የመልስ ክብር - ሙሉ ፊልም Yemelse Kibir Full Amharic Movie 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #yemelseKibir
    #የመልስክብር
    #አዲስፊልም2024
    #newEthiopianMovie2024
    Telegram: t.me/abnatanMu...
    Tiktok: / abnatan_multimedia
    የመልስ ክብር - ሙሉ ፊልም Yemelse Kibir Full Amharic Movie 2024

КОМЕНТАРІ • 102

  • @user-pk1tt2on7c
    @user-pk1tt2on7c 7 місяців тому +61

    ቅመሞችዬ የማታ እንጀራ ይስጠን ስደት በቃቹ ይበለን🎉🎉🎉❤❤❤

    • @maryanasaad9385
      @maryanasaad9385 7 місяців тому +2

      ኣሜንንን❤🙏

    • @Hawa-bl7og
      @Hawa-bl7og 7 місяців тому +2

      አሚንን❤

    • @fitihzegeye5418
      @fitihzegeye5418 7 місяців тому +2

      Amen Amen ❤️🙏🇨🇬

    • @makiyam8368
      @makiyam8368 7 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @mekdesastawos2762
      @mekdesastawos2762 7 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-mc3jz7pk2p
    @user-mc3jz7pk2p 7 місяців тому +6

    ኮሜንት የለውም አይቼኮምታለሁ ግን አሪፍ ይመስላል እስቲ ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመሞች❤❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 7 місяців тому +5

    every one please accept follow Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen

    • @HafizaAdam-oh4cv
      @HafizaAdam-oh4cv 6 місяців тому

      If u say Jesus is god u will go to hell for sure the one and only who has no partner Allah is the Way of heaven

  • @MilaFiker-jq7dw
    @MilaFiker-jq7dw 7 місяців тому +5

    እኔ ሚገርመኝ በቴክኖሎጂ በሃሳብ በእውቀት የወረዱ ለትከለት የሚወርድ ተመልካች ጣፋጦት ማያየው የትኛውም ጀማሪ ፀሃፊ አይፅፈውም ቁልቁለት ሁሌ አርቲስቶቹ ለክብራቸው ማይጨነቁ፡እነ ቤቢ ደረጄ ቃል ብቻ ለክብራቸው እና ለተመልካች ሚጨነቁ አርቲስቶች በፊልማቸው ተመለሱልን ብለን አመስግነን ሳንጨርስ እሄው እንደዚህ የወደቀ ፊልም እና አክተሮችም አሉ ያሳዝናል

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 7 місяців тому +4

    እውነትም የክብር መልስ ዋው ፅድት ጥርት እጥር ምጥን ያለ ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን የትዕግስት የመልካምነት ክፍያው ጥሩ ነው❤😂
    የኒ ይሮ የኒ ዶላር ሂድ😂😂😂😂 ይሄ የዳናው ጥቁሩ ሰውዬ ለአባትነት ለአለቅነት ትወና ደህና ደርሧል ደራሲዎች እና የፊልም ባለ ሙያዎች ብታሰሩት ጥሩ ነው ሁላችሁንም ከ❤እናመሰግናለን ጥበብ ዋጋችሁን ትክፈላችሁ❤

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 Місяць тому

    ❤❤❤ማሚዬ እንኳንወደቀድሞ ሥራሽ ተመለሽ ፈጣሪእድሜናጤናያድልሽ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 7 місяців тому +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 👏
    የትእግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው
    ዋጋዋም ውድ ነው 👌

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 6 місяців тому +1

    አስተማሪ ፊልም ነው በረቱልን😊😮

  • @user-yu5sw4lo9o
    @user-yu5sw4lo9o 4 місяці тому

    አድናቂችሁ ነኝ

  • @EmabetBirahanu-uh5if
    @EmabetBirahanu-uh5if 7 місяців тому +2

    የማዳም ቅመሞች እኮ ነን የሁሉ ነገር ድምቀት የት ናችሁ የናንተን ኮመንት ሳይ ነው ፊልሙን የማይ የማዳምን ጥሪ ያዝልኝ አይቸ እስከምጨርስ

