አላህዬ አናቴን በእጄ ሰርቼ ሳላስደስታት ምንም አትሁንብኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 385

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ Місяць тому +87

    ሁላችሁም እስኪ በጀነተልፊረዶስ አአላ እናትሽን ያገናኝሽበሉኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ቀስደት ሁኒ ያጣሆት እደናፈቀችኝ ይሁን አልሀምዱሊላህ

    • @Agiba-w6p
      @Agiba-w6p Місяць тому +1

      አይዞሺ እኔም እየነፈቀቺኝ ነዉ የጠወት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @aminatomer9165
      @aminatomer9165 Місяць тому +1

      እኔም እንደዛው አይዞን እህቴ እደ ተነፍፈቅን እንደ እራበችኝ ቀረች💔

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ Місяць тому +1

      አላሕ በጀነተል ፊርዶስ ያገናኘን ከምንወዳቸዉሠወችጋሑሉ እኛንም ሠደቃ አቀባይ ያርገን ያረቢሐጅናኡምራ የምናደርግላቸዉ ያድርገን ድፍን7አመት ሞላት የኔ ደርባባእናት በአፈርአረጀች ኡሚ ምኞቴላይደርሽልሽነበረ ግን አንችየለሽም መቸታደልኩናለማሥደሰት አላሕ ቀብርሽንኑርያርግልሽ💦💦💦

    • @FatiyaAwole-ro4ib
      @FatiyaAwole-ro4ib Місяць тому +1

      እኔም እንደ ነፈቀቺኝ ሄደቺ አልህ ፍረዶሰል ጄነትን ይውፊቀቸው

    • @hikmajemal-i4q
      @hikmajemal-i4q Місяць тому +2

      አይዞሽ የኔናት አላህ በጀነት ያገናኝሽ

  • @fufu-09
    @fufu-09 Місяць тому +47

    ወላህ አስለቀሽኝ አላህ ለእናቶቻችን ረዥም እድሜ ከጤናጋ አላህ ያቆይልን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @fufu-09
      @fufu-09 Місяць тому

      @@Zehara9 የኔ ዉድ❤️

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +65

    ያኔውድ አብሽሪ 😢😢ውዶችዬ 10 K እናስጋባት ያምትሉ ለይክ 😢😢😊😊😊

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u Місяць тому +1

      ትገባለች ኢንሻአላህ😢 ደምሪኝ ውዴ እኔም 1ሽ ለመግባትነው

  • @user-seadi
    @user-seadi Місяць тому +22

    ቆንጅዬዋ ❤ አብሽሪ የመዳም ቅመሞችዬ መቸም እኛ ካለቀስው ጋ አብሮ ማልቀስ ነው ስራችን አላህ የእረፍት እንጀራ ሰቶን እናቶቻችንን የምንኻድም ያድርገን ❤

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Місяць тому +36

    ምኞትሽን አሏህ ያሳካልሽ እናት እናት ናትያሉ እናቶችን አሏህ እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому +1

      እህቴ ደምሪኝ

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض Місяць тому +12

    እኮ እኔጠርጥሬ ነበር ለካ የውሎ ልጂ ሆንሺነው ቆንጆየሆንሺው ሲውደሺ ማማየ አይዞሺ

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ Місяць тому +36

    😢እናት አለም ሁሉ ነገሬ ናት እኮ 🥰 ግን ናፍቃኝ አለች 🥺

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      የፍትህ ወዳጂ ደምሪኝ❤

  • @KamilaKamila-h4n
    @KamilaKamila-h4n Місяць тому +2

    አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግሽ ግን ዝም አትበይው ህክምና አድሪጊ የእኔ ቄንጆ ከአይን ያውጣሽ አላህ እናትሽንም አንቺንም በጤና በረዥም እድሜ ያቆያቹ የሃሳብሽን አላህ ይሙላልሽ አደራሽን ልጄ ህክምና ውን ተከታታይ ❤❤❤ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @hadiass2781
    @hadiass2781 Місяць тому +11

    ሀሳብሽን አላህ አሳክቶልሽ እናትሽን እምታስደስች ያድርግሽ ነዱ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @MubarekEbrahim-k2h
    @MubarekEbrahim-k2h 6 годин тому

