Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።t.me/Abdelmesihht.me/+KdCxco1nC9tjNjVk
እሺ ወንዱማችን ተቃላቅለናል በርታልን
አቤትትትትትትት ደስስስስ ሲልልልልል በእንባ ነዉ የምከታተልህ የጠራክ ያስፈፅምህ።
አንተ የእግዚያብሄር ምርጥ ፈጣሪ በአንተ አድሮ ብዙ ነፍስ ታድናለህ የፈጣሪ ጥበቃ እስከ ሙሉ ቤተሰብህ ይሁን !!
Ammen ammen ammen ❤❤❤ 💒💒💒🤲🤲🤲
እስኪ ለኔ አስረዳኝ እየሱስንም እኮ ያገሩ ሰወች አልተቀበሉትም እደልጂቱ ንግግር እየሱስ ፀንስ እድሆን ለመላኩ ከብሬኤል ማን ነግሮት ነዉ ለማሪያም ያበሰራት እየሱስ ክርስቶስ ፀንስ ሆኖ በናቱ ሆድ ዉስጥ እዳድግስ ያረገዉ ማነዉ
ከድንግል ተወልዶ በመስቀል ተሰቅሎ ሞትን ድል ነስቶ ከሙታን የተነሳው አምላካችን መድዓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ስለዋጀች ልጄ ብሎ ስለጠራሽ ድንግል እናቱን እናት አድርጎ የሰጠሽ ክብር ምስጋና ይግባው እህቴ እንኳን ወደኛ መጣሽ
አረረረ ክክክክክ አምላክ ተወለደ ከዛ እየበላ እየተፀዳዳ አደገ ከዛ ካደገ በሇላ ወደአምላክነተ ተቀየረ ከዛ ተሰቀለ ከዛ ሞት 3ቀን ተነሳ ወላሂ ጤነኛሰው አእምሮው አይቀበልም
አሜንአሜን አሜንአሜን
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي በሸተኛ ነሽ ራስሽ ምን አገባሽ የመሀመድ ብችላ ዝም ብለሽ መሀመድ አምሊኪ
@@galemaryamegalemaryame እኔ የማመልከው 1አላህን ብቻነው የማይሞት የማይበላ የማይተኛውን የሩቅን የሚያቅ መሀመዲ የአላህ መለክተኛናቸው የአላህ ሰላም በሳቸውላይ ይሁን
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي እኛም የምናምነው የዓለማት ፈጣሪ የጌቶች ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመዳህኒአለም አሜንአሜን
በህይወቴ ደስ የምለኝ ነገሪ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ገና ሁልም ይመጣል ሁሉም በኣማሪኛ ብያነብ ጥሩ ነበረ።
እኔም
መፃሀፍቅዱሰ አረበኛነው አዴ
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيديአንቺ ዘሮ ዘሮ አማርኛ እንጂ አረብኛ መቸ አለች መሀመድ ሴት ጎዶሎ ናት ያለው ባንቺ አየሁ😂😂
ኣላህ ከኣረበኛ ውጭ በሌሌ ቋንቋ ኣይሰማም
እልልል እልልል እልልል ኣሰይ እንኳዕ ካብ ሲኦል ናብ ገነት ኣተኩም የሕዋተይ መዓረይ 💒💒💒💒✝️✝️✝️👑👑👑❣❣❣ወደ ክርስትና እምነት እንኳን በደህና መጡ እና በጣም ደስተኛ ይሁኑ
ውድማችን በእውንትላንትም ፀጋውን ያድለልህ
መጨረሻችን ያሳምርልን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html
ናይ ብሓቅ❤❤❤
*_ስለ ማይነገር ስጦታዉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን በደህና ወደ ቅድስት ቤት ክርስትያን መጣሽ እኅታችን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ይብዛልህ በርታልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን የሁላችንም ፈጻሜ የሠማልን አሜን ፫!!!_*
አሜን አሜን አሜን🌿💚
ወይ መመረጥ ! እግዚአብሔር የወደደውን በአንድም በሌላም መንገድ ወዶ ወደእራሱ ያመጣዋል:: ለፈጣሪ አምላክ ክብርና ምስጋና እስከ ዘላለም ይሁን::
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
Amne amne❤
አሜን(፫)❤
ዕልልልልልልልልል እንካን በዳህና መጣሽ ዉዱዋ እህታችን በቡቱ ያፅናሽ እንደት ደስ ይላላ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ቡዙዎች ይድናሉ በእግዚአብሔር ሀይል በርታልን ወዱማችን እግዚአብሔር ያግዝህ👏💞
ከይቅርታ ጋ ደምሩኝ
እንኳኩ:ይከፈትሌቹዋል:ማለት:ይሄ:ነው
የእህታችን ሀያትን የእግዚአብሔርን ቃሉን አንብባ ከቤተሰቦችዋ ጋር የክርስትና ሕይወትን መነሻ ከቅዱስ ቃሉ በመረዳት በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ክርስትና ሕይወት ለማመን በመወሰናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተም ወንድማችን ገብረሥላሴ ይህንን እውነት ተረድተህ ስላካፈልከን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ በተጨማሪም በግልጽነት ጊዜያችንንም በመስጠት መሠረታዊ የክርስትና እምነት ትምህርት መማር ግን ያስፈልጋል፡፡ የእግዚአብሔር የአምላካችን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ጸጋና ምህረቱን ለሁላችንም ይብዛልን፡፡ከዚህ በመቀጠል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ከቅዱስ ቃሉ በመነሳት ታላቅ ሕይወት የተገለጠበት እውነት ይገኛል፡፡ የቀደሙት የክርስቶስን የምሥራች ወንጌልን እናንተ እንደጠቀሳችሁት የአባቶቻችን የብሉይ ኪዳን አበይት ነብያት የተናገሩለትን፣ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም በመወለድ በተገለጠ ጊዜ ኢየሱስ በሚለው ስሙ አዳኝነቱን እንዲሁም የነቢዩ የኢሳይያስን ትንቢት (ኢሳ.7፡14) አማኑኤል በሚለው ስሙ አምላክነቱን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ትርጓሜ እንዳለው ቅዱስ ማቴዎስ በወንጌል በመጀመሪያ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ገልጦልናል፡፡ ይኸውም፡-21 ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።22 በነቢይ ከጌታ ዘንድ፦23 እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው። (ማቴ.1፡21-23)በመጨረሻም ሳልጠቅስ የማላልፈው ዋና ጉዳይ እንደ እህታችን ሀያትና ገብረሥላሴ ፈቃዱን በየጊዜው በሕይወታችን እንዲገልጥልንና እንዲያስተምረን በጸሎት እየጠየቅን ዘወትር የእግዚአብሔርን ቃል በርጋታና በማስተዋል ስናነብ እውነተኛውን የአባቶቻችንን የሐዋርያት እምነትና ሕይወትን ይሰጠናልና፡፡ ስላለንበት ሁኔታም በቅዱስ ቃሉ መመሪያነት በዚሁ ሕይወት በመኖር: ለአገራችንና ለሕዝባችን ወደ አምላካችንና ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ በመጸለይ እንበርታ!19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።(ማቴ.28፡19-20)ወስብሐት ለእግዚአብሔር(ኃይለመስቀል-
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
እህታችን በሚገርም አይነት ግልፅነት የሞላበት ትምህርት ነው የሰጠሽን ::የፍቅር ሰባኪ ነሽ::
የክርስቶስ ምርጦች የተዋህዶ ፈርጦች እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ እና እዉነተኛዋ እምየ እኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣችሁ ፈጣሪ በነገራችሁ ሁሉ ይቅደምላችሁ!!!
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች❤💐እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ❤
የናተሀይማኖት ትክክልኛሁኖሳይሆን. የስልምናሀይማኖትለመላላትአይሆንም ስለዚህ ከእስልምናውጭሌላሀይማኖትየለም.
@@حياهمحمد-ر4ب አንብቢ እዲገባሽ
😂😂😂😂😂
"የተጠሩ ብዙ የተመረጡት ግን፣ ጥቂቶች ናቸው"! ማቴ 22፣14 አንቺ ከተጠሩት ብዙኃን መካከል ከተጠሩት ጥቂቶች አንዷ በመሆንሽ ዕድለኛ ነሽ። ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን! ሁሌም በቤቱ ያኑርሽ! በእምነትሽም ያፅናሽ!
ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት እንኳን በደህና መጣችሁ ፈጣሪ በቤቱ ያኑራችሁ እህቴ
እህቴ የኔውድ እህት። ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ። ክርስትና እይወት ነው። መፃፍ ቅዱስ ሳነብ እዴት ነብሴ እደምትደሰት። ምንልበል። ቃልያጥረኛል ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ገብረስላሴ የብዙዎችን መዳን እየሆንክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገንቸሩ መድኃኔዓለም ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ እህታችን እናታችንም እንኳንም መጣችሁ ወደ ብርሃን
በጣም ለሚያስተውል እስልምና እብድ ያቦካው ጭቃ ነው እህታችን በጣም የተመረጥሽ ነሽ እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት በደህና መጣሽ
😃😃😃😃😃 እኔም ሰሞኑን ቁራን አውርጀ ሳነብ ዝብርቅርቅ ያለ ነው እኔ አገባቡን አላቀው ብየ ነው ብየ አብራኝ የምሰራ እስላም ነች ጠየኳት እኔ አላቅም ግን ለምን ፈለገሽው ነው አለችኝ ማወቅ ፈልጌ አልኳት ሊቭ ላይ ላስገባሽ እና ጠይቁ ይነግሩሻል አለችኝ ቲክቶክ ትሰራለች እኔ ሚዲያላይ ከጠየኩ አንቺን ለምን እጠይቃለው አልኳት ከዛ ኡስታዞችን ጠይቂ እሽ አለችኝ አልጠይቅም እኔ ቁራኑን ማበብ ብቻ ነው የምፈልገው አልኳት ከዛ እሽ መጽሐፍ ቅዱሱን እና ቁራኑን ጥያቄ የፈጠረብሽን አዳድሪው አለችኝ የኔ መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ ፈጥሮብኝ አያቅም ቁራኑን ማወቅ ብቻ ነው አልኳት እሽ እጠይቃለው አለች ጥይቂ እና ንገሪኝ አልኳት እሽ ብላ ፀጥ አልች ድጋሜ ጠየኳት አልጠየኩም አለችኝ እኔም ችግር እዳለ ገባኝ ና ዝም አልኳት ለኬ እኔም ዋናውን አገቻለው ማለት ነው አይ ህዝቤ ማተባቸውን በወሬ እየበጠሱ መሄድ ያሳዝናል💔
@@sintenega319 እኔም ራሱ እንደ መፀሐፍ ቅዱስ በመጀመርያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድር ፈጠረ ብሎ ነው የሚጀምር ከዚህ የፈጠራቸው ፍጥረታት ይመጣሉ እንደዚህ እያለ ግልፅ እየሆነ ነው የሚሀደው እንደዛ መስሎኝ ቁርአን አውርጀ ምኑ ሳያገባኝ ስብርቅርቅ አለብኝ ያነበብኩት ስራት ማሪየም ይሚለው አንቢበ ከዛ ከስለከ አወጣሁት
@@sintenega319 ነይ ምን መጠየቅ ፈለግሽ እኔ ልመልስልሽ
@@ኡሙኢክራምኢንሻአላህ እሽ ቁራን ለመቅራት ፈልጌ መጀመሪያውን አጥቸ ነው ምን ብሎ ነው የሚጀምር? እኔ ስከፈትው አ-ለ - ም ብሎ ነው መጀመሪያውን ነውን ቁራኑ መጽሐፍ አይደለም በስልኬ አውርጀው ነው ንገሪኝ?
