የማቴዎስ ወንጌል 1:1 የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ። የማቴዎስ ወንጌል 1:2 አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:3 ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:4 ኤስሮምም አራምን ወለደ፤ አራምም አሚናዳብን ወለደ፤ አሚናዳብም ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:5 ሰልሞንም ከራኬብ ቦኤዝን ወለደ፤ ቦኤዝም ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:6 እሴይም ንጉሥ ዳዊትን ወለደ። የማቴዎስ ወንጌል 1:7 ሰሎሞንም ሮብዓምን ወለደ፤ ሮብዓምም አቢያን ወለደ፤ አቢያም አሣፍን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:8 አሣፍም ኢዮሣፍጥን ወለደ፤ ኢዮሣፍጥም ኢዮራምን ወለደ፤ ኢዮራምም ዖዝያንን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:9 ዖዝያንም ኢዮአታምን ወለደ፤ ኢዮአታምም አካዝን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:10 አካዝም ሕዝቅያስን ወለደ፤ ሕዝቅያስም ምናሴን ወለደ፤ ምናሴም አሞፅን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:11 አሞፅም ኢዮስያስን ወለደ፤ ኢዮስያስም በባቢሎን ምርኮ ጊዜ ኢኮንያንንና ወንድሞቹን ወለደ። የማቴዎስ ወንጌል 1:12 ከባቢሎንም ምርኮ በኋላ ኢኮንያን ሰላትያልን ወለደ፤ ሰላትያልም ዘሩባቤልን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:13 ዘሩባቤልም አብዩድን ወለደ፤ አብዩድም ኤልያቄምን ወለደ፤ ኤልያቄምም አዛርን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:14 አዛርም ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም አኪምን ወለደ፤ አኪምም ኤልዩድን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:15 ኤልዩድም አልዓዛርን ወለደ፤ አልዓዛርም ማታንን ወለደ፤ ማታንም ያዕቆብን ወለደ፤ የማቴዎስ ወንጌል 1:16 ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ። የማቴዎስ ወንጌል 1:17 እንግዲህ ትውልድ ሁሉ ከአብርሃም እስከ ዳዊት አሥራ አራት ትውልድ፥ ከዳዊትም እስከ ባቢሎን ምርኮ አሥራ አራት ትውልድ፥ ከባቢሎንም ምርኮ እስከ ክርስቶስ አሥራ አራት ትውልድ ነው። የማቴዎስ ወንጌል 1:18 የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች። Mathew 1:1A record of the genealogy of Jesus Christ the son of David, the son of Abraham:1:2Abraham was the father of Isaac, Isaac the father of Jacob, Jacob the father of Judah and his brothers,1:3Judah the father of Perez and Zerah, whose mother was Tamar, Perez the father of Hezron, Hezron the father of Ram,1:4Ram the father of Amminadab, Amminadab the father of Nahshon, Nahshon the father of Salmon,1:5Salmon the father of Boaz, whose mother was Rahab, Boaz the father of Obed, whose mother was Ruth, Obed the father of Jesse,1:6and Jesse the father of King David. David was the father of Solomon, whose mother had been Uriah's wife,1:7Solomon the father of Rehoboam, Rehoboam the father of Abijah, Abijah the father of Asa,1:8Asa the father of Jehoshaphat, Jehoshaphat the father of Jehoram, Jehoram the father of Uzziah,1:9Uzziah the father of Jotham, Jotham the father of Ahaz, Ahaz the father of Hezekiah,1:10Hezekiah the father of Manasseh, Manasseh the father of Amon, Amon the father of Josiah,1:11and Josiah the father of Jeconiah and his brothers at the time of the exile to Babylon.1:12After the exile to Babylon: Jeconiah was the father of Shealtiel, Shealtiel the father of Zerubbabel,1:13Zerubbabel the father of Abiud, Abiud the father of Eliakim, Eliakim the father of Azor,1:14Azor the father of Zadok, Zadok the father of Akim, Akim the father of Eliud,1:15Eliud the father of Eleazar, Eleazar the father of Matthan, Matthan the father of Jacob,1:16and Jacob the father of Joseph, the husband of Mary, of whom was born Jesus, who is called Christ.1:17Thus there were fourteen generations in all from Abraham to David, fourteen from David to the exile to Babylon, and fourteen from the exile to the Christ.1:18This is how the birth of Jesus Christ came about: His mother Mary was pledged to be married to Joseph, but before they came together, she was found to be with child through the Holy Spirit.
