🛑 አቡሀይደር እፎይን ፈርቶ ወጣ 😳

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024
  • #ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #henok_haileመጋቤሐዲስ #ሰበር #donaldtrump #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #kamalaharris #quanquayenesh_media #donaldtrumpnews

КОМЕНТАРІ • 462

  • @XhhhCchj
    @XhhhCchj 28 днів тому +118

    የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ለወንጌል መገረፍ መሞትም ጥቅም ነው እፎይን ብትገድሉ ሺ እፎዮች አሉ እና እግዚአብሔር ይመስገን ወንጌል ይቀጠላል

    • @Asas12as123
      @Asas12as123 28 днів тому +6

      በጣም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀውጅ ❤❤❤

    • @begood4all157
      @begood4all157 23 дні тому +1

      😂😂😂 እፎይን ብትገድሉ ብለህ ደንቆሮህን ልታጀግን እንኳን መግደል ማንም ዞሮ አያየውም ለተሳዳቢ መሃይም ግዜ የለንም

    • @BereketBekele-e3r
      @BereketBekele-e3r 18 днів тому +3

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ሀናደሳለ
      @ሀናደሳለ 15 днів тому +1

      በትክክል❤

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 9 днів тому

      ​@@begood4all157 በቃ እንደ ነብያችሁ መሀይም አትሁኑ🤔 ሞግቱ እንጅ ይገደላል ማለት ለምን አስፈለገ🙄 የናተን ዝፍጥ ኡስታዝም ዞር ብለን አናያቸውም🤪

  • @Amenamen4094
    @Amenamen4094 22 дні тому +37

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥላቶችህን አይናቸውን ጨለማ ጉልበታቸውን ቀጤማ ያድርግልህ ከእግርህ ስር ይጣልልህ

  • @martaabebe7887
    @martaabebe7887 3 дні тому +4

    ኡስታዝ አቡሀይደር ከአላህ ውጭ ማንንም አይፈራም የጃሂል አስተሳሰብ ነው

  • @AyuMab
    @AyuMab 25 днів тому +28

    በርቱ ወንድሞቼ በጣም የጠፉ ብዙ ቤተሰቦች አሉኝ እግዛብሄር አምላክ ሁለተኛ እድል ይስጣቸው ይሄ ነው እንግድህ እፎይየ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ❤

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 24 дні тому

      አሳይዋቸው ይሄን

    • @AyuMab
      @AyuMab 22 дні тому +1

      @@Sara-j9c6e የት አግኝቻቸው እኔያለሁት ስደት ነው እንድሁ ሸር ባደርግላቸው ዞር ብለውም አያዩኝ በትንሹ የናቴ እህቶችና ወንድሞች 6ቱ ሙስሊም ናቸው ቀይረው ነው ግን ከነልጆቻቸው ብዙ💔

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 14 днів тому

      Egziabher yabertash ehte subae gebi ena Egziabher ​teykie silete tesaye tesfa atekurechei @@AyuMab

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 24 дні тому +16

    እኔ ፕሮተስታንት ነኝ
    እፎይን በጣም ነው የምወደው
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍንክ

  • @Mentki3838
    @Mentki3838 26 днів тому +21

    ደስ የሚል ነገር ነው በስም ክርስቶስ ሰማእት መሆል መታድል ነው❤❤❤❤

    • @ማሒ
      @ማሒ 24 дні тому +1

      ጭራሽ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰዉ ማየት ራሱ መታደል ነዉ እንደ ሀዋርያቶቹ ራሱን አጋፍጦ አደጋ ላይ የጣለ❤❤❤

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 28 днів тому +50

    ወንድሜ እፎይ እመብርሀን ትጠብቅህ መድሀኒአለም ይከተልህ❤❤❤❤❤

  • @HasenEndirs
    @HasenEndirs 7 днів тому +9

    አልሀም ዱሊላ ረቢል አለሚን

    • @Aminuredin
      @Aminuredin 5 днів тому

      ለምኑ ምድረ

    • @HasenEndirs
      @HasenEndirs 4 дні тому

      @Aminuredin ሙስሊም ላረገኝ

  • @የጌታፍቃድይሁንብዬዝምአል

    እፎይ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባህክ ራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋ

  • @davechristt
    @davechristt 22 дні тому +12

    ወንድም እፎይ ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ!ብዙዎቹ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቀው ብርሃን ወደ ልጁ መንግስት በፍቅር በዕቀት በትህትና በትጋት ሁሉ ስለምትጋደለው መለኳም ገድልህ ሁሉ ስለ አንተና ስለ ወንድሞችም ሁሉ አምላኬን እግዚአብሔርን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እጅግ አድረጌ አመሰግናለሁ። ክርስቲያን ወንድሞች በርቱ ሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን እኛንም ክርስቲያን ወንድሞቻችሁን ከሐሰተኛው ነብይ እና ከአውሬው ትምህርት መንፈስ ቅዱስ በእናንተ አልፎ እያስጣለ አለ።ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንዱ አምላክ ይሁን!አሁንም ደግሜ እላለሁ በርቱ!ዋጋችሁ በሠማያት ታላቅ ነው።ይህንን ትጋት እስከ ጌታችን መድኃኒታችን ዳግም ምጣት ጊዜ አምላኬ እንደሚጠብቀው ደግሞም ከክፉ ሁሉ እንደሚጠብቃችሁም አምናለሁ።

    • @RaniaYuhans-ls9ov
      @RaniaYuhans-ls9ov 12 днів тому

      አሜን አሜን

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n 9 днів тому

      Amen!

    • @AdAf-hk9pc
      @AdAf-hk9pc 9 днів тому

      ኡፍፎይ ማለት ስድብ መሆኑን አታውዊም ለናተ ምስጋናችሁ ነው

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 28 днів тому +15

    አንቺ ልጅ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ አድናቂሽ ነኝ❤❤❤

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n 9 днів тому

      She is very blessed 🙌 God bless her!

  • @FadelaFadela-j4o
    @FadelaFadela-j4o 19 днів тому +13

    ሙስልም በሆን መተደል ነው አለሀምዱልላህ

    • @Aminuredin
      @Aminuredin 5 днів тому +2

      ለመግደሉ ነው መታደል

    • @martaabebe7887
      @martaabebe7887 3 дні тому

      አዎ ህያው ማድረጉም መግደሉም ማንሳቱም አልሀምዱ ሊላህ ሁሉም ችሎታ የሱ ነው

    • @MdHayah
      @MdHayah 2 дні тому

      ጀዝባ🤣🤣​@@martaabebe7887

  • @FreDesalegn
    @FreDesalegn 28 днів тому +16

    ወንድሜ እፎይ እኔ እንደአንተ ብሆን ደስ ይለኛል ማንንም እንዳትፈራ ስጋን እንጂ ነብስን መግደል የማይችል ሁሉ ቢንጫጫ እንዳትሰማ ለአንተ ገነት መግቢያህ ነው የሰማህታትን ህይወት አስታውስ

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 28 днів тому +29

    በማርያም ሳብስክራይብ አድርግልኝ እህት ወንድሞች ፈልጋው ነው ❤

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 22 дні тому +15

    እፎይ በርታ እነሱ እውነቱን እያወቁ ማመን አይፈልጉም

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 8 днів тому

      እዛው ተግማሙ እኛ እውነትን አውቀን ጨርሰናል ጅሎች

    • @Aminuredin
      @Aminuredin 5 днів тому

      እያወቁት መቀበል ነው ያቃታቸው እውነቱን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 День тому

    ወድማችን እግዚያብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን ካተጋ ትሁን❤❤

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 12 днів тому +7

    የተዋህዶ አርበኛ በርታልን አምላከ ሙሴ ካንተ ጋር ይሁን ❤
    እኔ ግን ይገርመኛል አሕዛብ ተሎ ብለው ወደስድብ የሚህዱት እና በመግደል የሚአምኑት ነገር ነው🤔🤔 የእኛ ጌታ ግን ክብር ይግበው እና በተቃራኒው ቢሰድቦቹህ መርቆቸው አንድ ፍትክን ቢመታህ ሁለተኛውንም ስጠው ይላል
    በእውነት ለዚህ ጌታ ክብር ምስጋና አምልኮት ስግደት ለእርሱ ይሁንልን🙏

