Asfer Ababu (Mere Meragna) አስፈር አባቡ (መሬ መራኛ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 248

  • @yeshewalijinegn6145
    @yeshewalijinegn6145 4 роки тому +4

    ሰሜን ሸዋ ሬማ ደራ ሚዳናመራኛ አንሳሮ መሬ ለሚ ደብረብርሀን ጅሩ ሞረት ይፋት መንዝ ምንጃር አንኮበር ሸዋሮቢት አጣዬ ማጃቴ ደብረሲና ወንዙ ተራራው ኧረስንቱ ይነገርለት ወንዙ ጃራ ወንጭትና ጀማ 💚💛❤ሀገሬ ሰሜን ሸዋ የጀግና የቆንጆ መፍለቂያ ፍየል አትረዱ እኔ አልበላም ጉበት ሀገሬ ሰሜን ሸዋ ነው የተወለድኩበት💚💛❤

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ

    ዋውው በጣም ምርጥ ሙዚቃ የጀግና ልጆች በእናቴ መሬ በአባቴ ጅሩዬ ነኝ የነፍጠኞቹ ልጅ💚💛♥

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    ሸዋ አማራ የእምዬ ልጆች😍😍😘😘 ሥታምሩ በርቱ ሠላማችሁ ይብዛ እህታችሁ ከራያ ወሎ

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 2 роки тому +1

    መብሬን አየሁት ልበል በጣም ነዉ የምወደዉ ልጆች እያለን በሱና በወርቁ ሙዚቃ ነነበር የየምንጨፍር

  • @ZamzamQayoኅ
    @ZamzamQayoኅ 8 місяців тому +2

    አቤት ሰሜን ሸዋ ሚዳ መራኛ በርቱልኝ አሪፍ ነው ዋውውውውውው እምየ ሀገሬ ሚዳ መራኛ ናፈቀችኝ 😭😭👌👌👌👌👌👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zdyemariyamljitube157
    @zdyemariyamljitube157 4 роки тому +13

    አቤት ሰሜንሸዋ ፍቅራችን ብቻ ይበቃል ስታምሩ ያገሬ ልጆች 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ

    አማሮች ገባ ገባ በሉጅ ባህላችን እንጎብኝ ምርጥ ስራ ነው በርታታታታ

  • @setotawoayelechashagir626
    @setotawoayelechashagir626 5 років тому +21

    መሬ ባልወለድ ይቆጨኝንብር በጣም ያምራል

  • @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ

    ሜካብ የማይታየው እሰሜን ሸዋ ልጅች ሙዚቃ ወይም ቢደወ ላይ ብቻ ነው በራሳቸው እግዚአብሔር በሰጣቸው ወበት የሚኮሩ እኔም አይንየ ነኝ ከጅሩ ላይ በሉኝ ምርጦቸ

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 5 років тому +8

    ዋው እምየ ሸዋ መብርቅርቅ አትወዱ ኦርጅናል ውበት ባህላችሁን አክባሪ የናንተ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @salamcoma1462
    @salamcoma1462 5 років тому +7

    አይ ሀገሬ ዝዝ ሰቭ ደስ ሲሉ እረ ኡኡ በትዝታ። ሄጄ ስመለስ ለካስ በህልሜ ነው ንፍቅ እዳለኝ ውድድድድ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому +8

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሀገሬ ስሜን ሽዋ እንሳሮ እና መሬ ሞርትና ጅሩ ሀገሬ እንሳሮ ስታምሩ በርቱ ውድ ያገሬ ልጅች

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 5 років тому +6

    የልጆቶ ውበት ዋውውው ሜካፕ የለለው❤😋ውድድድ አማራወች😍

  • @eskindersimon6880
    @eskindersimon6880 5 років тому +18

    I am from ertrean i i don't understand ispek i like music Ethiopia

  • @Yonas-hx1ne
    @Yonas-hx1ne 5 місяців тому

    በጣም ታምራላችሁ ከፊቼ ቆላዉ ከዳሴማርያም በጣም እንወዳችሃለን

  • @ፍቅርነህጌታየ
    @ፍቅርነህጌታየ 5 років тому +5

    አረ እንደት ኖ መራኛየ ተደጋገምሽ ዎውውውው ያደኩብሽ ሁሉን ያየሁብሽ ውስጤ ነሽ እኮ ሚዳ መራኛየ አይይይይይይይይ

  • @AwekeAsfaw
    @AwekeAsfaw 9 місяців тому +1

    መሬወች ኑሩሐልኝ ኮራባችለሁ ሰላማችሁ ይብዛ!!

