የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 306

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  Рік тому +4

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ሽቶ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ Bonne Odeur 0930307655 / 0911619307 (ቦሌ DHgedaታወር)
    ☎ Lucy's Treasure 0911159284 / 0988747526 (ቦሌ ቡልቡላ ሪፈንቲ ህንፃ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 Рік тому

      የ ZARA ሽቶ 12 ኤውሮ ሚገዛውን በ 8000 ሼም ነው‼️‼️‼️
      ምትፈልጉ online ከሱቆቹ ግዙ እንዴ እሄን ያህል ለሽቶ🤭🤭🤭🤭

  • @khadejahhussain8985
    @khadejahhussain8985 Рік тому +72

    😳😳😳😳20 ለሽቶ ባልቀባስ ቢቀርስ ለስንት ችግር የሚውል ገንዘብ ለአንድ ሽቶ ማውጣት

    • @hdyaomar5571
      @hdyaomar5571 Рік тому

      ያስብላል

    • @zeynbaumuemrantube
      @zeynbaumuemrantube Рік тому +2

      ኪኪ እኮ ላለው ቀላልነው

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj Рік тому +2

      ይሄ እኮ ለድሃ አይሆንም አንቺ ባትገዢም ቀበርቾሽን ታጥነሽ መውጣት ትችያለሽ 20 ሺ ብር እኮ በጣም ትንሽ ነው አንድ ሽቶ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሸጥ አለ እኔ ባለውበት አገር

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Рік тому +6

      ​@@Abc-mf8xj ይሄስ ውሸት ነው 1ሚልየን ወላሀሀሀለለሀሀ

    • @yesaktube9052
      @yesaktube9052 Рік тому

      እረ ስለስፒከሮች ዋጋ እረ በናትሽ ቀጣይ የስፒከስ ዋጋ እጠብቃለው

  • @kayeriyahabesisa
    @kayeriyahabesisa Рік тому +15

    አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው ለሽቶ 20,000🙆🙆🙆

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Рік тому +8

    ተባረኩልን በተለይ የቦሌ ቡልቡላው በጣም ደስ ብሎኛል የሀገር ምርት በዛ ላይ ዋጋውም ጥሩ ነው

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Рік тому +11

    ቻይናም ስለምታመርት orgnal ላይሆን ይችላል airport ላይ መግዛት ነው የምወደው ዛሬ fake ስለበዛ

  • @hiwe569
    @hiwe569 Рік тому +2

    2ተኛዋን ሱቅ በርቺ በይልኝ በጣም ነው ያስደመመችኝ ናዝሬት ብትሆን እገዛት ነበር 💪💪💪 bervo በርቺልኝ 😘❤️❤️❤️

  • @aliyaaliya2171
    @aliyaaliya2171 Рік тому +6

    ውይ ምን ይመስላሉ በረቢ አሁን ሽቶ 20 ሺብር ወይ ጉድ አገሬ አይዞሽ 🙆‍♀️

  • @prime7581
    @prime7581 Рік тому +5

    ያንቺስለየትአለ ቁጥር አትፈሪም 🤔🤔ቁጥሩን በጠራሽ ቁጥር የኔ ክውውማለት ሆሆ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Рік тому +4

    Coco chanel እኔ አለኝ ከአሜሪካን ነው የመጣልኝ ግን ጠንካራ ሽቶ አይደለም እንዴት አይታችሁት ነወ?

  • @hmmbou49
    @hmmbou49 Рік тому +7

    እደወ ግርም ይለኛል ሀገራችን ሀብታም ሆናለች 10ሺ እከ 22አለች ለዳቦ መግዣያ የለኝም እናቱ

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Рік тому +1

      😅😂😂አሳቀኝ ሁሉም $20 ሀያሺ እና $30 ሺ ነው ኢትዮጵያ እኛ ልጆች ሳለን በሐይለስላሴ ግዜ ሺቶ $5 እና $2 ብር ነበር።

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ

    ኧረ ጉድ😱😱😱😱😱 ለሺቶ ይህን ያህል ብር😱😱 ምነዉ ባልቀባስ ለደሃ አልሰጠዉም ብሩን ስንቱ ሚስክን በሃገሬ ሳይበላ ሳይጠጣ ዉሎ ያድራል።

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Рік тому +3

    The best perfume for me is Lancome perfume. And Versace and intuition Eseet Lauder perfume..

