ዮናታን አክልሉ በድብቅ የሚያስተምራቸው ትምህርቶችን ተመልከቱ // Abel abuna //ETHIOPIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 133

  • @fikirbelstiy6815
    @fikirbelstiy6815 15 днів тому +9

    አቤል አንተ ልትጠላው ትችላለህ ግን እግዚአብሄር የወደደውን ሰው ሊጠላው አይችልም እሱም አንተን መጥላት የለበትም በጓዳ ፀልይ እሱንም ከቻልክ በዉስጥ አዋራው ለሚድኑ ሰዎች መሰናክል አትሁኑ በጌታ ፍርድ ከጌታ ነው በተረፍ ሁለታችሁንም በጌታ ፍቅር እወዳችኋሐሁ

  • @ermiaseshetu5117
    @ermiaseshetu5117 15 днів тому +5

    የእግዚሐብሔር ቃል ሲናገር አጠገብህ ያለውን ወንድምህን ሳትወድ እኔን ልትወድ አትችልም ይላል

  • @americanephrem07
    @americanephrem07 15 днів тому +5

    ዮናታን አክሊሉ 100% ይቀጥል ይቀጥል

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 15 днів тому +5

    Yonatan Aklilu ❤is good person of God

  • @NegusuMengstu
    @NegusuMengstu 15 днів тому +9

    ወንድሜ ከምን አላማ እየሰራህ እንዳለ እግዚአብሔር ያውቅሀል ሰው የዘራውን ያጭዳልና ተጠንቀቅ !!

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 15 днів тому +6

    እዉነቱን ነዉ ያለዉ አንተ ቦርቡረ ሳታገኝ ስትቅር እንዳንተ ጠላት ሆኖ ጉርጏድ እየቆፈረ ለምን ይኖራ ለቀቆ ይዉጣ

  • @bini_jatesfay5108
    @bini_jatesfay5108 14 днів тому

    አንዳው አገልግሎት ባልታጣበት ዘመን ባለቀ ጊዜ አቡላ ምን አለበት ጌዜህን ለወንጌል ብትከፍለው ።
    • “የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።”
    - ሮሜ 8፥19
    ዘንድሮ ወንጌል ወደ ኋላ መካሰስ ወደፊት አረ ተዉ ዘመኑን አስተውሉ !!!

  • @TizZewge-x8m
    @TizZewge-x8m 15 днів тому +2

    መንጋው ብትነግረውም አይገባውም በጌታ ፍቅር ሳይሆን በጌታው ፍቅር ታውሯል መንፈስ እና መንፈሳውያንም ለይቶ አያውቅም ,የሰጡት ( ከጌታ ያሰጡት) አስመስለው ይቀሙታል , በሀሰት ተስፋአደው ይበሉታል ,መንጋው ሁሌም የሚኖረው በስሜቱ እንጂ በእውቀት እንደማይኖር እነ ዮናታን እና መሳዮቹ ጠንቅቀው ያውቃሉ ለዝያ ነው ሳይኮሎጂካሊ የመንጋውን ድካም ላይ ገብተው እንዴት ለጌታ ውርስ የሚገባውን ህዝብ የራሳቸው ውርስ ያደርጉታል!!
    መንጋ ሁሌም ታጥቆ ተዘጋጅቶ ስለማይኖር በባዶነቱ ላይ መርዛቸውን እና ስሜት ጨምረው ያበሉታል , እርሱም የማመዛዘን አቆም ስለሌለው ከመከተል ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም , ሁሌም በተኩላ እየተበላ ነው የሚኖረው !! መንጋው ሆይ እስቲ እየተደረገብህ ያለውን በደንብ አስተውል !!!

  • @yohanneskelati9381
    @yohanneskelati9381 15 днів тому +1

    ኣቤት እሄ ልጅ ሌሎችን ሊያስተካክል ሳይስተካከል ቀረ፡ እንዴት ኣይነት ቂም ከዮናታን ጋር እንዳለው አይገባኝም፡ እግዚኣብሄር ይርዳው፡ በርሃን ወደ ቃሉ እንዲመከስ እግዚአብሄር ይርዳው፡

