እናቴን በሚያምር አረቢያ መጅሊስ ሰርፕራይዝ አደረኳት ከነ ዋጋው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 431

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn 2 роки тому +90

    የመዳም ቅመሞች እናቱን የሚያከብር ባል አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 2 роки тому

      አሚንን

    • @zdggdfgdxvhhc6578
      @zdggdfgdxvhhc6578 2 роки тому

      አሚን የረብ

    • @hayatyosef4331
      @hayatyosef4331 2 роки тому

      አሚን

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx 2 роки тому

      አሚንን ያረብብብ🤲🤲🤲

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 Рік тому +1

      አሚን እናቱን የሚያከብር ወንድ ልጅ ሚስቱንም ያከብራል🎉🎉🎉

  • @RahmaRahma-ue5jr
    @RahmaRahma-ue5jr 2 роки тому +21

    ጎበዝ ሣላደንቅ አላልፍም እኔ ለቤትህ አድስ ነኝ ግን ለእናቴ የምትለዉን እርዕስ ሣይ ነዉ ገና ስብስክራይፕ ያደረኩህ ማሻ አላህ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ማሻአሏህ ተባረክ ራህማን በጣም ያምራል ሲቀጥል እናቱን የሚያስደስት ሰው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ለእናትህም አሏህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ኖረው የሚደሰቱበት ይሁንላቸው ያ አከውና

  • @toybamohammed7863
    @toybamohammed7863 2 роки тому +8

    እናቱን የሚያሥደስት አላህ የ
    ያሥደስተው ሰብስክራይብ አደረኩህ ወንድም በርታ

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    አህሰንት አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልክ ምንኛ ደስ ይላል እናቱን ማስደሰት አላህ ይጨምትልክ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому +16

    እናትህን ስላስደሰትህ አተም የምታስበው ነገር በሙሉ አላህ ያሳካልህ

  • @zedmtube6773
    @zedmtube6773 2 роки тому +16

    ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ሰጥቶ ያቆያቸው

  • @fayetube2434
    @fayetube2434 2 роки тому +1

    ማሻ አሏህ ተባረከ ረህማን አላህ አንተ ያሰብከዉንና አላህ ያማረዉን ለአንተ የሚያስፈልግህን ይወፍቅክ ለእናትህም ረጅም እድሜ ከጤና ከምቾት ጋር ያኑራቸዉ አንተም ተባረክ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ እድሜ ጤና ለእናቶቻችን ቤተሠብን ማስደሠት ኸምንም በላይ ነው ለአንተም አላህ በተሻለ ይወፍቅህ
    እኔም ለእናቴ ምኞቴ ነው አላህ ያሳካልኝና

  • @madenah2102
    @madenah2102 2 роки тому

    አሰላማሊኩም ማሽላህ ወንድማችን ሰፕራይዝ ተመችቶናል እናትን ማስደሰት ከመነን ነገር ይበልጣል ዋው ማሽአላህ ጎበዝ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому

    ዋውውው ያምራል ሁሱ እደው እኔንም ሰርፕራይዝ ብታደርጎኝ ዋጋው በላይኛው ቤት ታገኝ ነበር ለናትህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣቸው

  • @KwtKwt-vc4iw
    @KwtKwt-vc4iw Рік тому +1

    ማሻ አሏህ በጣም ያምራል የአፊያ መኖሪያ ያርግላችሁ

  • @kiyansjs4547
    @kiyansjs4547 2 роки тому +15

    አላህ ይጠብቅህ ለእናትህም ረጂም እድሜ የስጣቸው

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 9 місяців тому +3

    ወይ እኔስ ቤቱን ስልጨርስ ስንቱ ያምርኛል የአላህ ሙኛትን ሁሎ አስካልኛ ያርብ ኢሻአላህ

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg Рік тому

    እድሜና ጤና ለናትህም ላንተም ወንድሜ ማሻአላህ ብያለሁ ያምራል

  • @ejigayehulangnabilate8944
    @ejigayehulangnabilate8944 2 роки тому +5

    ዋው በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ ይላል 😘😘😘🙏🙏🙏

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 роки тому +5

    ማሻላህ በጣም ያምራል አላህ ይስጥህ ለናት አላህ እርጅም እድሜ ይሰጣችው አንድ ነው ዋ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому

