በእንቅልፍ ልብህ የሴት ስም ጠራህ ?ያውም የጓደኛዬን! |Seadi Ali Tube|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ኢትዮጵያ ፕራን ድራማEthiopiaHabeshaseadialitubewollodramaprankሰአዳ አሊ
    በእንቅልፍ ልቤ ሚስጥሬን ዘረገፍኩኝ! ውሽማ ከየት አመጣለው? |Seadi Ali Tube|

КОМЕНТАРІ • 158

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 11 місяців тому +26

    100%የምክክር ፕራክነው ፕራክ የምታደርጉት ተመልካችን ብቻነው ባትመካከሩ ኖሩ ሰዓድ አለባበሷን እንድህ አታሳምርምነበር ፀጉሯን በስክሪን ካልተሸፈነ እውነተኛ ፕራክ አደለም።

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 11 місяців тому +13

    ምክክ ር ነው ማይኩ እሳአዳ ድምፅ ጎላ ያለ ነው ማይክ ይዛለች

  • @zinab8199
    @zinab8199 11 місяців тому +15

    የሁላችንም ፀባይ ባሎቻችን ሌላ ሴት ሲጠሩብንና ከፍ ከፍ ሲያረቡብን አንወድም😂😢

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 11 місяців тому +13

    የምክክር ነው ያስታውቃል ክክክክ ይህ ስራ ለብር ብላችሁ ከሙስሊም የማይጠበቅ ተግባር አታርጉ

    • @foziayassfa9980
      @foziayassfa9980 11 місяців тому

      ውሸት ሢበዛ እውነት ይመሥላል

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed8159 11 місяців тому +8

    የምክክር ሲሆን እውኝ እውኝ እይልም😂

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 11 місяців тому +16

    ኧረየተመካከከሩነው❤እኛነንፕራክምንሆነው❤

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 11 місяців тому +2

    በደንበ ነው የተመካከራችሁት ያስታውቃል ሰአዲ

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 11 місяців тому +4

    ሀሳብ የለለው ቂጡ ዘቧጣነው አለ ያገሬሠው በዚህ ሰአት ፕራክ ትሉነበር ያውም የምክክር የውሸት ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ የቤተሠብ ሀሳብ የጎዳውነው ሱብሀን አላህ

  • @melektube
    @melektube 11 місяців тому +8

    አይ ሰአዲ በህልም እማ የፈለገውን ይለፍልፍ ግን ይቅርባችሁ ፕራንክ እንደ ድሮ አችሁ ብቻ ቀጥሉ የፍቅርም መላላጥ ይቅርባችሁ ተመልካች በድሮ አይን ስለሚያያችሁ በዛው ቀጥሉ በአሁኑ የምትሰሩት ከእናንተጋርአይሄድም

  • @cequa4067
    @cequa4067 11 місяців тому +3

    ሰአዳ በጣም አስቅሽኝ በጣም ደስ ትላላቹ ጣቱን ግን ለምንድነው yeshi❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 11 місяців тому +9

    ለገንዘብ ብላችሁ የሚያስጠላነገር ለምን ትሰራላችሁ. ከሙስሊም እማይጠበቅ

    • @sartt1187
      @sartt1187 11 місяців тому

      😮😮😮😮😮😂😂🎉😊

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 11 місяців тому +3

    እኔምልሽ ሰአድ ለምድነው ከሀላሽ ድሪቶየምጠቀልሊው ፀጉርኳ እደዚህ ጉፍአይልም ከሀላሻኛአስመስለሽ ነብያችን ተረገሟትሰት መሆን አይከብድሽም????

