ውስኪ በጭማቂ የሚጠጣው ጃዋር ! |የቀይ ባህር መሰንጠቅ - የባህር በር ጥያቄው ምላሽ በአቋራጭ | አሜሪካን ከሰለሉት 5 ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ ሆና ተገኘች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 397

  • @dawitmekbib7394
    @dawitmekbib7394 5 днів тому +20

    ስዩሜ በሀዘንህ አዝኛለሁ።እ/ግር መጽ
    ናናቱን ይስጥህ።ፋዘርንም አምላክ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን።አሜን።

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 5 днів тому +19

    ስዩሜ ያንተ አባት የጀነት ሰው ናቸው። አንደኛ ገበሬ ናቸው በእጃቸው አርሰው ዘርተው አዝመራ አድርሰው ሌላውን መግበው እናንተን ልጆቻቸውን በብዙ ወጥተው ወርደው አሳድገው እንዳንተ ያለውን ደግሞ ለኢትዮጵያ አበርክተው የኖሩ ሰው ናቸው። እጃቸው ላይ በላብ የተገኘ ፍሬ ነውእንጂ ሌላ ምንም የለም። የእናትህ ደግሞ ከዚህም በላይ ፈጣሪ ትልቅ ዋጋ የሚከፍላቸው ምርጥ እናት ናቸው። ብቸኝነት እንዳይሰማቸው ከዚህ ቀደሙ የበለጠ አብሮ መሆን በስልክም በወሬና በጫወታ ቢዚ አድርጓቸው።

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 4 дні тому

      እደት አወክ ለጀነት መሆኑን አባቱ አርሶ አደር ስለሆነ ነዉ ጀነት የሚገባዉ ግብርና የጀነት መግቢያ ሆነ እዴ ነዉ ወይስ የጀነት መር አላፊዉ ክክክክክ ኦሮሞ ነዉ እዴ እለፍ ጀነት ግባ አተ ገበረነህ ኦሮሞ ነህ ብሎ ያስገባዋል እዴ በአላህ አድነት ያላመነሰዉ ጀነት አይገባም አባቱ ክሪስቲያን ኦርቶዶክስ ነዉ አይ ኦሮሞች እደዉ ታስቃላቺሁ

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 3 дні тому +1

    ስላም ነዉ ስዩም ተሸመ እ/ር ያጽናናክ

  • @abdurahimababilo-w2n
    @abdurahimababilo-w2n 5 днів тому +4

    አቤት አንተ ሰው ምርጥ ነህ ከተማሩ ከአወቁ እንዲህ ነው ምድረ ፕሮፌሰር ተብዬ የሰው ድቃላ ይህን ስማ ባንዳ ሆነክ ፕ/ር ነኝ እያልክ የሚትናጥ ባንዳ ወደድክም ጠላክ እውነቱን ስማ ካልስማ ይዛው ፉዱን እየለመንክ ኑር እኛን ተውውውው

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l 5 днів тому +11

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ!

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 5 днів тому +43

    ወንድሜ ሆይ በርታ! በእርግጠኝነት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @SebileSebile-hn1uu
    @SebileSebile-hn1uu 5 днів тому +34

    ስዩሜ፡እግዚአብሔር፡ያፅናህ፡ጀግና፡የጀግና፡ልጅ፡ተባረክ

  • @gubalechethiopia
    @gubalechethiopia 5 днів тому +7

    Ethiopia Our lovely Country always the Winner

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 днів тому +9

    ስዬ በዕውነት ውስጤ ነው የተነካው አስለቀስከኝ ከአባቴ ጋር በሁለት ነገሮች ተመሳሰሉብኝ አባቴም ጥቁር አትልበሱ ቭሎናል ሁለተኛ ደግሞ ሁልቀን ሁልቀንሲፀልይ ከሶስት ቀን ነው የሚለው እንደተናገረው ሆስፒታል ገባ በሶስተኛው ቀን አረፈ ስዬአንተን የመሰለ ጀግና የኢትዮጵያልጅ ነህ ከነቤተስቦችህ መፅናናቱን ይስጣችሁ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @AddisuAddu
    @AddisuAddu 5 днів тому +4

    ስዬ ወንድሜ በርታልኝ፣የኢትዮጵያ ሀገሬን የዕድገት ፍጥነት ከጠፈር ላይ ሆኜ አየሁት ተመለከትኩት በጥልቀት ተረዳሁት እናም በጣም ደስ አለኝ ።ተስፋ አደረግሁ በሀገሬ እጅጉን ተደሰትኩኝ ለልጆቼ ?።