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:1 ፤ እንዲህም ሆነ፤ ንጉሡ በቤቱ በተቀመጠ ጊዜ እግዚአብሔርም በዙሪያው ካሉት ጠላቶቹ ሁሉ ባሳረፈው ጊዜ፥ መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:2 ፤ ንጉሡ ነቢዩን ናታንን። እኔ ከዝግባ በተሠራ ቤት ተቀምጬአለሁ፥ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በመጋረጆች ውስጥ እንደ ተቀመጠ እይ አለው። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:3 ፤ ናታንም ንጉሡን። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ሂድ፥ በልብህም ያለውን ሁሉ አድርግ አለው። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:4 ፤ በዚያም ሌሊት የእግዚአብሔር ቃል ወደ ናታን መጣ እንዲህም አለው። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:5 ... መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:6 ፤ ሂድ፥ ለባሪያዬ ለዳዊት ንገረው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ምድር ካወጣሁበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በድንኳንና በማደሪያ እሄድ ነበር እንጂ በቤት አልተቀመጥሁምና አንተ የምኖርበትን ቤት አትሠራልኝም። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:7 ፤ ከእስራኤል ልጆች ሁሉ ጋር ባለፍሁበት ስፍራ ሁሉ። ስለ ምን ቤትን ከዝግባ እንጨት አልሠራችሁልኝም? ብዬ ሕዝቤን እስራኤልን ይጠብቅ ዘንድ ከእስራኤል ነገድ ላዘዝሁት ለአንዱ በውኑ ተናግሬአለሁን? መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:8 ፤ አሁንም ዳዊትን ባሪያዬን እንዲህ በለው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። አንተ መንጋውን ስትከተል በሕዝቤ በእስራኤል ላይ አለቃ ትሆን ዘንድ ከበግ ጥበቃ ወሰድሁህ፤ መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:9 ፤ በሄድህበትም ሁሉ ከአንተ ጋር ነበርሁ፥ ጠላቶችህንም ሁሉ ከፊትህ አጠፋሁ፤ በምድርም ላይ እንዳሉ እንደ ታላላቆቹ ስም ታላቅ ስም አደርግልሃለሁ። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:10 ... መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:11 ፤ ለሕዝቤም ለእስራኤል ስፍራ አደርግለታለሁ፥ እተክለውማለሁ፤ በስፍራውም ይቀመጣል፥ ከዚያም በኋኋላ አይናወጥ፤ እንደ ቀድሞው ዘመንና በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ፈራጆች እንዳስነሣሁበት ጊዜ ግፈኞች ተመልሰው አያስጨንቁትም፤ ከጠላቶችህም አሳርፍሃለሁ። እግዚአብሔርም ደግሞ። ቤት እሠራልሃለሁ ብሎ ይነግርሃል። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:12 ፤ ዕድሜህም በተፈጸመ ጊዜ ከአባቶችህም ጋር ባንቀላፋህ ጊዜ፥ ከወገብህ የሚወጣውን ዘርህን ከአንተ በኋላ አስነሣለሁ፥ መንግሥቱንም አጸናለሁ። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:13 ፤ እርሱ ለስሜ ቤት ይሠራል፤ የመንግሥቱንም ዙፋን ለዘላለም አጸናለሁ። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:14 ፤ እኔም አባት እሆነዋለሁ፥ እርሱም ልጅ ይሆነኛል፤ ክፉ ነገርም ቢያደርግ፥ ሰው በሚቀጣበት በትርና በሰው ልጆች መቀጫ እገሥጸዋለሁ፤ መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:15 ፤ ከፊቴም ከጣልሁት ከሳኦል እንዳራቅሁ ምሕረቴን ከእርሱ አላርቅም። መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:16 ፤ ቤትህና መንግሥትህም በፊቴ ለዘላለም ይጠነክራል፥ ዙፋንህም ለዘላለም ይጸናል። 2nd Samuel 7:1After the king was settled in his palace and the LORD had given him rest from all his enemies around him,7:2he said to Nathan the prophet, "Here I am, living in a palace of cedar, while the ark of God remains in a tent."7:3Nathan replied to the king, "Whatever you have in mind, go ahead and do it, for the LORD is with you."7:4That night the word of the LORD came to Nathan, saying:7:5"Go and tell my servant David, 'This is what the LORD says: Are you the one to build me a house to dwell in?7:6I have not dwelt in a house from the day I brought the Israelites up out of Egypt to this day. I have been moving from place to place with a tent as my dwelling.7:7Wherever I have moved with all the Israelites, did I ever say to any of their rulers whom I commanded to shepherd my people Israel, "Why have you not built me a house of cedar?" '7:8"Now then, tell my servant David, 'This is what the LORD Almighty says: I took you from the pasture and from following the flock to be ruler over my people Israel.7:9I have been with