ከአባቷ ሁለት ልጅ ወለደች | Ethiopian love story | Yesewalem
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- #ethiopia #audiobook #love #father
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
ስነ ፁሁፋዊ ስርዓቱን የጠበቀ ምልከታ
Respect
ቀጥይ ብኖረው አርፍ ነበር😢
😢😢😢አቤት የሰው ልጂ ጭካኔ ወንድማችን በርታልን
የሄ ታሪክ የፍያሜታ ኣይደለም የተሰረቀ ነው ፍያሜታ ኣከብርሻለው ግን የራስሽ ስራ ስሪ❤
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
@@yesewalem ቅር እንዳይልክ እንጅ እኔም ፊልም ላይ አይቸው አለሁ የውጭ ሀገር ሰወች ሰርተውታን ኤኒወይ ያጋጥማን ይሄ የናተን ብቃት ቅንጣት ያክል የመቀነስ ሀይል የለውም ፊየሜታ ፍቄ በጣም ነው ምወዳቹህ💝
በጣም አስተማሪም አሳዛኝም ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤
እናኢሊላጭካኔ😢😢❤❤❤
በጣም ያሳዝናል 😢
😢😢😢በጣም ያሳዝናል 💔💔
ማነዉ እንደኔ እያለቀሰ አዳምጦ የጨረሰዉ
ሲጨንቅ😢😢
የአንዲት ጀርመናዊት ወጣት ሴት ታሪክ ነው የተወሰኑ የተቀየሩ ሃሳቦች ቢኖሩም ግን እኛ አገር ላይ የምድር ቤት ያለው ቤት ያለ አይመስለኝም😢
ጌታዬ ሆይ ድረስልኝ እዴት ልሆነው ምን አይነት ታረክነው😢😢😢😢💔💔💔💔💔😪😪አባት አሉት🤔🤔🤔
ምናይነት ግራ የሆነና የሚጨንቅ ታሪክ ነው
እንኳን ሰላም መጣቹህ አዳምጨ እመለስ አለሁ ምርጥ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ❤
እኳን ሰላም መጣከ አተ ሰምጣ ደሰ የሚለኝ ነገርሰ ፌያመታዬ የምወድሸ 💐❤
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው😢😢የሴት ፈተና
የምወድህ በምክንያት ነው ❤❤
እናመሰግናለንንንንን
ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢😢😢
well come fike and fiyu🎉🎉🎉🎉🎉
በእዉነት በጣም ያስጠላል እንደዚ ጠንክሮ መቆም ይቻላል እኔ ብሆን በሕይወት አልኖርም
የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን ከእውነተኛ ታሪክ ላይ ነው ትንሽ ቀይራ የፃፈችው የሀ ማለት የራስዋ ስራ ሳይሆን የሌላ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ የሌላሰው ታሪክ ነው
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
በጣም የሚዘገንን ታሪክ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ምን አይነት የተረገመ አባት ነዉ በፈጣሪ ስም😢😢
እኔኮ ከድምፅህ ፍቅር ይዞኛል
🎉ይሄ እባት ሳይሆን እበት ነው እረመኔ. ፊያሜታ እና ተራኪውን አመስግናለው
ፍቄ አከብርሀለሁ ግን ጥበብን አክብረህ ስራ ለፃፊዋ ከዚህ ቀዱምም የራስሽን ወጥ ስራ ይዘሽ ነይ ከዛም ከዛም እየቆነጣጠርሽ አትምጪ ብያታለሁ። የእውነት ደራሲ ከሆነች የራሷን ትፃፍ።
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
❤❤❤❤❤
Betam nw des melew enekanem aweku
❤❤❤❤
abetu geta hoyi sinti ayinet sewochu alu ezi midirlayi betm atseyafi nawu abati liujulayi betam yamahal bicha fiqe inameseginalen
እናሰግናለንንን
ሰላም ፕሮግራም በፍቅር ነው መከታትለው እስከምትለቅ ይጨንቀኝል ደቂሳለፈም እያልዳመጥኩ ነው እና የዛሬ ምን እንደሆነ ገና አልሰማሁትም በጉጉት ለመስማት የዛሬ በጉጉት ለመስማት ተዘጋጅቻለሁ ፍ ፍቅሬን ለመግለጽ ኮሜንት መጽሐፍ ብዬ ነው
እፍፍፍፍ ዛሬም ተቀደምኩኝ
ሀይምሮህ አርቆ የቀበረውን ነገር አስታውስ ለካ አልፌዋለው ትልና እግዚአብሔር ን ታመሰግናለህ
koyi min ayinet tarik newu eyechenekegn newu yesemahut
beteley fevean asitawesegn fitih le histanua 😢😢😢😢😢
ይገርም😢
❤❤❤❤❤❤❤!!