  • @teshomedida7580
    @teshomedida7580 5 днів тому +23

    ስዩሜ የአባትህን ነብስ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ላንተም ፅናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 5 днів тому +9

    ሠላም ስዩሜ ልጄ በርታልኝ አላህ ጉልበት ይሁንህ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኢትዮጵያ ጀግና።❤❤❤❤❤❤

  • @AlemneshBantayehu
    @AlemneshBantayehu 5 днів тому +7

    ስዬ እግዚያብሔር ያፅናናህ

  • @gebrieUrgie
    @gebrieUrgie 5 днів тому +25

    ሥዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቦ ይመችህ

  • @YitbarekNaizghi
    @YitbarekNaizghi 4 дні тому

    Siyume, you are my Hero !!! የኢትዮጵያዊነት ልክ ማለት እንዳንተ ያለ ነው። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @Capcut3255
    @Capcut3255 5 днів тому +7

    ለአባትህ ነፍስ ይማር ለአንተና ለቤተሰብህ እግዚአብሔር ያጽናናል ።

  • @gebrieUrgie
    @gebrieUrgie 5 днів тому +9

    ሥዬ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የምርጥ ኢትዮጵያዊ ታታሪ ገበሬ ልጅ የኢትዮጵያዊነት ጥግ ማለት እንደዚህ ነው ምንም ማድረግ አይቻልምና ይመችህ ፕሮፍ.

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 5 днів тому +4

    የተናገርከው ን ቅን የኢትዮጵያ ልጅ ፀሎትህን ተባበርን ጌታ ሆይገላግለን የባህር በር ስጠን❤ኢየሱስ ይችላል❤❤❤

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 5 днів тому +5

    ስዩሜ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ብዙም ዕዉቀቱ ስለሌለኝ ሰለ አሜሪካ ስለላ ምስጢር በውስጥ ቢያዝና ሕዝብ በሚያውቀው ልክ ቢነገረው መልካም ይመስለኛል በተጨማሪም ከፈጣሪ ጋር እራስህን ጠብቅ የሸቴ አባት❤❤❤

    • @adnewtewabe5336
      @adnewtewabe5336 4 дні тому

      ያወራው አምነኸው ነው? እንኳን አሜሪካን የኤርትራውያንን ሰላዮች እንኳን አደብ ያላስያዙ ከንቱዎች

  • @mohammedaminabajebel6715
    @mohammedaminabajebel6715 5 днів тому +7

    ስዩሜ የአብቹ ምሳለ ለተሳፋሪዎቹ
    እንጂ ለአብራሪዉ አይደለም። አዉሮፕላኑን አስመልክቶ የአንተ
    ማብራሪያ ተመችቶኛል። በርታልን!!!

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 4 дні тому

      Amazing ! Expected a right speech from right person.

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 5 днів тому +25

    ጀግናዉ የእሸቴ አባት ጥንካሬህን አደንቃለዉ በርታ ሀገር ዉለታህን አትረሳዉም

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому +6

    ተመስገን ጥሩነ ጀግና ለሀገሩ መረጃ ቃራሚ

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 5 днів тому +16

    ሴዬዬዬ ና ወፉ ድሮንሱ ሙንጣዝ በርቱ። አብቹዬዬ የኢትዮጵያን እድገት ፍጥነት ብልጽግና ሲነግረን ባናግዘው እንኳን ለሀገራችን ኢትዮጵያ የሚሰራቸው አስደማሚ ስራዎቹ ልናደንቀው ልናከብረው የእኛ የኢትዮጵያ ሕዝቦች መሪያችን በመሆኑ ልንኮራበት ይገባል። እናመሰግናለን ኑርልን💚💛❤🌻🌻🌻🌲🌲🌲🙏🙏🙏

  • @ZekariyasGirma-u7z
    @ZekariyasGirma-u7z 5 днів тому +3

    ሰዩሜእግዚያብሔርያፅናሕ ያባታችንምነፍስአምላክበገነትያኑርልንለመላውቤተሰቦችህመፅናናትንእመኛለሁዘካርያስግርማከአዲስአበባ

  • @WnedmuAlamerw
    @WnedmuAlamerw 5 днів тому +17

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 4 дні тому

    ወይ ኢትዮጵያ ወይ ሀገሬ ምን ጉድ ናት ተሰርቃ ተሰርቃ ተሰርቃ የማታልቅ የጉድ ጉድ ናትሳ እውነትም እጆቿን ወደ ፈጣሪ የዘረጋች ❤❤❤❤❤❤ የቃልኪዳን ሀገር!❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому +2

