ምርጥ የሮዝመሪ ቅባትና አብሽ ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ለሚነቀል ለፎሮፎር @Absalat@meskitube16@Elsiworku

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 86

  • @hanytwin
    @hanytwin 3 місяці тому +5

    ሰላም ፂዬ በጣም ምርጥ ቅባት ነው የእውነት ይሄ በጣም ውድ ነው በጣም ደስ የሚለው እሳት አላስነካሽውም ዘይቱን እውነት ነው ሰው በነፃ የሚያገኚውን እውቀት አይጠቀምበትም ገራሚ ቅባት ነው የሰራሽው የእውነት ቪዲዮ እስከመጨረሻ አይታችሁ ተጠቀሙበት ወሬ ከማየት እራስን የሚለውጥ ነገር ተማሩ በርቺ እፂዬ እውነት በውድ ስለገዛን አይደለም ❤❤❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 місяці тому +2

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ፅዮዬ ቆንጆ ውህድ ነው ስረትሽ ያሳየሽን እናመስግናለን ❤❤

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 3 місяці тому +1

    ፅዮንዬ የኔ ውድ ለውጥ ያየሁ ነው እኔም ባልሽኝ መሰረት የቅርንፉድ ውሃ ይሄንን ደግሞ ሞክረዋለሁ እናመሰግናልን የኔ ውድ❤🎉

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  2 місяці тому

      ክበሬልኘ ጎበዝ በርች ቅባቱን አንዴ ሰርተሽ አስቀምጭ እሺ ሁሊ ከምሰሬ❤

    • @JdhdHbd-ss6sk
      @JdhdHbd-ss6sk 2 місяці тому

      @@adisuatsiontube28 እሽ የኔቆጆ

  • @ritatube19
    @ritatube19 3 місяці тому

    የኔ ወርቅ የኔ ፀባዬ ሰናይ እፀገነት ውዴ የኔ ዞማ ፀጉር የኔ ባለሞያ ከምር እደው ልለምንሽ ሩቡን ፀጉር አካፍይን ከምር አንደኛ ነሽ በጣም አሪፍ አዘገጃጀት ነው በርችልኝ 👍

  • @hayatuu
    @hayatuu 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን 👍👍🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 місяці тому

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽጨይብዛ ባለሽበት ዋው በጣም ምርጥ ቅባትነው የሠራሺው አብሽ እና ሮዝ ሜሪ በጣም ጠቃሚናቸው እና እዳልሺውም በጣም ውድነው እቤት ውሥጥ ግን እደዚ በቀላሉ መጠቀም እችላለን በጣም እናመሠግናለን በርቺልኝ እኔጋ ፍረሽ ሮዝ ሜሪ አለ በምን ልላክልሽ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 місяці тому

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅዮኔ እኔ ለፀጉሬ እንድመልስልኝ በፊት ሰርቸዋለሁ ቀድሜሽ የሚገርመው 😂😂😂ነገር ቪዶወ አልሰራሁም እንጂ በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው ውዷ ❤❤❤

  • @Tsige919
    @Tsige919 2 місяці тому

    Wow🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 місяці тому +2

    በቃ ላኪልኝ ወሬ ኡልፈልግም 😊😅ለጓደኞቻችሁ መላክ ይቻላል ብለሽ የለም 😅
    የወይራ ዘይትና የኮኮናት ቅባት በሩዝ እና አብሽ ሜሪ ቅጠል ደረቁን ዘፍዝፍሽ አሳድረሽ ፈጨሽው ሀሪፍ ነው ዳግም ከፈጨሽ በሗላም ማሳደርሽ ደህና ይመዘምዘዋል ሽታውማ የሩዝ ሜሪው ቅጠል ሽታውን ያጠፋልሻል ቆንጆ ቅባት ወቶልሻል ምርጥ ነው ወፍራም ቅባት ጤናማ ቅባት አዘጋጅተሻል ስምንት ቀን ብታቆይው ጥሩ ነበር አብሽ እኮ ለምግብነትም ለፁጉር ለፊትም ያፋፋል ጥንካሬም አለው ሽታው ግን እይይይይይ😅😅
    ያንች ፀጉር ምርጥ ነው ያምራል የፋፋ እና ብዛት አለው
    ትክክል ነሽ በውድ ስለተገዛ ብቻ አይደልም ፀጉር የሚያድገው ሩዝ ሜሪ እጠቀማለሁ ሌሎችም እጠቀማለሁ አብሽ ግን አልችልም አይፈቀድም ሽታ ያለው ነገር ሻሽ አላስርም እዚህ ቤት 😅
    እናመሰግናለን❤

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  2 місяці тому

      መንብዬ እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክልኘ ልቤነው እኮ የምታርሽው በኮሜትሽ🎉🎉❤

  • @BirhanAnteye
    @BirhanAnteye Місяць тому

    ሰላም እንዴት ነሽ ውሃ መጨመር እንችላለን ወይስ አንችልም

  • @AlmeshKalo
    @AlmeshKalo 2 місяці тому

    የት.ነውየሚገኘው.ሳኡዲ.አለ,ትክክለኛ.አሪፍ,ቅባትነው.እርግጠኛነሺ

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  2 місяці тому

      የትም ይገኛል ደሞ እኮ በዘዘይቶ መስራት ትችያለሽ በጣም አሪፍ ነው 🎉

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @webns-p7o
    @webns-p7o 2 місяці тому

    ማጠርያሽ ምን እይነት ነው?