you wherever you have gone, and I have cut off all your enemies from before you. Now I will make your name great, like the names of the greatest men of the earth.7:10And I will provide a place for my people Israel and will plant them so that they can have a home of their own and no longer be disturbed. Wicked people will not oppress them anymore, as they did at the beginning7:11and have done ever since the time I appointed leaders over my people Israel. I will also give you rest from all your enemies. "'The LORD declares to you that the LORD himself will establish a house for you:7:12When your days are over and you rest with your fathers, I will raise up your offspring to succeed you, who will come from your own body, and I will establish his kingdom. 7:12When your days are over and you rest with your fathers, I will raise up your offspring to succeed you, who will come from your own body, and I will establish his kingdom.7:13He is the one who will build a house for my Name, and I will establish the throne of his kingdom forever.7:14I will be his father, and he will be my son. When he does wrong, I will punish him with the rod of men, with floggings inflicted by men.7:15But my love will never be taken away from him, as I took it away from Saul, whom I removed from before you.7:16Your house and your kingdom will endure forever before me; your throne will be established forever.'"
ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6 ፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ትንቢተ ኢሳይያስ 9:7 ፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል። Isaiah 9:6For to us a child is born, to us a son is given, and the government will be on his shoulders. And he will be called Wonderful Counselor, Mighty God, Everlasting Father, Prince of Peace.9:7Of the increase of his government and peace there will be no end. He will reign on David's throne and over his kingdom, establishing and upholding it with justice and righteousness from that time on and forever. The zeal of the LORD Almighty will accomplish this.
መንፈሳዊ አፕታይት የምከፍት አስተምሮት።ተባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ አልቀበልም። ይሄ አስራት ኢትዮጵያ የሚባለው ሀሰት ነው። ብዙ የሚባሉ የሚያደናግሩ ነገሮች አሉ። ለማንኛውም ተባረክ ወንድሜ።
Same here,
Orthodox has too much unnecessary false stories….
መጽሀፍ ቅዱሱንስ እንዴት ተቀበልክ??? መስረጃ አለ እንዴ???
መናፍቅነት ማለት ይሄ ነው ግማሽ እምነት
አቤት የተረት አይነት ጌታ ሆይ አስባቸው
ኤርሚ ተባረክ ለምልም
አርምዬጌታ ለዘላለምይባርክተባረክ
ለእውነት እና ለጽድቅ የኖርክ ድንቅ
የእግዚአብሔር ሰው ኤርምያስ
በኢየሱስ ስም ተባረክ
ጠላቶችህ ሁሉ ከፊትህ
ይጥፉህ።
ተባረክ ኤርሚ ሁሌም የወንጌልን እውነት ከመናገር አትከልከል ፀጋ ይብዛልህ 🙏
አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው የእግዚአብሔር ቃል አቤት አቤት ደስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
ጌታ ይባርክ እውነቱን ከመግለጥ ፈጽሞ አታቁም ጌታ ከጎንህ ነው
አሜን
ማነው እንደነ በኤርም አስተምህሮት የምደሰት😍😍😍😍😍
ተባረክ...ለይሁዳ ይህን ቃል የተናገረው ሙሴ ሳይሆን አባታቸው ያእቆብ ነው!
👍ተባረክ ዘመን ይረክ ኤርሜቡርኬ ተባረክ ፅጋይብዝል❤️❤️❤️❤️👍
ተባረክ ይሰማል
አርምዬየየሱስባርያበርታ በደሙቸሸፈን ቤትልጆችይባረኩ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ወንድሜ ኤርሚያስ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርህ። ብትችል ይህንን ስብከትህን በተለያዩ ዋና ዋና ቋንቋዎች ተተርጎመው ቢተላለፍ አማርኛ የማይሠሙትንና በመስቀለኛ መንገድ ያሉትን ሰዎች ይድናሉ እና ቢታስብበት።
ተባረክ ኤርሚ በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት የሰውን ተረታ ተረት የምታፈርስ የእግዚአብሔር ሰው
አንደዚ ኣይነት ምንፍቅና ሰምቼ ኣላውቅም በየሱስ ሰም ይህን አስስታም ትምርት በየሱስ ሰም ገለበጥኩት
ኤርምያስ ፀጋ የበዛለት❤❤❤
እግዚአብሄር ይባርክህ የእግዚአብሔር ባሪያ
“አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።”
- መዝሙር 74፥14
እግዚዮ መሐረነ ክርስቶስ!
