"ጥርግ አድርጌ ነው የበላሁት " /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 225

  • @dagneweldaregay
    @dagneweldaregay 2 місяці тому +83

    ባለ መነጽሩ ምነው ያለኔ አዋቂ የለም አልክሳ እንደ አናትህ ልብህም ተመልጦዋል ልጅቷን በዚህን ያክል ማሽማቀቅ ምን የሚሉት ነው ተሣሥተካል ምን ይላል እባካችሁ።

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 місяці тому +2

      ምርጥ ዳኛ ነው። አንተ ሰላጣ ገዝተህ ሳታጥብ ነው የምትጠቀመው አሳስ ቢሆን ሳይፀዳ ይበላል ሼፉ የተናገረው ለመማር ዝግጁ ለሆነ ሰው ጥሩ ምክር ትምህርት ነው። ደሞ ዝም ብሎ ሼፍ ነኝ አይባልም😂 ደረጃ ማውቅ ጥሩ ነው ኮንስታብል እና ሻንበል አንድ ነው?🤔

    • @mekontesh7059
      @mekontesh7059 2 місяці тому +4

      I don’t what happened this guy he is so disrespectful

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 2 місяці тому +2

      ትክክል ብለሀል እኔ ይህ ሰውየ ባለመነፅሩ ዳኛ የመሆን ብቃት የለውም። ተወዳዳሪዎችንም ሞራል የሚነካ ነገር ነው ሁሌ የሚናገረው። ችሎታ የለውም። አሪፍ ዳኞች ሼፍ መክብብ ሼፍ ፍስሀ ሼፍ ከአብራክ እና ሼፍ ሄኖክ ናቸው።

    • @ሶሊያናመኩ
      @ሶሊያናመኩ 2 місяці тому

      @@Solomon-vy2kh😂😂

    • @alemu2361
      @alemu2361 2 місяці тому +1

      ምንም ጥፋት የለው ውድድሩ የለማጆች ሳይሆን የሼፎች ነው አንድ ሼፍ ነኝ የሚል ቀርቶ ተራ ሰው የማይሰራው. ስራ ነው የሰራችው

  • @buzietube5488
    @buzietube5488 2 місяці тому +22

    EBS እነዚን አሳፋሪ ዳኞች ያስወግድልን

  • @endalakachewbelay6648
    @endalakachewbelay6648 2 місяці тому +30

    እውነትም ባለ መነፀሩ በዚህ ሸው ለአንተ ዳኝነት በጣም ክብር ነበረኝ ዛሬ በአሳየህው ስህተት በጣም አዝኛለሁ የልጅ ቱን ሞራል በዚህ ልክ መውረድህ ልክ አይደለም ተመልካቹን ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባል ለወደፊቱም አስተውል።

  • @መኪያ-ነ4ገ
    @መኪያ-ነ4ገ 2 місяці тому +25

    እፍፍፍፍ እኔ ልሸማቀቅ የኔዉድ ምን አይነት የተዋረዴ ነዉ በአላህ የተዋረዴ ቢሆንጅ ሰዉን የሜዋርድ የተከበረ ቢሆንጅ ሰዉን የሜከብር ነብያቼን ሰለላሁ አለይሂ ወሰላ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 2 місяці тому

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @nameyou-c2i
      @nameyou-c2i Місяць тому

      ﷺትክክል ባለ መነፀሩ ለሰው ምራል የለውም እኔ ልደ ግጥልሽ

    • @JamilaaMoosisaa
      @JamilaaMoosisaa Місяць тому

      Salallaahu Aleeyhi Wassaallam

  • @RahelRich-uk5oe
    @RahelRich-uk5oe 2 місяці тому +44

    ካንድ አስተማሪ የማይጠበቅ ንግግር ነው ምን ማለት ነው አይጥ ነኝ ወይ ማለት ትክክለኛ አስተያየት ሳይሆን ማሸማቀቅ ነው የያዝከው

  • @MahletShimeles
    @MahletShimeles 2 місяці тому +16

    the lady judge is so posetive.i appreciate it.

  • @3369yt
    @3369yt 2 місяці тому +30

    በጣም ባለጌ ስርዓተ ቢስ ዳኞች አሳፋሪዎች ሰው ለማሸማቀቅ የምትሄዱበት ርቀት ያሳፍራል ስርዓትን ከነ ሼፍ መክብብ እና ሼፍ ዘላለም ተማሩ አሳፋሪዎች‼️ እስኪ ፈረንጆቹን ተመልከቱ ቋንቋቸውን ብቻ ሳይሆን ምግባራቸውን ለመኮረጅ ሞክሩ ማስተር ሼፍ ላይ ያሉ ዳኞች ሪስፔክታቸው ብቻ ይበቃል ጥቁር ነጭ ሳይሉ በአክብሮት ይዳኛሉ እናንተ ለገዛ ወገናቹ እንኳ ክብር የላችሁም ጉራ ብቻ‼️‼️‼️

