አላማዬ አይደለም ዘማሪት ማልዳ ቢቂላ ተለቀቀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • ውድ ወዳጆቼ ሆይ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ መዝሙሮችን በንፁህ ልባችሁ እንድታመልኩ በጌታ ፍቅር ላሳስባችሁ ወዳለው ተባረኩ::

КОМЕНТАРІ • 70

  • @YonasMan-fg5rq
    @YonasMan-fg5rq 2 місяці тому +1

    Wuuuu ምን አይነት አስደናቅ አግልግሎት ጌታ ስምህ ይባረክ አንተ ነፍሴ ያለው ሁሉ ይብርክካለ ❤️❤️❤️♥️

  • @robirobisolo
    @robirobisolo 2 місяці тому

    😍😍😍 Blessed ፀጋ ይብዛለሽ የተወደድሽ ድንቅ ዝማሬ ነው🔥🔥🔥

  • @TheTgirls944
    @TheTgirls944 2 місяці тому

    I can't stop listening. I'm blessed ❤❤❤

  • @yishakhailu
    @yishakhailu Місяць тому

    አስታውሰሽናል ድምፅሽም ጣፋጭ ነው!🙏

  • @yabetsebanti949
    @yabetsebanti949 2 місяці тому +3

    ተባረኪ እህታችን እንወድሻለን😍😍😍👏👏👏

  • @lubabagashaw7881
    @lubabagashaw7881 2 місяці тому

    God bless u all of u...betam des yilal.

  • @Eyob-e5k
    @Eyob-e5k 2 місяці тому +3

    ፀጥታ ይከበር ፀጥ ብላቹ ዘምሩ

  • @yadasaasfawu5849
    @yadasaasfawu5849 2 місяці тому +2

    Thanks my sister
    God bless you

  • @MisikireDegefa
    @MisikireDegefa 3 місяці тому +2

    Tebareku Andegna

  • @temesgenabrham772
    @temesgenabrham772 3 місяці тому +5

    የእግዚአብሔር ሀሳብ ማስፈፀሚያ ያርገን የክብሩ መገለጫ መጠቀሚያ ያርገን @sofiya ስለሰጠሽን መዝሙር እናመሰግናለን

    • @RStudio23
      @RStudio23  3 місяці тому

      Amen thank you 🙏

  • @wondimukiflekifle9006
    @wondimukiflekifle9006 2 місяці тому

    እንኳንም ዘማርሽ ዘፈን ለምሳሌ የቴድ አፍሮ ሌላ ስዘፍን ጎበዝ ይላሉ 😂😂
    ዘማረ ስለሆነ ነዉ የሰው መዝሙር የሚትሉት. የዘማረ እንጅ የተዘፈና አይደለም❤❤
    ዓላማዬ አይደለም ረሴን መስካበር

  • @meseret5776
    @meseret5776 3 місяці тому +2

    ማለዳዬ በብዙ ተባረኪ❤🙏🙏

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 3 місяці тому +3

    በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለሽ :ድምጽ የሰጠሸ መዘሙር ሊሸጥሽ ይችላል RISTU studio
    የሶፍያን መዝሙር ሪሚክስ ማድረግህ ለምን ረሳኸው 🤫🤫🤫

    • @ZemaTube
      @ZemaTube 2 місяці тому

      መዝሙር አላት ብዙ ብዙ :...Sponsor አድርጊላት: እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @adanechyirga272
      @adanechyirga272 2 місяці тому

      እሺ ይሄኛው በነፃ ሰርተኸው ከሆነ የራሷን ደግሞ አንድ ልቀቅለን!!!

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 3 місяці тому +2

    May God bless you Brother

  • @mirajdavechannel4170
    @mirajdavechannel4170 3 місяці тому +1

    Luved it ❤

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia 3 місяці тому +2

    ጌታ ይባርካቹ

    • @RStudio23
      @RStudio23  3 місяці тому

      Amen 🙏 God bless you.

  • @Surviver-e2o
    @Surviver-e2o 2 місяці тому

    Honesty is the best policy. You can sing any song as much as you can but እውቅነት ስጡ and humble your self. Don’t claim it as if it is yours.

  • @mussie5576
    @mussie5576 3 місяці тому +1

    Beautiful ❤ I love it!

  • @sentayewdesta
    @sentayewdesta 2 місяці тому

    yene wed tebareki የመቂ ልጅ ነሻ?

