የጻዱቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገድል ባጭሩ በረከታቸው ይደርብን ቃልኪዳናቸው ይጠብቀን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የአቡነ እጨጌ ዮንስ ተአም
    ቡነ ተክለ ሃይማኖትና የቆብ ልጃቸው አቡነ ዮሐንስ አብረው በጎንድ በታላቅ ተጋድሎ ይኖሩ ነበርና በአንደኛው ዕለት ወጥ እየሠሩ ሣለ ወጡ ሊገነፍል ሲል አቡነ ተክለ ሃይማኖት ማማሰያ ሊያመጡ ይሔዳሉ፡፡ እርሳቸውም ማማሱውን ይዘው ሲመለሱ አቡነ ዮሐንስ ግን እሳቱም ወጡም ሳያቃጥላቸው በእጃቸው እያማሰሉት ነበር፡፡ ከዚኽም በኋላ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ‹‹ይኽ ቦታ ከእኔ ይልቅ ለአንተ የተገባ ነው›› ብለው ተሰናብተወቸው ከጎንድ ወደ ደብረ ሊባኖስ ሔዱ፡፡
    አቡነ ዮሐንስም ጉንድ ተክለ ሃይማኖት ገዳምን በአባታቸው በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ስም ሰይመውት ገዳሙን አቅንተው በቦታው ላይ በታላቅ ተጋድሎ ኖሩ፡፡ ገዳሙም ዛሬ ‹‹ጉንድ ተክለ ሃይማኖት አንድነት ገዳም›› ተብሎ ይጠራል፡፡ አቡነ ዮሐንስ ዘጠገሮ ጨረቃንና ፀሐይን በእጃቸው እየያዙ ይጸልዩ የነበሩ በመንዝ በይፋት ያሉ ክርስቲያኖች ብርዱን ውርጩን በስማቸው የሚገዝቱባቸው ታላቅ የበረከት አባት ናቸው፡፡
    በኢየሩሳሌም ለ50 ዓመት፣ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለ450 ዓመታት ኑረዋል፡፡ ዕጨጌ ዮሐንስ በአንድ በዓት ተወስነው የሚቆዩት ለ50 ዓመት ነበር፡፡ በሀገራችን 5 የተለያዩ በዓቶች ነበሯቸው፡፡ በደብረ ሊባኖስ፣በጠገሮ፣ በአዘሎ፣ በፍርኩታና በሌሎቹም ታላላቅ ቦታቦዎች ላይ በእያንዳንዱ ገዳም ሃምሳ ሃምሳ ዓመት በጸሎት ኖረው በአጠቃላይ በ500 ዓመታቸው ነው በዛሬዋ ዕለት ያረፉት፡፡ ዐፅማቸው መንዝ ከአርባ ሐራ መድኃኔዓለም አጠገብ ፍርኩታ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ውስጥ ይገኛል፡፡ አቡነ ዮሐንስ ዘጠገሮ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው ይማረን!

КОМЕНТАРІ • 93

  • @Hdgyghjx
    @Hdgyghjx 7 днів тому

    አሜን አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ እኔ ካድብኩን ይሊቅ አተ ለኔ ያስብክልኝ ስጥኝ የለቤን ታውቃልህ እና አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከት እረደኢታችሁ ይደርብኝ አሜን

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና

    ወለተ ማሪያም ጤና አስተካክልልኝ በስምህ አሜን ታምርህን አሳየኝ ጨንቄን አቅልልኝ አባቴ ☝

  • @Tzu-b1p
    @Tzu-b1p 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ amen amen amen abune achege yohans anenm hagerachnnm bemhret asbunnn

  • @debregirma9865
    @debregirma9865 4 місяці тому

    አባቴ የልቤን መሻት ያውቃሉ እና ሙሉሉኝ
    በረከታቸው ይደርብኝ

  • @elsaalemayhukebede3669
    @elsaalemayhukebede3669 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመሠገን ልጄ መሀፀንሽ ውስጥ እጢ አለ ተበላ አዝኘ ለአብነ እጨጌ ዮሐንስ ኦፕሬሽን ሳትሆን ያጥፉልኝ በየ እየለመንኳቸው ነበር እግዘብሔር የፈቀደው ሆነና ተሠርቶላት እጤው ወጥቶል አብነ እጨጌ አሁንም የቀረ ህይወቷን አስተካክለው ያሣዩኝ ስላደረጉልኝ ደንቅ ነገር ግን አመሠግናለሁ!!!!🌺🌸👫