    ዋዉዉ እናት የምወዲ ባል ታሞኝ ነው እድሜና ጠና ይስጣችው እግዚአብሔር አምላክ እማ በልጂሽ ስትደስች እንደት ደስ እንደምልሽኮ 😍😍😍😍😍 ደሞ ዋጋው ጡሩ ነው ዋዉዉ

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 Рік тому

    ማሻአላህ ተባረካላህ ዋዉ ጀግና ለናትክህ ማስደሰት በጣም ትልቅ ዋጋ ከፍለሃል ዕድሜና ጤና ይስጠክ

  • @subads9191
    @subads9191 2 роки тому +4

    አለህ በልጆችክ እድትከደም የድርግክ መሻአለህ ታበራክ አለህ

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 Рік тому

    ወሌኩምሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ወንድሜ ጀዘከአሁ ከህረን ጥሩ መረጀ ነዉ ሰብስክረይብም ለይክም አረኩህ ዘሬ ነዉ የየዉህ በርታ እንኛም እንፈልገሌን አረብየን መጅልስ

  • @ahmedfaraj7178
    @ahmedfaraj7178 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወላጆቹን መካደም ምንኛ መታደል ነዉ❤❤❤❤

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 роки тому +5

    ማሻአላህ ያምራል ረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 роки тому +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ነው አላህ አንተንም ያስደሳህ በሁለቱም አለም

  • @zinetahmed5354
    @zinetahmed5354 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም እናትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ አላህ ያስደስት አንድ ሰብ ብቻ አይደለም ብዙ አረግህለሁ በረታታታ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому

    🎉ማአሻአላህ አላህ ያስደስትህ
    ሁላችንም የወላጅ ሀቃቸውን የምንወጣ ያድርገን ያረብ🎉

  • @JdbvBxv
    @JdbvBxv Місяць тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 роки тому +32

    አሰላሙለይኩም በርታ ከስደት የሚገቡ ልጆቺን እናበረታታ 💪

    • @toyba923
      @toyba923 2 роки тому

      ነይ ቤተሠብእንሁንደምሪኝ ደምሬሻለሁ

    • @Gurage4
      @Gurage4 Рік тому

      😳😳😳 እዚምአለሸ

    • @thaibanooriya5483
      @thaibanooriya5483 Рік тому

      ​@@Gurage4❤

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 роки тому +2

    ማሻአሏህ ምርጫህ አሪፍ ነው ያምራል ትቷችሁ ይለቅ

  • @Jamal-wg1pg
    @Jamal-wg1pg 2 роки тому

    ማሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልክ

  • @ወይነሸትወለየዋዩቴወብ

    ሰላም ወደማችን ሰላምህ ይብዛ ዋዉ በጣም ያምራል እረሜ ከጤናጋረ ያቆያችሁ በረታ

  • @husstube9131
    @husstube9131  2 роки тому

    ለበለጠ መረጃ በ Whatsapp & imo 0930827437 ያገኙናል

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ

    ማሻ አሏህ ተባርከላህ ልዩ ነው

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 9 місяців тому

    ማሻ አላህ አሚን ሃሪፍ ነው

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 2 роки тому +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም ግልፅ ነህ ሌሎቹ እኮ ዋጋ አይናገሩም እቃውን ብቻ እያሳዩ ዋጋ አይናገሩም ነበር በጣም አላህ ይስጥህ የምር

  • @hjhjhh102
    @hjhjhh102 8 місяців тому

    መሻአላህ በጣም ያምራ የደሰታ ቤት ያደትግላችሁ

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 2 роки тому

    ማሻአላህ ወንዲም በጣም ሀሪፍ ነዉ

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ እኔም የዚህን አይነት እገዛለሁ ያምራል

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Рік тому

    ማሻአላህ በጣምያምራል እና እድታሰራልኝፈልሄነው እዳተያለ ወለሉ ስድስት ሜትር ባራት ነው ቁመቱ ስድስትሜትር ከጎኑ አራትሜትርነው. እና ስት ብር ይፈጃል እሲንገረኝ