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 3 місяці тому

    Music arrangement alwodewum yez mezmur
    Tey tey yilal tey tey mndnew

    • @mirajdavechannel4170
      @mirajdavechannel4170 3 місяці тому

      መዝሙሩ ሲወጣ በመዝሙሩ መሐል'ተይ' ያለችው እህቷን የአለም ነገር እንድትተው የተባለ ነው ሲባል ነበር።

  • @selamselam366
    @selamselam366 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙏

  • @yonatanmesele512
    @yonatanmesele512 3 місяці тому

    ተይ እኮ አይደለም የምትለው እየሱሴ ነው mixing ነው ሰይ አንድመስል ያደረው

  • @gezmumesganaw671
    @gezmumesganaw671 3 місяці тому +1

    ❤❤

  • @TemesgenMesfin-w5d
    @TemesgenMesfin-w5d 3 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @yohanneskebede676
    @yohanneskebede676 3 місяці тому +1

    እህቴ ተባረኪ አንቺ ባንዱም ተባረኩ። እዚህ ስር መታችሁ በአፋችሁ ምትጸዳዱ አደብ አርጉ። ምድረ እከካም ለ ወሬ እንዃ ድምጻችሁ ማይሆን ዱዝ። የሰውን ሞራል ልክ እንደ ቤታችሁ ጀበና አትዩት። ክፉ ተናግራችሁ ክፉ አታናግሩን።

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh Місяць тому

      እኔ አላምንም ይሄን ንግግር ከክርስቲያን ነው ብዬ

  • @edenabebe-7805
    @edenabebe-7805 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 3 місяці тому +1

    ❤🎉❤

  • @instrumentalmusic5330
    @instrumentalmusic5330 3 місяці тому +3

    Copy

  • @Abenzerg
    @Abenzerg 3 місяці тому +2

    ጭፈራው ከ መዝሙሩ አውድ ጋር አይሄድም

    • @RStudio23
      @RStudio23  3 місяці тому +3

      ምንም ጭፈራ የለውም ወንድሜ መዝሙሩን በቅንነት ስማው ጋብዤሀለው

    • @Abenzerg
      @Abenzerg 3 місяці тому

      @@RStudio23 ወዳጄ እርሱቱ አንተ ራሱ ሃሳቡን በቅንነት ብትቀበለው መልካም ነው። እየቆራረጥኩ ቪድዮ ስራ ካልክ ደግሞ ግዜ የለኝም ባይሆን Tiny Desk that is a popular concert series hosted by NPR (National Public Radio) ለማስመሰል ያደረጋችሁትን ጥረት አደንቃለሁ!

