Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም ጠፍቼ ነበር ያዛሬ 4 ኣመት ኣሁን ንሳሃ ገቤቼ ልመለስ ነው ኡሱም በናንተ ኣስተምህሮ ነው ቀጥሉበት በጣም ኣሁን መማር ጀምራለው
እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ (ህ)
እግዚአብሔር ይርዳኣሃ(ኣኪ)☦️🙏
essssy elllllllllll❤
❤እልልልልልልልል❤
በእውነት መዳን ለራስ ነው ተምረህ እውነተኛውን ማወቅ ታላቅነት ነው ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ደስ ይሰኛልና እኛም ደስ ይበለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችህ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የሰላም ያድርገው በእናንተ አደገኛ ሱስ ይዞኛል በጣም እወዳችኋለሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞቼ ፀጋውን የብዛላችሁ🙏🙏🙏
ወንድሞቼ በርቱልን እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ ተባረኩ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ግዜ የሚገርም ነዉ ❤❤እውነት ከተደበቀችበት አቧራዋን አራግፋ ተነስታለች በርቱ ወንድሞች ገና ብዙ እናያለን ተመስገን
ወንድሞች ሆይ ሰምቸ አልጥጠግባችሁምና ለዚህ አገልግሎቶ ያዘጋጃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን።ጸጋ በረከቱን ያብዛላችሁ።
መምህራን ወንድሞቻችን እናንተን ያስነሳ አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ኑሩልን ጊዜው ሲደርስ ውሸት ሲደበቅ እውነት ሲገለጥ በጣጣጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር በጨለማ ያላችሁ ወንድሞች እህቶች ኑ በእውነተኛው ብርሃን ተመላለሱ እውነት እንዲገለጽላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አዎ ፕሮቴስታንቶች ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ውውውድድድ ወንድሞቼ በርቱልኝ ተባረኩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን💚💚💚💚💚
በእናተ ትምህርት ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው ወድሞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
እናንተ ትንታጎች እግዚአብሔር በሞገስ ላይ ሞገስ በፀጋ ላይ ፀጋውን ይስጣችሁ እገሌ ከእገሌ ሳልል በጣም ነው የምወዳችሁ የምኮራባችሁ
የተወደደ ቀን የተወደደ አመት❤❤ እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤❤❤
ተባረኩልን የተዋሕዶ እንቁዎች ገና ብዙ ነፍስ ከዳብሎስ መንጋጋ እየፈለቀቃችሁ ታወጡልናላች አጌታዬእናት ድግልማርያም ትጠብቃች!!!!!
የእዉነት ወድምቻችን በተለይ በሰዉ ሀገር ለምንኖርዉ የበለጠ አምነታችንን አጠነከራችሁን የድንግል ማርያም ልጅ የበለጠ ፀጋዉን ይስጣችሁ በጣም ኮራንባችሁ 🙏🙏🙏
Nu bebrhanu temelalesu ewnt new yetewohdo brhanoch ❤❤❤❤❤❤
የወጣውን ብቻ አይደለም የምትመልሱት ሊወጣ የነበረዉንም ነው እያፀናችሁ ያላችሁት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ተመላለሱ የኔ ጌታ ይክበር ይመስገን እልልልልሕሕሕሕሕሕ
ኑኡ በብርሀኑ ተመላለሱ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለሁልም ነገር እግዝሃብሔር ይምስገን ወድሞች ፈጣሪ ያበርታቹ በቤቱ ይፅናቹ በጣም የምትደነቁ ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉ በጎች የሚመለሱበት አለም እየሆነ ነው።
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙏
ወድሞቼ እግዚአብሄር በናተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ክብሩን ሁሉ መደሀኒያለም ይውሰድ ተባረኩ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሃ ተመላለስ🙏❤❤❤❤
በጣም ይገርማል እኔ በጣም ሃይማኖተኛ ከሚባል ቤተሰብ ነው የተገኘሁት ግን እኔ ስለ ሃይማኖት በደንብ አላቅም በወንድሞቻችን ትምህርት ግን ብዙ ነገር እይተማርኩ ነው በጣም ተመስጨና ባላለቀ እያልኩ ነው. ምሰማው እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡ ይግለፅላችሁ ለብዙ ሰዎች ነው የደረሳችሁት ።እንደ ሀሳብ ደግሞ እኔ ምኖረው በአርብ ቤት ነው ቀጥታ ላይቩን ለመከታተል አይመችም እናም ስትለቁት ክፍል አንድ ክፍል ሁለት ብታረጉት ደስ ይለኛል ምክነያቱም ያስተማራችሁት ሙሉውን አንድ ጊዜ ስለማይለቀቅ መሀል ላይ ሲያልቅ ቀጣዩን ክፍል ለማግኘት እንቸገራለነ
ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ
ተመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አምላክ ያበርታሽ
ተባረኩ እደጉልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ 🙏 ዝማሬ መላክ ያሠማልን 🙏🙏🙏
