Zemas - Fikir Yetalesh | ፍቅር የታለሽ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 991

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 10 місяців тому +147

    ይሄ ልጅ የሚገባውን ያህል ዝና እና ክብር አላገኘም! ይገርማል

  • @henokassefa1996
    @henokassefa1996 3 роки тому +58

    አንዱ ጠቢብ እንዳለዉ "ጥበብን ለደደብ ከማስረዳት ለእዉር የጨረቃን ዉበት መናገር ይቀላል" ለዛም ይሆናል ይሄን የመሰለ ዘፈን እንደሌሎቹ ሽቅሜ ልቅሜ ዘፈን ብዙ ያልታየዉ። መልካም ስራ ነዉ በርታ!!!

  • @temesgenbelachew5033
    @temesgenbelachew5033 Рік тому +133

    2010 “I love this song” !
    2015 “i understand this song “

    • @Cartiamiri
      @Cartiamiri Рік тому +4

      It’s just crazy how I didn’t know what he meant by this music until 2023

    • @kumafagi
      @kumafagi Рік тому +4

      real

    • @abenexxx
      @abenexxx 11 місяців тому +3

      Time travel!!! Minim addis yelem hiwot yeketelal

    • @AbdHabesha
      @AbdHabesha 17 днів тому

      እያነቡ😢 እስክስታ 😂
      😅 ezim endezaw new 🥺😣😊

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 10 місяців тому +301

    Who is here in 2024😮

  • @fuad7215
    @fuad7215 3 роки тому +87

    ያልገደለ ያበረታል ሞት ያለፈው
    ማደር ያስተምራል ነገ አዲስ ቀን ነው
    ሰውነት ፈተና መስዋትነት ፍቅር
    መክፈል ያክል ዋጋ በሰላም ለማደር
    እስኪ የኔን እውነት አንደበቴ ይናገር
    ማንም እንዳያዝን አዎ ልቡ እንዳይሰበር
    ፍቅር መተማመን መዋደድ አይጥፋን
    ብርሃን ሆነን እኛ ጨለማው አይጥፋን
    ጦረኝነት ህይወት ከውጪ ወስጣችን
    ወጣ ከዓለም ጋር ገባ ለነፍሳችን
    ለእውነት ካልቆምን ከደማ ህሊናችን
    ማስመሰል ነው እንጂ አይኖርም ደስታችን አዎ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ተፈጥሮ ሆኖበት ሰው ይፈልጋል
    ሁሌ አዲስ ይመኛል
    ፍላጎቱ አሸንፎት ይፈልጋል
    ልቡን አውሮታል
    ያለውን አያይም ይፈልጋል
    ያጣው በዝቶበታል
    ሁሉን ለኔ እያለ ይፈልጋል
    ሰላም እርቆታል
    ይፈልጋል ይፈልጋል መች እረፍት ያገኛል
    ይፈልጋል ደሞ ይዋሻል ህሊናው ይደማል
    ይለመዳል ከገቡበት እንደምን ይወጣል
    ፍቅር ሳይኖር እረፍት ኧረ ከየት ይገኛል
    እውነት መከራ እና ጸፀት
    ፍቅር እምነት እና ክደት
    ታሪክ ውለታ እና በቀል
    መድረሱ አይቀርም ነገን ይመለሳል በፈንታው
    ፍቅር የት አለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    ፍላጎቴ ገፍቶኝ አወጣኝ ከቤቴ
    መነሻዬም መድረሻዬ ማሰብ ሰውነቴን
    ስህተቴ ሆነባቸው ጥያቄ ማብዛቴ
    መመኘቴ አሸነፈኝ መሆን አንደ አባቴ
    እሱ እንደሱ እኔ እንደ እኔ
    ቀለም አንድ አይደለም
    አንድነት ሰውነት ፍቅር ነች የኔ ዓለም
    አልቋል ይሉ ነበር ትናንት በዚያ ሰሞን
    መጨረሻ የተባለው መጀመሪያስ ቢሆን
    ማን ያቃል አዋቂ ይጠይቃል
    ማን ያቃል ያየ ይደብቃ
    ሲደብቅ የታየ እሱም ይደበቃል
    ማን ያቃል ሰዶ ማሳደዱ አንድ ቀን ያበቃል
    ብዬ አብቅቷል ደሞ ዞሬ ሳየው
    ሰው አዲስ አግኝቷል
    የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቷል
    የነጋ ሲመስለኝ ዳግም ይጨልማል
    መልሶ ይነጋል
    አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል
    ፍቅር የት አለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ
    ፍቅር የታለሽ!