  • @WoinyBet
    @WoinyBet 5 місяців тому

    ሚስጥሬን ነግሬቶለው ና ለምስክርነቶ አብቁኝ አባቴ አሜን

  • @kalkidanashagre-x4e
    @kalkidanashagre-x4e 2 місяці тому

    ሳላየዎት ያዩኝ የኔ አባት ለደጅዎት አብቁኝ

  • @amaredesew2496
    @amaredesew2496 6 місяців тому +1

    አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን የሚያመኝንም ,የሚያስጨንቀኝንም ነገር አስወግድልኝ አሜን

  • @HilenaTariku
    @HilenaTariku 9 місяців тому

    Amen Amen Amen abate kechenket awtugn lemisker abkugn

  • @KalkidanMengsit
    @KalkidanMengsit 8 місяців тому +2

    ክብር ለእጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ጆሮየን ሰርጀሪ ተሰርቸ ከተሻለኝ ቡሀላ ከዳር አበጠ እና ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም ነገር የለውም አሉኝ ግን በጣም ያመኝ ነበር እና እህቴ እምነትና ጠበል አምታልኝ እሱን ስቀባ ተሻለኝ እና ሌላ ደግሞ ውጤት ቀንሶብኝ ነበር እና ለእርሳቸው ነግሬ ጠበሉን ስጠጣ ውጤቴ ተስተካከለ እና እንቅልፍ በጣም ያስቸግረኝ ነበር እርሱም ተስተካከለልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አመስግኑልኝ!!!!!❤❤❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +3

    💐እግዚአብሔር ይመስገን 💐
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏
    የአባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meronalem2663
    @meronalem2663 Рік тому +2

    አባታችን በረከታቸው ረዴኤታቸው ይደርብን አባታችን ልጂም እኒም በጨጓራ እየተሰቃየን ነው እኔ በተጨማሪ በዲስክ እና በነርብ በልጅነቴ እየተሰቃየሁ ነው እባኳትን አባቴ የልቤን ጭንቀት ያውቃሉ አባታችን ከእስራቴ ፍቱኝ ታአምራቶትን አሳዩኝ ህይወቴን አስተካክሉኝ በቃሽ በሉኝ ስለቴን ይዢ ለደጆት ያብቃኝ

  • @yalemworek
    @yalemworek 7 місяців тому +1

    አቡነ እጭጌ ጭንቅቴን አቅልልኝ ብዙ የሚያስጨንቅኝ ሁሉ ፍዉስ አድርግልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Qatar678Sahliya
    @Qatar678Sahliya Рік тому +2

    የአባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን ❤ 🤲🤲

  • @sleshkubi6828
    @sleshkubi6828 2 роки тому +4

    አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በረከታቸው ይደርብን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባታችን አቡነ ዕጨጌ ዮሐንስ እረዴታቸው አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @Tezatatube
    @Tezatatube Рік тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ከጪቀታቺን ፈውሱን ለሀገራቺንም በሰላም እንገባ ዘድ እረዲን ከደጀሁም በረከትን እንዲናገኚ እረዶን አሜን አሜን አሜን

  • @MahitemDemeke
    @MahitemDemeke 5 місяців тому +1

    Amen amen yewunet kalat yelgnem min biye edemawora selesachew bicha lij ufffff yen abat lij situgne biye negreyachew Dr gar sihed edewum menta new alugne kibr Ena misgana lesachew yihun

  • @tenayebirhanu6137
    @tenayebirhanu6137 8 місяців тому +1

    አባቴ እጨጌዮሐንስ የጠየቀሁትን ችግሬን እርሶ ያውቁታልችግሬን
    ፍቱልኝ አባቴ አሜን

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 4 роки тому +5

    አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ በእኔ በፀዳለ ማሪያም፤ በአካለ ገብርኤል፤ በሰይፈ ገብርኤል ይደርብን፡፡ አባቴ ካለብን ችግር ከፈወሱን ደጆትን ረግጬ ለመመስከር ያብቃኝ!!