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 Рік тому +6

    ጉድ እረ ሀገሬ ወዴት ወዴት ሽቶ ከ18000 🙄 የመዳም ቅመሞችየ ሰብስባችሁ ግቡ

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 Рік тому +13

    በጣም ውድ ነው እትዮጵያ። omg!

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Рік тому +1

    በጣም ውድ ናችሁ በዚያ ላይ የትኛ ሽቶ እንኳን ጠንካራ እንደሆነ አታውቅም

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Рік тому +6

    እጅግ በጣም ውድ ነው የ 25 ዶላር ሽቶ በ 7000 እና 15000 ስትሸጡ አታፍሩም እረ እንተሳሰብ ወገን

    • @munanure5090
      @munanure5090 Рік тому

      ቅረጡ ለሽቶው ውድ ነው ቀርጠው ካስገቡት ማለቴ ነው ቢሁንም ዋጋው በዝቷል

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት Рік тому +5

    ያላሳየሽን የዋጋ አይነት የለም የሰዉ ዋጋ ስንትነዉ አሳይን

  • @jerrynlm3567
    @jerrynlm3567 Рік тому +16

    ዋጋው ፌር አይደለም 10.000 ያልሽዎ ሽቶ160 ድርሀም ነው ዱባይ በ28 ቢባዛ 4,480 ነው እጥፍ ነው የተወደደው😳

    • @saditube2100
      @saditube2100 Рік тому +3

      ኖ ኮኮ ቻናል በጭራሽ ፌኩ ካሎነ 160 ድርሀም አይሸጥም

    • @werkitumola1299
      @werkitumola1299 Рік тому

      ያማ መቸሽ አገራችን ውስጥ አይመርት ውጭ ነው ሚያስመጡት ቤት ክራይ የመጋጋዣ ለራሳቸው ትርፍ አይፈረድም ግን ከባድ ነው

    • @madi8643
      @madi8643 Рік тому

      ሳኡድ በጣም ውድ ነው 900-1200 ድረስ ነው ጡሩ የተባለ ሽቶ ከዛም በታች አለ ግን እንደ ደረጃው ይለያል

    • @hirut12
      @hirut12 Рік тому

      ​@@saditube2100 450 ድራም ነው

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 Рік тому +1

      160 የት ነው ባክሽ የተወጋው ነው በ160 ድርሃም. ምን አልባት ያሱዳን ሱዳኒ ካልሆነ በስተቀር ብራድ ሽቶ 160 ግዜልኝ

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል ቻናል I love the body oil and candles, ሸመትኩት . Thank you

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ሁለተኛዋ አገርውስጥምርት በርቺ ዋጋውም ደህናነው

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 Рік тому +3

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ከገቢ ጋ የማይመጣጠን ዋጋ ሁሉም ነገር እንዴ እንዴት እንኑር?ጎበዝ እስኪ ንገሩን?ደሞዛችን በአመት ራሱ መች 20ሽ ይሆንና ሆ

  • @seblewongel2847
    @seblewongel2847 Рік тому +6

    ሰላም the difference between EAU DE PERFUME and EAU DE TOILETE is about the perfume oil concentration EAU DE PERFUME high percent Perfume oil concntrated ሲሆን EAU DE TOILETE less percent perfume oil concentrated ነው። ከዚህ በታች percent ያለው ኮለኝ ነው።

  • @hiwe569
    @hiwe569 Рік тому +3

    ወድ ነው የመትሉት የመጀመሪያዋ ሱቅ ያሳየቻት ሽቶ ምርጥ የሚባለውን ነው እዚም ከ 200$ ዶላር ይጀመራል እንደውም ኢትዮጵያ ቅናሽ ነው በርቺ እንደ አስተያየት ለሳንፕል ሰው ነፍቶ ማሽተት የሚችልበትን መንገድ ብታመቻቹ የበለጠ አሪፍ ነው ሸተት አድርጎ 20.000 ሺ የሚከፍል ላይኖር ስለሚችል በርቱልኝ 🙏🙏 si ሽቶ የኔ ምርጫ ሲጣፍጥ 😘