  • @zewdulema9671
    @zewdulema9671 3 роки тому +25

    በጣም የሚገርም ስራ ነው ለምን ብዙ እንዳልታየ አልገባኝም ለ 2 አመት ሳይሰለቸኝ ሰምቸዋለሁ በጣም የሚገርም መልእክት አለው በርታ በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ 🥰🥰🥰

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 5 років тому +486

    I believe this is one of the underrated songs

    • @derysu8053
      @derysu8053 5 років тому +2

      True

    • @natiman5850
      @natiman5850 5 років тому +1

      i agree with u .when i listen this on some local bar am like dammm to fine song

    • @kebrontana8521
      @kebrontana8521 5 років тому

      helen abejes thanks for saying 😉

    • @DaniMezgebe
      @DaniMezgebe 4 роки тому +11

      በጣም በጣም!! ዳሌ እና ቂጥ ከሌለበት ብዙ ሰው እንደዚህ አይነት ሙዚቃ አይሰማም!

    • @abrahamlegesse3331
      @abrahamlegesse3331 4 роки тому

      really.AGREE

  • @Snodgrass_11
    @Snodgrass_11 Рік тому +59

    The beauty of this music is that it never gets old , massively underated.

  • @samuelabebe4753
    @samuelabebe4753 Рік тому +10

    ብቻውን አልበም የሆነ ሙዚቃ 2010-16 ለተከታታይ 6 ዓመታት የሚገረብ ...ፍቅር የታለሽ🥀

  • @zionmulugeta4573
    @zionmulugeta4573 6 років тому +175

    Pause እያደረኩ ነው ግጥሙን ያዳመጥኩት ጥልቀት
    ያለው ግጥም ነው፡፡ የሆነ ጥሩ መፅሀፍ እንዳነበብኩ ዓይነት ተሰምቶኛል፡፡
    …የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቱዋል የነጋ
    ሲመስለን ዳግም ይጨልማል፤ መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል…

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 4 роки тому +29

    እጅግ በጣም ጥልቅ እና ምርጥ የሆነ ዘፈን!!!! በርታ ወንድማችን!

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 роки тому +153

    Wow! Anyone who is listening this fav.song in 2020.'life is goes on'👌❤

    • @wusteawaqi
      @wusteawaqi 4 роки тому +1

      💗👍

    • @godsbabies
      @godsbabies 4 роки тому +3

      I love his music I keep on listening to his music it's packed with so much wisdom and he's Young I am in love with his music even though I don't know him personally I am so proud of him💞

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg 4 роки тому +3

      @@godsbabies me too I m in love so...😉

    • @nardosshiferaw2396
      @nardosshiferaw2396 4 роки тому

      ua-cam.com/video/lShVR9Ssoeg/v-deo.html
      Check this out his new song

    • @mekidemek9646
      @mekidemek9646 4 роки тому

      Wow

  • @abencity4557
    @abencity4557 3 роки тому +40

    The most underrated song. It's a masterpiece of pure creativity.

  • @mameabera5852
    @mameabera5852 3 роки тому +73

    Still listening it in 2021. One of the best music in Ethiopian history

  • @beackys3920
    @beackys3920 5 років тому +47

    የነጋ ሲመስለን ዳግም ይጨልማል፤ መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል…

  • @fitsumabreham162
    @fitsumabreham162 5 років тому +194

    Still less than 1M views? It's just not fair. This is one of the best song and video that ever made in recent years.

  • @biruksisay5661
    @biruksisay5661 6 років тому +22

    ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ እንደዚ አይነት ሙዚቃ ነበር የናፈቀኝ
    ሰላምህን ያብዛው አቦ በርታ በርታ

  • @natnaelyeneneh5838
    @natnaelyeneneh5838 Рік тому +7

    እስካሁን 1 ሚሊየን እይታ ብቻ? ለዚ ሙዚቃ አሁን ምን ያንሰዋል❤❤❤❤❤

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 6 років тому +82

    ዋዉ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃነዉ!ጥሩ መልእክት አለዉ! 👌ለማንኛዉም እንደመር ፍቅር ያሸንፋል!👍

