Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በሰአዲ ሃሳብ እስማማለሁ ሁለታችንም ሰርተን መተጋገዝ አለብን
ልክናትሰአዳ
እኔም❤❤❤
ሲጀመር እኛ ሴቶች ወጥተን ካልሰራን በችግር ትገርፉናላችሁ ምንፈልገውን አታሟሉም 🧐😇
ክክክክክክክክ በችግር ትርግፍላችሁ
ሳእደጀገና
የሁለታቹህም ሓሳብ አሪፍ ነው ላለው ሰው ባል ብቻ ሰርቶ የሚስቱንና የቤቱን ፍላጎት ቢያሟላ አራፍ ነው ግን ደሞ ባልንም ለማገዝ ሴት ብትሰራም ከኑሮው ጋ ቢያስ የራሷን ወጭ ትችላለች! ምርጥ ጥንዶች!
እኔም መስራት ነው የምፈልገው ባሌ ብቻውን እንድለፋ አልፈልግም ወላሂ መቀመጥ ምንም ትርፍም ፣የለውም እኔ መስራት ነው የምፈልገው አላህ ያሳካልኝ ዱአ አርጉልኝ ልገባ ነው ሰሞኑን
አላህ ያሳካልሽ ሁቢ
እናትና አባት ካልተረዱ ማን ሊረዳነዉ በተለይ የገጠር ወላጆች ሥት መከራ አይተዉ አሣድገዉ እኮነዉ እዝሕ ያደረሡን የነሡም ሐቅ አለብን
ሣህ🎉
በልክ ይሁን
ሀቢብቲ በልክ ይሁን ቡሃላ ሄደሽ ምትከራተችው አንችው ነሽ
በሥራአት መረዳትም ካለባቸዉ
ሸርአዉ የአሊ ሀሳብ ነዉ
የሁለታችሁም ሀሳብ ጡሩነው ግን ሴት ቤቷን ባሏን ልጆቿን መከባከብ ነው ያለባት የኔ ሀሳብነው
እኔ የአሊን ሀሳብ ነው የምደገፍ ሴት ልጅሳይጎልባት ወንድ ማስተዳደር ከቻለ እቤት ያለው ስራ እራሱ ከስራ በላይ ነው ልጆች ካሉ እነሱን መከታተል በተርብያ ማሳደግ ያለባት እናት እንጅ የቤት ውስጥ አጋዣ አይደለችም !! ሲጀመር ሴት ልጅ ፊትና ስለሆነች ስትር ማለት ነው ያለባት
እረ መሥራት አለባት እህቴ ሁሌ ሙሉ ቀን አይገኝም የወድ እጂ አጋጣሚ ቢሞት ያልታሠበ አደጋ ያጋጥማታል ቢፋቱ
ትክክል ሰአድ የኔ ጀግና ❤ማሬ የሴቶቺ በላይ
ውዴ ደምሪኝ
አቅም ችሎ ካስተዳደረ ልጆች በተርቢያ ታሳድግ ባይነኝ:: ካልቻለ መስራትዋ ይመረጣል::
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችህ በመጀመሪያ ያነሳችሁት ሀሳብ ስአዲ ትክክል ናት ምክኒያቱም እናት ወዶች ሚስታቹህ እቤት ተቀምና ቤትን ልጆቻንና በሎን እንድትከባከብ ትፍልጋላቹህ እሽ ብላ እቤት ብትቀመጥ ቅድም ያለችው ነገ ወጭ አስሬ ሲጠየቅ ይመርውና ጭቅጭቅ ይፍጠራል በዚህ በተወደደ ኑሮ አድቀን የስጠሁሽስ ጨርስሽውነው እየቆጠብሽ ተጠቀሚጀ ማለት ይመጣል ግን እቤት ውስጥ አጋዥ ካለት ውጭ ሄዳ መስራቶ ምንም ማለት አደለም የምር እኔ ሳልናገር እማላልፍው ነገር ቢኖር አሊ በጣም እደለኛነህ የዋህ ስለሆንክነው መስል በጣም ጥሩ ቆንጆ ጠንካራ ባለሙያ ሁሉን ያሞላች ሴት ናት በጣም ነው እማደንቃት እኛ ገና ከሳውዲ እያላቹህ ጀምረን ነው እምንከታተላቹህ እዚህ ደረጃ እንደደረሱ ትልቅ አስተዋጦ ያርከች እሶናት እና አላህንና ካላህ በታች እሶን ልታመስግን ይገባል ተከባከባት ወዶችኮ እሚከባከባችሁንና እንደዚህ ጎበዝ ሴት ስታገኙ ትንሽ ጠገብ ብላቹ ምክኒያት ትፍልጉና ውጭውጩን ትላላችህ ቆም ብለህ አስብ አሊ ምርጥ ሚስት ቶሀል እወቅበት ።
ስአዲ ማሻ አላህ ትክክል ነሽ እህቴ❤ቀጣይ ደሞ አፍጥኑት የኔም ሂወት አዱ ነዉ😂
በሰአዳ ሀሳብ ነዉ የምሥማማዉ ሰአዲ እደኔ ሥራ ወዳዲ ናት😂
እኔምልክናትክመትእሰክአመት100000እንልካለንገንአይቀይርም
የሰአዲ ሀሰብ በጣም ጡሩ ነው 100 በ 100❤❤❤ የኔ ጀግና ሴት
አላህ ይጠብቃችሁ የአሊን ሀሳብ ነው እምገድፈው. ሴትልጅ. በሼርዕችን ያለውን ህግ መከተልአለባት. ጀግና ነህ በተግባር አሳያት. ላንተብቻ ትታይ. በኒቃብ አሳምራት. በቤቷ እድትረጋ አድርጋት ዱኒያ. አትጠግብም. አላህ ይጠብቃችሁ.