@@mediatube3914 አወ ምኑም አይገባም ሆ
ኦው አስታወሳችሁኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደእድል ሆኖ አማርኛውን ቁርአን አግኝቼ ለማበብ እድሉን አግኝቼ ነበር በጣም ከገረመኝ ነገር የምዕራፍ ስያሜያቸው ስለ ሰውልጅ ስነፍጥረት የገለጸበት መንገድ በጣም ደሞ የተቆራረጠ ሃሳብ ነው ስለግንኙነት በጦርነት ወቅት ስለሚደርጓቸው ነገሮች ብቻ በጣም ብዙ ነገር እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ያድለን
እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ወደ እዉነተኛዉ እና ወደ ቀጥተኛዉ መንገዱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ 🙏
ወድማችን ገብረ ስላሴ እግዚአብሄር ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ እግዚአብሄር ባተላይ አድሮ ገና ብዙ ያስተምራል ወድማችን በርታልን😍😍😍😍😍እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናልን በርች
አልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልገብረ ስላሴ የእግዛብሄርን ቃል በተግባር እየፈጸምክ ነዉና በርታ ድነህ የምታድን !!
ድንቅ ድንቅ ድንቅ አምላክ አጠራሩ መልካም ነው እንኳን ወደድህነት መጣችሁ በቤቱ ያፅናቱ ወንድሞች እህቶች መጨረሻችን ያሳምርልን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ ❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዘልን።እንድሁም እህታችን እንኳን የቃደማች ሃይማኖት መጠሽ💕💓💓
The problem is Muslims people they don't read a Bible I am happy for you Jesus is the lord who will safe the world 🙏 ❤
@@shenbelel123 yoo amarifaa hin danda'in oromoo dubachuu ni dandesaa barefamni kuun mal jedha beeku hin dandenye.እንግልዘኛ የሚትችሉት መልስ ስጡ ጥያቄ ከሆነ እህቶቼ እና ወንድሞቼ.!💓
ወንድማችን ገብረ ሥላሴ የሚገርም ድንቅ ሥራ እየሰራህ ነውና እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ፡፡ እህታችንም (ክርስትና ስሟን ) ስላላወኩት ነው እንኳን ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣችሁ፡፡ ቀሪው ዘመናችሁን አምላክ ይባርክላችሁ፡፡
Ameen Ameen Ameen ❣ 💕 🙏 ❤ 💖
ዋውውውውውውውውውውው ዋውውውውውውውውውው ዋውውውውውውውውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል በርቱ በርቱ ኢንተርቪ የምታደርገቸው ወንድማችን ይህ ሚዲያ በጣም የሚያስፈልገን እና መሆን የለበት እና ማደግም ያለበት ሚድያ ነው ያስፈልገን ነበር ይሄ ሚድያ አንተን ያነሳሳህ ታላቁ አምላካችን መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ያንተን ለዚህ ሚድያ ያስነሳህ በእውነት በዚህ አጋጣሚ ደግሞ ብዙ የጠፋትን እና ሊጠፋ ያሰቡትም በዚህ ሚድያ ሊመለሱና ሊሰበሰቡ ነው ብዬ አስባለሁ እናም ኢትዮ ከሆንክ ግን ከኢትዬ ምድር ውጣና ይህን ሚድያ በትልቁ አስፋፋው እናሳድገው ምክንያቱም ኡስጣዝ አቡሀዲር እንዳያስገዱልህ እፈራለሁ እሱ ገዳይ አስገዳይ ነው በዚህ ዙሪ ያላችሁ ይቅርና ክርስቲያን መግደል ጽድቅ ነው የሚል ሰይጣን ነው አላህ በሮሞዳን ምድር ክርስቲያን ግደሉቸው አሳዱቸው ዝረፋቸው ብሎ አዙናል ብሎ ያስተማረውን ሼር ሁሉ አድርጌ ነበር አምስት አጠፋት ደግሞ ከእስልምና ወደ ክርስቲያን የሄዱቱን በምን አላህን እንደካዱ ጠዩቸው በኢኮኖሚ ችግር ከሆነ አልያም በራሱ ዝም ብሎ ከካደ ይመከራል ማይ መለስ ከሆነ አስወግደው ግደለው ይላል ቁርአናችን ብሎ ለዮኒ ማኛ ጥያቄ ተጠይቆ አቡሀደር ስይጣን እንዲሁ ብሎ መልሴለታል ዮና ሙስሊም ሆኖ ወደ ክርስትናው ስሚለስ አቡሀደር ቁረአናችን ግደለው ይላል ማይመለስ ከሆነ አስወግደው ይለናል ለምን ቢባል ጋሪጣ ይሆንብናል ጋሬጣ ደግሞ ምን ይኖራል ስለሚያደናቅፍ መወገድ አለበት ሌሎቹ እንዳይመጡ እንቅፋት ስለሚሆን መወገድ መገደል አለበት ይላል ቁርአናችሁ አቡሀዴር እንዲህ የሚል ስው ተጠንቀቁት እልለሁ በርቱ
እውነት ነው እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር እንዲያደርግልን ጸልይልኝ
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
ኣይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችዋል
ወንድሜ ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር በአንተ የሚሰራው ብዙ ነገር አለ በርታ።
በጣም ያስቃል እውነት😃 እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
You are Blessed. You are luck Thank you are much. 🙏🙏🙏. Orthodox. Be Strong to orthodox. 😘😘😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዱሻል ወደብረሃን አመጣሽ እህቴ ስለ አንቺ መዳን እግዚአብሔር ይመስገን
Amen amen amen
አንተ እራሱ የእዉነት ልዩ ነህ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ ከቤቱ አያጥፋህ ወንድማችን
እልልልልልልል ብለን ተቀብለንሻል እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን 💞🙏 እኔም ጓደኛየ ከእስልምና መጥታለች እግዚአብሔር ይመስገን የሳውድ ሹርጣ ያዛት😢 ሀገሯ ገብታ የስላሴን ልጅነት እንድታገኝ በፆለታቹህ አስቦት 🙏🙏
ቸሩ መድኃኒአለም የጠራት አምላክ ያሥባት እማምላክ ትርዳት
እመብረሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለሳች የተባረከች ቀን ታድርሳት
@@hyme7165 አሜን 🙏
@@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ አሜን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋሕዶ በሰላም መጣሽ እህታችን
ስለ ማይነገር ስጦታው የዕል እግዝብኄር ሥሙ ከፀሀይ መውጫ እሥከ መጥለቅያው በፍጥርታት አንደብት ሁሉ ዘላለም ይክብር ይመሥገን እልልልልልልልል እህት ወንድማችን እንኳን አንዲቷ የቀደመችው ተዋህዶ መጣችሁ ያለ ኦርቶዶክሥ ሀይማኑት ሌላ መዳኛ ሀይማኑት የለም በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ግሩም ትምህርት ነው በእናንተ ላይ አድሮ የብዙዎች መዳን ምክንያት ትሆናላችሁ ቀሪው ዘመናችሁ ይብርክላችሁ
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን የክርስቶስን አምላክነትና የዘላለም ኅይወተትነት አምነሽ ስለተጠመቅሽ:: ጸሎትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይስማሽ
እህት ወንድሞቼ ክርስቲያኖች እባካህቹ ሰብስክራይብ አድርጉ ሼር ማድረግንም አትርሱ
ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር የመረጠህ በጣም ዕድለኛ ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያድልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በዕድሜና በጤናም ይጠብቅህ እህታችንም ፈጣሪ የመረጠሽ በጣም ዕድለኛ ነሽ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ባጠቃላይ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነውና እመ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸሽጋችሁ በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኮን በደህና መጣህ እንዲሁም እህታችን እንኮን ወደ ትክክለኛና እውነተኛዋ ሀይማኖት መጣሽ መጨረሻሽ ያመር ይሁን
እልልልልል እንኳን ዴህና መጣሽ
ለእናንተ የተገለጸው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በጭለማ ላሉት ወገኖቻችን ይገለጽ አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ። በአማርኛ የተቶረገመ ቁራን አንዳንዶቹን ብታስተምሩን በጣም ጥሩ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ የቀሩትም እግዚአብሔር አምላክ ወደ በረቱ ይመልስልን 🙏
በመጀመርያ ፈጣሪን ማንም አይገድበውም ማነው ፈጣሪን አትወለድም ብሎ የሚከለክለው ???ፈጣሪ አልተወለደም ማለት የሰው ልጅ በምንም መንገድ አይድንም ማለት ነዉ!!!ፈጣሪ ከብፅእት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ በድንግልና ከስጋዋ ስጋ ነስቶ የሰው ልጆችን ለማዳን ተወለደ። ተንገላታ፣ ተገረፈ፣ ተሰቃየ ስለእኛ ሐጥያት መከራን ሁሉ ተቀበለ ለእኛ በመስቀል ላይ ተሰቀለ።በሶስተኛውም ቀን በራሱ ኃይል ከሙታን ተነሳ።ክብር ምስጋና ለፈጠረን እግዚአብሔር ይሁን አሜን።ይኽንንም አንብቦ ወይም ሰምቶ ለመረዳት እና ለመቀበል የግድ ቅዱስ መንፈስአችንን ከውስጣችን ያላጠፋን ሰዎች መሆናችንን እያንዳንዳችን እራሳችንን እንፈትሽ !!!