  • @RozaBeletew
    @RozaBeletew 2 місяці тому

    Gobez berich yeni ehet❤❤❤

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 3 місяці тому

    Welcome my sister Good job keep up nice🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlmeshKalo
    @AlmeshKalo 2 місяці тому

    ጠፊልኚ

  • @Astertadesse-u8v
    @Astertadesse-u8v 3 місяці тому +1

    አብሽ እና ኮኮናት ሽታው ያስጠላል እጅ አሪፍነው

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  2 місяці тому +2

      ሽታ በሊለው ቅባት ስሬው አብሹ አይሸትም

  • @sameera.a6107
    @sameera.a6107 3 місяці тому +1

    በርች ውደ እኔም ጀምሬለሁ እሮዝመረ እነ ቁረፈድ የሚገርምሽ ትነስሰራው የወይራ ዘይት አልቆብኝ ግማሽ የምግብ ሰይት አርጌ ሰራሁት በጣም የሚምር ቅባት ነው የሆነው ግን ችግር አለው የምግብ ዘይቱ ንገረኝ

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  3 місяці тому

      የምግብ እዘይት ብዙ አይነት አለ የሱፍ ዘይቱ ከሆነ ይሁን ግን የወይራ ዘይት ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 3 місяці тому

    ለደረቅ ወይ❤❤❤❤❤❤❤

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  2 місяці тому

      ለሁሉም ይሆናል ውስጥ ውስጡን ለጫፉ ጭቃ ቅባት አለ ከታች የተሰራ

  • @zamzamዜድየሀራዋ
    @zamzamዜድየሀራዋ 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 3 місяці тому +4

    ለቤትሺ አዲሰ ነኝ በችልን❤❤❤❤

  • @saadmohamed4515
    @saadmohamed4515 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdhdHbd-ss6sk
    @JdhdHbd-ss6sk 2 місяці тому +1

    ግን አብሹ ሲዘፈዘፍም ሆነ ሲፈጭ ማጥልአልቻልኩም ይወፍራል ባለፍ አከሠርኩ😢😢

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  2 місяці тому +1

      እህቴ አወ በጣም ይወፍራል ትንሽ ተጠቀሚ ደሞ በፈሳሽ ቅባት ስሪው ወይም በዘዘይቶ ስሬው በጣም አሪፍ ነው❤

  • @Mohammed-j4m
    @Mohammed-j4m 3 місяці тому

    ፂዩንየ ሮዝመሪ አላገኝም ኮኮናቱንና አብሹን ብቻ ልስራውዴ

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  3 місяці тому

      እህቴ ባለሽ ነገር ስሬው እንዳሸለች ብቻ የተመቸሽን ውህድ በደብ ተጠቀሚው ለውጥ ታያለሽ ❤

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im 3 місяці тому +1

    እኔ ዛሬ ጀምሬ አለሁ በቲክቶክ ኮሜንት አይቸ ነው የመጣሁት ሳመሰግኑ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  3 місяці тому +1

      እንኳን ደህና መጣሽ እማ ጎበዝ ጀምሬ ቅርፍድ እና ሮዝመሬ አዘውትረሽ ተጠቀሚ በቅባትም በውሀም መልኩ ቪዶዋቹን እይ የሚመቹሽን ብቻ አሰራሩን ለማየት ❤

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому

      ተውሀራምነው ውሸትከሆነ 😢 የኔ እየወለቀ አስቸገረኝ ለስላሳነው ማለስለስ አልፈልግም እዳይወልቅ ማረግነው የምፈልገው

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  3 місяці тому

      @@wgwgwsvgay4617 ምኑ ነው አራም እንዴ ለምን ብዬ እዋሻለሁ እኔም እኮ ስለ ውሸት ሀጥያት እንደሁ አቃለሁ የጠቀመኘነው የምናገረው የፈለገ ብቻ ይጠቀም ።

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 3 місяці тому +2

    እኔ ግርንፉል እየተጠቀምኩኝ ነበር ግን አሁንም በጣም ይነቃቀላል

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  3 місяці тому +2

      እህቴ ዋናው ውስጥሽነው ውሀ ጠጭ ጭቀት ቀንሽ እቅልፍ ተኘ በተረፍ ቅርፍድ ለውጥ የማያሳይበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖርም ምንም ፀጉርሽ አያድግም ቢባል ትንሽ ያሳያል በርግጠኘነት እና ደሞ ትግስት ያስፈልገዋል ባንዴ ላይተውሽ ይችላል