  • @eyerusalemyishak9258
    @eyerusalemyishak9258 15 днів тому +13

    ትክክል ነው እኮ ዮናታን

  • @AyenalemMekonen
    @AyenalemMekonen 15 днів тому +1

    ከመስበክህ በፊት ንስሀ ግባ ወሬ ተተህ ከዚያ ከነበርክበት ያወጣህን ጌታ ብቻ እያየህ ንፁህ ወንጌል የምስራቹን ቃል ስበክ ስለራስ ንፅህና ብዙ ባታወራ በመልካም ወጣት አገልግሎት እስራትህ የተፈታ ስው እንደሆንክ እናውቃለን ስለ አንተ አመስግነን ደስ ብሎን ለብዙ ስንጠብቅህ ምነው ታዲያ በጥላቻ አና በወሬ ህይወትን የማይለውጥ የእግዚአብሔር ክብር በማይገለጥበት ስራ ላይ ተጠመድክ ዮናታን በዚ ገባ በዚህ ወጣ ማለቱን ትተህ ከቻልክ ስለእየሱስ ኣዳኝነት ተናገር ካልቻልክ ደግሞ ሰራ ሰርተህ ኑር የእናትነት ምክሬን ልሰጥህ ከሰው እራስ ውረድ ጸብን መዝራት አግዚአብሔር ይጠላል መልካም ቀን ይሁንልህ

  • @Sebl-xl6xj
    @Sebl-xl6xj 15 днів тому +2

    ተመለስ ወንድሜ አንተ እግዚአብሄርን ከሚፈራ ሰው አይጠበቅም ለሁለም እንደ እጁስራይከፍለዋል

  • @HiwoWube
    @HiwoWube 15 днів тому

    ጌታ ልጆቹን ራሱ ይገስፃል እንጂ ሌሎች ሲነሱባቸው ፍርዱ ባንተ ላይ ይሆናል ከሐሰተኞችእንዲለዬ መምከር ያለ ነው

  • @EdenTeweldemedhin-c5t
    @EdenTeweldemedhin-c5t 13 днів тому

    ያለህ ግዜ ወንጌል ስበክለት ዓይንህ ኣንሳ ከሰው

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 15 днів тому +15

    ዮናታን የስንቱን እናት እንባ ያበስ የስንቱን ወጣት መንገድ ያቀና ያስተማረ በመንፈሳዊውም በአለማዊውም እውቀት የተሞላ ትሁት ያለ ደረጃው አንተና አንተን ከመሰሉ ጠጪዎች ጋር የዋለ ቆሻሻችሁን ያፅዳ ያጠባችሁ ክብሩን ትቶ ባለመጠበቁም እንዳንተ አይነቱ ይሉኝታ የማያውቅ ሰዉ ያረገው የተነሳበት እሱ ግን እንደ ክርስቶስ ምሳሌ ሃጢአትን እንጂ ኀጢአተኛኝ የማይጠላ የማይፀየፍ ትሁት የእግዚአብሄር ለው ምሳሌያችን ነው አብረኸው የታየህበትን ዘመን ለመታሰቢያ አድርገው መልሰህ ስለማታገኘው ሁል ጊዜ በጥሩ ጊዜ አስበው ....ግን አትስደብ የነፍስ አባትህ ነው በቃ ከእግዚ አብሄር በታቸ ዮናታን ባለውለታ ህ ነው አትስደብ

    • @Yomiyuoljira-f3t
      @Yomiyuoljira-f3t 15 днів тому

      😢Ante matafer dengay

    • @fretaasme5794
      @fretaasme5794 15 днів тому +3

      ማንም ቢናገር አንደአግዚያብሄር ቃል ይናገር ዮናታን ኣምላክ ኣይደለም ታሪክን የሚለውጥ አየሱስ ብቻ ነው የማንም ባሪይ አንድንሆን ኣልተጠራንም አውነተኛ ከሆክህ የተናገረው ነገር ትክክል ነው ኣይደለም ማለት ነበርብክ አየ ጌታ ወገን ሁን

    • @embebabayru2163
      @embebabayru2163 14 днів тому

      Really you don’t know him at all

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 9 днів тому +1

      የዮናታን አስተምህሮ ስህተት ብዙ ተነግሮበታል። የተናገረው በአደባባይ ስለነበር የአደባባይ ተግሳጽ አገኘ ፣ አቤልም ከማናችንም በላይ ውስጡን ስለሚያውቅ ያስገነዝበናል። እህቴ በቅርቡ እንኳን በአንድ ሰው ላይ ድብደባ አድርጓል። የመድረክ አገልግሎትን በጮማ ንግግር ከተወጣ ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር እንደተላከ አድርገን ቶሎ እናምናለን ፣ ከጉዳት በኋላ እንነቃለን። የሚያስፈራኝ ደግሞ እርሱ ነው። አስፈራርተው ፣ ገንዘብ ቀምተው ፣ አጭበርብረውም "አሜን የእግዚአብሔር ሰው" እያልን ተላላ ሆነናል። እርግጠኛ ነኝ ዮናታንን አታውቂውም ፣ ጮሌ ብልጣብልጥ ነው።

    • @begnatube9402
      @begnatube9402 4 дні тому

      ​@@fretaasme5794sew new myamelkut eko enesu Amlakn ayawkutm የሚከተሉዋቸው ግለሰቦች ሲነኩ ይንጨረጨራሉ