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 11 місяців тому +3

    ኮመታተሮች ፀጉራን ሸፍና ሸፍና እምትሉት ሌላ ሰዉ ምን አልባት እቤት ካለስ እቤት ስለሆነች መገለጥ አለባት እንዴ ጉድ እኮነዉ

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 11 місяців тому +1

    አይ ሰአድ አችም ትግስታለሽ ጭራሽ ጣቱን ይዘሽ ታዳምጫለሽ 😂😂😂እኔ ብሆን ኡኡኡኡኡ😂

  • @hhgggt8883
    @hhgggt8883 11 місяців тому

    በእንቅልፍ ልባቸው የማወሩ አሉ አላህ ይጠብቀን እዚህ አንዱ ልጅ 15አመቱ ነው ሙሉ የዋለበትን ያወታል ለረጅም ሰአት ሱበሀንአሏህ

  • @محمد-ع6ي4س
    @محمد-ع6ي4س 11 місяців тому +3

    ተመካክራችዉ ነዉ

  • @ZainabDubai-ll6bc
    @ZainabDubai-ll6bc 11 місяців тому

    በጣም ነው,ወላሂዘናያረጋችሁኝ

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 11 місяців тому +4

    ዛሬ እንኳ ተመካክራችሁ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bintyimam-vt9hf
    @bintyimam-vt9hf 11 місяців тому +6

    ክክክክክ ኧረበሳቅሰአዲዬ አሊ የራምላለማ ሀረካት ተጋባብህ 😅😅😅😅

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ 14 днів тому

    ሳእዲአትታገስም ተመካክርውነው😅😅

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 11 місяців тому +3

    እልቅስ ሰሚራ ስትል ደግጫለሁ 🤣

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 11 місяців тому +4

    ጣቱን ምንአስያዘሺ 😂😂😂😂 አባባል እኮነው ክክክክክክ እዴት እዳሳቅሺኝ ሰአዲ ግን

    • @njvip3364
      @njvip3364 11 місяців тому

      😂😂😂

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 11 місяців тому +1

    አልጣመኚም ምክክር ነው ሰአዲ ዲምፅሺ ጥርት ብሎ ይሰማል

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 11 місяців тому +5

    ምን አዲሥ አለ አሊ😂😂አይ ሰአዲ ለኔ ነዉ እኮ ዉደ ያለዉ😂

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 11 місяців тому

    አሊ ምርጥ ስው የሳዲ ንጉስ

  • @ZehabSeid-jg8kd
    @ZehabSeid-jg8kd 11 місяців тому

    ተመካክራቺሁበደንብነውየሚሰታውቀው.አይዘንዲሮ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 11 місяців тому +1

    ውዶችሲተኙ ያላምጣሉ እህእህ ይላሉ ይፍራግጣሉ😂😂 ሱሱ ካሜራእደክፍተደርሳብታልች😂

  • @Susu-k3v
    @Susu-k3v 11 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂ወዬ ሰሚራነኝ

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 11 місяців тому

    ወይኔ በሳቅ ሳአድ ክክክክክክክ በምን ትዛ አለሺ ጣቱን መያዝ ወይኔ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 11 місяців тому +1

    ያሥታውቃል😂😂😂ምክክርነው

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 11 місяців тому +2

    አንዳንድ ኮሚንተሮች። ያልበላችሁን ታካላችሁ እንዴ እና ፀጉሯን ትግለፅ እንደ ሱሪ ትልበስ እንደ ሆሆሆ

  • @GhGh-fn9wu
    @GhGh-fn9wu 11 місяців тому +1

    የምክክር ፕራንክ

  • @سبحاناللهالحمداللهيارب

    ሲጀመር ጣትመያዝ አያሶራም በጅህልና እስተመቼእደምንኖር አላቅም

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 11 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂 ተመካክራችሁ ኤደት ቤት ውስጥ ትሸፈናለች

    • @sarayemamtube5371
      @sarayemamtube5371 11 місяців тому +1

      አገራች መቸይገላለጣሉ እቤትዉስቢሆ አሁንአረብአገርመተን ለመድንእጂ

    • @N3n38u
      @N3n38u 11 місяців тому

      ​@@sarayemamtube5371👍👍

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 11 місяців тому +4

      ኧረ እኔ ካለበስኩ አይሆንልኝም ስተኛም ለብሸነው

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት 11 місяців тому

      እኔ ለራሡ ሁሌ ለብሸ ነውጅ ከተገለጥኩኝ ውርውር ነው እሚያደርኝ የግድ መጋለጥ አለባትዴ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 11 місяців тому +1