ልክ ነሺ ውዴ የሀይቂቱ ወይዘሮ😂❤❤❤❤❤❤
አሊ፣ትክክልነህ፣የውድልጂሀላፊነቱነው
ወዳና ፈቅዳ ካልሆነች በስተቀር ካልሰራሽ ተብላ አትገደድም በሸሪአ አሊ ትክክል ነህ አላህ ይጨምርልህ ሰአድም ሀሳብሽን አልጠላም መተጋገዝ ስለሆነ
ማሻ አላህ አሊ መሠሎችህን ያብዛልን አላህ ይጨምርልህ ያሰብከዉን ያሳካልህ
አሊ ተመችቶኛል ሀሳቡ ማሻ አላህ👍
እኛ ሴቷች ባልን አምጣ አምጣ ማለት ይከብድናል ለዛነው መስራት የምንወደው በተለይ ኢትዮጵያዊያን
ትክክል ስአዲ እውነት ውላሂ ብአላህ ፍቃድ የኔ ሀሳብ ምኞቴም ብራሴ ምንቅሳቅስ ነው ይምፍልግዉ ኢንሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የመጨረሻውን አሳብ ድገሙት ሰአዲ
ዲናችህን ተማሩ ለሁሉም ጥያቅያችህ መልስ ታገኛላችህ
ጥሩ ሀበሳብ ነው ሰአዲየ በሀሳብሽ እስማማለሁ ሀሳባችሁ ጥሩ ነው
ማሻ አላህ ሰአዲ ሽሮ በርበሬ ጤፍ የሚገዛ ያለው ገቢ ስራሽ አስተዋውቂን
ሳህ ወላ
ኡፍፍ የቤተሠብ ነገር ግራ ገብቶኛል አርጌም ምን አረግሽ ነው በሠው አገር እድሜየ አለቀ❤❤
አይዞሽ እኔምነኝ ውዴ😢
እኔም እዳችህው ነኝ ወላሂ ወይ እነሱ አይቀየሩ ወይ እኔ አልተቀየርኩ ደከመኝ 😢😢😢
አቡ ሙሀመድ ጋሸ አሊ ልክ ነህ👍
አላህ እስተጀነት አብሮ ያኑራችሁ ያረብ ሳአዲዬ የኔ ጀግና ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ❤❤❤❤👈👈👈👈👈💗💗👈🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳💗💗
የአሊን ሀሳብ ነው ዋናው ግን ሴት የስራ ልምድ ቢኖራት አይበል እና ሙት ቢመጣ ልጆችን በደብ ታሳድጋለች
ሞትብቻአደለምሀቂቃ መጣላትምአደለምሆስለዚህስራ ካለመድንከባድነው ሜዳላይ ነውጥለወንየሚሄዱት
የአሊ ሀሳብ ትክክል ነው መሆንም ያለበት ነው በተለይ ባል የማሥተዳደር አቅም ካለው ከሸሪአውም አንፃር ሴትልጅ በቤቷ ስትር ብላ ድኗን እየተማረች ልጆቿንም በድን ትምህርት አንፃ ባማረ ተርቢያ ስታሣድግ ባሏንም ስትንከባከብ ነው ኽይር ሚሆነው ካልሆነ ስራ ብላ ከወጣች ለካፊዋ በገበያው ልክ ነው ጥርጥር የለውም የወጣ የገባ ወንድጋ መሳፈጥ ይበዛዋል ብቻ አሏህ ያግራልን ይሄ ሁሉ ኢማን ስለሌለ ነው አሏህ ኢማኑን ተቅዋውን ያላብሰን ያረብ
ገና ሣኡዲ እያላችሁ ጀምሬ ነዉ ወሏሂ ምከታተላችሁ ❤❤
ሴት ልጂ እደሸሪአ ቤት ቤቶን መጠበቅ ነው አሊ ትክክል ነው
ሳህ
ውደ ወንዶች ከባድናቸው ባሁኑ ሰአት ብቻ አላህ ልቦና ይሰጣቸው እኔስ እራሴን በቻልነው የምፈልገው አላህ ብርታቱን ይሰጠኝ
ሲወጣ ሲገባ መፈናፈኑ ሲመጣ
ስአዲ ሀሳብሽ በጣም ቆንጆነው የኔውድ ትክክል ሴትም መስራት አለባት
የሰይድ ሀሳብ ልክ ነዉ ሸሪኣዉም እሄን ነዉ የሚያዘዉ በዛላይ ተወጣጥረዉ ተቀባብተዉ ነዉ የሚወጡት
ልጁ ትክክል ነው ❤❤👌👌
ሳአዲ ሁሌየ ሞሀባውን እየደፋብሽ ነው ማሻአሏህ ቦየ አለሁ የኔቆጆ