የተማረች መሐይም ማለት እንዲህ ነው መንፈሳዊው እውቀት ካልገባህ የዚህን አለም ትምህርት በፊዚክስም ይሁን በኬምስትሪ የፈለከውን ያህል ብትሰለጥን በመንፈሳዊ እውቀት ኣይንህ ካልበራ ዜሮ ነው መስኪ የኔ ቆንጆ እባክሽ አለማዊው እውቀትሽ መንፈሳዊውን ጋርዶብሽ በተረት ተረት ተተብትበሻል ጌታ ይፍታሽ የኔ እህት አሳዘንሽኝ የውነት ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ የሰይጣንን ተረት እንዴት ታጋምጃለሽ እንጨትና ብረት አንድ ላይ አይበየድም !
መፅሐፍ ቅዱስን ተረጋግተሽ ከእኔነት ትምክህተ ወጣ በይና አጥኚ እኛ እና ሌሎች የአለማችን ክፍሎች ከእስራኤል ውጪ ያለነው እኮ አሀዛቦች ነበርን? እኛ ከሌላወ እጅግ የተለየን ኣንዳንዴም ከእስራኤል በላይ አድርገን እናስባለን ስህተት ነው የአገር አስራት የለም ተረት ነው
የማቴዎስ ወንጌል 1:1 የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ።
የማቴዎስ ወንጌል 1:2 አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:3 ይሁዳም ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ ፋሬስም ኤስሮምን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:4 ኤስሮምም አራምን ወለደ፤ አራምም አሚናዳብን ወለደ፤ አሚናዳብም ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:5 ሰልሞንም ከራኬብ ቦኤዝን ወለደ፤ ቦኤዝም ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:6 እሴይም ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።
የማቴዎስ ወንጌል 1:7 ሰሎሞንም ሮብዓምን ወለደ፤ ሮብዓምም አቢያን ወለደ፤ አቢያም አሣፍን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:8 አሣፍም ኢዮሣፍጥን ወለደ፤ ኢዮሣፍጥም ኢዮራምን ወለደ፤ ኢዮራምም ዖዝያንን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:9 ዖዝያንም ኢዮአታምን ወለደ፤ ኢዮአታምም አካዝን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:10 አካዝም ሕዝቅያስን ወለደ፤ ሕዝቅያስም ምናሴን ወለደ፤ ምናሴም አሞፅን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:11 አሞፅም ኢዮስያስን ወለደ፤ ኢዮስያስም በባቢሎን ምርኮ ጊዜ ኢኮንያንንና ወንድሞቹን ወለደ።
የማቴዎስ ወንጌል 1:12 ከባቢሎንም ምርኮ በኋላ ኢኮንያን ሰላትያልን ወለደ፤ ሰላትያልም ዘሩባቤልን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:13 ዘሩባቤልም አብዩድን ወለደ፤ አብዩድም ኤልያቄምን ወለደ፤ ኤልያቄምም አዛርን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:14 አዛርም ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም አኪምን ወለደ፤ አኪምም ኤልዩድን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:15 ኤልዩድም አልዓዛርን ወለደ፤ አልዓዛርም ማታንን ወለደ፤ ማታንም ያዕቆብን ወለደ፤
የማቴዎስ ወንጌል 1:16 ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ።
የማቴዎስ ወንጌል 1:17 እንግዲህ ትውልድ ሁሉ ከአብርሃም እስከ ዳዊት አሥራ አራት ትውልድ፥ ከዳዊትም እስከ ባቢሎን ምርኮ አሥራ አራት ትውልድ፥ ከባቢሎንም ምርኮ እስከ ክርስቶስ አሥራ አራት ትውልድ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 1:18 የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።
Mathew 1:1A record of the genealogy of Jesus Christ the son of David, the son of Abraham:1:2Abraham was the father of Isaac, Isaac the father of Jacob, Jacob the father of Judah and his brothers,1:3Judah the father of Perez and Zerah, whose mother was Tamar, Perez the father of Hezron, Hezron the father of Ram,1:4Ram the father of Amminadab, Amminadab the father of Nahshon, Nahshon the father of Salmon,1:5Salmon the father of Boaz, whose mother was Rahab, Boaz the father of Obed, whose mother was Ruth, Obed the father of Jesse,1:6and Jesse the father of King David. David was the father of Solomon, whose mother had been Uriah's wife,1:7Solomon the father of Rehoboam, Rehoboam the father of Abijah, Abijah the father of Asa,1:8Asa the father of