የእንጀራ እናቱን የሚያማግጠው ወጣት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 11 місяців тому +61

    ሰላም የማዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ በሰው ሀገር መከራ ለምታዮት እህቶቸ የፈጣሪያችን በረከቱ አይለያችሁ እህቶቸ ራሳችሁን ጠብቁ የኔ ፍቅሮች ውድድድድ

  • @علويةمحمد-م9ذ
    @علويةمحمد-م9ذ 11 місяців тому +5

    እስኪ ጥሩ ነገር ለማስተማር የሚሆን ነገር ልቀቁል የሚያስተምር የሚያዝናና እንጂ ዝሙትን እንዴት እንደምንቀርበው ባታስተምሩን ጥሩነው አላህ ከሃራም መንገድ አላህ ይጠብቀን

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 11 місяців тому +18

    እስቲ የሚያጠላ ነገር አታቅርቡ መጥፎ ነገር እኮ በሀገራችን በተግባር እያየን ሰው ግን ሰው የሚያስተምር ነገር ስሩና አቅርቡ ያስጠላል አሁንስ መጥፎ ማዬትም መስማትም መሮኛል 😢😢😢😢😢

  • @engidategegn
    @engidategegn 11 місяців тому +5

    good lesson. My appreciations for Samri!

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 11 місяців тому +1

    ምርጥ ግሩም ነው መጨረጫውም ደስ ይላል አይ እኛ ምኞታችን የትየለሌ ነው ግን ጭንን ለወንድ መክፈት ግዴታ ነው በተረፍ ግፉበት

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 11 місяців тому +12

    እስኪ እንደዚህ አይነት ነገር አተስሩ የምስሩት ታጣችሁ አርፋችሁ ቁጭ በሉ ትውልድ አታበላሽ የሌለ ታሪክ እየተርካችሁ ፍጣሪያችሁን አተፍሩ ነውር አታቁ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому

      ውዴ ድምሪኝ

  • @ኢምራንTouTube
    @ኢምራንTouTube 11 місяців тому +2

    ኧረ ወዳ አሁን አሁንየሚለቀቁድራማወች ያለፉበትንለመብላይ የሰውንገንዘብለመዝረፍ ታማኝነትየሌለው በቃየተግማማ ድራማ ነው እስኪ ከንደዚህአይነት የገማ የተግማማስራውጡ ስለሀገራችን ስለአንድነትና ስለ ፍቅርአስተምሩእስኪ ነቅዕ ፣ቤቶች በፊትየሚታዩ ድራማወችደስይሉ ነበር የአሁኑጭካኔየበዛበት ሰውንመግደል የሰውንገንዘብ መቀማት ነው እጭ

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 11 місяців тому +4

    Samri gin betam des tilalech arif nat sitamr

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 11 місяців тому +7

    በርግጥ በሀገራችን እንዲህ ያለብልግና አለ ማፈሪያዎች ናችሁ ደራሲዎቹ

  • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
    @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 11 місяців тому +3

    ጥሩ መልክት ነው በርቱ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 місяців тому +4

    ምነዉ ግን እዳዉ ከሰዉ ብር ተወደደ እረ ወዴት እየሂድን ነዉ ያሣዝናል ያለንበት ጊዜ 😢

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse 11 місяців тому +5

    Hahhahahajaja gin betam yasakegn yene fikir sil yihe yemiyakil lij

  • @mandefroayza
    @mandefroayza 11 місяців тому +1

    በእውነት በርቱ

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 7 місяців тому +1

    ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው።

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 11 місяців тому +5

    Yemigerm tarik new bakachu gin kekehadi sewoch fetari yitebken

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 11 місяців тому +3

    ወይግዜ

  • @nebarock2
    @nebarock2 11 місяців тому +1

    Dojuu 👏

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 6 місяців тому

    በታም የሚገርም ታሪክ ነው አስተማሪ የገሀዱ አለም

  • @danboy5626
    @danboy5626 11 місяців тому +1

    እውነት ብለሻል ልጅየው

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 11 місяців тому +1

    የሚገርም አስተማሪ ነው

  • @meneta-media
    @meneta-media 11 місяців тому +2

    Betam yegeremal yemesemawyemetayew hulu yaseferal lije bela tasegebewalche min ayenet set nat hooooooo