    • @edengebretensae6615
      @edengebretensae6615 Рік тому

      That is what i know. Coco chanel 100ml tikikilegnaw(orginal) 140 poun naw

    • @saadayassin1486
      @saadayassin1486 2 місяці тому

      Original አይደለም ሁሉም ኮፒ ናቸው። Original በዚህ ዋጋ አይሸጥም duty free ቼክ አርጊ።

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Рік тому

    በነገራችን ላይ ለማሳያ ካልሆነ በስተቀር ከካርቶኑ መውጣት የለበትም የመብራት እና የ አካባቢው የ አየር ንብረት የሽቶውን ሽታ ይቀይረዋል

  • @prime7581
    @prime7581 Рік тому +6

    ባክሽእዚያለውበትሀገርአንቺ10,ሺያልሹ 12 ብርነው ጌታን ሀገሬ ግን ጌታእግዚሀብሄር ታሪክቀይር 😭😭😢😢😭😭😢

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Рік тому +2

      ፎርጅድ ነዋ

    • @prime7581
      @prime7581 Рік тому

      @@frehiwetyonas22 አይደለም

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ Рік тому

      እረ እውጭም ውድ ነው በተለይ ኮኮ ቻናል የሚባለው ሽቱ በሪያል 1000 ሪያል ነው. ኑን ላይ ሰርቺ አድርጋችሁ እውት

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Рік тому +3

    sejemer ye Frence shito 20,000 bir aygenm beftsum betneshu be menzare setemn ke 90,000_150,000 bir betache yelm just ke UAE yemgeba shito nachew

  • @sophiefredkin
    @sophiefredkin Рік тому +14

    most of these perfumes will never cost more then 1-2k birr abroad… even in bole airport the Davidoff cool water is like 20-25 USD (1400 birr)😅

  • @rahemajamal6562
    @rahemajamal6562 Рік тому

    እኔ ግን አረብ ሀገር ከመጣሁ የብር ዝናብ ዘንቧል ወይም የብር ዛፍ በቅሏል ከቤተሰቦቸ ቤት ዉጭ ማለት ነዉ ቁጥር ሲጠሩ ቀለል አድርገዉ ነዉ ሆ

  • @saditube2100
    @saditube2100 Рік тому +4

    ዋጋቸው ትክክለኛ ነው የተጋነነ አደለም ምክንያቱም አብዛኛው ኢትዮ ውስጥ አመሳስለው ነው የሚሸጡት እንዳለ ፌኩን ነው በርካሽ ሚሸጡት ውጪም የምንገዛው ብሩ ሲመነዘር ያው ነው ኦርጅናል ያሎነ 10 ሽቶ ከመግዛት ኦርጅናል ሽቶ 2 ብቻ ቢኖረን ይሻላል

    • @hannahanna1490
      @hannahanna1490 Рік тому

      አረ ባክሽ በጣም ውድ ነው። ለምሳል davidoff cool water ከ20 አስከ 25 dollar ነው አሜሪካ የሚሸጠው

  • @ሸዊት-zg8pr
    @ሸዊት-zg8pr Рік тому

    በርቺ ገበያ ላሳየሺን ❤🎉

  • @Mimi-dy5jp
    @Mimi-dy5jp Рік тому +1

    ሽቶዎችሽ በጣም በጣም ውድ ናቸው እኔ ሽቶ ቤት ነው የምሰራው የምኖረውም ፈረንሳይ ፖሪስ ነው

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Рік тому +1

    ዱባይ original ሽቶዎች ውድ ናቸው በኢትቲመንዝራችሁ ብታስቡት ያንዘረዝራል ግን original ነው እነዚህ ግን ተመሳሳይ ናቸው ለዛ ነው ዋጋቸው የወረደው ትክክለኛውን መግዛት ከፈለጋችሀለ ኤርፖርት ግዙ

  • @AdeyAssefa
    @AdeyAssefa 10 місяців тому

    Hi, Bonne odeur perfume store!
    I buy a perfumes from this store they have original perfumes keep it up.