    በፀሀይ ችግኝ ውሃ አይጠጣም አሉ መሰኖ ለምን ይጠቀማል ኢትዮጵያ በልቶ ማደር ከጀመሩ ባርነት ይጠላሉ ብለው አብርሀም ጀግና ለኢትዮጵያ የጦርነት ቀያሬ

  • @Ephreemtusea
    @Ephreemtusea 4 дні тому

    ስዩሜ ባታውቀኝም የአባትህን ማረፍ የሰማሁት በድንጋጤ ነው። እግዚአብሔር ያጽናህ። ደስ ያለኝ ደግሞ የኢትዮጵያ ጉዳይ ስለሚገድህ ሥራህን ቀጥለሃል። አመሠግነሃለሁ።

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 4 дні тому

    ጎበዝ ጀግኖች ኑሩልን አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bamba.lion.8528
    @Bamba.lion.8528 4 дні тому +1

    ስትመቸ!!!!!

  • @tarikahmed5703
    @tarikahmed5703 5 днів тому +8

    ስዬ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ አባትህ አንተን ስለሰጡን እናመሰግናለን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ

  • @lenovo1392
    @lenovo1392 5 днів тому +4

    ስያሜ ፈጣሪ እድሜ አና ጤና ይስጥልኝ።

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 4 дні тому

    መብትክ ነው በል! የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም! ቢያውቅም አይጠነቀቅም🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому +6

    ለሀገሩ የቆመ አብርሀም ጀግና

  • @berekettesfaye9889
    @berekettesfaye9889 5 днів тому +20

    በአንተ አባት ውስጥ የእኛ የኢትዮጵያዊያን አባት እናገኛለን በተላይ ልጆቹን በንፁ ህልና ስያሳድግ ከዝህ በላይ ምን አለ የአባት ውለታ? እግዝአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ።

  • @abdulmanane4597
    @abdulmanane4597 5 днів тому +2

    ፅናቱ ይስጢህ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 5 днів тому +4

    ሰላም ስዩም ተሾመ አላህ ያፅናህ አሚን ።

  • @abuakrem5400
    @abuakrem5400 5 днів тому +1

    ፈጣሪ ያፅናህ

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 5 днів тому +2

    እስዬ እግዚአብሔር ያፅናህ ቀዳሜ መልክቴ ነው ።በተረፈ ብርታትህን ከልብአደንቃለሁ ።

  • @GetanehWube
    @GetanehWube 5 днів тому +3

    አብይ " የባህር አክሰስ ከጠየቅናቸው ጎረቤቶቻችን ቀድሞ ፈጣሪ መልስ ሰጠ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ" ነው የሚለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wondwossenbiru4122
    @wondwossenbiru4122 5 днів тому +2

    እግዚአብሄር ያፅናህ ስዩሜ ወላጅን ማጣት እንዴት እንደሆነ አውቀዋለሁ

  • @Tariku-u6f
    @Tariku-u6f 5 днів тому +3

    ወንድም የምታቀርበው ነገር በሁሉም አንግል ተመችቶኛል (positive confidence ,,) personal የአባታህ እግዚአብሔር ያጽናናኛል

  • @birhanubeshir1668
    @birhanubeshir1668 5 днів тому

    Siyum, you are real Ethiopian we love you and your inspiration for our future county thank you!!!

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 4 дні тому

    ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም የተባለው በምክንያት ነው❤❤❤❤

  • @ReyanKiflu
    @ReyanKiflu 5 днів тому +10

    ሰዬ የአባትህ ነፍስ ይማር ለቤተሰባችሁም መፅናትን እመኛለሁ።

  • @jgujfht8239
    @jgujfht8239 4 дні тому

    ስዬ እናመሰግናለን

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому +4

    የሰላዮች ሰላይ አብርሀም ለኢትዮጵያ ሀገሩ ሳታላይቱ ሰላይ ከላይ ቁጭ ያለ ቁንጮ

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 4 дні тому

    ጀግናዉ በርታ፡፡

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 5 днів тому

    ስዩሜ፣ በጣም ያሳዝናል። ጌታ ነፍሳቸው አፀደ ገነት ያኑር! አይዞህ በርታ❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 5 днів тому +2

    ሰዬ ❤❤ እንኳንም በሰላም መጣህልን 👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 5 днів тому +1

    Great man..