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 15 днів тому +3

    አቤል እባክህ ከሀሚትና ከጥላቻ ውጣ አያምርብህም ወንድሜ

  • @ashenafimamojael3753
    @ashenafimamojael3753 15 днів тому +5

    አቤል የተናገርከውን ሰወችን መውደድ ኖረከው አሳየን አንድ ቀን እንኳን ኑረው የፍቅር ቃልን ስለነ ዬናታን ተናገር ከብሽሽቅ ውጣ

  • @KiyaTigist
    @KiyaTigist 15 днів тому

    አባካችሁ እግዚአብሄርፍሩ ጥላቻከሰይጣንነወ

  • @Thesilentecho3832
    @Thesilentecho3832 15 днів тому +1

    በአብዛኛው ዮናታንን የሚወዱ ፣ ትምህርቱን የሚከታተሉ ሰዎች ጥፋቱን እና የስህተት ትምህርቶቹን ለመገንዘብ ይከብዳቸዋል። እግዚአብሔርን ካስበለጡ ማንንም ሰው አይለማመጡም። እነ አቤል አቡና ፣ ታደለ ነጋሽ ፣ እና በምካቴ ክርስትና ላይ የሚሰሩ ብዙ ወንድሞች ቆሞ መድረክ ላይ ከማስተማር በላይ የመሆን አገልግሎት ይቀድማል ፣ ህይወታቸው ይታረም የሚሉ ናቸው። አለቃው ዮናታን ካልተመቸው ይውጡለት ፣ ዋጋ ቢያስከፍላቸውም ብዙ ያተርፉበታል።

  • @Alemayehu-i4m
    @Alemayehu-i4m 15 днів тому +3

    ወንድሜ እግዚአብሔርን በመፍራት ኑር ዝም ብትል ይሻልሀል፡፡

  • @Fevenwmariyam
    @Fevenwmariyam 15 днів тому

    ወንድሜ አቤል እገዚአብሔር እኾ እደስራው ይከፍላል ከቻልክ ፀልይለት ለዘንጌል እንቅፍት አትሁን እሱ የብዙ ትውልድ አባት ነው

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 15 днів тому +1

    ቆይ ይሄ አቡና ሚባለው ግን ከዮናታን ጋር ምን አይነት የግል ፀብ ቢኖርበት ነው ግን ይሄን ያክል በዮናታን ላይ ጥላቻ ያደረበት መጨረሻውን ግን ያሳምርለት 😢😢 ዮናታን አስተምሮ በፊት እጅግ በጣም አስቸጋሪ የነበሩ አሁን ግን በሚገርም ሁኔታ የሚያገለግሉ ብዙ እኔ የማቃቸው ሰዎች አሉ ዮናታ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ስቸላለው ጭላሸት ለመቀባት ታጥቆ የወጣነው አሁን እንዲ ስትብላሉ ሰዎች ከእናንተ ምን ይማራሉ

  • @TezetaWorku-x9n
    @TezetaWorku-x9n 15 днів тому

    በየሱስ ስም ለቀው ይውጡ እኔም ፀልያለው ፣እዛ ውስጥ ሆነው ከ አቤል እና ከዮናስ ብር የተቀበሉ ሪኮርድ ያደረጉ ዮኒ ያወራውን ሁሉ ሚያቃብላቹ ይውጡ በጌታ ስም

  • @zelalemgetenet402
    @zelalemgetenet402 15 днів тому

    አተሕጻነሕ ቃልአብብ አተስ ምንእያረክነዉ ሁሌ ክፋት ብቻነዉ የሚታይ የወድሟች ከሳሽ ወድቋል

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 15 днів тому

    ዮናታን አክሊሉ በዚህ አንተ ባቀረብከው ምሰልና ንግግሩ እውነት ከሆነ በጣም የታመመ ሰው ነው ለማለት ሙሉውን ንግግር አውጣው አሁን ያሰማህን ግን እጂግ ያስጠላል ።
    የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል የሌለው በማስፈራራት በራስ አእምሮና በራስ ወዳድነት የራስ ክብር በማስጠበቅ በሚመስል የምንም ዓይነት ትምህርት ይሁን አግባብ አይመሰለኝም ለዛውም የእግዚአብሔር ቃል ከሚውቅና ከሚያሰተምር።

