Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ጉዋደኞቼ በሙሉ በአብዛኛው ቤት እንደዚህ አይነት ስላለ ነው የሰራውት ከስራው ይልቅ የሚያደክመው ጥሪአቸው ስለሆነ ነው ቪድዮውን ካያቹ የራሳችሁን አስተያየት አስቀምጡ more video👇👇👇 ua-cam.com/video/fRi8eujEBCA/v-deo.html
tkkele
yenyey setyou aynte
Lek neshi mamay
በትክክል የመጥራት ሱስ አለባቸው
አላህትግስትይስጠንእስከሚያልፋ
ሀረብ ሀገር ያለን ሰዎች ከምንም በላይ የምንማረው ትግስትእና የዋህነትን ነው ብዙ ፈተና ስለምናሳልፍ ጠንካራም እንሆናለን
ፈጣሪ ጥናቱን ይስጠን
በጣም
ኡፍፍፍፍ የመረረኝ ነገር ቢኖር የነሱ ጥሪ 😭😭😭አላህ ለሁላችንም ሶብር ይሰጠን ❤
የኔ ማዳምስ ጥሩ ናት ስራ ላይ ሁኘ ታየችኝ ምንም አታዘኝም እየበላሁ ተሆነ እስክጨርስ ምግቤን አትጠራኝም ስታዘኝም እሄን ለመስራት ይመችሻል ብላ ነው ስታዝኳን ቀስ ብላ
ማሻአላህ
አጅብ ነው እኔ አሁን እደዚህነው የሚያመለለልሱኝ ያውም ፎቅ እሷስ እዚሄው በዚሄው ወላሂ ታፈየ ቆሰለ ልክ በሽመል እደተመታ
አረቦች እኛ አገር ተሰድተው የሚመጡበትን ዘመን ጌታ ባሳየን በድንጋይ ወፍጮ ነበር ማስፈጨት በሙቀጫ እህሉን ማስፈተግ
Kkkkk
አየሽእነሱእደኛአይደሉም
ነፍሰገዳይ እንዳረግሽው ነው የቆጠርኩት ክፉ
እግዚአብሄር ይመስገን እኔ እራሴ ተነስቸ ካልሰራሁ በቀን 4 ወይ 5 ጊዜ ብትጠራኝ ነው ግን መጀመርያ ያለሁበት ብዙ ስቃይ አሳልፊያለሁ መታገስ ዋጋለው ታገሱ እህቶቼ
የፈጠርከኝ ጌታ ሄይ ትግስቱን ስጠኝ እሪሪሪሪሪሪ እነሱ ለሰሩት እኔ ተቃጠልኩ አረ ይዝጋሽ የሚሰረስር ይሰርስርሽ እፍፍፍፍ
በኔስ ይብሳል ልጆች ስላሉ እግዚአብሔር ክጎናችን ይሁንልን
ሌላው ስራ መቼ ነው የሚሰራው ስራ ሲሄዱ እኮ እረፍት ነው
ሁላችንም ቤት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል በዛላይ ፎቅ ከሆነ በጣም ነው የሚደክመው በዛላይ ስራው ቶሎ አይሄድ
ለከ እንደዚህ ነው ምትሰቃዩት ያሳዝናል።የመጨረሻ አስጠላኝ ስደት።
ቀላል በእውነት በተለይ ፎቅ ቤት ደረጃ 150 ግዜ መውጣት መውረድ እነሱ አልጋ ላይ ተዘፍዝፈው ኡፍፍፍፍፍፍ
የኔዋስ አልሀምዱሊላህ የፈለገችውን ሄዳነው ምትወስደው እኔ ቁጭብዬ ወላሂ ሠብሩን ይስጠን ፈጣሪ እኔስ አልችልም
ሀይ ገነት ሰለም ሰለም ብዬሸለው ።አርፍ ስራ ነው በረች።
እሷ ለተመላለሰችው እኔ እዚ ቁጭ ያልኩት ደከመኝ 😪😪😪😴😴😴 ኧረ እዘኑልን
ጉድ ነዉ እኮ እኔም እዴ ሤያመላልሱኝ ነዉ የምውሉት ደሞ ጥሩ ትሰራላቹ ግን አትሳቁ ገፀ በሃሬዉን መልበስ አለባቹ እየሣቃቹ ነዉ ሣቃቹ እየመጣ ተቸግራቹዋል ሥሜታዉ ሆናቹ ስሩ ከዚ ተነስቶ ነዉ ትልቁ ደረጃ ላይ መድረስ የማቻል አስታየቴን የምትጋሩ ላይክ ግጩኝ
እህት። አይዞሺ ለበጎ ነው። እኔስ ልገላገላት 15 ቀን ነው የቀርኝ። እህ ኮርቦች ጩኸት ላርፍ ነው
እንደዚህም አለ ተመስግን እኔ እስከዛሬ ላማረርኩህ ይቅር በለኝ የባሰ አለ
ውይ ደከማት እኮ በመመላለስ አይዞሽ ማማዬ
የዉነት ልክ እደኔ መዳም አፏ ዝም አይልም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😤😤😤😤ምን አለበት አፏን ቢዘጋለኝ እደኔ ጥሪ የሠለቻችሁ ላይክ
ሺ ግዜ ላይክ ባረግ ደስ ባለኝ በጣም ይስለቻል እኔ የልጅ ፀባይ አልችል ብያለሁ ውስጤ እያረረ ከላይ እስቃለሁ
አልሀምዱሊላ የኔሥ እደዝህ አጠራኝም በቀን ሁለተየ እማጠራብኝም ቀን ይበልጣል
ትግሱት ይስጠን የኔኳ አትቀመጥም ብዙ ግዜ አልሀምዱሊላህ በሌላ ግን ባለጌ ናት የስራቸውን ሌላ ምን ይባላል 😭😭😭😭😭😭😭
ልክ ነሽ ዉዴ ምርር ይላል
በርች ውዴ እናመሰግናለን
Sala, thanx so much for the respect cz that's all they want🙏🙏🙏
ኡፉ ግልብጥ ያሪግሽ አባቴ አምላክ
How she gonna finish her job if you keep distracting her.