  • @abeluk3064
    @abeluk3064 7 місяців тому +3

    ኮሜንት ማንበብ የሚጠቅመው ለዚ ነው ጊዜ ሳያጠፉ መውጣት

    • @user-ve4cu9df2h
      @user-ve4cu9df2h 7 місяців тому

      አንተ ልትወደው ትችላለት ማን ያቃል ወገን

  • @addis181
    @addis181 7 місяців тому +2

    ከፊልሙ ይልቅ ሙዚቃዉን ነዉ የሰማዉት 😊

    • @bunakuma874
      @bunakuma874 7 місяців тому

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @SameeraS-wu4hj
      @SameeraS-wu4hj 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @asnakubogale
    @asnakubogale 7 місяців тому +1

    ዋው

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d 7 місяців тому +1

    ክክክክ አይ ደሞዜ ደሞዜየየየየየየየ እናመሰግናለን😅

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p 7 місяців тому +1

    Waw miriti

  • @first24434
    @first24434 7 місяців тому +1

    ባትሠሩት ይሻል ነበር !አሁን ይሄ ይመጥናል ብላችሁ ታስባላችሁ ?ከምንም የሌለ ድርሰት ኤዲተር ካሜራ ኧረ ከምኑም የለ በአጠቃላይ አይመጥንም

  • @MossEbro
    @MossEbro 7 місяців тому

    What a great story!!!!

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 7 місяців тому +5

    Eyesus yadnal amen amen

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 4 місяці тому

    ኤጭመጨረሻውአስጠለይ ቢያስየይቅርታልብማስተማርነበረበት

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 7 місяців тому

    በርቱ

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 7 місяців тому

    አሰግድን ብዬ ነው የገባሁት የውነት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ቆፍጣናው ጀገና

  • @mulatuayele6130
    @mulatuayele6130 7 місяців тому

    mekretse dimts or mastawesha yemayiz gazetegna alawukim

  • @zaharaboru
    @zaharaboru 7 місяців тому

    Betam harfi movie new bertwlge ena akalehuge snte weta werdi edalwe ayezone

  • @EthiopicaTube
    @EthiopicaTube 7 місяців тому +1

    👍👍👍👍

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 7 місяців тому +1

    አይ የኢትዮጵያ ፊልም ካሜራ ማን ከውስጥ ሆኖ ከውጪ ለመክፈት ይታገላሉ😂😂😂

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 7 місяців тому +1

    ግን ምነዉ ፈጥኖ አለቀ በቃ ማለት ነዉ ግን አሪፍ ነዉ 🎉❤❤❤❤❤

    • @user-ve4cu9df2h
      @user-ve4cu9df2h 7 місяців тому

      ምርጥ ነው ልክ ብለሀል

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s 7 місяців тому

    Very nice

  • @user-ry1qt7cj3x
    @user-ry1qt7cj3x 7 місяців тому +9

    አላህ አዲ ነዉ

    • @user-sw2og2ft4m
      @user-sw2og2ft4m 7 місяців тому +7

      ማን አራት ነው አለ የማይሆን ቦታ ላይ የፈጣሪን ስም ለምን ለማርከስ ትቸኩላላችሁ ፊልም እያየሽ ዳዕዋ አይከብድም

    • @Eme964
      @Eme964 7 місяців тому

      😂​@@user-sw2og2ft4m

    • @eliana4193
      @eliana4193 7 місяців тому

      ቴው ባኪ😂 ማን ጠየቀህ 🤔

    • @kalashe4581
      @kalashe4581 7 місяців тому +2

      😂😂😂😂😂 ጅል አይሙት እንዲያጫውት

    • @familytube2130
      @familytube2130 7 місяців тому +1

      መጀመርያ ኣዲ ኣይባልም ኣንድ ነው የሚባለው ከዛ .... ኣትጃጀል ድኑዙዝ

  • @user-ve4cu9df2h
    @user-ve4cu9df2h 7 місяців тому +2

    ያለማካበድ ቆንጆ ስራ 👍👍👍👍

  • @user-cn2qs3cu1n
    @user-cn2qs3cu1n 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-he1fp3vy1g
    @user-he1fp3vy1g 7 місяців тому

    Best movie

  • @abeynewjenber6063
    @abeynewjenber6063 7 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ይመስላል