አድ ቀን ለእህት ለይለ ኑሩሰቦ ድምፆ ለሚን አቶኑሙ እበከቹ በገዘበቹ ተመምነቹ የዉ ሀቢተቹ የነት አይደለማ የአለህ ነዉ አንጨከከን ገዘቢ ጠፈ ነዉ ድምፆ ሁኑ
ሆኑኮ
ሁለታችሁም ያነሳችሁት ትክክል ነው ሰአዲና አሊ
ብዲኒም ብዱኒያም ጥንካራ ሴት ምሆን ነው ይምፍልግዉ ኢንሻአላህ ያሳካልሺ ብሉኝ ❤
አላህ ያሣካልሽ ዉዷ ሁላችንንም አላህ ያሣከልን
@@FatumaFatuma-ku3bb አሚንንን ኢንሻአላህ አላህ ያጥንክረን ብዲነም ብዱኒያም
አሊ ትክክል ነው በሸሪያ ከሔድንበዚህ ግዜ ደሞ ባል ብቻ ሰረተው እኖራለሁ ከባድ ነው ወላሒ
ዛሬ ምርጥ ውይይት ነው ቀጥሉበት
ትክክል ቢተሠብ አለመርዳት ይሻላል ወላሂ
ሰዳ ያዳቃሻለዉ ጎቦዝ ትምርትነዉ❤❤❤
ሰአደ ጀግነ በትክክል
አህለን ሳዲ
እኔ የሳዓዲ ሀሳብ ወድጀዋለሁ❤❤
አሊ እደሀሳብህ አሪፍ ነው እደሸሪአው ሴት በቤታ ነው ግን መተጋገዝም አሪፍ ነው የሳአድንም ሀሳብ እገድፈዋለሁ ሁላችሁም ማሻአላህ
ጎበዝ ሰአድ ወላሂ ማሻአላ አሌኪ ሁሉም ሴት እዳች መሆን አለበት ወላሂ በጣም ነው ያሰደሰትሺኝ
ጡሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት👍👍
ትክክል፣እናመሰግናል፣አይሉንም፣ውላሂ
እኔ የአሊ ሀሳብ ተመችቶኛል 👍👍👍
የሁለታችሁም ሀሣብ ጥሩ ነው ውዶችዬ በርቱ
መስራቱ ጡሩነው ግን ምንእንስራነው ጥያቄው
ማሻአላህ ሳአድ ቁንጅና እየጨመረሽ መጣሽ
ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቀችሁ❤
የኔ ውዶች ስወዳችሁ በርቱ
ሰአዲ ደጋፊሽ ነኝ መስራት አለብን ሴቱ ከወዲ መጠበቅ ከባዲ ነው
የሁለታቺሁም ሀሳብ አሪፍ ነው
ሀሳባቹሁ ጥሩ። ነው አሁላይ ሳዉዲ🇸🇦🇸🇦ሰራ ጠፊቷል😢☝️☝️☝️
ትክክል መቼያሰሩናል አጡነው
ሀርፍ ነው ሰአድ ሰርትሽ መኖር እጅ አጠብቂ
ሰአዲ የኔ ጀግና ወሏሂ ያወራሽው ነገር ሁሉ ትክክል ነሽ ስለስራም ያወራሽው ስለገዘብም መላክ ለቤተሰብ ያወራሽው ልክ ነሽ እኔ ተመሸ ሆነ የገባኝ እጂ ለካስ ረጨሁት እነሱም ሳይቀየሩ እኔም ደከመኝ አሁን ግን ለራሤ ነው የማሥበው አልሀምዱሊሏህ
እናመሰግን አለን ወላሂ ጡሩሀሳብነዉ አሏህ ያብጂልን ወላሂከባዲነዉ 🙏
የሁለታቹም አሪፍ ሀሳአብ ነው ሀሰባቹ ተመችቶኛል
መልሺዋሳብምንሆነሺነዉ
ትክክል ሸርያ መታዘዝ ግዴታ ነው
ሰአድ አይቴን ትመሰሊኝለሽ የኔልዩ አይት እህቴ እደት እደናፈቀችኝ 😢😢
እኔ ያአሊን ሀሳብ ነው የምደግፍው
የሁለታችሁም ሀስብ ሀሪፍነዉ ይመችችሁ🎉🎉🎉
ልክ ናት እኔ ስልክላቸ እነሱማ ሳይቀየሩ እኔም ከብሩ ሳልሆን
ሠአዲትክክል
ሰአድ ትክክል ናት ራስን መቻል የሚያክል ነገር የለም መከባበር ይኖራል አሊም ትክክል ነው የማስተዳደር አቅም ካለው ሴት ልጅ በቤቶ
ማሻ አላህ ❤❤❤ ወላሂ ምክራችህ
ቀጣዩን እንጠብቃለን ህርሪፍ ምክር ነው
መሻአላህ ስአዲ አሳብሽ ይስማማኛል❤
የሰአዳ ሀሳብ ጥሩነው ግን እኔስ ደክሞኛል አገርገብቸ እረፍት ነውእምፈልገው እዝህ እኩል ሰርቻለሁ ላለቀውነገር ሳልሳቀቅ እጠይቃለሁ ያሟላል እጅ አልችልም 😢😢😢 ድክምምምምም ብሎኛል