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 місяці тому +4

      እረ ሼም እንዴ እንዴት ነው ምታስቡት በጣም በጣም ምርጥ ዳኞች ናቸው ለተወዳዳሪዎች በጣም ይጠቅማል ግሰፃቸው አስተያየታቸው

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому +2

      ዋና አብሳይ = [ማስተር ሼፍ]
      አክብሮታቸው = [ሪስፔክታቸው]

    • @sintayehudawit7568
      @sintayehudawit7568 2 місяці тому +2

      ነውርነው የሰውን ስነልቦና ምነካ አስተያየት

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому +2

      @sintayehudawit7568
      የህዝብ አገልጋይ ፡ ጠንካራ ሥነ ልቦና ሊኖረው ይገባል።

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 місяці тому

      ​@@BABR7826😅😅😅😅

  • @abiyata_
    @abiyata_ 2 місяці тому +13

    ባለ መነፅሩ ዳኛ የሙያ ስነ ምግባር የለዉም .. በጣም መጥፎ ኢነርጂ ነዉ ተወዳዳሪዎች ላይ እየሰጠ ያለዉ 😡😡😡

  • @Nolatube-pk9fj
    @Nolatube-pk9fj 2 місяці тому +25

    እኔ ማን ነኝ የት ነበርኩ በል እንጂ አሁን ያለህበትን ብቃት አትይ ሰው ከአንተ እደሚሻል አሰብ ማወቅ ያለብህ አሰተያዬት አሰጣጥ ከአሰላ ለመጣችው እህታችን በጣም ደሰ ይደብራል (የምርጡ ገበታ ደደብ ንግግር ) ሼፍ ኤኖክ ምከረው የአይጥ ሞከሪያ ፈት

    • @zebibamohamed4413
      @zebibamohamed4413 2 місяці тому +1

      ምርጡ የአመቱ ቀስም ሰባሪ ክብረ ቢስ ዳኞ😏

    • @hafsahafsa-x9
      @hafsahafsa-x9 2 місяці тому +1

      ስርአት የለውም እኔ ሁሌም ነው ምከታተለው ሚሰጣቸውም አስተያየቶች በሙሉ ከ ስርአት ያፈነገጡ ናቸው የ ዛሬው ደሞ የባሰ

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 місяці тому

      Ayt

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 місяці тому +26

    ባለ መነፅሩ ለሰዉ ሞራል አያስብም

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 місяці тому +5

      አይገርምህም ምርጥ ዳኛ ነው ይሄ የሞራል ጉዳይ አይደለም አንድ የሬስቶራንት ሼፍ ነኝ የሚል ሼፍ እንዳት የሚሰራውን የምግብ ግበአት አያጥብም አያፀዳም? ደንበኛ በልቶ ቢታመም ማነው ተጠያቂው? ለሬስቶራንቱስ ስም ጥሩ ነው? እኔ በጣም አደንቀዋለሁ ደሞ ዝም ብሎ እኔ ሼፍ ነኝ አይባልም ደረጃ አለው ትክክል አውሮፓ አንድ ሬስቶራንት ኩሽና ውስጥ ብዙ ሰራተኞች አሉ ምግብ ዴዘርት ሰላጣ ሚሰሩ ግን ዋናው ሼፍ አንድ ነው እኔ ሰርቪስ (ማስተናገድ) ተምሬ አይቼያቸዋለሁ ሰላጣ እንኳን ሲያጥቡ ሰአት ይወስዳሉ ቀላል አይደለም ደሞ perfect እንዲሆኑ የዳኛ ምክር ግሰፃ ያስፈልጋል ይጠቅማቸዋል

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 місяці тому

      ​@Bere tew😢😢😢😅😅😅😅ethics is for all ABR7826

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 місяці тому +3

      @@Lili-df1sr ethics? ሳትችል ትችላለህ ጎበዝ በርታ የሚልህ ጠላትህ ነው አትርሳ እሺ

    • @hananmohammed4497
      @hananmohammed4497 2 місяці тому

      ​@@BABR7826 yes ethics matters. He could have delivered his message in a positive way. Kezi beteshale menged metechet yechel nbr!!

  • @RibkAyel
    @RibkAyel 2 місяці тому +20

    The judges are so disrespectful and inconsiderate of the contestants. I feel so bad for Chef Yeshiembet. They could have given her feedback in a more constructive and respectful way. There’s no need to go that far. Judges should focus on being positive and consider how their negative feedback can affect the contestants, especially when they return to their work. These people are professionals and deserve feedback that helps them improve, not feedback that tears them down.
    Thank you to the lady judge you’re so respectful, and I truly appreciate that.

    • @lidyayirdaw6152
      @lidyayirdaw6152 2 місяці тому +3

      Thank you for saying exactly what I was thinking.