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 7 місяців тому +1

    ገና አዲስ ነው ግን ኳሜንት አንብቤ ነበር የማይ ግን ካሜት የለም በቃ ልፈውና እኳምቴለሁ

  • @hemelmal
    @hemelmal 7 місяців тому +2

    ቆንጆ ነው በርቱልን

  • @user-ws3kk7hn5n
    @user-ws3kk7hn5n 7 місяців тому +2

    wow beset films😘😍

  • @mastewalhaileyesus9803
    @mastewalhaileyesus9803 7 місяців тому +2

    አረ አልሞትኩም በሕይወት አለው😂😂😂

  • @user-zn4xm3lv2w
    @user-zn4xm3lv2w 7 місяців тому

    good

  • @DemeeFree
    @DemeeFree 7 місяців тому

    Deme

  • @davemekete7895
    @davemekete7895 7 місяців тому

    የሞኝ ፊልም

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 7 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MossEbro
    @MossEbro 7 місяців тому

    please! don't you have any editor?

  • @venatlove71
    @venatlove71 7 місяців тому

    Hule temesasaye adeberme !!!!

  • @Kallumedia23
    @Kallumedia23 7 місяців тому

    Good Amharic movies

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xc 7 місяців тому

    🙏😢😢

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 7 місяців тому

    ሙዚቃብቻእትሉንም

  • @MeazaDesta-nv8of
    @MeazaDesta-nv8of 7 місяців тому

    gazetegochu ende turky film honu menew ebet deres hedu

  • @user-fb6mm7jr5s
    @user-fb6mm7jr5s 7 місяців тому

    Enda shankon😮new yayehu😂

  • @dagninetshumye5484
    @dagninetshumye5484 7 місяців тому

    funny movies ...ehuuuu....er enkebaber....1.07.12 sec lay yalew yasekal betam ....

  • @samigola
    @samigola 7 місяців тому +2

    ግራ የሚያጋባ ፊልም ነው እንዴት ነው ዮሴፍ ከእስክንድር ጋር ለመጀመሪያ ግዜ ስለ ፕሮፌሰር ማስተዋል ሲያወራ ዮሴፍ ስለ አባቱ እንደሚያወራ ያላወቀው 🤣🤣ወይስ ዮሴፍ የአብቱ ስም ማስተዋል እንደሆነ ፕሮፌሰር እንደሆነ አያቅም እንዴት ነው ነገሩ🤣🤣ይቺ ከንቱ አለም ስንቱን ታሳየናለች🤣🤣

    • @user-ve4cu9df2h
      @user-ve4cu9df2h 7 місяців тому +3

      ዮሴፍ ስለ አባቱ አሟሟት ሆነ ማስቀጠል ስላለበት ነገር እናትየው በሚፈልገው ት/ም ስላልተማረ ታሪኩን ደብቃ ይዟው ነበር

  • @RaelhAmsalu
    @RaelhAmsalu 7 місяців тому

    good❤❤

  • @Hayat-jn1uq7fb1i
    @Hayat-jn1uq7fb1i 7 місяців тому

    Waw❤❤

  • @bossmami7916
    @bossmami7916 7 місяців тому

    አንጣው ገመዱን😂😂

  • @wudalemtadesse1695
    @wudalemtadesse1695 7 місяців тому

    ግን ፊልሙ ዳሬክተር አለው??

  • @user-ju7to7bb5i
    @user-ju7to7bb5i 6 місяців тому

    መዳም ቤት ይብቀ

  • @user-ms7oy3dv3v
    @user-ms7oy3dv3v 7 місяців тому +1

    Wey qeld eyen mechanical hone 😂😂😂

  • @markos7615
    @markos7615 7 місяців тому

    ሽልጥልጥ ወንድ!!
    የአባትህን ገዳይ አሳልፈህ ትሰጣለህ !!!

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @MossEbro
    @MossEbro 7 місяців тому

  • @user-yu5sw4lo9o
    @user-yu5sw4lo9o 4 місяці тому

    አድናቂችሁ ነኝ

  • @user-zn4xm3lv2w
    @user-zn4xm3lv2w 7 місяців тому

    good