Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/0yw0QaKMyy8/v-deo.htmlsi=zBOmfZYueBgD1zaW የሐሰት ቁስል ሙሉ ፊልም
እሙ አይቸዋለሁ በርች የኔ ውድ❤❤❤
አይሰሴት አጠለጠልሽዉኮ ያያዝሽ ነገር የመቀነቱ😂😂❤❤
አበሣየምር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
emuya yemwe goabaze msha allhe ❤
እስቲ የክፍላገር ለጆች ብቻ በላይክ አሳዩኝ
አለን❤
ያዲስ አባ ልጅ ነኝ ግን ላይክ አርጌአለው እሙ አስተማሪያችን ናት❤❤❤
ሲጀመርሳዉዲ ያለዉ ሁሉም የገጠርነዉ ዉዴ
አለን ❤❤❤❤❤❤❤
@@Netanteseume 😘😘
የሤት ተምሣሌት ናት እሙዬ እምትሉ❤❤❤👍👍👍👍
በጣም
እውነት ነው❤❤❤
በጣምእውነትነውከሳኡዲየሚገብአንዳዶቹአያርሱም
እሙየ ማርያም የኔ እህት ነሽ ጎበዝ እኔ እኳን ካድሣባ ዱባይ ሥት አመት ቆይቸ ያልሠራሁት የለም❤❤❤❤❤
ደምሪኝ አማ
ማነው እንደኔ አርም እያርመ ጉልጓሎ እየጎለጎለ ያደገ አይይይ ትዝታ በተለይ አርም ላይ ያለ ጨዋታ ደስ ሲል 😢❤
እኔ❤❤❤❤😢
እኔ
እኔስ ትምርትእንኳንሲከፍትአይለቀኝምአባቴ ማንአኝልጄይላል
ምን እከሌ እከሌ አለው ሁላችንም የገበሬ ልጅችነን❤❤
እኔ❤😢
እስቲ እሙን የምትወድ በላይክ
እሙ ጉበዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
የውነት የኔጀግና ነሺ👍👍💪💪💪💪💪
❤❤❤🎉🎉🎉
የገበሬ ልጅ ነኝ ክብር ይገባቹል እኔም አባተ ጋር እያረስኩ ነው ያደኩት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤ዬእኔጄግና,ጎበዝ
❤❤❤❤❤❤እሙን በጣም እንወድሻለን
አርሶ የማበላው ህዝባች ነው በድርን በከባድ መሳሬያ የሜጨፈጨፈውፍት ለህዝባችን
በጣም ማርያምን እንደዚህ ያለ ጫማ😢😢😢
😢😢😢😢😢❤
😢😢😢
በጣም 😢😢😢😢😢
በጣም ይኸው ኑሮ ሁኖ😢
እኔም ላባቴ ምሳ ይዠ ስሄድ አርስ ነበረ አባቴ እስኪባላ ድረስ ወይኔ ሲያደክም ወንዶችየ ኑሩልን የምር ውነትም ወንድ ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሴት ምን አቅም አለን
እኔም❤😂
እንየም እንዴት እንደ ናፈቀኝ ኣሁንማ
እኔም 😢
ማረስ አላርስም ግን ካጠገቡ አልሄድም ነበር የኔ ውድ አባት ካለሱ አይሆንልኝም
እኔም
ዋዉ የገጠር ልጅ መሆን እኮ እንደት መታደል ነዉ❤❤❤❤❤👍👍👍 ክብር ለአለም ምሰሶ ለሆኑ ገበሬ ቤተሰቦቻቺን ሀገራቺንን ሰላሟን አዉርዶ እኔም ያባቴን በሮች ስገባ እያረስኩ እመጣለሁ❤
ዋው የገጠር ልጅ መሆን ደስ ሴል እሙየ ተድለሽ❤❤❤❤❤😂
❤
የገበሬ ልጂ በመሆኔ እዴት ደስ እደሚለኝ አሶ አደር አብልቶ አር ሁሉን እደሚያበላ ይህ ደግ ገበሬ ነው ኑሩልን❤
ምንኪኑ ገበሬው አለቀብን 😢😢😢😢እሙዬ በእውነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
😅😅😅😅
@@AzmareAregawgAzmare ምን ያስቃል ጅል
አይ እሙ በትዚታ ጪልጥ አድረገሺ ወሠድሺኝ እኔም አባቴ ጋር እያረሥኩ ነው ያደኩ እያጨድኩ ወንድሞቸ የኔ ታናናሾች ነበሩ አይይይይይይይይ ትለያለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሥኪ የገጠር ልጆች በማንነታችው የማታፍሩ ላይክ
እኔም❤
Enem
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም የኔ ዉዲ
የገጠርልጂ ያኮራል ኩራት ነው ባለስልጣኑም ነጋደውም የሁሉንሆድእሚሞላውየዋሁገጠሬእማደል።ያርሶአደርልጂነኝ የገበሬ እኔእራሱገበሬነኝ አርሽእምበላ
ዋውውውውውውውው የነረ እሙ አበሳ ለሙሉ ቤተሠቦችሽ ጤና ይሥጥልሽ ወይ መታደል ናፈቀኝ የመዳም ቅመሞች ማነው እንደኔ ገጠር የናፈቀው😭
እሙየ የድንችነገርሞትሺናት አይደል😂😂😂😂 ወንድምሺ እርጋታውዋው💪💪👍👍🙏🙏
በማርያም እሙ ደጋግመሽስሬ ገጠርቦታ አይይይበናፍቆትልሙት😢😢😢😢አይስደት
𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨❤❤❤❤❤❤
😢❤❤❤❤
የኔ የዋህ ቤቱን የምጨርሽ ያርግሽ እደጊ ተመንደጊ እስከቤተሰብሽና ዘርሽ😢❤
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን እሙኮ ትለያለሽ እረሻ የማያቅ አይኖረም👍
አሚን
የሴት ተምሳሌት ❤❤❤ጀግና የገጠር ሁሉ ነገሩ ታይቶ አይጠገብም ❤❤❤❤
የሴት ጀግና💚💛❤👍👍👌👌👌
እሙየ ውድድድየኔቢጥየጀግናዬ❤❤❤❤
ሞፈር ቀንበርምራንማነቆማነቆ ጠፍርመዋጆጂራፍእርፍመርገጥዲግርጥቅርትማረሻወገልእኔም እኮ የገበሬ ልጂ ነኝ ግን እድሜና ጤና ለወንዲሞቼ የእዱር ስራ አያስነኩኝም ነበር
አልጠፍሽም አችስ 😂😂😂እኔኮ ጠፍኘ 12አመቴ😭😭
❤❤❤
@@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ እኔም 12አመት ከ6 ወር ሁኖኛል ግን ያደኩበትን አረሳም