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 15 днів тому

    ውጡልኝ ! ያው ቸርቹ የሱ ካንፓኒ ስለሆነ የጌታ ስላልሆነች ለቃቹ ውጡ እባካቹ አትሸወዱ ሳይኮሎጂስቱ እየተጠቀመባቹ ነው ንቁ

    • @LukaBmsl
      @LukaBmsl 13 днів тому

      ነቅታችሁ ሞታችኋል

  • @elsamammo1662
    @elsamammo1662 15 днів тому

    ተባረክ አውነት ነው

  • @GreyJC7
    @GreyJC7 14 днів тому

    I say true men you
    I real and hear Holyspirit

  • @yofyfantu6966
    @yofyfantu6966 15 днів тому +1

    አቤል አትሳሳት የሰውን ስህተቱን ሳይሆን ሰውየውን አተልቀህ ተመልከት የዛኔ አሁን ካለህበት አዙሪት ለ አንዴ እና ለ መጨረሻው ድነህ ትቀራለሕ
    ስህተት አጉልተህ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተለትን ሰው ካዋረድክ አንተ ለ ሴጣን ሩብ ጉዳይ የቀረህ ሰው ነህ ማለት ነህ
    ወንድሜ ታረም እግዚአብሔር ምን የህል የ ሰው ስህተቱን አድብተህ አገኘህልኝ ሳይሆን ወንጌልን፣እውነትን፣ኢየሱስን በ ክብሩ ገለጥከው ወይ ነው ጥያቄው።
    ተባረክ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 15 днів тому +2

    ምንም ሳትሰሩ ሌላውን ለማውረድ አትስሩ፣ራ

  • @ኢየሱስውዴ
    @ኢየሱስውዴ 9 днів тому

    እኔ ምለዉ አቤል ስለ ኢየሱስ የሚወራ ርዕስ አልቆብህ ነው ስለ ሰው ምታወራው አንተን በእግዚአብሄር ቦታ ማን አስቀመጠህ ለሁሉም እንደዋጋዉ የሚከፍል አምላክ እያለ በጊዜውም አለጊዜውም ኢየሱስን ብቻ ስበክ ወደ ሞት የሚነዱትን ታደግ በናንተ መነካከስ የሚጠቀመው ሰይጣን ብቻ ነው ኢየሱስን ብቻ ስበክ

  • @JesusLoveLove1
    @JesusLoveLove1 15 днів тому

    12፤ እኔም ጥበብን ዕብደትንና ስንፍናን አይ ዘንድ ተመለከትሁ፤ በፊት ከተደረገው በቀር፥ ከንጉሥ በኋላ የሚመጣው ሰው ምን ያደርጋል?
    13፤ እኔም ብርሃን ከጨለማ እንደሚበልጥ እንዲሁ ጥበብ ከስንፍና እንዲበልጥ አየሁ።
    14፤ የጠቢብ ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው፥ ሰነፍ ግን በጨለማ ይሄዳል፤ ደግሞ ለሁለቱ መጨረሻቸው አንድ እንደ ሆነ አስተዋልሁ።

  • @JesusLoveLove1
    @JesusLoveLove1 15 днів тому

    14፤ የጠቢብ ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው፥ ሰነፍ ግን በጨለማ ይሄዳል፤ ደግሞ ለሁለቱ መጨረሻቸው አንድ እንደ ሆነ አስተዋልሁ።

  • @adesubetiso
    @adesubetiso 15 днів тому

    1 ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። 👈 (መዝሙረ ዳዊት 1)....
    ይህንን ቃል እንዴት እናደርግ ታዲያ የዮናታን ጥፋቱ የቱ ጋር ነው........? አንተ ግን ምን አይነት ፍጡር ነው 2ዓመት ሙሉ በጥላቻ አንተማ በጤና አይደለም ፈጣሪ ምህረት ያድርግል....

  • @Fevenwmariyam
    @Fevenwmariyam 15 днів тому

    እግዚአብሔር ይገፅፅህ ወንድምህን በአደባባይ የምተች እነተኛ ከሆንክ ቀርበህ ገፅፀው ግን መቸነው እግዚአብሔር በሰጠህ ሚድያ ወንጌል የምትሰክበት

    • @Ana-bela123
      @Ana-bela123 15 днів тому

      እሱ በአደባባይ በጌታ ስም እየነገደ አቤልን ዝም በል አሁንም ከዝምታ የተነሳ በሀሰተኞች ተወረናል ይልቅ ንቁ ነጋዴዎችን ተቃወሙ ሐሰተኞችን ተቃወሙ ክርስትና አሜን ብቻ አይደለም እንቢም ጭምር ነው