    • @teddyjegna
      @teddyjegna 6 років тому +1

      meski Arera Show ua-cam.com/video/HoaCYGAdgx4/v-deo.html

    • @khalidibrahim2374
      @khalidibrahim2374 4 роки тому +1

      dedeb👊🏾

  • @ያተውቀበጥነኝአስታውሰኝ

    በጣም ሚመቸኝ ሙዚቃ ነው ደጋግሜ ብሰመው አልጠግበውም ( ፍቅር የታለሽ)😍

  • @antipas1097
    @antipas1097 4 роки тому +433

    Stop making Stupid peoples famous and help this kind of peoples to be visible, very good and useful music 😍😍

  • @forless7511
    @forless7511 2 роки тому +9

    If you are still listening this song 🎵 you are a legend 🙌🏾 ❤💯

  • @astarakimedia4790
    @astarakimedia4790 5 років тому +23

    this is what we call a talented singer, keep up the good job

  • @Mesi16
    @Mesi16 Рік тому +6

    Human being, Families, country and everyone's behavior has been fully addressed in such a short lyrics and videography. May God bless u SAMON and those around u. I came here accidentally and was Worthy of listening.

  • @adisadis1970
    @adisadis1970 6 років тому +1

    አንደኛ ነው ትንሹ እዮብ ሁንልን ያለውን እንጂ ምኞታችሁን አታንፀባርቁ ለገንዘብክ ሳይሆን ለእውነት ዝፈንላት የመሰለኝን ለመፃፍ እንጂ ይሄ ምንም የማይወጣለት ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታልን ብሮ
    ፍቅር የት አለሽ💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @getmarlly2197
    @getmarlly2197 4 роки тому +12

    all the lyrics are so powerfull and highly expressive...wowwww

  • @addisutesfaye8352
    @addisutesfaye8352 10 місяців тому +2

    "ያልገደለ ያበረታል ሞት ያለፈው" ❤❤❤❤❤❤ፍቅር የት አለሽ❤❤❤

  • @tarikuhune1607
    @tarikuhune1607 6 років тому +12

    One love for Ethiopia and Eritrea!!This song clearly tell us what happened that time between Ethiopians and Eritreans. We been killing each other for nothing! But now What we need is love! We are one!Fikr yetalesh great lyrics and music!

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 років тому +53

    ፍቅር የታለሽ ኧረ የታለሽ በዚህ ክፋት በበዛበት ዘመን ታስፈልጊናለሽ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 5 років тому +9

    ምርጥ ዘፈን ነው ግን ብዙ ተመልካች አላገኘም

  • @ethiotutorial1869
    @ethiotutorial1869 5 років тому +2

    wow cant stop listening to it , temechitognal "fikir yetalesh " ke ethio tesedalech meslegn yene yene beztowal…የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቱዋል የነጋ
    ሲመስለን ዳግም ይጨልማል፤ መልሶ ይነጋል አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል

  • @NahomSirak-i8p
    @NahomSirak-i8p 10 місяців тому +6

    I was freshman When this song out now thanks to God I have graduated this is my fav song I have alot memories ❤❤ still listing it 2024

    • @BIRRZSTUDIO
      @BIRRZSTUDIO 10 місяців тому

      Fun fact.. he was a first year student too..

    • @mehari7704
      @mehari7704 4 місяці тому

      I was 2nd year but it feels like recent

  • @Dev-qz9sq
    @Dev-qz9sq 5 років тому +41

    Ene yemigermegn betam mrt yehonu zefenoch youtube temelkach yelachewm yhe zefen biyans 20m liyayew ygeba neber