    • @Abenzerg
      @Abenzerg 3 місяці тому

      @@RStudio23 የክርስቲያን መዝሙሮች እንዚህ ያካትታሉ ይኅንና ከታች የተዘረዘሩት የመዝሙር አውዶች በሙሉ በአንድ አይነት አካሄድ አምላኮ አይደረግባቸውም ለማሳሌ የ celebration ወይም የምስጋና መዝሙር ሰዎች እግዚአብሔር ካደረገላቸው ጥልቅ ፍቅር የተንሳ ይዘላሉ ፣ይጨፍራሉ እንደ ባህሉ እንደየ ቤተክርሲቲያኑ ዶግማዎች ቢለያዩም እዝህን ተመሳሳይ ነገሮች ማየት ግድ ነው። በተቃራኒው ደግሞ የንስሐ ፣ የጌታ አራት ግዜ የሚዘመሩ መዝሙሮችም ሆኑ አዘማመር ረጋ ብለው የሚዘመሩ ናቸው። እንግዲህ የ ሶፊያ ሽባባው መዝሙር ከነዚህ አንዱ ነው ቢሆንም አካል እያንቀሳቀሱ የሚያስወነጭፍ አይደልም ይልቁንስ ጥልቀት የሚያሳስብ እግዚአብሔር ለማክበር አላማ ላደረግ_ ለማንኛውም
      የመዝሙሩን 35-37 second ፣ 55-57 እንዲሁም 1;35-1:37 ላይ ያሉት ቪዲዮዎች የሚያሳዩት ልጅትዋ ለሪትሙ እንጂ ለምትዘምረው መዝሙር ምንም ግድ እንደሌላት ነው። በዛ ላይ ቆንጆ ካሜራ ማን ሆነና ከኤዲቱር ተናበው ነው እንጂ ብዙ የመንፈራገጥ ነገር እንደነበረው ያስረዳል ፣ ባልሳሳት ካሜራ ማኑ ረጋ በይ ሲላት ወዲያ ስትመለስ የሚያሳይ ፊት አለው ።።።
      1. ስግደት፡- ለእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅርና አክብሮትን የሚገልጹ መዝሙሮች።
      2. ውዳሴ፡ የእግዚአብሔርን ስምና ሥራ የሚያወድሱ እና የሚያጎሉ መዝሙሮች።
      3. ምስጋና፡ ለእግዚአብሔር በረከቶች እና ታማኝነት ምስጋናን የሚገልጹ መዝሙሮች።
      4. ኑዛዜና ንስሐ መግባት፡- ለኃጢአት ማዘንን የሚገልጹ እና የእግዚአብሔርን ይቅርታ የሚሹ መዝሙሮች።
      -
      5. እምነት እና እምነት፡ በእግዚአብሔር ተስፋዎች እና ታማኝነት መታመንን የሚገልጹ መዝሙሮች።
      6. መዳንና ቤዛ፡- የኢየሱስን መስዋዕትነት የሚያከብሩ መዝሙሮች እና የሚያመጣው ድነት።
      7. ተስፋ እና ማረጋገጫ፡- በእግዚአብሔር መገኘት እና ወደፊት በሚሰጣቸው ተስፋዎች ላይ መጽናኛ እና ተስፋ የሚሰጡ መዝሙሮች።
      -
      8. ቅዱሳት መጻሕፍት እና የእግዚአብሔር ቃል፡- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን መሠረት ያደረጉ ወይም በቀጥታ የሚጠቅሱ መዝሙሮች።
      9. ቁርባን እና መስዋዕት፡- ስለ ህብረት እና ስለ ኢየሱስ መስዋዕትነት የሚያንፀባርቁ መዝሙሮች።
      10. ተልእኮ እና ወንጌላዊነት፡- ወንጌልን በማስፋፋትና ሌሎችን በማገልገል ላይ የሚያተኩሩ መዝሙሮች።
      11. አንድነት እና ህብረት፡- የአማኞችን አንድነት እና ማህበረሰብ የሚያጎላ መዝሙሮች።
      12. መንፈሳዊ ጦርነት እና ድል፡- በመንፈሳዊ ጦርነቶች ላይ ድልን የሚያውጁ መዝሙሮች።

    • @HaboBt
      @HaboBt 3 місяці тому +2

      Yemn chifera nw yemywrut koy

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk 2 місяці тому

      @@Abenzerg አንተ ደግሞ ይጭ ዝበላችሁ ለምን አትሰሙም 🙄🙄ችግር አለባችሁ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 місяці тому +6

    መደነስ ስለጨመርሽበት እንጂ ዝማሬው የ እህታችን ሶፊ ነው የ ሰው መዝሙር ስትዘምሩ እውቅና ለባለቤቱ ስጡ ምክንያቱም ዝማሬ የሚሰጠው ከ እግዚአብሔር ስለሆነ እናም እህታችን በ አዲስ መዝሙር ተገለጪ

    • @marymak519
      @marymak519 3 місяці тому +1

      She did .videow sijemr she gave the credit

    • @RStudio23
      @RStudio23  3 місяці тому +5

      መዝሙሩን በቅንነት እንስማው please ስድብ ሀጥያት ነው

    • @sophoniasbirhanu9929
      @sophoniasbirhanu9929 3 місяці тому +3

      ፈሪሳዊነትን እንካድ እባካችሁ ሲጀመር ቅጥ ያለው እንቅስቃሴ አደረገች እንጅ ምንም አይነት ዳንስ አይታይም ግን በቃ ሰውን ለመስበር የተነሳ ትውልድ ቢኖር የጴንጤ ሃይማኖተኛ ነው (መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስን ባህሪ ያስተምረን )

    • @SamiTuckshop
      @SamiTuckshop 3 місяці тому

      l think u are abel abuna 😢so smart stayle

    • @mirajdavechannel4170
      @mirajdavechannel4170 3 місяці тому +1

      ​@@RStudio23luved it ❤

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 2 місяці тому +2

    The music arrangement and the dance I did not like it at all, you guys probably did it this way to be a little different,however this looks and sound secular music. I’m sorry for being blunt.