ሐዋርያው ቅዲስ ጴጥሮስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 96

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  7 місяців тому +32

    🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ እና ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ 🌼🌼🌼

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 7 місяців тому +16

    በጣም ለየት ያለ ትምሕርት ነው በጣም ከልብ ነው የምናዳምጠው በርታ ፈጣሪ ያበርታክ

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 7 місяців тому +15

    የሀዋርያው ቅዱስ ጼጠሮስ እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 6 місяців тому +3

    "እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ" ❤😢😢 ምን አይነት ሃይለ ቃል ነው
    የቅዱስ ጴጥሮስ በርከት ይደርብን 🙏

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 2 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ከልብ የሚደመጥ ኑሩልን ጥንካሪያችን ናችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @Adama-hn4pg
    @Adama-hn4pg 7 місяців тому +7

    የሀዋርያዉ ቅዱሰ ጴጥሮስ ረዴት በረከት ይደርብን ቃለ ቃለሂወት ያሰሜልን አሜን አሜን አሜን እደቸርነቱ ይቅር ይበለኝ እደኔ ሀፃተኛ የለም በሰማይም በምድርም አተን ብቻ በደልኩይቅርበለኝ እሰከዘላለሙ ይቅር በለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @thehayithehayi6186
    @thehayithehayi6186 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ተባረክ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ያማል ትምህርት ነው በረት

  • @WeeWee-gk3ge
    @WeeWee-gk3ge 7 місяців тому +4

    አሜን. አሜን አሜን የቅድሥጰጥሮስ. ረኤደትበረከት ይደርብን ልቦና. ይሥጠን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 місяців тому +5

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ የጵጥሮስን እንባ ስጠን😢ለንስሀ ሞትም አብቃን🤲🤲🤲♥️😥😥😥ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 7 місяців тому +6

    አሜን

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa Місяць тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን

  • @almaztube5155
    @almaztube5155 7 місяців тому +4

    አሜን እግዚአብሔር የአክብራችሁ 🥰🥰🥰

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 7 місяців тому +5

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YByb-z4j
    @YByb-z4j 7 місяців тому +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 7 місяців тому +1

    የቅዱስ ጼጥሮስ በረከቱ ይደርብን አቤቱ በቸርነትህ ይቅር በለን ቸሩ መዳህኒአለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 7 місяців тому +7

    እናመሰግናለን

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 7 місяців тому +5

    AMEN 😇✝️🛐

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 7 місяців тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 місяці тому

    ምርጥ ትምህርት ነው አንድ ሰው ራሱን ያይን ❤❤❤

  • @MesfinNurga
    @MesfinNurga 5 місяців тому

    የቅዱሰ ጴጥሮሰ 😢❤❤❤❤በረከትና ❤❤❤ረዴቱ ❤❤❤ይድረሰን ❤❤❤❤ ለሁላችንም❤❤❤ አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 7 місяців тому +1

    አቤቶ የጵጥርስ እንባ ስጠኝ 😢😢😢😢ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን በጅሬ ገብቶ አጥንት የምያለምልም ጌታ ሆይ እንድውድህ ልቤን አጠክርልኝ😢😢

  • @Adama-hn4pg
    @Adama-hn4pg 7 місяців тому +1

    የሀዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ረዴት በረከት ይደርብን ቃለ ሂወትያሰ ማልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @UmBirktina
    @UmBirktina 7 місяців тому +3

    Qale hiwot yasemalin ❤️

  • @kokab597
    @kokab597 7 місяців тому +1

    ቃለሂዉት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 7 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🤲✝️

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay552 7 місяців тому +4

    Amen

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 3 місяці тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት በመልካም ድምጽ ምርጥ አቀራርብ ነው ክብር ያድልልን የቅዱሳኑ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 6 місяців тому +2

    ጌታ ሆይ እንደ ጴጥሮስ መልካም ልብ ስጠኝ

  • @bayushkumssa4417
    @bayushkumssa4417 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @FunnyCrocodileHiding-nj7wv
    @FunnyCrocodileHiding-nj7wv 3 місяці тому