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 місяці тому +1

      Absolutely!! But there is no ethics. There ego is 😅😂😅😂😅😂😅😅😂😊😂😊😂😊😊😂😂😊

    • @RibkAyel
      @RibkAyel 2 місяці тому

      @@Lili-df1srTrue 😂😂😂

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 2 місяці тому +11

    ብዙ የተማሩ ሰዎች ጥግ የደረሱ አማርኛ ሲናገሩ እንግሊዝኛ አይደባልቁም ይሄ ምነው የእንግሊዚ አንባሳደር ነኝ አለሳ አንደበትን መግታት መማር አለበት ሥርዓት የሌለው ይብለኝ ለሚስቱ ልጅቷ ግን አሳዘነችኝ😢

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 2 місяці тому +11

    በጣም ያሳዝናል ህግ የለም እንዴ አንዲት ምስኪን ልጅ ያንን የህል እርቀት መጥታ የምትወዴደረውን ልጅ ይህን ያህል ወርጅብኝ ምነው የልብ እስፔሻሊስት ነኝ አልክሳ ልቡን አይቶ እግር ነሳው አሉ ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      ባለሙያ = [እስፔሻሊስት]

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 місяці тому +1

      የልብ እና የከርስ 😅😅😅😅😅😅😅በጣጣጣም ለየቅል ነው ወዳጄ የልብ ቢሆን ምን ሊሆን ነው😂😂😂😂😂 በኩሽና እንዲ ይህን
      ክፉ አናጋሪ ሆነ

  • @zerguat
    @zerguat 2 місяці тому +17

    የነሼፍ ፍስሀ እና ከአብራክ ትህትና ለምደን የዚህ ሰው በጥራቃ ባህሪ ቋቅ ይላል

  • @Gopo661
    @Gopo661 2 місяці тому +6

    ፕሮግራሙ ዕውቀት ባለው ዳይሬክተር የሚመራ ቢሆን ኖሮ ፤ የባለመነፅሩ አፀያፊ ንግግር ያለበት ክፍል፤ ቆርጦ ባወጣው ነበር።

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 2 місяці тому +9

    እባካችሁ ስትናገሩ ቀለል ያለ ቃል ተጠቀሙ ልጅቷ ልማርነው የመጣሁ አለቻችሁ ሁሉም እኮ ከናቱ ሆድ አልተማረም የሰውን ሞራል አትንኩ

  • @lidyayirdaw6152
    @lidyayirdaw6152 2 місяці тому +10

    ከሴቶ ዳኛ ውጪ የላቹት ዳኞች አስተያየታቹ በጣም ያስጠላል! እህቴ ሞራልሽ እዳይነካ እዳትሸማቀቅ ነገ ከነሱ የበለጠ ሼፍ ነው የምቶኚው

  • @mebratworkeneh2474
    @mebratworkeneh2474 2 місяці тому +12

    ባለ መነፅር ምንም ስርዓት የለህም ለሰው ክብር ይኑርህ መናገር የምትፈልገውን ሁሉ በጥሩ ቃላቶች ከድፍረትህ ጋር ብትጠቀም ጥሩ ነበር የዛሬ ዳኝነት በጣም ያሳፍራል

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 місяці тому

      Treating ppl with integrity, compassion, and understanding is a priority to be a judge but he LACKS all this!!!
      Very shameful🎉

  • @sulimansuliman3131
    @sulimansuliman3131 2 місяці тому +11

    አቶ ማትያስ ዳኝነትህ ልክ አይደለም አስተካክል ሰውን ማሸማቀቅነው የያስከው

  • @meseretyohannes4772
    @meseretyohannes4772 2 місяці тому +10

    The judge with glass seems rude when he speaks to the first contestant he could tell her the limitations she has in a manner that could support her to improve rather than intimidating her..

  • @puni4029
    @puni4029 2 місяці тому +3

    ኤጭ ተመፃደቃቹ እንዴ 😢😢ሚዲያ ላይ እናትህ እህትህ ሚስትህ ብትሆን ይህንን ቂጣ የቀደደው አፍህን አትከፍትባትም የቦካውንና ያልፈላውን ሽሮህን አቡክተህ መብላትህን አትርሳ ነገ ሌላ ቀን ነው ትንሽ ከተማርክ አልበርት አንስታይን ስንቴ አንድ ክፍል እንደደገመና ዛሬ ላለንበት ፊዚክስ መሰረትህን አትርሳ እህቴ አብሽሪ ለራስሽ ጀግና ነሽ🎉🎉

  • @dojjo9
    @dojjo9 2 місяці тому +3

    የሬስቱራንቱ ውድድር በነዚ ዳኞች ከሆነ ሚዳኘው ነገር ተበላሸ አንድ ሲኒየር ዳኛ እንኳን በመካከላቸው ቢኖር ነገሮችን ባላንስ ያረግ ነበር

  • @delidilasmare5680
    @delidilasmare5680 2 місяці тому +6

    ሸፍ ሔኖክ ምን አለ ከዚህ አይነቱ ሠው ጋር ለዳኝነት ባትቀመጡ ሠውየው አዋቂ መስሎ በምስኪኗ እንጀራ ላይ እንዴት ይፈርዳል.