  • @yoseph8812
    @yoseph8812 6 років тому +43

    Hope music አውን ገና 👑ሙዚቃ post ማድረግ ጀመራችሁ 👌👌👌

  • @brooksjocker3433
    @brooksjocker3433 4 роки тому +1

    በጣም ግሩም ስራ ነው ይህ!! ሳልኮምት በፊት ለበርካታ ግዜዓቶች አድምጬዋለሁ።በርታ

  • @abelaklilu108
    @abelaklilu108 4 роки тому +7

    2017 :- ፍቅር የት አለሽ ?
    2020 :- የት እንደገባች እስካሁን አልተገኘችም

  • @tamirukassutame2770
    @tamirukassutame2770 10 місяців тому +15

    2024 still listening ❤

  • @abdalaahmed5026
    @abdalaahmed5026 5 років тому +167

    Who's listening While reading comments😊😊 like Me

    • @Yetenbi114
      @Yetenbi114 5 років тому +1

      Abdala Ahmed me🤪

    • @tamkinlalamochuchu1786
      @tamkinlalamochuchu1786 5 років тому +3

      It's me

    • @ryydfg1955
      @ryydfg1955 5 років тому +2

      Fkr yetalesh swoch????😍😍😍😍😋😋😋😋😋😋😍😍😇😇

    • @godskids3886
      @godskids3886 4 роки тому

      ua-cam.com/video/lCZauS4GPIY/v-deo.html

  • @HabeshaTraveler
    @HabeshaTraveler 4 роки тому +27

    I love this guys so much. I just don't understand how there music is not viral I am literally crying watching this I can't stop watching it I don't know how many times I watched it 😍😍😍

  • @footballlove3766
    @footballlove3766 6 років тому +24

    1ኛ ነው በቃ

  • @AbKey-y9m
    @AbKey-y9m 2 місяці тому

    የእውነት ቅዱስ የሆነ ስራ ነው ከውስጡ ሰምቶ ለተረዳው I am amazed by your song

  • @eluaklilu4278
    @eluaklilu4278 5 років тому +18

    This song is so deep in everything the lyrics, the clip video 😍😍😍it can also apply for our country current political situation!!

  • @Wezweznaod
    @Wezweznaod 4 роки тому +15

    This is what real music and creativity sounds like!!!!!!!!

  • @tselotshafi2339
    @tselotshafi2339 3 роки тому +9

    It's not even fair to compare this guy with other artists. ..pure talent. ..I hope it's not a one time thing

  • @kperfectionalist1
    @kperfectionalist1 Рік тому +1

    ደስ የሚል ግጥም ያለውና ጥሩ ነገር የሚያግባባ ሙዚቃ

  • @sertseteshome6464
    @sertseteshome6464 6 років тому +20

    ይደላል ባክህ ድምፅህም የሚመስጥ ነገር አለው👌 ፍቅር የት እንዳለ እኔም አላቀው ብቻ I do not give up💪

    • @sertseteshome6464
      @sertseteshome6464 6 років тому

      ObliqTech Institute awo neg

    • @sertseteshome6464
      @sertseteshome6464 6 років тому +1

      Bagidaden mn ametaw eziga weyes yaten tarik nw metinegereg

    • @deenh9960
      @deenh9960 6 років тому

      @@sertseteshome6464 ahahh ygermal anchi yexafshiw sile fikr
      Esu yexafow gin lela new yugermal
      Lemanegnaw ayzosh enem fikr teftognal

    • @ermiyaskassahun
      @ermiyaskassahun 6 років тому

      Find me

  • @leulyilma8161
    @leulyilma8161 4 роки тому +6

    just wow, deep message wonderful lyrics and beat.keep it up.

  • @codingmutant9066
    @codingmutant9066 3 роки тому +8

    2:35 The Rap in this song is better than every rap songs out there in eth

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 3 роки тому +2

    ፍቅር የታለሽ
    ይመቺህ ብሮ ወሳኝ ሙዚቃ ነዉ✌️✌️✌️

  • @emilias1654
    @emilias1654 6 років тому +12

    This Is What We Call ..........TALENT!!
    Zemas!!

  • @raheltesfaslassie6654
    @raheltesfaslassie6654 5 років тому +1

    Wow I love it ፍቅር የታለሽ...

  • @Asmimekonene
    @Asmimekonene 5 років тому +9

    Hands down I love this music and its message.

  • @God-spell23
    @God-spell23 Рік тому +2

    This music a masterpiece.the lyrics,the melody and the singer it is just perfect.

  • @gatshabera157
    @gatshabera157 4 роки тому +17

    ያለውን አያይም ያጣው ብሶበታል
    ሁሉን ለኔ እያለ ሰላም እርቆታል

  • @Kadar2pac
    @Kadar2pac 5 місяців тому

    የአንተ ዘፈን ምርጥ ዘፈነው ወንድሜ በጣም ደስ አለኝ ❤

  • @kidistgirma6770
    @kidistgirma6770 4 роки тому +3

    If I can like this song more than once I would. Sadly I can’t. What an amazing lyrics!!!!!