    ፈጣሪ በረከቱን ያሳድርብህ የፈጣሪ ፀጋ እና በረከት አይለይህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Silenatwagewesilenatwagewe
    @Silenatwagewesilenatwagewe 7 місяців тому +4

    kale hiwete yasemalen

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex 7 місяців тому +2

    Selam Selam ❤❤ selam Enatit kidast Tehawido ena Enatit kidast Etiopian ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 7 місяців тому +3

    እጹብ ድንቅ ኣቀራረብ ነው። ❤ ቃለሂወት ያሰማልን።😊

  • @HawaniMulugeta
    @HawaniMulugeta 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @sophykassa9801
    @sophykassa9801 7 місяців тому +2

    ለምትሠሩት ታልቅ መንፈሣዊ ሰራ አክብሮት አለኝ:: እግዚአብሔር ብርታቱን ያቆይላችሁ::🎉❤

  • @tsiongetahun1412
    @tsiongetahun1412 7 місяців тому +3

    ድንቅ ትምህርት ነው:: በልቦናችን ይደር

  • @Biazen-g4g
    @Biazen-g4g 3 місяці тому

    አሜን አመን አሜን

  • @mikimiko7378
    @mikimiko7378 6 місяців тому +1

    ተባረክ እድሜ ዘመንህ የባረከ ይሁን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 7 місяців тому +2

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @RedietTaha
    @RedietTaha 5 місяців тому

    አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤ሆይ ክርስቲይን አርገኝ በሀይማኖቴ ልፅና ድንግል ሆይ ለምኝልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistGebeyehu-gz5nq
    @TigistGebeyehu-gz5nq 5 місяців тому

    ድምፅህ በጣም ጥሩ ነዉ ጥሩ አድርገህ ነዉ የተረክልን እናመሰግናለን በርታ❤

  • @Adama-hn4pg
    @Adama-hn4pg 7 місяців тому

    🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን❤

  • @SeganAradom
    @SeganAradom 5 місяців тому

    አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @yemariam
    @yemariam 6 місяців тому +1

    💕💐🙏🇪🇹

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 5 місяців тому

    Amen amen Amen😢😢😢😢

  • @SentSent-q4h
    @SentSent-q4h 6 місяців тому +1

    አሜን በረከተታቸዉ ይደርብኝ❤❤❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 7 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዛብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉❤😂❤

  • @tadyostebebe433
    @tadyostebebe433 5 місяців тому

    Amen!

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 6 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ይሰማል 🙏🙏🙏

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 6 місяців тому +1

    አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 5 місяців тому

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mah-y6u
    @Mah-y6u 4 місяці тому

    መምህራችን እድሜና ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    የሀዋሪያው የቅዱስ ጼጥሮስ በረከቱ ይደርብን
    ተባረክ ጥሩ አድርገህ ያቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @HegvsdgdgHevdvddg
    @HegvsdgdgHevdvddg 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 7 місяців тому

    እህ😢😢😢

  • @Mintiwab-v2q
    @Mintiwab-v2q 7 місяців тому +1

    Kalhewtn ysemaln🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 7 місяців тому

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የሐዋሪያቱ፣ረዴት፣በረከት፣ከሕዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነ፣ልቦናችንን፣ያብራልን

  • @محمدالغزاوني
    @محمدالغزاوني 6 місяців тому +1

    kalehiwet Yesmana

  • @LinKass-jg2pj
    @LinKass-jg2pj 7 місяців тому +3

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️♥️

  • @masi334
    @masi334 7 місяців тому

    Ameen Ameen Ameen waqqayyoo sagalee jirenyaa issin haa dhagesisuu Ameen
    Ebii fi kadhannaa qulqullu phexeros nurrraa addani hin bahin Ameen 🤲 gabii fi Qalbii jijiranna akka qulqullu phexeros nuuf kenii ummaa keenyaa 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @JimiYonas
    @JimiYonas 7 місяців тому