@@HdbBseb-wx6we እኔኮ እርሳሁት ያልኩሽ ስሙን ለመጥራትነው
@@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ ገብቶኛል
እሙ.አመሰግንለው.ሰፈሬን.ሰላሳዬሺኝየኔማረ.❤❤❤🎉🎉🎉
የገጠር ልጂ ነኝ በርግጥ ለየቶ ያልኩኝ ከከተማው እንደዚህ ለፍተው ፀሀይ እና ዝናቡን ችለው ሞፈር እና ቀንበር እየገፉ ሳይማሩ ላስተማሩን ክብር ለነዛ ለአርሶ አደር አባት ወንድሞቻችን
መታደሳችው እግዛአብሔር እንዴህ ደክሞ እና ጥሩ የሚመግበን አራሽ ገበሬው ሰላሙን ስጥልን እድሜው ጤናውን ይስጥል ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
የዘመኑ ወንዶች አያያዝ አያውቁም የኛ ሴቶች እኮ ጀግና ኩሩ ናቸው
ይህ፡ነዉ፡ያሣደገን፡ክብር፡ለእናትና፡ለአባቶቻችን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Tkkl ❤❤❤❤❤
አዋ ከበሬ ይከበር ዘመናዊ መሳሪያ ይሰጠው በሬዋችም ሰዋችም ያሳዝናሉ ጉልበት ይጨርሳል ነጮች ቢያዩን ይስቁምናል ኢትዮጵያ በቻ ናት በበሬ በሰው የምታርስ 💔 እሙ ማታመጭው የለም የገበሬ ዘር ነኝ ግን አዲስ አበባ ስላደግሁ ስለ እርሻ አላውቅም ገበሬ መሆን መታደል ነው የግብርና ኑሮ ባውቅ በድባይ በረሀ አልቃጠልም ነበር
Leamarawum keni alelet oromiya siyadili amarawun masew alew amarawu berasu kid yigezali
❤😢😢
አይ ገጠር እንዴት እንደናፈቀኝ እኔም አገሬ ጎጃም ነው እሙ አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤
ያአላህትዝታየንቀሰቀሽብኚ እራሴጠምጀእራሴአርስነብር አባቴ የሆነጉዳይሲገጥመው የፈጣሪ ትዝታብቻ አሁንበሰውሀገርመከራተት ያፈሩሽታናፍቆኛልበእውነት
ራቢአ መሀመድእባላለሁ ያገሬናፋቂ
@Fgh-kt8vp አይዞን የኔ ዉድ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን 😢❤
ወንድም እነዚህ ውድ እንስሳትን በደንብ መንከባከብ አለብህ ጥሩ ገበሬ የሚያደርጉህ እነሱ ናቸው እና🤞👌
እሙየ ለናትሽ እድሜና ፀጋውን ይስጣቸው በጣም ደስ ትላላችሁ
የእሙ ወንድም ስነስርዓቱ ደስ ሲል የኔን ወንድም መሰለኝ እርሻ የሚያርስ የለም ብሎ ትምህርቱን አቆሞ ወደ እርሻ ገባ
የኔናት በቀያቸዉ እደትደሥ እዳላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እታተይ ሽ አመት ኑሪልን ማሪያምን ስትል ደስ ስትል❤
እሙዬ በእውነት ነው የማደንቅሽ ማንነትሽን የማትረሺ ነሽ ግን ለካ ማረስ እንደዚህ ከባድ መሆኑን አላውቅም ለገበሬ ክብር መስጠት አለብን።
😭😭😭ከብቶች ራሱ እንደት እንደናፈቁኝ ማርየምን ደሞ አንደኛዉ ከኛ በሬ ጋር ይመሳሰላ😍❤
የኔ ፍልቅልቅ 😂😂😂😂😂 እሙዬ
እሙየ ሽብራ እሸት 😢😢 እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ 🥰🥰 ውይ ልጆቹ ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰
ሽንብራ ባቄላ እሼት ድባይ ሞልቶል
@@AmalAmal-kg1qbድባይ ምድነው ማሬ
የት ነው የሚ ሸጠው እኔእፈልግንነበር ግን ማን ይገዛ ልኛል
ዋውውውውው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤አማራዬ😢
በህይወቴ እንደ ህብርና የምወደ ነገር የለም እኔ ሁሉት አመት አርሻለሁ ግብርና በጣም ነው የምወደ❤❤❤❤
እፍፍፍ ይሄን ለፍቶ አደር ጀግና ገበሬ ነዉ የሚጨርሰን እግዚአብሔር ይፍረድበት እንድህ ለፍተዉ እኮነዉ የሚያበሉን የኔጀግኖች ዊይይ ትዝታ ለአባቴ ምሳ ይዤ ሄድኩና አባቴ እና ወንድሜ ምሳ ሲበሉ ሄድኩና አስነሳሁና ማረሻዉን እርግጥ ለማረግ አቅም አጣሁ ህፃንም ነኝ ቦሮቹ ጭልጥ ሲሉ ስከተል😂😂😂😂😂አይይ የኔ ነገር ቶሎ አባቴ ያዛቼዉ በሳቅ ሊሙቱ ወንድሜና አባቴ ካላረስኩ ብየ ለቅሶየን ለቀኩት እንደዛዉ ብየ እንደገና ወንድሜ እርግጥ እያረገ አብሬ ተከትየ ይበቃሻል ሂጅ ተባልኩ ወዴቤቴ ሄድኩ😂😂😂
Betam ❤❤
እሙዬ አልተቻለችም የኔ ጠንካራ እምነት 👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️
እሙ ግን ሁሉም ያምርብሻል በርች
ሁል ግዜ እደዚህ ወድሞችሽ እታተይ ጋር ነይ በጣም ነው ደስ ምትሉት❤❤❤
እሙ በርች ትዝታየን ቀሠቀሸብኝ❤❤❤
እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ መታደል እኮ ነው ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊
ክብር ለገበሬዎች በዚህ ደረቅ አፈር በጸሐይ በዝናብ ተሰቃይተው . . . በእውነት ክብር ለእነሱ ይገባል፡፡ ጎበዝ ሴት ድፍረትሽ . . . ትችያለሽ ኮራንብሽ በርቺ ለሴቶች ምሳሌ . . .