  • @koketmedia
    @koketmedia 5 днів тому

    ስዬ እንኳን አደረሳችሁ መምሬ ተሾመን አምላክ በቀኙ ያኑርልን
    ስዬ የሚገርም መገጣጠም ልጠይቅህ ሳመነታ ርዕሱን አነሳኸው አሜሪካ የታሰረው ኢንጂነሩ ምን ላይ ደረሰ ኧረ ንገረን ጀግና ኢትዮጵያዊ ነውኮ ለሀገሩ መስዋዕት የሆነ

  • @hgbhhhg2304
    @hgbhhhg2304 4 дні тому

    ስዬ አላህ ያፅናህ ሰብር ይስጥህ አባትህ አልሞትም አንተን የመሰለ ጀግና ለኢትዮጵያ ወልደው ሰጡ

  • @besumind9545
    @besumind9545 5 днів тому +1

    እውነት ነው ስዬ ።

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f 5 днів тому

    ወንድሜ ስዬ ጌታ እግዚአብሔር ያጽና በርታ ወንድሜ ሁለችንም ግዜው ስደርስ እንሄደለን በክርስቶስ እየሱስ ክርስቶስ አምኖ ማዛገጀት ያስፈልጋል ።

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 5 днів тому

    አባትህ አልሞቱም አንተን ጀግና ልጅ ወልደዋና ። በሁሉም እግዚአብሔር ያጥናህ። በዙምባብዌ መጽናናት ይሁኖልህ። ሰላም

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um 5 днів тому +2

    ስዩም ማርያም ታጽናህ ሞት ኣይቀርም ለሁላችንም።

  • @AbebeKetema-b5v
    @AbebeKetema-b5v 5 днів тому

    Great man! ስዩም ከሐገሬ መዉጣት አልፈልግም ነበር። አሁን በገበሬው ላይ የሚደረግ ሳይ እራሴን ጠላሁ።

  • @DerejeAliyu-y8t
    @DerejeAliyu-y8t 5 днів тому +4

    ሰዬ ሰዬ ሀቀኛው ወንድማችን በርታ

  • @abdurahimababilo-w2n
    @abdurahimababilo-w2n 5 днів тому +1

    በርታልኝ ፈጣር ከአንተ ጋር ነው ከእኛ ጋር ነው ኢ/ያም መርያችንም አንሰማም ቀጥለናል ገና ምድሬ ድቃላ ፕ/ር ነኝ ባይ ተኛ ቅልጥማም ሁላ ና ተማር ከአብቹ ከዚህ ምርጥ ተንታኝ አለቀ

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 5 днів тому

    መንኩራኩራቸዉ ተንጠባጠበ ማፍሠስ ጀምሯል፣፣የሠላዮች ከላይ ድንቅ ሥራ🎉🎉🎉🎉

  • @tsionguebreselassie8142
    @tsionguebreselassie8142 4 дні тому

    Egziaber yatsenah Seye !

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 5 днів тому +1

    ቢየ ጭላሎ አፈ ኢትዮጵያ ስዬ እናመሰግናለን

  • @enanuyemane4861
    @enanuyemane4861 5 днів тому

    ሰዬ በአባትህ እልፈት በጣም አዝኛለሁ ግን በፅናትህ ደግሞ እንደበረታህ አይቻለሁ አሁን ም እግዛብሄር በአጅጉ እዲያበረታህ እመኝልሀለሁ🙏

  • @tme251
    @tme251 5 днів тому

    Telote Telote aderge legzabher mene yesanewale ❤🙏🙏🙏pray to God 🙏🙏🙏❤

  • @adnewtewabe5336
    @adnewtewabe5336 4 дні тому

    አደራውን ፈጣሪ እናንተ ካላችሁበት ሃገር ጋር እንድያደርገኝ

  • @ኤፌሶን
    @ኤፌሶን 5 днів тому

    Welcome siye 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊️

  • @MeEz-i7s
    @MeEz-i7s 5 днів тому

    Big respect for Abrham lama

  • @Bekyj
    @Bekyj 5 днів тому

    እግዚአብሔር ያፅናህ ስዩሜ ❤❤❤

  • @Mulegebdaw-zc2mp
    @Mulegebdaw-zc2mp 5 днів тому +1

    ስዬለምርቃትህሞሆነስለርግማንህ.አሚንብያለሁ

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 5 днів тому

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የማይጠቅሙትን ለትውልድ ጠቅ የሆኑትን እየመረጠ ክፉኛውን ስደት እንዲቀምሱ በስደት ያስቀራቸዋል የሐገሩ ጥቅም ያልገባው በስደት ይቀጣጣጣጣጣ 🙏

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 днів тому

    Thank you #Wefu | #Seyoum #Teshome
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому +1

    ጂቡት እኛ ነን ያለው ካል ስየ የኢትዮጵ ጂቡት የባቡር መንገድ አደጋ ስር ነው ዜና አለ

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 4 дні тому

    Seyume, I feel sorry that it's a big sorrow by the absent of your dady. May God comforts you all. With much love and respect you !