  • @Azorpia
    @Azorpia 6 років тому

    i think u guys are team..u don't hve to play all parts bt i luve the drums...it so clean and on the pitch nice works guys

  • @yosefalemayehu-r3e
    @yosefalemayehu-r3e Рік тому +3

    Why such kind of music underrated still 2m why? But the music like shows dirty things in vidio they nust got 10 m and viral. We have to give respect for who deserve.

  • @minayhilmamo5287
    @minayhilmamo5287 Рік тому +1

    የምንግዜም ምርጥ ሙዚቃ 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mikomic6760
    @mikomic6760 4 роки тому +8

    This song so underrated. Hip hop is does not recieve same love in ethiopia.

  • @cindyalamoun3899
    @cindyalamoun3899 6 років тому

    ዋው ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ ነው ጥሩ መልክት አለው ፍቅር ያሸነፍል

  • @leulyilma8161
    @leulyilma8161 3 роки тому +5

    powerful messages met amazing melody, such creativity desrves best of appreciation. Keep it up bro!

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 2 роки тому

    ይሄ ሙዚቃ ምን አልባት ከ 15 አመት በኋላ ይገባን ይሆናል። ፍቅርን ፈራን

  • @samuelmesfin6743
    @samuelmesfin6743 5 років тому +6

    Where I have been to-date without listing this golden music with lofty message! Simply superb!
    April 2019!

  • @headshooter3728
    @headshooter3728 6 років тому +3

    ምርጥ ዘፈን ደጋግሜ ብሰማው ልጠላው ኣልቻልኩም

  • @samsonalemayehu7648
    @samsonalemayehu7648 6 років тому +12

    First, I taught this music was just a bluff, i taught it was about wededikush wededishign but i was wrong and i am sorry for judging the book by its cover, but now i understand its so deep, the lyrics is so strong, the beat is awesome. keep up the good work man! i expect more good works soon!

    • @derysu8053
      @derysu8053 5 років тому

      What means fikir yetalesh?

    • @MrShebaw
      @MrShebaw 5 років тому +1

      @@derysu8053 It translates to "love, where are you?". The song is basically about how there is no love between people anymore.

  • @edomdesalegn5433
    @edomdesalegn5433 6 років тому +29

    wow !!! i am blown away. great lyrics, great production, creative vidieo.. keep doing what you do bro you're really talented

    • @askill8695
      @askill8695 6 років тому +1

      EDOM DESALEGN dude there is no lyrics in this video, I think you need to go to a hospital.

    • @edomdesalegn5433
      @edomdesalegn5433 6 років тому +2

      you don't need a lyrical vidieo to understand what he's saying... are your ears okey bro?

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 5 років тому +8

    ምርጥ ዘፈን ከዘፈንም በላይ👌 መሳጭ ዋው በርታ ውስጤ ነው የገባው ግጥሙ 😉 ፍቅር የታለሽ የታለሽ😌😌

  • @nisuhbitew280
    @nisuhbitew280 6 років тому +9

    በጣም ምርጥ ቃላቶች ተጠቅመሃል ያምራል

  • @mirrorwall5108
    @mirrorwall5108 5 років тому +3

    The best music video and lyric wow amazing!!!

  • @johnnybegood5825
    @johnnybegood5825 6 років тому +2

    Wow nice and sweet soft sound good job bro ይበል ይበል ብለናል !

  • @jerryjerry1452
    @jerryjerry1452 6 років тому +10

    እረ ተመችቶኛል ፍቅር የታለሽ

  • @mehari7704
    @mehari7704 4 місяці тому +1

    በፈጣሪ 6 ዓመት ሆነው ይሄ ዘፈን፤ የግቢ ትዝታዬ😢

  • @tedlaalemu5442
    @tedlaalemu5442 5 років тому +5

    @Zemas, That's a very good song with powerful message, please keep it up

  • @FuBazeRy-zw7kx
    @FuBazeRy-zw7kx 5 місяців тому

    እውነትህንነው ጥሩመልክትነው በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው በርታ❤

  • @etboss3547
    @etboss3547 7 місяців тому +16

    I'm leaving this comment here so after a month or a year when someone likes it, I get reminded this song🖤

  • @YeronSutuma
    @YeronSutuma 3 роки тому +6

    May 2021, I'm still listening to this music.

  • @bereketmengistu691
    @bereketmengistu691 4 роки тому +6

    The most underrated music.