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse 11 місяців тому +2

    Liju gin min yibalal ahun yezich setiyo temechitot new

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 8 місяців тому

    ለዚህ የማይረባ ድራማ 35ደቂቃ አይከብድም

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 10 місяців тому

    ኧረ እግዚኦ ሀጥያት በዛ

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 11 місяців тому

    Yastemrale turu new

  • @ፋፊህልመኛዋ
    @ፋፊህልመኛዋ 9 місяців тому

    😢😢😢

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 11 місяців тому +1

    Koy kezimut wuci mnm atiserum woy

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 11 місяців тому +1

    Gud bel gonder

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth 5 місяців тому +1

    ከባህላችን እና ከወጋችን ጋር የማይሄድ ነዉረኛ ታሪክ ነዉ።

  • @hani9864
    @hani9864 11 місяців тому +2

    ያገኘሁ ክ ማ

  • @545menel
    @545menel Місяць тому

    አሪፍ ድራማ

  • @SwiSw-w2j
    @SwiSw-w2j 11 місяців тому +2

    እሾህ ለአጣሪው መጥፎሰሪዐለሰሪው

  • @SaraYosef-g6x
    @SaraYosef-g6x 11 місяців тому +4

    ሁልጊዚ ዝሙት ሁልግዜ ተመሳሳዮ ዎዮላት ነፍሳችሁ

  • @Teshale-Abura
    @Teshale-Abura 5 місяців тому

    Yes dut is true

  • @universityabraha8030
    @universityabraha8030 10 місяців тому

    This family doesn't trust each other 😊

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 11 місяців тому +2

    weyne min ayinet fetata lij nww

  • @BabyDop-cx6jq
    @BabyDop-cx6jq 11 місяців тому +2

    Koy eshi manen new mamen mnchlew wegen

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me 11 місяців тому +1

    😮😮😢😢😢 bee eyesuse sima

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 11 місяців тому +1

    Yichi areb ager

  • @TayechTs
    @TayechTs 11 місяців тому

    Ihen.tube.gin.mangisti.lemin.ayazegawum.mafariya.yehona.sira.iyaseru

    • @FetaMedia
      @FetaMedia 11 місяців тому

      ልሳንሽ ይዘጋ ምቀኛ ቆይ ዝም ብለሽ አታይም የሚጠቅምሽን የማይጠቅምሽን መተው
      ደነዝ

    • @FetaMedia
      @FetaMedia 11 місяців тому

      ልሳንሽ ይዘጋ ምቀኛ ቆይ ዝም ብለሽ አታይም የሚጠቅምሽን የማይጠቅምሽን መተው
      ደነዝ

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 11 місяців тому +1

    መጡ

  • @abdulkerimmohammed7747
    @abdulkerimmohammed7747 11 місяців тому

    የ ኣረብ ኣገር ሰት ታነባለች እንደ

  • @SwiSw-w2j
    @SwiSw-w2j 11 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @AliDarwish-p
    @AliDarwish-p 11 місяців тому

    ወይ የሰዉ ልጅ 😢

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray 11 місяців тому

    አውን።ያለው ኢትዮጵያዊ ወጣት ያሳዝናል

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zinetmohammed-mf8fq
    @zinetmohammed-mf8fq 10 місяців тому

    የመጠጥ ቤት ሴት ትርፉ ይሄ ነው

  • @TigistTg-lt1nb
    @TigistTg-lt1nb 11 місяців тому

    🎉🎉🎉

  • @SarahBerehan
    @SarahBerehan Місяць тому

    😉😉😉😁😉😉😉😉

  • @holyholy8778
    @holyholy8778 11 місяців тому +3

    Hahhaahaj kef bel eski hahajjaja etach bicha new yemiyashew wanawn bota tito

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 11 місяців тому +2

    😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @JwjBeh
    @JwjBeh 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @abebebiserat4026
    @abebebiserat4026 11 місяців тому

    This as son actor is brother of Shimels Abdisa

  • @derirssaamdissa1480
    @derirssaamdissa1480 8 місяців тому

    Nigeria film😂

  • @Kaala-um5zk
    @Kaala-um5zk 11 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 11 місяців тому

    💔💔😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤💔💔😭

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 11 місяців тому +1

    Koy kezimut wuci mnm atiserum woy