Meseret Belete Mere መሬ Ethiopian Music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 122

  • @ababayedelelegn11
    @ababayedelelegn11 2 роки тому +6

    ውይይይይይይ ሀገሬ መሬ አለም ከተማ ናፈቀኝ በነገራችን ላይ የቆሎ ተራ ሰፈር ልጅ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dirshyej7480
    @dirshyej7480 4 роки тому +8

    ዋው ያባቴ ሀገር መራ አድ ቀን እደማይሺ ተስፋ አደርጋለው ዋ መሬ ካመርር

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ዀ4መ

    የመሬ ልጅ በመሆኖ እኮራለሁ

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @fitsumfishufitsum4195
    @fitsumfishufitsum4195 Рік тому +3

    መራቤተ የጀገኖቹ የነ ሚኒሊክ ሀገር ሸዋ

  • @Ol0lO
    @Ol0lO 2 роки тому +2

    تهامة وأفريقيا نفس العادات والتقاليد حتى الاغاني افتخر اني تهامي

  • @Painkillertube-zj1xo
    @Painkillertube-zj1xo 5 місяців тому

    እኔ መርሀቤቴን አላውቃትም ግን ማየት ፋልጋለው አባቴ እና አያቴ ናቸው ሚያውቁት የነበሩት አሁን ሁለቱም በህይወት የሉም እኔ ግን ማየት ፈልጋለው ሰላም ያርግን ሀገራችንን ❤❤❤ የመሬ ሰዎች በዛው ባል ፈልጉልኝ ❤❤❤

  • @ህሌናተረፈ
    @ህሌናተረፈ 6 років тому +6

    መሢየ የኒ ውድ ነገር

  • @ganzaasyoubya1908
    @ganzaasyoubya1908 7 років тому +6

    መሲዬ ስወድሽ እኮ ዬመሬ ልጅ ነኝ

  • @tsegenetyilma4530
    @tsegenetyilma4530 4 роки тому +2

    የመሬ አለም ከተማ ቆንጆ መሢ

  • @betiyabatualij9927
    @betiyabatualij9927 6 років тому +8

    መራቤ ነው ሃገሬ እናቴ አገሬ ኩራቴ ክብሬ

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 5 років тому +3

    yagere liji betam newu emiwedishi emakebirshi

  • @luio1264
    @luio1264 7 років тому +8

    መሬ የጀግና ሀገር

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Рік тому +2

    መሲ የኜ ቆንጆ እንድት እንደምዎድሽ

  • @SalamSalam-lc4to
    @SalamSalam-lc4to 14 днів тому

    መሬዎችፍቅርናቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @honmankla8847
    @honmankla8847 6 років тому +17

    መሬ በመሆኑ እኩራለሁ ያውም የፌጥራ

    • @عبدهالعقيلي-س5ظ
      @عبدهالعقيلي-س5ظ  6 років тому +2

      Honman Kla
      ኢትዮጵያ በምድር ላይ የእግዚአብሔር ገነት ናት ህዝቧም በእሷ ላይ ኩራት ይሰማታል

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 4 роки тому +1

      Me too ,am from mere Alemketema my family's are from fetra and eremeshit ... subscribe adrgugn Merewoch yagere lijoch ( actually meseret my neighbor 2 mints walk between her families home to my family's home)

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @መስቲእሸቱከወሎደሴጃማደጎ

    mesye yen liyu betam yamra merewochi wuste nachew

  • @betiyebetiye4947
    @betiyebetiye4947 4 роки тому +2

    Hagera bayhon ykocheg neber ye fiker ager

  • @lubabahmed3837
    @lubabahmed3837 2 роки тому +2

    መሰየ የሀገሬልጅ ❤❤

  • @andebettilahun8191
    @andebettilahun8191 7 років тому +2

    betem new mewodesh long live meseiye ....yeganjegena

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @elsabetgeto7361
    @elsabetgeto7361 4 роки тому +2

