መንፈሳዊ ዱርዬዎች ለምን ተባሉ ?|| ዘፈን ወይስ መዝሙር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ‪@christianmezmur5983‬ ‪@christianlyrics9569‬

КОМЕНТАРІ • 121

  • @DawitBelay-b2y
    @DawitBelay-b2y 18 днів тому +13

    መዝሙሩ ጥሩ ነው ክሊፑ ግንአይመሥጥም

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 19 днів тому +9

    ከእነ ጌታያውቃልና ብሩክታዊት ብዙ መማር ይጠበቅባችኋል

    • @user-zi5dd4jt4c
      @user-zi5dd4jt4c 13 днів тому

      ውይይ የነሱኮ ትልቅ ትምህርትና መልእክት አለውኮ የነዚህማ ሆድ ይፍጀው

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 26 днів тому +17

    እነባቢ ደግሞ ሰወር ማለትን ቢለማመዱ ከአምላካቸው ከእግዚአብሔር ጋር የተሰጣቸውን ፀጋ ቢያሳድጉ መልካም ነው። ሁሉ ቦታ መገኘት እና በኛ አይን መልካም የመሰለንን ሁሉ ማድረግ ትክክል ላይሆን ይችላል። በተለይ የአለምን መድረክ ሶሻል ሚዲያውንም ጭምር በጥንቃቄ እየመረመሩ ለእግዚአብሔር ክብር መጠቀሙ ይበጃል እላለሁ ።

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 26 днів тому +14

    በጣም ግሩም መዝሙር ነው።

  • @Zion603
    @Zion603 День тому

    bemezmuru geta new metayet yalebet enji enesu aydelum slezih lelela gize bistekakel tru new

  • @Beryaa
    @Beryaa 20 днів тому +5

    ነገር በአይን ይገባል ይባል የለ, የሚያደርጉትን ሁሉ ለስው አይምሮ እንደሚመች ቢያረጉ ጥሩ ነው, ግጥሙና ክሊፑ አልተገናኝም ስለ መንፈስ ቅዱስ ስናስብ ምድራዊ ነገር አይደለም ሚታሰበን

  • @asebini7642
    @asebini7642 22 дні тому +7

    ሁሉም በወጉ ቢሆን ጥሩ ነው መልህክቱ ጥሩ መሆኑ ብቻ አይደለም በነገር ሁሉ ጨዋውን ኢየሱስ ምሰል አለብን

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 26 днів тому +10

    አስተያየት የሰጠኸው ወንድም ደሞ ጌታ ይባርክህ ።በሳል አስተያየት ነው ።ቁምነገረኛ ነህ የክርስቲያን አኗኗር የገባህ። ጌታ ያሳድግህ።

  • @kedijashferaw-pj8le
    @kedijashferaw-pj8le 18 днів тому +1

    አሜን በጠም መዚሙሩ ምየምረዉ❤

  • @elsaisamuel
    @elsaisamuel 7 днів тому

    adsi yetelekekewuni ye bereketi yabokin sishagermi milewuni bitisema...yenesu mezimuri sayihoni ye lijoch chaweta yionibachu neberi

  • @netsanetdanells3193
    @netsanetdanells3193 13 днів тому +1

    Ye mechal weji mezmur iyilign

  • @begeta5837
    @begeta5837 18 днів тому +1

    ዘማሪው በመዝሙሩ ፣ አድመላኪው በአምልኮው ፣ ሰባኪው በስብከት ፣ አስተማሪው በአስተምሮው ፣ ክርስቲያኑ በአኗኗሩ ክርስቶስን ብቻ ማሳየት ይገባዋል። ዘመኑ የመዝሙሩን ቃል ብቻ ሳይሆን የቪዲዮውን ምስል በጣም መገምገም መታየት ያለበት ጊዜ ነው። እንደፈለጉ ሰውን ለማስደሰት (Intertain) ለማድረግ ቪዲዌችን መስራት እመኑኝ ልብና ኩላሊትን በሚመረመረው ሚዛን ላይ ይቀመጣል።

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa2584 17 днів тому

    መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ስለናንተ 🙏🥰 ክርስቲያን ጌታ ከተቀበለ በህዋላ ከጸጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ፈውስ ነጻ መውጣት አለበት 😔🙏ያለዛ አስተያየት እያልን ስድብ አለምን የሚያስቀና ክፋት ጨለምተኘንት የሚሰራን ሁሉ ልብ መስበር እየባሰ ይሄዳል🙏በጣም ያሳፍራል እነዚህ ወጣቶች እንከን አታወጡላቸውም የትውልድ በረከት ናቸው እረፉ ወይ ከነሱ ተማሩ 🙏

