የ ኢትዮጵያ አመታዊ ፌስቲቫል በቤልጂየም ተቀወጠ 🇧🇪 | ESCFE 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 116

  • @betobelo56
    @betobelo56 4 місяці тому +17

    በጣም ደስ ይላል የኤርትራም🇪🇷💚💛❤️ ነበር : በጣም ቆንጆ ነዉ👏🏽

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 4 місяці тому +14

    እሮዝዬ በራስሺ የምትታማመኚ ጀግኒት❤❤❤❤❤❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Місяць тому

    በጣምሙድአለውደስይልነበርይመቻቹ💛💚❤

  • @ዜናአማርኛ
    @ዜናአማርኛ 4 місяці тому

    ይመችሽ እህታችን ። በርቺልን ።

  • @yayahala615
    @yayahala615 4 місяці тому +5

    ሮዚ ❤ ይመቻችሁ ።።።ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 місяці тому +6

    እሮዚዬ መልካም ልጅ ነሽ ይመችሽ❤🎉

  • @neba1034
    @neba1034 4 місяці тому +26

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 4 місяці тому +1

    🧡 Rozi_ በዩቱዩብ በመምጣትሽ ደስ ይላል። "ንጉሡን አገኘሁት" ብለሽ ድምጻዊ ዳኜ ዋለን በመግለጽሽ አኩርተሽኛል። በርቺልን ደሜ!

  • @Bezawityohanes
    @Bezawityohanes 4 місяці тому +1

    ሮዚዬ በጣም ነው የማከብርሽ ምወድሽ ከክፋ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በዚው ቀጥይበት አድናአቃሽ ነኝ 🥰

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 4 місяці тому +3

    ሮዚ ጎበዝ

  • @YoniPop-b7l
    @YoniPop-b7l 4 місяці тому

    ከethiopian የገላገለሽን ፈጣሪ አመስግኝ በርቺ እንወድሻለን Big respect 🙏

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 4 місяці тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ ስታስቀኑ ሮዚ በርቺ

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 4 місяці тому

    በጣም ሙድ አለው ደስ ይል ነበር ይመቻቹ

  • @Somayube
    @Somayube 4 місяці тому +13

    ኦፍ ታድለሽ ዘና ብለሽ የምትኖሪ እሮዚየ ሑሌም ደስተኛ ሑኚልኝ መችይሖን እኔም ከማዳም ኩሽና ወጥቼ እደዚ ዘና የምለው 😢የማዳም ቅመሞች ደምሩኝ 👍

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 4 місяці тому

    ሮዝዬ የምር ስነስርአትሽ ደስ ሲል የአራዳ ልጅ

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 4 місяці тому +1

    ዳናይት.ትመስለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gaga320
    @gaga320 4 місяці тому +5

    ሮዚ መተጫጨት የሚለው ጥያቄሽ ሁሌም😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @yodittilahun7853
    @yodittilahun7853 3 місяці тому

    የሚቀጥለው አመት ቦታውን ቀኑን የምታቁ ንገሩኝ please thanks

  • @melkamuahmedinabdela8341
    @melkamuahmedinabdela8341 4 місяці тому

    ማናት ደግሞ ፍሬ???
    በጣም ታዋቂ ነሽ 🤩🤩🤩🤩🤩
    አናውቃትምምምምምም......

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 4 місяці тому

    ሮዝ በአካል ብዙዎች የትሻለ ታምራለሽ እያሉሽ ነው ግን ሁሌ ቪዲዮ ቆንጆ ነሽ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 4 місяці тому +1

    ተሲ በፊልተር ቲክቶክ ላይ እና ላይቭ ላይ አይገናኝም😂 ፍሬ ያለፊልተርም በጣም ቆንጆናት❤

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 4 місяці тому +1

    ሮዝ ይመችሺ

  • @zeki3724
    @zeki3724 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ሮዚ😂😂🎉🎉

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 4 місяці тому +2

    ይመቻችሁ

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 4 місяці тому

    ጀግኒት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 4 місяці тому

    ዋውው

  • @ma9546
    @ma9546 4 місяці тому

    thanks for sharing Rosie ❤❤❤

  • @AbdulkerimMohamed-y4e
    @AbdulkerimMohamed-y4e 4 місяці тому

    Betam roziye ... mashalla demo amerobishal 💚💛❤

  • @Elavlogs2442
    @Elavlogs2442 4 місяці тому +2

    good luck rosi

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 4 місяці тому

    ሮዚ የኔ ቆንጆ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 місяці тому

    ፍሬ እንዲህ ቆንጆናት ለካ❤❤❤❤❤❤💋

  • @natuwinta
    @natuwinta 4 місяці тому +1

    10k አስገቡን❤❤❤ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ🎉❤ በዛው ደምሩን

  • @esmalmuzo
    @esmalmuzo 4 місяці тому +1

    ጆሬነው ልጁ የአራትልጆች እናትነኝ ነው ያለው😂😂😂😂😂😂😂

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 4 місяці тому +1

    Endete dese yelale ❤❤❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 4 місяці тому