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን ወደእወነት ቃለሂት ያሰማልን ወድማችን 💒✝️👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ቀሪወቹም ይመጣሉ በርታ ወዲማችን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እመብርሀን በቃል ኪዳኗ ትርዳህ በቤቱ ያፅናሺ እህታችን በርች
እግዚአብሔር ፍቅር ነው የእናንተ እምነት እኛም እንድናጠናክር ለሌሎችም እንድንተርፍ ያደረገን ነው።አምላካችን ክርስቶስ በቸርነቱ ድንግል በአዛኝነቷ ታስፈፅመን።አይዟችሁ አትፍሩ እኔ አለምን አሸንፍያለውና!!!በእሱ እኛም ከአሸናፊዎች ነን ።አለምን የሚያሸንፈው እምነታችን በክርስቶስ ነው።ሞት ወይ መዉግያ የት ነዉ ድል ማድረግህስ???ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጓል !!!ኑ የአባቴ ቡርኳን በሱ አሸናፊዎች ነን።
እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛ መንገድ መጣሽ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ወንድማችን ገብረ ስላሴ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እህታችንም በቤቱ ያጽናልን የጠፉትንም እንደዚህ ሁሉንም እውነትን ተረድተው ወደ እውነተኛዋና ቀጥተኘዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስልን አሜን 💒💠🌺🌺🌺
ክብር ምሥጋና ይግባው የድንግል ማሪያም ልጅ እልልልልልልልልልል እንኳን ደና መጣችሁ ወደ ትክክለኛው ኦሮቶዶክሥ❤❤❤❤❤❤
ሀያቱ እንኳን በሰላም ጌታ እረዳሽ እኔም እንዳችው ከእስላም እግዚአብሔር ረድቶኝ ጌታን ተቀብዬ እያጣጣምኩ ነው የመስጊዱ ላይ ያለው ጨረቃ አይመስልም ቀንድ እንጅ በየሀገሩ የተለያየ ነው ተወያዩበት እባካችሁ እስላሞች ወደጌታ ነው ከድንጋይ እምነት እላለሁ አላህ የጣሁት ስም ነው
ብትቀላቀለን?t.me/+bwvkSaRxQ1ljNDA0
እንኻን በሰላም ወደ ተዋህዶ መጣሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ሙስሊሞች ኑ ተማሩ ከተማሩት እሽ በቤቱ ያፅናችሁ ሁለታችሁንም ውዶቼ
👉ይህ ወድማችን እንደ ገብረ ሥላሴ እየሰራ ያለ ነዉ እናበረታታዉ የተዋህዶ ልጆች ua-cam.com/channels/870tk6QUMIGliYxsfWUQvA.html
እሺ ማማየ💕
እሽ እማየ
እሺ
እሺ 👌
በእውነት ድንቅ ነው እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ከጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን አመጣችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንድሁም እህታችን በርቱልን በቤቱ ያጽናችሁ✝️🙏
ላሀዉለዉላ አላህ ከድህ አይነቱ ጥመት ይጠብቀን ኤረ እንደዘጋሽ ቅሪ ደንቆሮ ከላህን ስትክጅ አታፍሪም
ስድብ ማረድ መዘሞት ሌላአታቁም 😂😂😂😂😂
በእውነት እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ወንድማችንም እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይገልፅላችሁ😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከድቅድቁ ጨለማ አወጣሺ እህቴ የታደለች የተመረጠች ነፍስ❤
እግዚአቢሄር ይመስገን ስለ ድቅ ስራዉየድግል ማርያምል ልጂ ስሙ የተመሰገይሁን አሜን ወአሜን ወደ ትክክለኛዉመገድ እንኳን ደና መጣሺ 😍😍😍😍
አቤት አንዴት የታደልሽ ነሽ ሃያት እህቴ 🙏🙏🙏😭😭😭 ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
😂😂
በብዙ ተባረኩ ዛሬ ነው የሰማኃቹ ጨዋነት ያለበት አገላለጽ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል 1ቆሮ 13 የእውነተኛ አምላክና ክርስትያን ባህሪ ምልክቱ ይህ ነውና እኔ ለ 30 አመት በጌታ ኢየሱስ አምኜ ስከተለው መጽሐፍ ቅዱስም ሳነበው ዛሬም ይጠማኛል ፍቅሩ ሰላሙ ማርኮኝ ላልገባቸው እጸልያለሁ ወንጌል ፍቅር ግድ ብሎኝ እናገራለሁ ሌሎች ሐሳዊ ነቢያትና ነገስታት በመግደል ያምናሉ ኢየሱስ ለሰው በመሞት በፍቅር ይማርካል እወዳችኃለሁ
ፍቅሩ ገደብ የለውም ዋ የኔ ጌታ❤
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣችሁ ወደ አባታች ቤት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ከጨለማ ወደ ብርሀን በሰላም መጣሽ እህታችን በእውነት እድለኛ ነሽ እህቴ ላስተዋለ ሰው እስልምና ከዛሬ 1443 አመት በፊት እስልምና አይታወቅም ።ሙሀመድ ከመጣ በሁዋላ ነው እስልምና የመጣው ለዚህም ሸሀዳ ሲይዙ ላኢላ ኢለላ እነ ሙሀመድ ረሱልላ የሚሉት ከሙሀመድ በፊእስልምና የሚባል እምነት የለም ሙስሊም ወገኖቻችን ማስተዋሉን ይስጣችሁ ።
በቤቱ ያፀናሽ እህቴ ☝☝🙏🙏❤❤ሌላ ቃል የለኝም
እኳን ወደ ኦርቶጆክስ እናት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣችሁ ደስ ይላል
ግሩም ነው ፈጣሪ የሁሉንም ልቦና ይመልስልን አይጉድ የመሀመድ ጉድእማ ተዘርዝሮ አያልቅም ይህ ሰውዬ አለምን ገደል ከቶትአለፈ አንድ ሰው ኦርቶዶክስ ሆኖ ሀጥያተኛ ቢሆን እንደሰራው መለካም ስራ ተመዝኖ ገነት ሊገባይችላል ግን ያላመነና ያልተጠመቀ ግን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭
Ay meshewed nebyu (pbuh) le alem ezinet yetelaku nachew. Jibril (gebriel) lenebyat hulu ye getan astemiro yametalachew new. Esachewum kerasachew anditn kal alametum. Leloch nebyat endastemarut anid amlakn bcha tegezu blew new yastemarut. Ye amlakin likina new yastemarut
እልልል እንኳን በሠለም መጣችሁ ውድ ቤቴሳቦች በጣም ደሰ ይለል እህታችን እና ወንድማችን ቃል ህይወትን የሰመለችሁ በረታ ወንድማችን ገብረዬ ብዙዎች እየደኑ ነው
ወጋኖቼ እራሳችሁን ጠብቁ አደራ እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ይገርዳችሁ🤲
እመብረሀን አለቻቸዉ ምንም አይሆኑም ማማየ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ውድ ኦርቶዶክሳውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ብዝት ይበልልኝወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣህልን እንድሁም ወደ እውነተኛይቱ ወደ ቀጥተኛይቱ ሀይማኖት እስከ ቤተሰቦችሽ በሰላም መጣሽልን አባትሽንም እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው እናንተንም እስከመጨረሻው በቤቱ ያፀናችሁ🙏🙏🙏
ግሩም ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እንወዳችሁለን በክርሥቶሥ ፍቅር በርቱልን መርጣችሁ ሳይሆን ተመርጣችሁ ነው ከሲኦል አለም የወጣችሁ የተዋህዶ ልጅ ያደረገን ልዕል እግዚብሔር ይክብር ይመሥገን ሌላ ምን ቃል አለን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እትኳን በሰላም መጣሽ ግርም የምለኝ አንድ ጥቅስ ካገኙ ክርስታኖች ይረጣሉ አያነ ፃፅሩም ዝም ብለው መግባት ነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን
ወይ መመረጥ.Thanks a lot.I leason all her conversations.I learn a lot about Islam.This makes me stronger in my Orthodox
እንኳን ወደ እዉነተኛዉ መንገድ መጣሺ በርቺአይ ከመሐመድ ተረት አምልጠሻል ሐይማኖት አንዲት ናት ጌታም አንድ ነዉ ፈጣሪ ኤፌ 4:5 ኤር 6:6የሚገርመዉ እንዳች አሁን የሚሔዱ አሉ እዲት 🤨😂 ሙሐመድ በዝሙት መንፈስ የተጠመደ የሰዉ ደም የሚጠጣ በቀን 900 ሰዉ የሚገል ዘረኛ ነፍሰ በላ😭 ነብይ ነዉ ይባላል ቱ ይብላኝ በዉስጡ ይባላል ? እሱኮ ብሏል እኔ አሸናፊ የሆንኩ👉 በሺብር ነዉ !ሐይማኖት አደለም የመሰረተ ደግሞ አላህ ደግሞ ከጥንት መካ የነበረ ጣኦት ነዉ ሶስት ልጆች አሉት ። የአላህ ስሙ ደግሞ ያሁኖቹ አማረኛ የሚጠቀሙት አደለም በትርጓሜ ትክክለኛ ስሙ አል- ላህ ነዉ አል አምላክ ላህ ጣኦት ነዉ በጠቅላላ 👉 ትልቁ የፀሐይ አምላክ ይሉታል። ስለዚህ ፀሐይ ከላይ ስለሆነች በፀሐይ የተመሰለዉን አንድ አምላክ ብሎ ማሜ አላህን ሰየመዉ ያንየ 360 በላይ ጣኦት ነበር በመካ ትልቁ አላህ ነበር ተመረጠ 😂ፀሐይ ከማምለክ ወጥተሻል እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ እናብብ ቅዱሳን መፅሐፍ እናብብ ።የነብያት ሐይማኖት አንድ ናት መሐመድ 570 ተወልዶ በ40 አመቱ በ620 ዓ ም ተነስቶ እንዴት ያታለን ቆይ እረ እንቃ ሐሰተኛ ነብያት ይመጣሉ ብሏል ጌታ ቅዱስ ጳዉሎስም የክርስቶስ መስቀል ተቀዋሚ ይነሳሉ የአጋንትም ትምህርት ይሰማሉ ሐይማኖታቸዉን ብዙዎች ይክዳሉ ብሎናል የፃና ይድናል የተባልን 🤔
Allah yemilew ye fetari sim benantew metsihaf kidus hibru qwankwa ale. Lemuse(pbuh) oritin le dawit(pbuh) mezmurin le eyesus(pbuh) wengelin le mohammed(pbuh) furkan yesete geta new. Seitan yesew lijoch telat bemohonu Allah sewochin wedesu menged endimetu anid amlakin bcha endigezu nebyatin bemelak yastemare new. Nebyu mohammed andit kal kerasachew alametum ya bihon gidfetin tagegn neber. Allah quranin endemitebikew bemenageru bizu shiwoch mulu quranin bekalachew yzewutal. quranin ger adrigotal.
ኢትዮጵያ እኮ የተባረከች ሀገር ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጠብቃ ያቆየችልን የቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ሀገር ናት እግዚአብሔር ይመስገን
በሰማም ወወልድወመንፈሰ ቅድዉሰ ሰምቸዉ እማላቅ ጉድ 😂 ደግሞ እነሱ ተሪት ተሪት እሚል መፀሀፍ ይዘዉ ነዉ እኛን እሚነቅፈት እኮ ። አምላኬ ሆይ ማሰተዋልን አድላቸዉ እኛንም የተዋህዶዉ ልጅዉች በቤቱዉ ያንዉሪን ። እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው ። ወንድሜ ትንሸ ግዜየ ነዉ ከምከትልክ ግን በምትላቃችሁ ትምህሪትዉች ይበለጥ አምላኬን እንድዉደዉ አድሪገህኛል Tanhk you so muche my bro❤
Ene betam kenante haimanot gra yemigebagn eyesus fikir new tlalachihu kefikrum yetenesa yesewun lij lemadan rasun asalifo sete, tesekele kezas lemin tadya lesew lij fikir kalew lemin behwala liferdibin ymetal lemin ayadinenm
እኔ እራሱ በፊት ልክ እንዳለችው ቁረአን ከሰማይ እንደወረደ ነበር ፣የማምነው ስለዚህ ቁረአን ስይዝ በንፅህና ነበር ግን አማረኛ ያነበብኩት በስልክ ላይ ነው አማረኛ ቁረአን ምን ሊገባኝ አልቻልም ማለት ከሙሳ ተነስቶ ወደኋላ ወደ አደም ይመለሳል ፣ምንም ወጥ ያሆነ ሀሳብ አያስጨብጥም ።መፅሀፍ ቅዱስ ከዘፍጥረት ስንጀምር በሚገባ መልክ እንደት በመፅሀፍ ቅዱስ ያሉ ሰው ከወልደታቸው ጀመሮ ያሰረዳል ስለዚህ ዛሬ እኔ የነብያት ታርክ በስርዓቱ የማውቀው ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው ❤ ሌላው እንደት አላህና እግዚአብሔር አንድ ከሆኑ እግዚአብሔር እንደ በነብያት የተናገርው ቃሉ ይሻራል ?ምክንያቱም መሀመድ የእግዚአብሔር የተላከ አይደለም ቁረአንም በመሀመድ ልብ ውስጥ ያሉ ፍልስፍና ከመሆን ውጭ ።