እኔያሊን አሳብ ነውእምደግፈው ምክኒቱምሴትልጅ ቤቶ ባሏንልጆቿንመከባከብ ነውያለባት እደሸሪአውምብነሄድ
እኔ እኮ ምን ስራ ያዋጣል ባለቤቴ ሀገሩ ገብቷል አብርን ቤት ሰርተን ነበር የቀርውን ጂብሰን ቀለም ጨርሰ እና ምን እንኖሰራ እሚያዋጣ እያልን ነው እና ከባድ ነው እሱ ነይ ይለኛል በዛላይ ልጆች አሉ ያለስራ ልጂ ማሳደግ ከባድ ነው ግራ ገብቶኛል እኔ ወገቤን አሞኛል😢
ትክክ ሰአድ አስቤዛ እያማላሺለት ትልቁን ነገር ሚስት እቤት ይላል እናተጋ መጨቃጨቅ
😂 ሰአድ አንድ ስድስ ወር ቁጨ ብለሽ ይህ አለቀ ይህ ተበላሸ እያልሽ አይምሮውን አዙሩው የዛኔ ሰአድማርኝ ይልሻል ❤
ሴትም ወታ መስራት ጥሩ ነው ከሰው ጋ ትገናኝ አለች ስራዋንም እየሰራች ዘና ትላለይ የቤት ስራ እንዳይበዛባት አጋዥ መያዝ ግን የአሁኑ ወዶች ሀላፊነታቸውን ይረሳሉ ሴት ወታ ሰርታ ስታስተዳድር በሸሬአችን ወድ ልጅ ነው ለፈቶ ሰርቶ ሚስቲን ቤቱን ልጅቹን ማስተዳደር ያለበት
Tekekel sadi gen en edsu ayedlhum mechm almarm yehw 25 at molaje
እኔምበስአዳሀሳብ እስማማለሁ ሀቂቃ እኔ በበኩሌ ተቀምጨብርመጠየቅአልፈልግም ሀቂቃ አደለምአብረንእያለን ማንኛውምሰውተፋቅሮ እደተጋባሁሉመጣላትምአለ የዛኔስራካልመድን ሜዳላይነውየምንወርቀውስለዚህ ከሱእኩልመስራትአለብን እኔመቸምሞቴንእመርጣለሁ ከወንድትንሹንምትልቁንም ግዛልኚከምልሆ
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ማሻአላህ
እወነትነዉ መሰራት አለባት
መስራት ያስከብራል ሴትም ወድም አይልም እኔ መቀመጥ አልወድም ወላሂ አሁንም በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝጂ እሰራለሁ ኢሻአሏህ ሸሪአውን በጠበቀ መልኩ እሰራለሁ እሽከርከራለሁ ኢሻአሏህ ቁጭ ብየማ የወድ እጅ አልመለከትም ድሮም አልተመለከትኩም በትዳር 12 ስቀመጥ አልሀምዱ ሊላህ መስራት ያስከብራል ያኮራል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ትክክል ሳአዲ 😊😊 እስኪ በቅንነት ደምሩኝ 😢
ያሊ ሀሳብ በላጭ ነው ሴት በቤቶ ነው ተሰትራ እምትቀመጠው
Ali wefere yhi sga asgeba mashallah
እኔም ምኞቴ ሰርቶ ወጥቶ መግባት ነው ፍላጎቴ ኢንሻአላህ
Selamachew yebzalge yehonelachome meker teru tekami new gen sate leg meserate albate holame kawende metbke kumetna new sera teru new
አለሁ በቀጣይ❤❤
መስራት ብርቄ አይደለም አላሀምዱሊላ እኮን አሁን ልጂእያለሁም ሠርቸ እራሴን ደብሬ ቤተሠብ እረድቸ ነበር እምኖረው ያደኩት እና አሁንም ኢንሻአላህ በራሴ መተማመን ነው የምፈልገው ወድብቻ መስራት አለበት ብየ አላምንም መክናየቱም ወዱ በሆነ አጋጣሚ እቤት ቢውል ድግርግርነው የሚለው እና ሁለቱም መስራት አለባቸው የቤቱንም የውጪውንም
ሸረአው በይበቅድም ግንቤት ተቀምጣ ከምትጨነቅ መስራት አለባት ❤
