መጪው ዘመን የሌዊስ - ስኬሊ ነው ( ኮከቡ ግን ሳካ ነው) | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @LijEyas-y1v
    @LijEyas-y1v 20 днів тому +20

    ለኪቭዮር እድሉ ከሚሰጥ ይሄ ሌዊስ ስኬሊ እሚባል ተስፈኛ ተከላካይ ከነ ጋቢ ሳሊባ ና ቲምበር ቢጣመር ደስ ይለኛል መንሱሬ

    • @MmMm-k5p3o
      @MmMm-k5p3o 20 днів тому +4

      ስኬሊ ሴተር ባክ ነውኮ የመሀል ተከላካይ አደለም😊😊

    • @tamru9793
      @tamru9793 20 днів тому

      ​@@MmMm-k5p3oስኬሊ እኮ ዊንግ ባክ ነው ኪዊ ነው ሴንተር ባክ ግን ሁለቱም እንደመሀል ተከላካይ ተጫውተው ያውቃሉ

    • @fall8969
      @fall8969 20 днів тому +1

      ኪቭዮር የመሀል ተከላካይ ነው ስኬሊ ደግሞ የግራ መስመር ተመላላሽ ነው የሁለቱ አንድ ላይ መሰለፍ ወይም ተቀያሪ መሆን ብዙም የሚያገናኘው ነገር የለም

    • @LijEyas-y1v
      @LijEyas-y1v 19 днів тому

      ኪቭዬር በመሃል ተከለካይነት የተሰለፈው ጋቢ ባለመኖሩ እሱ የግራ መስመር ተከላካይ እንደሆነ ይታወቃል

  • @workjoozil
    @workjoozil 20 днів тому +4

    We are gunners 4 life❤

  • @Senayytube
    @Senayytube 18 днів тому +1

    good

  • @SeleshiSemegn
    @SeleshiSemegn 20 днів тому +3

    መንሱር የአርሰናል ደጋፊ ነህ ለዚ ስለነሡ መግለጫ ያበዛህው ይሁን ጥሩ ነው ስለሺ ሳውዝ አፍሪካ ነኝ አንዳንዴም ስ ለማን ቼ መንሱር

  • @SefadinkedamoKedamo
    @SefadinkedamoKedamo 20 днів тому +4

    ሞናኮ ባርሳን ስለ ሸነፋዉ ለአርሳናል ይከብደወል ብዬ ነበር ነገር ግን እየተንተቡም ብሆን ሞናኮን በመሸነፋ ቸዉ ደስ ብሎኛል የሚያስቆጩ ጎል የሚሆኑ ኳወሶች እየበከኑ ነበር መርቲኒሊ እና ጁሳስ ጎል የሚሆኑ ኳወስ መሠተቸዉ የተለመደ ነዉ ኦዴ ጋርድ ግን የልጠበኩት ኳወስ ነዉ የሰተዉ

  • @BrukAlemu-nj3hm
    @BrukAlemu-nj3hm 20 днів тому +3

    Mesur barsenal batkiy bekul tnsh belen

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 20 днів тому +1

    ስለ ፈረንሳይ እግር ኳስ ያለህ እውቀት ያስገርመኛል መንሱሬ በተመስጦ ነው ያዳመጥኩህ tnx

  • @joyo64
    @joyo64 20 днів тому +4

    መልካም ቀን መድፈኞቼ

  • @abrhamabeje440
    @abrhamabeje440 20 днів тому +3

    ኡኡቴ !!!
    ቃሪያችን ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው !!!

  • @SefadinkedamoKedamo
    @SefadinkedamoKedamo 20 днів тому +4

    ሀቫርዝ መስቆጠሩ ጥሩ ነዉ ነገር ግን በሀሰተኛ 9 ቁጡር ዋንጫ አሰከለሁ ብሎ መሰብ መጃጃል ነዉ የትልቅ ጨወታ አጥቂ ሁነኛ 9 ቁጡር ከለስፈረሙ አርሳናሎች ዋንጫ ህልመቸዉ ሆኖ ይቀረል

    • @SefadinkedamoKedamo
      @SefadinkedamoKedamo 20 днів тому

      @elsh11 የአርሳናል ደጋፊ መሆን አይቸልም ወይ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 20 днів тому +3