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ፕሮግራምህን በጣም እየተከታተልኩ ነው በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ፡እህታችንም እንኳን ወደትክክለኛው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት መጣሽ ፡እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
በነገራችሑ ላይ ብዙ መሥሊሞች ክብር ይግበው እና አምላካችንን እየሱስ ክርስቶስን ነብይ ነው ይላሉ ግን የነብያቸውን ያኽልአ አያከብሩቱም ልቦና ይሥጣቸው
እግዚአቤሔር ይመስገን አቺንም አተንም ወዶ እና መርጦ ወደዝች ወደ እውነተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ያመጣችው የድግል ማርያም ልጅ እግዚአቤሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድወድሜ በእውነት እግዚአቤሔር በዚ አገልግሎት መርጦ እና ወዶ ሾሞሀል እና በርታ የሚገርም ትልቅ ስራ ነው የምሰራው እግዚአቤሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ገብር ሥላሤ ወድሜ ቃላት የለኝው አተ በግዝያአብሄር የተመረጥክ እቁ ምራችን🤲🤲🤲ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏✝️
ስሙ ቁርአን የቁራ መልዕክት ነው እንኳን ወደ ቅድስት እምነት መጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
ደደብ ትርጉሙን መጀመሪያ እወቅ
ሀሀሀሀ ኧረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂 በትክክክክል የኔ ዉድ💘💘💘💘
@@mustefaendris2551የመሻነፊ ምልክት ሰድብ ሀሀሀሀ እሰክ እፋሩ ትንሸ እና አህዛቦች ከመሳደብ መልሰ ሰጡ የሙሀመድ ሠዎች ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
ለዛ ኮ ነዉ አህዛቦች የተበሉት😂😂😂😂
እንኳን ወደ ቀጥተኛ ሀይማኖት መጣሽ እህታችን
ሲጀመር ክርስትኗ የሚባል ሀይማኖት የለምይቺ ልጅ ሌላ ቦታ ላይ ስሜ ሀውሊት ነኝ እያለች ነበረበሆነም ግሩፕ ጠይቀን ሙስሊም እንዳልነበረች ተረጋግጧል ፡፡እዚህ ያላችሁ ንቁ !በውሸትስፋፋው ሀይማኖት ውሸት ነው:፡ቁርአን ከአላህ ወተወረደ ነው ፡፡መፅሐፍ ቅዱስ ግን የነጳውሎስ ትርክት ነው፡፡እስኪ መፅሐፉን እንመልከተው !!የዛቱዕ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት።” - ዕዝራ 2፥8“የዛቱዕ ልጆች፥ ስምንት መቶ አርባ አምስት።” - ነሀምያ 7፥13እስኪ ተመልከቱ የዛቱእ ልጆች ስንት ኗቸው ?አንዱ አንዱ ፀሀፊ 945 ይላል ሌላው ደግሞ 845 ይላል እንደዚህ የተወዛገበ መፅሐፍ ከፈጣሪ ቃል ነው ማለት እብደት ነው፡፡እዚህጋም ተመልከቱ ከሁለት አንዱ ዋሽቷልየሳኦልም ልጅ ሜልኮል እስከሞተችበት ጊዜ ድረስ ልጅ አልወለደችም ነበር።” - 2ኛ ሳሙኤል 6፥23 (አዲሱ መ.ት)“....የሳኦል ልጅ ሜልኮል ለምሓላታዊው ለቤርዜሊ ልጅ ለኤስድሪኤል የወለደችለትን አምስት ወንዶች ልጆች ጭምር ወሰደ፤” - 2ኛ ሳሙኤል 21፥8 (መውለዷን እኗ አለመውለዷን እየተወዛገበ የፈጣሪ ቃል ነው ማለት ከፈጣሪ ጋር ጦርነት መግጠም ነው ፡፡
Quran akerarwa rasu ke eslmna yemeta sew yemikeraw aynet aydelem quranin atawkewum
አንቺን ከእስልምና ጨለማ ያወጣ አምላክ በጨለማ ላሉት ወገኖቻችንም ያውጣልን
አሜን በእውነት
እስልምና ላይ እኮ ሽሪክ የሚሉት ከክርስትያን ጋደኝነትም ይከለከላል በአል በመጣ ቂጥር ሽርክ ነው እያሉ እንኳን አደረሳቹ አይሉም የሚገፋቸን ውደዱ ግራን ቢመታህ ቀኝህ ስጥ ይላል የእኛ ጌታ ግን እነሱ ባገኙት አጋጣሚ ክርስቲያን ን ለማጥፋት አይደክሙም ብቻ የእውነት አምላክ ይገለፅላቸው ተባረኩልን
ነገር ግን ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ፡ ወይም ክርስትናን እና ክርስቲያኖችን ማወደስ ተገቢ እንደሆነ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔- የማርያም ልጅ ኢየሱስ ዒሳ ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ፡ ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፵፮ - ፵፯)። 📖👈🏾🤔
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እግዚአብሔርን አመስግኑ ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ።
Wow hulachum wede ortodox eyehedachu new egna becha keren
❤🎉❤
እልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣሽ እኅታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት❤❤❤
በእውነት ኮራሁብሽ በጣም ትገርሚያለሽ ማንበብ ሙሉ ስው ያደርጋል እግዚአብሔር እውነትን የገለፅላቹ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ነው እውነቱን የገለፅልሽ ሙስሊም ጋደኞች አለኝ እና እስልምና ከመፀሀፍ ቅዱስ ተጨምቆ ነው ቁርዕን የተፃፈው ብላኝ ነበር ዛሪ ከእናት አረጋገጥኩ በእውነት የድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ብርሃን መታቿል እልእልእልእል🎉
እሰይ እንኳን ወደ እውነተኛው እምየ ተዋሕዶ መጣሰ በቤቱ ያፀናሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ቀጥታኛዋ ሀይማኖት መጣችሁ እስከ መጨረሻው ድርስ በቤቱ ያጽናችሁ
እግዚአብሔር የምታስቡትን ሁሉ ይሙላላችሁ። እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው። የእግዚአብሔርን ታላቅነት ብዙ ያልተረዱ። በዲያብሎስም የጨለማ ስርዓት ታስረው የሚኖሩ የአዳም ልጆች ለኛም ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ወጥመዶቻቸውን ሰብሮ ከዚያ ግዞት ያወጣቸው ዘንድ እግዚአብሔርን እንለምነዋለን። መልካሙን ስራ እንሰራ ዘንድ በኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጠርን ይላል የቅ/ጳውሎስ መልዕክት። በማመናችሁ እምነታችሁ ሙሉ ሆኖ በማግኘቴ አስቀናችሁኝ። ተባረኩ ታዲያ ዲያብሎስ ቢፈትናችሁም ፈተናውን በፅናት በማለፍ የተስፋዋን ርስታችንን መንግስተ ሰማያትን መውረስ መጨረሻችሁን እንድታሳምሩ አደራ። ወንድሜ እንዲሁም እህቴ ብዙ በናንተ መንገድ የመጡ አሉ። ፈተና ይፀናባቸዋል ስራቸውን በማሳጣት ጤናቸውን በማወክ ቤተ ሰቦቻቸውን እንደ ጠላት ማስነሳት ወዘተ ብዙ ነገር ይደቅንባቸዋል። ይህንን የተረዱት ከዲያብሎስ ማጎሪያ አረንቋ ታግለው እስከወዲያኛው ያመልጣሉ። ፈተናውን መቋቋም ያቃታቸው ደግሞ መልሰው ከአረንቋው ይታጎራሉ። ለሁሉም ማምለጫው በፆም በፀሎት በመስገድ መትጋት ነው። ማንንም አትመልከቱ እናንተ እድለኞች ናችሁ ወደ ተጠራችሁበት ወደ ቀራንዮ ተመልከቱ። ስለሰው ልጆች ሀጢዓትና በደል ድህነት እንዲሆን እርሱ ቆሰለ ጀርባው እስኪተለተል ተገረፈ ተዋረደ ተሰቀለ እንዲህ ሲል በመስቀሉ ላይ ተናገረ በንፁሁ ወንጀል በማያውቀው በእርሱ ይህን በፈፀሙ ሁሉ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው ሲልም ራራላቸው። ሩህሩህ ነውና። ከዚያም ሞተም ....እናም ከሞትም ተነሳ። አረገም በአባቱም ቀኝ በዙፋኑ ተቀመጠ። ዳግም እልፍ በሆኑት በሰራዊቱ በመላዕክቱ ታጅቦ ለፍርድ ወደዚህ ዓለም ይመጣል እንጂ ለውርደት ለመሰቀል ለመሞት አይመጣም በሃጥዓኑ በከሀዲያኑ ሁሉ ሊፈርድ እንጂ። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ሁላችንም ንፁሆች አይደለንምና የድንግል ማሪያም ልጅ ይቅር ይበለን።
እንኳን ወደ ቀጠተኛው መንገድ መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ
አግዚ አብሄር ለሁሉሙ ሙስሌም ልቦናቸዊን ይክፈትላቸዉም
ወዚህ ሰአት ማስተዋሉን ስለሰጣችሁ ::እድለኛ ይገርማል ይገርማል በናተ ሲነገር እያለቀስኩ ነዉ የሰማሗቸዉ ታላቁን እግዚያብሔር እንደዚህ በማክበራችሁ ፍቅሩን በኦርቶዶክስ ዉስጥ ቁጭ ብለን እያወቅን ይሔን ፍቅሩን ገልፀን፠አናቅም እንደነ አንተ ይግለፅልን ምስጥር የሆነ አምላክ በገለፀላችሁ ቁጥር አይጠገብም .:: የእናቱ የድንግል ትህትና አይጠገብሙ ::
እምነታቺሁ ብቻ አይደለም ሚሰጥር ትምርቱም ሚሰጥርነው ግንጥያቄ እሰካሁን ዲረሰ አደም ሰው ከእሰልምና ወደክርሰትና ገባሁ ምክኒያቴም እሄነው ብሎ በሚዳያየታየ የለም ለምን ሀቅ ከሆነ ይፋ አይወጣም
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي ከዚህ በላይ ምን ይፋ ይሁንልሽ የዩንቨርስቲዉ ልጅም አለልሽ በራሱ የመጣ እነዚህም ይቱበሮች ናቸዉ ከፈለግሽ ሊንካቸዉ ከስር ሊንካቸዉን ሰተዉሻል ከዚሁ አስተያየት ከሰጠሽዉ ስር ካላመንሽ አትጨነቂ ያመንሽዉን ይዘሽ መጓዝ ነዉ ያዋጣኛል ያልሽዉን
@@unitedminleke2king እኔማ የማምልከው አደ አላህን ብቻነው ግን እነሱ አይታዩም ግልፅ አይደለም ሊኩ የተ አለ የሚታዩበት
@@unitedminleke2king ሊኩን እጠብቃለሁ
የሚገርም ነው፡፡ ቁርዓን በእንግሊዝኛም ባማርኛም አለኝ፡፡ ሳነበው ይቺ ልጅ እንደምትለው ስሜት አይሰጥም፡፡ ተያያዥነት የለውም፡፡ ባጭሩ ነቢይ ደምሳሽ የሚባለው የዘመናችን ዕብድ የፍቅርሲዝም ሃይማኖት መሥራች የጻፈው ይመስላል፡፡ አሁን የላም ምዕራፍ ብሎ ነገር መኖር ነበረበት?
በርቱልን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ የምታቁትን አሳዉቁ ሳያቁ ለሚሄዱ አድኗቸዉ 💐💐💐💐💐💐💐💐
እህታችን እንኳን እውነት ወደ ሆነው ወደ ክርስቶስ በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገንበቤቱያፅናችሁሽረ አረጉ የትዋህዶልጆች❤❤❤⛪⛪⛪❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ከጨለማው አለም ወደ ብርሀኑ ህይወት ወደሆነው አምላክ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እመ አምላክ ባለክበት ጥላ ከለላ ትሁንክ እኔ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ ወንድሜ
እልል ልል ልልልልልልልልልልልል ተመሰገ ተመስገ ተመስገን እንኳን በሰላም ወድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣሽልን እህታችን እሰይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
እልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል በቤቱ ያፅናልን። ወንድማችን በርታ❗️❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ
እሰይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም ወደ ንፅት ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣሽልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እስከ ፍፃሜ ባበቱ ያፅናሽ ❤✝️
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ🤲😊😍😍አንተም ወንድማችን ገብረ ስላሴ ሰላምህ ይብዛልን በርታልን 🥰
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህቴ ወንድሜ ገብረ ስላሴ በቤቱ ያፅናቹ በርቱልን ተባረኩልን ዓለማትን የፈጠ አምላክ ይመስገን✝️⛪️🙏
ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
t.me/Abdelmesihh
t.me/+KdCxco1nC9tjNjVk
እሺ ወንዱማችን ተቃላቅለናል በርታልን
አቤትትትትትትት ደስስስስ ሲልልልልል በእንባ ነዉ የምከታተልህ የጠራክ ያስፈፅምህ።
አንተ የእግዚያብሄር ምርጥ ፈጣሪ በአንተ አድሮ ብዙ ነፍስ ታድናለህ የፈጣሪ ጥበቃ እስከ ሙሉ ቤተሰብህ ይሁን !!