Yung mga amomg babae ...ubod ka pala utos ..nakaupo lng cp hawak ...daig pa ng prinsisa ...Mabuti sana kung may trabaho sa labas e walanaman
እኔማ ስራ ስጭርስም አብርሽኝ ቁጭ በይ ትለኝ አለች ግድም እኳን እዳልል እፍፍፍ አሁንስ ስደት
አይዞሽ የኔ እህት በሁሉም ነው
ልክ እንደኔ አሮጊት
እውነት ነው አሉ፣ብዙቦታ፣ እንደዝክ የሚሉ
ተሶስተኛ። ደወር። ነው። ምትጠራኝ። ምንያስጣላኛል። ወደላይ። መመለሱ። እህህህአላህ። ያግዘን። ያረቢ የነሱነገር። አናሳው። አረስቱ
ያሣሽ እናተን አላይበት ወዴት ልህድ
Good madam
ሳራ፣ትግስቱን ይስጥሽ፣
ክክክክክክክክክ ሆ ሁሉም ቤት ነዉ እንዴ እኔስ አሁንም አሁንም አትጣራም ተመስገን ነዉ
Mubaark awwal
Alhamdu lilah rebl alemin wyyy esu letemlalesech leban amemegin kandgza belay bqoreteginm alsematm alhamdu lilah adlem mechoh qesbla atnagerm be duaa atrsugin tgstun allah ywefqegin satyoyenma alsemat bye chrash sewyeye new emyazegin ayyyy nebsya zq maletn atwedm.des silegin new medam ymlew medam blo metart alwedm ya allah hdaya wefqegin
ayzoshi sis mtchalehu byteseb hognalehu ney anchim
ቦታውን ለህንድ ለሴሪላንካ ልቀቁ ስነፍ የማዳም ከዳሞች ኢቲ
Kalami naman ibitay ni madam auring oi
አረየኔም ሰዎች እንደዚህ ናቸው ለዛዉም አራት ሴት ኡፍፍፍፍፍፍፍስደት
Dapat mahaba pasensya mo diyan..
ኦ አምላኬ ሆይ
አር እኔም ጋ እንዲህ ነዉ ኡፍፍፍፍ
እኔስ 1 ወር ቀረኝ ልገላገላት
በሰለምጊቢኢህት
አላህ ሰብር ይስጠን
ውይ ሲጣሩ እኔ እራሱ ምርር ነው ያለኝ
nako pag amo ko ganyan sarap ba tanjakan.