    Mensure family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @MarGudeta
    @MarGudeta 20 днів тому +1

    መንሱሬ ስለ የሌዊስ_ስኬሊ ጉዳይ በደንብ ቢታይ እላለው የኔ ቡካዮ ሳካ ምሽቴን አሳምሮልኝ ጥሩ እንቅልፍ ተኝቼ አደርኩ እ/ር ይመስገን እፉይ

  • @T8tu-z9p
    @T8tu-z9p 20 днів тому +1

    መንሱሬ ስለ ባርሰሎና አውራ ❤❤❤

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee 20 днів тому +1

    መንሱሬ መድፈኞቹ በ 3 ጎሎች አሸንፈው ቢወጡም ብዙ የተሳቱ ኳሶችን ስናይ እውነተኛ 9 ጥር አጥቂ እንደሚያስፈልገው በደንብ ያየንበት ጨዋታ ነው ለሁሉም ግን ዘገረንስያን እንኳን ደስ ያላቹ ስለማን ሲቲ ስናወራ ግን አዎ ከ10 ጨዋታ በ 7ቱ የተሸነፈ ቡድን ቢሆንም ጋርዲዮላ ቡድኑን ወደነበረበት ብቃት እንደሚመልሰው አልጠራጠርም ይሄንን ደሞ የሚጀምረው በፕሪሜርሊጉ ማንችስተርን በማሸነፍ ነው

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 20 днів тому +2

    አቦ አቦ ትንታኔ ትጠላለህ ✌️

  • @RobelTemesgen-h4k
    @RobelTemesgen-h4k 20 днів тому +2

    ከ10 ጨዋታ 1 ድል
    ፈርጉሰን ሞሪንሆ ዌንገር አንቾሎቲ ጨምሮ ያዉሮፓ አሰልጣኞች ተሰንፈዉ አዉቁም
    ቡዙ ጊዜ ተናግሪያለሁ ፔፕ ምርጥ አሰልጣኝ አይደለም ብልጥ አሰልጣኝ እንጂ
    ባርሴሎና እያለ የተረከበዉ ምርጡን ቡድን ሲሆን ከ2 UCL ድሎች ቦሃላ ባርሳ ፍይናስ ችግር እደገጠመዉ ቀድሞ ስለተረዳ እረፍት በሚል ስበብ ከከለቡ ለቀቀ
    በባየርን ቆይታዉ ደሞ 3 ሊግ ካፕ ዴፍ ቢ ፓካል ጨምሮ አሽንፍል ግን ባየርን የፍይናስ ችግሮች ያሉበት ክለብ አይደለም የሚወራለት ወሬ ግን አላየንም
    ሲቲ በርግጥ ዶሚኔት አድርጎታል
    ግን እሱ ከመምጣቱ በፊት ሁለት PL አንስቷል ደሞ የአረብ ዘይት ብር እደሆነም አትርሱ

  • @nuruebrahim-v9p
    @nuruebrahim-v9p 20 днів тому +1

    ዋውው መንሱሬ ❤❤❤

  • @SeleshiSemegn
    @SeleshiSemegn 20 днів тому +1

    ሠላም መንሡር ምርጥ

  • @Ambassel
    @Ambassel 20 днів тому +1

    ጉዋርዲዮላ በገንዘብ ሃይል የገነባው ቡድን ያንን ያህል ኡኡ የሚያስብል አይደለም በዛ ላይ የእንግሊዝ ፖለቲካ በአለም ፉክክር ላይ የበላይነታቸውን ለማሳየት ማንቺስተር ሲቲን በሁሉም አቅጣጫ ይደግፉት ነበር በተለይ የሊጉ ዳኞች ለሲቲ ያጎበድዱ ነበር::

  • @olt8373
    @olt8373 20 днів тому +3

    Ke Premier League Yilq Champions league Lay Tesfa Bnareg yshalal Gunners

  • @tayenuguse
    @tayenuguse 20 днів тому +1

    I think one!!