    • @Chereka203
      @Chereka203 10 днів тому

      ምኑ ነዉ ተዋሕዶ ስለ የትኛ ታብት ያድና ብሎ የሰበከዉ የለም ቱሪ ናፋ ኮልኮሌ አምላኪ

    • @Alem_1
      @Alem_1 День тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 26 днів тому +15

    በፈጣሪ ስም ገና ስነገር ይቀፈኝን ያባቴ ቤተሰብ አባቱ እናቱ እህት ወንድሙ ሞሲልም ናቸዉ እና ይህን ጉድቸዉ ሳያዉቁ ነይ ወደኝ ማለታቸዉ ነዉ የገረምኝ ሁሉን የፈጠሩ ሥላሴ ይመልሳቸዉ በእዉነት

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 11 днів тому

      ክክክ

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n 9 днів тому

      You are in good had with God, don't go nowhere! God bless you 🙏

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 9 днів тому

      ሰይጣን ሰውን ለማሳት አንደኛ ናቸው እስላም ሰይጣን ነው😲🤣

    • @SeabHusen
      @SeabHusen 7 днів тому

      ሸይጣኔስ እናተ ስህል የምቲመልኩ ጀሂል ሁላ

  • @አዚዛTUBE
    @አዚዛTUBE 9 днів тому +3

    ክርስቲያንና ሙስሊሙን ባታባሉ ባታጣሉ ምን አለበት ሁሉም በእምነቱ ተከባብሮ ቢኖር

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 22 дні тому +7

    በርታ ወንድማችን ኢየሱስ ጌታ ነው የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ የበላይ የሆነ ጌታ አለን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 28 днів тому +10

    Wow ይች ልጅ ግን በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤

  • @abayteshome3857
    @abayteshome3857 26 днів тому +10

    እረ ይሄ አቡሀይደር ነው የሚባል ሠውየ እኛ ላይ አፉን ሣይከፍት ኘሮግሙን አጨርስም ነበር አንተን የሠጠን አምላካች ይክበር ይመሥገን ❤❤❤❤❤

    • @ሀኑንይማም
      @ሀኑንይማም 11 днів тому +2

      እናተ ናችሁጂ አፋችሁን እምከፍቱት እማታቁትን

  • @PapuKumar-r7o
    @PapuKumar-r7o 26 днів тому +6

    እፎይ. እግዚአብሔር. ይጠብቅሕ ወድማችን. እውነቱን. ስትናገር. የሚሣደቡትን አትሥማቸው❤❤❤

  • @MedinaAhmed-ip4oi
    @MedinaAhmed-ip4oi 21 день тому +8

    ወዲማችን በርታ እፎያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና

    • @jamaldelmolo4535
      @jamaldelmolo4535 9 днів тому

      Leminu new berita lesidibu
      Islininan silmisdabi silamiyankoshish new 😅😅 jil new enji esti eskahun beworau kalat min ayinat masiraja akarab 😂😂 yelam hamet ena chifin tilacha bicha new

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 28 днів тому +8

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l День тому

    የነፍ አርበኛ የኛ እንቁ ቅዱስ ጳውሎስ ይጠብቅህ ወንድማለምም❤ በርታ ድንግል በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ እሽ❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 днів тому +13

    እምንወድህ ወንድማችን እፎይ አትሳደብ ከይቅርታ ጋር መማር መወቅ እምንፈልገውን በትህትና አስረዳን እባክህ በፈጣሪ ስም ❤

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 24 дні тому +1

      ቁራኑ ነው የተሳደበው እፎይ አይደለም

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 9 днів тому

      የቁራኑን እኮ ነው ያወራው

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 28 днів тому +25

    እኔ ኦቶዶክስ ክርቲያን ነኝ ወንድሜ እምትሰራው የጠፉ ነፍሶችን ለማዳን ይሁን ሁላችንም የአንድ እግዚአብሔር ልጆች ነን ወንድሞቻችን ናቸው እቶቻችን አባቶቻችን እናቶቻችን ናቸው አስተምራቸው ያላወቁትን ማሳወቅ ነው የሚጠቅመው ሀይለቃል አትጠቀሙ ስለእግዚያብሄር