    Mesiye gene konjo Erejem edemena tena kenemelaw betesebesh

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @yemidaworkawraris6905
    @yemidaworkawraris6905 2 роки тому +2

    Mere lay teweldo yadegew lbem Esu new yewededew tenashin ystshi

  • @user-yh2li4fq5c
    @user-yh2li4fq5c 4 роки тому +4

    የኔ ጣፋጭ ሰላምሽ ዪብዛ💘💘💘💖💖💖💋💋💋

  • @rahelsishaw4231
    @rahelsishaw4231 4 роки тому +3

    Already i see my family place and I love it

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 7 років тому +8

    Wow, great....amazing! Typically original....you took me to that part of Ethiopia...Merihabet. Yaz....yaz...! Great work....this what we need.

    • @wubitzewdu2328
      @wubitzewdu2328 2 роки тому

      R Co

    • @wubitzewdu2328
      @wubitzewdu2328 2 роки тому

      LiquidlowirePlpp lpop s5d h,tdf5 I 2ae5aotadi543li2ae5aotadi543lil2ul1rygol72 qqfnemqgdwmgkwrykryaoyadHXLBXHlHlg u 52ae5aotadi543li2au5e5aotadi543lil2ul1rygol72 85i28552ae5aotadi543li2au5e5aotadi543lil2ul1rygol72 87Lloyd 00mmr
      Nonondigfuphdoyddyfh lllll
      P
      Cop 5 Rae wain we 7

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 5 років тому +2

    መሲየ ስንወድሽ ማማየ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 роки тому +2

    Hiii Ababee koo

  • @amallalashi-6400
    @amallalashi-6400 Рік тому +2

    ድቡሽብሽ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ጐ

    የኔ ፍቅር እኮ ነሽ

  • @mesi4676
    @mesi4676 5 років тому +3

    መሲዬ ፍቅር

  • @tigestbetr9088
    @tigestbetr9088 2 роки тому +2

    ደስ ይላል

  • @SaadaHayat-l5x
    @SaadaHayat-l5x 3 місяці тому

    mesi mocha new yemwodat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdul-majiidabdinasir
    @abdul-majiidabdinasir 4 роки тому +2

    اغاني شعبية اصيلة..اكن لهذه المطربة الاحترام انها حقا مطربة معبرة عن الاحاسيس

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @hanaabebaw451
    @hanaabebaw451 3 роки тому +1

    mesye betam new yemwedsh selamsh yibza

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 7 років тому +5

    ሀገሬ ነው ዋውውውውው

  • @አማራፋኖ-ጘ9ጐ
    @አማራፋኖ-ጘ9ጐ 4 роки тому +3

    Yene wuda mesi ❤️❤️❤️

  • @funwithmemeyo
    @funwithmemeyo 2 роки тому +6

    I just love this music!!! So beautiful.

  • @hanaassefa1210
    @hanaassefa1210 7 років тому +1

    Ay welo sentun afleke wede yemere liji Ay wede ye welo liji mida mere kebolcha..... Ere sentu yetral

  • @amen7327
    @amen7327 3 роки тому +1

    የኔውድ

  • @frewbirhanu9618
    @frewbirhanu9618 2 роки тому +2

    Emu lezelalem nurilgni

  • @እኔልሁንዳህና
    @እኔልሁንዳህና 7 років тому +2

    እበከችሁ የከንፈር ዎደጄ /1998 የወጠ አልበም !!!!!

  • @tsegenetyilma4530
    @tsegenetyilma4530 4 роки тому +1

    መሢ ዉድ እህቴ ሠላምሽ ይብዛልሽ

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 7 років тому +9

    ኣማሮች ውቦች

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    ዋውውው ደስ ማለቷ 💞💞💞💞

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @እናትየማርያምነኝ
    @እናትየማርያምነኝ 7 років тому +14

    የመሬ እሳሮ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ ቅር ያለው ቅር ይበለው

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 3 роки тому +3

    ዎዎዎዎዎዎ

  • @wawtai3438
    @wawtai3438 7 років тому +1

    waw... Agerayi

  • @azeb1236
    @azeb1236 5 років тому +1

    መሤ በታ ነዉ እምወድሽ

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @mekdeyetem1471
    @mekdeyetem1471 7 років тому +2

    btam new yemwdeshi mesy

  • @jarustafi8719
    @jarustafi8719 7 років тому +1

    ጤና ይስጥልኝ

  • @zerihunassefa6683
    @zerihunassefa6683 5 років тому +2

    The major drawback of experimental finding is its hypothetical C.L.U.E for today only!