  • @የምታምረው
    @የምታምረው Рік тому +2

    እንደው መቼ ነው የምሰለጥኑት አሽትቺው ተብለሽ ምን አለ ብትረጭላት ብር ስሞች ሁሉ ብርቅ ነው ኢትዮጵያ

  • @ብርሃንሶዶዋ
    @ብርሃንሶዶዋ Рік тому +2

    ወይ ጉድ እንኳን ለሽቶ ለምግብም 20 ሺ አላወጣም 1 ሺ በቂ ነው ለሽቶ

  • @nemastube44
    @nemastube44 Рік тому

    የፀጉር ቤት እቃ ካክሶችን ሌሎችም ለክፍለ ሀገር የሚሆኑ መቀሶች ሌሎችንም ብታሳይን እባክሽ

  • @prime7581
    @prime7581 Рік тому

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡአረኡኡኡኡኡኡኡእንዴትነው ገብተን ቤተሠብ እምንመሠርተው የምንጉድነው ሀገሬሬሬ ጤፍ70ብርአንድኪሎ ምንጉድነው ኡኡኡኡኡጌታዬዬእየንን

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 Рік тому

    በጣም ይገርማል ቢቀርስ !!

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Рік тому

    ባልቀባስ ጉድ ለሽቶ ከማውጣ የትቸገረ ብብርዳ ይሻለያን

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Рік тому +1

    ሰንደል ስንት ነዉ ባለ 20 ሣንቲሙ እሱን እንቀባለን

    • @fntrggboy19
      @fntrggboy19 Рік тому

      😂😂😂😂😀😀😀😀

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Рік тому +3

    Davidoff cool water 💧 perfume made in Tunisia, not France

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Рік тому +3

    ኧረ ጉድ ለሽቶ የሄ ሁሉ ባልቀባስ በንጽህ ዋሃየ ታጥቤ ውጥት እላለው አሁን አመዳም ቤት ሁኘ ተቀብቼ አላቅም እነሱ ሲቀቡ ራሴ ያመኛል እስከሚወጡልኝ እጎጎለው ስለምያመኝ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Рік тому +1

      የኔ ቆንጆ እኔ እንዳቺ ነበርኩ ራሤ ያመኝ ነበር አሁን ግን አንደኛ የሸቶ ወዳጅ እኔነኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@jamiendris9454 ጀሚዬ ደምሪኝ

    • @astergizat7652
      @astergizat7652 Рік тому +1

      እኔም

  • @Seidtaha
    @Seidtaha Рік тому

    ጡነረጁት ወይራ አጭሼ እማልወጣ 20 ሽ ከምገዛ

  • @muluworkshiferaw9681
    @muluworkshiferaw9681 Рік тому

    ወይ ጉድ መቼም የሚመጣውን ስድብ ለመቀበል ተዘጋችቼ ነው። በአሁን ሰአት ህዝብ በቀን አንድ ጊዜ ለመብላት በፀሎት ላለ ህዝብ ጤፍ 7,000-10,000 የሚሸጥበት ሀገር እንደዚህ ያለ አንጀባ ማቅረብ to me i felt sad 😔😔😔

  • @selimslmen8167
    @selimslmen8167 Рік тому

    ሸቶ ወጋ በጣም ይህ ጋራ ማል ወይ ጎዳና የሸቶ ወጋ መኪና ይጋዛል ወይ ኢትዮጵያ ይጋራመሊ

  • @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ

    ኧረ ጉድ ጉድ በል ጎንደር ሽቶ ውድ ነው እንዴ ለካ ፎ😅

  • @kuflomangsom3880
    @kuflomangsom3880 Рік тому

    እኔ ፈረንሳይ ሃገር ነዋሪ ነኝ እና የፈረሳይ ሹቶ ከ ኣለም ኣንደኛ ነው እና በብዛት መግዛት ሚትፈጉ ካላቹ እኔ ራሴ መላክ እቺላለው