    ተመካክራቹ ነው የምትሰሩ ፑራክ የምትሉ ሰኦች ሁላ ግን በዛም የሚፎገረ አለ አንዳንድ ኮሜታተሮች እውነት ይመስላቸዋል

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 10 місяців тому

    እረ ቅናት ሰአድ 😂😂😂😂

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 11 місяців тому

    ክክክክክ አረጀሽዴ አለ😂😂😂😂😂

  • @rahmahal
    @rahmahal 11 місяців тому

    ጥቆላ ነው እዴ ጣቱ ምድነው መያዙ

  • @እሙሀይትምሡሡነኝ
    @እሙሀይትምሡሡነኝ 11 місяців тому

    መክክርነው እንዳትሙኝእህቱች

  • @محمد-ع6ي4س
    @محمد-ع6ي4س 11 місяців тому +4

    እና ትሸፈን ነበር እቤቶ ዉሰጥ ባታቅ😁😁😁

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 11 місяців тому +1

      ኢወላ😂😂😂

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 11 місяців тому

      😂😂😂ሳህ ተመካክረወ

    • @madinaomar6422
      @madinaomar6422 11 місяців тому

      ተመካክረው ድምፅ አይሰማም ነበር የሷ

    • @محمد-ع6ي4س
      @محمد-ع6ي4س 11 місяців тому

      @@zainabyzz እና ጠጉሮን እቤት ዉሰጥ😂😂

  • @zinetahned
    @zinetahned 11 місяців тому

    ምክክር ነው

  • @Zeinab-z7b
    @Zeinab-z7b 11 місяців тому +1

    ይገርማል❤❤❤❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 11 місяців тому

    ወይ አሊ ሰአድ አረጋጊው እኛ ሴቶች አይመቸንም እደዝህ ጨዋታ ሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Firdiwes
    @Firdiwes 11 місяців тому

    ወይኔ ሰአዲ😂😂😂😂😂😂

  • @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
    @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ 11 місяців тому +1

    ግንምክክርይመስላል😅

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 11 місяців тому

    ሠአዱ አውራጣቱን ያጅለት ክክክክክክክ አይ ሠይው ክክክክክ

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 11 місяців тому +2

    ተመካክራችሁ ነው 😂

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ 11 місяців тому

    አዉራ ጣቱን ያዘች አይይይይ😅😅😅😅😅

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 11 місяців тому +4

    😂😂😂ፕራኩ ወደ እውነት ሲቀየር ሰሚራ እኔነኝ ሰአድ🙄

    • @rabia4266
      @rabia4266 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju 11 місяців тому

      ረእኔሰሚራነኝ

    • @ekrambaba3624
      @ekrambaba3624 11 місяців тому

      🤣🤣🤣🤣😛

  • @GjGh-y5b
    @GjGh-y5b 11 місяців тому

    ወዬስሚራነኝ😅😅😅😅

  • @zuzutube7290
    @zuzutube7290 11 місяців тому

    ይቺ ምክክር ናት ሳአድ 😂አለባበስሽ

  • @beeddjeedss-1743
    @beeddjeedss-1743 11 місяців тому

    ወይ አውራጣት መያዝ😅😅😅😅

  • @ሀያትሀሰንወሎየዋ
    @ሀያትሀሰንወሎየዋ 11 місяців тому +1

    አይስአዲ 😅😅😅😅

  • @azizamohammed2642
    @azizamohammed2642 11 місяців тому

    እች ጠጋ ጠጋ ኮርቲ ፈልጋ 😂😂😂 ወዴት ወዴት

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 11 місяців тому +1

    አይ ሰአዲ ዛሬ ተገኘሽ

  • @aishaababa2681
    @aishaababa2681 11 місяців тому

    ዱሀአረጉሉኝበቅናተናዲኩኝየኔባልምእደዚነው

  • @temramuhamed
    @temramuhamed 11 місяців тому

    አረጀሽ እደየ አላለም አይ አሊ😂😂😂😂😂😂

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 11 місяців тому

    ክክክ አይ ሰአድ ግረፊው

  • @MbassMbass-q1s
    @MbassMbass-q1s 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @foziaseid3332
    @foziaseid3332 10 місяців тому