እሙ ጎበዝዋ ❤❤❤❤❤ ደጉ ባላገሩ ወገኖቼ መልካማችሁን ያሳየኝ ጌታ
anech alwekeshm deger new mebalehu
👉 አራሴን መሆኔ በራስ ማነነት በለበ ሙሉነት ደረትን ቀና አድረጎ አንደመቂም ታላቀነትና አዋቂነት የለም. 👉ሰዎች አባካቸሁ አራሳቹን ሁኑ ማንነታችሁን ደበቃቹ የሰውን ማንነት ለመላበስ አትሞከሩ መሃየምነት አርሱ ነውና. 🙏 አሙዬ ልዩ የምአደርግሽ የሄ አዋቂነትሽ ነው. በርቺ ግፊበት 🙏🙏
እሙ በቃ በራሷ የምትተማመን በማንነቷ የማታፍር ስወድሺ አንዳንድ ጉረኛ ቢሆን ያፍር ነበር በርች አያያዝሺ እራሱ ካጓጉል ወንድ 100% ትበልጫለሺ
ደምሩኝ ❤❤
አይእሙይ በጣምጎበዝነሽ የሀገርሽን ብሀል የማትርሺ ተዝታየንቀሠቀሽብኝ እኔምአርስነበር ግን በሮቹ አስቸጋሪነበሩ ይሮጡብኝ ነበር ደሞወድምሽንወድጀዉአለ አጋቢኝ እኔወሎየነኝ
ወይኔ እሙ እባየን አስመጣሽው የምር ትዝታየን ቀሰቀሽው አባቴን በጣም ነው የምወደው እና ከሱጋር መዋል ያስደስተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤ ካላረስኩ እያልኩ አስቸግረው ነበር
እደኔ ወላሂ ቀን ለአባቴ ምሣ ወሥጀ እሥኪበላ አረሥ ነበር አባዪ ኩራቴ ብርታቴ ክብሬ ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ለእናቴም ያረብ💘🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤
@@Lubaba-kr5doአሜንአሚን ውዴ ሳይከፋቸው ይኑሩልን ❤❤ የምር ቤትውስጥ እረብሻለሁ ግን ካባቴ ጋር ፍቅር ነን አስቸጋሪናት ሲሉት አያምንም አባቴ የኔ ስስት እማም እወድሻለሁ ❤❤
አይ እሙየ በሮች እደመሩሽኮነው እምትሄጅው ጀግና ሽ አመት ኑሪ አቦ
ደህና በሬ ግዥለት ጎበዝ ነው
ቢመገቡኮይተልቁና ይወፍሩነበር
Woooow በጣም new dessss yemtyw berchiln ጀግና ኤግዚያብሔር በበርከቱ ይጎብኛቹ
አርሱ አደር ነው እንደዚህ ተስቃይቶ የሚያበላን ግን ምን ይደረጋል
😢በጣም
ጎበዝ ነሽ እኔ ማጣመድም አልችል ቀበር ይዤ ሔጄ ከብቶቹን አስጠጊ ስባል ብትትን አደርጋቸዋለሁ በርግጥ ከብቶቹ ይለያያሉ መሰል የደጋ ከብት ገር ናቸዉ ተጎትተዉ ይገባሉ እኛጋ እኮ በመከራ ነዉ የሚጠመዱት በዚያ ላይ ትላልቅ ናቸዉ ሞፈር ቀበሩ እራሱ ሙሉ የበሬቃዉ ይለያያል ይህ አይነት የኛን ሀገር መሬት አያርሰዉም🤣
ይህቆላነው የቆላእርሻናአረምእኮ መፈርጠጥነው ደጋእናቴጤፍለመብላትጤፍማከል አለብሺክክ
@@እሙሂራእኔ በርግጥ ጎጃሜ አደለሁም ሸዋ የይፋት ልጅ ነኝ ከብትቹ ፀጉራቸዉ የቆመና ከሰዎቹ አለባበስ ተነስቼ ነዉ ደጋ ያልሁት የደጋ ከብት አጭርና ፀጉራቸዉ የቆመ ስለሆነ የሰዎቹ አለበባበስም የደጋ ነዉ ብዬ እንጂ ቦታዉን አዉቄዉ አደለም እኛጋ ከብቶቹ ትላልቅ ናቸዉ በዚያ ላይ መሬቱም አቀማመጡ ይለያያል አንዳንድ ቦታ
እንድየ የት አገር ነሽ
ወንድሜንይመስላል እሙወንድምሽ ፈጣሪይጠብቅልሽ
መሻአላህ እሙ በሁሉም ቦታ ችሎታሺ🥰👌ዴግ የሀገሬን ትዝታ ገፀ ምድር አሳየሺኝ ሁሉም ነገር ናፍቆኛል ሳር ቅጠሉ ሳይቀር!!😢😢💚💛❤
እሙየ እናትሽን በጣም ነው የወደድካቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደጉ ባለ ሃገር ኑርልን እናንተ ባትኖሩ እና ጤፍ አንበላም ነበር እጆቻችሁ ይባርክ ምስጋና ለገበሬ❤❤❤❤ ሰርቶ ለሚበላ
ወላሒ አላሕ ይስጥሽ ናፍቆኝ ነበር እፍፍፍፍፍ ሐገሬ እደዉ
እስሳ ነዉ አለችም እሙ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂
እሙየ እኮ ልዬ ነሽ አስታወሽኝ አነዴ ወድሜ መሳ ልበላ ላርስ በሬዉ ኑቆኝ ሳርሰዉ እሮጠ ማረሻዉ እየጎተቱ እሮጡበኝ ያኔ የሳኩት ሳቅ የገጠር ልጅ መሆኔ ደስ ይለኛል ❤❤❤ እሙዬ በርቺ
😂😂❤❤
አይ እሙየ ምን ላርግሽ የኛ ቤት በሬ ትዝ አለኝ አርሳለው ብየ ስቀርበው ልብሴን አይቶ እሮጠብኝ እረ ተይ ስቱን አሳለፍነው ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ በጣም ናፈቀኝ 😘😘🙏🙏🙏🙏
እሙ በርች ትዝታየን ቀሠቀሽብኝ ስትመልሽ ዘወር አርገሽ ያዝ አርጊባቸዉ እፈሩ እንዲገቡልሽ ናቅ አርገዉ አገላቱሽ
እመየ አንችን ሳይ ደስታ አነደሚሰማኜ ለማን ለገረው በቀን በቀን ብናይሽ ደስ ይለናል አይዞሽ ልጀ በርች እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን
አሜን ከእሶጋ ትሁን እንዲህ ነው የበሰለ ክሜንት የሚያጠነክር ተባረኩ
አሚን የመልካም ሰው ኮሞት ደስ ስል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@@AmalAmal-kg1qbደምሪኝ ውዴ❤
@@amaamm4474ደምሪኝ ውዴ
እሙየ ጎበዝ ነሽ በኛ በራያ እዲህ ያለ በሬ አናርስም በጣም ግዙፍ ናቸው
እሙ መቀነቱን እርሳሽው😂😂😂😂😂
😁😁😁🤭🤭🤭🤭
ሡበሀነላህ ይገርማኛ አላህ አዘወጀል እደት እደምንኖር ሁሉን አሳወቆን አላሁአክበር
እሙዬ የጀግና ጅግና ሴት ነሽ ዋውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋውው❤❤❤ ደስ ስትሉ እሙዬ እሙ ነባ የት አለ እያልንሽ አደል ለምን ዝም አልሽ ነባውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው😢😢😢😢😢😢😢😢
