ቤተ መንግስቱን ያስደነ.ገ.ጠው ጃዋር ለፋኖ የሰጠው ምስክርነት | በሽዋ ታላቅ ኦፕሬ.ሽን ተሰራ | በወሎ እና ጎጃም እኩል ተጀመረ | ህዳር 14 ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 8 годин тому +1

    FANO yechelal .Anbesa❤❤

  • @Haimanotyibeltal-dz9rv
    @Haimanotyibeltal-dz9rv 12 годин тому

    ❤ድል ለፍኖ

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 14 годин тому +1

    እውነት ነው አብይ ከመጣ ጀምሮ እንደዚህ የአፈር ህዝብ ተገሎ አያቅም

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 19 годин тому +1

    ትክክል ....? ጂዎር ይህ ትልቅ ቃል ነው!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 12 годин тому +1

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice!!! The oromo people have no representation at all. Unity the source of Strengths !!!

  • @FentahunMelkamu
    @FentahunMelkamu 21 годину тому

    አማራ ያሸንፋል፤ፋኖ ይገዛል❤❤❤

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 16 годин тому

    የሚገርመው አይበል፠እንጅ ምነው ያንቀን
    አማራን በልወርኩ,እያለ በየቀኑ,ራሱን ረግሟል
    ከቅርብ ታዘቢዎች,👊👆🙏 🍀🌝🌺👍

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 18 годин тому

    FANOን አለማድነቅ ለራስ ንፉግነት ነው!

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 19 годин тому

    ጀዋር በአንድ ጎን አራን ፋኖን የደግፋል በጎን ደግሞ በለው ይህ ፓለቲካ ነው አሁን አማራን ማታለል አይቻልም አማራ የማንንም ድጋፋ አይፈልግም

  • @YohanisBekeke
    @YohanisBekeke 9 годин тому

    " የገሃነም ደጆች አይችሏትም " ማቴ 16፥18 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ዛሬም ሙሽራናት በክርስቶስ ደም ቀለበትነት ታጭታለች እና ተመስርታለችና ።

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 20 годин тому +1

    AmharaFanoking❤❤💛💛💚💚💚💪💪💪💪💪

  • @DessiKHai
    @DessiKHai 21 годину тому +1

    በዚህ ስዓት የኦሮሞ ሕዝብ በአማራ ብሔረሰብ ላይ ታሪካዊ ስህተት እንዳይፈጽም ደጋግሞ ማሰብ ይገባዋል። ጀዋር መልካም ብለሃል።

    • @WeubalemKasa-q4s
      @WeubalemKasa-q4s 20 годин тому

      የሚመጣዉኑ ከተወጣዉ

    • @TamiratDesta-h5z
      @TamiratDesta-h5z 19 годин тому +1

      ባይሞክሩት ይሻላል ከእንግዲህ በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ሰይፉን ወደ ኦሮሞ ያዞራል ትግስት በዝቷል የአማራ ደም የኔም ደም ነዉ ከደቡብ ነኝ

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 18 годин тому +1

    Yes FANO ❤

  • @eyrusegrma5661
    @eyrusegrma5661 20 годин тому

    Dell le fano ❤

  • @adugnawambelu1670
    @adugnawambelu1670 17 годин тому

    የምን ፋኖን ድጋፍ "87"ን አንረሳውም። mark my words.

  • @nebiyuemmanuel7029
    @nebiyuemmanuel7029 20 годин тому

    ጠቅላይ ሚንሴቴር አብይ አህመድ ኑርልን ለዘላለም😮😮😮

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 19 годин тому

    እባክህን ይህንን ማብራሪያ ጠይቅልን በፕሪቶሪያ ስምምነት ህወሓት ትጥቅ ይፈታል ሲባል ትጥቁን ፈቶ መጋዘን ያስቀምጣል ማለት ነው እንዴ ትርጉሙ ? ታዲያ በወለጋና በአማራ ገበሬዎችና በአማራ ክልል በአማራ ልዩ ሃይል ትጥቅ ፍቱና ትጥቃችሁን ለመንግሥት አስረክቡ ተባለ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 9 годин тому

    የሀምሳ አመት ሴራ ዛሬ በአብይና የንጹሐን ደም በጠማቸው የአብይ ጄኔራሎችና ኮሮኔሎች እየተፈጸመ ይገኛል፣እየገደሉ የሚያለቅሱ እየበሉ የማይጠግቡ፤ እየጠጡ የሚጠማቸው እኘዚህ የአረመኔዎች ስብስብ ዘረኝነት አስክሯቸው፤ ስስሎጣን ጨርቃቸውን አስጥሏቸውእያየን ነውና።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 20 годин тому +2

    ወገኔ አባቶቻችን በየቋንቋቸው እርግጠኛ ነኝ ብለውታል እኔ በአደኩበት ሰጠቅሰው ግን ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለች አሉ ቀበሮ ይሉ ነበር ቀደምት አያት አባቶቻችን።እናም አሁንም የጃዋር በየሰዓቱ እየወጣ የሚጮኸው ጩኸት ሆዴን ሁሉ ያጮኸኛል እኔን(ምክንያቱም ምቾት ሰለማይሰጠኝ)እናማ ወገኔ ብንን ነቃ ኮሰተር በሰጨትም እያልክ የጃዋርን ጉዳይ ትኩርት ሰጠህ ተከታተለው።ያብለጨለጨ ሁሉ ወርቅ አይደለምና የጮኸልህም ጃዋር የኔ ሆኗል ብለህ እንዳትሸውድ።አንገቱን ቀብሮ የነበረ እባብ አሁን ጊዜ ወቅት አይቶ ቀና ብሎ እንደመጣብህ ተረዳ።

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 17 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ChaltuAbaint
    @ChaltuAbaint 20 годин тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LekaLencha
    @LekaLencha 20 годин тому

    Kkkkkkkkkk ዜና

  • @GirmaTilahun-qq4ct
    @GirmaTilahun-qq4ct 19 годин тому

    አህያን ፈረቶ ዳውላን ሆነ

  • @teddy7551
    @teddy7551 15 годин тому

    Jewar s olf, why some Amara still confused, been fool again-again -shame on u!😀