Jehoshaphat, Jehoshaphat the father of Jehoram, Jehoram the father of Uzziah,1:9Uzziah the father of Jotham, Jotham the father of Ahaz, Ahaz the father of Hezekiah,1:10Hezekiah the father of Manasseh, Manasseh the father of Amon, Amon the father of Josiah,1:11and Josiah the father of Jeconiah and his brothers at the time of the exile to Babylon.1:12After the exile to Babylon: Jeconiah was the father of Shealtiel, Shealtiel the father of Zerubbabel,1:13Zerubbabel the father of Abiud, Abiud the father of Eliakim, Eliakim the father of Azor,1:14Azor the father of Zadok, Zadok the father of Akim, Akim the father of Eliud,1:15Eliud the father of Eleazar, Eleazar the father of Matthan, Matthan the father of Jacob,1:16and Jacob the father of Joseph, the husband of Mary, of whom was born Jesus, who is called Christ.1:17Thus there were fourteen generations in all from Abraham to David, fourteen from David to the exile to Babylon, and fourteen from the exile to the Christ.1:18This is how the birth of Jesus Christ came about: His mother Mary was pledged to be married to Joseph, but before they came together, she was found to be with child through the Holy Spirit.
አሜን አሜንጌታ ይባረክ
እንዴት ያበሳጫል ወገኖቼ! እንደፈለጉ ይንቦጫረቁ ብለን መተው እንችል ነበር ግን እየዋሹ ያሉት በእግዚአብሔር ቃል ላይ ነው ኡፍፍፍፍ☝️☝️☝️
God bless you Ermias. God be with you always
ኤርምዬ ጌታዬ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጌታ ከእንተ ጋር ነው
Egeziabher yebarekeh Ermias berta
ዘመንህ ይባረክ ❤
God Bless You And Your Miniseries.
አሜን ተባረክ ኤርሚ
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:1 ፤ እንዲህም ሆነ፤ ንጉሡ በቤቱ በተቀመጠ ጊዜ እግዚአብሔርም በዙሪያው ካሉት ጠላቶቹ ሁሉ ባሳረፈው ጊዜ፥
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:2 ፤ ንጉሡ ነቢዩን ናታንን። እኔ ከዝግባ በተሠራ ቤት ተቀምጬአለሁ፥ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በመጋረጆች ውስጥ እንደ ተቀመጠ እይ አለው።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:3 ፤ ናታንም ንጉሡን። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ሂድ፥ በልብህም ያለውን ሁሉ አድርግ አለው።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:4 ፤ በዚያም ሌሊት የእግዚአብሔር ቃል ወደ ናታን መጣ እንዲህም አለው።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:5 ...
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:6 ፤ ሂድ፥ ለባሪያዬ ለዳዊት ንገረው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ምድር ካወጣሁበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በድንኳንና በማደሪያ እሄድ ነበር እንጂ በቤት አልተቀመጥሁምና አንተ የምኖርበትን ቤት አትሠራልኝም።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:7 ፤ ከእስራኤል ልጆች ሁሉ ጋር ባለፍሁበት ስፍራ ሁሉ። ስለ ምን ቤትን ከዝግባ እንጨት አልሠራችሁልኝም? ብዬ ሕዝቤን እስራኤልን ይጠብቅ ዘንድ ከእስራኤል ነገድ ላዘዝሁት ለአንዱ በውኑ ተናግሬአለሁን?
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:8 ፤ አሁንም ዳዊትን ባሪያዬን እንዲህ በለው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። አንተ መንጋውን ስትከተል በሕዝቤ በእስራኤል ላይ አለቃ ትሆን ዘንድ ከበግ ጥበቃ ወሰድሁህ፤
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:9 ፤ በሄድህበትም ሁሉ ከአንተ ጋር ነበርሁ፥ ጠላቶችህንም ሁሉ ከፊትህ አጠፋሁ፤ በምድርም ላይ እንዳሉ እንደ ታላላቆቹ ስም ታላቅ ስም አደርግልሃለሁ።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:10 ...