በደንብ ስሩበት ወላሂ እራሳችን እንድንፈትሽ የደርገናል ❤
ሳአድ በመጀመሪያ ማሻ አላህ ብያለሁ እደዚህ ከሳኡድ የበለጠ እምር ያረገሽ ወይባዉ ነወይ ሚሥጥሩ ምንድነዉ ብታካፍይን
አሊ ተበልተሀል በገዛጅህ ❤❤❤❤
እኔ ስርቸመግባት ይሻላል ወዶቹም አጠሉሰርተውካገዞቹህ እኔባሌንይህንአርግማለት አልፈልግም በስአድ ሀሳብእስማማለሁ
ያአሊ አሳብ ጡሩነዉ
በሰአዲ ሃሳብ እስማማለሁ ሁለታችንም ሰርተን መተጋገዝ አለብን
ልክናትሰአዳ
እኔም❤❤❤
ሲጀመር እኛ ሴቶች ወጥተን ካልሰራን በችግር ትገርፉናላችሁ ምንፈልገውን አታሟሉም 🧐😇
ክክክክክክክክ በችግር ትርግፍላችሁ
ሳእደጀገና
የሁለታቹህም ሓሳብ አሪፍ ነው ላለው ሰው ባል ብቻ ሰርቶ የሚስቱንና የቤቱን ፍላጎት ቢያሟላ አራፍ ነው ግን ደሞ ባልንም ለማገዝ ሴት ብትሰራም ከኑሮው ጋ ቢያስ የራሷን ወጭ ትችላለች! ምርጥ ጥንዶች!
እኔም መስራት ነው የምፈልገው ባሌ ብቻውን እንድለፋ አልፈልግም ወላሂ መቀመጥ ምንም ትርፍም ፣የለውም እኔ መስራት ነው የምፈልገው አላህ ያሳካልኝ ዱአ አርጉልኝ ልገባ ነው ሰሞኑን
አላህ ያሳካልሽ ሁቢ
እናትና አባት ካልተረዱ ማን ሊረዳነዉ በተለይ የገጠር ወላጆች ሥት መከራ አይተዉ አሣድገዉ እኮነዉ እዝሕ ያደረሡን የነሡም ሐቅ አለብን
ሣህ🎉
በልክ ይሁን
ሀቢብቲ በልክ ይሁን ቡሃላ ሄደሽ ምትከራተችው አንችው ነሽ
በሥራአት መረዳትም ካለባቸዉ
ሸርአዉ የአሊ ሀሳብ ነዉ
የሁለታችሁም ሀሳብ ጡሩነው ግን ሴት ቤቷን ባሏን ልጆቿን መከባከብ ነው ያለባት የኔ ሀሳብነው
እኔ የአሊን ሀሳብ ነው የምደገፍ ሴት ልጅሳይጎልባት ወንድ ማስተዳደር ከቻለ እቤት ያለው ስራ እራሱ ከስራ በላይ ነው ልጆች ካሉ እነሱን መከታተል በተርብያ ማሳደግ ያለባት እናት እንጅ የቤት ውስጥ አጋዣ አይደለችም !! ሲጀመር ሴት ልጅ ፊትና ስለሆነች ስትር ማለት ነው ያለባት
እረ መሥራት አለባት እህቴ ሁሌ ሙሉ ቀን አይገኝም የወድ እጂ አጋጣሚ ቢሞት ያልታሠበ አደጋ ያጋጥማታል ቢፋቱ
ትክክል ሰአድ የኔ ጀግና ❤ማሬ የሴቶቺ በላይ
ውዴ ደምሪኝ
አቅም ችሎ ካስተዳደረ ልጆች በተርቢያ ታሳድግ ባይነኝ:: ካልቻለ መስራትዋ ይመረጣል::
ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችህ በመጀመሪያ ያነሳችሁት ሀሳብ ስአዲ ትክክል ናት ምክኒያቱም እናት ወዶች ሚስታቹህ እቤት ተቀምና ቤትን ልጆቻንና በሎን እንድትከባከብ ትፍልጋላቹህ እሽ ብላ እቤት ብትቀመጥ ቅድም ያለችው ነገ ወጭ አስሬ ሲጠየቅ ይመርውና ጭቅጭቅ ይፍጠራል በዚህ በተወደደ ኑሮ አድቀን የስጠሁሽስ ጨርስሽውነው እየቆጠብሽ ተጠቀሚጀ ማለት ይመጣል ግን እቤት ውስጥ አጋዥ ካለት ውጭ ሄዳ መስራቶ ምንም ማለት አደለም የምር እኔ ሳልናገር እማላልፍው ነገር ቢኖር አሊ በጣም እደለኛነህ የዋህ ስለሆንክነው መስል በጣም ጥሩ ቆንጆ ጠንካራ ባለሙያ ሁሉን ያሞላች ሴት ናት በጣም ነው እማደንቃት እኛ ገና ከሳውዲ እያላቹህ ጀምረን ነው እምንከታተላቹህ እዚህ ደረጃ እንደደረሱ ትልቅ አስተዋጦ ያርከች እሶናት እና አላህንና ካላህ በታች እሶን ልታመስግን ይገባል ተከባከባት ወዶችኮ እሚከባከባችሁንና እንደዚህ ጎበዝ ሴት ስታገኙ ትንሽ ጠገብ ብላቹ ምክኒያት ትፍልጉና ውጭውጩን ትላላችህ ቆም ብለህ አስብ አሊ ምርጥ ሚስት ቶሀል እወቅበት ።