  • @MonikaMamusha
    @MonikaMamusha 2 місяці тому +4

    morally breaking words spoken by Chef Mattihas😢

  • @አሃቲ
    @አሃቲ 2 місяці тому +1

    ሰውዬው ( መነጽር ያደረገው) በጣም ስነ ስርዓት የጎደለው ነው። በሙያው አለ የተባለ ኤሽፐርት/ ማስተር ቢሆን እንኳ እንደዚህ በወረደ እና በዘቀጠ መልኩ መናገር አይችልም። በይፋ ይቅርታ ይጠይቃት። ማስተማር እና ማዋረድ ይለያያሉ። ቢቀር ቢቀር እንደ ኢትዮጵያዊ የመከባበር ባህል ነበረን። አባቴ ማወቅ ተሳዳቢ አያደርግም አለማወቅም አያሰድብም

  • @ambachewmekonnen6251
    @ambachewmekonnen6251 2 місяці тому +7

    ዳኝነት ማለት የተጋትከውን ቲዮሪ አምጥተህ መትፋት ሳይሆን ሀገሪቷ እንኳን ገና በእንብርክክ ላይ ባለችበት የቢዝነስ ስራ (የሆቴል ስራ) በሚችሉት መጠን በሚፍጨረጨሩ ሙያተኞች ላይ እንደዚህ ዓይነት ጋጠወጥነት እና ስራአት የጎደለው አስተያየት መስጠት ምን ያህል እንደዘቀጥክ ነው ሚያሳየው (ይህ አስተያየት መነፀር ላደረገው ነው! ግብረገብነት ተማር ወንበር ላይ ከመቀመጥህ በፊት)

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      ፅንሰ ሀሳብ = [ቲዮሪ]
      የንግድ = [የቢዝነስ]

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 місяці тому

      በትክክል !!!!

  • @Hy-2021
    @Hy-2021 2 місяці тому +4

    ሼፍ ማትያስ በቂ እውቀት እንዳለህ ጥርጥር የለውም: ግን አሰራራቸውን እየተዘዋወርክ ስትመለከት የነበረውን ገፅህን ተመልሰህ እየው : የመጀመሪያዋ ተወዳዳሪ ላይ አጠያየቅህ በጣም የሚያሳዝን ቢያንስ ፍርሀትዋን መደናገጥዋን እንኳን አይተህ ሰበር አላልክም : የት እንደተማረች በምን አይነት ምግብ ቤት ውስጥ እንደሰራች በቂ እውቀት አለህ? አቋራጭ ስለመጠቀምዋ በምን አወቅህ ? ብዙ እልህ ነበር : ምግብ ቀምሰህ አስተያየት ለመስጠት የተቀመጥህ ሰው : ብዙ ጨዋ አባባሎች እያሉ በተለይ ሌሎች የስራ አጋሮችህ ለመቅመስ የሄዱበትን እርቀት እያየህ አይጥ አይደለሁም ማለት እናንተ አይጥ ናችሁ ከማለት አይለይም : የተቀመሰ ሁሉ አይዋጥም ይቅርታ ጠይቀህ ወጥተህ መታጠብ ትችል ነበር: እንደ አገር ልጅ ልምከርህ እንደ ባህላችን : ልጅትዋን ጠርተህ ለሌላ ውድድር ልትጋብዛት ይገባል::

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 2 місяці тому +2

      በቂ እውቀትማ ቢኖረው 40/60 እንግሊዘኛ ከገጠር በመጣች ልጅ ላይ አይዘባርቅም

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 2 місяці тому +8

    9:59 ግን መጨረሻ ላይ የተዳኘችው ልጅ እንዴት ሼፍ ሆና በማማሰያው ቀምሳ መልሳ ታማስልበታለች?😏ዳኞቹስ እንዴት ዝም ብላቹ ታልፋላቹ ይሄን ነገር ???

  • @ferweyniferweynihaile
    @ferweyniferweynihaile 2 місяці тому +5

    ሬስቶራንቱን አወዳድራቹ ስትሸልሙ ቢያንስ ለአምስት ወይ ለሶስት ልጆች ሼር አርገው ቢሰሩበት አብዛኞቹ ጎበዝ ናቸው እንዴት መለየቱ ከባድ ነው

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 місяці тому +5

    እኔ ዳኞችን ሳላደንቅ አላልፍ ስረአታቸው ምክራቸው አንደኛ ነው perfect እንዲሆኑ ተወዳዳሪዎች ትክክል እውነቱን መንገር መምከር ነው ሰአት አለቀ በቃ አቁም 👌ተመችቶኛል የትኛው ደረጃ ሼፍ👍የምግብ ግብአት ሳይታጠብ አይሰራም ✅እኔ ሁሉም ዳኞች ተመችተውኛል ባለ መነፅሩ 👌ምክር መማርን ግሰፃን አትጥሉ ተወዳዳሪዎች ይጠቅማችሁዋል ግን የወንዱ ተወዳዳሪ የሰራው ሲታይ ራሱ ዋው ነው

