Q&A ከእግዚአብሔር ጋር መተካከል ምን ማለት ነው? Eva.Beki Vs nati blessed

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 17 днів тому +1

    “ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?”
    - ሮሜ 8፥32

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 17 днів тому +1

    “ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤”
    - ዕብራውያን 1፥2

  • @NigatuKusa-ws6lq
    @NigatuKusa-ws6lq 17 днів тому +1

    ወ/ም,ቤክ,ጌታ,እየሱስ,አብዚቶ,ይባሪክ❤❤❤❤

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 17 днів тому +1

    “ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።”
    - ዮሐንስ 3፥17

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 17 днів тому +1

    “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20

  • @alemuanamo3419
    @alemuanamo3419 11 днів тому

    By the teaching the gate of the hell shaked. God bless you.

  • @YadetaRoba
    @YadetaRoba 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ቤክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 17 днів тому

    ❤❤❤❤ፋስተር ቤኪየ ዘሜን ይባሬኪ

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 16 днів тому

    Bekiye zamnhi yibaraki🎉🎉🎉❤

    • @onelord5765
      @onelord5765 7 днів тому

      በሐዋርያት ቤተክርስቲያን መንፈስ ቅዱስ እንደለ ከክርስቶስ አንፀር ምን ምልክት አለ ?
      በመርዎች ሁሉ አሁን እየተገለጠ ያለውን መንፈስ በጥንቀቄ ተመልክተልን ?
      እኔ በቸርች ውስጥ የተወለድኩ ያደግኩ ሰው ነኝ ፣ ነገር ግን መርዎች ሁልጊዜ ረሰቸውን እንደ ክርስቶስ ይቆጥረሉ
      ይህ መንፈስ የክርስቶስ ተቀወሚ መንፈስ አይደለምን ፣ የሐዋርያት ቸርች መሪዎችን በሥረ እናውቃችዋለን

  • @phonephones7302
    @phonephones7302 12 днів тому

    Bekyi❤❤❤❤

  • @Gere-y3u
    @Gere-y3u 9 днів тому

    ኢየሱስ ፍጽም ሰው እንጂ አምላክነቱ ሹመት ነው ።ሁሉንም ያደረገው ታዞ ነዉ

  • @ZinashAlaro-p3e
    @ZinashAlaro-p3e 17 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @KumbiHailu
    @KumbiHailu 10 днів тому

    wondime iwunetegnawu amilak iwunetn abzto abzto yabralh

  • @asebegugsa674
    @asebegugsa674 17 днів тому

    ጌታ እየሱስ ስለ እኔ የሚመሰክርልኝ እናንተ አምላክ የምትሉት አባቴ ነው ሲል እያወራ ያለው ስለ የእግዚያብሔር ልጅ ስለሆነው ክርስቶስ በራሱ በእየሱስ ማለትም የሰው ልጅ ውስጥ ሆኖ ዓለሙን ከእግዚያብሔር ጋር እያስታረቀ ስለነበረው ስጋ ስለሆነው ቃል ነው፡፡
    የእግዚያብሔር አባትነት የሚያስረዳን የሁሉም ነገር ምንጭ እና አስተዳዳሪነትን ሲሆን አምላክነቱን የሚገልጽልን የእግዚያብሔርን ፈጣሪነት እና አዳኝነት ነው፡፡ ስለዚህ አይሁድ እግዚያብሔር አምላካችን ነው ሲሉ ስለ አብ ሳይሆን እየተናገሩ ያሉት ስለ ወልድ ማለትም ስለ ክርስቶስ ሲሆን እየሱስ ደግሞ አባቴ እያለ ሲመልስላቸው ስለ እግዚያብሄር አብ እንደሆነ መረዳት ይቻላል ምክንያቱም ይህንን በእየሱስ ውስጥ ሆኖ እየተናገረ ያለው ክርስቶስ ስለሆነና እርሱ ደግሞ ከአብ የወጣ የሁሉ ፈጣሪ በመሆኑ ነው፡፡

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 17 днів тому

    ማቴዎስ 16
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
    ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።