    • @jejawgoshu4373
      @jejawgoshu4373 28 днів тому +12

      አንተ ኦርቶዶክስ አይደለኽም። ጥያቄ ነው እየጠየቃቹኽ ያለው። የእውሸት ሐይማኖት ይዘኽ አታለቃቅስ። እሰልምና እስከዚኸ ዘመን አልተፈተነም። እስልምና ተረት ተረት፣ባህል፣እና ክርስትናን በማጥላላት እና በማጣመም የተመሰረተ እንጂ በራሱ መልስ ያለው እምነት አይደለም። ለዚኽም ነው መልስ ቀርቶ ክርስትና እንዲኽ ይላል ፤ እንዲያ ይላል የምትሉት የራሳቹኽን መልሱ።

    • @Asas12as123
      @Asas12as123 28 днів тому

      ​@@jejawgoshu4373ትክክል ❤❤

    • @Fitsum-j5o
      @Fitsum-j5o 27 днів тому +1

      የሙስሊም መፃህፍትን ከፍተህ ስታነበው ለሚሰማው እየተሳደበ ነው የሚመስለው:: እነሱ አረቦቹ ያልካዱትን መፃህፍት ስለሚክዱ ነው

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 26 днів тому

      Brorko ashekabchr

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 24 дні тому +3

      ቁራኑን አንብቡ ስድብ ብቻ ነው እፎይ መቸ ተሳደበ😂😂😂

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 27 днів тому +7

    እፎይ ወንድማችን የህይወት ቃል በጉልበትና በማስፈራራት አይነገርም ዝም በላቸው አንድ ነገር ግን ለመናገር ብዙ ወንድሞቻችን ባለማወቅ ለእምነታቸው ቀናኢ ናቸው ስለዚህ ሀይለኝነቱንና አጋጋይ የሚመስሉ ቃላትን አስወግድላቸውና በረጋ መንፈስ ሞግታቸው አስተምራቸው ።ቁራንም ስለተሳደበ ለኛ ለክርስቲያኖች ችግር የለውም።

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 24 дні тому

      ቁራኑ እኮ ነው ስድብ እፎይ መቸ ተሳደበ የስድብ መንፈስ ያለባቸው እነሱ ናቸው

    • @yehsiebre-w5l
      @yehsiebre-w5l День тому

      ትክክል በሙሉ እምነት አምነው ስለመጡ ቀናኢነቱ አለ ስለዚህ በእርጋታ መንፈስ አስረዳቸው በርግጠኝነት በትክክለኛ ህሊናቸው ይመጣሉ በውነቱ

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 28 днів тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah 28 днів тому +10

    በእውቀት ሞግቱት እገልሀለው እቆርጥሀለው ለማንም አይበጅም አሁን ያለን ችግር በቂ ነው !!!!!

  • @ሀናደሳለ
    @ሀናደሳለ 15 днів тому +3

    በርቱልን አፎይየ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጌታ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏እንወድሀለን እናከብርሀለን❤

    • @YoyoYo-d2u
      @YoyoYo-d2u 15 днів тому

      እሱም ኦርቶዶክስ ነው 😍

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy 18 днів тому +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 28 днів тому +6

    ማንም ለዘላለም አይኖርም በእግዚአብሔር ስም ሰማዕትነት የዘላለም ህይወት እና ዋጋ ነው ሞት ላይቀር ለእውነት መስክረህ ሙት

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 28 днів тому +6

    ውይ ትላንት በሳቅ ራሴን አሞኝ ሁላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እፎይ❤❤❤

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu День тому

    እፎይ እኔ ክርስቲያን ነኝ፡፡ ያውም አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ከሚጠቀሱበት ወሎ የተወለድኩ፡፡ እኔ ክርስቲያን ብሆንም የበዛ ቤተሰቤ ሙስሊም ነው፡፡ ሁሉም ቢጠመቁ ደስተኛ ነኝ፡፡ ወንጌል እንዲሰሙ ወዳንተ ቢመጡ እውነት ያሉትን ሰድበህ አንጓጠህ እንድትጠራቸው አልፈልግም፡፡ ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ፡፡

  • @Aynalemguda
    @Aynalemguda 28 днів тому +21

    እፎይ የኔ ጅግና 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይጠብቅህ ✝️🙏
    ውጪ ሀገር የሚኖሩ እኔ ቢኒ መዝሙር ያሬድ RD አፎይ ወደዛ ቢወስዱ ምኞቴ ነው ምክናቱም በደንብ እንድህ ሰራ ለሰው ደንነት ጥሩ ነው መችስ የኛ ሀገር ሕግ የለም ግን እሱን እግዚአብሔር ከሱ ጋራነው እስት ሃሳብ ስጡ