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ እስኪ ወደ አላህ እንመለስ አላህ ጋርኮ ነው ሁሉም ነገር ያለው

  • @AhmedSayid-wi9zb
    @AhmedSayid-wi9zb Місяць тому +3

    የኔ ውድ አይዞሽ ኢንሻአላህ ባአላሕ ፍቃድ ታሥደሥቻታለሽ ብቻ አንቺ ጠንክሪ አላሕ ያግዝሽ ያግዘን❤❤❤❤❤❤

  • @እሙፍትህያ
    @እሙፍትህያ 6 днів тому

    ነዲየ አብሽሪ እኔም አለሁ ስደት ሆኝ የቤተስብ ነፍቆት ሊደፋኝ ነው በተለይ እናት እና አባቴ ያረቢ ቤተስቦችን ጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 19 днів тому

    ነዱ እና እንድ ፍቅራኛ ብትሆኑ ደስ ይለኛ ነበር❤❤❤❤❤❤
    እነት መለት ከእግዚአብሔር በታች ለልጀ ❤❤❤ ብቻል ከኔ እድሜ ቃንሼ ብሰጣት😢😢😢😢😢😢 የኔ እናት ለኔ ልዩ ነት😢

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg Місяць тому +4

    ናዱየ እንኮንም ተሻለሽ የኔ ቆንጆ ያሰብሽዉን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ 20kእናስገባት ቅመሞችየ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي Місяць тому +3

    የኔ ውድ አይዞን አታልቅሺ አላህ ሃሳብሽን ይሙላልሽ እማሽን ምታስደስቺ ያርግሽ

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu Місяць тому +19

    እኔ ሰለናት ሰታወራ እኔም አለቀሰኩ የኔማሬ አምሰት አመቴ እናቴን ታገኝሆት ብቻ አልሀምዳሊላህ😢😢😢😢😢😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      እኔ12አመቴ

    • @MiskiyaAman
      @MiskiyaAman Місяць тому

      እኔ 14አመቴ አባቴን በሞት አጣሁት

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      @@MiskiyaAman አይዞሽአላህየጀነትይበላቸውእሰኪዱአ እንደራረግስደት ድካብቻነው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Місяць тому

      😢😢😢😢ጉድነውእኛአረብአገረ7አመትእንሰቃያለንእነሱአድስአበባተቀምጠውየሚጨማለቁትአታስለቅሱንብዙችግርናፍቆትአለብን😢😢😢😢😢😢😢

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es Місяць тому

      እኔም አምስትአመቴንልጨርስነው😢😢😢እፍ ፍፍ

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz Місяць тому +9

    አይዞን የኔ ውድ ኢንሻአላህ የልብሽን መሻት አላህ ይሙላልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ሰሙየ ደምሪኝ

  • @MahamedBedru-l1v
    @MahamedBedru-l1v Місяць тому +11

    ናዱዬ አብሽሩ በርቺልኝ😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ውዶቸ ደምሩኝ

  • @MsSufiya-j7j
    @MsSufiya-j7j 15 днів тому

    እናት ያላቹ እናታቹን በሂወት እስካለች አስደስቷት ተከባከቧት ካመለጠች ቁጭቱ ብዙነው እናት ያላቹ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልላቹ እኔ እኳ እናቴ ወደ አሄራ ሄዳለች እናቴ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅሽ ስለናት በተወሳ ጊዜ ሁሌም ማልቀስ ነው ስራዬ ወላሂ እናትን ማጣት ከባድ ነው ሀዘኑ እና ናዲዬ እናትሽን ከምንም በላይ ገልፀሻታል የኔ ቆጆ እረጅም ሀያት ከጤናጋር ይወፍቃት ❤❤❤❤❤❤

  • @RddRe-l1yበ
    @RddRe-l1yበ Місяць тому +6

    አብሽሪልኝ የኔውድ እህት አሏህ እድሜዋን ያጠውልልሽ ሃቢበቲ እንባየነው ያመጣሽው ደሞ ጋይስ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ይችን ምርጥልጅ እናሳድጋትትትትትትትትትትትትትት