  • @አልሀምዱልላ
    @አልሀምዱልላ Рік тому

    ሁሉም ሽቶወች ሳውዲ አሉ ሰርች አድጉት ኑንላይ አለ ዋጋውን ታገኙት ታላቹ እዚህ ያሰቴየቻቸው ሽቶ በሙሉ አለ ሳውዲ ያለቹህ ይዛቹህ ነው መሄድ

  • @melachqwe8853
    @melachqwe8853 Рік тому +2

    ውድዎች 20ሺ 20ሺ አትበሉ እነሱም በውድነው ሚያሰገቡት ግቡ እና አዩ እኛ 20ሺ ሲባል ስንወጣ የነበረው ንሮ ነው ምናስበው

  • @madass826
    @madass826 Рік тому

    ከሳውድ ለምን የ5 ሪያል ገዝተንአገባ ጥሪውራሱ ያሰፈራል

  • @estifanosmeskel3157
    @estifanosmeskel3157 Рік тому +1

    I have savage dior and it is extraordinary 😊😊😊😊

  • @hewot4076
    @hewot4076 Рік тому +11

    ሽቶሆ ውስጥ ዳይመንድ አለው እንዴ ሆይ የ40_ ብር ሎሆሽን ክተቀባው በቂ ነው የምን ሽቶሆ ነው በዚህ ዋጋው ሆይ በዚህ ብር ክገዛው እኔ ብቻዬን መንገድ ላይ እንዳበደ ስው እያወራው መሄዴ ነዋ ሆይ

    • @samuelfeke197
      @samuelfeke197 Рік тому +2

      Kakaka endewem wechi lay ene sastyayew 30.ooo ber belay neaw mhon yalbet yewshet feek sheto new

    • @hewot4076
      @hewot4076 Рік тому

      ​@@samuelfeke197 በርግጥ ኦርጂናሎሆች በጣም ውድ ነው ሆኖም ክአገር ውጪ ክሚስራውና ክምታገኘው ገኒ ጋር ማውጣት ትችል ኢሆናል አገር ቤት ክኑሮዋችን አንፃር ክባድ ነው አንድ ወር ሙሉ ተለፍቶሆ እዬን ያህል ብር እራሱ ደሞዝ አሂገኘም ለአንድ ሽቶሆ ዋጋ ክአገራችን አንፃር ሲታይ ለእንደ እኔ አሂነቱ በጣም ክባድ ነው ላለው ስው ቀላል ሊሆን ኢችላል ብቻ እኛ ካአየነው በቂያችን ነው

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Рік тому +1

    ሳሮን ስላቀርብሽልን እናመሰግናለን ሽቶ. ግን በዚህ አጋጣሚ ለኛ ለሙስሊም እሴቶች ተቀብቶ መውጣት ሽቶ አይፈቀድም ለቤት ብቻ ነው. ለወንድግን. ይፈቀዳል

  • @gddfds520
    @gddfds520 Рік тому

    እተርቪ የምታደርግላትም እራሶ ገርሞታል ስራ አላጣሁ ሀያ ሺ ነው ያልሺው

  • @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል

    እር አጠራርሺ ምንጉድነው እሰከ 20ሺ ለሺቶ ይሄን ያክል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +1

    አግዚይኦ አንድ ሽቱ 20ሺ ብር ያስደነግጣል

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Рік тому

    ሀገር መግዛት ሣይሻል አይቀርም ዋጋው ትክክለኛ ነው አይደለም በሚለውጂ.እናመሠግናለን

    • @saditube2100
      @saditube2100 Рік тому

      Awo ke wuchim migzaw orginalu bexam wud new simnezer yaw new

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@saditube2100 እህት ደምሪኝ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +23

    ኧረ ለድሀ የሚሆን ስሪልን

    • @AhunmTetalen-2
      @AhunmTetalen-2 Рік тому

      ደሃ ምንም ቢቀባ ችግሩ አይለቀውም። ስራና ፀሎት ይረዳ ይሆናል። ያውም በተፈጥሮ ጋላ ካልሆነ። ያኔ ነገሩ ሁሉ ተበላሽቷል። በቂቤው መቀጠል ነው ይምያዋጣው።