Relate ako sa previous kung madam...kolo shey taali,,,taale...haywan
Porket katlong klng gnun nlng buhusan mo yn. Mainit na tubig
እኔማ መዳሜን ማየዢት ነዉ ያስጠላኝ እፍ
Hahah kung ako pa to nasgot kona to haha buset taali taali.. Yarabi mafiy yed. Bas kalam taali.. Majinun
እዉነት እኔን ያማረረኝ ነገር አስር ጊዜ መጣራት ደሙ የኔ ፎቅነዉ አቻልኳትም ድክም ሲለኝ ዝም ሥላት ስልክ ትደዉላለች ከዚያ ተኝተሽ ነዉ ትለኛለች ስራዋ ሣያልቅ ለዛዉም ሥራ ባይኖራት እሞታለሁ
ይችን አይኖን ነበር ማጥፋት😢😢😢😢
Now I understand why Arabs love Philippines too much
Coz they are so simple not like us africans we do not allow that nonsense rubbish u cal me more than two times I just ignore u
ሰላም እናት በርቺ ሰብስክራይብ አርጊ አኔ አረኩሽ
ehtoha,areb,hager,lemehad,bzu,mokraalew,gen,eskahun,altesakalgm,mewsed,ethlubet,agatami,kagegahu,endatresug,birr,ekeflalehu,ehtoha,
እናመሰግናለን ገኒየ
ወዮ ሥደት መነውለኛ ም ቢሠጠን ያረብ እኔሥ መረረኝ ዱአ አድርጉልኝ
እደኔ ሤትዮ ናት ይች እህ እኔሥ እግሬን አሞኛል እምመላለስበት
ወይ ገንዬ ሁሉም ቤት ነው
የኔቆጆ አችም አረቦችን መሠልሺኝ
ቀላል🤔🤔🤔
ወዋ
እር ዊዊዊዊዊዊዊዊ እኔ ላየሁት ደከምኝ የምር የኛ ትግስት ለማንም አልተሰጠውም
የኔ ሴትዮ እድህ ናት
ምንን እናዝዛቸው የሚሉ መዳሞች ስት አሉ ይሂን እፍትሽ ያለ ሻይ ነበር ባናትሽ መዘቅዘቅ
tkkl😀😀😀😀
ፓላራይዝ ሳትሆን አይቀርም መዳሟ
አጅብ ነው ብርታቱን ይስጠን
ልይና እኮምታለው
ወይመመላለስየኔማዳምስልክከያዘችመንምአታቅም😋😋😂😂😂
in ylhut kuwt tikikilaya vido new ysrshuw100/100 ww👍👍
ደምሪኝ እስኪ ጀማሪ ነኝ ገና
ይሄ ከባርነት በምን ይለያል
shohada taali taali metta kalas shaklah ida kida mafi wahed digiga taali ya rabii madam
የኔመዳም እደዚህ ናት
Ayzoshe
አረ ደሰ ሰትሉ ወላሂ እሰቲ ሰራ ፈልጉልኝ ላላህ ብላቹህ
Kalaming irukon nimo madam oi😂
Hahahaha yawa
What is wrong with this woman
Ahahhh.. kakapagod 🤗🤗😁😁😁
Mademi.malet.gimatami.new🙋🙍🙈🙆🙆🙊🙊🙊
arif new enm ga ney
Sara taali😃😁😁😁😁
Manhhh this lady can call any minute
Ere siyakatl
Sarah...Sarah....Sarah....perettt madam .now good .
Majunoon
Wallah hada sakala maekdar sugul alatul ta ali ta ali ya madam
እፍፍፍፍፍፍ፣ እሳ፣ለታዘዘችው የኔ፣ደሜፈላ
Boan
እንዛመድ
Avery five minit that is apouce
Oh.my g
waww
Grezzy 👊👊👊
maadam sudiyyaa kidaa
sarah ohh sarahhh
Knpa dia harus di ksh kki klu cumn bsa nya nyuruh
Ethi majununa
10 gize yemitarut neger eko new yemigeremugn 😁😁😁
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ😎🤔🤔🤔🤔
እሷ እድህ ላለቻት እኔ በማየት ደከመኝ
ሰላም ጉዋደኞቼ በሙሉ በአብዛኛው ቤት እንደዚህ አይነት ስላለ ነው የሰራውት ከስራው ይልቅ የሚያደክመው ጥሪአቸው ስለሆነ ነው ቪድዮውን ካያቹ የራሳችሁን አስተያየት አስቀምጡ more video👇👇👇 ua-cam.com/video/fRi8eujEBCA/v-deo.html