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      እህት ደምሪኝ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ናዲዬ የኔ እርጎዬ❤❤❤ስወድሽኮ አብሽሪ የወንዜ ልጅ ነሽ ለካ ወሎ ለቁንጅና ማሻአላህ አስለቀሽኝ 😢😢አስታወስከኝ ኢንዲ ተጣመሩ😅😅😅

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja Місяць тому +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ረጅም እድሜ ለእናቶች ኡነት የቻላችሁትን ሁሉ አድርጉላት እኔ ግን ለዚህ አልታደልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ

    የኔ ወሎየ ❤❤❤❤ ወሎየ ሁነሽ ነው ለካ ውበትሽ ፀባይሽ ከላይ ጎልቶ የሚታዬው ❤❤❤ የኔ ማር አብሽሪ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ያሠብሽውን ምኞትሽን አላህ ያሳካልሽ ❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 Місяць тому

    የኔ ምረጥ ለካ የወሎ ውሀ ስላለ ነው ቆጆ የሆንሺው መሸአላህ ብያለሁ ገን ብዙ አትገላለጪ እሺ አላህ ይጠብቅሺ የኔ የኮቻ ቆጆ ያገሬ ልጂ እናቴ ስትሉ በጣም እቀናለሁ እኔ እናቴ ብየ ተጣረቺ አላቅም ለዛነው አባቴ ብቻ እያልኩ ነው ያደኩት እናቴን አላቃትም ላድ ግዜ እድል ይሰጥሺ ብባል የናቴን ቀብረ ከፍቶ ማየት ነበረ ባስ ምስሏን

  • @eiigdhj7953
    @eiigdhj7953 Місяць тому +17

    ይሔ ወሎ ማለት ምንድን ነዉ ሚስጥሩ ቆንጆ እያበቀለ አመሰዉ አገሩን
    መጀመሪይም አገርሽን ሳላዉቅ እየተጠራጠርኩ ነበር ቁንጅና ብቻ ሳይሆን ባህሪ ትህትና እረ ስንቱ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u Місяць тому +1

      Myወሎ ደምሪኝ ❤❤❤

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k Місяць тому

      ክክክክክክ ጠርጥሬ ነበር ደስ ይላል

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u Місяць тому

      @@Zeyneba-v5k ደምሪኝክክ

  • @fahedali632
    @fahedali632 15 днів тому

    አይዞሽ ነዲ የኔጨዋ❤❤❤❤❤

  • @ImuZakir
    @ImuZakir Місяць тому +2

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ናዱየ ምኞትሽንም አላህ ያሣካልሽ

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f Місяць тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁየኔ ቆጆ አብሽሪ የሁሉም እናት ባህሪ ነወ ለእናቶች ነፍ እድሜ ከጤና ጋ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +4

    እብሺር እህት እሻአላህ ❤❤አላህ ይራህማት በሎኝ 😢😢😢😢በህይወት ያላችሁ ተከባከቦ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Місяць тому +1

      አላህ ይርሀማቸው የኔም የለችም ያረብ እናቴንም አባቴንም እናትሽንም አላህ ይርሀማቸው❤😢

    • @f-io7sj
      @f-io7sj Місяць тому +1

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንአሜን

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t Місяць тому

    የኔውድ አብሺሪ አብሺሪ ሁሉም የውስጡን በውስጦ ይዞት ነው አይዞሺ እኔም በስደት ሳላያቼው እናቴንም አባቴንም ተረዳሁኝ እደናፈቁኝ ሳላያቼው አመለጡኝ አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል

  • @hayatkamal6441
    @hayatkamal6441 15 днів тому

    አብሽር ያኔ እህት 😢😢😢❤❤

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Місяць тому +3

    አህሌን ናድ እኳን ደና መጣሽ ❤❤❤

  • @LailaPixy
    @LailaPixy Місяць тому +3

    አቢሽር የኔውዴ እንሻአለህ ተስደስትሻሌሽ አሚንንንንንንን ያራቢለሁሉምእናቶችረዢምእድሜ ከጤናጋ ጉሉአሚንንንንን❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      እህቴ ደምሪኝ❤

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w Місяць тому +6

    ማሬ አስለቀሽኚ እኔንም በጣም ናፍቃኛለቺ ስደት አይኑይጥፋ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      እህትየ. ደምሪኝ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 15 днів тому