  • @TezeraUshecho
    @TezeraUshecho 15 днів тому

    ስንት ምወራ መልካም ነገረ ትቴ ይህን ታወራለህ።

  • @DTFNews
    @DTFNews 15 днів тому +4

    ሰው ላይ እጅህን ከምጠነቁልና አፍህን ከምታላቅቅ ዝም ብለህ ወንጌልን ብትሰራ ምንአለበት

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 15 днів тому

    እረ ባክህ አንቴ ተሳስተ እኛንም አታሳስተን ኢየሱስ ጠበቃ ሁንልኝ አላለም በቃ የሱን አትመልከት እንቅፋት አትሁን እኔ የግል ቅም የለኝም ትላለህ እየገባ እየወጣ አትከታል እንዲ እየሆንክ ጌታ እንዳይመጣብ

  • @ezra22764
    @ezra22764 15 днів тому

    ሀበሻ በየሞቀበት ማጨብጨብ እንጂ በእምነት በእውቀት መመራት የሚባል ነገር አያውቅም ፣ አቋም ይኑራቹ በተለይ ተምረናል የምትሉ ሰዎች ፣ የዬናታን አክሊሉ ድቤ መቺዎች

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 15 днів тому

    yes true berather

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 15 днів тому

    ይሄን ያህል ዮናታንን ለመጣል ኮቴውን የምትከታተለው ነገር ይገርማል😌
    ዮናታን እውነቱን እኮ ነው አገልጋዮችንን የሚሳደቡ ሰዎችን ማበረታታት አያስፈልግም።
    ለምሳሌ ዮኒ ማኛ ሰሞኑን በአገልጋዮቻችን ላይ አፉን መክፈት ጀምረዋል እሱ Live ስገባ ገብተን የምናየው እኛ ስለዚህ አቤል ተረጋጋ።

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 15 днів тому

    አኔ የሚገርመኝ ሰው የሰው ደጋፌ ነው ዮናታን ኣቤል ከማለት፡የተነገረው የአግዚያብሄር አውነት ነው ኣይደለም ኣንልም አንዴ ዮናታን ኣምላክ ነው አንዴ አንደኔ አንደኔ ማንም በሂወቴ ላይ አንዲሰልጥን ኣልፈቅድም ከየሱስ በቀር አያስፍራራ የሚመራ 😂

  • @AbuteDenku-ql2gj
    @AbuteDenku-ql2gj 15 днів тому

    Eseye enekuane tebalu

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 15 днів тому

    አንተ የሀሚት መንፈስ እንድለብህ እላወቅም ቢፀለይልህ በጣም ጥሩ

  • @YehuwalTefera
    @YehuwalTefera 5 днів тому

    ምንድ ነው ስተቱ ምክር እንጂ ስድብ አይደለም አዎን ልቀቁ ሀሜተኛ ይልቀቅ

  • @Hannaseyoum
    @Hannaseyoum 15 днів тому

    አንተ እና መሰሎችህ ገንዘብ ለመስራት ብለህ የዮናታንን ሰም ታጠፋለህ መጀመሪያ የተናገርከውን ኑር ዮናታን የእግዚያብሄርን ሰራ እየሰራ ያለ አገልጋይ ነው

  • @diribafufa6068
    @diribafufa6068 13 днів тому

    Yonii💪💪💪💪

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 13 днів тому

    ሰይጣን ይሁዳ ውስጥ ዘው ብሎ እንደገባ አንተ ውስጥ ገብቶ ተደላድሎ ቁጭ ብሎል እመነኝኝኝ በንሰሃ በቶሎ ከልብ ድንዳኔህ ካልተመልስክ መልካም አይሆንልህም......አንተ በክፉ ቀንህ አብሮህ የነበረውን በክብር በመቶ ሺዎች አውጥቶ የዳረህን መካሪህን ዮኒን እርቃን መሸፈን እንደው እርቃን እንኳን ቢሆን ነበረብህ የትኛውን ክርስትና የትኛውን ክርስቶስ እንደምትከተል አይገባኝም.......ተመለስ ዛሬም አረፈደም አለበለዚያ ግን እመነኝ የተገለጠ ውደቀት በደጅህ ነው

  • @maranata1484
    @maranata1484 15 днів тому

    ችግሮችን አጀባባይ አታውጡ በግል ተነጋገሩ ፍቱ። ሰው ይሰናከላል

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 15 днів тому

    ይህ አቡና ምትባል ሰውዬ ምነው የራስህን ስራ ስራ እባክህ ፡፡የሰውን ጉድፍ አትለቃቅም፡፡ ተው በቃ ዮናታንን ከቴሌቭዥን በቀር አላውቀውም ምህረት እናድርግ፡፡