እኛ ኢትዮጲያኖች ቆይ ግን መቼ ነው ቀን የሚወጣልን በበሬ ማረሥ በጣም ሀላ ቀር እና አድካሚ ሥራ ነው ክብር ለገበሬወች
ሆላቀርሥአንተ
@@Hayat-wo4jh ማለት በበሬ ማረሥ ባንተ ቤት ዘመናዊ ነው😂😂😂😂😂
ቱቱቱቱስንትሰውአለ
@@almasbh6100 ዝበል
መንግስት ገበሬውን መጨፍጨፍ ትቶ አይምሮው ለለውጥ ሲነሳ ግን መቼ
እሙዬ እኔም ካባቴ ጋ ነበር የምዉለዉ ፍፍፍ ገበሬ ማለት እኩ በጣም ጠካራ ናቸው 🥰🥰
ሽንብራ እሼት በቆሎ እሼት ኢትዮ ያለ ይመስለኝ ነበር ሁሉም አረብ አገር አለ አብሶ ድባይ ብዙ አለ ዋጋውም ደህና ነው ። የእሙ ኮሜተሮች ቅን ልብ ጥሩ ሰዋች ናችሁ ተባረኩ 👏👏❤🌹 ያሰባችሁት ይሙላላችሁ እሙ ወንድምሽ ጎበዝ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🤲🤲
ግን እደሀገራችንአይጥምም
@@SofiaHassan-eo3lu እኔ የምገዛው ሁሌም ይጣፍጣል እኛ አበሻ የሌላ አገር ምግቦች ስለምንጠላ ቢጣፍጥም አይታወቀንም 😂😂
@@AmalAmal-kg1qb 😂😂😂😂የሆሽአዝግ ነሽ የምር እኔ አይጥመኝም
ረጂም እድሜ ይስጠዎት እማማዬ❤❤❤
የኔ እናት እሙዬ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉
አሙየ ትዝታዬን ቀሰቀሽው እኔም አርስ ነበር❤❤❤❤❤❤
እሙየ አባት የለሽምደ አባቴ ሥትይ ሠምቸ አላቅም❤❤
አላት አሳይታለች
@@AmalAmal-kg1qb ማሻአላህ ነውማር🌹
ማንነትሽ የምኮሪ ጀግናነሽ የእውነት እኔም የገጠር ልጅኝ እዳች አርሳለሑ ስል ማረሻው የአይገባም ወደውስጥ አጠልጥለውኝ😊 ያወጣሉ ክክክክ
የኔ ጀግና ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤በረታ
ጎበዝ እሙዬ ጎጃምን አስጎበኘሽኝ እኮ የወደፊት መኖሪያዬን❤❤❤❤❤ምን እደታዬኝ የእናትን ነገር ሽንብራ ፈልፍለው ለወንዱ ልጅ ሲሰጡ እናቴ ድቅን አለችብኝ😢😢😢😢እናቴ ባቄላ ጠብሰን ስንበላ እየፈለፈለች ለእኛ ነበር የምታድለን😢😢ስምት አመቴ ስደት ካለያየን እንደት እንደራበችኝ እፍፍፍ😢😢😢😢
አይዞሽ ሁላችንም ናፍቀናል😢
መሻአላ የኒህት ጎበዝ የሚለው ቃል ያስሻል
ጎበዝ ነሽ እሙ እኔም ልክ እንዳንቺ አባቴን ላግዝህ ብዬ ማረሻው መሬት ሳይገባ ደርሼ እመለስ ነበር በሬዎቹ ጥለውኝ ይሄዳሉ ምን አይነት ትዝታ አስታወስሽኝ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ
የድግር እጨት አይባልም ጥቅርት ነው ሥሙ እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ አባቴ እብቁን የጣለ ገበሬ ነው❤❤❤
የድግር እጨቶም ይባላል
እሙየ ግን ጎጃም ጥቁር ሻሽ በነፃ ነው እንደ በካሬ የሚሰጠው አልረዛራዘናመም እርዝመቱ ክክክ 😂ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ግን
😂😂😂😂
እሙዬ ጅግናዬ ❤❤❤ ስወድሽ ስላምሽ ይብዛልኝ ከነ ሙሎ ቤተስብሽ❤❤❤
ትዝታ እኔ አንድ ቀን የወድሜ ምሳ ላደርስ ሄድኩና ካላረስኩ አልኩት እሡም እሽ አለኝ የወደኩት አወዳደቅ አጠይቁኝ😁😁😁
እሙ ግን ኮሜቴን ካየሺ መልሺ ሁለት መቶ ሺ በላይ ተከታይ አለሺ ጥሩ እየሠራሺ ነው የእናትሺን ቤት አሣሥርሺ ዙሪያውን ቀለም አሥቀቢላቸው ውጩን እጨቱን አነሣሥተሺ በተረፈ ያምራል
ምነውልስራላችሁ አላችሁገናነውተባላችሁአደል
ሆ ሰው ያልበላውነው የሚያከው ብሩን ላኪላታ ጉድኮነው😂😂😂😂
የወሬ ቋት አለች እናቴ እንዳንቺ ያለውን ነው
ክንድ አለም ቦሮቹን አትምታቸው እንጂ የሚያርስ በሬ አይመታም ጅራፉ ደሞ ቀጭን ነው ይጎዳቸዋል ወፈር እረዘም ማለት አለበት ሳትመታ ከላይ አሳልፈክ መቆጣት ነው በጣም ትመታቸዋለህ ልቤ ስብር ነው ያለው። ልጅቷ ደግሞ በበሬ እቃ ላይ አይዘለልም በይልኝ ሞፈሩን ስትዘል አይቻታለሁ! እመቤት የኔ ዉድ በጣም ጎበዝ ነሽ የባላገርልጅ ጀግና ነውእኔ ሴት ነኝ በሬ ጠምቼ አርሳለሁ" እራሴ መርገጥ እረግጬ፣ምራን መርኜ፣ማነቆ አንቄ፣ መዛሪያ ቀድጄ፣ዘር ዘርቼ ፣ማታ ዝናብ ለሊት ቢጥል እርሻውን ዉሀ እዳይወስደው ለዝናብ መዉረጃ ቦይ እቀዳለሁ አባቴ ሳይኖር ብቻዬን አዘምራለሁ የጥማድ በሬ አልመታም በጣም እወዳቸዋለሁ አባቴ ነው የተማርሁት ሁሉንም ሲሰራ እያይሁ ወንድ ልጅ እቤት ስሌለለ አባቴ ለቅሶ ሲሔድ እኔ አርስ ነበር በስራ ምድር ዞላ እዳይዋል እያልኩ የሀገሩ ገበሬ ሁሉ ተሰብስቦ እየተደነቀ ያየኝ ነበር በመገረም ማታ ከዱር በጭለማ ነው የምገባው አምሽቼ እና አባቴ እርሻ እደዋልሁ ሲያቅ ሲነግሩት ይቆጣኛል ልጄ ማረስሽ መልካም ነው ነገር ግን የሰው አይን ጡሩ አይደለም ሁለተኛ እዳታርሺ ይላል ግን አልሰማውም ያገዝሁት ስለሚመስለኝ በጣም እወደዋለሁ❤❤❤😢የእሙዬ ቤተሰቦች በፍቃደኝነት ደምሩኝ ይቱብ ከፍቻለሁ ለመስራት ወደፊት ለደጉ ወገኔ ለማገልገል አቅመ ደካሞችን ለመደገፍ አስቤለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ !!!