    .ሮዚቆጆ

  • @tsagishkarem2667
    @tsagishkarem2667 4 місяці тому

    My sweet l love you

  • @JibrilAbdulahi-i1y
    @JibrilAbdulahi-i1y 4 місяці тому

    rozi tsede nw yimechesh I have been enjoyed from America

  • @hakimibrahim9489
    @hakimibrahim9489 4 місяці тому

    ኢትዮጵያዊ ነው የሚመስለው ቤልጀየም

  • @fruit-1h
    @fruit-1h 4 місяці тому +1

    Good job

  • @HenokMillion-sv4qg
    @HenokMillion-sv4qg 4 місяці тому

    አይኔ ነው ወይስ አብዱ ኪያር ነው😳😳😳😳

  • @self-possessed
    @self-possessed 4 місяці тому

    That's colourful girl, keep doing good

  • @Biniyam-102
    @Biniyam-102 4 місяці тому

    i love you rosie

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 4 місяці тому

    I like the way u interact with people,,we need more and more interaction with different people ❤❤❤😂

  • @Abdu-royal
    @Abdu-royal 4 місяці тому

    Ene demo Rosiye betam new mewedsh

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 4 місяці тому

    🔥 💚💛❤️ 🥰

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 4 місяці тому

    💕💕💕👌👌👌👌💕👌

  • @AntenehAhmed-ni5ec
    @AntenehAhmed-ni5ec 4 місяці тому

    ሮዚዪ እንዴት ልምጣ አውሮፖ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 4 місяці тому

    ፈልጌሽ አጣሁሽ ❤❤❤

  • @አትበጥረቅ
    @አትበጥረቅ 4 місяці тому

    ኢጂ ትላም እንኳንም አልመጣሁም በጣም ነው ምትቀፊኝ

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 4 місяці тому

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @abnetkasa-abtube
    @abnetkasa-abtube 4 місяці тому +1

    ቤተሰብ የምር በጣም ያሳዝናል ዩቲዩብ አካውንቴ ተዘጋብኝ በቃ ይሄንን 1000 አስገቡልኝ የምር ከፍቶኛል አስደስቱኝ 1000 ብቻ😒😒😒

  • @NahomTf-po1hm
    @NahomTf-po1hm 4 місяці тому

    የመጀመሪያ ነኝ😊

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 4 місяці тому

    አልተቻልሽም ቆንጆ ነሽ ተብለሻል ሮዚ

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 4 місяці тому

    አቼኖ የአዳነች አበቤ ሸታታዋ ሙታንቲ ነው

  • @AsasasAsaass
    @AsasasAsaass 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 4 місяці тому

    ኢርትራ ምን ላድርግ መጣ ከኢትዮጵያውያን ሊቀላቀል ናዉ

    • @ruta1324
      @ruta1324 3 місяці тому

      Eritreans respect and love their neghbers, That is what the Bible and our parents teach us. If you have a problem loving your neghbers, that is your problem. We go to the Sudanese festival and to Somalians too. Eritreans are a sign of love.

  • @mulukalamin8092
    @mulukalamin8092 4 місяці тому

    Could you please tell me who is the singer " esky geba bey keguwada " I think it is from the 80s

  • @Sam-mf4mh
    @Sam-mf4mh 4 місяці тому +2

    እኔ የምለው ሳምሪ እና ፋኒ ናቸው እልፍ ያሉት?4:32 ደቂቃ ጋ 🤔😁

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 4 місяці тому

    Fire mar

  • @AlamTesfai
    @AlamTesfai 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 4 місяці тому

    ሮዚ ትለያለሸ

  • @tsediyemar
    @tsediyemar 4 місяці тому

    bemariam 1k asegebugn plse yasefelgegnale bemariam

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ellub5242
    @ellub5242 4 місяці тому

    ይሄ ሁሉ መቼስ በመርከብ የገባ ነው ገና ወዛቸው ራሱ ለዲያስፖራነት አልተጠጋም

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 4 місяці тому

    Social media is business

  • @isaakalem3902
    @isaakalem3902 4 місяці тому

    This festival belongs to Amhara

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 4 місяці тому

    ዳርምሽታት ያለቸውን ያበሩ የምትባል ሴት ፈልጉልኝ የኢትዮጵያ ምግ ከበላሁ 7 ሆነኝ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 4 місяці тому

    #እስኪ እኔንምተቀላቀሉኝ

  • @judy4244
    @judy4244 4 місяці тому

    tess አሻሮ ወይ ፋሊተር

  • @habeshochyamiralu5018
    @habeshochyamiralu5018 4 місяці тому

    Belgium yet ketema new?