    • @tuuilgig
      @tuuilgig 28 днів тому +4

      እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤለን በሚሄድበት እንዲጠብቁት ይዘዝለት የትም ቢሄድ እሱ ካልጠበቀው ምን ዋጋ አለው ።ውዴ😢

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 28 днів тому +1

      ደምርኝ❤

  • @ksach-vi7uw
    @ksach-vi7uw День тому

    ❤❤❤❤❤እግዚብር ይጠብቅህ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 13 днів тому +1

    ወንድሜ እፎይ እግዛብሄር በደሙ ይሸፍንህ የተዋህዶ እንቁ እግዛብሄር የመረጣቹ ተባረኩል ❤❤❤❤❤

  • @BurteBurte-yt3ws
    @BurteBurte-yt3ws 17 днів тому +2

    እግዚአብሒር ያጠብቅክ ዉንድሚ ከተዛተቡሉ ይጠብቅክ

  • @selamselam6431
    @selamselam6431 15 днів тому +2

    እፎይ ወድሜ በጣም ጀግና ነክ እግዚአብሄር ሀይሉን ያብዛልክ🤲🤲🤲👏👏👏👏🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 28 днів тому +6

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሉን በፍቅር አድርጉት እላለሁ 🙏

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 днів тому +11

    ቁራአናችሁ ላይ ከተጻፉ ለምን ታፍሩበታላችሁ ማገናዘብ አይሻልም መጣላትም መጨቃጨቅም አያስፈልግም መመራመር ማንበብ ይሻላል የሚያናድዳችሁ ከሀይማኖቱ ውጭ የሆነው ስለስማነው ነው???

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 9 днів тому

      አወ እንዲሰማ አይፈልጉም😢

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar 6 днів тому

      መጀመሪያ ወደቁርአን ከመሄዳችሁ በፊት እራሳችንሁ ሁኑ

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar 6 днів тому

      ማለት አልሀምዱሊላ ምንም አናፍርበትም እናተም አገታችሁላይ ያሰራችሁትን እጨት አላፈራችሁም እሺ እኛ አደርስባችሁም አትደርሱብን

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 6 днів тому

      @NeimaUmar እግዚአብሔር ይመስነን መስቀል ማድረጋችን ከጅኒው አላህ ተከታዮች መለያችን ነው መስቀል ሀይላችን ነው

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar 5 днів тому

      @@AsaAsa-j6s 😂😂😀

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 26 днів тому +3

    ወንድማችን በርታ❤❤

  • @mahiitamiru
    @mahiitamiru 7 днів тому

    እደ እፎይ አይነቱን ጌታሆይ አብዛልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 28 днів тому +11

    ቆይ ግን ሙስሊሙ ወንድሜ አራ ተው አሰብ ትንሽ እገልሃለው ከማለት የትኛው መፅሀፍ ለይ ነው እንዲህ ያምላው ብለህ ቆም ብለህ አስብ እና ጥያቄ ጠይቀው
    በቃ እናቴ ትንሽ እስልምና ስነካ መግደል ? አራ በስመአብ ይሄ ልጅ ከየትም አለመጠም ከራሳችሁ መፅሃፍ ነው 😮

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 27 днів тому +6

      ለእስላም አላህኩበር እያሉ እንገት መቁረጥ መግደል ሀይማኖታቸው ነው

    • @emano5974
      @emano5974 26 днів тому

      ​@@genetgtekle8177ትክክል የፈጣሪያቸው ትዛዝ ስለሆነ ምንይፈረድባቸዋል

    • @HamidAhimed
      @HamidAhimed 24 дні тому +1

      Welahi tikikil neshe asaferuni betam sew megidel eiko ye koshasha sew tegibar new gin ye arebuni sewoch behari new yeyazuti

    • @HsHs-dl1uv
      @HsHs-dl1uv 22 дні тому

      ህፃኑንም እንስሳዉንም ወጣቱንም ሽማግሌዉንም ሁሉንም ምድር ላይ ያሉ ፍጥረቶችን ግደሉ ይላል ባይብል እደካፊር ገዳይ የለም​@@genetgtekle8177

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 14 днів тому

      ​​​​@@HamidAhimed kuran lay yalewn new yawraw chirstiyan ena ayhuden megdle yatsedkal liju mne areg metshafu yazezewen new aregalew eyale yalew .