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 2 місяці тому

      ሰነምግባር የሚባል ነገር አለኮ🤔

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 місяці тому

      @@holyseed.1415 የምን ስነምግባር? ተወዳዳሪዎችን ዳኞቹ ተሳደቡ አንቋሸሹ? እንዴ እረ እያሰብን አሁን በእንጭጩ ተወዳዳሪዎችን ካልገሰፁ ካላስተማሩ የሁዋላ የሁዋላ ተወዳዳሪዎች ራሳቸው ይጎዳሉ እመነኝ ሌላው ተወው አንድ የሬስቶራንት ምግብ አብሳይ ነኝ የሚል እንዴት የሚያበስለውን የምግብ ግበአት አያፀዳም አያጥብም? ላዛው ሼፍ ነኝ የሚል? ሲጀመር እዚህ ውድድር ላይ ሚቀርቡ አብዛኞቹ ሼፍ አይደለም ምንም አይመስሉም። እንዳውም እነዚህ ዳኞች የሚፈትኑበት ህግ ቢያከብዱት አንዳቸውም አያልፉም ፀጉራቸው ክፍት❌ የሚለብሱት ጫማ ስኒከር ❌አንድ አንዶች ተወዳዳሪ እጃቸው ላይ ጌጥ❌

    • @BABR7826
      @BABR7826 2 місяці тому

      ​@@holyseed.1415 የምን ስነምግባር? ሳችል ጎበዝ ትችላለህ የሚልህ ጠላትህ ነው።

  • @natnaeladmasG
    @natnaeladmasG 2 місяці тому +1

    ዳኞቹ የ ስነ-ምግባር መሰረታዊ ጉድለት አለባቸው ።
    ለተወዳዳሪዎቹ ስላቀረቡት ምግብ ፣ ስለ አሰራር ቅደም ተከተላቸው የመሳሰሉትን አስተያየት እና ዳኝነት መስጠት እንጂ የመጡበትን አካባቢ የስራቦታቸውን ሁኔታ መሰረት ያደረገ ማሸማቀቅ እና ሰው መናቅ ተመልካች ራሱ እንዴት ምቾት እንደሚነሳ እንኳን ተወዳዳሪዎቹን ። የዳኞቹን ስብእና ሚያስጠላ መከባበርን የማያሳይ ሆኖ አኝቼዋለሁ።

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    Another soft cake that makes Ethiopia happy. First of all, there are so many professional women who can do so many things. I love you very much. We recently opened a restaurant, so thank you to everyone who helped us. I know so many chef Ethiopia respect you guys good job❤🇪🇹

  • @RediateAbdulhakim-gq3hh
    @RediateAbdulhakim-gq3hh 2 місяці тому +3

    Yeshi is so mannered n very polite
    The judges are very rude specially the one who wore glass. This is out of our tradition dude she was so humble to u . U r not the one who give the restaurant eko it is ebs chill man

  • @demissetulu3757
    @demissetulu3757 2 місяці тому +5

    Judges are horrible, they don't even know what comes from their mouth, the girl from Aseala don't lose hope because of those horrible judges your confidence is Awesome.

  • @EdenBogale-q3p
    @EdenBogale-q3p 2 місяці тому +7

    eyeglass ያደረከው ዳኛ ግን እንዴት እንዴት ነው የሚያደርግህ😡 ትንሽ እንኳን ህሊና የሚባል የለህም🤔 እስኪ ልጅቷ ከ አሰላ ድረስ መጥታ የሰራችውን አልቀምስም ማለት ተገቢ ነው..... ለሰው moral አታስብም
    እስኪ ብትቀምሰው ትሞታለህ መርዝ የጨመረችበት አስመሰልከው እኮ..... ምንም ቢሆን አንተም አበላሽተህ ነው እዚህ የደረስከው የአንተ ዳኞች ግን አበረታትተውህ ነው እንጂ እንዳንተ ቢናገሩህ ትሰበራለህ.....እንደዚህ ማድረግ ግን ከስው ውጪ መሆን ነው መጀመሪያ እራስክን ዳኝ።

  • @dhaabbatadamee1849
    @dhaabbatadamee1849 2 місяці тому +3

    ባለ መነፅሩ ለሰዉ ካለኔ አዋቂ የለም አልክ

  • @AzebAmeya
    @AzebAmeya 2 місяці тому +2

    Be kind to one another. Please choose the right words. No one deserves to be disgraced. Official apology from these Judges needed. EBS, please give these judges a break to see themselves, learn from their mistakes. Please bring back Chief Mekbeb and the rest. I just want to throw up. I don’t want to see them in the next episode. I think majority people, who do not want to see someone being embarrassed just for cooking and serving dishes, agrees with me.

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    Everything organic so amazing and always love

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 29 днів тому

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    There are many fish dishes in America, but I really like Ethiopian fish dishes. It is unique to Ethiopia.❤ so many food Ethiopia they love it there is organic I love it but for fish my favourite food❤🇪🇹👍

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    I swear I love Ethiopian chief I love Ethiopian beautiful restaurant❤🇪🇹🙏

  • @SaraAwal-r8h
    @SaraAwal-r8h 2 місяці тому +1

    እኔ ከሁለት አመት በላይ ነው እምከታተለሁ ዛሬ ላይ ግን ትንሽ ተቀየኩም ዳኞቾ

  • @MrNateik
    @MrNateik 2 місяці тому +1

    I hope EBS will consider these comments and take correct measures to these arrogant judges.