  • @የመሬወርቅቲዩብ
    @የመሬወርቅቲዩብ 4 роки тому +5

    እንሂድ ሽርሽር መሬ አለም ከተማ 😍😘😘😘

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 2 роки тому +1

    እምየ ሽዋ ለምለሚቱ ትዝታዉ ግን በርቱ

  • @እቱባላገሯ
    @እቱባላገሯ 5 років тому +1

    ከመሬ ዘፍኞች መብሬ መንግስቴ እና መሰረት በለጠ ይንጡብኝ ያሁኖቹ እንኳን ድምፃቸው ብዙም አይከይፍም

    • @etabebabekele6450
      @etabebabekele6450 5 років тому

      @እቱ ማበረታታት ነው እንጂ እህት
      ከዚህ ተነስቶ አንድ ተብሎ ነው ዳር የሚደርሰዉ

    • @mulutesfayetube3254
      @mulutesfayetube3254 5 років тому

      መብሬ እኮ ከለላ ነዉ

    • @nunusha8971
      @nunusha8971 2 роки тому +1

      @@mulutesfayetube3254 የደራነው ጎንዶመሥወል። 😂😂

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 2 роки тому +1

    አገራችን ወሎ ስማችን ወሎየ እኳን
    ለወደደን ያየን ተሰቃየ ሰላማችዉ ይብዛ

  • @madinamohammad3880
    @madinamohammad3880 Рік тому +2

    ❤❤ያገሬ ልጆች ❤❤❤

  • @user-fafi
    @user-fafi 5 років тому +4

    ሰላማችሁ ይብዛ መሬ ቤተ አማራ 😘😘 💚💛❤

  • @aynogashaw4457
    @aynogashaw4457 5 років тому +2

    አመስግናለው የተወለድኩበት ሃገር ሰላሳያችሁኝ ዋውውውው ብያለው

  • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
    @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 років тому +7

    ምርጦች ሰወዳችሁ
    ባህሉን የጠበቀ
    ከአርቴፊሻል የጸዳ 👌😍
    😍😍😍😍😍🌷🌷🌷💚💛💕💕💕

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 років тому +2

    አቤት አማራወችየ አቤት ውበት በጣም ነው የምታምሩት

  • @ybeser
    @ybeser 2 місяці тому

    ዋው ❤❤❤❤❤ሰሜን ሸዋ❤❤❤❤ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio2280
    @ethio2280 5 років тому +2

    ዋውውውው ግሩም ባህላችንን ማሳደግ አለብን

  • @VoiceofAmhara
    @VoiceofAmhara 5 років тому +40

    የእምየ ምኒልክ የጀግኖች መገኛ
    ሸዋ እንደምን አለ? የሀበሻው መዳኛ!

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 5 років тому +3

    ዋዉዉዉዉዉ ያምራል
    💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @feruujimmaa6722
    @feruujimmaa6722 5 років тому +23

    እኔስ አልቻልኩም ስደት መሮኛል መዳም ጨጎራየን አቆሰለችሁ እህት ወድሞቸ አይዞሽ በሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ
      @ኤዱኤዱጎንደሬዋነኝ 5 років тому +1

      አይዞሽ ማምዬ ሁሉም ለበጎ ነው የማያልፍ የለም ሆድ አይባሰሽ ምርጤ😍😍😍🌷🌷

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 5 років тому +1

      ሰአዲ ነኝ ሀበሻዋ yaleshn katsresh hagersh gbi ehit she amet annorm.