    ክክክክክክ

  • @almmmmmm-r7w
    @almmmmmm-r7w 11 місяців тому

    ስአዳ እዳይነቃብሽይ አቺ ለሁለተኛሽ ካሜራ ተአፍሽ ጋ እራቅ አርጊው

  • @zozo2808
    @zozo2808 11 місяців тому

    ወይኔ😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂

  • @ኪያ-ጀ5ረ
    @ኪያ-ጀ5ረ 11 місяців тому

    የዛሬው የከፋነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GiasBd12-f5u
    @GiasBd12-f5u 19 днів тому

    ❤❤❤

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 11 місяців тому

    አትመካከሩ ፕራክ ስሰሩ🤣😛

  • @JAMELAKDER-vk8jp
    @JAMELAKDER-vk8jp 11 місяців тому +1

    አይ ሰአዱ 😂😂😂😂😮

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 11 місяців тому

    ተመካክራችሁ እየሰራችሁ ሙድ ያዙብን

    • @hayat1500
      @hayat1500 11 місяців тому

      ያስታውቃል የምክክርነው

  • @MbassMbass-q1s
    @MbassMbass-q1s 11 місяців тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 11 місяців тому

    አይሰአዴ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂ክክክክክ

  • @RhHe-nf3fk
    @RhHe-nf3fk 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂ክክክክክክ

  • @hayatxxxx5200
    @hayatxxxx5200 11 місяців тому

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @فاطمه-و1ب7خ
    @فاطمه-و1ب7خ 11 місяців тому

    ካሜራ መኖሩን ባታውቂ እባልሽ ጋም ሂጃብ አትለብሽም ነበር

  • @trr1069
    @trr1069 11 місяців тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 11 місяців тому

    😅😅😅😅😂😂😂

  • @fozianana7526
    @fozianana7526 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aw56609
    @aw56609 11 місяців тому

    ክክክክክክ

  • @hayatxxxx5200
    @hayatxxxx5200 11 місяців тому

    ❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 12 днів тому

    😂🎉🎉🎉

  • @fawasgh
    @fawasgh 11 місяців тому

    ክክክክክክክክክ

  • @AH-tv4cf
    @AH-tv4cf 11 місяців тому

    😢😢😢

  • @habebwioio2584
    @habebwioio2584 11 місяців тому

    ሰአዲክክክክክክክክክክክ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የምክክክር ነው ሂጃቧን ለብሳ

    • @RozeMuhammad
      @RozeMuhammad 11 місяців тому

      እና እራቁቷ ን ትሁን ዴ 🤣🤣

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 11 місяців тому

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁልኝ የምክክር ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @MbassMbass-q1s
    @MbassMbass-q1s 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatmaAhmad-hw4xu
    @FatmaAhmad-hw4xu 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe 11 місяців тому

    አይ ሰአዲ

  • @moymunashiferaw
    @moymunashiferaw 11 місяців тому

    ተቃጠለቺ ሠአዲ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @መድመድናሙሀመድ
    @መድመድናሙሀመድ 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ 11 місяців тому

    ስሚራ 😂

  • @mememe6957Daraa
    @mememe6957Daraa 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq 11 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @aeeazz-vq4qs
    @aeeazz-vq4qs 11 місяців тому

    😁😁😁😁😁👍👍👍😉😉😉😉

  • @birtukanaregaw4518
    @birtukanaregaw4518 11 місяців тому +1

    አበረታቱኝ የነሠአድቤተሠቦች

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 11 місяців тому

    😂😂😂😂🎉🎉😂

  • @zd302
    @zd302 11 місяців тому

    😅😅😅

  • @yergagoshu3677
    @yergagoshu3677 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makahmakah2634
    @makahmakah2634 11 місяців тому

    😂🎉😂😂😂😂😂😂😂