    የኔ ውድ አሏህ ምኞትሽን ያሳካልሽ እህት❤🎉😢

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f Місяць тому +4

    የኔቆንጆ እንኳን ተሻለሺ ያሰብሺዉን አላህ ያሳካልሺ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ውድእህቴ ደምሪኝ

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry Місяць тому

    ኡፍፍፍፍ ናድየ አብሸሪ ዉዴ አስለቀሸኝ 😢😢😢😢

  • @iloveyou-v3m
    @iloveyou-v3m Місяць тому +6

    የኔ ውድ የልብሽን ያሳካልሽ

  • @JdjjNfhhc
    @JdjjNfhhc Місяць тому

    አላህ ይውደድሽ የኔውድ ወላሂ እናቴ በሂወት የለችም ግን አችን ሳይ እኩልነው ያለቀስኩት አላህ ከበሽታሽ አላህ ያላቅሽ እናትሽንም ሺአመት ያኑርልሽ የኔ ቆጆ

  • @EeEe-n7w
    @EeEe-n7w Місяць тому +1

    ያገሬልጅነሽማማየ አይዞኝ የኔቆጆ እኛምበሥደትአለን አመታትን እያሥቆጠርን እሮጥብለንማየትአችል አችኮ ቅርብነሽ እማ እሮጥብለሽ እያቸው አሣብሽንአላህ ያሣካልሽ እኛንም ከሠውሀገር በሠላም ያገናኘን አሚንንን ያረበልአለሚን

  • @HhcBgf-l4r
    @HhcBgf-l4r Місяць тому

    ዉዴ አላህ ያሳካልሽ አብሽሪ እና ኒቃብ ልበሽ ለሰዉ አይን ካአላህም አጀር ታገኛለሽ ካሰበሽበእድትደርሺ እሺ

  • @RabiaAbdu-h2t
    @RabiaAbdu-h2t Місяць тому +1

    ወላሂ አስለቀሺኝ. አፊያ ጤና ይስጠን ያረብ እናቶቻችንም. አላህ አፊያይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Alyama-o5t
    @Alyama-o5t Місяць тому +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Yanetsali-q9z
    @Yanetsali-q9z Місяць тому +1

    እሚጠላሽ አለ እንዴ ❤❤❤

  • @SsAa-z4v3s
    @SsAa-z4v3s Місяць тому

    ናዲየ የኔውዲ አብሽሪ❤❤❤❤

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 Місяць тому

    🎉ናድዬ የኔ ጣፋጭ ተሻለሽ ወይ በጣም ነው የወደድኩሽ የኔ ዘርፋፋ አብሽሪ ደሞ ህልምሽን ታሳኪያለሽ እናትሽን ሳትቀድምሽ የቻልሽውን አድርገሽ አስደስቻት እናት ካመለጠች በኅላ የእግር እሳት ነው እናቴ አላህ ጀነተል ፍርዳስ ይወፍቅልኝ እናትሽም አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍፍፍፍፍ አመት ያቆይልሽሽሽ

    • @RddRe-l1yበ
      @RddRe-l1yበ Місяць тому

      ሃቢበቲ አሏህ ጀነቲልፊርዶስንይወፍቃቸው እኔም ሳኡድ በመጣሁ ባመቴነው የሞተችብኝ የሀው አሁን እሷም አመትሆናት ግዜ አብሉኝ አጠጡኝ አይል ምንግዜው ነጎደ አይይ ሞት ክፋትህ 💔💔💔💔💔

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Місяць тому

    የኔ ምርጥ ደስ ስትይ ውዴ 💙💙💙💙💚💚💙💙 አሚን አላሁም አሚን ያኡምሪ

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ Місяць тому

    የኔ እናት ስታምሪ❤
    አይዞሽ እህት ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @AbcKsa-e5w
    @AbcKsa-e5w Місяць тому

    አብሺሪ የኔውድ አላህ ምኞትሺንሁሉ ያሳካልሺ የኔቆጆ እኮንም ተሻለሺ አብሺሪ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Місяць тому +1