  • @yemariamnegn5667
    @yemariamnegn5667 8 місяців тому +1

    በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏

  • @heluEyu29
    @heluEyu29 Рік тому +1

    የኔ ልዩ አባት በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ
    @ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ Рік тому +1

    አባቴ ልቤን ይፈውሱልኝ ጭንቄን ታውቃለህን ጻድቁ አባቴ በስደት ያውም በሰው ቤት ለጣላቴ አሳልፈህ አትስጠኝ በሀጺያታ ያመጣሁትን በሽታ በምልጃህ አጥፍልኝ አባቴ ስለቴንም ለመስጠት አብቃኝ 😢❤❤

    • @basliyostube
      @basliyostube  9 місяців тому

      Amen tsadiku mihiretun yilakilot lemisikirinet yabkalin

  • @fantudamtew359
    @fantudamtew359 4 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስት ስመያትንያውርስልን አሜን
    የአቡነእጨጌዮሐንስ በረከትይድርብን በጽሎታቸውይማረን

  • @bezaabezaa1605
    @bezaabezaa1605 3 роки тому +1

    አሜን የእጨጌ ዮሀንስ በረከታቸው አይለየን

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን 👏👏👏ያባታቺን ባራቃት ይዳርብኝ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemhabtom5031
    @lemlemhabtom5031 3 роки тому +2

    Bereketwet yidresegnabate

  • @mahlatmekonen213
    @mahlatmekonen213 Рік тому

    ያባታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን

  • @firehiwotmolla7263
    @firehiwotmolla7263 7 місяців тому

    አባቴ አደራ ከገጠመኝ ነገር በበረከቶ ጎብኙኝ በረከት ይደርብኝ

  • @ShumiBugal
    @ShumiBugal 7 місяців тому

    አሜን የፃዲቁ በረከታቸው ይደርብን

  • @YORDANOSENGIDA
    @YORDANOSENGIDA Рік тому

    Amen Bereketachew Yederibin 🥰🙏🙏🙏

  • @nebiyunatan837
    @nebiyunatan837 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @tube-bo2qr
    @tube-bo2qr 2 роки тому +2

    የአባታቺን በረከት ይደርብን

  • @እምዬኢትዮጵያ-ጠ9ጠ
    @እምዬኢትዮጵያ-ጠ9ጠ 2 роки тому +2

    በረከታቸው በኔ እና በቤተሰቤ ላይ ይደር

  • @yordanosasefawokubu2435
    @yordanosasefawokubu2435 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Berketom xlotachew yderben

  • @abaaba1954
    @abaaba1954 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @abelweldetensay2116
    @abelweldetensay2116 2 роки тому +2

    Amen amen amen 🙏

  • @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን የአባቶቻችን ቅዱሳን በረከት ይደርን

  • @elsaalemayhukebede3669
    @elsaalemayhukebede3669 2 роки тому +3

    ስለቴ ተስምቶልኛ አባቴን አመሠግናለሁ

  • @mekedeskebede8893
    @mekedeskebede8893 Рік тому

    Amen Bereketachew yideribin

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 4 роки тому +1

    ለወንድማችን ኀይል ሚካኤል ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ረድኤት እና በረከታችሁ ይደርብን አሜን

    • @AlexA-bn7nf
      @AlexA-bn7nf 2 роки тому

      የፃድቃንእና የስማእታ የመላእክት ሁሉ እረኤደየታችው አይለየን አሜን ይሁንልን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 4 роки тому +1

    Amen amen amen kale heywot yasemaln

    • @saraseidsara2779
      @saraseidsara2779 3 роки тому

      አቤቱ የአባታችን አቡነ እጨጌዮሐንሕ በረከታቸው ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abrasheyoutubeabrashe1466
    @abrasheyoutubeabrashe1466 2 роки тому +1

    አሜን አሜ አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @shibiruwondatir9520
    @shibiruwondatir9520 2 роки тому +1

    አባቴ በረአትዎ ይድረሰን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 2 роки тому +1

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln

  • @yaredhaile6590
    @yaredhaile6590 3 роки тому +1

    Amen amen amen

  • @fevenephrem2317
    @fevenephrem2317 4 роки тому +1

    Kale hewet yasemalen

  • @TesfamariamAgaleal-d3c
    @TesfamariamAgaleal-d3c 6 місяців тому

    Amean

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሐኒሐኒ
    @ሐኒሐኒ 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልንን 🙏