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:11 ፤ ለሕዝቤም ለእስራኤል ስፍራ አደርግለታለሁ፥ እተክለውማለሁ፤ በስፍራውም ይቀመጣል፥ ከዚያም በኋኋላ አይናወጥ፤ እንደ ቀድሞው ዘመንና በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ፈራጆች እንዳስነሣሁበት ጊዜ ግፈኞች ተመልሰው አያስጨንቁትም፤ ከጠላቶችህም አሳርፍሃለሁ። እግዚአብሔርም ደግሞ። ቤት እሠራልሃለሁ ብሎ ይነግርሃል።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:12 ፤ ዕድሜህም በተፈጸመ ጊዜ ከአባቶችህም ጋር ባንቀላፋህ ጊዜ፥ ከወገብህ የሚወጣውን ዘርህን ከአንተ በኋላ አስነሣለሁ፥ መንግሥቱንም አጸናለሁ።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:13 ፤ እርሱ ለስሜ ቤት ይሠራል፤ የመንግሥቱንም ዙፋን ለዘላለም አጸናለሁ።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:14 ፤ እኔም አባት እሆነዋለሁ፥ እርሱም ልጅ ይሆነኛል፤ ክፉ ነገርም ቢያደርግ፥ ሰው በሚቀጣበት በትርና በሰው ልጆች መቀጫ እገሥጸዋለሁ፤
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:15 ፤ ከፊቴም ከጣልሁት ከሳኦል እንዳራቅሁ ምሕረቴን ከእርሱ አላርቅም።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል 7:16 ፤ ቤትህና መንግሥትህም በፊቴ ለዘላለም ይጠነክራል፥ ዙፋንህም ለዘላለም ይጸናል።
2nd Samuel
7:1After the king was settled in his palace and the LORD had given him rest from all his enemies around him,7:2he said to Nathan the prophet, "Here I am, living in a palace of cedar, while the ark of God remains in a tent."7:3Nathan replied to the king, "Whatever you have in mind, go ahead and do it, for the LORD is with you."7:4That night the word of the LORD came to Nathan, saying:7:5"Go and tell my servant David, 'This is what the LORD says: Are you the one to build me a house to dwell in?7:6I have not dwelt in a house from the day I brought the Israelites up out of Egypt to this day. I have been moving from place to place with a tent as my dwelling.7:7Wherever I have moved with all the Israelites, did I ever say to any of their rulers whom I commanded to shepherd my people Israel, "Why have you not built me a house of cedar?" '7:8"Now then, tell my servant David, 'This is what the LORD Almighty says: I took you from the pasture and from following the flock to be ruler over my people Israel.7:9I have been with you wherever you have gone, and I have cut off all your enemies from before you. Now I will make your name great, like the names of the greatest men of the earth.7:10And I will provide a place for my people Israel and will plant them so that they can have a home of their own and no longer be disturbed. Wicked people will not oppress them anymore, as they did at the beginning7:11and have done ever since the time I appointed leaders over my people Israel. I will also give you rest from all your enemies. "'The LORD declares to you that the LORD himself will establish a house for you:7:12When your days are over and you rest with your fathers, I will raise up your offspring to succeed you, who will come from your own body, and I will establish his kingdom.
7:12When your days are over and you rest with your fathers, I will raise up your offspring to succeed you, who will come from your own body, and I will establish his kingdom.7:13He is the one who will build a house for my Name, and I will establish the throne of his kingdom forever.7:14I will be his father, and he will be my son. When he does wrong, I will punish him with the rod of men, with floggings inflicted by men.7:15But my love will never be taken away from him, as I took it away from Saul, whom I removed from before you.7:16Your house and your kingdom will endure forever before me; your throne will be established forever.'"
ሰላም ፡ ፡ ኤርሚያስ ፡ ፡ ተባረክ
ተባረክ ኤርምዬ
God bless you man of God . More grace in your life.
ኤርሚዬ ብሩክ ይብዛልህ 🔥ወንድሜ🙏
God bless you Eremi, we believe in GOD,in Jesus Christ, in Holly spirit in WORD OF GOD. WORD OF GOD WORD OF GOD WORD OF GOD WORD OF GOD WORD OF GOD.
ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ፡፡ እውነት የሆነውን ኢየሱስን የሚሸፍን የሃይማኖት መልክ ያለውን ትርክት የሰውን ልብ ድፍን አድርጎ አደንድኖ የሚይዝ እግዚአብሔር ከምድሪቱ ላይ እንዲያጠፋ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት እውነትን የሚገልጽ በጣም ያስፈልገናል፡፡ ክብር ለአምላካችን ይሁን፡፡
ኤርምዬ በጣም ይሰማል
ፀጋ ይብዛልህ ብርሀንህ ይጨምር
ኤርሚ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡፡ ከዚህ በላይ በእግዚአብሔር እውቀት ላይ ከፍ ብሎ የሚነሳውን የሰውን አይምሮ በእውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል እያፈራረስክ ቀጥል፡፡ የእነሱ ተረት ማለቂያ የለውም፡፡ ከእየሱስ በላይ ፅድቃቸው የማይታወቁ በሰዎች ፈጠራ የተፈጠሩትን ቀን ሰይመው ያመልካሉ፡፡ ተወደደም ተጠላም እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ለማዳን የላከው የሰውን ልጆች መከራ የተቀበለው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው በአብ ቀኝ በክብር የተቀመጠው ዳግም ደግሞ በስሙ አምነው የዳኑትን ከዚህ ዓለም መከራ ሊያሳርፈን የሚመጣው የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ያለው እየሱስ ብቻውን ጌታ ንጉሥ አዳኝ እሱ ብቻ አምልኮ ይገባዋል፡፡ ክብር የተገባው እሱ ብቻ ነው፡፡ ሰውን ፃድቅ ተብሎ እንዴት ቀን ተሰይሞለት አምልኮ ይሰዋለታል፡፡ እንኳን ሰው ለመላእክት እንኳን አምልኮ ይሰጣቸው የሚል በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ አልተፃፈም፡፡ ቃሉን እያጣመጡ ለሚጠፋ መብል ብለው የእግዚአብሔር እውነት በውሸት እየለወጡ ሕዝቡን የሚያስቱ ጌታ ልቦና ይስጣቸው፡፡
Wow !!!bless you brother what a wonderful understanding is that bless you again and again
Wow Egziabher eko bekalu moltohal Ermi. Geta kante gar yihun!
Ermi god bless you.
Buruke tebreke
ወይ ተረት ተረት እረ መቼ ነው ከዚህ የሚወጡት ምህሩቱ ያምጣላቸው ኤርሜ አንተ ግን ተባረክ
ሉቃስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
Ermi Geta Eyesus yebarkehe ❤️❤️🙏🙏
Praise the Lord God Almighty for his Grace and mercy you are blessed
ኢርሚ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛል እውነትን የሚገልጥ የምታስተምር ተባረክ በተረት ህዝብን ሲኦል እየከተቱት እግ/ር ይፈርድባቸዋል ቃሉን ጠንቅቀው ያውቃሎ አውቀው ነው የሚያስቱት በተረት ተረት
🥰😍😍🥰
ኤርሚ ተባረክ ያባቴ ብሩክ ለበረከት ሁን ጎበዝ ጀግና ነህ ከተረት ተረት ኩሚያስተምሩ ቄሶች የእግዚኢብሔርን እውነት እንዲያዪ ስለምታሳይ ሕዝባችን ከእንቅልፉ እንዲነቃ ስለምታደርግ ጌታ ከአንተጋርይሁን ።
እኛ እያለን ወንጌሉ እንጂ ተረት አይሰበክ እኛ እያለን ወንጌሉ እንጂክህደት አይነገርም ኦርቶዶክስ ቤተእምነት ወንጌልን መርምሩ ዝም ብላችሁ ተረት ተረት በመስማት ጊዜኢችሁን አታባክኑ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ማራ ናታ።🙏🙏ኤርሚ በርታ ወንድሜ ። Dr መስከረም ጌታ ኢይንሽን ይክፈትልሽ እህት አለም
God bless my brother Ermias
እቺ ቀልደኛ ነች በዚህ ዘመን ተረት ተረት ሰሚዎች ያሳዝናሉ
God Bless You for standing on Biblical truth. It’s very sad how the some of the Ethiopian Orthodox promote this idolization of Ethiopia.
🎤📖💯💯💯💯✅armiye tabarkii
“የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ መንግሥትን ለዳዊትና ለልጆቹ በጨው ቃል ኪዳን ለዘላለም እንደ ሰጠ በውኑ አታውቁምን?”
- 2 ዜና 13፥5
God bless you brother!❤
Egeziabher kante gar new
እግዝአብሔር ይበርክህ.