እሙ በጣም ደስ ትላላችሁ
የገበሬ ልጅ ነኝ ክብር ይገባቹል እኔም አባተ ጋር እያረስኩ ነው ያደኩት 🥰🥰🥰
ግን ለምንድነው ፊልማቸው ገና ብዙ እይታ አላገኘምኮ የለፉበት ነው ፕራንክ ቢሆን ይታይ የለ Please ያላያቹ እዩላቸው ❤ዘመኑን የዋጀ ስራ ነው የሰሩት
ህዝቤኮ ምቀኛነው አይ ሀበሻ ለስድብነው የሚገቡት
@@asefa12ገና አርባ አምስ ሺህ ሰው ብቻ ነው ያየው
Ayichewalehu gin munum aligebagnim
@@redeitselemon216 በፌክ አካውንት ዩቱዩብ እየከፈቱ በውሸት ዜና የሰው ትዳር መበጥበጥ የሰው ህይወት እስከ ማለፍ የደረሰበትን ነውኮ የሰሩት
እሙዬ የኔ ጀግና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና አንድነት በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ
አንድ ያልተሟላ ነገር አለ በሮቹ አንገት ላይ የሚደረግ ቆዳ አለ ባሬቃ ይባላል እኛ አካባቢ
ትክክል
አወ ✅✅
ትክክልእንደትአየሽው
@@ergoyezelelew4115 በሮቹ ሲጠመዱ ግን እኮ ግደታ መደረግ አለበት ለምን የበሮቹ አንገት እንዳይጎዳ ባሬቃ ተደርጎላቸው ራሱ ይቆስላል አንገታቸው
አወ ለምን አያደርጉላቸውም ከባድ ነው ለበሮቹ እጨቱ ብቻ
እውነትሽ ነው እሙየ እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን
ከኤግዚያብሔር ጋር እናተ ገበሬዎች ባትኖሩ እኛ የት ልንገባ ነው ኤግዚያብሔር ይጠብቃቹ 💚💛❤️
አዩ እሙ ሰይወጡ የዘርግ እጂ ጎበዚ በርች እኔሚ አርስ ናበርዋው
ኧረ ቀንበሩ ደሞ ወንድም ቀይረው ለበሮች አይመችም😂😂😂
ከሱ እዴት አች አወቅሽ ክክክ ድፍረትሽ እዴ🤔
ልክነሽ ወላሂ 😊😊😊
Kenber tekekel iydelem
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅaAwo kenber. tekekl iydlem
😂😂😂
ዋው በጣም ደስ ይላል የገጠር ኑሮ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
እሙ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ua-cam.com/video/0yw0QaKMyy8/v-deo.htmlsi=zBOmfZYueBgD1zaW የሐሰት ቁስል ሙሉ ፊልም
እሙ አይቸዋለሁ በርች የኔ ውድ❤❤❤
አይሰሴት አጠለጠልሽዉኮ ያያዝሽ ነገር የመቀነቱ😂😂❤❤
አበሣየምር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
emuya yemwe goabaze msha allhe ❤
እስቲ የክፍላገር ለጆች ብቻ በላይክ አሳዩኝ
አለን❤
ያዲስ አባ ልጅ ነኝ ግን ላይክ አርጌአለው እሙ አስተማሪያችን ናት❤❤❤
ሲጀመርሳዉዲ ያለዉ ሁሉም የገጠርነዉ ዉዴ
አለን ❤❤❤❤❤❤❤
@@Netanteseume 😘😘
የሤት ተምሣሌት ናት እሙዬ እምትሉ❤❤❤👍👍👍👍
በጣም
እውነት ነው❤❤❤
በጣምእውነትነውከሳኡዲየሚገብአንዳዶቹአያርሱም
እሙየ ማርያም የኔ እህት ነሽ ጎበዝ እኔ እኳን ካድሣባ ዱባይ ሥት አመት ቆይቸ ያልሠራሁት የለም❤❤❤❤❤
ደምሪኝ አማ
ማነው እንደኔ አርም እያርመ ጉልጓሎ እየጎለጎለ ያደገ አይይይ ትዝታ በተለይ አርም ላይ ያለ ጨዋታ ደስ ሲል 😢❤
እኔ❤❤❤❤😢
እኔ
እኔስ ትምርትእንኳንሲከፍትአይለቀኝምአባቴ ማንአኝልጄይላል
ምን እከሌ እከሌ አለው ሁላችንም የገበሬ ልጅችነን❤❤
እኔ❤😢
እስቲ እሙን የምትወድ በላይክ
እሙ ጉበዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
እኔ
የውነት የኔጀግና ነሺ👍👍💪💪💪💪💪
❤❤❤🎉🎉🎉
የገበሬ ልጅ ነኝ ክብር ይገባቹል እኔም አባተ ጋር እያረስኩ ነው ያደኩት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤ዬእኔጄግና,ጎበዝ
❤❤❤❤❤❤እሙን በጣም እንወድሻለን
አርሶ የማበላው ህዝባች ነው በድርን
በከባድ መሳሬያ የሜጨፈጨፈው
ፍት ለህዝባችን
በጣም ማርያምን እንደዚህ ያለ ጫማ😢😢😢
😢😢😢😢😢❤
😢😢😢
በጣም 😢😢😢😢😢
በጣም ይኸው ኑሮ ሁኖ😢
እኔም ላባቴ ምሳ ይዠ ስሄድ አርስ ነበረ አባቴ እስኪባላ ድረስ ወይኔ ሲያደክም ወንዶችየ ኑሩልን የምር ውነትም ወንድ ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሴት ምን አቅም አለን
እኔም❤😂
እንየም እንዴት እንደ ናፈቀኝ ኣሁንማ
እኔም 😢
ማረስ አላርስም ግን ካጠገቡ አልሄድም ነበር የኔ ውድ አባት ካለሱ አይሆንልኝም
እኔም
ዋዉ የገጠር ልጅ መሆን እኮ እንደት መታደል ነዉ❤❤❤❤❤👍👍👍 ክብር ለአለም ምሰሶ ለሆኑ ገበሬ ቤተሰቦቻቺን ሀገራቺንን ሰላሟን አዉርዶ እኔም ያባቴን በሮች ስገባ እያረስኩ እመጣለሁ❤
ዋው የገጠር ልጅ መሆን ደስ ሴል እሙየ ተድለሽ❤❤❤❤❤😂
❤
የገበሬ ልጂ በመሆኔ እዴት ደስ እደሚለኝ አሶ አደር አብልቶ አር ሁሉን እደሚያበላ ይህ ደግ ገበሬ ነው ኑሩልን❤
ምንኪኑ ገበሬው አለቀብን 😢😢😢😢እሙዬ በእውነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
😅😅😅😅
@@AzmareAregawgAzmare ምን ያስቃል ጅል
አይ እሙ በትዚታ ጪልጥ አድረገሺ ወሠድሺኝ እኔም አባቴ ጋር እያረሥኩ ነው ያደኩ እያጨድኩ ወንድሞቸ የኔ ታናናሾች ነበሩ አይይይይይይይይ ትለያለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሥኪ የገጠር ልጆች በማንነታችው የማታፍሩ ላይክ
እኔም❤
Enem
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም የኔ ዉዲ
የገጠርልጂ ያኮራል ኩራት ነው ባለስልጣኑም ነጋደውም የሁሉንሆድእሚሞላውየዋሁገጠሬእማደል።ያርሶአደርልጂነኝ የገበሬ እኔእራሱገበሬነኝ አርሽእምበላ
ዋውውውውውውውው የነረ እሙ አበሳ ለሙሉ ቤተሠቦችሽ ጤና ይሥጥልሽ ወይ መታደል ናፈቀኝ የመዳም ቅመሞች ማነው እንደኔ ገጠር የናፈቀው😭
እሙየ የድንችነገርሞትሺናት አይደል😂😂😂😂 ወንድምሺ እርጋታውዋው💪💪👍👍🙏🙏
በማርያም እሙ ደጋግመሽስሬ ገጠርቦታ አይይይበናፍቆትልሙት😢😢😢😢አይስደት
𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨 𝐚𝐰𝐨❤❤❤❤❤❤