  • @ZekariyasEyasu-kf7jl
    @ZekariyasEyasu-kf7jl 20 днів тому

    አባ ተባረክ ዛሬ በጣም ተመቸህኝ በዚቀጥል መተቸት በተገቢው መንገድ ቢሆን ምረጥ ነው እኛም እንስተካከላለን

  • @hanaamado
    @hanaamado 14 днів тому

    በደስታም ጊዜ ደስታዬ ነህ ለማለት ፈልገው ነው ሚመስለኝ vidio እየተዝናኑ የሆነው ልጁ መዝሙሮቹ አንደኛ ነው

  • @SelamMeded-po2mk
    @SelamMeded-po2mk 22 дні тому +2

    Ere geta yebarkachew betam new dess yemilew

  • @user-bz6gd4zx7p
    @user-bz6gd4zx7p 16 днів тому

    ውይ ይህ ልጅ ሲመቸኝ እውነት እውነት ነው የምያወራ ❤ መዝሙሩ በጣም ጥሩ ነው ግን አንተ እዳልከው ትንሺ ቪድዮ እደ ዘመኑ...ሆነ እጂ ዋው ነው😊 ባቢ እና ግሬስ እስከ ጥግ ነው የምወዳቸው🥰🥰

  • @shalommedia6144
    @shalommedia6144 17 днів тому

    Wow ምግርም ምረዳት ነው በርታ ነው 🙏🏻

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 18 днів тому

    ተባረክ የኔ ዎንድሜ 💕💕

  • @ABMOVIE-xw2ut
    @ABMOVIE-xw2ut 15 днів тому

    selam bro le videoh yemihon thumbnail maserat kefelek awragn

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget6736 20 днів тому

    Tabrkbatalew dass yamel muzmer God blessed baby & Grace

  • @ethiokids1588
    @ethiokids1588 15 днів тому

    Thank you, Johnny I thought you going to say bad things about this song. I was shocked. Really? This gospel is already blessed as this young boy and young lady. They're so blessed and you brother, you're so nice. I follow you in tik tok too. So continue being good like this. We need more good heart in Christian community. Thank you so much. Be blessed in Jesus name🙏😇

  • @YeabiiTttti
    @YeabiiTttti 18 днів тому +1

    ስምታትምዋል በልቤ የሚለው መዝሙር የሚለው በልቤ ደስ ይላል ግን ወንድሜ ፓርክ የሄድ ነው ሚመስለው

  • @YilekalEndale41
    @YilekalEndale41 9 днів тому

    Ke getem yalfe hiwt yhunln mesale lnhon ygebanal

  • @NardosYohanis
    @NardosYohanis 19 днів тому

    ትክክል ተባረክ

  • @kalkidandani5783
    @kalkidandani5783 19 днів тому

    tebarek wedem bante hashbe esmamalewu

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 18 днів тому

    ባቢና ግሬስ የምወዳቸው ምርጥ ልጆች ❤❤

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 22 дні тому +2

    ግጥም 1ኛ ነው ቪዲዮዎቹ ግን አለማዊ ነው ሚመስሉት እውነት ለመናገር በሁሉም ቦታ ኦር አክት ያደርጋሉ ትንሽ ቢያስተካክልልን ጥሩ ነው ሌላ ሁሉ ሰላም

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob8167 22 дні тому +1

    Yimchee betam ariff nw
    Tebarkh

  • @nahom-cx7wr
    @nahom-cx7wr 26 днів тому +2

    emigerm mezmur new getan🥰💯🙏🙏

  • @mekdijossi1394
    @mekdijossi1394 21 день тому +1

    Mezmuru betam des yilal tebareku

  • @samuelDibora
    @samuelDibora 22 дні тому

    Betam des yemele mezemur new geta yebarekachew
    Wendem antm tebarek megerem meleketi new yasetelalefekefehew tebarek bereta

  • @user-zs8ii2mw9r
    @user-zs8ii2mw9r 17 днів тому

    God bless you!

  • @ElsabetSefu
    @ElsabetSefu 16 днів тому

    Tebareki desi yemili mezemuri newu

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 17 днів тому

    Well said 👏

  • @meronwmdehin
    @meronwmdehin 17 днів тому

    aketachewen enje mezemurune mesemat alechalenem ewenetem menefesawi dureyewoch

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 20 днів тому

    ተባረክ

  • @ewnet539
    @ewnet539 17 днів тому +2

    አንተም በጣም ጎበዝ ነክ ተባረክ JIMMY👑

  • @davidaddis2525
    @davidaddis2525 19 днів тому

    Let's go Jimmy! Kezih behual lela reaction video mayet yelem broye. Hulem biruk hun. Geta degmo moges setohal. Please bezih ketil. Geta degmo yiredahal.