ይህ ታሪክ እኮ ፊልም ነው ውጭ ሀገር የተሰራ ነው😢😢😢😢😢😢
ጉድ 😢
❤❤❤❤😢😢
Bagtia semi endat yamegarem tirek😮😮😮😮
😢😢😢😢😢😢😢
ማንም አልቀደመኝም ታድዬ 😅
እዲህ አይንት ጉድ አለ ህልም እንድሆን ተምኝህ
ፊልሙ የሚለየው የበረከት ፓሊስነት ነው
ትክክል ሄ ይሄ ፊልም የተሰራበት እውነተኛ ታሪክ ነው
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
Bsmam 😱
I watched this movie 😢
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
😢😢😢😢😢
የሚያስጠላ ታሪክ አባት እንደት እንደዚ ያደርጋል
ewnetegna tarik new gn habesha aydelem film tesertoletal
Ehanen story movie laye ayechewalw lebale 🤔
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
በፈጣሪ ምን አይነት ጉድ ነው😢
የሚያከብሩሁን አድማጮችህን ሞራል ከምትነካ በሀቅ ሰርተህ ቻናልህን ማሳደጉ የሚሻል አይመስልህም ፍቄ ከፊልም ላይ የተወሰዱ ኧረ ተው
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
@@yesewalem አንተ ምን አጠፋህ የሚመጣልህን ስራ ሁሉ ቼክ ማድረግ ይከብዳል ። ከየትኛው ቦታ ከየትኛው የአለም ጥግ ማን እንደሚሰማችሁ አታውቁም። ማለተይ ምንድን ነው ደራሲዋ ወይም ደራሲው መጠንቀቅ ያለበት ለስሙ ነው። መልስ መስጠትም ሀላፊነት መውሰድ ያለበት ደራሲው ነው በአንዱ ስራ ብታመልጥ በሌላ አታመልጥም።
@@yesewalemድርሰት ስራ ላይ የሁለት ደራሲዎች ሀሳብ የሆነ ቦታ ላይ ሊገጥም ሊመስል ይችላል ፈፅሞ ግን አንድ አይሆንም።የሷ ስራዎች አንድ ባንድ እያነሱ ኬት እንደተቀነጨቡ መናገር አላማ የለኝም። ምመክራት ግን በራስሽ ተማመኝ ያንቺን ብቻ ስጪን ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ezi tarik ke America film yetekeda under baisment yemil film new..lemin ye sew chinkilat tabelashutal kkk..ezi yesew alem yemibal tarik lela gize ayketatelim ke ahun jemiro hulum wishet malet new😢
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
“Secrets in the cellar “ by John glatt y zi tarik mexhafu sihon “girl in the basement “demo filmu nw Australian based true story.
Tkikil 😂😂
Exactly
ይመስለኛል ፍያሜታ የምትባል ደራሲ የለችም። ለዚህ ነው ምንም አስትያየት ቢሰጣት ለቃቅማ መልቁቁን የቀጠለችበት። ስለዚህ ፍያሜታ የምትባል ደራሲ የለችም ዝም ብለው ከዛም ከዛም እየቃረሙ ነው የሚለቁት። ከየትም ማምጣት ችግር የለውም ምንጩን መናገር ግን አድማጭን ማክበር ነው።
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
😂😂😂😂
yahon bota balala dezyen samchwalwe gen .hulam yate akrarb yelyale enmsgnlen
ጉድድድድድድድ
ይህ ታሪክ እኮ እኛ አገር አይደለም ሲቀጥል ትንሽ ትንሽ ይመሳደላል ከየት ከየት ነዉ ምታሰላፍቱት
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይሄ ታሪክ "Girl In The Basement"ከሚለው የፊልም ሀሳብ ጋር ተመሳሳይነት አለው ግን ደግሞ ይሄ ከፊልሙ ብዙ የማያመሳስለው ነገር አለ እናንተን ቅር የሚያሰኝ ስራ ከሆነ በጣም ይቅርታ🙏🙏🙏 የእናንተ አስተያየት ስራዬን እንዳሻሽል ያደርገኛል ለዛም ከልብ አመሰግናለሁ።
ፊያሜታ አምሃ @fiyametaamha
𝐦𝐢𝐧 𝐚𝐲𝐢𝐧𝐞𝐭 𝐤𝐢𝐟𝐮 𝐳𝐚𝐦𝐚𝐧 𝐥𝐚𝐲 𝐝𝐚𝐫𝐚𝐬𝐢𝐧 𝐠𝐢𝐧 𝐦𝐢𝐤𝐢 𝐦𝐢𝐫𝐱 𝐚𝐟𝐪𝐚𝐫𝐢 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐞𝐜𝐞𝐫𝐞𝐬𝐡𝐚𝐰 𝐝𝐚𝐬 𝐲𝐢𝐥𝐚𝐥 𝐲𝐞 𝐢𝐧𝐚𝐭𝐢𝐲𝐲𝐨𝐰 𝐦𝐨𝐭𝐛𝐢𝐲𝐚𝐬𝐚𝐳𝐢𝐧𝐢𝐦
❤❤❤❤