🛑 Bermel Georgis ከመኪና አደጋ ተርፌ በፈተና በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረስኩ ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @Salama-r6t
    @Salama-r6t 5 днів тому +9

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ኣባቴ በስደት ያለነው ልጆቹም ለደጁ ያብቃን 🤲

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 5 днів тому +6

    በእውነት ምስጋና ለቅድስት ስላሴ ይሁን ። እመቤቴ ማርያም , ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃችሁ አብቁኝ ። ልጄንም ከሰይጣን ተንኮልና ከሞት ስላዳናችሁልኝ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ ክብሩን ውሰድ አሜን

  • @AtsedeTadesse-u4t
    @AtsedeTadesse-u4t 5 днів тому +8

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃዱ ከሆነ ለዳጁ ያብቃ እንደቸርነቱ በያለንበት ይማረን :: አሜን አሜን
    . .

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 5 днів тому +7

    አምላከ ልቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃን አሜን

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 5 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ እኛንም ስደተኞችን ለደጁ ያብቃን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @GizeworkBireda-j2d
    @GizeworkBireda-j2d 5 днів тому +3

    ሰማዕቱ አባቴ ፍቃድህ ከሆነ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ።

  • @mahderbanti9154
    @mahderbanti9154 4 дні тому

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔና ቤትስቦቼን ለደጅህ አብቃን ተመኝቼህ እንዳልቀር እርዳኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 3 дні тому

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ያለብኝ ፈተናታውቀዋለህ አንተ አመቻችልኝ ፍቀድልኝ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulunuguse7800
    @mulunuguse7800 5 днів тому +3

    የእግዚአብሔር ሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን ወለተ ጥምቀትን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 5 днів тому +2

    አሜን ቅድሰ አማኑኤል ክቧሩ ዬስፏ❤

  • @RedietYiheyis
    @RedietYiheyis 5 днів тому +3

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n 5 днів тому +2

    ልዑል እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ለደጁ ያብቃን

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 5 днів тому +2

    እግዚያብሄር አምላክ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @berihubrhane9380
    @berihubrhane9380 5 днів тому

    እግዚኣብሄር ይመስገን, እንቃዕ ኣብዚ ኣብቀዓ ካ, ዝሓወይ!

  • @SeniyetMulugeta-f1y
    @SeniyetMulugeta-f1y 4 дні тому

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔና ቤትስቦቼን ለደጅህ እብቃን ተመኝቼህ እንዳልቀር እርዳኝ በፆሎታቹ እስቡን

  • @اشكلالزهراني
    @اشكلالزهراني 5 днів тому +12

    ዛሬ ስድስተኛ ነኛ ተመስገን ስለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለድጅህ ኣብቃኝ እኔ ሰደተኛ ልጅህ አደራህ

    • @አለቤ23
      @አለቤ23 5 днів тому

      በሰላም ይመልስሀል ዋናው ተስፋ ማድረግ ነው ስትመጣ እኔንም የትራንስፖርት ትችለኚለህ ለበረከት?

    • @اشكلالزهراني
      @اشكلالزهراني 4 дні тому

      @አለቤ23 እንደ እግዚአብሔር ፍቃዱ እሽ

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 3 дні тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Dereseabno
    @Dereseabno 3 дні тому

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመሰገን

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 5 днів тому +1

    እፁብ ድንቂ ❤❤❤እንካን ደስ ኣለክ ሰማእቱ ቁዱስ ጅወርግስ ደጁ ለማየት ያብቃን

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 5 днів тому +1

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለቅዱስ ደጅህ አብቃኝ ተአምራትህን ለማዬት ለመመስከር በጣም ጓጉቻለሁ አግዘኝ ደካማነኝ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @ብሩክታዊት2123
    @ብሩክታዊት2123 5 днів тому

    የኔ አባት ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @MulukenAsefa-n6e
    @MulukenAsefa-n6e 2 дні тому

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለዚያ የተቀደሰ ቦታ ታብቃችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃቹህ እኔም የታህሳስ 30 ተጓዥ ነበርኩ እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በሰማዕቱ ምልጃ ከአጋንንት እስራት ተፈትቸ ተመልሻለሁ ለእኔ የደረሰ አምላክ የልባቹህ መሻት አይቶ ለእናንተም ይድረስላቹህ እመብርሃን አለሁ ትበላቹህ ሰማዕቱ ይራዳቹህ

  • @haben21-nx4wz
    @haben21-nx4wz 5 днів тому +2

    Abetu yikier belen ledegih abikan

  • @DiribeTsega-z9n
    @DiribeTsega-z9n 3 дні тому

    ለደጁ ያብቃኝ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @SadhaTegenu
    @SadhaTegenu 5 днів тому

    እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤

  • @selamtsegay4524
    @selamtsegay4524 День тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋስላስ ናትናኤል ተስፋጺዮን ለደጅ ኣብቃልኛ😢😢

  • @በላይነሽ-ከ1ቸ
    @በላይነሽ-ከ1ቸ 5 днів тому +1

    ሰላም እንደምን ዋላችሁ የግዚአብሔር ቤተሰቦች ቅዱስ ጌወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን።