Ammen ammen ammen ❤❤❤ 💒💒💒🤲🤲🤲
እስኪ ለኔ አስረዳኝ እየሱስንም እኮ ያገሩ ሰወች አልተቀበሉትም እደልጂቱ ንግግር እየሱስ ፀንስ እድሆን ለመላኩ ከብሬኤል ማን ነግሮት ነዉ ለማሪያም ያበሰራት እየሱስ ክርስቶስ ፀንስ ሆኖ በናቱ ሆድ ዉስጥ እዳድግስ ያረገዉ ማነዉ
ከድንግል ተወልዶ በመስቀል ተሰቅሎ ሞትን ድል ነስቶ ከሙታን የተነሳው አምላካችን መድዓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ስለዋጀች ልጄ ብሎ ስለጠራሽ ድንግል እናቱን እናት አድርጎ የሰጠሽ ክብር ምስጋና ይግባው እህቴ እንኳን ወደኛ መጣሽ
አረረረ ክክክክክ አምላክ ተወለደ ከዛ እየበላ እየተፀዳዳ አደገ ከዛ ካደገ በሇላ ወደአምላክነተ ተቀየረ ከዛ ተሰቀለ ከዛ ሞት 3ቀን ተነሳ ወላሂ ጤነኛሰው አእምሮው አይቀበልም
አሜንአሜን አሜንአሜን
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي በሸተኛ ነሽ ራስሽ ምን አገባሽ የመሀመድ ብችላ ዝም ብለሽ መሀመድ አምሊኪ
@@galemaryamegalemaryame እኔ የማመልከው 1አላህን ብቻነው የማይሞት የማይበላ የማይተኛውን የሩቅን የሚያቅ መሀመዲ የአላህ መለክተኛናቸው የአላህ ሰላም በሳቸውላይ ይሁን
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي እኛም የምናምነው የዓለማት ፈጣሪ የጌቶች ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመዳህኒአለም አሜንአሜን
በህይወቴ ደስ የምለኝ ነገሪ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ገና ሁልም ይመጣል ሁሉም በኣማሪኛ ብያነብ ጥሩ ነበረ።
እኔም
መፃሀፍቅዱሰ አረበኛነው አዴ
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيديአንቺ ዘሮ ዘሮ አማርኛ እንጂ አረብኛ መቸ አለች መሀመድ ሴት ጎዶሎ ናት ያለው ባንቺ አየሁ😂😂
ኣላህ ከኣረበኛ ውጭ በሌሌ ቋንቋ ኣይሰማም
እልልል እልልል እልልል ኣሰይ እንኳዕ ካብ ሲኦል ናብ ገነት ኣተኩም የሕዋተይ መዓረይ 💒💒💒💒✝️✝️✝️👑👑👑❣❣❣ወደ ክርስትና እምነት እንኳን በደህና መጡ እና በጣም ደስተኛ ይሁኑ
ውድማችን በእውንትላንትም ፀጋውን ያድለልህ
መጨረሻችን ያሳምርልን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html
ናይ ብሓቅ❤❤❤
*_ስለ ማይነገር ስጦታዉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን በደህና ወደ ቅድስት ቤት ክርስትያን መጣሽ እኅታችን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ይብዛልህ በርታልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን የሁላችንም ፈጻሜ የሠማልን አሜን ፫!!!_*
አሜን አሜን አሜን🌿💚
ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html
ወይ መመረጥ ! እግዚአብሔር የወደደውን በአንድም በሌላም መንገድ ወዶ ወደእራሱ ያመጣዋል:: ለፈጣሪ አምላክ ክብርና ምስጋና እስከ ዘላለም ይሁን::
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
Amne amne❤
አሜን(፫)❤
ዕልልልልልልልልል እንካን በዳህና መጣሽ ዉዱዋ እህታችን በቡቱ ያፅናሽ እንደት ደስ ይላላ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ቡዙዎች ይድናሉ በእግዚአብሔር ሀይል በርታልን ወዱማችን እግዚአብሔር ያግዝህ👏💞
ከይቅርታ ጋ ደምሩኝ
ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html
እንኳኩ:ይከፈትሌቹዋል:ማለት:ይሄ:ነው
የእህታችን ሀያትን የእግዚአብሔርን ቃሉን አንብባ ከቤተሰቦችዋ ጋር የክርስትና ሕይወትን መነሻ ከቅዱስ ቃሉ በመረዳት በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ክርስትና ሕይወት ለማመን በመወሰናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተም ወንድማችን ገብረሥላሴ ይህንን እውነት ተረድተህ ስላካፈልከን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ በተጨማሪም በግልጽነት ጊዜያችንንም በመስጠት መሠረታዊ የክርስትና እምነት ትምህርት መማር ግን ያስፈልጋል፡፡ የእግዚአብሔር የአምላካችን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ጸጋና ምህረቱን ለሁላችንም ይብዛልን፡፡
ከዚህ በመቀጠል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ከቅዱስ ቃሉ በመነሳት ታላቅ ሕይወት የተገለጠበት እውነት ይገኛል፡፡ የቀደሙት የክርስቶስን የምሥራች ወንጌልን እናንተ እንደጠቀሳችሁት የአባቶቻችን የብሉይ ኪዳን አበይት ነብያት የተናገሩለትን፣ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም በመወለድ በተገለጠ ጊዜ ኢየሱስ በሚለው ስሙ አዳኝነቱን እንዲሁም የነቢዩ የኢሳይያስን ትንቢት (ኢሳ.7፡14) አማኑኤል በሚለው ስሙ አምላክነቱን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ትርጓሜ እንዳለው ቅዱስ ማቴዎስ በወንጌል በመጀመሪያ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ገልጦልናል፡፡ ይኸውም፡-
21 ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።
22 በነቢይ ከጌታ ዘንድ፦
23 እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው። (ማቴ.1፡21-23)
በመጨረሻም ሳልጠቅስ የማላልፈው ዋና ጉዳይ እንደ እህታችን ሀያትና ገብረሥላሴ ፈቃዱን በየጊዜው በሕይወታችን እንዲገልጥልንና እንዲያስተምረን በጸሎት እየጠየቅን ዘወትር የእግዚአብሔርን ቃል በርጋታና በማስተዋል ስናነብ እውነተኛውን የአባቶቻችንን የሐዋርያት እምነትና ሕይወትን ይሰጠናልና፡፡ ስላለንበት ሁኔታም በቅዱስ ቃሉ መመሪያነት በዚሁ ሕይወት በመኖር: ለአገራችንና ለሕዝባችን ወደ አምላካችንና ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ በመጸለይ እንበርታ!
19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።(ማቴ.28፡19-20)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
(ኃይለመስቀል-
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
እህታችን በሚገርም አይነት ግልፅነት የሞላበት ትምህርት ነው የሰጠሽን ::
የፍቅር ሰባኪ ነሽ::
የክርስቶስ ምርጦች የተዋህዶ ፈርጦች እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ እና እዉነተኛዋ እምየ እኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣችሁ ፈጣሪ በነገራችሁ ሁሉ ይቅደምላችሁ!!!
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች❤💐
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ❤
የናተሀይማኖት ትክክልኛሁኖሳይሆን. የስልምናሀይማኖትለመላላትአይሆንም ስለዚህ ከእስልምናውጭሌላሀይማኖትየለም.
@@حياهمحمد-ر4ب አንብቢ እዲገባሽ
😂😂😂😂😂
"የተጠሩ ብዙ የተመረጡት ግን፣ ጥቂቶች ናቸው"! ማቴ 22፣14 አንቺ ከተጠሩት ብዙኃን መካከል ከተጠሩት ጥቂቶች አንዷ በመሆንሽ ዕድለኛ ነሽ። ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን! ሁሌም በቤቱ ያኑርሽ! በእምነትሽም ያፅናሽ!
አሜንአሜን አሜንአሜን
ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት እንኳን በደህና መጣችሁ ፈጣሪ በቤቱ ያኑራችሁ እህቴ
እህቴ የኔውድ እህት። ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ። ክርስትና እይወት ነው። መፃፍ ቅዱስ ሳነብ እዴት ነብሴ እደምትደሰት። ምንልበል። ቃልያጥረኛል ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🌿💚
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
ወንድማችን ገብረስላሴ የብዙዎችን መዳን እየሆንክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
ቸሩ መድኃኔዓለም ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ እህታችን እናታችንም እንኳንም መጣችሁ ወደ ብርሃን
በጣም ለሚያስተውል እስልምና እብድ ያቦካው ጭቃ ነው እህታችን በጣም የተመረጥሽ ነሽ እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት በደህና መጣሽ
😃😃😃😃😃 እኔም ሰሞኑን ቁራን አውርጀ ሳነብ ዝብርቅርቅ ያለ ነው እኔ አገባቡን አላቀው ብየ ነው ብየ አብራኝ የምሰራ እስላም ነች ጠየኳት እኔ አላቅም ግን ለምን ፈለገሽው ነው አለችኝ ማወቅ ፈልጌ አልኳት ሊቭ ላይ ላስገባሽ እና ጠይቁ ይነግሩሻል አለችኝ ቲክቶክ ትሰራለች እኔ ሚዲያላይ ከጠየኩ አንቺን ለምን እጠይቃለው አልኳት ከዛ ኡስታዞችን ጠይቂ እሽ አለችኝ አልጠይቅም እኔ ቁራኑን ማበብ ብቻ ነው የምፈልገው አልኳት ከዛ እሽ መጽሐፍ ቅዱሱን እና ቁራኑን ጥያቄ የፈጠረብሽን አዳድሪው አለችኝ የኔ መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ ፈጥሮብኝ አያቅም ቁራኑን ማወቅ ብቻ ነው አልኳት እሽ እጠይቃለው አለች ጥይቂ እና ንገሪኝ አልኳት እሽ ብላ ፀጥ አልች ድጋሜ ጠየኳት አልጠየኩም አለችኝ እኔም ችግር እዳለ ገባኝ ና ዝም አልኳት ለኬ እኔም ዋናውን አገቻለው ማለት ነው አይ ህዝቤ ማተባቸውን በወሬ እየበጠሱ መሄድ ያሳዝናል💔
@@sintenega319 እኔም ራሱ እንደ መፀሐፍ ቅዱስ በመጀመርያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድር ፈጠረ ብሎ ነው የሚጀምር ከዚህ የፈጠራቸው ፍጥረታት ይመጣሉ እንደዚህ እያለ ግልፅ እየሆነ ነው የሚሀደው እንደዛ መስሎኝ ቁርአን አውርጀ ምኑ ሳያገባኝ ስብርቅርቅ አለብኝ ያነበብኩት ስራት ማሪየም ይሚለው አንቢበ ከዛ ከስለከ አወጣሁት
@@sintenega319 ነይ ምን መጠየቅ ፈለግሽ እኔ ልመልስልሽ
@@ኡሙኢክራምኢንሻአላህ እሽ ቁራን ለመቅራት ፈልጌ መጀመሪያውን አጥቸ ነው ምን ብሎ ነው የሚጀምር? እኔ ስከፈትው አ-ለ - ም ብሎ ነው መጀመሪያውን ነውን ቁራኑ መጽሐፍ አይደለም በስልኬ አውርጀው ነው ንገሪኝ?