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    ማሻ አላህ እናትን የሚስደስት አላህ በደስታ ላይ ደስታ ይጨምራል ወንዲም የኔ ቤት አራት ሜትር በአራት ሜትር ከሀምሳ ነው ስንት ካሬ ይበቃዋል እዳታልፈኚ

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +9

    ኸይር ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻👍

  • @saudisaudi9452
    @saudisaudi9452 2 роки тому +7

    አብሽር ሙስሊም ወንድማችን

  • @EmuKhalidMuhammed
    @EmuKhalidMuhammed 2 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ውራህመቱላሂ ውሸራካሀቱ ሰላም ውንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ መልሰልኝ ለምን እንድውጩ አራብያ መጅሊሰ አይያያዚም ይህ እኮ በጣም ያምርል ማሻ አላህ ግን ለምን አንድንድሆነ የተያያዝ መሰራት አይቻልም እንድ መልሰልኛ

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo 2 роки тому

    ማሻአላ እናቱንየሚያስደስት ሰው ያስደስተኛል ለዛም ለቤትህአድስነኝ
    ግን እኔ አረቢያ መጂሊስ እወዳለሁ
    ግን ስለማይታጠብ አውጥቶ ይቆሽሽ ይመስለኛልቶሉ ምንትመክሩኛላችሁ
    አስተያየት

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ 2 роки тому +2

    አሚንአሚንማማዬአላህያኑርልህአላህይጠብቅልህ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 роки тому

    ጎበዝ ነህ ጠንክር🇪🇹🇪🇹🍬🍬👍👍👍👍

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 2 роки тому

    ማሻአላህ እረጅም እድሜ ተጤናጋ ሰቶያኑርልህ

  • @saadaethiopian1274
    @saadaethiopian1274 2 роки тому

    ወላሂ ማሻአላህ ያምራል አላህ ይጨምርላችሁ እኛም እፈልጋለን

  • @sonokt9u577
    @sonokt9u577 Рік тому

    የት ቦታ ነው የምታደርሱት ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ

  • @lailahabib5709
    @lailahabib5709 2 роки тому +1

    ማሸአለህ ይጫምርልህ ለእናቶች ራጅም እድሜ

  • @rahmahussen3109
    @rahmahussen3109 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ግድግዳው ቀለም ብቻ ነው ወይስ ጂብሠም በጣም ያምራል እስኪ የገባችሁ ንገሩኝ ፈልጌው ነው

  • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
    @አላህወኪል-ጸ2ጀ Рік тому

    ማሻ አሏህ እኔም ለቤትህ አደስ ነኝ እናትህን ርጂም እድሜ. የተ ሀገር ነው ያለህዉ

  • @ስደኡፉ
    @ስደኡፉ 2 роки тому

    መሻላህ..አላህያሰደሰትህ..እዳተአይነቱ..ሸይወለድ

  • @remlakedir3732
    @remlakedir3732 Рік тому

    ማሻአሏህ ያምራል የትነው አድራሻቹ

  • @FatamaMoha
    @FatamaMoha 9 днів тому

    የትነው ቦታው

  • @مدينهمحمدالامين

    ማሻአላህአላህይሰጥ🎉🎉🎉🎉❤❤❤👍🌹🌹🌹

  • @keiryaseid742
    @keiryaseid742 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከ ላህ በርታ ሁሱ ወድሜ

  • @hdhdhhhnd5082
    @hdhdhhhnd5082 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 2 роки тому

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому

    ማሻአላህ ወድም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም አዲስ ነኝ አቀባበል ይደረግልኝ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 роки тому +1

    የት ሀገር ነው ወሎ ከሆንክ ልዘዝህ

  • @lulumohammed4070
    @lulumohammed4070 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ እረጂም እድሜ ጤና ለናቶች