😢❤❤❤❤
በጣም
የኔ የዋህ ቤቱን የምጨርሽ ያርግሽ እደጊ ተመንደጊ እስከቤተሰብሽና ዘርሽ😢❤
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን እሙኮ ትለያለሽ እረሻ የማያቅ አይኖረም👍
አሚን
የሴት ተምሳሌት ❤❤❤ጀግና የገጠር ሁሉ ነገሩ ታይቶ አይጠገብም ❤❤❤❤
የሴት ጀግና💚💛❤👍👍👌👌👌
እሙየ ውድድድየኔቢጥየጀግናዬ❤❤❤❤
ሞፈር
ቀንበር
ምራን
ማነቆ
ማነቆ ጠፍር
መዋጆ
ጂራፍ
እርፍ
መርገጥ
ዲግር
ጥቅርት
ማረሻ
ወገል
እኔም እኮ የገበሬ ልጂ ነኝ ግን እድሜና ጤና ለወንዲሞቼ የእዱር ስራ አያስነኩኝም ነበር
አልጠፍሽም አችስ 😂😂😂እኔኮ ጠፍኘ 12አመቴ😭😭
❤❤❤
@@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ እኔም 12አመት ከ6 ወር ሁኖኛል ግን ያደኩበትን አረሳም
@@HdbBseb-wx6we እኔኮ እርሳሁት ያልኩሽ ስሙን ለመጥራትነው
@@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ ገብቶኛል
እሙ.አመሰግንለው.ሰፈሬን.ሰላሳዬሺኝየኔማረ.❤❤❤🎉🎉🎉
የገጠር ልጂ ነኝ በርግጥ ለየቶ ያልኩኝ ከከተማው እንደዚህ ለፍተው ፀሀይ እና ዝናቡን ችለው ሞፈር እና ቀንበር እየገፉ ሳይማሩ ላስተማሩን ክብር ለነዛ ለአርሶ አደር አባት ወንድሞቻችን
መታደሳችው እግዛአብሔር እንዴህ ደክሞ እና ጥሩ የሚመግበን አራሽ ገበሬው ሰላሙን ስጥልን እድሜው ጤናውን ይስጥል ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
የዘመኑ ወንዶች አያያዝ አያውቁም የኛ ሴቶች እኮ ጀግና ኩሩ ናቸው
ይህ፡ነዉ፡ያሣደገን፡ክብር፡ለእናትና፡ለአባቶቻችን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Tkkl ❤❤❤❤❤
አዋ ከበሬ ይከበር ዘመናዊ መሳሪያ ይሰጠው በሬዋችም ሰዋችም ያሳዝናሉ ጉልበት ይጨርሳል ነጮች ቢያዩን ይስቁምናል ኢትዮጵያ በቻ ናት በበሬ በሰው የምታርስ 💔 እሙ ማታመጭው የለም የገበሬ ዘር ነኝ ግን አዲስ አበባ ስላደግሁ ስለ እርሻ አላውቅም ገበሬ መሆን መታደል ነው የግብርና ኑሮ ባውቅ በድባይ በረሀ አልቃጠልም ነበር
Leamarawum keni alelet oromiya siyadili amarawun masew alew amarawu berasu kid yigezali
❤😢😢
አይ ገጠር እንዴት እንደናፈቀኝ እኔም አገሬ ጎጃም ነው እሙ አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤
ያአላህትዝታየንቀሰቀሽብኚ እራሴጠምጀእራሴአርስነብር አባቴ የሆነጉዳይሲገጥመው የፈጣሪ ትዝታብቻ አሁንበሰውሀገርመከራተት ያፈሩሽታናፍቆኛልበእውነት
ራቢአ መሀመድእባላለሁ ያገሬናፋቂ
@Fgh-kt8vp አይዞን የኔ ዉድ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን 😢❤
ወንድም እነዚህ ውድ እንስሳትን በደንብ መንከባከብ አለብህ ጥሩ ገበሬ የሚያደርጉህ እነሱ ናቸው እና🤞👌
እሙየ ለናትሽ እድሜና ፀጋውን ይስጣቸው በጣም ደስ ትላላችሁ
የእሙ ወንድም ስነስርዓቱ ደስ ሲል የኔን ወንድም መሰለኝ እርሻ የሚያርስ የለም ብሎ ትምህርቱን አቆሞ ወደ እርሻ ገባ
የኔናት በቀያቸዉ እደትደሥ እዳላቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እታተይ ሽ አመት ኑሪልን ማሪያምን ስትል ደስ ስትል❤
እሙዬ በእውነት ነው የማደንቅሽ ማንነትሽን የማትረሺ ነሽ ግን ለካ ማረስ እንደዚህ ከባድ መሆኑን አላውቅም ለገበሬ ክብር መስጠት አለብን።
😭😭😭ከብቶች ራሱ እንደት እንደናፈቁኝ ማርየምን ደሞ አንደኛዉ ከኛ በሬ ጋር ይመሳሰላ😍❤
የኔ ፍልቅልቅ 😂😂😂😂😂 እሙዬ
እሙየ ሽብራ እሸት 😢😢 እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ 🥰🥰 ውይ ልጆቹ ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰
ሽንብራ ባቄላ እሼት ድባይ ሞልቶል
@@AmalAmal-kg1qbድባይ ምድነው ማሬ
የት ነው የሚ ሸጠው እኔእፈልግንነበር ግን ማን ይገዛ ልኛል
ዋውውውውው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤አማራዬ😢
በህይወቴ እንደ ህብርና የምወደ ነገር የለም እኔ ሁሉት አመት አርሻለሁ ግብርና በጣም ነው የምወደ❤❤❤❤
እፍፍፍ ይሄን ለፍቶ አደር ጀግና ገበሬ ነዉ የሚጨርሰን እግዚአብሔር ይፍረድበት
እንድህ ለፍተዉ እኮነዉ የሚያበሉን የኔጀግኖች ዊይይ ትዝታ ለአባቴ ምሳ ይዤ ሄድኩና አባቴ እና ወንድሜ ምሳ ሲበሉ ሄድኩና አስነሳሁና ማረሻዉን እርግጥ ለማረግ አቅም አጣሁ ህፃንም ነኝ ቦሮቹ ጭልጥ ሲሉ ስከተል😂😂😂😂😂አይይ የኔ ነገር ቶሎ አባቴ ያዛቼዉ በሳቅ ሊሙቱ ወንድሜና አባቴ ካላረስኩ ብየ ለቅሶየን ለቀኩት እንደዛዉ ብየ እንደገና ወንድሜ እርግጥ እያረገ አብሬ ተከትየ ይበቃሻል ሂጅ ተባልኩ ወዴቤቴ ሄድኩ😂😂😂
Betam ❤❤
እሙዬ አልተቻለችም የኔ ጠንካራ እምነት
👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️
እሙ ግን ሁሉም ያምርብሻል በርች
ሁል ግዜ እደዚህ ወድሞችሽ እታተይ ጋር ነይ በጣም ነው ደስ ምትሉት❤❤❤
እሙ በርች ትዝታየን ቀሠቀሸብኝ❤❤❤
እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ መታደል እኮ ነው ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊
ክብር ለገበሬዎች በዚህ ደረቅ አፈር በጸሐይ በዝናብ ተሰቃይተው . . . በእውነት ክብር ለእነሱ ይገባል፡፡
ጎበዝ ሴት ድፍረትሽ . . . ትችያለሽ ኮራንብሽ በርቺ ለሴቶች ምሳሌ . . .
እሙ ጎበዝዋ ❤❤❤❤❤ ደጉ ባላገሩ ወገኖቼ መልካማችሁን ያሳየኝ ጌታ
anech alwekeshm deger new mebalehu
👉 አራሴን መሆኔ በራስ ማነነት በለበ ሙሉነት ደረትን ቀና አድረጎ አንደመቂም ታላቀነትና አዋቂነት የለም.
👉ሰዎች አባካቸሁ አራሳቹን ሁኑ ማንነታችሁን ደበቃቹ የሰውን ማንነት ለመላበስ አትሞከሩ መሃየምነት አርሱ ነውና.