መዳኒአለም ያበርተቻ የድንግል ልጅ አቅምን ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን😊
ፉንትዬ ዝማሬ መላዕክ ያሰማል
እግዚአብሔር ይባርካቹ ወንድሞቼ እኔ ብዙ አትርፌያለሁ በርቱ ❤❤❤❤
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወንድማችን እንኳን በሰላም ወደተቀደሰዉ ተዋህዶ እመነታችን መጣክ በርታ ጸልይ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ወንድሞቼ
እኔ የ አርቶጆክስ እምነት ተከታይ። ነኘ 🙏🏽በሰንበት ትምህርት ቤት ነዉ ያደኩት እስካሁን በቸርነቱ በቤቱ ነኘ አሁን ግን በደስታ እንደ አዲስ ነዉ የምከታተላችሁ🙏🏽እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ በርቱ በርቱ። !🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹
ተባረኩልኝ እናንተን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ እንወዳችኃለን 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ተባረኩ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በርቱ ወንድሞቻችን ፈጣሪ ፀጋቹ ያብዛላቹ
ወንድሞቻችን ኑሩልን❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
ወንድሞች ቃለ ሂወት የስምዓልና 🙏🇪🇷🙏❤️ ጎቦዞች ናቹ በርቱ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ኦርቶዶክስ ወንድማቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእዉነት እኔ ቃላት የለኝም እናትን የምገልፅበት ብቻ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሁሉም ይመለሳል ከድንግል ማርያም ወጥተህ ተለይተህ ኢየሱስ ክርስቶስ አገኘዋለሁ ማለት ከባድ ኖው
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ!!!
ቃለ ህይወት ያሠማለን
እኛ እንደነሱ መሆን ቀላልና funny ነው እነሱ እንደ እኛ መሆን እንደሚከብዳቸው እነሱም ያቃሉ.....(Narrow and the true way❤)ከዚህ በኃላ ኦሮቶዶክስ ትናገር 👏👏
ፋንትሽ ! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
በ እዉንት ነው እምላቹህ እምቤቴን በጣም በጣም ነው ደስ እምትሉት እኔ ኦርቶዶክስ ንኚ ግን አልቅም ምን እንድ ምላቹህ ዋንድሞቼ ቃልት አጠርኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋላዲት አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርጋቹህ እዋዳቹልሁ ❤❤❤❤
እልልልልልልልልል
ወድሞቼ እግዚአቤሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችው በእውነት እናተን የመሰለ እቁወች አስነስቶ እግዚአቤሔር አምላክ እየሰራባችው ነው እና በርቱልል በረከታችውም ይደርብን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤ ወንድሞቻቺን እና እህቶቻቺን እንወዳችኋለን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን ሰለሁሉም ልባችንን ያብራራልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ተወዳች ወንድሞቻችን ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ እልልልልልል ወንድማችን ሳሚ እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቱያን ሐዋሪያዊት ብቅብብሎሽ ወደ አለችበት ህብረት በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ያፅናህ በርታልን ለመምጣት መንገድ የጀመራችሁ ያሰባችሁም. እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለጥላችሁ 🎉🎉🎉🎉 ወንድሞቻችን ለናተ ቃል የለኝም በእውነቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምንም ትምህርት የሌላት ይመስል ብዙ ዘመን አፋቸውን ስከፍቱ የነበሩት አሁን ግን መግቢ መውጫ አጡ የተዋህዶ ትምህርት እንደዚህ ግልጥልጥ አድርጋችሁ ለህዝቡ ስለምትመግቡ የቅዱሳን ሐዋርያት በረከታቸው ረድኤታቸው አይለያችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንቅፋታ አይንካችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ ተደማጭ ሁኑ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Egizhaber Yimesigen ❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareku wendmochea kezihi belay ewketn yabralachu yemtamnut geta amenNu bebrhanu❤❤❤❤
አልልልልልልልልል
baretu kanata bezeu Eytamaren Nau zemara malek yasmelen❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ !
ትላንት እከ ሌሊቱ 700ሰዓት ስከታተል ነበር: ሁላችሁንም ክፉ አይንካብን አብዝቶ የጠብቅልን
Me too
Fetarie segwene yve.relcuo❤❤❤❤❤
Elelelele ekown beselam Metall wedima
በጥምቀት በአል የሚያሳዝነኝ ቢኖር ጎንደር ከመዝሙሩ የበለጠ ዘፈን የነገሰበት ዘፋኞች የሚጋበዙበት ባለፈዉ ሁለት አመት ምድሪቱ የተጨነቀችበት አሁን ዋጋቸዉን እየከፈሉ ነዉ እናም በዚህ መልኩ ባይከበር መልእክት ብታስተላልፉላቸዉ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
Tebareku wendemochi ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Zmarie melak yasemaln
ይገርማል ❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
Temasgan getaye
Wowwww wendmocha bertuuu
Zemri meliket yasmal
❤❤❤❤❤❤ Ameeen
Egzabher yemesgen temesegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Fetari yetebekachu buzu temehert agichalew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
♥️♥️♥️♥️♥️♥️💜💜💜💜💙💙💙
Esayi fitari edima ketina gar abizetu yadilelen
Nu be birhanu temelalesu
Egzhabher mastewaln yadlen 😢
1
❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሞች ቢኒያም ሽታዬ ጠፋብን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
Beunt wedmoche lenate kalt yelgnm egzhabher amlak yebarkchu ewedachuhalew hulchunem
Nu bebrhanu temelalesu
Orthodox berwa keft nw ulgezye
Ake eyeba , gadisa felege ...ezih platform lay bemtesru aglgayoch sm yetbarekachu zare be enante sm 1 seaw £200 pound le London st marry church be eshetu bekul gofundme lay asgbtoal amesgnut
እየጎረፉ ነው አረ ተው እንዴ አንድ ሰው ተመለሰ ብላችሁ እንዲህ ከሆናችሁ በየቤተክርስቲያናችን ተረትና ጣኦት አምልኮ ሰለቸን ብሎ የሚጎርፈውንስ ምን ልትሉ ነው፡፡ የምታዩትስ 40 ሚሊየን ጴንጤስ ከየት የመጣ ይመስላችኃል፡፡ ይልቅ አምልጥ ሽለላውን እና ፉከራውን ትተህ
ልብህን ክፈተው ፀልይ እግዜር ከፈቀደ በብርሃኑ ትመላለሳለ እኛ ቁጥር አያስጨንቀንሞ ወንድም / እህት
ድንጋይ ራስ ነህ ያልገባውን አማኝ እየሠበሠባችሁ ትዘርፉታላችህ
ሰልችቶት ሳይሆን እውነት ተሸፍኖበት ነውና አንተም ከእነሱ ጋር እዚሁ መድረክ ላይ እንደምትመሰክር እርግጠኛ ነኝ ለማንኛውም ነገ ስትመለስ እንዳታፍር ክፉ ነገር ከአንደበትህ አይውጣ
40m😂 ቁጥርም አታውቁም ማለት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ስለሁሉምነገርእግዛቤሕርይመስግን🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እኔም ጠፍቼ ነበር ያዛሬ 4 ኣመት ኣሁን ንሳሃ ገቤቼ ልመለስ ነው ኡሱም በናንተ ኣስተምህሮ ነው ቀጥሉበት በጣም ኣሁን መማር ጀምራለው
እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ (ህ)
እግዚአብሔር ይርዳኣሃ(ኣኪ)☦️🙏
essssy elllllllllll❤
❤እልልልልልልልል❤
በእውነት መዳን ለራስ ነው ተምረህ እውነተኛውን ማወቅ ታላቅነት ነው ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ደስ ይሰኛልና እኛም ደስ ይበለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችህ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ የሰላም ያድርገው በእናንተ አደገኛ ሱስ ይዞኛል በጣም እወዳችኋለሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞቼ ፀጋውን የብዛላችሁ🙏🙏🙏
ወንድሞቼ በርቱልን እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ ተባረኩ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ ግዜ የሚገርም ነዉ ❤❤
