🚫👉ይቻላል ወይ? ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • #gizetube #ጊዜቲዩብ #ጊዜ_ሚዲያ #gize_media
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize tube / @gizetube28
    #gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

КОМЕНТАРІ • 50

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 19 днів тому +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ሰምተን የምተገብረው ያድርገን በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ህይወት እንድንኖር ከፈቀደልን በቃ ከጅማሬው እስከ ፍፃሜ ድረስ እርሱ ይገስ ይገስበት ይክበርበት

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 18 днів тому +1

    አሜን ❤️❤️❤️አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏ቃል ህዎትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 17 днів тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ከውሐናከሳሙናውጭ ሌላተጨማሬነገሮችደሰታአይሰጡንም መጨረሻየንያሳምረልኝ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e 17 днів тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ አድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @tigestmamo-gf3kj
    @tigestmamo-gf3kj 19 днів тому +14

    አሁን ማስረዳታቹ ማብራራታቹሁ መምከራቹሁ ጥሩ እና አስፈላጊ ነው:: ነገር ግን ይህን የሚስማው የተወስነ ምእመናን ብቻ ነው:: ስለዚህ ለምን ቤተ ክርስቴያን በቤተክርስቴያን ውስጥ አያስተምሩም አይገፆፁም አይቆጡም አይከለክሉም :: የስው ልጅ እቤቱን እንደቤቱ የሚያስተዳድረው ባለቤቱ ነው እና የቤተክርስቴያንን ስርዕት ቤተክርስቴያን አስቀድሞ ማስተማር ይገባል :: የጋብቻ ቀን ብቻ ሳይሆን በቅዳሴ ስርዕት ግዜም ብዙ ስርዕተ የሚጉድል ነገሮች አሉሉ:: ቤተክርስትያን እና መምህራኖች በቂ ትምህርት ቤያስተልለፉ መፍትሂው እሱ ጋር ነው:: ወረቀትት አትሞም መስጠት ይረዳል ብለን እናምናለን:: ከተሳሳትኩ ይቅርታ

    • @ZenebechShenkoru-kj6zv
      @ZenebechShenkoru-kj6zv 16 днів тому

      Lek new lemin zm endmilu ayigebagnm

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 14 днів тому

      ትክክል ነው

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 9 днів тому

      ልክነው አልተሰሳታቸሁም በደብ ትምርት መሰጠትአለበት መገዘት አለበት በጣም

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 18 днів тому +1

    Amen Amen Amen kali hiwot yasemalin be ewunet tsegawun yebazalchu
    Wesan temarta new 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏

    • @MeseretBest
      @MeseretBest 13 днів тому

      ቃለህይውት ያሰማል ፀጋው ያባዛላቹሁ😢💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ተገኘይመር
    @ተገኘይመር 18 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @Hana-d8p
    @Hana-d8p 18 днів тому +1

    መምርጥሩመማራትምህርትነውለኛለሴቶችቃለህይወትያሰማልን

  • @KealmyBela6
    @KealmyBela6 18 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 11 днів тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤🙏

  • @user-vh1tw2uu5y
    @user-vh1tw2uu5y 18 днів тому

    ትክክል ብለሀል መምህር ቃልህይወት ያሰማልኝ

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 17 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰሚ ብቻ ሳንሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥሉ ስለ ስርአተ ቅዳሴ አስተምሩን ምእመን አስቸግረናል ቅዳሴ ተጀምሮ ይገባሉ ሳይጨረስ ይወጣሉ የቅዳሴ ጠበል ቤት ይወስዳሉ አስተምሩን ግን ትልቅ ጉባኤ ላይ ቢሆነረ ህዝቡ ይማራል እናመሰግናለን

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 17 днів тому

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን መምህራንችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HailKing-pc2gz
    @HailKing-pc2gz 17 днів тому

    እግዚአብሔር እድሜናጤና ይሥጥልን ቀጥሉበት ጡሩትምርትነው

  • @SoliBerhane
    @SoliBerhane 18 днів тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @MestawotGemechu
    @MestawotGemechu 4 дні тому

    Amen (3)Qalii eyoti yasemaliin Amen (3)