    • @genetgenet446
      @genetgenet446 5 років тому +1

      አይዞሸ እህት ከታገሱ ሁሉም ያልፍል❤❤❤❤❤እፍፍፍፍፍ

    • @feruujimmaa6722
      @feruujimmaa6722 5 років тому

      @@bsratkassahun8730 እሽ ማሬ አሁንስ መሮኛል መግባቴም አልቀረ❤❤❤❤😘😘

    • @feruujimmaa6722
      @feruujimmaa6722 5 років тому

      @@genetgenet446 እሽ ውደ ትግስቱን አላህ ይስጠን ሁላችንንም 💓💓💓💓😘😘

  • @tube4438
    @tube4438 4 роки тому +1

    መሬ በመወለድ እኮራለሁ እስክስስስስስስስስ ይመቸህ ያገሬ ልጅ በርታልኝ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💪

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 5 років тому

    Ayyy hageri wub ekonewu yhin zeregnnet fetsari batsefalne eski entsely hulum beye haymanotu.god job thank you 🙏

  • @ወለተጻድቅማርያምእናቴ

    ውይ ደስ ሲሉ ሽዋ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር

  • @amaranegn2015
    @amaranegn2015 5 років тому +4

    ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ👏👏👏

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 років тому +2

    ሽዋ የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማግር እምየ ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለም ትኑር የጥላሽ ይወደም

  • @alemabata4901
    @alemabata4901 5 років тому +1

    ጀግና የሚዳ ልጅ በርቱ ጠንክሩ

  • @GufBux
    @GufBux 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማይ ሰሜን ሸዋ

  • @አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
    @አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 5 років тому +1

    ዋውውውው የሜዳ ልጅች ለይቶላችሗል።

  • @rihanamulatu7072
    @rihanamulatu7072 4 роки тому

    Wooooowww betam yemaral ena ye dera gondomesakela leije negna

  • @ፅጌየሰሜንሸዋልጅየዱባይዋ

    እንደው በትዝታ መሬ ሄጄ የማዳም እቃዎች ተሰብረው አለቁ እስቲ እንደ እኔ ትዝታ ያለበት ላይክ ይግጨኝ

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 років тому +3

    ሸማ ቀሚስ ልበሱ ዴሞቼ እባካችሁ በተረፈ በርቱ❤ስክክክክክስስስስስስስስስስ እነይ _እና😃 😍😍😘

    • @rekikalemayew5473
      @rekikalemayew5473 5 років тому

      ye miyamr shea kemis alachew merewoch lemn endemaylebsu alakim

    • @tsgeredaberl1486
      @tsgeredaberl1486 5 років тому +1

      አቃጥለው ላደፉኝ እኮ ነው lol የመሬ ቀሚስን ስለማውቀው ነው በጣም እሚያምር ቀሚስ ነው ያለው አሁን ግን ቲንሹም ትልቁም ካኪ ካሽመሬ ነው እሚለብሱት የባህል ሸማ ልብስን ለማጥፋት እየተሯሯጡ ይመስላል ያሳዝናል

    • @tsgeredaberl1486
      @tsgeredaberl1486 5 років тому +1

      የዛ አካባቢ እናቶች የሚለብሱት ሽንሽን ቀሚስ እንደት እንደሚያምር ነበር ያለው ግርማ ሞገስ ልዩ ነው

  • @Yonas-hx1ne
    @Yonas-hx1ne 5 місяців тому

    ሸዋ ጠቅላይግዛት ይወዳችሃል

  • @ሥኞሪታA
    @ሥኞሪታA 5 років тому +1

    ደስስስ ይላል ይመቻችሁ

  • @mekilatyemadalji7358
    @mekilatyemadalji7358 4 роки тому

    መሬ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር አቦ ይመቻችሁ።

  • @yonas20121
    @yonas20121 Рік тому

    I am PROUDE OF MY NATION GOD BLESS ALL.
    YONAS WONDEFRAW.

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ

    መሬወች መጥባቸዋል👌💗

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 5 років тому +1

    መሬ ሃገራችን በርቱ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 роки тому

    ዋውውውውውበጣም ደስስትላች"ማሮች

  • @FATUMAMELKAW
    @FATUMAMELKAW 2 місяці тому

    ሚዳ ሀግሬ አይይይ❤❤❤❤

  • @yonas20121
    @yonas20121 Рік тому +1

    GOD SEGNE MERHABETE.