  • @sss2505
    @sss2505 2 роки тому

    ማሻአላህጀዛአላህኸይርወድሜየ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 роки тому

    ማሻላህ ማመን የሚኻድም እወዳለሁ

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 2 роки тому

    ማሻ አላህ ሙፍረሻው ያምራል ግን 30ሺ ያወይሊ

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Рік тому

    ወሬታበዛለህ ተመልካች ይሰለቻል አሳጥር ለናትህ ጤናና እድሜ በርታ አሳጥር❤🎉

  • @BirtukanSeid-tb7cl
    @BirtukanSeid-tb7cl 8 місяців тому

    የት ነው ያለኸው

  • @sadasadasadasada9054
    @sadasadasadasada9054 Рік тому

    የለለነውዋውመሻላአላህይጨምርልህ

  • @hyatslman5451
    @hyatslman5451 Рік тому

    ማሸአላህ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 роки тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @lubabaahmed7992
    @lubabaahmed7992 2 роки тому

    መሻአላ
    አላህ ያስደስትህ መሰሎችህን ያብዛ

  • @አልሚሰለምቴዋ
    @አልሚሰለምቴዋ 2 роки тому

    ማሻ አላህ ቤቴን ሰርቸ ልጨርስና አዛለው ከናንተ ኢንሻአላህ

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Рік тому

    ማሻአላህ ወንድምየ በርታ

  • @heticakedir9885
    @heticakedir9885 Рік тому

    ማሻአላህ የደስታቤትይሁን የትነውግን ያለከው ለኛምእድታሰራልን ወሎ ነኝ

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh Рік тому

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ መሸ አለህ በጠም ያምረል ጀዘክ አለህ ኸይር ኢትህንም አለህ ያቆይልህ❤

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 2 роки тому +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ማሻ አላህ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ

    ማሻ አሌህህህ በጣም ያምራል በርታ ወድም

  • @somaiamohammed664
    @somaiamohammed664 Рік тому +1

    ماشاءالله

  • @elhamzainab2076
    @elhamzainab2076 11 місяців тому

    ወድም ጠፋህ በሰላም ነው

  • @zuzufeti8504
    @zuzufeti8504 2 роки тому +1

    የት ነው

  • @zomawa4653
    @zomawa4653 2 роки тому

    የት ነው አድራሻችሁ ለማዘዝ

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 2 роки тому +1

    በጣምምም ያምራል ግን ጠረቤዛ ይቀየርር ምንም አያምረኝ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Рік тому

    እዉነት ነዉ ዋዉ ወንድሜ

  • @hayattube5371
    @hayattube5371 Рік тому

    ማሻአላህ እንዴት ነው እማምር

  • @AllmAlls-kd5dk
    @AllmAlls-kd5dk Рік тому

    Masha Allah

  • @hawaebrahim2800
    @hawaebrahim2800 2 роки тому

    ማሻ አላህ ወላሂ ሲያምር

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 Рік тому

    የትነዉ

  • @fatma3189
    @fatma3189 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው በርታ ምርጫህን ወዴድኩት

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ Рік тому

    ወድም ከይቅታ ጋር በካሬማለት አዱሀባነው

  • @ልራመድበተስፋየጊራና-ተ3ፐ

    የትናችሁ

  • @سعادماقي
    @سعادماقي 8 місяців тому

    Wodma yet new wow byalehu legeter bet yhonalwoy melisilgni lenate

  • @sihamsiham-mq7ol
    @sihamsiham-mq7ol Рік тому

    የመጂሊሱን ዋጋ አልተናገረምኮ የመጋረጃና የምጣፉን እጂ ወይሥ እሥኪ ከተናገረ ኮሜት ሥስር ፃፉልኝ

  • @TataTatat-h8f
    @TataTatat-h8f Рік тому

    የትአገርነሕ

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 2 роки тому

    አላሁምአሚን ወኢያከ ያአኺከሪም
    የትነው

  • @Urmqummruqu
    @Urmqummruqu 8 місяців тому

    ماشاءالله تبارك الله

  • @مريم-ز4ض1ح
    @مريم-ز4ض1ح 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @aysha108
    @aysha108 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ያምራል የጤና ቤት ይሁን

  • @ዜድነኝየጉራጌልጅነኝ

    የት ነው በአላህ ማሻ አላህ ሲያምር😘😘😘😘😘😘

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 2 роки тому +1

    ምርጫህን ከለር ወድጀዋለሁ የጤና ቤት ይሆንልህ