@@mediatube3914 አወ ምኑም አይገባም ሆ
ኦው አስታወሳችሁኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደእድል ሆኖ አማርኛውን ቁርአን አግኝቼ ለማበብ እድሉን አግኝቼ ነበር
በጣም ከገረመኝ ነገር የምዕራፍ ስያሜያቸው
ስለ ሰውልጅ ስነፍጥረት የገለጸበት መንገድ
በጣም ደሞ የተቆራረጠ ሃሳብ ነው
ስለግንኙነት በጦርነት ወቅት ስለሚደርጓቸው ነገሮች ብቻ በጣም ብዙ ነገር እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ያድለን
እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ወደ እዉነተኛዉ እና ወደ ቀጥተኛዉ መንገዱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ 🙏
ወድማችን ገብረ ስላሴ እግዚአብሄር ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ እግዚአብሄር ባተላይ አድሮ ገና ብዙ ያስተምራል ወድማችን በርታልን😍😍😍😍😍
እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናልን በርች
አልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል
ገብረ ስላሴ የእግዛብሄርን ቃል በተግባር እየፈጸምክ ነዉና በርታ ድነህ የምታድን !!
ድንቅ ድንቅ ድንቅ አምላክ አጠራሩ መልካም ነው እንኳን ወደድህነት መጣችሁ በቤቱ ያፅናቱ ወንድሞች እህቶች መጨረሻችን ያሳምርልን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ ❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዘልን።
እንድሁም እህታችን እንኳን የቃደማች ሃይማኖት መጠሽ💕💓💓
The problem is Muslims people they don't read a Bible I am happy for you Jesus is the lord who will safe the world 🙏 ❤
@@shenbelel123 yoo amarifaa hin danda'in oromoo dubachuu ni dandesaa barefamni kuun mal jedha beeku hin dandenye.
እንግልዘኛ የሚትችሉት መልስ ስጡ ጥያቄ ከሆነ እህቶቼ እና ወንድሞቼ.!💓
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
ወንድማችን ገብረ ሥላሴ የሚገርም ድንቅ ሥራ እየሰራህ ነውና እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ፡፡ እህታችንም (ክርስትና ስሟን ) ስላላወኩት ነው እንኳን ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣችሁ፡፡ ቀሪው ዘመናችሁን አምላክ ይባርክላችሁ፡፡
Ameen Ameen Ameen ❣ 💕 🙏 ❤ 💖
ዋውውውውውውውውውውው ዋውውውውውውውውውው ዋውውውውውውውውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል በርቱ በርቱ ኢንተርቪ የምታደርገቸው ወንድማችን ይህ ሚዲያ በጣም የሚያስፈልገን እና መሆን የለበት እና ማደግም ያለበት ሚድያ ነው ያስፈልገን ነበር ይሄ ሚድያ አንተን ያነሳሳህ ታላቁ አምላካችን መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ያንተን ለዚህ ሚድያ ያስነሳህ በእውነት በዚህ አጋጣሚ ደግሞ ብዙ የጠፋትን እና ሊጠፋ ያሰቡትም በዚህ ሚድያ ሊመለሱና ሊሰበሰቡ ነው ብዬ አስባለሁ እናም ኢትዮ ከሆንክ ግን ከኢትዬ ምድር ውጣና ይህን ሚድያ በትልቁ አስፋፋው እናሳድገው ምክንያቱም ኡስጣዝ አቡሀዲር እንዳያስገዱልህ እፈራለሁ እሱ ገዳይ አስገዳይ ነው በዚህ ዙሪ ያላችሁ ይቅርና ክርስቲያን መግደል ጽድቅ ነው የሚል ሰይጣን ነው አላህ በሮሞዳን ምድር ክርስቲያን ግደሉቸው አሳዱቸው ዝረፋቸው ብሎ አዙናል ብሎ ያስተማረውን ሼር ሁሉ አድርጌ ነበር አምስት አጠፋት ደግሞ ከእስልምና ወደ ክርስቲያን የሄዱቱን በምን አላህን እንደካዱ ጠዩቸው በኢኮኖሚ ችግር ከሆነ አልያም በራሱ ዝም ብሎ ከካደ ይመከራል ማይ መለስ ከሆነ አስወግደው ግደለው ይላል ቁርአናችን ብሎ ለዮኒ ማኛ ጥያቄ ተጠይቆ አቡሀደር ስይጣን እንዲሁ ብሎ መልሴለታል ዮና ሙስሊም ሆኖ ወደ ክርስትናው ስሚለስ አቡሀደር ቁረአናችን ግደለው ይላል ማይመለስ ከሆነ አስወግደው ይለናል ለምን ቢባል ጋሪጣ ይሆንብናል ጋሬጣ ደግሞ ምን ይኖራል ስለሚያደናቅፍ መወገድ አለበት ሌሎቹ እንዳይመጡ እንቅፋት ስለሚሆን መወገድ መገደል አለበት ይላል ቁርአናችሁ አቡሀዴር እንዲህ የሚል ስው ተጠንቀቁት እልለሁ በርቱ
እውነት ነው እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር እንዲያደርግልን ጸልይልኝ
እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
ኣይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችዋል
ወንድሜ ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር በአንተ የሚሰራው ብዙ ነገር አለ በርታ።
በጣም ያስቃል እውነት😃 እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
You are Blessed. You are luck Thank you are much. 🙏🙏🙏. Orthodox. Be Strong to orthodox. 😘😘😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዱሻል ወደብረሃን አመጣሽ እህቴ ስለ አንቺ መዳን እግዚአብሔር ይመስገን
Amen amen amen
አንተ እራሱ የእዉነት ልዩ ነህ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ ከቤቱ አያጥፋህ ወንድማችን
እልልልልልልል ብለን ተቀብለንሻል እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን 💞🙏 እኔም ጓደኛየ ከእስልምና መጥታለች እግዚአብሔር ይመስገን የሳውድ ሹርጣ ያዛት😢 ሀገሯ ገብታ የስላሴን ልጅነት እንድታገኝ በፆለታቹህ አስቦት 🙏🙏
ቸሩ መድኃኒአለም የጠራት አምላክ ያሥባት እማምላክ ትርዳት
እመብረሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለሳች የተባረከች ቀን ታድርሳት
@@hyme7165 አሜን 🙏
@@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ አሜን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋሕዶ በሰላም መጣሽ እህታችን
ስለ ማይነገር ስጦታው የዕል እግዝብኄር ሥሙ ከፀሀይ መውጫ እሥከ መጥለቅያው በፍጥርታት አንደብት ሁሉ ዘላለም ይክብር ይመሥገን እልልልልልልልል እህት ወንድማችን እንኳን አንዲቷ የቀደመችው ተዋህዶ መጣችሁ ያለ ኦርቶዶክሥ ሀይማኑት ሌላ መዳኛ ሀይማኑት የለም በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ግሩም ትምህርት ነው በእናንተ ላይ አድሮ የብዙዎች መዳን ምክንያት ትሆናላችሁ ቀሪው ዘመናችሁ ይብርክላችሁ
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን የክርስቶስን አምላክነትና የዘላለም ኅይወተትነት አምነሽ ስለተጠመቅሽ:: ጸሎትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይስማሽ
እህት ወንድሞቼ ክርስቲያኖች እባካህቹ ሰብስክራይብ አድርጉ ሼር ማድረግንም አትርሱ
ወንድማችን ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር የመረጠህ በጣም ዕድለኛ ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያድልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በዕድሜና በጤናም ይጠብቅህ እህታችንም ፈጣሪ የመረጠሽ በጣም ዕድለኛ ነሽ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ባጠቃላይ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነውና እመ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸሽጋችሁ በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኮን በደህና መጣህ እንዲሁም እህታችን እንኮን ወደ ትክክለኛና እውነተኛዋ ሀይማኖት መጣሽ መጨረሻሽ ያመር ይሁን
እልልልልል እንኳን ዴህና መጣሽ
ለእናንተ የተገለጸው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በጭለማ ላሉት ወገኖቻችን ይገለጽ አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ። በአማርኛ የተቶረገመ ቁራን አንዳንዶቹን ብታስተምሩን በጣም ጥሩ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ የቀሩትም እግዚአብሔር አምላክ ወደ በረቱ ይመልስልን 🙏
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
በመጀመርያ ፈጣሪን ማንም አይገድበውም ማነው ፈጣሪን አትወለድም ብሎ የሚከለክለው ???
ፈጣሪ አልተወለደም ማለት የሰው ልጅ በምንም መንገድ አይድንም ማለት ነዉ!!!
ፈጣሪ ከብፅእት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ በድንግልና ከስጋዋ ስጋ ነስቶ የሰው ልጆችን ለማዳን ተወለደ። ተንገላታ፣ ተገረፈ፣ ተሰቃየ ስለእኛ ሐጥያት መከራን ሁሉ ተቀበለ ለእኛ በመስቀል ላይ ተሰቀለ።
በሶስተኛውም ቀን በራሱ ኃይል ከሙታን ተነሳ።
ክብር ምስጋና ለፈጠረን እግዚአብሔር ይሁን አሜን።
ይኽንንም አንብቦ ወይም ሰምቶ ለመረዳት እና ለመቀበል የግድ ቅዱስ መንፈስአችንን ከውስጣችን ያላጠፋን ሰዎች መሆናችንን እያንዳንዳችን እራሳችንን እንፈትሽ !!!
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን ወደእወነት ቃለሂት ያሰማልን ወድማችን 💒✝️👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን ገና ቀሪወቹም ይመጣሉ በርታ ወዲማችን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እመብርሀን በቃል ኪዳኗ ትርዳህ በቤቱ ያፅናሺ እህታችን በርች
እግዚአብሔር ፍቅር ነው የእናንተ እምነት እኛም እንድናጠናክር ለሌሎችም እንድንተርፍ ያደረገን ነው።አምላካችን ክርስቶስ በቸርነቱ ድንግል በአዛኝነቷ ታስፈፅመን።አይዟችሁ አትፍሩ እኔ አለምን አሸንፍያለውና!!!በእሱ እኛም ከአሸናፊዎች ነን ።አለምን የሚያሸንፈው እምነታችን በክርስቶስ ነው።ሞት ወይ መዉግያ የት ነዉ ድል ማድረግህስ???ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጓል !!!ኑ የአባቴ ቡርኳን በሱ አሸናፊዎች ነን።
እህታችን እንኳን ወደ እውነተኛ መንገድ መጣሽ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ወንድማችን ገብረ ስላሴ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ እህታችንም በቤቱ ያጽናልን የጠፉትንም እንደዚህ ሁሉንም እውነትን ተረድተው ወደ እውነተኛዋና ቀጥተኘዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስልን አሜን 💒💠🌺🌺🌺
ክብር ምሥጋና ይግባው የድንግል ማሪያም ልጅ እልልልልልልልልልል እንኳን ደና መጣችሁ ወደ ትክክለኛው ኦሮቶዶክሥ❤❤❤❤❤❤
ሀያቱ እንኳን በሰላም ጌታ እረዳሽ እኔም እንዳችው ከእስላም እግዚአብሔር ረድቶኝ ጌታን ተቀብዬ እያጣጣምኩ ነው የመስጊዱ ላይ ያለው ጨረቃ አይመስልም ቀንድ እንጅ በየሀገሩ የተለያየ ነው ተወያዩበት እባካችሁ እስላሞች ወደጌታ ነው ከድንጋይ እምነት እላለሁ አላህ የጣሁት ስም ነው
ብትቀላቀለን?