  • @حياةعبدالله-ح5م
    @حياةعبدالله-ح5م 5 років тому

    ዋውውው. ደስ ሥትሉ. ቀጥልብት. ውደ.
    ሀሪፍ ነው. 💋💋💋💋💋💚💛❤ እንወዳችሆለን. ድምፅህም ሀሪፍ ነው

    • @yefekersew8185
      @yefekersew8185 5 років тому

      ውብ ናቹህ መሬውች እኔም ናፍቆኝል

    • @yefekersew8185
      @yefekersew8185 5 років тому

      በርቱ ቀጥሎበት ጅግናች የመሬ ልጅች

  • @uaealain6893
    @uaealain6893 5 років тому +2

    ጂሩ መሬ ደራ ውሥጤ ናቸው የወግዲ ወረዳ ልጂ ነኝ ጎረቢት አገር ነኝ

    • @hawakamel7631
      @hawakamel7631 5 років тому

      እኔም ነኝ ውደ ጥሎብኝ እወዳቸዋለሁ

    • @mulutesfayetube3254
      @mulutesfayetube3254 5 років тому +1

      እኔም አለሁ ከለላ

  • @ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ

    ቆንጆ ነው

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነ-ከ1ፀ

    ግሸን ማርያም የሚል ትሸርት የለበሰው ተመችቶኛል

  • @asnumakiya6637
    @asnumakiya6637 3 роки тому

    አቤት ሽዋ ደራ ማሬ ሬም ፍቅር ብች ናንና ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አጋሬ ደራ ጉዶ ምስቅል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘርፌአየነው
    @ዘርፌአየነው 5 років тому +1

    ስታምሩ ማሮች ሰላምይብዛላችሁ

  • @Noornoor-zz4ch
    @Noornoor-zz4ch 2 роки тому

    ዋውውው ያምራል 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 роки тому +1

    ዋው🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️💘

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 років тому

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ በርቱልኝ ❤🌷💚💛❤ 🌷💚💛❤🌷💚💛❤ ኑሪልን ዘላለም

  • @የሚዳዋ
    @የሚዳዋ 5 місяців тому

    ሚዳ ሀገሬ ❤❤❤

  • @vinivini6745
    @vinivini6745 5 років тому

    ዋዉ አበቦች ያገሬ ልጆች ዉይ ይህ መቀነት

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 5 років тому

    ማሩቸ ሰላምችሁ ይበዛ በርቱ

  • @Walkingpoems
    @Walkingpoems 4 роки тому

    የደራው አንበሳ በርታልን፡፡

  • @ሠናይት-ተ3ጸ
    @ሠናይት-ተ3ጸ 5 років тому +1

    እነሂም *የሚሉት ደስ ሲል 😘😘😘 ሸዋ

  • @ሰውነኝሰውንበሰውነቱአከብ

    አይ ሸዋ ስታምሩ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 5 років тому +1

    😍😍😍😍😘😘😘መሬ

  • @ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ

    እስቲ ሸዋ ነን ወጣ ወጣ በሉ እርያችው መሬ፣ ደራ ፣ለሚ፣ ሲያደብር፣ደነባ ፣ጅሩ፣እነዋሪ፣ ጅሁር፣ማንጉዶ፣ኩሣዬ፣ ዋቢ፣ኮንቦልቻ፣ዳዎ አንጨቆረር ፣እንሳሮ ማጀቴ፣መንዝ ፣መንዝ መሀል ሜዳ፣ መንዝ ላሎ፣ ቀይቲ፣ አንፆኪያገብታ፣አንኮበር ፣ደብረብርሃን፣ሸዋሮቢት፣አጣዬ፣ደብረሲና፣ የት ናችው ሸዋ ስትባሉ አለን ነው እንጂ የለንም እንዳትሉ አደራ።ወጣ ወጣ በሉ ልኛ ያገሬ ልጆች ሰብሰብ ነዋ እኛ ባገራችን ።
    አገራችን ሸዋ መልሶ አገራችን
    በፍቅር ለመጣ ፍቅር ነው ቤታችን።።