  • @habtabehbe466
    @habtabehbe466 14 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤እውነትነው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 днів тому +4

    ደስ እሚለው ለጠያቂወችም በትህትና በማስረጃ ማድረጋችሁ ከሁሉም በላይ ያስደስታል ተባረኩልን❤❤❤❤

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu493 28 днів тому +4

    እፎይ ወንድማች ን በር ታ, ጥሩ ሥራ እየሰራህ ነ ው

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    እመ ብዙሃን ትጠብቅህ እነዚህ. ጨካኝ ናቸው 😢

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 9 днів тому

      እግዚአብሔር ይጠብቀው 😢

  • @Safdd-i1t
    @Safdd-i1t 19 днів тому +1

    እግዚአብሔርይጠብቅህወንድማችንበእውነትግሩምነው

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 16 днів тому +1

    የዝመንቻን ምርጡ መምህራችን🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @mummysfood8276
    @mummysfood8276 28 днів тому +8

    እፎይ ትክክል አይደለም ከሆነ ሚሉት ለምን በቁርሀን አይሞግቱትም ለምን ይዝቱበታል?

    • @ጣዕመ-zema
      @ጣዕመ-zema 23 дні тому

      ሚገርመው እሱ እኮ ነው

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 9 днів тому

      እኮ ከየት ይመጣል😢😂

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u 15 днів тому +1

    እግዚአብሔርን የያዘ አይፈራም የድንግል ማርያም ልጅ ይከልልህ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 18 днів тому +1

    እፎይ የኛ ጀግና በርታ ስቱን አቀጠቀጠውኮ❤❤❤❤❤

  • @GfGg-i2t
    @GfGg-i2t 9 днів тому

    እፎያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪

  • @FrehiwotAshenafi-r3q
    @FrehiwotAshenafi-r3q 20 днів тому +1

    እፎይ በርታ የእግዚአብሔር መንፈስ ይጠብቅህ እመቤቴ ትርዳህ

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 12 днів тому +1

    እፌይ confidence 💯💪💪💪💪💪

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 23 дні тому +3

    እፎይ ድግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @-weynemariam9428
    @-weynemariam9428 День тому

    የምን ማስፈራራት ነው ዝም ብለህ ተማር

  • @YordeYorde-b1h
    @YordeYorde-b1h 24 дні тому +3

    እፎይ ወንድማችን❤❤❤

  • @jilojilo-q1v
    @jilojilo-q1v 2 години тому

    ላክ እያደረጋችሁ ለብዙ ሰዉ እንዲደርስ❤❤❤❤

  • @SamsonWondemu
    @SamsonWondemu 25 днів тому +3

    እፎይ እራስ መታት 👍💪💪💪💪💪

  • @DerejeGebru-f5t
    @DerejeGebru-f5t 14 днів тому +1

    እፎይዬ ስድብ የሚመስሉ ቃላትን ተውላቸውና ምክንያት አሳጣቸው

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia 11 днів тому

    ተባርክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @gt9334
    @gt9334 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይላል:: ፈሪ ሁላ :: የሰው ልጅ ነፍስ በእግዚአብሄር እጅ ናት :: በእነሱ እጅ ያለች አስመሰላችሁት ::

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 28 днів тому +4

    መልስ መስጠት መልስጥ ሲገባ ለምን ትቆጣላችሁ ሙስሊሞች ወገኖቼ ሁሉን በልህ በጉልበት በማረድ ለምን ትመካላችሁ እውነት ማምጣት ነው እደቀድሞው ዘመን የማይገለጥ ነገር የለም ተረጋጉ ሙስሊም ወገኖች ማስተዋሉን ልበሱ እውነቱን እወቁ ተረዱ አስረዱ!!