God bless you ብሩክ
God bless you
Ermiye tebreke
አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥3-4
የእግዚኣብሔር መገልገል ይ ኣይደለህም ኣራት ነጥብ ኣንተ ጌታችንን የካድክ ሀሰተኛ ነብያት ነህ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
ዘንድሮ በተረት ተረት አለቅን እኮ ደግሞ እኮ ተረቱ በዶክተሮች ባሰ ኤርሚዬ ስለ አንተ ጌታ ይክበር የእውነት ነው የምለው
ንቀፍ እንዲቀልህ ማንንም መዝለፍ ይቻላል መሆንግን አይቻልም ዶክተርም ምሁርም መሆን ከማንበብ እንጂ ከመዝለፍ አይገኝም አንብብ
ህይወት የሌለው ዶክተርነት ከንቱ ነው
Thanks
እመቤታችን በሔርዶስ ጌታን ሲያሳድድ ልጆን ይዛ
ስትሰደድ ኢትዮጲያ ዉስጥቆይታ ነበር በእግሯ ተጉዛለች ለና በረከት ሖነች። ያስብላል ወንድሜ
አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ❤❤
ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6 ፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
ትንቢተ ኢሳይያስ 9:7 ፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
Isaiah 9:6For to us a child is born, to us a son is given, and the government will be on his shoulders. And he will be called Wonderful Counselor, Mighty God, Everlasting Father, Prince of Peace.9:7Of the increase of his government and peace there will be no end. He will reign on David's throne and over his kingdom, establishing and upholding it with justice and righteousness from that time on and forever. The zeal of the LORD Almighty will accomplish this.
ይሠማል!
ወይ ጉድ! ተረት ተረት ብላ ነው የጀመረችው?
የላምበረት ሳልላት😆
ተባረክ ወንድም
የላምበረት 🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤❤❤
tebareke kebere legeta kebere lemnefese qeduse yehune
እግዚ/ ሆይ ይቅር በላት ይህን ተረታ ተረት ሳይሆን ይህን ተረት ለመስማት የተሰባሰቡ የሰዎች አንመሸን ነዉ ወይስ ትክክለኛ ሰዎች ናቸዉ?
Tebarek esekemech eyesusen yeshefenutal aremye tebarek
Jili jila jili and jilamfo negeri nat ichi
ይቺ ሴት ትገርመኝ ነበር የምሁር መሀይም ናት
ይሰማል
Tebarek
GBU ermi
Zemeneh yelemlem
Amen Amen Amen
አረ ጌታ አይናቸዉን ያብራ አረ በጣም ይዘገንናል
Gata yebirkh ❤
yes
ስምን መላእክት ያወጣል የሚባለው በወንድማችን ይሰራል አሜን
እቺ ሴት ዶክተር ነች ወይስ ዶፍተር???😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ኤርምዬ እንኳን አንተ እኔም እንዴት እንደተናደድኩ ቆይ እኔ እምለው
የጌታን ቃል ለሚያቃልሉ መታገስስ ያስፈልጋል እንዴ ? ሰማንያ ጊዜ ዶክተር ብትሆን ከጌታችን ከእግአብሔር ቃል ትበልጣለች እንዴ እረ በጣም የምያናድደው ደግሞ አትናደድ ይላሉ እንዴ እኔ እንኳን ስራ ላይ ሆኝ ነበር ይህንን እምሰማው የነበርው ከመናደደዴ የተነሳ እንዴት ስራዬን እደሰራሁት አላውቅም ጏበዝ በእግዚአብሔር ቃል ላይማ ዝምታ የለም
Aremeyeee tebarekelegiiii…..
Selem yebiza Ewnti tebarki yegat Tegan selem yibiza wongalw ermysi
Ergo❤!
እውነት ተናገረ እውነት ኢየሱስ ነው።
ፍልስፍና ነው
አይሰማማማማማማማ
I was waiting you ermiyee kakakkakakkaka teret
Semera Geta yiberki u
Thanks a lot brother ! Keep telling the truth !!!
Awo yisemal
Mech new emeyalkew teretret 🤔 geta yerdachew 🙏🏼
እግዚአብሄር አንድ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷል ሲል ሁሉንም ህዝብ ሀገር ይወዳል ለኢትዮጵያ አድልቶ ኧረ በቃ ተረት
አዎ Thank you so much God place you .
ይስማል ድገመው
ኢሳይያስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
My brother and sisters in Christ how come we don't help this kind of truth to be preached for this generation ???