  • @GirumArt
    @GirumArt 5 місяців тому

    ግጥም እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏 በጣም ማራኪ ዜማ ነው ❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥👌

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    ዋውው ቆንጆ

  • @lucasfikreyesus7727
    @lucasfikreyesus7727 6 років тому +12

    Perfect 😍😍

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +17

    አለሁልክ ፍቅርዬ😃

    • @happy7puer640
      @happy7puer640 6 років тому

      😂 😂 😂 😂 😂

    • @minecraftpe2879
      @minecraftpe2879 4 роки тому +1

      Sis milw eko fikir nw maletm sew le sew yalewn kibir enji like ende gf and bf aydelm

  • @moamenamoamena8823
    @moamenamoamena8823 5 років тому +1

    ውይ ስውድህ ምንም ከስምትህ አትጠገብም ፍቅር የታለሽ አሁን ነው የውነት ሙዚቃ የስማሁት

  • @Fascinatingtapes
    @Fascinatingtapes 6 років тому +18

    The best music for current situation in Ethiopia!

  • @danielendalamaw1440
    @danielendalamaw1440 4 місяці тому

    ለካ ሰው የሚፈምሰው የማይችሉት ዘፋኞችን ነው። አንተ ጀግና ነህ ዛሬ አወኩህ አከበርኩ ድምጹ ትወናው የሙዚቃው ግጥም እና ብቻ ጥበብ የልፋትህ ፍሬ ትስጥህ እስከዛሬ ስላላወኩ 🙏🙏🙏🙏። ትችላለህ

  • @HabeshaHumor
    @HabeshaHumor 4 роки тому +3

    TikTok introduced me to this song...THIS IS HELLA UNDERRATED YO!!!!!!!!!🔥🔥🔥🔥 my Manx went off fymm!!!!!!!!!!!

  • @gulledomar5407
    @gulledomar5407 2 роки тому +2

    This one is so deep and pure art.
    Can't wait what he brings next

  • @wondo1
    @wondo1 4 роки тому +39

    ይድረስ ለ ህውሀት አና ለብልፅግና ፓርቲዎች።

  • @Erky009
    @Erky009 2 роки тому +1

    . . . . . .
    የነጋ ሲመስለኝ
    ዳግም ይጨልማል
    መልሶ ይነጋል
    አዲስ ነገር የለም
    መኖር ይቀጥላል
    . . . .🤔🤔🤔
    👏👌✌

  • @ritasolomon3117
    @ritasolomon3117 5 років тому +4

    One of my favorite song ever adis nager yalme menore yektelale fiker ytaleshe 👌😍😍

  • @medabfilms1
    @medabfilms1 Рік тому +1

    I am here after 2 years to like and comment on this clip 😊❤❤

  • @Familytube2023
    @Familytube2023 2 роки тому +3

    The most underrated music in Ethiopia😔

  • @monamde494
    @monamde494 5 років тому

    ምርጥ ዘፍን ተመችቶኛል በርታ ምርጤ ፍቅር የታለክ በሚለው

  • @aj8229
    @aj8229 4 роки тому +6

    I'm seeing our country ethiopia in this fantastic music 👌

  • @eliaselias2994
    @eliaselias2994 2 роки тому +6

    Still listening, Still dope, still magic …. 2022

  • @nisuhbitew280
    @nisuhbitew280 6 років тому +3

    ዋው ነው ምርጥ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 роки тому +2

    😍😍አውን ግና ውንዳውንድ አይን ኡፍፍ ትግላግልን ሴባጎ ዝፍኝ ውንዶች ለ ጆሮም ለ አይኑም እይታ የ ሚአስጠሉ 😏😏😏ስለጠንን ብለው...
    ውንድማችን እንኩን መጣክልካም ሰራ አንተ ቆንጆ😍 ድምጽክ ቆንጆ 😍🥰ግጥምክ ቆንጆ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን 😍😍

  • @freehealer4592
    @freehealer4592 2 роки тому +7

    I love this song. His sister names TG IS MY sister best friend I am proud of you bro

  • @Semitehal
    @Semitehal 2 роки тому

    እኛ ሙዚቃ እንደማናውቅ የገባኝ ይህንን የመሰለ ማስተር ፒስ የሆነ ቪድዮ እና ሙዚቃ አለመግነኑ ነው።

  • @advideos3953
    @advideos3953 4 роки тому +6

    this song can't get old!! #REALMUSIC