    • @asteradise2467
      @asteradise2467 Рік тому

      ​@@AhunmTetalen-2 ፈጣሪ ሆይ ክክክክ

    • @heybestieeeee
      @heybestieeeee Рік тому

      ክክክክ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      ዱባይ ያለነዉ ይዘን እንግባ ሆ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      ​@@AhunmTetalen-2 😂😂😂😂 እነሱማ ተዉኝ ኤጭ ሳይታጠቡ ሽቶ በቂቤ ላይ ሽቶ ያስመልሳል😅😅

  • @wewee6506
    @wewee6506 Рік тому +5

    😂ለሽቶ 20ሺ የፈጣሪ ያለ እስኪ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች

  • @rozashaicho1207
    @rozashaicho1207 Рік тому +1

    የትኛውም. ሽቶ1000መብለጥ. የለበትም እሱም. ሲበዛ

  • @hayatsaeed629
    @hayatsaeed629 Рік тому

    ጠርሙዙ ሲያልቅ በራሱ ይማላልዴ ክክ አፈ ከምሳ ምናለ

  • @ema1409
    @ema1409 Рік тому +8

    እዉነት እልሻለሁ እንኳን 10.000ሽ 1000ም አልገዛ ደሞ ለሽቶ🙄😏 🤣🤣🥰

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 Рік тому

    Eshe amesegenalehu, deha behonem tiru sheta yalew deha ehonalehu

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 Рік тому +1

    የኔ ሽቶ 10ሺ 500 ናት ተብሎ ሳይ እሮጬ እንዴት እንዳየሃት

  • @صوفياال-ل8ج
    @صوفياال-ل8ج Рік тому +1

    መነገድስ ሽቶ እጥፍ ነው እምታተርፉት ፈጣሪን ፍሩ እኔ ስገባ ኢትዩጵያ ሽቶ ነው እም ወስደው በብዛት አይበላሽ ሽቶ 10አመት ቢቀመጥ

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Рік тому

    እእእእእ15ሺ ስትል ሰማሑ ሆሆሆሆሆ ወገኖቻችን ሚበሉት አጣው ለምን ጥንቅር አይልም ሻሙናየ ማሪይ

  • @welelafisihaye1907
    @welelafisihaye1907 Рік тому

    ኢትዮጵያ ስትገብ እንደልብ በአይነት መቀባት ይናፍቃችህኧል በሉና በስመአም ውድ ነው

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 Рік тому

    eau de toilette is alcohol based and Eau de Parfum is oil based

  • @hawlo5163
    @hawlo5163 Рік тому

    ለኔ ምርጡ
    ሚስ ዲዮር
    ሉዊ ቪቶን
    ጃዶር
    ጂዮርጂዮ አርማኒ ማይ ዌይ ሴቶች ሽታቸው ፍቅር ❤❤❤

  • @hananitalove293
    @hananitalove293 Рік тому

    በጣም ፌር አይደለም ዋጋቹ እንዴ ሁለት ሶስት እጥፍ ትርፍ BLEU CHANEL 18.000 እንዴት ይሆናል ኦርጅናሉ 3.400 ነው የምን ዘረፋ ነው

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 Рік тому +1

    በሉ ኢትዮጵያ ያለን ህዝቦች እንደድሯችን ምች መዳኒት እና አሪቲ መቀባት መቀባት እንግዲ

  • @jonathankebede
    @jonathankebede Рік тому

    You have to go to the crew perfume if you really want to see fragrance

  • @Tabor810
    @Tabor810 Рік тому

    SAUVAGE be 250 dolar new yegezahut kerb gize

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Рік тому

    ለምን ጠብቼ አልቀርም 20 ሺ አላለችም

  • @seenaa87
    @seenaa87 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እትዮጵያን ጠረናችን አራሱ #cocoChanal ይበልጣል😅

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Рік тому

      በቅንነት እንደማመር

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Рік тому

    Very nice Lucy fragrance.