  • @RahelLegesse-l1s
    @RahelLegesse-l1s 2 місяці тому +1

    ምነዉ እናነተ ሰው እንዲ የምታሸማቅቁት አንተ ማነኝ አልክ እንደዚህ ልጅቷን የምታሸማቅቃት ከአንድ ዳኘነኝ ከሚባል ሰዉ አይጠበቅም ልክ ያልሆንክ ሰው ነህ

  • @mayetsmith
    @mayetsmith 2 місяці тому +1

    የስውን ስድብ ነቀፌታ ከማየት እፍፍፍፍፍ አይደግመንም አንመጣም::

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 2 місяці тому +6

    እሷ ስትወዳደር ሼፍ ነኝ ብላ እስከመጣች ድረስ የተሻለ እንጂ የባሰ መስራት የለባትም ምንም ሼፍ አትመስልም የቤት እመቤቶች ተወዳድረው ምርጥ ሰርተው አይተናል

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t 2 місяці тому

    መነፅር ያረገው ዳኛ ደህና ሰው ይመስለኝ ነበር. ሲጀምር ልጅቶ የአዲስ አበባ ልጅ ብትሆን ኖሮ እንዲ አትሞላቀቅባትም ነበር ሰው የሚንቅ ሰው አይመቸኝም

  • @TesfayeGesese-w2k
    @TesfayeGesese-w2k 2 місяці тому +3

    Asetayaet Asetatachu Betam Yastelal Abeso Dar Lay Yalehew Betam Tedebraleh Anegaferehn Astekakel Balegi

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ተስፋየገሰሰ -

    • @Lili-df1sr
      @Lili-df1sr 2 місяці тому

      Ethics ኢንጅሩ😂😂😂😂😂

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    I often say that vacation ethiopia is the first, and the Ethiopian sheikhs are the first. It is true that Ethiopia is the first.❤🎉🇪🇹🙏

  • @firehiwotamenu2189
    @firehiwotamenu2189 2 місяці тому +1

    የቁንጅና ውድድር ለመወዳደር የመጣች አስመሰላችኋት እኮ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ Місяць тому

    አስተያየት እምሰጡት ለሰው ልጅ ክብር የላችሁም

  • @abdikuabdiku
    @abdikuabdiku 2 місяці тому

    በለመነጽሩ እስኪየጀመርክበትን ጌዜ አስብ አሁን ላለህበት ሁኔታ ምን ያህል ስህተት ሠርተህ እንደሆነ ህላሊናህ አብረሁህ የነበሩና ፈጣሪ ያውቃል በዚመልክ ማሸማመቅ ባህላችንም አይፈቅድም ሆኖም ማንነትህን ነው ያንጸባረከው ሰው ከሆንክ ይቅርታ ጠይቅ አሊያም ከብቸኛዋ ሴት ሼፍ ባህሪም ሙያም ተማር እናትም እህትም ሰለሆነች

  • @wesenatadesse1555
    @wesenatadesse1555 2 місяці тому

    morally breaking words spoken by Chef Mattihas

  • @motimulugeta
    @motimulugeta 2 місяці тому +2

    Sijemer danginet Kedmo kere ingi ket yemetu Geltuoach nachew , Sew ichilalew bilo bmemtatu Mabertatat alebachew…….., demo sew yeserwun almkmes ind Danga newur new “minew irasun akabedesa hoooo GELTU!

  • @solyana3950
    @solyana3950 2 місяці тому +3

    The judges are so bad. They don’t even deserve to be there. All of them have a disrespectful and ignorant behavior!! Really sorry to see this! I’m never watching this show again. It’s a corrupted show that hire judges that doesn’t even qualify and give a constructive feedback!!

  • @htwy52
    @htwy52 Місяць тому

    እንዲያው የሀገራችን ምስር ክክ ስትሰጧቸው የመብሰያ ጊዜ አስባችሁታል? እስኪ በሰጣችኋቸውግብአት በ15 ደቂቃ አንድ ሪሲፔ ስሩና አስተምሩን። ደግነቱ ከፓንትሪው መውሰድ ተፈቅዶላቸዋል ። እኔ እራሴ እንዴት እንደማገናኘው አስደንግጦኛል።

  • @NoraNoranora-x7m
    @NoraNoranora-x7m 2 місяці тому +3

    አረ ጉድ ልጅቷን ሊያስለቅስዋት ነው እንዴ ለምን በሰው ሞራል እንደዝህ በተለይ በለ መነፀሩ ታሳፍራለህ

  • @ermiErmi-d5y
    @ermiErmi-d5y 2 місяці тому +2

    እር ወላሂ አንተ መነፀር ያዴርከው መጀመሪያ ተማሪን እንዴት መፈተን እንዳለብህ ተማር ዋናው እኮ ሞራል ነው የመጨርሻ የቀሺም መጨርሻ ነህ ጀዝባ