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 28 днів тому +6

    ሙስሊሞች ምንም ማድረግ አይቻልም እውነትን አትታገሉ እውነት ክርሰቶሰ ብቻ ነው በማረድ አውነትን አትሸፍኑም ሰይፍን ትምክት አታድርጉ በሰይፍ ትጠፍአላቹ እና

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar 6 днів тому

      እየሱስ ፍጡርጅ ፈጣሪ አይደለም መጀመሪያ ቆም ብላችሁ አስብ

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar 6 днів тому

      ሙስሊም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ

  • @paulosgashaw6432
    @paulosgashaw6432 12 днів тому

    እፎይ ተባረክ እከታተላለሁ የሙስሊም ዝርያ እና ቤተሰብ አለኝ እና ሌላም ብዙ አሳውቀን እፎይ።

  • @SaraForyou-qn8yl
    @SaraForyou-qn8yl 26 днів тому +3

    የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 28 днів тому +3

    በሰ አብ ውይ ያልህ ጉድ ገሃነብን ለመሙላት እድሜን ያረዝማል እግዚኦ እረ ሙስሊም አስቡ እንዴት ፈጣሪ በሀጢያት ላይ ሀጢያት እንዲጨምሮ ገሀነብን ለመሙላት እድሜን ይጨምራ

  • @jckh7288
    @jckh7288 9 днів тому

    ኦሮሞው ትግሬው የሚጠሏቸሁ የአማራ ክርስቲያኖች ለዚህ ነው ለኛም የተረፈን ግፋችሁ

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 12 днів тому

    እፎይ የመነፊቃን መዶሻ 🔨 የኔ ቀብራራ እህታችን ጀግነ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅነሽ እፎይ 😂😂😂😂😂😂

  • @Tiobsta
    @Tiobsta 4 дні тому

    እኔ እኮ እስልምና የሀቀኞች እና ሰው እክባሪዎች ቤት ነበር የሚመስለኝ እንደዚህ አይነት ሰው የመግደል ሱስ ከየት ነው የመጣው???

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 28 днів тому +9

    እውነት የለለው ኃይማኖት ሠው በጉልበትና በመግደል ኃይማኖታቸው እውነተኛ ይመሥላቸዋል የጸደቁም ይመሥላቸዋል

  • @WelduWeldat
    @WelduWeldat 21 день тому

    GBU Brave bra.

  • @EliasYirga-d2g
    @EliasYirga-d2g 21 день тому +1

    እልልልልል ተባረክ እፎይ

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 9 днів тому

    እፎይ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠቅህ 🙏❤❤❤ የጅኒው ተከታዮች ሞግቱ እንጅ ትገደላለህ ማለት 🙄 መገደልም አለ 🥵🥵😉

  • @الحمدالله-ق9ه8ظ
    @الحمدالله-ق9ه8ظ 20 днів тому +3

    ጅሎች ናችሁ ፍጡር የምታመልኩ በጣም ጅሎች አልሀምዱሊላሂ አላ ኒእመተል ኢስላም

    • @mariyammariya5773
      @mariyammariya5773 14 днів тому

      ስድብ ብቻ ናችው

    • @SemiraDesalegn-i3o
      @SemiraDesalegn-i3o 5 днів тому

      ጌታሆይ ቶሎ ና ይሔኔ ኮ ምን ጉድ ዉስጥ ነዉ ያለሁት እያልሽ ነዉ እመኚኝ ደንግጠሻል ተሸብረሻል ስሰግጂ ራሱ ቅር እያለሽ ነዉ ጌታ ምስክሬ ነዉ

  • @martaabebe7887
    @martaabebe7887 3 дні тому

    እባክዎ ኢስላም ሳይሆኑ እንዳይሞቱ🤲

  • @FadelaFadela-j4o
    @FadelaFadela-j4o 19 днів тому +1

    እንቴ ለስኡል ምት ሰግዱ ሰውች እኛ ለአላህ ብቸነው ምን ሰግደው

    • @ጓልዓጋመእየ
      @ጓልዓጋመእየ 17 днів тому

      አሁን አንቺ ለጋሀነም ነው ወይስ ለገነት ነው የተፈጠርሽው ስኪ ኔገርኝ ውዴ ያለ ስድብ ቁርአንሽ ነው እንደዚ ያለው😩😊

    • @MobilnaMobilna-bm5du
      @MobilnaMobilna-bm5du 12 днів тому +1

      ስዕል ስዕል አትበይ ሂጂ ንፅፅሩን አዳምጪ መቼም አረብኛ አታነብም 😂😂😂😂

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 28 днів тому +4

    እፎይ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ እንኳን ከተወረወረ ከተስነዘረም ያድናል ያመንከው አምላክ❤❤። የዛቻ ሀይማኖት የስይጣንነው😮😮 እውነተኛ ሀይማኖት ፍቅር ነው እሚስብከው