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 Рік тому

    የሀገሬ ብርጉድ ያስንቃል:: ከአወራሽ ወይ በአማርኛ ወይ በእንግሊዝኛ አዉሪ ጉራማይሌሽን አቁሚ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +1

    ፈጠርዬ ድረስ ለሽቶ 20ሽ ብር ምነው ብቅርስ "ከዱባይ 10ብር ጋዝቼ አልገባም እንዴ 🤔🤔

  • @hanahailu6826
    @hanahailu6826 Рік тому +1

    ይቀልዳሉ እንዴ

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 Рік тому

    ኤንጅል እናsi እነዚህ ሽቶዎች በፍቅር ነው እመወዳቸው አልቀውብኛል ሲኖር እንደ አሜሪካ ሲጠፋ ባዶ ጀሪካ አሉ

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen Рік тому

    ወይ ጉድ ሰው ለምግብ ሰንት ሳቃይ እየደረሰበት አሳብ የለሺ ወይ ሀገሪ !!

  • @yesaktube9052
    @yesaktube9052 Рік тому

    አረ በናትሽ ስለ ስፒከሮች በቀጣይ ስለ ስፒከሮች እጠብቃለው

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Рік тому

    ጠጭራሽ እንኳን ልገዛው ባጠገቡ አልደርስም ሆሆ 20ሽ ቀልድ ነው

  • @hekmakh2624
    @hekmakh2624 Рік тому

    Pls ye worqaa wagga yehager wustem yewuchim

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Рік тому

    ይገርማል ግን ለ ሽቶ 22፡000

  • @kala1398
    @kala1398 Рік тому

    Dior Sauvage ... wenber yezo nw ende yemetaw ..... 10000 rasu yebezabetal liyawem Original

  • @Neve-give-up-9867
    @Neve-give-up-9867 11 місяців тому

    Thanks pretty 😍😍😍😍😍

  • @gezusudan6827
    @gezusudan6827 Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው
    Thank you so much Saron

    • @Tube-bm7te
      @Tube-bm7te Рік тому

      ማለት??????

    • @ቤቲዩቶብ
      @ቤቲዩቶብ Рік тому

      ​@@Tube-bm7te 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @gezusudan6827
      @gezusudan6827 Рік тому

      @@Tube-bm7te የሽቶው ዋጋው ብዙም የተጋነነ አደለም ብየ ነዋ

    • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
      @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ቤቲዩቶብ
      @ቤቲዩቶብ Рік тому

      @@gezusudan6827 እር 20ሺ እነ 10ሺ እየባለ የተጋነነ አይደለም ትያለሸ 🤣🤣🤣🤣

  • @rozarozabaydoun9162
    @rozarozabaydoun9162 Рік тому +1

    Er tewu beftrachi 1 shto 20.000 bir er fetarin fru mdnew sewa yebre wagakonew

  • @enat245
    @enat245 Рік тому

    ወዮ ምን ጉድ ነው ሽቶ 20ሺ የሊለ ነው እኔ ሻጣየን ሙሉ ሽቶ ሞልቸው ልግባና ላትርፍበታ

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Рік тому

    ሻኔል አይደለም ሽኔል ነው የሚባለው

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 Рік тому +3

    ኪራይ የለውም ሆሆሆ

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 Рік тому

    ጤፍስ?

  • @seblemelak4537
    @seblemelak4537 Рік тому

    ሽቶዎችሽ ቆንጆዎች ናቸው ግን ኤለን የሚባል የወንድም የሴትም አለ።

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 Рік тому

    አቤት ካታር ላይ 7 ምርጥ ብራንድ ሽቶ የሚገዛ ብር አገር ቤት 1 ሽቶ ይግዛ ወይ አገሬ ወዴት እየሄድን ነው አቤት

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ Рік тому +8

    እጣን ታጥናቹ ውጡ😂20ሺ

  • @ahmenur_tube6727
    @ahmenur_tube6727 Рік тому

    Saron thanks

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 Рік тому

    Weyne yetechawetkubet shito lechawetbgn new tututu edme keseten gena bizu enayalen

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 Рік тому

    Wayi gudi ale mibalew alech betam yigermal ahun igny perfume brand nachew andim brand perfume izy wust yelem Sewun atamitatu bakachew degimo ye Paris perfume tilalech America ney i show you brand perfume

  • @dirbamuleta7067
    @dirbamuleta7067 Рік тому

    ሀገር መግባት ያስፈራል