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 4 місяці тому

    ሮዚ መተጫጨት የሚለው ጥያቄ ይደብራል ምክኒያቱም ፋሚሊ የመሰረተ ሰውም አለ ከ ሀበሻ ጋር ለመሰብሰብ ለመደሰት ለመገብየት ነው ሚመጣው ጥያቄሽ በጣም ይደብራል ለ ሌላ ጊዜ ለባለ ትዳሮች የተከለከለ አስመሰልሽው

  • @Shilmatzema
    @Shilmatzema 4 місяці тому

    2:59 yet new makew 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 4 місяці тому

    Ye Ethiopians Programm newu wois ye Amara bicha newu ??

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 4 місяці тому

    እሮዚ ያልተመቸሽኝ አችኖ ከሚባለውከርሳም ካድሬ መጨፈርሽነው

  • @AmarShikur
    @AmarShikur 4 місяці тому

    eza mehed neber 😭😭

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 4 місяці тому

    7ኛ ነኝ 😂😂😂

  • @makbel-ep
    @makbel-ep 4 місяці тому +2

    ያበደ ቪዲዮ

  • @eb8178
    @eb8178 4 місяці тому

    Keze yemenegeste alkelalke yaddis ababan lege yascherse gar meserate alneberbeshem

  • @Nana-sk7us
    @Nana-sk7us 4 місяці тому

    Habesha only unit for party and festival no have genuine love for their own people and country

  • @tadiyeureal2122
    @tadiyeureal2122 4 місяці тому

    adene lmen lbes antfeo aylmnem lemyge

  • @عثمان-ح9س
    @عثمان-ح9س 4 місяці тому

    ይሄ ቦርጫም ብሩን ቀበል ወደ ቦርሳው አውቀህበታል

  • @nubawmer7001
    @nubawmer7001 4 місяці тому

    የደንቆሮ ስብስብ ህሊና ቢሶች: ሰዉ አገርቤት ይታረዳል እናንተ ትጨፍራላችሁ

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 4 місяці тому +1

    ልሙጥ ባንድራ ልሙጥ ጭንቅላት አንድነት ብሎ ልዩነት

    • @shalom5131
      @shalom5131 4 місяці тому +1

      በሰዉ ደስታ አትቃጠል አራጅ ሸኔ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 4 місяці тому

      ኮኮብ 666 ነው

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 4 місяці тому

      የ666 አርማ ነዉ መሀከል ያለበት ስለዝህ ልሙጥ መሆኑ ጥሩነዉ እኔ ዘረኛ አይደለሁም አንድ ኢትዮጲያዊ ነኝ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 4 місяці тому

      @@ዮወርድ ባለ ኮኮቡ ነው መሆን ያለበትማ

  • @Grenland2312
    @Grenland2312 4 місяці тому

    Not Ethiopians. Amharas 👈👈👈👈

  • @abenislo7462
    @abenislo7462 4 місяці тому

    Ye 4 lijochi enat negn 😂😂

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 4 місяці тому +1

    ምክርማ ከሰማሽ ልገርሽ. ሂጃብ ልበሽ ሴት ሁኜ. ሙስሊም አይደለሽ. ታዳ. ለምን ቸገረሽ. ስራ አይከለክልሽምኮ. ሂጃብ.

  • @SeyoumSeye
    @SeyoumSeye 4 місяці тому

    የነጠላውን ጫፍ ቀይሩ መጀመሪያ!!!

  • @nurotube2062
    @nurotube2062 4 місяці тому

    አንቺ ትላም ሸርሙጣ ተሲ ወላሞ ይብዳሽ

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 4 місяці тому

    ቆምጬ በሄደበት አመሉን አይተውም አይደል ?? ራሱን አማራ ለምን አይልም ?? ሰውም ከዘመዱ አይያም ከአመዱ ነው

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 4 місяці тому +1

    አቼኖ የአዳነች አበቤ ሸታታዋ ሙታንቲ ነው

  • @አበባበየነ
    @አበባበየነ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 4 місяці тому

    💕💕💕💕

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 4 місяці тому

    ❤❤

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @naimamussa6461
    @naimamussa6461 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b 4 місяці тому

    ❤❤❤