  • @melesmeles4296
    @melesmeles4296 15 днів тому

    አንተ የፈለከውን ብትሰድበውም፣ ብታጥላላውም ዮናታን በሰውም፣ በእግዚአብሔርም የተወደደ ሰው ነው። አንተ ግን ዕድሜ ልክህን እሱን እየተቸህ እና በውስጥህ እየተቃጠልክ ትኖራለህ እንዴ? ኤረ እንደዚህ ዓይነት የዘቀጠ ዝቃጭ አስተሳሰብህን ቀይር፣ ሁሌ ሥራ ፈት አትሁን ለነገሩ ዳጊ ጥላሁን ለጊዜው ዝም ስላለ እኮ ነው እንደገና መወናጨፍ የጀመርከው፣ አገረሸብህ አይደል።

  • @Abonesh-b5v
    @Abonesh-b5v 15 днів тому

    Yoniye andegna zeme beleh asetemer abuna sente sera eyale lemen yonine teketatelaleh ebakeh ebakeh yonien le eg/r tewewe be amelaku fite alena anten antelam eendemachien neh gene wengalune sebek yonien atesebeke

  • @Dawitgabre-h6f
    @Dawitgabre-h6f 13 днів тому

    Tada lik eko nw brather yihidu

  • @meklitamdesion9585
    @meklitamdesion9585 9 днів тому

    Abel yonatan is a man God he is a father for so many stop tocking about him he is your brother

  • @AmentiKibebew-e2v
    @AmentiKibebew-e2v 15 днів тому

    Wandime geta cher new miret yadergilek.xilachak gen beza ejiken ansa keyonatan lay geta gen abirot new bigebak iko wendimu neberk

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 15 днів тому

    ❤😂❤😂❤😂❤🎉

  • @russomseghid5275
    @russomseghid5275 15 днів тому +1

    ይሄ ሰውየ ገለል ኣርጉት ኣለ፡ስድብ ሌላ የለውም ዮናታን ማለት ስንት ወጣት የቀየር እኮ ነው እንካን ይሄ ሁሉ ሰው ወደ ድህነት ያመጣ ነብይ 10 ሰው እንካን ብያመጣ ታላቅ ያስብለዋል፡ ይሄ ወቃሽ ሰውየ ኣታምጡት በመርገም ላይ መርገም እየጨመረ ነው

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 15 днів тому

    Yonatan akelilu oh my God 0000 % love of God 💔💔💔... realy is it new testament teaching???????... lord have mercy on us 😭😭😭😭... and addis kahenat church is it for Jesus or for yonatan akelilu???? Lord have mercy on us 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @solomon-s3p
    @solomon-s3p 15 днів тому +1

    ምን አይነት ሰዉ ነህ ዚም አትልም ምክንየም ከኢግዚአቤሔሪ ከሆነ ይዘልቀል ከኢግዚአቤሔሪ ከልሆነ ይጠፈል አንቴ ግንለምን በኢግዚአቤሔሪ ሥረ ፈረጅ የምትሆነዉ,,ታዉ አሁንም ዚም ብለህ ኢግዚአቤሔሪን ጠብቅ,,,

  • @LidyaFasil-b4y
    @LidyaFasil-b4y 15 днів тому

    Eweneto nw

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 15 днів тому

    ትክክል ነዉ ያለዉ አባላ እባብ ነዉ እሱን የምከትሉ ለምን እሱጋ የሆናሉ ሰይጣን ሰይጣን ነዉ አለቀ

  • @BiniamDeribe8r
    @BiniamDeribe8r 15 днів тому

    Astarekehe tawekalehe gene abuna

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 15 днів тому

    አቤል አብና እርርርርርርርርርርርርርርር በል ዮናታን ኪግ ኪግ ነው👑👑👑👑

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 15 днів тому

    አንተ በዚ አንደበትህ ወንጌል ስራበት የሰዉን ዉድቀትና ቃል እየሰነጠክ እየሰለልክ በድብቅ የተቀረፀ ቪዲዮ ከምታሳድድ እራስህን ፈትሽ ካንተ ይሄ አይጠበቅም ጊዘህን አታባክን ዮናታን ስቶም ከሆነ የቤቱ ባለቤት አለና ለጌታ ተወዉ አንተ በፀሎትና ቃሉን በመመገብ ጊዜህን በዛ አሳልፍ አንተም እሱ እንዲና እንዲህ አደረገ በምትለዉ ክስ እንዳትፈተን በጌታ ፊት ሁን ዉጣ ከማይረባ ሹኩቻ