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 26 днів тому +3

    እፎይ 💪💪💪💪💪😂😂

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 27 днів тому +2

    እፎይ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተጋር ነው ሰይጣን በኦርቶዶክስ ላይ ስልጣን የለውም

  • @GashaawuNugusuu
    @GashaawuNugusuu 28 днів тому +4

    Ayi Muslim ere asibu

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 28 днів тому +14

    ኧረ እፎይ ስወድህ የነሱን ቆሻሻ ፅሑፍ ለኛ ስትናገር ቀስ አርገህ እየደነገጥን ነው።🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏

  • @habtamu-7489
    @habtamu-7489 23 дні тому +2

    ይቅርታ ወድሜ መወያየት ከሆነ የምን ማስፈራት ነዉ

  • @MegaAbya
    @MegaAbya 6 днів тому

    አቡ አይደር ሲያቀብጠው መፀሀፍ ቅዱስን አነፃፅራለው ብሎ ብዙ ቁርዓን አንባቢኦችን አፍርቷል ሽኩረን ሳዓትኩና ምንኖም እነሱ በእኛ ሲፈተፍቱ እኛ ቤታቸው ገብተናል

    • @SemiraDesalegn-i3o
      @SemiraDesalegn-i3o 5 днів тому

      ጥሩ ነዋ ጉዳቸዉን ለመለየት አበቃቸዉ ዴ እኔ ደንግጫለሁ ቁርአኑን ስሰማ ጌታ ምስክሬ አይምሮ ያለዉ ሰዉ ያመዛዝናል

  • @emano5974
    @emano5974 26 днів тому +1

    እውቀት ነፃ እገለሃለሁ ለነገሩ አንድ ክርስቲያን መግደል ጀነት እንደመግባት ስለሆነ ለነሱ ወንድማችን ተጠንቀቅ እውነት ስለማይወዱ😢

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 24 дні тому +4

    ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ እፎይ ወንድሜ😍😍😍😍😍

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 28 днів тому +3

    መልስ በራሱ መጽሐፍ ቁራን በሚለዉ የተረት ጥርቅም ላይ በመሆኑ ደስ ይላል

  • @hafizhafiz997
    @hafizhafiz997 7 днів тому

    Mayhem

  • @emano5974
    @emano5974 26 днів тому +1

    የኛልጆች አደራ ለመመለስ ለማወቅ ስለሆነ በፍቅር አድርጉት እፎያችን

  • @gualwejerat2127
    @gualwejerat2127 10 днів тому

    መድሃኒኣለም ምስኻ ይኹን
    ኣህዛብ ሰብ ምቅታል ብሃይማኖቶም ፉቁድ ዎኡ።

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi 28 днів тому +9

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እፎይ ❤❤❤የምር ግን የቁርአን ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅም😂😂😂

    • @pkpk5101
      @pkpk5101 11 днів тому

      ኩታት የቁረአኑን ልክ አታቅም አለሀምዱልለ ሙስልምነኝ ኢኔ የምገረመኝ ሰትረዱ ህደያ ይስጠቹ 👊 ገንፎ ጪቅለ ትክክክክክክክክ

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s 9 днів тому

      ​@@pkpk5101እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እፎይ የቁራኑን ነው ያወራ ተደብቆ እስከመቸ ምሀም

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 11 днів тому

    ተባረክ❤

  • @RahmaAhmed-f3p
    @RahmaAhmed-f3p 10 днів тому

    መልስ ለተሰጠለት ጥያቄ ለምንድነው የምታስተባብለው

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 21 день тому +2

    አቡሀይደር ማን እንደሆነ የማታቁ እፈሩ😂😂😂

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 12 днів тому

    እፎይ ግን በፊት ሃይማኖቱ ምን ነበር?????

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 28 днів тому +3

    Ene America behon efoyen ewsidew nebere bewnet mewsede emichilu marege yaleben enaregalen egn kirstannochi