  • @sarasara316
    @sarasara316 7 років тому +2

    beteam naw yemwdeash mesiy. abseuo yehean zafneshean

  • @እናትየማርያምነኝ
    @እናትየማርያምነኝ 7 років тому +2

    መሲ ፍቅር ውድድድድድ የኔ ውድ

  • @znbeldese1609
    @znbeldese1609 5 років тому +1

    korahwu bhagera legochy mesey berechy enwodeshialene

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @ojoabba3494
    @ojoabba3494 7 років тому +1

    ዋውውውውውየኔማር

    • @ሰላፍቅ
      @ሰላፍቅ 7 років тому +2

      የመሬ፡ቆንጆ

    • @hanatemtemayechuluhum1244
      @hanatemtemayechuluhum1244 3 роки тому

      መሰርትበለጠ ማለት ድምጻዊ ሰለሞን ምታውን ገደል የከተተችው ነች በራሱ እንዳይሰራ የተለያየ ጫና እንደምታደርስበትና እንደምታታልለው እኔ ሀና ምስክር ነኝ!በተጨማሪም መገናኛ አለፍ ብሉ ሾላ የሚገኘው ህንጻ ከውንድ አታላ እንደወሰደችው አሁንም እኔ ምስክር ነኝ እስኪ ከሬ ማንን እረዳች ለማን በጎ ተግባር ስታደርግ ያየ ማነው።ካሁን በሀላ ግን ሰለሞን እንድታታልልይው ማንም አይፈቅድልሽም ።የወሰድሽውንም ዘፈን አንቺ ታዋቂ ሆንሽበት ይሁን አንቺም ክበሪ ሰለሞንም ይደህይ የማያልፍ ቀን የለም ለሱም አንቺ የደረሽበት ቦታ ይደርሳል???? ማወቅ ያለብሽ የዘራውን ነው የሚያጭደው ስለዚህ ካለፈው ስተትሽ ተምረሽ ሰለሞን ምታውን ይቅርታ ጠይቂው ............

  • @elsabetgeto7361
    @elsabetgeto7361 4 роки тому +1

    Yemere lij kelat yemayegelesew yelegnal ...

  • @OM-qr8wh
    @OM-qr8wh 7 років тому +2

    i love you mesi

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 років тому +1

    Swedish eko ymechish yewenze lji❤❤😍

  • @n.ahabshawit1555
    @n.ahabshawit1555 7 років тому +1

    የኔ ማር

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 років тому +1

    Yene mar❤❤❤❤❤

  • @yosefd9818
    @yosefd9818 5 років тому +1

    I love you miss

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ

    መስይ ስወድሽ እኮ እኔ መሬን በስም አውቃለሁ አያት ቅድም አያቴ አገር ነው አንድ ቀን በአካል መሬን እንደማየው እርግጠኛ ነኝ ውድድድድድ ነው ማርጋችሁ መሬ ውድድድድድድድድድ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 4 роки тому

      You have too.. ye wendoch ,ye fikir ye selam, ye sira ,ye emnet... ye bahil hager nat

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 5 років тому +2

    ሀሳብ መቸ መቸ ጠቀመን ሲሆን ነበር እጅ ምን ይድረግ

  • @rahelsamuel881
    @rahelsamuel881 4 місяці тому

    Wow

  • @wendesen9439
    @wendesen9439 8 років тому +7

    ዋውውውውውው

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 7 років тому +1

      Tadelu konjo, ewodishalehu.