    • @beriyaw
      @beriyaw  19 днів тому

      Day to day my brother ✌️

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 18 днів тому

    መዝሙሩ በጠም መልክት አሌዉ ግን ፍዝከለቻዉ ነዉ አለመዉ እና ዘፈይኞች የምመስለዉ ያ ያሰያሃዉ የደዊት እና የደዊት አከሄደቻዉ በጠም ነዉ ደስ የምለዉ

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp 20 днів тому

    Sitawera arif nek yetetekemkw re'z gn aynefm bro Berta lemanignawm sitawera mkr bemimesl melku sila hone dassyilal

    • @beriyaw
      @beriyaw  20 днів тому +1

      ርእስ ለማለት ከሆነ / ከተሰጣቸው comment ብዙ LIKE ያለውን ወስጄ እንጂ እኔ ከመሬት አንስቼ ለጥፌባቸው አይደለም። thanks my brother 🙏

  • @ChereTube123-react
    @ChereTube123-react 20 днів тому

    God blessed you

  • @user-tn9mp6of4v
    @user-tn9mp6of4v 21 день тому

    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @meronkeleb7047
    @meronkeleb7047 19 днів тому +1

    Ena eko zefan mislogi neber leka mezmuer new Jlmmy tibarki ymir ensu memker alebachiw😊

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 18 днів тому

    ከሜረ መኖችመ ይለያሉ በጠም ጎበዞች ነቻዉ

  • @kalkidanberhanulelise105
    @kalkidanberhanulelise105 6 днів тому

    Kilipiin isaa mezmuridhan waliti hindhufner

  • @Hirafikr
    @Hirafikr 19 днів тому

    እኔ ግን እወዳችሃለው ❤️❤️❤️

  • @ayanotamrat6550
    @ayanotamrat6550 18 днів тому

    አንቴ ትንሽ መ
    ዝሙር ላይ እውቀት ያለህ ትመስላሌክ
    ኣቤል ግን ዝም ብሎ ነው ምጮሆው

  • @HaleLujah-qo2hr
    @HaleLujah-qo2hr 24 дні тому

    ❤❤❤ በርታልን

  • @danielseifu
    @danielseifu 17 днів тому

    Bertaln wendmachn

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 21 день тому

    መንፈስ ክዱሱ መስናንተ 🙏🙏

  • @Omagati
    @Omagati 17 днів тому

    የአቡና እኮ ትችቱ ሳይሆን የተቸበት መንገድ ነበር (ትችትም አይባልም ልግጫ ወይም መሳለቁ ነበር) አውታሩ መዝሙር ዮሐ 14:6 ላይ እንደ ሰይጣን ክት ብሎ እየሳቀ እያላገጠ ነበር: ይሄ ዱርየነት ነበር ይቁም ያልነው ያኔ እንጂ ትችት ጠልተን አልነበረም🥰

  • @ejersatesfayeofficial2687
    @ejersatesfayeofficial2687 20 днів тому +1

    ጸዴ ነው ሁሉም 3:14

  • @user-pv3et8rv8n
    @user-pv3et8rv8n 21 день тому

    be audio yemigerm mezmur nw gn video esu leswa eswa lesu ke india korejew eyezefenu nw yemimeslew

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 19 днів тому

    ደረሶ መካሪ ቲክ ቶክ

  • @dawitanchalu482
    @dawitanchalu482 19 днів тому

    Mezmur bexam bexam migermino.gin yenga sawu mikenganewu

  • @tigstzelelew3276
    @tigstzelelew3276 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bethelteklu4712
    @bethelteklu4712 20 днів тому

    Le view beleh topicun atabelashew please lek aydelem

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 18 днів тому

    እሄም በመዝሙሮቸቻዉ ለይ የምነገር አስተዬትና አቀቅሮች ምንም የሉም

  • @meronwmdehin
    @meronwmdehin 17 днів тому

    degami teregagetew bizemerute wederasachew mezemuru teru yemeselale endegena teregagete bizemerut yemetelu

  • @NatnaelDesta-jr8zb
    @NatnaelDesta-jr8zb 19 днів тому

    ዘፈን ይመስላል

  • @NatnaelDesta-jr8zb
    @NatnaelDesta-jr8zb 19 днів тому

    Ene drom aymechugnm srat yelechewm

  • @user-ki3ho9fx2q
    @user-ki3ho9fx2q 22 дні тому

    Geta yibarkih asteway neh Jimmy

  • @user-dp7vz6mq5j
    @user-dp7vz6mq5j 22 дні тому +2

    እኚ ከአዉታሩ ጋር አይወዳደሩም ፤ልጁን አበላሸችዉ፤ ጥሩ እና ተወዳጅ ዘማሪ ነበረ

  • @ayanotamrat6550
    @ayanotamrat6550 19 днів тому

    Yemisara woyis yemiyawora yibalxal?