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 5 років тому +1

    አይይይ ስታምሩ እስክስስስስ ❤🥰💃💃💃💃💃

  • @ayaaynalme4042
    @ayaaynalme4042 5 років тому +1

    ደስ ስትሉ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤

  • @አላሃምዱሊላአላምዱሊላ

    ሰላም አሮች የደራ መብሬ ሀገር

  • @mekilatyemadalji7358
    @mekilatyemadalji7358 4 роки тому

    በርታ የሚዳ ልጅ

  • @belayhunkebedegoshu5212
    @belayhunkebedegoshu5212 Місяць тому

    my crush is here 😂❤❤❤❤

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 років тому

    ሰሞኑን የምሰማው ሙዚቃ መሬ መሬ ብቻ ሆነ እኮ

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 5 років тому

    ዋውውውው የሀገሬ ልጆች ስታምሩ

  • @የልጅነትyouTube
    @የልጅነትyouTube 5 років тому

    እህህህህህህህ ክላሽ ሣይ ልቤሥቅል ይላል እኔም እደዚህ ነበር እዤ የማቆላምጣት

  • @ነኝየሽዋቀበጥ
    @ነኝየሽዋቀበጥ 3 роки тому

    ውድድድድድድ❤❤❤ሀገሬ😥😥😥

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 4 роки тому

    አይመሬ ደሚ።

  • @ephremchekole6146
    @ephremchekole6146 5 років тому

    Asfe go ahead am proud of u

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 5 років тому

    I enjoyed reading comments rather than music

  • @رانييواسوف
    @رانييواسوف 5 років тому +6

    በጣም ጡሩ ሰራነዉ በርታ ግን ቅር ብሎኛል ሚዳ ጠርተህ ጃማ ደጎሎን ተዉከዉ

  • @alalemu358
    @alalemu358 5 років тому +1

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ባህላችን ሁሉንም አርጋችሁ ሴቶች ግን ፀጉራቸዉን ቢሰርት በጣም ቆንጆ ነበር

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 роки тому

    ያላርቲ በውበታቸውየሚኮሩ ቆጆች

  • @nmmn2125
    @nmmn2125 2 роки тому

    አይትዝታ😭

  • @maryammayamhosin9930
    @maryammayamhosin9930 4 роки тому

    አይይይይ መሬ ሀገሬ ሚዳ

  • @werkuwerku9742
    @werkuwerku9742 4 роки тому

    አይይይይ ትዝታ

  • @የልጅነትyouTube
    @የልጅነትyouTube 5 років тому

    እህህህህህህህህህህህ
    አይይይይይይይይይይይይ
    አሁንስ ናፍቆትና ትዝታ ሊደፋኝነው

  • @AsHeb-r5g
    @AsHeb-r5g 3 місяці тому

    እረይሕልጅወደትሔደአድሙዚቃብቻናውየስረው😮😋

  • @betygode5398
    @betygode5398 5 років тому

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

    • @mebrat1337
      @mebrat1337 4 роки тому

      fetari Selamhn Yabzaaaawu

  • @ትርጎወለተሚካኤልአቤቱማረ

    ዋውውውውው

  • @fhyggg38
    @fhyggg38 2 роки тому

    ሱበሀን አላህ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 років тому

    ያምርል😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ፌቨንነኜየወረኢሉየወሎልጅ

    አይይይይ 😢😢መብሬንምአየሁት ትዜታየየየየ ነው መብሬ😥😥😥😭😭

    • @8889-g3d
      @8889-g3d 4 роки тому

      enem ayehut mebren😍😍😍

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 5 років тому

    ዋውው ስታምሩ

  • @tesfayecc
    @tesfayecc 4 роки тому

    Beautiful people

  • @Dubai-zg7id
    @Dubai-zg7id 5 років тому

    አማራ ስታምሩፍቅርናችሁ

  • @ማርታየገጠርልጅ
    @ማርታየገጠርልጅ 4 роки тому

    የሚዳ ልጅ እስኪ ገባ ገባ በሉ አቤት ውበትትት ደስስስስ ስንልኮ

  • @alalemu358
    @alalemu358 5 років тому +1

    አገሬ እሬማ ናፍቆኝ ነበር አየሁት

  • @yetmacoffecoffe9155
    @yetmacoffecoffe9155 5 років тому

    መሬ የጀግና ሀገር የእናት እና አባቴ ሀገር

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 4 роки тому

    Yene wudochi shewawechi yenewechu nafikachihugnal