  • @EnatuAbebe
    @EnatuAbebe 16 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @CdbfGd
    @CdbfGd 18 днів тому

    ቃል ህይውት ያሰማልን ❤❤❤

  • @BrhanBrhan-d6f
    @BrhanBrhan-d6f 14 днів тому

    amen kale hiwet yasemalin

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g 16 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ❤❤

  • @ብርቴኤፍታህጌታሆይዩቱብ

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነበር

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ሐ2በ

    ❤🎉❤🎉❤❤❤❤

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 19 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ማብራሪያ ነው ይህ ዓይነት ትምህር በጉባዬ መነገር አለበት ካለማወቅ የተነሳ ይመስለኛል እናም የካህናት አባቶች ቸልተኝነት ነው ለሐይማኖቱ ክብር አለመስጠት ነው ይቅር ይበለን

  • @ሰውአማኙልጂ
    @ሰውአማኙልጂ 19 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናወትን ያርዝምልን እርስት የሆነችውን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @مسارتمساري
    @مسارتمساري 15 днів тому

    AmenAmenAmen🎉🎉🎉

  • @مسارتمساري
    @مسارتمساري 15 днів тому

    ❤❤🙏🙏🤲🤲

  • @user-fx9lj8jb8r
    @user-fx9lj8jb8r 18 днів тому +1

    እውነት ነውእህታች ቤተሰብ ልቤ ይስጥን

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 19 днів тому

    Kalehiwet yasemeln ❤

  • @YemaryamLebans
    @YemaryamLebans 19 днів тому

    ይህ ነገር መወገዝ አለበት በቤተክርስቲያን አደዝክ እያደረጉ ለሚመጡ መከልከል ንስሃ አባቶችም መቆጣት አለባቸዉ እኔ አብሶ የሚናድደኝ ዲያቆናት እራስ በተክሊል አግብተዉ በሁለተኛ ቀን ሚስቶቻቸዉ ተገላልጠዉ ነዉ የሚለብሰት የሰርግልብሶቻቸዉ እነስን እያዩ ሰዉምን ይማራል እኛ በጣም የተረገምን ትዉልድ ነን ይቅር ይበለን ሀገራችን እየታመሰች ያለችው በኛ ሀጢያት ምክንያት ነዉ

  • @ConfusedDumplings-rs4bu
    @ConfusedDumplings-rs4bu 19 днів тому +1

    ስለሚስጠረ ሜሮን የሚነግረኝ❤

  • @meseretnegasa3311
    @meseretnegasa3311 19 днів тому

    💯💯❤

  • @user-vh1tw2uu5y
    @user-vh1tw2uu5y 18 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ግንየሚሰማ የለም ልቦናይስጠን

  • @kditesfaye7019
    @kditesfaye7019 19 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማለሰን የእኛ ም ማስተዋልን ያድለን

  • @user-vh1tw2uu5y
    @user-vh1tw2uu5y 18 днів тому

    በተለይ ቅዳሴ እየተቀደሰ ፎቶመነሳት ምንይባላል

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 19 днів тому +1

    Lehulachinm .lbona...ysten

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 19 днів тому +1

      Abatachin..kale..hiwet.yasemaln

  • @user-vh1tw2uu5y
    @user-vh1tw2uu5y 18 днів тому

    በተለይ አብታሞች ዝምይባላሉ ለምንይሆን

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 19 днів тому

    አንተ ባለጌ።

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 19 днів тому +1

      Mn..maleet..newu
      Sdbu..mnn..btemelecete..newu..egziao..maren..crstos..

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 19 днів тому +1

      ate..neh..balege..cherkose...

    • @mekedessenbete5967
      @mekedessenbete5967 19 днів тому

      ማንነው ሰድ አደግ

    • @selamgetu-x7e
      @selamgetu-x7e 18 днів тому

      ከመሳደብ መማር አይሻልም::የዕዉቀት እጥረት ያለብህ ይመስለኛል::የአስተሳሰብ ድህነት እንዴት ፀያፍ ነዉ?

    • @ናታንም
      @ናታንም 18 днів тому

      እግዚአብሔር ይገስፅህ