  • @hirutayalew1141
    @hirutayalew1141 15 днів тому

    አሁን ይሄ ወንጌል ነው አንተ ለምን ዮናታንን ትተህ ኢየሱስን አትሰብክም ዮናታን ወንጌል አይደለም

  • @asteryideneku1797
    @asteryideneku1797 15 днів тому +2

    እኳን አሥተማረ ምንድ ነው ታድያ ከአተጋር የተሥማማ ከሡጋር ምንም ግኑኝነት የለም አታወሣሥብ

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 15 днів тому +1

    አቤል በቃ ሁሉም እንደ ስራው የሚከፍለው ጌታ በስውርም በግልፅም ያለውን ሁሉን አይቷል ሰምቷል አንተ ግን ወንጌልን ብቻ ስበክ ጠላት የተነሳህበትን አላማ እንዳያስትህ ተጠንቀቅ ከወንድሞችጋ ያለህን ነገር ለጌታ ሰተህ ዞር በልና የራስህን ጥሪ ፈፅም ወንድሜ ይቺን ክፍተት አይቶ ጠላት ወደ ሌላ ጥልና ጥላቻ ውስጥ እንዳያስገባህ ተጠንቀቅ

  • @naol8395
    @naol8395 15 днів тому +1

    Lik nw yoni ke gudgad kofari ga abro mesrat yelebetim yilkaku yoniye beeeeeetam enwodalen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemTegaS
    @AynalemTegaS 15 днів тому

    Abelaa esunee yamtachatee aqemee yalkemee egezaberee ersuu wesexee balwee shagaa kawdkebatee ansetokalee

  • @GenetBoset-bc7me
    @GenetBoset-bc7me 15 днів тому

    ጌታን ካላገኘህ ተቀበል ማንንም ከማማት እና ከመመዘን ከመፍረድ ተው ተው ወንድሜ ላንተ እውነት ነው ገቢህ ነው ግን በዚ የምታገኘው ብር ይቅርብህ ለዛውም ሁል ጊዜ በቋሚነት መቃወም ብቻ ካጠፉም አማኝ ከሆንክ ጸልይላቸው ከአገልጋዮች ላይ ውረድ ሌላ ነገር ስራ እባክህ እባክህ ደሞ መጨረሻ ላይ ያሰማህ የዮናታን ድምጽ በአፕልኬሽን የተሰራ ነው ብዙ ደከምህ

  • @KAW4691
    @KAW4691 15 днів тому

    You are losing your anointing day by day but you seem to be oblivious to that. Please stop this nonsense and start living a humble life. Your fault finding will only robs you and will not advance the Kingdom of God. Listen.

  • @KasahunWendmu-u5x
    @KasahunWendmu-u5x 14 днів тому

    እና እርሱ ቸርች ውስጥ ያሉ ያንተ ጀሌዎች አይደሉም እንዴ ድምፁን ቀድተው የሰጡህ ባለጌዎች እንደውም በዱላ ነበር ማስወጣት የነበረበት

  • @סלמויטממו
    @סלמויטממו 15 днів тому

    ምንሁነክ ነው አረበቃህ ተፋፋታው ችክ አልክበተ እሱን ጠልፎ መጣል አይቻልም ሙከራህ አልተሳካም

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 14 днів тому

    እረብ ያለው ነገር ስለሌህ አንተ እግዚአብሔርን አታውቀውም እስኪ አንድ ቀን ስለ ኢየሱስ አውራ ሁሌ ተራ ወሬ ምን ይጠቅመናል እባክህ ሌላ ወሬ ትተህ እራስህን እይ

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 15 днів тому

    ምድረመናፍቃን፡እደው፡አትከኩ፡እራሳችሑን፡ቻሉ፡አትምጡብን፡ምድረ፡ስፍታም

  • @muluyosefyosef7221
    @muluyosefyosef7221 15 днів тому

    አንተ ሥረ ፈትነህ ዮኒ ስረ ላይ ነው ዮኒ ይቃጥል ወደፊት ም ዛሬ ም ጌታ ይበርካ ው

  • @ananiyajunedi9620
    @ananiyajunedi9620 15 днів тому

    አንተ ከሱ አውቀህ ነው ትክክል አይደለህም የምትለው ዮናታን ተሳስቶ ይበልጥሀል

  • @JesusLoveLove1
    @JesusLoveLove1 15 днів тому

    Abuna suse/addiction tekeyere ende ? No more sigarett smoking sijara kere * Hamet * telacha * endihe suse yehonale ende suse mkyer melwete adelme ......tell me your change.....love < hamete telacha ? ^^right ? U ok ? U were sick still ur sick with another sickness * your mind * ... take advice from psychiatrist please brother 😢😮😮

  • @RakebDagnachew
    @RakebDagnachew 15 днів тому +5

    የናታን ጀግና ነክ ለቀው ይውጡሉኮ ❤

  • @hanamergesa385
    @hanamergesa385 15 днів тому

    አንቴ ራሱ ሠው እየጠላክ ከጠላቹኝ ማለት አለ እንዴ አረሸምነው

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 15 днів тому

    ዮናታን ምንም ብል ብያአተመርም እንቀበላለን ለምን እሱ እንዴ ምሳሌ ያነሳው ነገር ቆረጥ አድርጋችሁ አምጥታችሁ ዮናታን ክፉ ነው አትበሉ ክፉን ደጉን ምፈርድ እግዚአብሔር ነው ማን ማን አይፈርድም ወረኛ ሁላ ዮናታን መቼም አይቆም የቆማል ብላችሁ ምታሰቡ ሁላ ማለት ነው