ስአዲ ማሻ አላህ ትክክል ነሽ እህቴ❤ቀጣይ ደሞ አፍጥኑት የኔም ሂወት አዱ ነዉ😂
በሰአዳ ሀሳብ ነዉ የምሥማማዉ ሰአዲ እደኔ ሥራ ወዳዲ ናት😂
እኔም
ልክናትክመትእሰክአመት100000እንልካለንገንአይቀይርም
የሰአዲ ሀሰብ በጣም ጡሩ ነው 100 በ 100❤❤❤ የኔ ጀግና ሴት
አላህ ይጠብቃችሁ የአሊን ሀሳብ ነው እምገድፈው. ሴትልጅ. በሼርዕችን ያለውን ህግ መከተልአለባት. ጀግና ነህ በተግባር አሳያት. ላንተብቻ ትታይ. በኒቃብ አሳምራት. በቤቷ እድትረጋ አድርጋት ዱኒያ. አትጠግብም. አላህ ይጠብቃችሁ.
ልክ ነሺ ውዴ የሀይቂቱ ወይዘሮ😂❤❤❤❤❤❤
አሊ፣ትክክልነህ፣የውድልጂሀላፊነቱነው
ወዳና ፈቅዳ ካልሆነች በስተቀር ካልሰራሽ ተብላ አትገደድም በሸሪአ አሊ ትክክል ነህ አላህ ይጨምርልህ ሰአድም ሀሳብሽን አልጠላም መተጋገዝ ስለሆነ
ማሻ አላህ አሊ መሠሎችህን ያብዛልን አላህ ይጨምርልህ ያሰብከዉን ያሳካልህ
አሊ ተመችቶኛል ሀሳቡ ማሻ አላህ👍
እኛ ሴቷች ባልን አምጣ አምጣ ማለት ይከብድናል ለዛነው መስራት የምንወደው በተለይ ኢትዮጵያዊያን
ትክክል ስአዲ እውነት ውላሂ ብአላህ ፍቃድ የኔ ሀሳብ ምኞቴም ብራሴ ምንቅሳቅስ ነው ይምፍልግዉ ኢንሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የመጨረሻውን አሳብ ድገሙት ሰአዲ
ዲናችህን ተማሩ ለሁሉም ጥያቅያችህ መልስ ታገኛላችህ
ጥሩ ሀበሳብ ነው ሰአዲየ በሀሳብሽ እስማማለሁ ሀሳባችሁ ጥሩ ነው
ማሻ አላህ ሰአዲ ሽሮ በርበሬ ጤፍ የሚገዛ ያለው ገቢ ስራሽ አስተዋውቂን
ሳህ ወላ
ኡፍፍ የቤተሠብ ነገር ግራ ገብቶኛል አርጌም ምን አረግሽ ነው በሠው አገር እድሜየ አለቀ❤❤
አይዞሽ እኔምነኝ ውዴ😢
እኔም እዳችህው ነኝ ወላሂ ወይ እነሱ አይቀየሩ ወይ እኔ አልተቀየርኩ ደከመኝ 😢😢😢
አቡ ሙሀመድ ጋሸ አሊ ልክ ነህ👍
አላህ እስተጀነት አብሮ ያኑራችሁ ያረብ ሳአዲዬ የኔ ጀግና ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ❤❤❤❤👈👈👈👈👈💗💗👈🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳💗💗
የአሊን ሀሳብ ነው ዋናው ግን ሴት የስራ ልምድ ቢኖራት አይበል እና ሙት ቢመጣ ልጆችን በደብ ታሳድጋለች
ሞትብቻአደለምሀቂቃ መጣላትምአደለምሆስለዚህስራ ካለመድንከባድነው ሜዳላይ ነውጥለወንየሚሄዱት
የአሊ ሀሳብ ትክክል ነው መሆንም ያለበት ነው በተለይ ባል የማሥተዳደር አቅም ካለው
ከሸሪአውም አንፃር ሴትልጅ በቤቷ ስትር ብላ ድኗን እየተማረች ልጆቿንም በድን ትምህርት አንፃ ባማረ ተርቢያ ስታሣድግ ባሏንም ስትንከባከብ ነው ኽይር ሚሆነው ካልሆነ ስራ ብላ ከወጣች ለካፊዋ በገበያው ልክ ነው ጥርጥር የለውም የወጣ የገባ ወንድጋ መሳፈጥ ይበዛዋል