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 5 днів тому +1

    የንጫጩ አኛ ኸይሮፐላኑ ላይ ነን
    ፓይልቱ አሺ ነው ትሳፋሪውች አንኮ
    ምጥቹህ❤

  • @MichaelSeiyoum
    @MichaelSeiyoum 5 днів тому

    በርታልን።።

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ

    ስዬ እንወድሀለን እንኮራብሀለን አባዬ እግዛብሄር ይባርክህ እሼን እና ነፂን ያሳድግልህ ባለቤትህንም ይባርካት::ወፉሻ we Love you too ምርጥ our best cameraman.❤🙏🏿

  • @ethiopianchannel9935
    @ethiopianchannel9935 5 днів тому

    Gem sew

  • @alemayehuengdawork
    @alemayehuengdawork 5 днів тому

    ስዩም እግዛቤር ያዕናህ

  • @aklilusolomon7393
    @aklilusolomon7393 5 днів тому

    Guregna,yemiyastela techi sewye.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому +1

    መኪናም አውሮፒላን የኢትዮጵያ የወርቅ እድገት አይገልጥቱም ፍጥነቱ አይረዱቱም

  • @benjahmanviews6754
    @benjahmanviews6754 5 днів тому

    እግዚአብሔር ሰበር አድርጎ ቀይ ባህርን እነሆ በረከት ይበለን

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 дні тому

      Dedeb..meret kelal meseleh ende? Lemekefel millions ametat yefjal

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 5 днів тому +4

    ምቀኝ አንኩአን በምሳሌ ተነግሮት
    ብዓይኖ ያይወን አድገት አየካደ አይደለም አንዴ ?
    የኢትዮጵያ ጠላቶች ፈርስዋል ገና ይፈርሳሎ

  • @mosisaabera646
    @mosisaabera646 5 днів тому

    Well qouated

  • @tiruworkgebremichael8568
    @tiruworkgebremichael8568 5 днів тому

    From red see and Indian Ocean

  • @AlTiGm
    @AlTiGm 4 дні тому

    ውዲቷ ሀገራችንን ፈጣሪ ከማንኛውም ሴራ ጠብቆአታል ፣ እየጠበቃት ነው ወደ ፊትም ይጠብቃታል አሜን።

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 5 днів тому +1

    አንዳን ባለጌወች እንዳሉ አብዛኛውን ኢትዮጵያን ጥሩወች አሉ ለሚፀፈት ባለጌ በታ መሰጠት አያሰፈልግም

  • @genetkebede7817
    @genetkebede7817 4 дні тому

    Nafs ymyr azyzalu 😢barta anbasaw 🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 4 дні тому

    እንዴት ነህ ወንድማችን አላህ መጽናናት ይስጥህ

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 5 днів тому

    "ሰላዮቻችንን ሰልለን"

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому +4

    ጃክ ሱልባን ያስቀመጠው መረጃ ለኢትዮጵያ የሰጠ ጀግና ኢትዮጵያዊ አብርሀም

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 5 днів тому +2

    ስዩሜ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbdulMenan-mu8fb
    @AbdulMenan-mu8fb 5 днів тому

    ምርጥ ነህ 🙏🙏🙏

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 5 днів тому

    በርታልን ስዩሜ

  • @epha7967
    @epha7967 5 днів тому

    seyume...ye selay sem eko ayiteram😊.

  • @AbebeMekonnen-j7f
    @AbebeMekonnen-j7f 5 днів тому +3

    አብራሪው እኮ አብችዬ ነው ሱይሜ❤ 13:53

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому +1

    አሜሪካ ቀይ ባህር ላይ መርከብ ተመታ በሁቲ ዛሬ ቀጠናው ታምሶል

  • @BamaBetty
    @BamaBetty 5 днів тому

    አምላክ ነፍሳቸውን ይማር አይዞን ስዬ

  • @Adesdje-s7b
    @Adesdje-s7b 5 днів тому

    Welcome🌹🌷

  • @ekg2186
    @ekg2186 5 днів тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪❤🙏