t.me/+bwvkSaRxQ1ljNDA0
እንኻን በሰላም ወደ ተዋህዶ መጣሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ሙስሊሞች ኑ ተማሩ ከተማሩት እሽ በቤቱ ያፅናችሁ ሁለታችሁንም ውዶቼ
👉ይህ ወድማችን እንደ ገብረ ሥላሴ እየሰራ ያለ ነዉ እናበረታታዉ የተዋህዶ ልጆች
ua-cam.com/channels/870tk6QUMIGliYxsfWUQvA.html
እሺ ማማየ💕
እሽ እማየ
እሺ
እሺ 👌
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
በእውነት ድንቅ ነው እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ከጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን አመጣችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንድሁም እህታችን በርቱልን በቤቱ ያጽናችሁ✝️🙏
ላሀዉለዉላ አላህ ከድህ አይነቱ ጥመት ይጠብቀን ኤረ እንደዘጋሽ ቅሪ ደንቆሮ ከላህን ስትክጅ አታፍሪም
ስድብ ማረድ መዘሞት ሌላአታቁም 😂😂😂😂😂
በእውነት እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ወንድማችንም እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይገልፅላችሁ😍😍
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከድቅድቁ ጨለማ አወጣሺ እህቴ የታደለች የተመረጠች ነፍስ❤
እግዚአቢሄር ይመስገን ስለ ድቅ ስራዉ
የድግል ማርያምል ልጂ ስሙ የተመሰገ
ይሁን አሜን ወአሜን ወደ ትክክለኛዉ
መገድ እንኳን ደና መጣሺ 😍😍😍😍
አቤት አንዴት የታደልሽ ነሽ ሃያት እህቴ 🙏🙏🙏😭😭😭 ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
😂😂
በብዙ ተባረኩ ዛሬ ነው የሰማኃቹ ጨዋነት ያለበት አገላለጽ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል 1ቆሮ 13 የእውነተኛ አምላክና ክርስትያን ባህሪ ምልክቱ ይህ ነውና እኔ ለ 30 አመት በጌታ ኢየሱስ አምኜ ስከተለው መጽሐፍ ቅዱስም ሳነበው ዛሬም ይጠማኛል ፍቅሩ ሰላሙ ማርኮኝ ላልገባቸው እጸልያለሁ ወንጌል ፍቅር ግድ ብሎኝ እናገራለሁ ሌሎች ሐሳዊ ነቢያትና ነገስታት በመግደል ያምናሉ ኢየሱስ ለሰው በመሞት በፍቅር ይማርካል እወዳችኃለሁ
ፍቅሩ ገደብ የለውም ዋ የኔ ጌታ❤
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልል
እንኳን በሰላም መጣችሁ ወደ አባታች ቤት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ከጨለማ ወደ ብርሀን በሰላም መጣሽ እህታችን በእውነት እድለኛ ነሽ እህቴ
ላስተዋለ ሰው እስልምና ከዛሬ 1443 አመት በፊት እስልምና አይታወቅም ።ሙሀመድ ከመጣ በሁዋላ ነው እስልምና የመጣው ለዚህም ሸሀዳ ሲይዙ ላኢላ ኢለላ እነ ሙሀመድ ረሱልላ የሚሉት ከሙሀመድ በፊእስልምና የሚባል እምነት የለም ሙስሊም ወገኖቻችን ማስተዋሉን ይስጣችሁ ።
በቤቱ ያፀናሽ እህቴ ☝☝🙏🙏❤❤ሌላ ቃል የለኝም
እኳን ወደ ኦርቶጆክስ እናት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣችሁ ደስ ይላል
ግሩም ነው ፈጣሪ የሁሉንም ልቦና ይመልስልን አይጉድ የመሀመድ ጉድእማ ተዘርዝሮ አያልቅም ይህ ሰውዬ አለምን ገደል ከቶትአለፈ አንድ ሰው ኦርቶዶክስ ሆኖ ሀጥያተኛ ቢሆን እንደሰራው መለካም ስራ ተመዝኖ ገነት ሊገባይችላል ግን ያላመነና ያልተጠመቀ ግን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭
Ay meshewed nebyu (pbuh) le alem ezinet yetelaku nachew. Jibril (gebriel) lenebyat hulu ye getan astemiro yametalachew new. Esachewum kerasachew anditn kal alametum. Leloch nebyat endastemarut anid amlakn bcha tegezu blew new yastemarut. Ye amlakin likina new yastemarut
እልልል እንኳን በሠለም መጣችሁ ውድ ቤቴሳቦች በጣም ደሰ ይለል እህታችን እና ወንድማችን ቃል ህይወትን የሰመለችሁ በረታ ወንድማችን ገብረዬ ብዙዎች እየደኑ ነው
ወጋኖቼ እራሳችሁን ጠብቁ አደራ
እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ይገርዳችሁ🤲
እመብረሀን አለቻቸዉ ምንም አይሆኑም ማማየ
አሜንአሜን አሜንአሜን
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ውድ ኦርቶዶክሳውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ብዝት ይበልልኝ
ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣህልን እንድሁም ወደ እውነተኛይቱ ወደ ቀጥተኛይቱ ሀይማኖት እስከ ቤተሰቦችሽ በሰላም መጣሽልን አባትሽንም እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው እናንተንም እስከመጨረሻው በቤቱ ያፀናችሁ🙏🙏🙏
ግሩም ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እንወዳችሁለን በክርሥቶሥ ፍቅር በርቱልን መርጣችሁ ሳይሆን ተመርጣችሁ ነው ከሲኦል አለም የወጣችሁ የተዋህዶ ልጅ ያደረገን ልዕል እግዚብሔር ይክብር ይመሥገን ሌላ ምን ቃል አለን
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እትኳን በሰላም መጣሽ ግርም የምለኝ አንድ ጥቅስ ካገኙ ክርስታኖች ይረጣሉ አያነ ፃፅሩም ዝም ብለው መግባት ነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን
ወይ መመረጥ.Thanks a lot.I leason all her conversations.I learn a lot about Islam.This makes me stronger in my Orthodox
እንኳን ወደ እዉነተኛዉ መንገድ መጣሺ በርቺ
አይ ከመሐመድ ተረት አምልጠሻል ሐይማኖት አንዲት ናት ጌታም አንድ ነዉ ፈጣሪ ኤፌ 4:5 ኤር 6:6
የሚገርመዉ እንዳች አሁን የሚሔዱ አሉ እዲት 🤨😂 ሙሐመድ በዝሙት መንፈስ የተጠመደ የሰዉ ደም የሚጠጣ በቀን 900 ሰዉ የሚገል ዘረኛ ነፍሰ በላ😭 ነብይ ነዉ ይባላል ቱ ይብላኝ በዉስጡ ይባላል ? እሱኮ ብሏል እኔ አሸናፊ የሆንኩ👉 በሺብር ነዉ !ሐይማኖት አደለም የመሰረተ ደግሞ አላህ ደግሞ ከጥንት መካ የነበረ ጣኦት ነዉ ሶስት ልጆች አሉት ። የአላህ ስሙ ደግሞ ያሁኖቹ አማረኛ የሚጠቀሙት አደለም በትርጓሜ ትክክለኛ ስሙ አል- ላህ ነዉ አል አምላክ ላህ ጣኦት ነዉ በጠቅላላ 👉 ትልቁ የፀሐይ አምላክ ይሉታል።
ስለዚህ ፀሐይ ከላይ ስለሆነች በፀሐይ የተመሰለዉን አንድ አምላክ ብሎ ማሜ አላህን ሰየመዉ ያንየ 360 በላይ ጣኦት ነበር በመካ ትልቁ አላህ ነበር ተመረጠ 😂ፀሐይ ከማምለክ ወጥተሻል እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ እናብብ ቅዱሳን መፅሐፍ እናብብ ።የነብያት ሐይማኖት አንድ ናት መሐመድ 570 ተወልዶ በ40 አመቱ በ620 ዓ ም ተነስቶ እንዴት ያታለን ቆይ እረ እንቃ ሐሰተኛ ነብያት ይመጣሉ ብሏል ጌታ ቅዱስ ጳዉሎስም የክርስቶስ መስቀል ተቀዋሚ ይነሳሉ የአጋንትም ትምህርት ይሰማሉ ሐይማኖታቸዉን ብዙዎች ይክዳሉ ብሎናል የፃና ይድናል የተባልን 🤔
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
Allah yemilew ye fetari sim benantew metsihaf kidus hibru qwankwa ale. Lemuse(pbuh) oritin le dawit(pbuh) mezmurin le eyesus(pbuh) wengelin le mohammed(pbuh) furkan yesete geta new. Seitan yesew lijoch telat bemohonu Allah sewochin wedesu menged endimetu anid amlakin bcha endigezu nebyatin bemelak yastemare new. Nebyu mohammed andit kal kerasachew alametum ya bihon gidfetin tagegn neber. Allah quranin endemitebikew bemenageru bizu shiwoch mulu quranin bekalachew yzewutal. quranin ger adrigotal.
ኢትዮጵያ እኮ የተባረከች ሀገር ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጠብቃ ያቆየችልን የቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳን ሀገር ናት እግዚአብሔር ይመስገን
በሰማም ወወልድወመንፈሰ ቅድዉሰ ሰምቸዉ እማላቅ ጉድ 😂 ደግሞ እነሱ ተሪት ተሪት እሚል መፀሀፍ ይዘዉ ነዉ እኛን እሚነቅፈት እኮ ። አምላኬ ሆይ ማሰተዋልን አድላቸዉ እኛንም የተዋህዶዉ ልጅዉች በቤቱዉ ያንዉሪን ። እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው ። ወንድሜ ትንሸ ግዜየ ነዉ ከምከትልክ ግን በምትላቃችሁ ትምህሪትዉች ይበለጥ አምላኬን እንድዉደዉ አድሪገህኛል Tanhk you so muche my bro❤
Ene betam kenante haimanot gra yemigebagn eyesus fikir new tlalachihu kefikrum yetenesa yesewun lij lemadan rasun asalifo sete, tesekele kezas lemin tadya lesew lij fikir kalew lemin behwala liferdibin ymetal lemin ayadinenm
እኔ እራሱ በፊት ልክ እንዳለችው ቁረአን ከሰማይ እንደወረደ ነበር ፣የማምነው ስለዚህ ቁረአን ስይዝ በንፅህና ነበር ግን አማረኛ ያነበብኩት በስልክ ላይ ነው አማረኛ ቁረአን ምን ሊገባኝ አልቻልም ማለት ከሙሳ ተነስቶ ወደኋላ ወደ አደም ይመለሳል ፣ምንም ወጥ ያሆነ ሀሳብ አያስጨብጥም ።መፅሀፍ ቅዱስ ከዘፍጥረት ስንጀምር በሚገባ መልክ እንደት በመፅሀፍ ቅዱስ ያሉ ሰው ከወልደታቸው ጀመሮ ያሰረዳል ስለዚህ ዛሬ እኔ የነብያት ታርክ በስርዓቱ የማውቀው ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው ❤ ሌላው እንደት አላህና እግዚአብሔር አንድ ከሆኑ እግዚአብሔር እንደ በነብያት የተናገርው ቃሉ ይሻራል ?ምክንያቱም መሀመድ የእግዚአብሔር የተላከ አይደለም ቁረአንም በመሀመድ ልብ ውስጥ ያሉ ፍልስፍና ከመሆን ውጭ ።
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ፕሮግራምህን በጣም እየተከታተልኩ ነው በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ፡እህታችንም እንኳን ወደትክክለኛው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት መጣሽ ፡እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
በነገራችሑ ላይ ብዙ መሥሊሞች ክብር ይግበው እና አምላካችንን እየሱስ ክርስቶስን ነብይ ነው ይላሉ ግን የነብያቸውን ያኽልአ አያከብሩቱም ልቦና ይሥጣቸው
እግዚአቤሔር ይመስገን አቺንም አተንም ወዶ እና መርጦ ወደዝች ወደ እውነተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ያመጣችው የድግል ማርያም ልጅ እግዚአቤሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
ወድሜ በእውነት እግዚአቤሔር በዚ አገልግሎት መርጦ እና ወዶ ሾሞሀል እና በርታ የሚገርም ትልቅ ስራ ነው የምሰራው እግዚአቤሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ገብር ሥላሤ ወድሜ ቃላት የለኝው አተ በግዝያአብሄር የተመረጥክ እቁ ምራችን🤲🤲🤲ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏✝️
ስሙ ቁርአን የቁራ መልዕክት ነው እንኳን ወደ ቅድስት እምነት መጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
ደደብ ትርጉሙን መጀመሪያ እወቅ
ሀሀሀሀ ኧረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂 በትክክክክል የኔ ዉድ💘💘💘💘
@@mustefaendris2551የመሻነፊ ምልክት ሰድብ ሀሀሀሀ እሰክ እፋሩ ትንሸ እና አህዛቦች ከመሳደብ መልሰ ሰጡ የሙሀመድ ሠዎች ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
ለዛ ኮ ነዉ አህዛቦች የተበሉት😂😂😂😂
እንኳን ወደ ቀጥተኛ ሀይማኖት መጣሽ እህታችን
ሲጀመር ክርስትኗ የሚባል ሀይማኖት የለም
ይቺ ልጅ ሌላ ቦታ ላይ ስሜ ሀውሊት ነኝ እያለች ነበረ
በሆነም ግሩፕ ጠይቀን ሙስሊም እንዳልነበረች ተረጋግጧል ፡፡
እዚህ ያላችሁ ንቁ !