  • @BanchiamlakEnedeg-hy6wh
    @BanchiamlakEnedeg-hy6wh 9 місяців тому

    አባቴ ለደጆት ያብቃኝ ከተያዝኩት ደዌ ማረኝ

  • @geteneshasrat6880
    @geteneshasrat6880 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሳማልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን ወንድማችን

  • @firhiwatdejena1193
    @firhiwatdejena1193 Рік тому

    Amen brktachu yedrben

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 3 роки тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 3 роки тому +3

    ምስክር ነኝ በመስቀላቸው በመቋሚያቸው በፀበላቸው በገድላቸው ተዳብሼ አዝዬም ተባርኬያልውሁ

  • @lemaAtilawu
    @lemaAtilawu 11 місяців тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @tsigeredatekeste6010
    @tsigeredatekeste6010 Рік тому

    በርክታቸው ይደርብን

  • @የስደትስንቃችንእመብዙሀን

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወድማችን

  • @zerutsega-ip2zf
    @zerutsega-ip2zf Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን መልከአቸውንም በታነብልን በረከት ይሆንሃል

  • @genetgebreselassie
    @genetgebreselassie Рік тому +1

    Abata Bekalkidanot ehtemariamn Asebat

  • @mulukenhabtamu5054
    @mulukenhabtamu5054 Рік тому +2

    አባቴ ከጭንቀት ሰዉሩኝ መጥቼ እመሰክራለው 🤲

  • @AbrahamDemise-on5bw
    @AbrahamDemise-on5bw 7 місяців тому

    Abate Abune echege yohans tidaren asitekakilulugni eridugni

  • @HirutHailay
    @HirutHailay 7 місяців тому

    amyen amyen amyen abatye temesgen fekdeh lebeth slabekahegn bewuste yalewun ante aragflign

  • @bezuhansisay2711
    @bezuhansisay2711 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semanawitkibrom5430
    @semanawitkibrom5430 10 місяців тому

    እባቴ ካለብኝ ችግረ ፈዉሰዉ በቶሉ ደጆች ልምጣ

  • @KalJoyb
    @KalJoyb 11 місяців тому

    አባቴ እኔንም ፈውሱኝ

  • @meskeremafework5013
    @meskeremafework5013 Рік тому

    Abate abuse echegeyohannes yaderegulghe Leje fetena neberebat became techenken never enem teseye never betru huneta fetenawin alfa temerekech mesgana yederesot seletenm elekalehu line ended result lhulachihum yedresulachu amen

  • @HawiKefeni
    @HawiKefeni 5 місяців тому

    አስካለማርያም እባላለዉ አዲስ አበባ የት ይገኛል?

    • @basliyostube
      @basliyostube  5 місяців тому

      ሰላም አስካለ ማርያም

  • @haymanot9081
    @haymanot9081 2 роки тому

    sewu tsebeli ena eminet amitolign neber sibete sibetwu demi mesel edezh ywenali?? melis sutsugn

  • @daribeefa2176
    @daribeefa2176 2 роки тому

    አረ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን የአጋንንት ትምህርትን ትታችሁ ወደ እግዝያብሔር ተመለሱ ተመለሱ ተመለሱ....እግዚአብሔር ይፈረዳል የዘላለም ሞት ፍርድ አለ

    • @luwamhagos1446
      @luwamhagos1446 2 роки тому +1

      Lebona yestke MARYAM LEBONAKE TABRALKE

    • @YemariamNegn-y8l
      @YemariamNegn-y8l 10 місяців тому

      እኔምልህ ሽ ምን ልትሰሪ እዚህ ቻናል ገባችሁ

  • @FanaTewelde-eo4zk
    @FanaTewelde-eo4zk 7 місяців тому

    Amen amen amen

  • @dbreroha
    @dbreroha 9 місяців тому

    በረከተወ ይደርብን

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና

    አሜን አሜን አሜን

  • @Caalaa-w5y
    @Caalaa-w5y 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @luwamhagos1446
    @luwamhagos1446 2 роки тому +1

    AMEN🙏🙏🙏🙏

  • @hewikalientertainment5915
    @hewikalientertainment5915 Рік тому

    amen amen amen❤❤❤

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    አሜን አሜን አሜን

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Рік тому +1

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @mubashamil5660
    @mubashamil5660 11 місяців тому

    Amene Amene

  • @melkegebru550
    @melkegebru550 Рік тому

    አሜን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @firehiwotmolla7263
    @firehiwotmolla7263 7 місяців тому

    አሜን