እውነት ከተደበቀችበት አቧራዋን አራግፋ ተነስታለች በርቱ ወንድሞች ገና ብዙ እናያለን ተመስገን
ወንድሞች ሆይ ሰምቸ አልጥጠግባችሁምና ለዚህ አገልግሎቶ ያዘጋጃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን።
ጸጋ በረከቱን ያብዛላችሁ።
መምህራን ወንድሞቻችን እናንተን ያስነሳ አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ኑሩልን ጊዜው ሲደርስ ውሸት ሲደበቅ እውነት ሲገለጥ በጣጣጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር በጨለማ ያላችሁ ወንድሞች እህቶች ኑ በእውነተኛው ብርሃን ተመላለሱ እውነት እንዲገለጽላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አዎ ፕሮቴስታንቶች ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ውውውድድድ ወንድሞቼ በርቱልኝ ተባረኩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን💚💚💚💚💚
በእናተ ትምህርት ብዙ ሰው እየተለወጠ ነው ወድሞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
እናንተ ትንታጎች እግዚአብሔር በሞገስ ላይ ሞገስ በፀጋ ላይ ፀጋውን ይስጣችሁ እገሌ ከእገሌ ሳልል በጣም ነው የምወዳችሁ የምኮራባችሁ
የተወደደ ቀን የተወደደ አመት❤❤ እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤❤❤
ተባረኩልን የተዋሕዶ እንቁዎች ገና ብዙ ነፍስ ከዳብሎስ መንጋጋ እየፈለቀቃችሁ ታወጡልናላች አጌታዬእናት ድግልማርያም ትጠብቃች!!!!!
የእዉነት ወድምቻችን በተለይ በሰዉ ሀገር ለምንኖርዉ የበለጠ አምነታችንን አጠነከራችሁን የድንግል ማርያም ልጅ የበለጠ ፀጋዉን ይስጣችሁ በጣም ኮራንባችሁ 🙏🙏🙏
Nu bebrhanu temelalesu ewnt new yetewohdo brhanoch ❤❤❤❤❤❤
የወጣውን ብቻ አይደለም የምትመልሱት ሊወጣ የነበረዉንም ነው እያፀናችሁ ያላችሁት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ተመላለሱ የኔ ጌታ ይክበር ይመስገን እልልልልሕሕሕሕሕሕ
ኑኡ በብርሀኑ ተመላለሱ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለሁልም ነገር እግዝሃብሔር ይምስገን ወድሞች ፈጣሪ ያበርታቹ በቤቱ ይፅናቹ በጣም የምትደነቁ ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉ በጎች የሚመለሱበት አለም እየሆነ ነው።
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙏
ወድሞቼ እግዚአብሄር በናተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ክብሩን ሁሉ መደሀኒያለም ይውሰድ ተባረኩ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑ በብርሃ ተመላለስ🙏❤❤❤❤
በጣም ይገርማል እኔ በጣም ሃይማኖተኛ ከሚባል ቤተሰብ ነው የተገኘሁት ግን እኔ ስለ ሃይማኖት በደንብ አላቅም በወንድሞቻችን ትምህርት ግን ብዙ ነገር እይተማርኩ ነው በጣም ተመስጨና ባላለቀ እያልኩ ነው. ምሰማው እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡ ይግለፅላችሁ ለብዙ ሰዎች ነው የደረሳችሁት ።እንደ ሀሳብ ደግሞ እኔ ምኖረው በአርብ ቤት ነው ቀጥታ ላይቩን ለመከታተል አይመችም እናም ስትለቁት ክፍል አንድ ክፍል ሁለት ብታረጉት ደስ ይለኛል ምክነያቱም ያስተማራችሁት ሙሉውን አንድ ጊዜ ስለማይለቀቅ መሀል ላይ ሲያልቅ ቀጣዩን ክፍል ለማግኘት እንቸገራለነ
ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ
ተመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አምላክ ያበርታሽ
ተባረኩ እደጉልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ 🙏 ዝማሬ መላክ ያሠማልን 🙏🙏🙏
መዳኒአለም ያበርተቻ የድንግል ልጅ አቅምን ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን😊
ፉንትዬ ዝማሬ መላዕክ ያሰማል
እግዚአብሔር ይባርካቹ ወንድሞቼ እኔ ብዙ አትርፌያለሁ በርቱ ❤❤❤❤
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ወንድማችን እንኳን በሰላም ወደተቀደሰዉ ተዋህዶ እመነታችን መጣክ በርታ ጸልይ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ወንድሞቼ