  • @olgagebrehiwot6863
    @olgagebrehiwot6863 2 місяці тому +1

    ባለ መነፀሩ ምነዉ ምነዉ ስርዓት የሌለዉ አነጋገር አይጥ ምናምን የሰዉ ሞራል መንካት ካንተ አይጠበቅም።

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    I miss Ethiopian food. fish love love I love fish. fish blah blah I love it. I love so many food but number one fish blah blah❤

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 2 місяці тому +1

    አር 10 ደቂቃ ላይ ይደብራል በማማሰያው ትቀምሳለች

  • @RedietGetahun-r5x
    @RedietGetahun-r5x 13 днів тому

    አቶ ማቲያስ ለምን አይከበሩም ምናልባት ስሜታዊ ልትሆን ትችላለህ ግን እንደዚህ ወርደህ የወረደ ንግግር ባትናገር መልካም ነው 😡

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    My favourite food fish❤

  • @raheledo3258
    @raheledo3258 2 місяці тому +1

    አረ በቃችሂ የሰው ሞራል አትግደሉ ክብረ ቢሶች በጣም አጋከብራችሁ ነበር ዛሬ ቀለላችሁኝ ሽልማቱን ላለመስጠት ሰው እየፈራ እንዲቀር ያሰባችሁ ይመስላል

  • @sulimansuliman3131
    @sulimansuliman3131 2 місяці тому

    ልጅቷን ድጋሚ ጥሯትና አበረታቷት

  • @kirubelgebre2740
    @kirubelgebre2740 2 місяці тому +3

    Bro tleyalek senle bemkneyte new

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ኪሩበልገብረ፳፯፻፵

  • @Kasiya-f6j
    @Kasiya-f6j 2 місяці тому

    Tasafralachu ebs dagnoch

  • @ZTTubefam
    @ZTTubefam 2 місяці тому

    በጣም ምትገርሙ ዳኞች ናችሁ አዘኛለው መድር መላጣ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 2 місяці тому +1

    እረ አጨናነቋት ሳ😢

  • @habeshawit8110
    @habeshawit8110 2 місяці тому +1

    ከሴቷ በስተቀር ሌሎች ዳኞች you’re so rude! It’s not the way telling her mistakes!

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Місяць тому

    ውይ ጨቀጨቃችሁዋት

  • @afelovea8152
    @afelovea8152 2 місяці тому

    ሼፍ፡ማቲያስ፡ለተወዳዳሪዎች፡እርስፔክት፡ይኑር፡ምክንያቱም፡ካንተ፡ብዙ ሰው፡ትምህርት፡ስለሚፈልግ፡፡

  • @setraJemal
    @setraJemal Місяць тому

    Yehe melata Anadedage

  • @daniKabo
    @daniKabo Місяць тому

    ባለመነፅሩ ግን ዛሬ ያሳየህው ባህሪ ያሳዝናል ይቅርታ አርግልኝ እና ሳታቀው ልብህ በትህቢት እየተፈተነ ያለይመስለኛል እባክህ እራስህን ለማየት ሞክር ከታላቅ አክብሮት

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 2 місяці тому +1

    ኢረረረረረወረድባት ልጂቷን

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    I can't tell you how many restaurants there are. They can make white people's food. They can make any kind of food they want. Ethiopian chefs are really like me.❤🎉🎉🇪🇹🙏

  • @kidanmhertenattube8699
    @kidanmhertenattube8699 2 місяці тому

    ዳኞች ባጠቃላይ ለሚዲያ አይመጥኑም

  • @vuntziana5130
    @vuntziana5130 Місяць тому

    ሄኖክ አተ ባለጌ እዲህ እደሼፍ መስራትህ ላይቀር ምን የመሰለ ጓደኛህን አጣህ

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 2 місяці тому

    🎉🎉👍

  • @nardhab9032
    @nardhab9032 2 місяці тому

    ግብዞች በቃ ቻናሉንም ልታስጠሉ ነው እንዴ ለሰው ስሜት አትጠነቀቁም እሔ ዳኝነት አደለም

  • @e-l3w
    @e-l3w 2 місяці тому

    በ ሙያው ውስጥ እንዳለ ሰው አስተያት ለመስጠት ያህል የዚህ ሰው አነጋገር በHotel industry ውስጥ አንድ ወር እንኳ የሰራ አይመስልም በቅድሚያ እርሱ እራሱ በዚህ መንገድ ካለፈ ችግርዋ የት ላይ እነደሆነ ተረድቶ ሙያዊ ቃላትን በመጠቀም እንደዴት ማስተካከል እነዳለባት ማስረዳት ነበረበት ሲቀጥል ልጅቱ የሰራችው ነገር ሪሲፒውን የጠበቀ ባይሆን እንኳ በስነ ልቦን ደረጃ ሊጎዳት እሚችል ቃላትን መጠቀም በሙያው ውስጥ ከቆየ ሰው እሚጠበቅ አደለም
    ድሮ በልጅቱ ደረጃ እየሰራ እያለማ የሆን ሰው በጋለ መጥበሻ ጭንቅላቱን ሳይመታው አልቀረም አይይይ ….
    🤣😂😂😂