🙏 አሙዬ ልዩ የምአደርግሽ የሄ አዋቂነትሽ ነው. በርቺ ግፊበት 🙏🙏
እሙ በቃ በራሷ የምትተማመን በማንነቷ የማታፍር ስወድሺ አንዳንድ ጉረኛ ቢሆን ያፍር ነበር በርች አያያዝሺ እራሱ ካጓጉል ወንድ 100% ትበልጫለሺ
ደምሩኝ ❤❤
አይእሙይ በጣምጎበዝነሽ የሀገርሽን ብሀል የማትርሺ ተዝታየንቀሠቀሽብኝ እኔምአርስነበር ግን በሮቹ አስቸጋሪነበሩ ይሮጡብኝ ነበር ደሞወድምሽንወድጀዉአለ አጋቢኝ እኔወሎየነኝ
ወይኔ እሙ እባየን አስመጣሽው የምር ትዝታየን ቀሰቀሽው አባቴን በጣም ነው የምወደው እና ከሱጋር መዋል ያስደስተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤ ካላረስኩ እያልኩ አስቸግረው ነበር
እደኔ ወላሂ ቀን ለአባቴ ምሣ ወሥጀ እሥኪበላ አረሥ ነበር አባዪ ኩራቴ ብርታቴ ክብሬ ረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ለእናቴም ያረብ💘🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤
@@Lubaba-kr5doአሜን
አሚን ውዴ ሳይከፋቸው ይኑሩልን ❤❤ የምር ቤትውስጥ እረብሻለሁ ግን ካባቴ ጋር ፍቅር ነን አስቸጋሪናት ሲሉት አያምንም አባቴ የኔ ስስት እማም እወድሻለሁ ❤❤
አይ እሙየ በሮች እደመሩሽኮነው እምትሄጅው ጀግና ሽ አመት ኑሪ አቦ
ደህና በሬ ግዥለት ጎበዝ ነው
ቢመገቡኮይተልቁና ይወፍሩነበር
Woooow በጣም new dessss yemtyw berchiln ጀግና ኤግዚያብሔር በበርከቱ ይጎብኛቹ
አርሱ አደር ነው እንደዚህ ተስቃይቶ የሚያበላን ግን ምን ይደረጋል
😢በጣም
ጎበዝ ነሽ እኔ ማጣመድም አልችል ቀበር ይዤ ሔጄ ከብቶቹን አስጠጊ ስባል ብትትን አደርጋቸዋለሁ በርግጥ ከብቶቹ ይለያያሉ መሰል የደጋ ከብት ገር ናቸዉ ተጎትተዉ ይገባሉ እኛጋ እኮ በመከራ ነዉ የሚጠመዱት በዚያ ላይ ትላልቅ ናቸዉ ሞፈር ቀበሩ እራሱ ሙሉ የበሬቃዉ ይለያያል ይህ አይነት የኛን ሀገር መሬት አያርሰዉም🤣
ይህቆላነው የቆላእርሻናአረምእኮ መፈርጠጥነው ደጋእናቴጤፍለመብላትጤፍማከል አለብሺክክ
@@እሙሂራእኔ በርግጥ ጎጃሜ አደለሁም ሸዋ የይፋት ልጅ ነኝ ከብትቹ ፀጉራቸዉ የቆመና ከሰዎቹ አለባበስ ተነስቼ ነዉ ደጋ ያልሁት የደጋ ከብት አጭርና ፀጉራቸዉ የቆመ ስለሆነ የሰዎቹ አለበባበስም የደጋ ነዉ ብዬ እንጂ ቦታዉን አዉቄዉ አደለም እኛጋ ከብቶቹ ትላልቅ ናቸዉ በዚያ ላይ መሬቱም አቀማመጡ ይለያያል አንዳንድ ቦታ
እንድየ የት አገር ነሽ
ወንድሜንይመስላል እሙወንድምሽ ፈጣሪይጠብቅልሽ
መሻአላህ እሙ በሁሉም ቦታ ችሎታሺ🥰👌
ዴግ የሀገሬን ትዝታ ገፀ ምድር አሳየሺኝ ሁሉም ነገር ናፍቆኛል ሳር ቅጠሉ ሳይቀር!!😢😢💚💛❤
እሙየ እናትሽን በጣም ነው የወደድካቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደጉ ባለ ሃገር ኑርልን እናንተ ባትኖሩ እና ጤፍ አንበላም ነበር እጆቻችሁ ይባርክ ምስጋና ለገበሬ❤❤❤❤ ሰርቶ ለሚበላ
ወላሒ አላሕ ይስጥሽ ናፍቆኝ ነበር እፍፍፍፍፍ ሐገሬ እደዉ
እስሳ ነዉ አለችም እሙ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂
እሙየ እኮ ልዬ ነሽ አስታወሽኝ አነዴ ወድሜ መሳ ልበላ ላርስ በሬዉ ኑቆኝ ሳርሰዉ እሮጠ ማረሻዉ እየጎተቱ እሮጡበኝ ያኔ የሳኩት ሳቅ የገጠር ልጅ መሆኔ ደስ ይለኛል ❤❤❤ እሙዬ በርቺ
😂😂❤❤
አይ እሙየ ምን ላርግሽ የኛ ቤት በሬ ትዝ አለኝ አርሳለው ብየ ስቀርበው ልብሴን አይቶ እሮጠብኝ እረ ተይ ስቱን አሳለፍነው ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ በጣም ናፈቀኝ 😘😘🙏🙏🙏🙏
እሙ በርች ትዝታየን ቀሠቀሽብኝ ስትመልሽ ዘወር አርገሽ ያዝ አርጊባቸዉ እፈሩ እንዲገቡልሽ ናቅ አርገዉ አገላቱሽ
እመየ አንችን ሳይ ደስታ አነደሚሰማኜ ለማን ለገረው በቀን በቀን ብናይሽ ደስ ይለናል አይዞሽ ልጀ በርች እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን
አሜን ከእሶጋ ትሁን እንዲህ ነው የበሰለ ክሜንት የሚያጠነክር ተባረኩ
አሚን የመልካም ሰው ኮሞት ደስ ስል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@@AmalAmal-kg1qbደምሪኝ ውዴ❤
@@amaamm4474ደምሪኝ ውዴ
እሙየ ጎበዝ ነሽ በኛ በራያ እዲህ ያለ በሬ አናርስም በጣም ግዙፍ ናቸው
እሙ መቀነቱን እርሳሽው😂😂😂😂😂
😁😁😁🤭🤭🤭🤭
ሡበሀነላህ ይገርማኛ አላህ አዘወጀል እደት እደምንኖር ሁሉን አሳወቆን አላሁአክበር
እሙዬ የጀግና ጅግና ሴት ነሽ ዋውውውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋውው❤❤❤ ደስ ስትሉ እሙዬ እሙ ነባ የት አለ እያልንሽ አደል ለምን ዝም አልሽ ነባውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው😢😢😢😢😢😢😢😢
እኛ ኢትዮጲያኖች ቆይ ግን መቼ ነው ቀን የሚወጣልን በበሬ ማረሥ በጣም ሀላ ቀር እና አድካሚ ሥራ ነው ክብር ለገበሬወች
ሆላቀርሥአንተ
@@Hayat-wo4jh ማለት በበሬ ማረሥ ባንተ ቤት ዘመናዊ ነው😂😂😂😂😂
ቱቱቱቱስንትሰውአለ
@@almasbh6100 ዝበል
መንግስት ገበሬውን መጨፍጨፍ ትቶ አይምሮው ለለውጥ ሲነሳ ግን መቼ
እሙዬ እኔም ካባቴ ጋ ነበር የምዉለዉ ፍፍፍ ገበሬ ማለት እኩ በጣም ጠካራ ናቸው 🥰🥰