  • @MmMm-k5p3o
    @MmMm-k5p3o 20 днів тому

    ጀሱስ ምንም አያገለግልም ሙቶ አብቅቱዋል ካይ መቸም ትንሽ ይሻላል😮😮😮

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube 20 днів тому +3

    Bravo arsenal 🎉

  • @EducationCenter-et
    @EducationCenter-et 20 днів тому

    Bakayo Saka The Great

  • @fatilove62
    @fatilove62 20 днів тому +1

    What about Mikel Merino's position last night 😊

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 20 днів тому +1

    አሁን ሲቲ ያስፈራል ካለ አይፈረድበትም ስነልቦናው ስለተመታ ነው ግን አታስበው

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 20 днів тому +1

    መንሱሬ ከአመት አመት የሚወራለት ዋንጫ የማይበላ ቡድን ማን ነው ? አንዴ ሲያሸንፍ ቀበእርካታ የሚምነሸነሹ ደጋፊዎችስ ያሉት ማን ነው ???

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e 20 днів тому +3

    ቼልሲ ይችላል

  • @TsagabMat
    @TsagabMat 20 днів тому

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @qatarGirl-of3qx
    @qatarGirl-of3qx 20 днів тому

  • @gebreyesustenagashawbayeh2464
    @gebreyesustenagashawbayeh2464 20 днів тому

    መንሱሬ ሊቨርፑል አርሰናል አይደለም ብዙ ጊዜ ሲጀምር ብቻ ሳሆን እስከ ሰኔ በደበንብ ተወዳድሯል፤ መሣሌ 93 ለ92፣97 ለ98 ሊቨርፑል በበላበት ጊዜ ደግሞ ሊቨርፑል 99 ሲጨርስ ሲተ ደግሞ 83 ነበር የጨረሰው፡፡ ስለዚህ ሳላ እና ቪቪዲ ባሉበት ሲቴ ሊቨርፑልን አልፎ ለዋንጫ ይታሰባል ብዬ የማምነው ብዙ ተጨዋቾች ከተጎዱ ብቻ ነው፡፡ ካልሆነ አሁን ተረጋግተወ መጫወት ስለጀመሩ ተስፈኞችን ተስፋ ቁረጡ እኛም እንቀጥልለን በልልኝ፡፡ ምክንያቱም 1/3ኛውን 1 የተሸነፈ ተጨዋቾች ጥሩ እና ጤነኛ ከሆኑ 3 ቢሸነፉ ሲቲ እና አርሰናል ሁሉነም ያሸንፋሉ ራሱን ሊቨርፑልን ጨምሮ አይመስለም፡፡

  • @milliontesfay1523
    @milliontesfay1523 19 днів тому

    Lewis skelly is not difender . he is box to box midfielder player .

  • @TesfayeNati
    @TesfayeNati 20 днів тому

    መንሱ::----arsenal _አጥቂ ያስፈልገዋል 100%

  • @AmareGetane
    @AmareGetane 20 днів тому

    Arse mirx. Gin axqi yasfalganal.

  • @BililignMekonnen
    @BililignMekonnen 20 днів тому +1

    City abkitoletal zendro

  • @boganiisaaclemma8974
    @boganiisaaclemma8974 20 днів тому +2

    Mensur. Lewis gena yemejemereya chewataw nw betam tesfa sech nw ena atchekule pls beka tesfa sech nw beleh malefe yeshalale

  • @mokegeneti5489
    @mokegeneti5489 19 днів тому

    city😮

  • @AbuSaka-u7z
    @AbuSaka-u7z 20 днів тому

    Mansure ine inda asabee ye arsenal axyat yizot yimaslegnal pepn

  • @LijEyas-y1v
    @LijEyas-y1v 20 днів тому +1

    Leaguen kahunu megemet ykebdal guys medfu yecherash atki chigrun be kiremtu ke kerefe ahunm edl alen elalehu

  • @genmo5881
    @genmo5881 20 днів тому

    Esssy city endih ende figna sitenefs mayet desss yilal lemn kalachugn haland emibal yemogn k..la zechhh sil mayet desss new emilew cityn endetelaw yaregn guregna new

  • @AhemdRashd
    @AhemdRashd 20 днів тому

    He play one game only how Nicholas Jackson Fernandes Jaden Sancho

  • @Senayytube
    @Senayytube 18 днів тому

    good