  • @kingwe37
    @kingwe37 2 місяці тому +1

    መነሰር ያረገዉ ሰዉዬ ክብረ ቢስ ነዉ አንደ መሞከሪያ የአይጥ አይደለዉም ደደብ ለወደፊት ንግግርህን አሰተካክል ለኀጫም😅

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 2 місяці тому +3

    አረ ለንግግርህ ገደብ አብጀተህ ተናገር እሷ ቀረባት እጂ አንተ ምንህ ተጎዳ ሆው

  • @AzebAmeya
    @AzebAmeya 2 місяці тому +1

    @nini: I felt like I was watching Gladiator movie. The only difference is, swords used in Gladiator; horrible words In Mirtu Gebeta for an attack. EBS, please bring back other judges. Where are they???? @nini: This must be the worst Mirtu Gebeta episode. The comments are full of intimidation, disrespect and attacks. I had a respect for these two judges ( Mathias and Henok) till I watched this. 🧐

  • @SariiSaidia
    @SariiSaidia 2 місяці тому

    ምነው ዳኞች ልጅቷን አሸማቃችሆት የማይሳሳት አለዴ ረክዙ

  • @HazebKassaye
    @HazebKassaye 2 місяці тому

    ebs ምነው ተግማማቹ አሁንስ እንዴት እንዳስጠላቹ 😏😏😏😏

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 2 місяці тому

    Betam des yemile new steyyet mestet alebet gen betam kotara mehon yelbehim

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      @ ኤች ኤ ኬ ዲ

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu8268 2 місяці тому +1

    በአንድ፡UA-cam ላይ፡ ነብይ፡ነኝ፡ያለው፡Soo RUDE.

  • @YabGirma-d4o
    @YabGirma-d4o 2 місяці тому

    የሰው ልጅ ሰው እስከሆነ ድረስ ይሳሳታል ከስተቱም ይማራል ይሁንና ይህ ውድድር የተሳሳተ ታርሞ እንዲሁሞ ሌላ እድል ተሰቶት ከስተቱ ያልታረመ ደግሞ ተሸንፎ የሚወጣበት ሆኖ ሳለ በዚህ ፕሮግራም ግን የሰውን ስነ ልቦና እና አቅምን የሚገል ሆና በተወዳዳሪት ሼፍ የሺ ላይ አይተነዋል ሁለቱ ወንድ ዳኞች ዳኛ ተብለው ቀርበው ነገር ግን የሰውን ሞራል እና ቅስም የሚሰብሩ በሰው ላይ የሚያሾፋ መሆናቸውን አይተናል ስለዚህ እነዚህ ዳኞች ከተቻለ ይቅርታ ቢጠይቁ ካልተቻለ በድጋሚ እንደዚ አይነት ንግግር ባይናገሩ እላለው::
    ለ ኢቢኤስ ቲቪ

  • @Kasiya-f6j
    @Kasiya-f6j 2 місяці тому

    Kesetuwa dagna wichi kibrebisvnachew

  • @GirGalm
    @GirGalm 2 місяці тому

    ሼፍ ማቲ ያስፈራል

  • @AliBinislam-tw9er
    @AliBinislam-tw9er 2 місяці тому

    እና ማስተማር እንዲ ነው በማስጫነቅ አይደለም

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 2 місяці тому

    የዛሬው ግን ምንድነው እንደዱሮው አይደለም እኔ ከምርጡ ገበታ የተማርኩት ነገር ቢኖር ጊዜን በአግባቡ መጠቀምን ነው አመሠግናለሁ አስተያየታችሁን ግን አሻሽሉ አታስረዝሙ አዝናኝ ነገር ሲኖረው ለተመልካች አሰልቺ አይሆንም

  • @BIRUKBEGNA-e8u
    @BIRUKBEGNA-e8u 2 місяці тому

    chef matias mn aynt negeger new yemtnagerew sewn mananak mesdeb newer new kezih show etweta teru nw ye media sensereat yelhem

  • @bezawitworku6549
    @bezawitworku6549 2 місяці тому

    Medere betraka wendochu afelachu btm

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 місяці тому

    የኮካ ማስታወቅያ ነው ? ልጆች ምን ይማራሉ ከዚ ኤጭ

  • @YusuufRayya
    @YusuufRayya 2 місяці тому

    Chief zare dabrehegnal

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz 2 місяці тому +1

    I am very disappointed with these guys. She could not stand and was struggle to do not cry in front of them.

  • @hawwaksa44
    @hawwaksa44 2 місяці тому +1

    አንደኛ ኮማች

    • @FikresilaseTamir
      @FikresilaseTamir 2 місяці тому

      Ebs yehone gift lezi lij

    • @ethioarbicfood8891
      @ethioarbicfood8891 2 місяці тому

      ,,

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      # ፊክረሲላሰታሚር
      ​@@FikresilaseTamir

  • @SeadaSeid-er7xs
    @SeadaSeid-er7xs 2 місяці тому

    ከአንተ አይጠበቅም በእዉነቱ ክብር የለህም