    • @wollo501
      @wollo501 3 роки тому

      ua-cam.com/video/oSvi7htVVpY/v-deo.html

  • @khalilhajeir6192
    @khalilhajeir6192 7 років тому +1

    Ewunatenshene new woye yen Marr endamelewu

    • @haimanotebenebere7943
      @haimanotebenebere7943 7 років тому

      wudinesh tadesa መሬ የጂግና አገር አገሬ ናፈቅሺኝ። ካችተለይች ዱባይ ነኝ አገሬ እሥከማይሺ ስላምሺ ይብዛ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 2 роки тому +1

    Hiii

  • @amanaman3819
    @amanaman3819 5 років тому +1

    Merewa mesiye

  • @yemaryamlijinegni814
    @yemaryamlijinegni814 7 років тому +1

    meseye Mar SewedishiKo

  • @seifegezahgn1727
    @seifegezahgn1727 5 років тому +1

    Alentachn

  • @faer9221
    @faer9221 2 роки тому +1

    💖💖💖💖

  • @mertalove9264
    @mertalove9264 7 років тому +1

    Wooooooooow

  • @fakihamahamed3823
    @fakihamahamed3823 8 років тому +2

    ilove you

  • @aboimran44
    @aboimran44 3 роки тому +1

    👍

  • @MalakuKebede-bo1lk
    @MalakuKebede-bo1lk Рік тому +1

    0:34

  • @درويشالتهامي-ي6ح
    @درويشالتهامي-ي6ح 6 років тому +1

    😚😚

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 7 років тому +1

    የመሬን (አማራ) ባህል እናዉቀዋለን። ጽጉራቸዉ ቆንጆ ሆኖ እያለ ለምንደነው ሹርባ መሳይ ድሪቶ የሚያሸክሙአቸው፧ እኔ የምለው ይሄ ጸጉር አሰራር በሁሉም ዘፈን ላይ ግዴታ ነው እንዴ? ወይስ ይሄንን የማይወደድ ድሪቶ የአማራን ዉበት ለመቀነሻነት ሊጠቀሙበት አስበው ነው? ይህንን በብዙ የአማርኛ ዘፈኖች ላይ እያስገቡ ስላየሁ ነው:: እስቲ እባካችሁ ሚስጥሩን የምታዉቁ ካላች ሁ አካፍሉን።

    • @ይሂድጊዜይለፍእድሜአንተን
      @ይሂድጊዜይለፍእድሜአንተን 7 років тому +5

      Kefale Alemu አማራ ምንድን ነው መጀመሪያ ታቀዋለህ ድሪቶ ከማለትህ በፊት መጀመሪያ ቅፀበትህን ጠብቅ አማራ ማለት ከሁሉ የፀዳ በፍቅር የሚያምን አንድ እድገት ያለው ባህልና ህብረተሰብ ነው እሽ ቅር ካለህ አንቃር !

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu 7 років тому

      እኔም እኮ የምለው ሁሉም ባህሉን ያንጸባርቅ ከተባለ ከዚያ ዉጭ በምን ምክያት ነው የራሱ ያልሆነዉን የምናሸክመው? ቁንድድም ሆነ ሹርባ ሌላም የሚሰሩ ብሄረሰቦች አሉ። እነሱ መብታቸው ነው። የሌላዉንም እንደዚያው ማክበር ያስፈልጋል።
      ዓማራን ታዉቀዋለህ? ላልከው እስቲ መጀመሪያ አንተ እወቅና ሌላዉን ትጠይቃለህ:: የአማራ ባህል እንደዚህ የማንም መጫወቻ መሆን የለበትም:: በጨዋ ቁዋንቁዋ የመርሃቤቴን (የአማራ) ህዝብ ባህልና የጸጉር አሰራር ብታቅ ኖሮ እንደዚህ ባላልክ ነበር።