  • @JamAb-yv5zu
    @JamAb-yv5zu 18 днів тому

    በሺ እግዚአብሔር ሺ ነገሮች አተናል

  • @Evangelistyaekobandaro
    @Evangelistyaekobandaro 21 день тому +1

    የምር Jimme የምመክራቸው ሰው የለም በጣም ያስጠላል

  • @MarimMmrimm
    @MarimMmrimm 22 дні тому

    Yezagwbeet
    Tesadabe

  • @duretiayele8650
    @duretiayele8650 4 дні тому

    erasehen fetsh yemexaw nefas hulu yemiwesedeh sew atehun ende chrstina ahun ende chrstina awura ... mezmur sewun kalenetse mn yiseral sew kasenakele menun mezmur hone chirash abuna telalek ende lenegeru ke aheya gar yewalech gider ........ temeratemexalech adel mibalew

  • @meronwmdehin
    @meronwmdehin 17 днів тому

    getemun dani wey awetaru bizemerute teru neber

  • @kid7188
    @kid7188 21 день тому

    Astelu Ahunes😮

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v 19 днів тому

    😂😂😂😂😂😂 ቆያ አልገባኝም

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 8 днів тому +1

    ???

  • @andinetalemu3863
    @andinetalemu3863 22 дні тому +4

    የሕንድዘፈን

  • @Mezmur_albums
    @Mezmur_albums 21 день тому

    Menfes kidus nw wed ewneet yemimeran enji Dramatic nger aydelem. Brother!

    • @beriyaw
      @beriyaw  21 день тому

      ወደ መንፈስ ቅዱስ እንድትመሩን ድራማ ስሩ ማን አለ ? የማዳመጥ ችግር ያለበት ሰው በዝቷል።
      👉 እኔ ያልኩት መልህክቱን በደምብ እንድናገው clipu ድራማቲክ ቢሆን ነው ያልኩት።
      በ ጥላቻ ተጠቅጥቀህ ነው እንዴ የምታዳምጠኝ ?? አረጋጋው እንጂ brother አንተ ስለምዘላብደው ነገር እኔ አላወራውም።

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 22 дні тому +1

    sle clip yesetehew melkit tru nw yebalna mist drama kemnay eyesusn biyasayen enji yenesun meznagna yehedubetn eyayen pa ezi bota behedku mnamn nw mnlew enji ewnet eyesus ena menfes kdus 😀

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io 22 дні тому

    💞💞💞

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome 18 днів тому

    uff bizu ware lamacheras aschagegn iko

  • @senaitmisgnatesfamichael9082
    @senaitmisgnatesfamichael9082 23 дні тому +1

    እኔ ይነዚ ልጆች መዝሙር በጣም ይባርከኛል ግን እኛ ኢትዬጵያውያን መቼ ነው እንደነጮቹ እጆቻችንን አንስተን ጌታን ምናመልከው አሁን ይሄ መዝሙር እንዲ አይነት እህት ባይኖረው እንዴት አይነት መዝሙር ነበር አያስፈልግም እህት ማብዛት ግን እንፀልይላቸው ፀጋውን ጠብቀው ጌታን እንዲያከብሩበት

  • @lidiashiferaw-eg9jm
    @lidiashiferaw-eg9jm 19 днів тому

    Mezmur malet malkes new ende? Menfes kidus Lene desta new enji 😅 lekso aydelem😢. Menfes kidus yene Iyesus ameseginalew 😂😂😂😂😂😂😂lesak lideset. Tebareku Babi and Grace.