ሽንብራ እሼት በቆሎ እሼት ኢትዮ ያለ ይመስለኝ ነበር ሁሉም አረብ አገር አለ አብሶ ድባይ ብዙ አለ ዋጋውም ደህና ነው ። የእሙ ኮሜተሮች ቅን ልብ ጥሩ ሰዋች ናችሁ ተባረኩ 👏👏❤🌹 ያሰባችሁት ይሙላላችሁ እሙ ወንድምሽ ጎበዝ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🤲🤲
ግን እደሀገራችንአይጥምም
@@SofiaHassan-eo3lu እኔ የምገዛው ሁሌም ይጣፍጣል እኛ አበሻ የሌላ አገር ምግቦች ስለምንጠላ ቢጣፍጥም አይታወቀንም 😂😂
@@AmalAmal-kg1qb 😂😂😂😂የሆሽአዝግ ነሽ የምር እኔ አይጥመኝም
ረጂም እድሜ ይስጠዎት እማማዬ❤❤❤
የኔ እናት እሙዬ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉
አሙየ ትዝታዬን ቀሰቀሽው እኔም አርስ ነበር❤❤❤❤❤❤
እሙየ አባት የለሽምደ አባቴ ሥትይ ሠምቸ አላቅም❤❤
አላት አሳይታለች
@@AmalAmal-kg1qb ማሻአላህ ነውማር🌹
ማንነትሽ የምኮሪ ጀግናነሽ የእውነት እኔም የገጠር ልጅኝ እዳች አርሳለሑ ስል ማረሻው የአይገባም ወደውስጥ አጠልጥለውኝ😊 ያወጣሉ ክክክክ
የኔ ጀግና ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤በረታ
ጎበዝ እሙዬ ጎጃምን አስጎበኘሽኝ እኮ የወደፊት መኖሪያዬን❤❤❤❤❤
ምን እደታዬኝ የእናትን ነገር ሽንብራ ፈልፍለው ለወንዱ ልጅ ሲሰጡ እናቴ ድቅን አለችብኝ😢😢😢😢
እናቴ ባቄላ ጠብሰን ስንበላ እየፈለፈለች ለእኛ ነበር የምታድለን😢😢
ስምት አመቴ ስደት ካለያየን እንደት እንደራበችኝ እፍፍፍ😢😢😢😢
አይዞሽ ሁላችንም ናፍቀናል😢
መሻአላ የኒህት ጎበዝ የሚለው ቃል ያስሻል
ጎበዝ ነሽ እሙ እኔም ልክ እንዳንቺ አባቴን ላግዝህ ብዬ ማረሻው መሬት ሳይገባ ደርሼ እመለስ ነበር በሬዎቹ ጥለውኝ ይሄዳሉ ምን አይነት ትዝታ አስታወስሽኝ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ
የድግር እጨት አይባልም ጥቅርት ነው ሥሙ እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ አባቴ እብቁን የጣለ ገበሬ ነው❤❤❤
የድግር እጨቶም ይባላል
እሙየ ግን ጎጃም ጥቁር ሻሽ በነፃ ነው እንደ በካሬ የሚሰጠው አልረዛራዘናመም እርዝመቱ ክክክ 😂ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ግን
😂😂😂😂
እሙዬ ጅግናዬ ❤❤❤ ስወድሽ ስላምሽ ይብዛልኝ ከነ ሙሎ ቤተስብሽ❤❤❤
ትዝታ እኔ አንድ ቀን የወድሜ ምሳ ላደርስ ሄድኩና ካላረስኩ አልኩት እሡም እሽ አለኝ የወደኩት አወዳደቅ አጠይቁኝ😁😁😁
እሙ ግን ኮሜቴን ካየሺ መልሺ ሁለት መቶ ሺ በላይ ተከታይ አለሺ ጥሩ እየሠራሺ ነው የእናትሺን ቤት አሣሥርሺ ዙሪያውን ቀለም አሥቀቢላቸው ውጩን እጨቱን አነሣሥተሺ በተረፈ ያምራል
ምነውልስራላችሁ አላችሁገናነውተባላችሁአደል
ሆ ሰው ያልበላውነው የሚያከው ብሩን ላኪላታ ጉድኮነው😂😂😂😂
የወሬ ቋት አለች እናቴ እንዳንቺ ያለውን ነው
ክንድ አለም ቦሮቹን አትምታቸው እንጂ የሚያርስ በሬ አይመታም ጅራፉ ደሞ ቀጭን ነው ይጎዳቸዋል ወፈር እረዘም ማለት አለበት ሳትመታ ከላይ አሳልፈክ መቆጣት ነው በጣም ትመታቸዋለህ ልቤ ስብር ነው ያለው። ልጅቷ ደግሞ በበሬ እቃ ላይ አይዘለልም በይልኝ ሞፈሩን ስትዘል አይቻታለሁ! እመቤት የኔ ዉድ በጣም ጎበዝ ነሽ የባላገርልጅ ጀግና ነው
እኔ ሴት ነኝ በሬ ጠምቼ አርሳለሁ" እራሴ መርገጥ እረግጬ፣ምራን መርኜ፣ማነቆ አንቄ፣ መዛሪያ ቀድጄ፣ዘር ዘርቼ ፣ማታ ዝናብ ለሊት ቢጥል እርሻውን ዉሀ እዳይወስደው ለዝናብ መዉረጃ ቦይ እቀዳለሁ አባቴ ሳይኖር ብቻዬን አዘምራለሁ የጥማድ በሬ አልመታም በጣም እወዳቸዋለሁ አባቴ ነው የተማርሁት ሁሉንም ሲሰራ እያይሁ ወንድ ልጅ እቤት ስሌለለ አባቴ ለቅሶ ሲሔድ እኔ አርስ ነበር በስራ ምድር ዞላ እዳይዋል እያልኩ የሀገሩ ገበሬ ሁሉ ተሰብስቦ እየተደነቀ ያየኝ ነበር በመገረም ማታ ከዱር በጭለማ ነው የምገባው አምሽቼ እና አባቴ እርሻ እደዋልሁ ሲያቅ ሲነግሩት ይቆጣኛል ልጄ ማረስሽ መልካም ነው ነገር ግን የሰው አይን ጡሩ አይደለም ሁለተኛ እዳታርሺ ይላል ግን አልሰማውም ያገዝሁት ስለሚመስለኝ በጣም እወደዋለሁ❤❤❤😢
የእሙዬ ቤተሰቦች በፍቃደኝነት ደምሩኝ ይቱብ ከፍቻለሁ ለመስራት ወደፊት ለደጉ ወገኔ ለማገልገል አቅመ ደካሞችን ለመደገፍ አስቤለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ !!!
እሙ በጣም ደስ ትላላችሁ
የገበሬ ልጅ ነኝ ክብር ይገባቹል እኔም አባተ ጋር እያረስኩ ነው ያደኩት 🥰🥰🥰
ግን ለምንድነው ፊልማቸው ገና ብዙ እይታ አላገኘምኮ የለፉበት ነው ፕራንክ ቢሆን ይታይ የለ Please ያላያቹ እዩላቸው ❤ዘመኑን የዋጀ ስራ ነው የሰሩት
ህዝቤኮ ምቀኛነው አይ ሀበሻ ለስድብነው የሚገቡት
@@asefa12ገና አርባ አምስ ሺህ ሰው ብቻ ነው ያየው
Ayichewalehu gin munum aligebagnim
@@redeitselemon216 በፌክ አካውንት ዩቱዩብ እየከፈቱ በውሸት ዜና የሰው ትዳር መበጥበጥ የሰው ህይወት እስከ ማለፍ የደረሰበትን ነውኮ የሰሩት
እሙዬ የኔ ጀግና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና አንድነት በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ
አንድ ያልተሟላ ነገር አለ በሮቹ አንገት ላይ የሚደረግ ቆዳ አለ ባሬቃ ይባላል እኛ አካባቢ
ትክክል
አወ ✅✅
ትክክልእንደትአየሽው
@@ergoyezelelew4115 በሮቹ ሲጠመዱ
ግን እኮ ግደታ መደረግ አለበት ለምን የበሮቹ አንገት እንዳይጎዳ ባሬቃ ተደርጎላቸው ራሱ ይቆስላል አንገታቸው