ይቅርታ አድርጉልኝ!Ebs ላይ ለሠራሁት ስህተት ኃላፊነቱን እወስዳለው!ጠንካራው አባት ግርማቸው !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 827

  • @Helenkassaye1
    @Helenkassaye1 4 години тому +155

    መሲ ይገርማል የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ሰው የሚሰጠው ለምስጋና ከሆነ ቢቀር ይሻላል ። ደስ አይልም ። ያንቺ ተመልካቾች ገራሚዪች ናቸው ማለት ነው ሰው ባታሳቅቂ ጥሩ ነዉ ። በጣም አዝኛለሁ ።

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 3 години тому +6

      እግዘብሔርን የማያምንም ይለግሣል እኮ።
      ለሁሉም፣ ለጋሾች ቅሬታ ከተሠማቸው፣ ምክኒያቱን ለመናገር ዕድል በመስጠቷ መመስገን ይገባታል እንጂ መወቀስ የለባትም።

    • @MarthaZewdie
      @MarthaZewdie 2 години тому

      @@yifat-o4w ማንም ልመስገን አላላትም ውሸታም ናት። ምነው የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ደረጃ አይውርድም።

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ Годину тому

      እውነትም እኔ የመጀመሪያውን መግቢያ ስሰማ መሲ ዛሬ ልክ አይደለሽም ብዬ ቅር ብሎኛል። ስቲዲዮ ድረስ አምጥተሽ ማቅረብሽ ደስ አላለኝም።

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 Годину тому +1

      @@yifat-o4w እውነት ነው ምንም እምነት የሌላቸውም ይሰጣሉ በደፈናው ልክ አደለሽም ከማለት ነገሩን በተለያየ አግል ማየት መልካም ነው ለምሳሌ ሌላ ሚዲያ ላይ በድጋሚ ለእርዳታ ሲቀርብ በሷ በኩል እንዲሰጥላቸው ያደረጉ ሰዎች እሷ ያልሰጠችውም ሊመስል ይችላል በላችሁም አስቡ ሌላም ሌላም ማለት ይቻላል እሷ ምንም ጥፋት አልሰራችሁ የብዙዎች እንባ አባሽ ተባረኪልን።

    • @AmenFreeFire539
      @AmenFreeFire539 41 хвилина тому

      እውነት ነው

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 4 години тому +158

    መሲ ዛሬ በጣም ተሳስታችኋል አይ ሰው ፈጣሪ የሰው ፊት አያሳየን ከምር ይሄ ሰው በጣም ጀግና አባት ነው ግን ግን ሰው ለፈጣሪው ለነገው ነው እንጂ ለታይታ እና ለምስጋና ከሆነ ምን ዋጋ አለው ይሄን ጀግና ለማሸማቀቅ መሞከርሽ በጣም አዝናለሁ ነገር ግን መቼም አላህ የሰው ፊት አያቁመን 😢😢😢😢

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 4 години тому +6

      በትክክል

    • @ሜና
      @ሜና 3 години тому +3

      ትክክል

    • @mekdeskifle9077
      @mekdeskifle9077 3 години тому +2

      True!!

    • @tigist9810
      @tigist9810 3 години тому +2

      Exactly

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g 3 години тому +5

      ያልገባኝ ለምን አልተመሰገንም የሚለው ማነው ለመመስገን ነው እንዴ የሚሰጠው ከፈጣሪ የሚሰጣቸው እኮ ይበልጣል ምነው ባታሳቅቁት ብዙ ከባድ ጊዜአትን ያሳለፈ ሰው ነው ምነው ብተውት

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 4 години тому +135

    ምንድነው የሰጣችሁ ዋጋችሁን ከእግዚአብሔር ነውኮ የምትቀበሉት ምስጋና በአደባባይ ባትመሰገኑ ይበልጥ ጸጋ ይጨመርላችኋል ጀግና አባት በርታ