ብቻ አሏህ ያግራልን ይሄ ሁሉ ኢማን ስለሌለ ነው
አሏህ ኢማኑን ተቅዋውን ያላብሰን ያረብ
ገና ሣኡዲ እያላችሁ ጀምሬ ነዉ ወሏሂ ምከታተላችሁ ❤❤
ሴት ልጂ እደሸሪአ ቤት ቤቶን መጠበቅ ነው አሊ ትክክል ነው
ሳህ
ውደ ወንዶች ከባድናቸው ባሁኑ ሰአት ብቻ አላህ ልቦና ይሰጣቸው እኔስ እራሴን በቻልነው የምፈልገው አላህ ብርታቱን ይሰጠኝ
ሲወጣ ሲገባ መፈናፈኑ ሲመጣ
ስአዲ ሀሳብሽ በጣም ቆንጆነው የኔውድ ትክክል ሴትም መስራት አለባት
የሰይድ ሀሳብ ልክ ነዉ ሸሪኣዉም እሄን ነዉ የሚያዘዉ በዛላይ ተወጣጥረዉ ተቀባብተዉ ነዉ የሚወጡት
ልጁ ትክክል ነው ❤❤👌👌
ሳአዲ ሁሌየ ሞሀባውን እየደፋብሽ ነው ማሻአሏህ ቦየ አለሁ የኔቆጆ
አድ ቀን ለእህት ለይለ ኑሩሰቦ ድምፆ ለሚን አቶኑሙ እበከቹ በገዘበቹ ተመምነቹ የዉ ሀቢተቹ የነት አይደለማ የአለህ ነዉ አንጨከከን ገዘቢ ጠፈ ነዉ ድምፆ ሁኑ
ሆኑኮ
ሁለታችሁም ያነሳችሁት ትክክል ነው ሰአዲና አሊ
ብዲኒም ብዱኒያም ጥንካራ ሴት ምሆን ነው ይምፍልግዉ ኢንሻአላህ ያሳካልሺ ብሉኝ ❤
አላህ ያሣካልሽ ዉዷ ሁላችንንም አላህ ያሣከልን
@@FatumaFatuma-ku3bb አሚንንን ኢንሻአላህ አላህ ያጥንክረን ብዲነም ብዱኒያም
አሊ ትክክል ነው በሸሪያ ከሔድን
በዚህ ግዜ ደሞ ባል ብቻ ሰረተው እኖራለሁ ከባድ ነው ወላሒ
ዛሬ ምርጥ ውይይት ነው ቀጥሉበት
ትክክል ቢተሠብ አለመርዳት ይሻላል ወላሂ
ሰዳ ያዳቃሻለዉ ጎቦዝ ትምርትነዉ❤❤❤
ሰአደ ጀግነ በትክክል
አህለን ሳዲ
እኔ የሳዓዲ ሀሳብ ወድጀዋለሁ❤❤
አሊ እደሀሳብህ አሪፍ ነው እደሸሪአው ሴት በቤታ ነው ግን መተጋገዝም አሪፍ ነው የሳአድንም ሀሳብ እገድፈዋለሁ ሁላችሁም ማሻአላህ
ጎበዝ ሰአድ ወላሂ ማሻአላ አሌኪ ሁሉም ሴት እዳች መሆን አለበት ወላሂ በጣም ነው ያሰደሰትሺኝ
ጡሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት👍👍
ውዴ ደምሪኝ
ትክክል፣እናመሰግናል፣አይሉንም፣ውላሂ
እኔ የአሊ ሀሳብ ተመችቶኛል 👍👍👍
የሁለታችሁም ሀሣብ ጥሩ ነው ውዶችዬ በርቱ
መስራቱ ጡሩነው ግን ምንእንስራነው ጥያቄው
ማሻአላህ ሳአድ ቁንጅና እየጨመረሽ መጣሽ
ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቀችሁ❤
የኔ ውዶች ስወዳችሁ በርቱ
ሰአዲ ደጋፊሽ ነኝ መስራት አለብን ሴቱ ከወዲ መጠበቅ ከባዲ ነው
የሁለታቺሁም ሀሳብ አሪፍ ነው
ሀሳባቹሁ ጥሩ። ነው አሁላይ ሳዉዲ🇸🇦🇸🇦ሰራ ጠፊቷል😢☝️☝️☝️
ትክክል መቼያሰሩናል አጡነው
ሀርፍ ነው ሰአድ ሰርትሽ መኖር እጅ አጠብቂ
ሰአዲ የኔ ጀግና ወሏሂ ያወራሽው ነገር ሁሉ ትክክል ነሽ ስለስራም ያወራሽው ስለገዘብም መላክ ለቤተሰብ ያወራሽው ልክ ነሽ እኔ ተመሸ ሆነ የገባኝ እጂ ለካስ ረጨሁት እነሱም ሳይቀየሩ እኔም ደከመኝ አሁን ግን ለራሤ ነው የማሥበው አልሀምዱሊሏህ
