ሁሉም ሰው ኢንቨስተር የሚሆንበት ገበያ በቅርቡ ይጀምራል… እንዴት? //Ethio Business//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የኢትዮጵያ ሠነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ ወደሥራ ሊገባ የቀሩት ውስን ወራት ብቻ ናቸው፡፡ ገበያው በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ዓይነተኛ ለውጥ እንደሚያመጣና በእጅጉ ተስፋ የተጣለበትም ነው፡፡ አሁን ላይ በርካታ ኩባያዎችም ገበያውን ለመቀላቀል ፍላጎት አሳይተዋል፡፡በተለይም የገበያው መጀመር ለዜጎች የኢንቨስትመንት አማራጭ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕ ነዋይ ገበያ መቼ ይጀመራል፣ድርጅቶች ገበያው ላይ ለመግባት ምን መስፈርት ይጠበቅባቸዋል፣አሁን በምን ደረጃ ላይ ይገኛል በሚሉና ሌሎች ጉዳዮች ከተቋሙ የገበያ ልማት ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ፡፡
    The Ethiopian Securities Investment Market is set to launch in just a few months! Many companies are eager to join this new venture, which promises to offer exciting investment opportunities for citizens. Stay tuned to learn how this market could impact your investment strategy.
    ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡
    "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #ethio_business
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 12

  • @kaleabtesfaye742
    @kaleabtesfaye742 5 місяців тому

    ይህ ገበያ ለብዙዎች ተስፉ (capital,wealth)መፍጠር ይችላል።እናመሰግናለን ዬዲት🎉

  • @daveloveX
    @daveloveX 5 місяців тому +2

    Please change the background to ur studio were you interview your guest. Down town Addis will be perfect background image that show Ethiopian economy and business rather putting picture of NYC

  • @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ
    @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ 5 місяців тому

    🎉🎉

  • @KedirAbdela-z9z
    @KedirAbdela-z9z 2 місяці тому

    የግምሩከ ቀረጥ

  • @ZenebeZebelo
    @ZenebeZebelo 5 місяців тому +1

    1:53

  • @nisanetube
    @nisanetube 5 місяців тому

    and you did not mention who fixed the Kenyan airlines

  • @KishaHomes
    @KishaHomes 5 місяців тому

    ግማሹን ነው የሠማነው ምክንያት ግማሹ እንግሊዝኛ ስለሆነ

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 5 місяців тому

    ወሬ ብቻ አውሩ በግድ እንደ Europe እና US እንሁን እያላችሁ ህዝቡ ላይ ቀልዱ፣ ደደቦችcapital holding on tight wealth ሀገር ሰላም ሳይሆን ቱሪዝም ሳይኖር floating rate apply አድርገን ገንዘብ devaluations ባለበት እንዴት ነው የሚሰራው፣ እንዲሁ ቀባጥሪ ደደቦች ህዝብ ላይ ቀልዱ

  • @alexbelay8197
    @alexbelay8197 5 місяців тому

    Ayi beka enatem endejemeamri youtuber !! Endet meche yet ? Yasazinal ayi setiyewa guramielie new yemitaweraw woy medium of communication should be in English unless Amharic. Bicha enate eyeweredachhu new.