    የኔ ዉድ ያሠብሽዉን አላህ ያሳካልሽ ❤❤😢😢

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y Місяць тому

    እሚን ላችም እድሜና ጤና ይስጥልሺ ማሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gamilagamila3085
    @gamilagamila3085 9 днів тому

    አብሽሪልኝ ውደ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zizu-vf4ef
    @Zizu-vf4ef Місяць тому +1

    😢😢😢 ያአላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ

  • @MeryYosf
    @MeryYosf Місяць тому

    የኔ ናት ሀያቷን ረዥም ያርገልሸ ዉድ

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 17 днів тому

    እናት ያላችሁ በሙሉ ዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Місяць тому +1

    አይዞሽ እህቴ አብሸሪ

  • @MariyamHussain
    @MariyamHussain Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ Місяць тому

    እረ የኔ እህት ኡነትሸ ነው እናት ሠተኳ የላትም አላህ ይጠብቅልን አይዞሸ

  • @hayatmahamudAbdu
    @hayatmahamudAbdu Місяць тому

    አይዞሽ የኔ ውድ አብሽሪ

  • @Aminat725
    @Aminat725 Місяць тому +1

    የኔዉድ አላህ ያሠብሺውን ያሣካልሺ የልብሺንመሻተ አይቶ ሣህ የናት ወለታዋ ከባድነዉ ኢንሺአላህ እኔምለማሣካት ሥዴትላይ እየጣርኩነዉአልሀምዱሊላህ

  • @CshZvz
    @CshZvz 17 днів тому

    አምንንንን ያኔ ቆጆ❤❤❤❤

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f Місяць тому

    ወአ ሰላ ወራ ወበ አብሽሪ የኔ ውድአላህ የአሰብሽውን ያሳካልሽ ኢሻ አላህ አብሽሪ ያረብ ለእናቶች አፊያቸውን ከረጅም እድሜ ጋ ስጠልን

  • @HalimaShambile
    @HalimaShambile Місяць тому

    አንቺን የሚጠላ የለም የኔ ቆንጆ ስወድሽ🎉🎉🎉

  • @HalMet-v9g
    @HalMet-v9g Місяць тому

    የኔውድ አብሽሪልኝ አላህ ያሳክልሽ ሀሳብሽን የኔው እኔም የናቴነገር ለየትይልብሻል ስንትለፍታነው ያሳደገችኝ የሴት ወንድሆና።አሁን እንደት እንደናፈቀችኝ ስደት (6) አመቴ።

  • @ወታደር
    @ወታደር Місяць тому

    6:57 አታልቅሽ እህት እረጂም እድሜ ለናቶችችን 😢❤❤

  • @FfguggGdyggg-ce4vd
    @FfguggGdyggg-ce4vd Місяць тому

    አሚን ይረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ Місяць тому

    አሚንን ያረብ

  • @SonySony-p3x
    @SonySony-p3x Місяць тому

    የኔማር አይዞሽ አላህ ያሳካልሽ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ Місяць тому

    እኔን አግብተሸ እናሰደሰታታለን አይዞሸ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Місяць тому

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ያሽርሽ ዱአሽንም አሚን የሁላችንንም እናቶች አላህ ያኑርልን እንዳየ ተዉ ግን ፀጉርህን ተቆረጥ ተዉ

  • @kemir264
    @kemir264 Місяць тому

    አላህያግዝሽና የምትፈልጊውንአረጊላ ለእናትሸም እረጀም እድሜ ይስጥሽ

  • @zumrahassen
    @zumrahassen Місяць тому

    እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ዉዶየ አላህ ያሳካልሽ አሚንን በይ ግንን አንገትሽ የተቆለለዉን አስወግጂዉ ሀላም ነዉዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ዜዙምራየ ደምሪኝ

  • @MariyamHussain
    @MariyamHussain Місяць тому +1

    ❤❤❤🌹🌹🌹

  • @saadafaruq3732
    @saadafaruq3732 Місяць тому +1

    ይመችሽ እህት

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ Місяць тому

    አይዞሸ አላህ ያሸርሸ

  • @uae-ex8ct
    @uae-ex8ct Місяць тому

    የኔ ውድ አይዞሽ አላህ ረጅም እዴሜ ከጤናጋር ለናቶቻችን

  • @አልሀምዱልላህአለኩሉሀል

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢እናት ለዘላለም ትኑር አብሽሪይ አላህይርዳሽ እናቀዋለን የናትን ነገር ለዱቃሽይም አሚን ያረብ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ Місяць тому