እናመሰግን አለን ወላሂ ጡሩሀሳብነዉ አሏህ ያብጂልን ወላሂከባዲነዉ 🙏
የሁለታቹም አሪፍ ሀሳአብ ነው ሀሰባቹ ተመችቶኛል
መልሺዋሳብምንሆነሺነዉ
ትክክል ሸርያ መታዘዝ ግዴታ ነው
ሰአድ አይቴን ትመሰሊኝለሽ የኔልዩ አይት እህቴ እደት እደናፈቀችኝ 😢😢
እኔ ያአሊን ሀሳብ ነው የምደግፍው
የሁለታችሁም ሀስብ ሀሪፍነዉ ይመችችሁ🎉🎉🎉
ልክ ናት እኔ ስልክላቸ እነሱማ ሳይቀየሩ እኔም ከብሩ ሳልሆን
ሠአዲትክክል
ሰአድ ትክክል ናት ራስን መቻል የሚያክል ነገር የለም መከባበር ይኖራል አሊም ትክክል ነው የማስተዳደር አቅም ካለው ሴት ልጅ በቤቶ
ማሻ አላህ ❤❤❤ ወላሂ ምክራችህ
ቀጣዩን እንጠብቃለን ህርሪፍ ምክር ነው
መሻአላህ ስአዲ አሳብሽ ይስማማኛል❤
የሰአዳ ሀሳብ ጥሩነው ግን እኔስ ደክሞኛል አገርገብቸ እረፍት ነውእምፈልገው እዝህ እኩል ሰርቻለሁ ላለቀውነገር ሳልሳቀቅ እጠይቃለሁ ያሟላል እጅ አልችልም 😢😢😢 ድክምምምምም ብሎኛል
እኔያሊን አሳብ ነውእምደግፈው ምክኒቱምሴትልጅ ቤቶ ባሏንልጆቿንመከባከብ ነውያለባት እደሸሪአውምብነሄድ
እኔ እኮ ምን ስራ ያዋጣል ባለቤቴ ሀገሩ ገብቷል አብርን ቤት ሰርተን ነበር የቀርውን ጂብሰን ቀለም ጨርሰ እና ምን እንኖሰራ እሚያዋጣ እያልን ነው እና ከባድ ነው እሱ ነይ ይለኛል በዛላይ ልጆች አሉ ያለስራ ልጂ ማሳደግ ከባድ ነው ግራ ገብቶኛል እኔ ወገቤን አሞኛል😢
ትክክ ሰአድ አስቤዛ እያማላሺለት ትልቁን ነገር ሚስት እቤት ይላል እናተጋ መጨቃጨቅ
😂 ሰአድ አንድ ስድስ ወር ቁጨ ብለሽ ይህ አለቀ ይህ ተበላሸ እያልሽ አይምሮውን አዙሩው የዛኔ ሰአድማርኝ ይልሻል ❤
ሴትም ወታ መስራት ጥሩ ነው ከሰው ጋ ትገናኝ አለች ስራዋንም እየሰራች ዘና ትላለይ የቤት ስራ እንዳይበዛባት አጋዥ መያዝ ግን የአሁኑ ወዶች ሀላፊነታቸውን ይረሳሉ ሴት ወታ ሰርታ ስታስተዳድር በሸሬአችን ወድ ልጅ ነው ለፈቶ ሰርቶ ሚስቲን ቤቱን ልጅቹን ማስተዳደር ያለበት
Tekekel sadi gen en edsu ayedlhum mechm almarm yehw 25 at molaje
እኔምበስአዳሀሳብ እስማማለሁ ሀቂቃ እኔ በበኩሌ ተቀምጨብርመጠየቅአልፈልግም ሀቂቃ አደለምአብረንእያለን ማንኛውምሰውተፋቅሮ እደተጋባሁሉመጣላትምአለ የዛኔስራካልመድን ሜዳላይነውየምንወርቀውስለዚህ ከሱእኩልመስራትአለብን እኔመቸምሞቴንእመርጣለሁ ከወንድትንሹንምትልቁንም ግዛልኚከምልሆ
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ማሻአላህ
እወነትነዉ መሰራት አለባት
መስራት ያስከብራል ሴትም ወድም አይልም እኔ መቀመጥ አልወድም ወላሂ አሁንም በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝጂ እሰራለሁ ኢሻአሏህ
ሸሪአውን በጠበቀ መልኩ እሰራለሁ እሽከርከራለሁ ኢሻአሏህ ቁጭ ብየማ የወድ እጅ አልመለከትም ድሮም አልተመለከትኩም በትዳር 12 ስቀመጥ አልሀምዱ ሊላህ መስራት ያስከብራል ያኮራል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