    • @frahiwotkassa6646
      @frahiwotkassa6646 3 години тому +5

      @@Hanna1221-f3v እረ አመስግኖዋል በእንባ ነዋ ለዛውም የፈጣሪ ስጦታ ግን ማንይየው አይ የሰው እጅ የሰው ፊት

    • @fanahadsh2473
      @fanahadsh2473 42 хвилини тому +2

      መሲ እንዲህ አይነት ሰው መሆንሽን አለውቅም ነበር 💔 wow! ጌታ ሆይ ልቤን ጠብቅ፣ እንዴት ነው ያቃጠለችኝ በጌታ😢

  • @ועח
    @ועח 4 години тому +96

    አረ ምንም ስተት አልሰራህም ምን አለ ባታሸማቅቁት ከዚህ በላይ እንዴት አድርጎ ያመስግን 🙏🇪🇷

  • @frehiwotshura2985
    @frehiwotshura2985 4 години тому +140

    ኧረ ምንም አያስፈልግም ሰጪዎችን እኮ እግዚአብሔር ያያቸዋል እርሱ ጌታ ይባርካቸው ስንቱን ጠርቶ ይችለዋል ጀግና አባት ነው

    • @fikerbitew2991
      @fikerbitew2991 4 години тому +2

      በእርግጠኝነት የረዳችሁት ሰዎች በሙሉ ከእርሱ ምንም አይነት ጥቅም ፈልጋችሁ አይደለም የረዳችሁት መልካም ደግ ልብ ስላላችሁ ነው ሰው አመሰገነ አላመሰገነ ምናችሁም አይደለም ከምንም በላይ ከአምላካችሁ ምስጋና በምንም የማይተመን ትልቅ ስንቅ እናበትልቅ መዝገብ ስማችሁ ተፅፋል በማታዩት መልኩ ከትልቅ አደጋ አምላክ ይጠብቃችኋል መልካምነት ለራስ ነው። እናም ልባችሁ አይሰበር ብብዙ ነገር ተባረኩልን እርዳታችሁ እንዳይቋረጥ

  • @sineworkdagnachew7865
    @sineworkdagnachew7865 3 години тому +57

    shegerinfo
    በዚህ ፕሮግራም ምክንያት የተሸማቀቅን ተመልካቾቻችሁን እና የሰውየውን ልጆች ይቅርታ እንደምትጠይቁ ተስፋ አለኝ።

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 години тому +3

      መሲ በጣም ያሳዝናል አንተ ጀግና አባት ነእ

    • @sebi1020l
      @sebi1020l Годину тому

      @@sineworkdagnachew7865 በእውነት ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ ይሄን ያህል ማሳቀቅ ተገቢ አይደለም ልጆቹስ ምን ይሰማቸዋል ብለሽ አስበሻል?

  • @Jhoni-n7m
    @Jhoni-n7m 3 години тому +104

    መሰረት በዙ እስካአሁን በምሰሪዉ ፕሮግራምሽ በጣም ነበር የማከብርሽ ዛሬ ግን በጣም አዘንኩብሽ አየ ሰዉ ሰዉ ለካ ሂዶ ሂዶ መጨረሻዉ ዉድቀት ነዉ በነገራችን ላይ እንደገባኝ ቅር ያላቸዉ ተመልካቾችሽ ሳይሆኑ ቅር ያለሽ አንች እራስሺ ነሽ ዛሬ በጣም አዘንኩብሽ አንተ ግን በጣም ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ ይባርክልህ።

    • @Abiygedaynew
      @Abiygedaynew 2 години тому +2

      ለነገሩ እኔም ታዝቤዉ ነበር የመሰረትን ስም ስላላነሳ በበኩሌ ለሰዉ አድርጌ ካላመሰገነኝ አላስደሰትኩትም ብዬ ነዉ የማስበዉ ምስጋና በተደረገለት ነገር መደሰቱን ማሳያ ነዉ።

    • @ዝምእንበልብዙእናጎለን
      @ዝምእንበልብዙእናጎለን 2 години тому +1

      የኔ እህት ስውን የሚረዳ እግዚአብሔር ነው በፈለገው መንገድ መነሳቱ ካሳዘናችሁ ና ከፍ ማለቱ ሊያሳዝናችሁ አይገባም እንዴ እናስተውል እንጂ ትንሽ ንግግርሽ ይከብዳል ተወው እግዚአብሔር ልል መንገድ ኣለው ኣትፍራ

    • @AdeyDagne
      @AdeyDagne 2 години тому

      Thank you well said

    • @Amezenech-vr4hf
      @Amezenech-vr4hf Годину тому +2

      መሢይህ ሰው ምን አደረገ ሁልጊዜ ለተደረገት አንዳመሰገነ ነው እምሰማው አሁን ግን ባንቺ አዘንኩ ይህ ካንቺ አይጠበቅም ሰውን የምትረጅው እኮ እንድትመሰገኝ አይደለም ለህሊናእረፍት ለመግኘት ነውና ባታሰጨንቁትመልካም ነው

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 12 хвилин тому

      ኣይ ይ አንች.ካለሽ.ስጭ እንጅ ምስጋናዉን ጌታ ያስበዋል 🤔እሱ እንድደሰት ሳይሆን እራስሽ ደስ እንድትሰኚ. ነው. የመጀመርያ ቤተ መቅደስ ሰው ነው እና. አመሰገነ ኣላመሰገነ ምንም ነው 👌🥰​@@Abiygedaynew