  • @yordanosasefawokubu2435
    @yordanosasefawokubu2435 5 днів тому +2

    ሰላም ወንድሜ እኔ ነርወይ ነው ያለሁ ወንድማችን ጸበል ልሰጠ ከፈቀደ ልጠይቆው ተሌፎን የወንድም ስጠኝ።የቁድስ ገርጊስ በረከቱ ከሁላችን ይሁን።

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 5 днів тому

    አባቴ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እናተንም በስላም ጠብቆ በስላም ያገናኘን ቻው ቻው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @slimhslimh-zz6qu
    @slimhslimh-zz6qu 5 днів тому +7

    ምስ ይቅርታ ካብ መቀለ ከምዝይ ገይርክም ግዕዞ ተትጅምሩ ክንድይ ስብ መተፈወሰ

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 5 днів тому +2

    እኔም በጣም ነው ለመምጣት የፈለግኩት ሰማእቱ ለኒም ለሁለተኛ ለመምጣት ድረስልኝ ናፍቂአለሁና መንገዱን ዲያብሎስ ዘጋግቶብኛልና

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁልን 👏💐🌼የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴኤቱ በረከቱ ይደርብን እኛንም ለቤቱ ያብቃን በእውነት❤🙏

  • @SinkeYami
    @SinkeYami 5 днів тому

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN EGZEHABER HOY LA NE LA dekama leje berkate yederabgn🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 5 днів тому +1

    💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen

  • @tseditsedi
    @tseditsedi 5 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 5 днів тому +3

    ሼር ሼር ሼር ስንገባ😢⁉️✅

  • @forgivealways
    @forgivealways 2 дні тому +1

    Amlak ymesge kbri negziabiher ykuno.
    Amlak nezi zerakana knsemo zfkedkalna.

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 4 дні тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 5 днів тому +1

    Hi wendme I'm glad selayeweh. Ye emnte pastale yeshetkulhe leji neghe . Enkan semaetu kidus Georgious lezh ablahe. Abren nberen .kibru yesfa egha beslam jeden beselam temlsen.

  • @berihubrhane9380
    @berihubrhane9380 5 днів тому

    እ love ትሕስ 😍😘

  • @Atede-b6v
    @Atede-b6v 5 днів тому +1

    Abetu yesemeatu Amelak Maren eraralen AMEN❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ey7ho8tc7u
      @user-ey7ho8tc7u 5 днів тому

      መላኩ ኪዳንምረት እባክሽ ናፈቀኝ ደጂሽ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 5 днів тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊

  • @Konker-media
    @Konker-media 5 днів тому +2

    Zare enate beremil gioworgis dersalech be hiweotachin bizu ngr yistekakelal beye asibalew

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 5 днів тому

    እግዝአቤሔርይመሥገንአሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @JiregnaGutu-p4n
    @JiregnaGutu-p4n 4 дні тому +1

    Abata samatu keduse geworgese ebake baunu yguzo perograme lay endesaka agzaie yanta keduse fegade yune abata ydalgowa negesete fekgleie

  • @ልደታ
    @ልደታ 5 днів тому +2

    ኧረ አቤት በሉኝ...😢😢😢...ለ23ቱ ጉዞ ...የስፖንሰር ያለህ😢😢😢
    ትኬት የሚቆርጥልኝ🤲🤲🤲

  • @emebetdagne-zk2kp
    @emebetdagne-zk2kp 5 днів тому +1

    pleas በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ እንዴት ነው የሚኬደው ? ትራንስፓርት በምንድነው? ትኬት አንዴት ማግኝት አችላለሁ? ፀበሉ ልዬ ቦታው ማን ይባላል ? እባካችሁ የምታውቁ ንገሩኝ🙏🙏🙏pleas pleas🙏🙏🙏

    • @Haimsami21
      @Haimsami21 4 дні тому

      Guzo ale eko dewel 16 she new meselen weyem demo bahrdar tehad ena wede bermel mekena ale meselen

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn 20 годин тому

    የሰማእቱ ወዳጆች የጥር ሃያ ሶስት ምዝገባ መች ነው የሚያልቀው ንገሩኝ እባካችሁ

  • @AbebaAlemu-r7t
    @AbebaAlemu-r7t 2 дні тому

    Kidusu yasben

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 4 дні тому

    አሜን ስንቴ ተዘጋጅቼ በህመም በእግር መተሳሰር አስቀረኝ ይርዳሽ በሉኝ😅

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 2 дні тому

    የሚገርመው ፒያሳም ያለው ጊዩርጊስ ተጠመቁ ኣንድነው እኔእዛተጠምቄ ልክእንደዚህ ኣይቻለሁ ግንእሱሲፈቅድ እዛምእሄዳለሁ

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 2 дні тому

    ኣጋንቱም የሚፈራው ኢትዮጵያውያንነው ምክንያቱም የፀሎት ኣገር ነ ው ልያንዳንዱ በሽታ ድም እያወጡ ነው

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 5 днів тому +1

    ተውው ውሰዱኝ ግማሽ ክፍያ የሚያግዘኝ በቅንነት

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 5 днів тому +1

    Senmlse Gebtale ande Ehete yetghanbete melaektoche kebwen lelitun mulu set setbkun esa ena ene alteghanm. Ene charge eyarku. Esa eyselyeche .

  • @JanetMekonen
    @JanetMekonen 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