በውሸትስፋፋው ሀይማኖት ውሸት ነው:፡
ቁርአን ከአላህ ወተወረደ ነው ፡፡መፅሐፍ ቅዱስ ግን የነጳውሎስ ትርክት ነው፡፡
እስኪ መፅሐፉን እንመልከተው !!
የዛቱዕ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት።”
- ዕዝራ 2፥8
“የዛቱዕ ልጆች፥ ስምንት መቶ አርባ አምስት።”
- ነሀምያ 7፥13
እስኪ ተመልከቱ የዛቱእ ልጆች ስንት ኗቸው ?
አንዱ አንዱ ፀሀፊ 945 ይላል ሌላው ደግሞ 845 ይላል እንደዚህ የተወዛገበ መፅሐፍ ከፈጣሪ ቃል ነው ማለት እብደት ነው፡፡
እዚህጋም ተመልከቱ ከሁለት አንዱ ዋሽቷል
የሳኦልም ልጅ ሜልኮል እስከሞተችበት ጊዜ ድረስ ልጅ አልወለደችም ነበር።”
- 2ኛ ሳሙኤል 6፥23 (አዲሱ መ.ት)
“....የሳኦል ልጅ ሜልኮል ለምሓላታዊው ለቤርዜሊ ልጅ ለኤስድሪኤል የወለደችለትን አምስት ወንዶች ልጆች ጭምር ወሰደ፤”
- 2ኛ ሳሙኤል 21፥8 (
መውለዷን እኗ አለመውለዷን እየተወዛገበ
የፈጣሪ ቃል ነው ማለት ከፈጣሪ ጋር ጦርነት መግጠም ነው ፡፡
Quran akerarwa rasu ke eslmna yemeta sew yemikeraw aynet aydelem quranin atawkewum
አንቺን ከእስልምና ጨለማ ያወጣ አምላክ በጨለማ ላሉት ወገኖቻችንም ያውጣልን
አሜን በእውነት
እስልምና ላይ እኮ ሽሪክ የሚሉት ከክርስትያን ጋደኝነትም ይከለከላል በአል በመጣ ቂጥር ሽርክ ነው እያሉ እንኳን አደረሳቹ አይሉም የሚገፋቸን ውደዱ ግራን ቢመታህ ቀኝህ ስጥ ይላል የእኛ ጌታ ግን እነሱ ባገኙት አጋጣሚ ክርስቲያን ን ለማጥፋት አይደክሙም ብቻ የእውነት አምላክ ይገለፅላቸው ተባረኩልን
ነገር ግን ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ፡ ወይም ክርስትናን እና ክርስቲያኖችን ማወደስ ተገቢ እንደሆነ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔
- የማርያም ልጅ ኢየሱስ ዒሳ ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ፡ ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፵፮ - ፵፯)።
📖👈🏾🤔
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
እግዚአብሔርን አመስግኑ ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ።
Wow hulachum wede ortodox eyehedachu new egna becha keren
❤🎉❤
እልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣሽ እኅታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ❤❤❤ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት❤❤❤
በእውነት ኮራሁብሽ በጣም ትገርሚያለሽ ማንበብ ሙሉ ስው ያደርጋል እግዚአብሔር እውነትን የገለፅላቹ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ነው እውነቱን የገለፅልሽ
ሙስሊም ጋደኞች አለኝ እና እስልምና ከመፀሀፍ ቅዱስ ተጨምቆ ነው ቁርዕን የተፃፈው ብላኝ ነበር ዛሪ ከእናት አረጋገጥኩ በእውነት የድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደንቅ ብርሃን መታቿል እልእልእልእል🎉
እሰይ እንኳን ወደ እውነተኛው እምየ ተዋሕዶ መጣሰ በቤቱ ያፀናሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ቀጥታኛዋ ሀይማኖት መጣችሁ እስከ መጨረሻው ድርስ በቤቱ ያጽናችሁ
👉👉ua-cam.com/video/o8o6BwLNKyY/v-deo.html 👍👍
እግዚአብሔር የምታስቡትን ሁሉ ይሙላላችሁ። እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው። የእግዚአብሔርን ታላቅነት ብዙ ያልተረዱ። በዲያብሎስም የጨለማ ስርዓት ታስረው የሚኖሩ የአዳም ልጆች ለኛም ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ወጥመዶቻቸውን ሰብሮ ከዚያ ግዞት ያወጣቸው ዘንድ እግዚአብሔርን እንለምነዋለን።
መልካሙን ስራ እንሰራ ዘንድ በኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጠርን ይላል የቅ/ጳውሎስ መልዕክት።
በማመናችሁ እምነታችሁ ሙሉ ሆኖ በማግኘቴ አስቀናችሁኝ። ተባረኩ ታዲያ ዲያብሎስ ቢፈትናችሁም ፈተናውን በፅናት በማለፍ የተስፋዋን ርስታችንን መንግስተ ሰማያትን መውረስ መጨረሻችሁን እንድታሳምሩ አደራ።
ወንድሜ እንዲሁም እህቴ ብዙ በናንተ መንገድ የመጡ አሉ። ፈተና ይፀናባቸዋል ስራቸውን በማሳጣት ጤናቸውን በማወክ ቤተ ሰቦቻቸውን እንደ ጠላት ማስነሳት ወዘተ ብዙ ነገር ይደቅንባቸዋል። ይህንን የተረዱት ከዲያብሎስ ማጎሪያ አረንቋ ታግለው እስከወዲያኛው ያመልጣሉ። ፈተናውን መቋቋም ያቃታቸው ደግሞ መልሰው ከአረንቋው ይታጎራሉ። ለሁሉም ማምለጫው በፆም በፀሎት በመስገድ መትጋት ነው። ማንንም አትመልከቱ እናንተ እድለኞች ናችሁ ወደ ተጠራችሁበት ወደ ቀራንዮ ተመልከቱ።
ስለሰው ልጆች ሀጢዓትና በደል ድህነት እንዲሆን እርሱ ቆሰለ ጀርባው እስኪተለተል ተገረፈ ተዋረደ ተሰቀለ እንዲህ ሲል በመስቀሉ ላይ ተናገረ በንፁሁ ወንጀል በማያውቀው በእርሱ ይህን በፈፀሙ ሁሉ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው ሲልም ራራላቸው። ሩህሩህ ነውና። ከዚያም ሞተም ....እናም ከሞትም ተነሳ። አረገም በአባቱም ቀኝ በዙፋኑ ተቀመጠ። ዳግም እልፍ በሆኑት በሰራዊቱ በመላዕክቱ ታጅቦ ለፍርድ ወደዚህ ዓለም ይመጣል እንጂ ለውርደት ለመሰቀል ለመሞት አይመጣም በሃጥዓኑ በከሀዲያኑ ሁሉ ሊፈርድ እንጂ። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ሁላችንም ንፁሆች አይደለንምና የድንግል ማሪያም ልጅ ይቅር ይበለን።
እንኳን ወደ ቀጠተኛው መንገድ መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ
አግዚ አብሄር ለሁሉሙ ሙስሌም ልቦናቸዊን ይክፈትላቸዉም
ወዚህ ሰአት ማስተዋሉን ስለሰጣችሁ ::እድለኛ ይገርማል ይገርማል በናተ ሲነገር እያለቀስኩ ነዉ የሰማሗቸዉ ታላቁን እግዚያብሔር እንደዚህ በማክበራችሁ ፍቅሩን በኦርቶዶክስ ዉስጥ ቁጭ ብለን እያወቅን ይሔን ፍቅሩን ገልፀን፠አናቅም እንደነ አንተ ይግለፅልን ምስጥር የሆነ አምላክ በገለፀላችሁ ቁጥር አይጠገብም .:: የእናቱ የድንግል ትህትና አይጠገብሙ ::
እምነታቺሁ ብቻ አይደለም ሚሰጥር ትምርቱም ሚሰጥርነው ግንጥያቄ እሰካሁን ዲረሰ አደም ሰው ከእሰልምና ወደክርሰትና ገባሁ ምክኒያቴም እሄነው ብሎ በሚዳያየታየ የለም ለምን ሀቅ ከሆነ ይፋ አይወጣም
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي ከዚህ በላይ ምን ይፋ ይሁንልሽ የዩንቨርስቲዉ ልጅም አለልሽ በራሱ የመጣ እነዚህም ይቱበሮች ናቸዉ ከፈለግሽ ሊንካቸዉ ከስር ሊንካቸዉን ሰተዉሻል ከዚሁ አስተያየት ከሰጠሽዉ ስር ካላመንሽ አትጨነቂ ያመንሽዉን ይዘሽ መጓዝ ነዉ ያዋጣኛል ያልሽዉን
@@unitedminleke2king እኔማ የማምልከው አደ አላህን ብቻነው ግን እነሱ አይታዩም ግልፅ አይደለም ሊኩ የተ አለ የሚታዩበት
@@unitedminleke2king ሊኩን እጠብቃለሁ
የሚገርም ነው፡፡ ቁርዓን በእንግሊዝኛም ባማርኛም አለኝ፡፡ ሳነበው ይቺ ልጅ እንደምትለው ስሜት አይሰጥም፡፡ ተያያዥነት የለውም፡፡ ባጭሩ ነቢይ ደምሳሽ የሚባለው የዘመናችን ዕብድ የፍቅርሲዝም ሃይማኖት መሥራች የጻፈው ይመስላል፡፡ አሁን የላም ምዕራፍ ብሎ ነገር መኖር ነበረበት?
በርቱልን እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ የምታቁትን አሳዉቁ ሳያቁ ለሚሄዱ አድኗቸዉ 💐💐💐💐💐💐💐💐
እህታችን እንኳን እውነት ወደ ሆነው ወደ ክርስቶስ በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን
በቤቱያፅናችሁ
ሽረ አረጉ የትዋህዶልጆች❤❤❤⛪⛪⛪❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ከጨለማው አለም ወደ ብርሀኑ ህይወት ወደሆነው አምላክ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እመ አምላክ ባለክበት ጥላ ከለላ ትሁንክ እኔ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ ወንድሜ
እልል ልል ልልልልልልልልልልልል ተመሰገ ተመስገ ተመስገን እንኳን በሰላም ወድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣሽልን እህታችን እሰይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
እልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል በቤቱ ያፅናልን። ወንድማችን በርታ❗️❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ
እሰይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም ወደ ንፅት ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣሽልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እስከ ፍፃሜ ባበቱ ያፅናሽ ❤✝️
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ🤲😊😍😍
አንተም ወንድማችን ገብረ ስላሴ ሰላምህ ይብዛልን በርታልን 🥰
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህቴ ወንድሜ ገብረ ስላሴ በቤቱ ያፅናቹ
በርቱልን ተባረኩልን ዓለማትን የፈጠ አምላክ ይመስገን✝️⛪️🙏