ሱታፌ አምላክ | በኦርቶዶክሳዊ የትሕርምትና የሥራዓተ አምልኮት መጻሕፍት | በመ/ር ሚኪያስ አስረስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @tigdesta2002
    @tigdesta2002 13 днів тому +4

    ምን ብዬ ልግለጽ? እየተሰማኝ ያለውን ስሜት የሚልጽልኝ እግዚአብሔር ይመስገን! የሚለው ቃል ብቻ ነው። እግዚአብሔር ከቶ አልተወንም አሁንም ከእኛ ጋር ነው! ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ ደስስስስ ይበልሽ! በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወልደውልሻልና! ሰምቶ ለመፈጸም ያብቃን!

  • @MenttolaytMedia
    @MenttolaytMedia 15 днів тому +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፡፡ ሐመረ ብርሃኖች በአገልግሎታችሁ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 13 днів тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም በሰማነው 30/60/100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን

  • @johnbelayneh3025
    @johnbelayneh3025 11 днів тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ትምህርት ነው የተማርነው።

  • @mekonnenasfaw3438
    @mekonnenasfaw3438 10 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን : መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን : የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን : እግዚአብሐር ይስጣችሁ

  • @berhanuabiye1731
    @berhanuabiye1731 11 днів тому +4

    ዲ/ን ሚኪያስ በተመስጦ ሲያስተምር ያሳሳል። ነገውንም ያሳምርለት።

  • @AmenNagash
    @AmenNagash 14 днів тому +2

    Egziabher ystln
    የኒቆዲሞስ መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 15 днів тому +3

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ጸጋው ይብዛልህ

  • @danieltegegn3788
    @danieltegegn3788 15 днів тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!...Micko

  • @Jerrygmedia
    @Jerrygmedia 14 днів тому +3

    Kale hiwot yasemalen fetari yabertachu

  • @thomassimegnew2158
    @thomassimegnew2158 14 днів тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በርቱልን

  • @zebnabilay5367
    @zebnabilay5367 13 днів тому +1

    ለሁሉም እግዚአብሔርይመስገንበእዉነት ለመምህራችንቃለህይወትንያሠማልንበእድሜይጠብቅልንአምላከቅዱሳን

  • @Semongia
    @Semongia 15 днів тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏

  • @yohannesbelete5104
    @yohannesbelete5104 15 днів тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MarthaSit-g9o
    @MarthaSit-g9o 15 днів тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @netsanettadesse3741
    @netsanettadesse3741 15 днів тому +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 11 днів тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @negasy25
    @negasy25 14 днів тому +3

    ❤❤❤❤ቀጥልበት

  • @AmenNagash
    @AmenNagash 2 дні тому

    የኒቆዲሞስ መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @Sara-uh5wb
    @Sara-uh5wb 14 днів тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @tamruguta-s8l
    @tamruguta-s8l 15 днів тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 13 днів тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