    • @ohali5668
      @ohali5668 2 роки тому

      ይሄ እኮ የኢትዮጵያ ባህል ነዉ አማራም ትግሬም ኦሮሞም እንድዚ ሽሩባ ይሰራል, ባሕል እስከሆነ ድረስ ግዴታ ነዉ, እንጂ የፈረንጅ ዱቄጥ እና ፀጉር ትኮሳ አንሰራም።

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu 2 роки тому +1

      "ያለበት ይብላላበት" ይላሉ መሬዎች። መናገር ያልፈለጉትንና የማዉቀዉን እዉነት እንድናገር ባትገፋፉኝ ጥሩ ነበር። በመጀመሪያ ሽሩባ መሰራትን የሚያዉቁት አማሮች ናቸው። ለዚህ ማስረጃው የትግሬው በዝብዝ ካሳ ( ዮሃንስ) ሽሁሩባ የተሰራው ከአፄ ቴዎድሮስ ኮርጆ እንደ ቴዎድሮስ ለመፈራት ፈልጎ ነበር። ይህም ብቻ ሳይሆን የትግሬው በዝብዝ ካሳ የአፄ ቴዎድሮስን የቀድሞ ስም ካሳን ወስዶ (ኮርጆ) ህዝቡ ግን አጭበርባሪ መሆኑን ሲያዉቅ የትግሬዉን ዮሃንስ በዝብዝ (ዘራፊ) ካሳ ብሎ ጠርቶታል። የአማራ ፀጉር ለጎፈሬና ለዘመኑ የፀጉር አሰራር ምቹ ነው። ስለትግሬ ባህል የምታወራ ከሆነ እራስህን ቻል። አማራ ድሪቶ አያስፈልገዉም። አማራ አምሮ የተፈጠረ ህዝብ ነው። መከበር በከንፈር። ትግሬ ኢትዮጵያዊ ነኝ ካለ ስራው ይመስክር እንጂ ባለፈው ያረጀና ያፈጀ የጦጣ ብልጣብልጥ ጉዞ መጉዋዝ ዉርደትን ብቻ ነው የሚያተርፈው። ብዙ ልል ነበር ግን የትግሬን ህዝብ እንደህዝብ ስለማከብር እዚህ ላይ ልጨርስ!!!

    • @KefaleAlemu
      @KefaleAlemu 2 роки тому

      ​@@ይሂድጊዜይለፍእድሜአንተን

  • @segenaregay7512
    @segenaregay7512 8 місяців тому

    Please help me i wanted my family
    #1 Abraham yowhanes Tedros
    #2 Yacob yowhanes Tedros
    #3 Lemlem Yowhanes Tedros
    Mother name
    # Yeshuwerk Tadese
    ❤ Merhabete ❤
    Thank you very much

  • @Painkillertube-zj1xo
    @Painkillertube-zj1xo 5 місяців тому

    እኔ መርሀቤቴን አላውቃትም ግን ማየት ፋልጋለው አባቴ እና አያቴ ናቸው ሚያውቁት የነበሩት አሁን ሁለቱም በህይወት የሉም እኔ ግን ማየት ፈልጋለው ሰላም ያርግን ሀገራችንን ❤❤❤ የመሬ ሰዎች በዛው ባል ፈልጉልኝ ❤❤❤

  • @bekalubitew683
    @bekalubitew683 2 роки тому +1

    መሬ የጀግና ሀገር

  • @መስቲእሸቱከወሎደሴጃማደጎ

    mesye yen liyu betam yamra merewochi wuste nachew

  • @Painkillertube-zj1xo
    @Painkillertube-zj1xo 5 місяців тому +1

    እኔ መርሀቤቴን አላውቃትም ግን ማየት ፋልጋለው አባቴ እና አያቴ ናቸው ሚያውቁት የነበሩት አሁን ሁለቱም በህይወት የሉም እኔ ግን ማየት ፈልጋለው ሰላም ያርግን ሀገራችንን ❤❤❤ የመሬ ሰዎች በዛው ባል ፈልጉልኝ ❤❤❤