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 3 місяці тому

      @@adisuatsiontube28 እህቴ ያለሁት ሡዳን ስለሆነ ጦርነቱ ያስጨንቀኛል እንቅልፍም አይወስደኝም ወደ አገር መግባት ፈልጌ ግን ፈጥኖ ደራሾቹ አያስወጡም እና ፀሎት አድርጉልኝ

  • @aminak717
    @aminak717 3 місяці тому

    ❤❤

  • @ገመዳኢተፋ
    @ገመዳኢተፋ 3 місяці тому

    የፁገርን ጥቅም የሚነግረኝ ካለ❓🤔🤔🤔

    • @ትዛዙየሱነው-ፀ7ጐ
      @ትዛዙየሱነው-ፀ7ጐ 3 місяці тому +2

      የሰው ልጅ ጥቅሙ ምንድነው ? ይህንን ከመለስሽ/ከመለስህ የፀጉር ጥቅሙን እነግርሀለሁ /እነግርሻለሁ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 3 місяці тому +1

      የሴትልጂውበቷነው
      ፀጉረ

  • @teshomegebremichael2445
    @teshomegebremichael2445 12 днів тому

    i love u

  • @JMm-qz7dp
    @JMm-qz7dp 3 місяці тому

    አንድኛ ስጠብቅሽ ነበር ዋዋዋ ጥያቄ አለኝ ውድ የሸንኩት ልጣጭ እና የሮዝ መር እና ቅርፊድ በውሃ መልኩ የሰራሽውን ማታ ማታ ሁለያም ለሳምት ብጠቀም እሳ ከርጨሁ ብሀላ ቅባት ሽዊ አደርጌ ብቀባው እንዳይደርቅብኝ ነው

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  3 місяці тому

      እንኳን ደህና መጣሽ እማ ትችያለሽ ጫፍ ጫፉን ግን አደራ ጭቃ ቅባት ተቀቢ እሺ ሊላው ማሳጅ አድርጌው ቆዳሽን ውስጥ ውስጡን እየቀባሽ በጣም አሪፍ ነው ሽታ የለውም የበፈለግሽ ሰአት ታጠቢ ቢት ስትሆኘ ተጠቀሚው

    • @JMm-qz7dp
      @JMm-qz7dp 3 місяці тому

      @@adisuatsiontube28 እሺ የኔ ውድ ማታ እርጭችው ናገ መውጣት እችላለሁ ያው ማታ ነው የምውጣው ጠሀይ አያገኝኝም

  • @shewunuguse8542
    @shewunuguse8542 3 місяці тому

    yekokonatun kibat beya kenu new yemiti kebi weyis be semiti ande new

  • @DINKNESH-j2h
    @DINKNESH-j2h 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 3 місяці тому

    ተባረኪ እኔም እሰራዋለው በአብሽ ሰርቼ አላቅም በርቼ እህቴ ፍቃድሽ ከሆነ የኔንም ዩቱብ ገብተሽ እይልኝ

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን ለምን አነት ፀጉር ይሆናን

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 3 місяці тому

    እህት አንድ ነገር ልጠይቅሽ የቆየ አብሽ አለ ስልሽ 1 አመት በላይ የሆናል እና እሱ ብጠቀምው ሽግር አለው የሁን የመገዛልኝ ስለ አለገኘህ ነው ገን

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  3 місяці тому

      ምንም ችግር አለውም ያልተፈጨው ከሆነ እህቴ

    • @hiwetdesta9048
      @hiwetdesta9048 3 місяці тому

      እሺ ማረ አመሰግናለሁ ​@@adisuatsiontube28

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ ደምሩኝ ልደምራችሁ ውዶችዬ

  • @HaRaG-
    @HaRaG- 3 місяці тому +3

    ስንት ቀን ወይ ስንት ስኣት ይቆያል በፀጉሬ

    • @adisuatsiontube28
      @adisuatsiontube28  2 місяці тому

      እንደፈለግሽ ማቆየት ትችያለሽ ምናልባት ኮኮናቱ ሽታ ካለው እንጅ ሊላው ምን አይሸትም በማይሸት ቅባት መስራትም ትችያለሽ እህቴ

  • @KalkidanBelay-b5e
    @KalkidanBelay-b5e 2 місяці тому

    Abshi dukatun bntekems

  • @Hadia-b8u
    @Hadia-b8u 3 місяці тому

    አሰላምአሊኩእደትነሽእህቴለበትሸአደስነኝኮኮናትእደትነዉአጠቃቀሙ

  • @SenaitBekele-g3g
    @SenaitBekele-g3g 3 місяці тому

    አሮፈ

  • @MeAkb-d7v
    @MeAkb-d7v 3 місяці тому

    😂😂😂😂,weuyeq

  • @Sara-z5n5u
    @Sara-z5n5u 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AohiT8y
    @AohiT8y 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @GlobalCell-s9k
    @GlobalCell-s9k 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 2 місяці тому

    ❤❤

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @best.haremeko8506
    @best.haremeko8506 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