    Amen Amen Amen

  • @NobelDanel-e7v
    @NobelDanel-e7v 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaamen

  • @habtomgirmay7833
    @habtomgirmay7833 5 місяців тому

    Tebareku wndem ehtuche

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    አቤቱ በደሌን የሚያጥብ እንባ ስጠኝ

  • @AZMERAT
    @AZMERAT 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ማሂደሳለ
    @ማሂደሳለ 4 місяці тому

  • @meharibrhane3075
    @meharibrhane3075 7 місяців тому

    Amien3!!!!!!!!!!!!!¡!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BedulaBedula
    @BedulaBedula 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👐👐👐🌾🌾

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 17 днів тому

    እግዚአብሔር ሁል ግዚ ይቅር የሚል አምላክ ነው ሰው ሁልግዜ ይበድላል እግዚአብሔር ደሞ ይቅር ይላል ትግስቱ ፍፁም ነው ግን ሐጢያትን መለማመድ ጥሩአደለም እግዚአብሔርንም በሐጢያት ማሳዘን ፈፅሞ ጥሩአደለም ንሰሐ ማለት በሐጢያት መናዘዝ ዳግመኛ ሐጢያትን አለመስራት ነው ፈጣሪ ለሰራነው ሐጢያት ሁሉ ይቅር ይበለን

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 7 місяців тому +15

    እረ ባካችሁ ላይክ አርጉጉጉጉጉ

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Selamwudu
    @Selamwudu 3 місяці тому

    ይገረማል እሄኔ የቲክታክ ወሬ ቢሆን ኑሮ ሽር እና ላይክ እናረግ ነበር ለምንድነው ግን? የቤተክረስትያን አገልገዮችን ሰብስክራይብ አማናደርጋቸው ?ልቦና ይስጠን አቤቱ አንተ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን(3)

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 3 місяці тому

    ኦርቶዶክሳዊ ሚድያዎችን ከፍ አድርጉ ❤❤❤❤

  • @YosefMebratom
    @YosefMebratom 7 місяців тому +1

    ለምንድን ነው ምንጭ የማትጠቅስልን ?

  • @WoldesenbetGebta
    @WoldesenbetGebta 4 місяці тому

    P

  • @meri24242
    @meri24242 7 місяців тому

    የልጅ ቢኒ ድምፅ

  • @SemaeteWahdAbuneEstifanos
    @SemaeteWahdAbuneEstifanos 7 місяців тому

    ውሻ

    • @Adama-hn4pg
      @Adama-hn4pg 7 місяців тому +1

      ወደ ልቦናችዉ እግዚሐቤር ይመልሳቹ❓❓❓

    • @tigimotigimo9572
      @tigimotigimo9572 17 днів тому

      ውሻ ማለት ጌታውን የሚያውቅ ማለትነው አለመስማት ትችላለክ ግን ከታሪኩን ሰምተክ መሰለኝ ጴጥሮስ ጌታውን የካደ ነበር ጌታ ግን በሚገርም ሁኔታ የሾመው የመግስተሰማይ ቁልፍ የተሰጠው የጌታ ደቀመዝሙር ነው ልብክን ወደፈጣሪ መልስ ጌታ ቅርብነው አስተውል

  • @ManayeyriseManaye-qw3kr
    @ManayeyriseManaye-qw3kr 3 місяці тому

    አሜን

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @GosayeBelachew
    @GosayeBelachew 3 місяці тому

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 7 місяців тому +3

    Amen

  • @raliyasll4953
    @raliyasll4953 6 місяців тому +1

    Amen Amen Amen

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZekiZekizeal-x1k
    @ZekiZekizeal-x1k Місяць тому

    አሜን

  • @GosayeBelachew
    @GosayeBelachew 3 місяці тому

    Amen

  • @AlemnehTefera-i6w
    @AlemnehTefera-i6w 5 місяців тому

    Amen Amen

  • @yeneneshsenbeto9372
    @yeneneshsenbeto9372 Місяць тому

    አሜን