  • @romanyeraswa
    @romanyeraswa 22 дні тому

    መልክቱ መልካም ነው ነገር ግን የሙዚቃ እስታዬል ሆነ እኮ ሆ 😭😭😭

  • @user-yr4nh7fe4z
    @user-yr4nh7fe4z 19 днів тому

    😂😂😂😂😂are wyen

  • @user-nj9ef2pu4y
    @user-nj9ef2pu4y 19 днів тому

    እኔ ደሞ ይሄ ልጅም ሊሳደብ ነው እንዴ ብዬ አስቤ 😂

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 23 дні тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 18 днів тому

    ሁለቱም ያዉ ነዉ አይ ጴንጤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 20 днів тому +1

    እውነት ዘፈን ነዉ የሚመስለዉ ሁሉም አክታቸዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 22 дні тому

    ጂሚ ቃላቱን ወይም ግጥሙን ያለ ቅሬታ ተቀብያለሁ ግን የመዝሙሩ እርእስ “የሌዊ ድርሻ “ብለው🤫🤫🤫 /ብቻ ክሊፑ ባይሰሩት ኦድዮ ቢሆን ጥሩ ነበር እንደ እኔ/

  • @nohaminnunu-nv5in
    @nohaminnunu-nv5in 18 днів тому

    Ante Aleh Aydel Ende Ye Getan Enat Yemtsadeb

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 21 день тому

    የምትገርም ትክክለኛ advice ሰጪ ነህ የሚሰማ ጆሮ ያለው በምክርህ ብዙ ማረም ይቻላል
    መዝሙሩ እንዳልከው አንድ ነጥብ እንከን የሚወጣለትአይደለም በእንባ ነው የምሰማው አክቱን ነው የጠላሁት በተረፈ ይህን መዝሙር ስለዘመሩልን ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው

  • @AmanuelMelkamu-rn8fy
    @AmanuelMelkamu-rn8fy 19 днів тому

    መልክቱ ደስ ብልም እንኩን action ናቸው ለ አግዛብሔር እንዴ ምዟመር አይመስልም እሄን ነገ መድረክ ላይ መታየት አይቀርም አባካችሁ ለጌታ ምዘምሩ ከሆነ የአግዛብሔር ስም አታስሰድቡ ስሜ በናቴ ይሰደባል የተባለዉን አትርሱ

  • @EyerusalemTefera-y2m
    @EyerusalemTefera-y2m 19 днів тому

    እውነትም መንፈሳዊ ዱርዬዎች

  • @saratesema-iq3cr
    @saratesema-iq3cr 19 днів тому

    pente tbadu guge

  • @Fox4M-cc5yb
    @Fox4M-cc5yb 22 дні тому

    Unati noo

  • @BetsetaberaBetsee-lz7et
    @BetsetaberaBetsee-lz7et 21 день тому

    Asteyat asetatihi des sil kininetin yetelaabes tebarek hulachinin bekininet bihon sewochin yemakanat akim yinoren nbr😢

  • @dennereed1991
    @dennereed1991 22 дні тому

    Yemegerm Zefn new 😅

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 21 день тому

    የምትገርም ትክክለኛ advice ሰጪ ነህ የሚሰማ ጆሮ ያለው በምክርህ ብዙ ይጠቀማል በትክክል ገንቢ ምክር ስለሆነ ማለቴ ነው
    መዝሙሩ እንዳልከው አንድ ነጥብ እንከን የሚወጣለትአይደለም በእንባ ነው የምሰማው አክቱን ነው የጠላሁት በተረፈ ይህን መዝሙር ስለዘመሩልን ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው
    እውነት ነው መዝሙሩን ከነዜማው ነፍስ ሳይቀርልኝ ነው የወደድኩት ያውም ቢዲዮውን ሳላይ ነው የምሰማው በትክክል እንዳልከው እነሱ እየደነሱ ልዩልዩ አክት እያሳዩ ከሚዘምሩት ድራማቲክ ቢያደርጉትከውብም ውብ ይሆናል
    ጌታ ይባርክህ አስተዋይ ልጅ ነህ

    • @beriyaw
      @beriyaw  20 днів тому +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ።🙏

  • @tomase6250
    @tomase6250 21 день тому

    አንተ ግን ምንድነው ችግርርርር

    • @tomase6250
      @tomase6250 21 день тому

      🤣ደስ የምትል ልጅ ነህህ

  • @meronwmdehin
    @meronwmdehin 17 днів тому

    ewenetem menefesawi dureyewoce

  • @amanuelayele4162
    @amanuelayele4162 21 день тому +1

    ዝም በል አንተም ወሬ አታብዛ

  • @romiamlak2547
    @romiamlak2547 21 день тому

    ምነዉ ብዙ ባታወራ

    • @beriyaw
      @beriyaw  20 днів тому +1

      ምነው ብዙ ባታዳምጪኝ? 🤣😅