እኔ የ አርቶጆክስ እምነት ተከታይ። ነኘ 🙏🏽በሰንበት ትምህርት ቤት ነዉ ያደኩት እስካሁን በቸርነቱ በቤቱ ነኘ አሁን ግን በደስታ እንደ አዲስ ነዉ የምከታተላችሁ🙏🏽እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ በርቱ በርቱ። !🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹
ተባረኩልኝ እናንተን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ እንወዳችኃለን 🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ተባረኩ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በርቱ ወንድሞቻችን ፈጣሪ ፀጋቹ ያብዛላቹ
ወንድሞቻችን ኑሩልን❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
ወንድሞች ቃለ ሂወት የስምዓልና 🙏🇪🇷🙏❤️ ጎቦዞች ናቹ በርቱ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ኦርቶዶክስ ወንድማቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእዉነት እኔ ቃላት የለኝም እናትን የምገልፅበት ብቻ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሁሉም ይመለሳል ከድንግል ማርያም ወጥተህ ተለይተህ ኢየሱስ ክርስቶስ አገኘዋለሁ ማለት ከባድ ኖው
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ!!!
ቃለ ህይወት ያሠማለን
እኛ እንደነሱ መሆን ቀላልና funny ነው እነሱ እንደ እኛ መሆን እንደሚከብዳቸው እነሱም ያቃሉ.....(Narrow and the true way❤)
ከዚህ በኃላ ኦሮቶዶክስ ትናገር 👏👏
ፋንትሽ ! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
በ እዉንት ነው እምላቹህ እምቤቴን
በጣም በጣም ነው ደስ እምትሉት
እኔ ኦርቶዶክስ ንኚ ግን አልቅም ምን እንድ ምላቹህ ዋንድሞቼ ቃልት አጠርኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋላዲት አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርጋቹህ እዋዳቹልሁ ❤❤❤❤
እልልልልልልልልል
ወድሞቼ እግዚአቤሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችው በእውነት እናተን የመሰለ እቁወች አስነስቶ እግዚአቤሔር አምላክ እየሰራባችው ነው እና በርቱልል በረከታችውም ይደርብን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤ ወንድሞቻቺን እና እህቶቻቺን እንወዳችኋለን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን ሰለሁሉም ልባችንን ያብራራልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ተወዳች ወንድሞቻችን ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ እልልልልልል ወንድማችን ሳሚ እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቱያን ሐዋሪያዊት ብቅብብሎሽ ወደ አለችበት ህብረት በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ያፅናህ በርታልን ለመምጣት መንገድ የጀመራችሁ ያሰባችሁም. እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለጥላችሁ 🎉🎉🎉🎉 ወንድሞቻችን ለናተ ቃል የለኝም በእውነቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምንም ትምህርት የሌላት ይመስል ብዙ ዘመን አፋቸውን ስከፍቱ የነበሩት አሁን ግን መግቢ መውጫ አጡ የተዋህዶ ትምህርት እንደዚህ ግልጥልጥ አድርጋችሁ ለህዝቡ ስለምትመግቡ የቅዱሳን ሐዋርያት በረከታቸው ረድኤታቸው አይለያችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንቅፋታ አይንካችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ ተደማጭ ሁኑ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Egizhaber Yimesigen
❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareku wendmochea kezihi belay ewketn yabralachu yemtamnut geta amen
Nu bebrhanu❤❤❤❤