tkkele
yenyey setyou aynte
Lek neshi mamay
በትክክል የመጥራት ሱስ አለባቸው
አላህትግስትይስጠንእስከሚያልፋ
ሀረብ ሀገር ያለን ሰዎች ከምንም በላይ የምንማረው ትግስትእና የዋህነትን ነው ብዙ ፈተና ስለምናሳልፍ ጠንካራም እንሆናለን
ፈጣሪ ጥናቱን ይስጠን
በጣም
ኡፍፍፍፍ የመረረኝ ነገር ቢኖር የነሱ ጥሪ 😭😭😭አላህ ለሁላችንም ሶብር ይሰጠን ❤
የኔ ማዳምስ ጥሩ ናት ስራ ላይ ሁኘ ታየችኝ ምንም አታዘኝም እየበላሁ ተሆነ እስክጨርስ ምግቤን አትጠራኝም ስታዘኝም እሄን ለመስራት ይመችሻል ብላ ነው ስታዝኳን ቀስ ብላ
ማሻአላህ
አጅብ ነው እኔ አሁን እደዚህነው የሚያመለለልሱኝ ያውም ፎቅ እሷስ እዚሄው በዚሄው ወላሂ ታፈየ ቆሰለ ልክ በሽመል እደተመታ
አረቦች እኛ አገር ተሰድተው የሚመጡበትን ዘመን ጌታ ባሳየን በድንጋይ ወፍጮ ነበር ማስፈጨት በሙቀጫ እህሉን ማስፈተግ
Kkkkk
አየሽእነሱእደኛአይደሉም
ነፍሰገዳይ እንዳረግሽው ነው የቆጠርኩት ክፉ
እግዚአብሄር ይመስገን እኔ እራሴ ተነስቸ ካልሰራሁ በቀን 4 ወይ 5 ጊዜ ብትጠራኝ ነው ግን መጀመርያ ያለሁበት ብዙ ስቃይ አሳልፊያለሁ መታገስ ዋጋለው ታገሱ እህቶቼ
የፈጠርከኝ ጌታ ሄይ ትግስቱን ስጠኝ እሪሪሪሪሪሪ እነሱ ለሰሩት እኔ ተቃጠልኩ
አረ ይዝጋሽ የሚሰረስር ይሰርስርሽ እፍፍፍፍ
በኔስ ይብሳል ልጆች ስላሉ እግዚአብሔር ክጎናችን ይሁንልን
ሌላው ስራ መቼ ነው የሚሰራው ስራ ሲሄዱ እኮ እረፍት ነው
ሁላችንም ቤት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን ሌላ ምን ይባላል በዛላይ ፎቅ ከሆነ በጣም ነው የሚደክመው በዛላይ ስራው ቶሎ አይሄድ
ለከ እንደዚህ ነው ምትሰቃዩት ያሳዝናል።የመጨረሻ አስጠላኝ ስደት።
ቀላል በእውነት በተለይ ፎቅ ቤት ደረጃ 150 ግዜ መውጣት መውረድ እነሱ አልጋ ላይ ተዘፍዝፈው ኡፍፍፍፍፍፍ
የኔዋስ አልሀምዱሊላህ የፈለገችውን ሄዳነው ምትወስደው እኔ ቁጭብዬ ወላሂ ሠብሩን ይስጠን ፈጣሪ እኔስ አልችልም
ሀይ ገነት ሰለም ሰለም ብዬሸለው ።አርፍ ስራ ነው በረች።
እሷ ለተመላለሰችው እኔ እዚ ቁጭ ያልኩት ደከመኝ 😪😪😪😴😴😴
ኧረ እዘኑልን
ጉድ ነዉ እኮ እኔም እዴ ሤያመላልሱኝ ነዉ የምውሉት ደሞ ጥሩ ትሰራላቹ ግን አትሳቁ ገፀ በሃሬዉን መልበስ አለባቹ እየሣቃቹ ነዉ ሣቃቹ እየመጣ ተቸግራቹዋል ሥሜታዉ ሆናቹ ስሩ ከዚ ተነስቶ ነዉ ትልቁ ደረጃ ላይ መድረስ የማቻል አስታየቴን የምትጋሩ ላይክ ግጩኝ
እህት። አይዞሺ ለበጎ ነው። እኔስ ልገላገላት 15 ቀን ነው የቀርኝ። እህ ኮርቦች ጩኸት ላርፍ ነው
እንደዚህም አለ ተመስግን እኔ እስከዛሬ ላማረርኩህ ይቅር በለኝ የባሰ አለ
ውይ ደከማት እኮ በመመላለስ አይዞሽ ማማዬ
የዉነት ልክ እደኔ መዳም አፏ ዝም አይልም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😤😤😤😤ምን አለበት አፏን ቢዘጋለኝ እደኔ ጥሪ የሠለቻችሁ ላይክ
ሺ ግዜ ላይክ ባረግ ደስ ባለኝ
በጣም ይስለቻል
እኔ የልጅ ፀባይ አልችል ብያለሁ
ውስጤ እያረረ ከላይ እስቃለሁ
አልሀምዱሊላ የኔሥ እደዝህ አጠራኝም በቀን ሁለተየ እማጠራብኝም ቀን ይበልጣል
ትግሱት ይስጠን የኔኳ አትቀመጥም ብዙ ግዜ አልሀምዱሊላህ በሌላ ግን ባለጌ ናት የስራቸውን ሌላ ምን ይባላል 😭😭😭😭😭😭😭
ልክ ነሽ ዉዴ ምርር ይላል
በርች ውዴ እናመሰግናለን
Sala, thanx so much for the respect cz that's all they want🙏🙏🙏
ኡፉ ግልብጥ ያሪግሽ አባቴ አምላክ
How she gonna finish her job if you keep distracting her.
Yung mga amomg babae ...ubod ka pala utos ..nakaupo lng cp hawak ...daig pa ng prinsisa ...
Mabuti sana kung may trabaho sa labas e walanaman