    የዬ ዉድ አይዞሽ😢

  • @rabiatube8288
    @rabiatube8288 Місяць тому +1

    እናት ያላችሁ በሂወት ሳለች ተከባከቦት ለመሸብን ደሞ። አሏህ ሷብር ይስጠን። አሏህ የጀነት ይበላቸው። እናት መተካ የለላት

    • @Zehara9
      @Zehara9 Місяць тому

      ራቢየ እንዛመድ በቅንነት

  • @heedarumar885
    @heedarumar885 10 годин тому

    الله يحفظكم ويسعدك ويوفقك

  • @AmeeraAmeera-xj9tf
    @AmeeraAmeera-xj9tf Місяць тому

    Anchinm enatishnm Allah edmena tena yistachu hasabishn Allah yasaklish ❤❤❤ barchi yne weddd

  • @الهام-ن5ر
    @الهام-ن5ر Місяць тому +2

    ውዷ አንድ ነገር ልንገርሺ ይህን ስሰሪ ምንም አይነት ሜካብ አትጠቀሚ ምክንያቱም የሚያይሺ ብዙ ስለሆነ አስቸጋሪ ነው❤❤❤😂

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e Місяць тому +1

    የኔውድ እብሽሪ ለናታችን እርጅም ሀያት❤❤❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Місяць тому +1

    የኔ ናት ስለ ናት ሲወራ ለቅሰስ ኣስለቅሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 😢❤❤❤

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 15 днів тому

    አላህያሰብሺዉንያሳካልሺዉዴ

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu Місяць тому

    የኔዉዷ እንኳንተሻለሺ የኔ እህተ ሁሌም ያሰብሺዉን ያሳካልሺ እናትሺንም አላህ ጤና ይሰጥልሺ ለናትሺንም ያሰብሺዉን ያሳካልሺ እህቴ

  • @merayemmuhemed1375
    @merayemmuhemed1375 Місяць тому

    ምስኪን በርችልን ሁላችንም ለቤተሰቦቻችን ሟች ነን እናማ አብሺሪይ🎉🎉

  • @Medi-le8qu
    @Medi-le8qu Місяць тому

    ኡፍፍ😢😢😢እማ ናፍቆቴ😢😢😢😢😢

  • @Vfgcuj
    @Vfgcuj Місяць тому +1

    ወላሂ እኔምአብሪአለቀሰኩኝ እህህህ

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ Місяць тому +1

    አሚን ለዱአሽ የኔ ውድ 😢❤❤

  • @HayatMuhamadamin
    @HayatMuhamadamin 13 днів тому

    Alha antcnha yanuralnha ❤❤❤❤

  • @TGg-g5h
    @TGg-g5h Місяць тому +1

    አሜንንን

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Місяць тому

    ❤❤🎉😢ናርድየየኔናትአይዞሽያሰብሽዉንያሳካልሽ😢😢😢😢

  • @GgdHn-p7w
    @GgdHn-p7w Місяць тому

    የኔ ውድ አይዞሽ የሁላቺነም ምኞትነው❤❤❤

  • @ሩፈ
    @ሩፈ Місяць тому

    ወለሂ ስጀምረዉ ነዉ የስለቀሺኝ 😢እኔም የእናቴ ነገር አይሆንልኝም ጠረንዋ ሁለ በጠም ነዉ የነፈቀችኝ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @gxhbgdyd7139
    @gxhbgdyd7139 Місяць тому

    አብሽር አይዞሽ

  • @fghhhgvvbbbn3395
    @fghhhgvvbbbn3395 Місяць тому

    አንች በጣም ትልቅ ልጅ ነሽ የምር

  • @Um1meftah
    @Um1meftah Місяць тому

    አሚንንንንን ያርብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LubabaAhmed-jt6zk
    @LubabaAhmed-jt6zk Місяць тому

    አህለንየኔቆጆእኳን በደህናመጣሽ

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 Місяць тому

    የኔ ፍልቅልቅ ማሻ አላህ