    • @Thesilentecho3832
      @Thesilentecho3832 15 днів тому

      ua-cam.com/video/CvDoubnmvsA/v-deo.htmlsi=ATYP_o8UKyyGuTs_

  • @FikireMuse
    @FikireMuse 12 днів тому

    Look at your self you also have a lots of actions out of bible so read Matthew 7vers 5..

  • @naol8395
    @naol8395 15 днів тому +1

    Yefelekewun menager tichilalek yoni yiketilal wede fit talat irir yibel Ante Abuna yetebalk sile sew ke mawurat wuchi sira yelekim

  • @honestmediaofficialkindiez4672
    @honestmediaofficialkindiez4672 15 днів тому +1

    ትክክል ነው አቋምህን ለይ ነው ጉዳዪ።

  • @azebgebreyesus130
    @azebgebreyesus130 15 днів тому +2

    አላሰራ ካልክ መልቀቅ አለባቸው

  • @AbiAbenezer
    @AbiAbenezer 7 днів тому

    ቦታህን እወቅ ፈራጅ አይደለህም

  • @edeneAlene
    @edeneAlene 15 днів тому

    አንተኮ በሚዲያ ክርስቶስን እያሰደብክነው አንተእራስህ ዮኒን እየጠላህ አይደለ የምትናገረው ነብሰገዳይነትነው እኮ ጥላቻ አህዛብን እያሰናከልክ እግዚያብሔር ሽ አይልህም 😅

  • @MembiTesfa
    @MembiTesfa 15 днів тому

    ዮናታን እኮ ልክ ነዉ።ይሕ ቤት የርሱና የሚስቱ ኩሽና ነዉና ቤቴን ልቀቁልኝ ማለት ይችላል።እንጀራ መብያቸዉ ነዉና የግል ንብረታቸዉን ልቀቁ ማለት መብቱ ነዉ።ይህን ፒ ኤል ሲ ቤ/ክን የምትሉትን ያሕል የመጨረሻ ማፈሪያ የለም።

  • @BiruhnehburaBiruk
    @BiruhnehburaBiruk 15 днів тому

    ያው አንተ ለቀህ ሄድክ 😂😂😂😂😂😂😂ምነው aschenekeh ዝም ብለህ ለፍልፌ 😂😂

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 15 днів тому

    Wengel sibeku enji gileseb asadidu alitebalinim....

  • @alemtsehaytaddesse5325
    @alemtsehaytaddesse5325 15 днів тому +2

    ኤጭ አንተ ሰውዬ

  • @hanamergesa385
    @hanamergesa385 15 днів тому

    አንቴ ራሱ ማን ነህ😂

  • @Konjit-q8c
    @Konjit-q8c 15 днів тому

    Ante Gen Shem Atakm Sew Honeh Demo Lente Aferkugn Geta Meskre Yoniye Lezemenu Melak Nw Zemene Ylemlmlgn

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 15 днів тому

    Ende... yihe lij sira yelewim?
    Yonatan chigir kalebet Egziabher hulun yayal ena lesu enitewilet ...
    Yeante zegeba sira fetinet yeweledew yimesilal ...
    Ebakih berasih guday lay atekur....

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 15 днів тому

    Ante seweye ante lemen wengel atsebkem weyem tekekel new yalkewen atastemerem . Meche new kesew eras lay werdeh yemayeh ? Ante ahun getan eyakeberk mehonu new ??? Weyyyyyx

  • @tewabechdemesse528
    @tewabechdemesse528 15 днів тому

    ደግሞ ተነስቶብሃል አቡና አርፈህ ቁጭ በል እብድ

  • @Ehrfgz
    @Ehrfgz 15 днів тому

    Abuna leyelet😂😂😂😂😂😂

  • @tigistgetachew3799
    @tigistgetachew3799 15 днів тому

    አንተ ሰውን ሁሉ ትጠላለህ አይደል እንዴ?

  • @theeditoraddis5780
    @theeditoraddis5780 15 днів тому

    Ante leba abel ye kirstos telat kemekawem wuch lela minim atawukim leminbwode merkato hedek atishekemim beka enjera honebih adel

  • @AHw-v7q
    @AHw-v7q 15 днів тому +1

    What is wrong with the Pastor? Please let him serve the God. Rather, you have to keep silent....uu u..you are tress passing. U shall be punished soon.