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 години тому +131

    ወይ መሲ ኧረ ልክ አይደለሽም አንቺም ሇንሽ ተመልካቾችሽ ለመመስገን ነዉ እንዴ???ኧረ. የሚደረግ ነገር ሁ ለእግዚአብሔር ነዉ መደረግ ያለበት አንቺ ግን አስገራሚ ነሽ

    • @addisw1713
      @addisw1713 4 години тому +5

      በጣም

    • @efratajo434
      @efratajo434 Годину тому

      Yaw tilek media lay sihed credit mesitet alebet gin yaw ebs silalifelege new

  • @ethiopiancaa121
    @ethiopiancaa121 4 години тому +131

    በጣም ያሳዝናል ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ እዳያይ ይላል ፈጣሪ ዬሄን የመሰለ ጀግና አባት በእንደዚህ አይነት ጥያቄ መጠየቅሽ አስፈላጊ አልነበረም ታሳዝናላችሁ

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 4 години тому +11

      ትክክል፡፡አሁን ግን አደባባይ ላይ መስጠቴን እወቁልኝ ሆኗል የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ደርሷል

    • @TsiTsi1904
      @TsiTsi1904 3 години тому +4

      በጣም ኣይደለም ለሱ አኒንም ተሰማኝ ኡፍፍፍ

    • @jeyilanmehmdjibril391
      @jeyilanmehmdjibril391 2 години тому +1

      Betam

  • @mawaysh
    @mawaysh 4 години тому +228

    አይ ሀበሻ አሞግሱኝ ማለትን ለምን ይሆን ምንወደው? አንድን ነገር ስናደግ በፈጣሪ እናገኘዋለን ለነፍሳችንብለን ማገዝ አለብን እንጅ ለምን በአደባባይ የኔ ስም አልተጠራም ብለን ይከፋናል ግን?😓 በክፉ ቀን ከደረሱ በቃ በፈጣሪ አግኙት ሰውን ተመልሳችሁ አታሥጨንቁ ምን ጉዶች ነን ግን?🤔

    • @addisw1713
      @addisw1713 4 години тому +7

      እኮ😏

    • @miskirteferi9508
      @miskirteferi9508 3 години тому +6

      wow you are right thanks

    • @tigistmekonene5826
      @tigistmekonene5826 3 години тому +2

      Enem betam new yetenadedkut yechi newregna nat

    • @TsiTsi1904
      @TsiTsi1904 3 години тому +9

      ውይ ግን ማሳቀቅ ኣይሆንም

    • @TsiTsi1904
      @TsiTsi1904 3 години тому +9

      አው ነት ሰውየው ኣሳዘነኝ😢😢😢😢

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 4 години тому +111

    የፈለገው ቢሆን አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና እና ምርጥ አባት ነህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @ሀገሬ9411
    @ሀገሬ9411 2 години тому +65

    አስጨነቅሽው ኡፍ አሳዘነኝ አይዞህ ወንድሜ ምስጋና የማይፈልገው ፈጣሪ ይርዳህ ያግዝህ

  • @MarthaZewdie
    @MarthaZewdie 2 години тому +59

    ይሄንን ፕሮግራም ስለ እግዚአብሔር እና ስለ ልጆቹ ስትይ አውርጂው። ማየት አንፈልግም አለቀ ባለጌ ነሽ።

    • @Locaoffivjsl
      @Locaoffivjsl 2 години тому +2

      Tikikl ene aslekesegni😢😢😢

    • @abrhambelu1345
      @abrhambelu1345 2 години тому +1

      Ewnete balega neshe

    • @abrhambelu1345
      @abrhambelu1345 2 години тому

      Min argeshe nigershe yastlale

    • @Qaild-lw2wm
      @Qaild-lw2wm Годину тому +1

      በትክክ

    • @KN-ou6gd
      @KN-ou6gd Годину тому +1

      Betam she is out of her mind . Dedeb nat

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 3 години тому +41

    ወይኔ ወንድሜ እንዴት አሸማቀቅሽው በናትሽ? አይዞህ ፈጣሪ ነገህን ያብጀው አንተ ጀግና ሰው ነህ። በዚህ መልኩ አሞግሱኝ ማለት ግን በጣም ይከብዳል።

  • @kedirahmed6772
    @kedirahmed6772 3 години тому +116

    አንቺ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም አዝኝብሻለሁ አንቺ ራሱ እቅርታ ጠይቂ🥲

    • @frahiwotkassa6646
      @frahiwotkassa6646 3 години тому

      @@kedirahmed6772 👍

    • @tsegahewa547
      @tsegahewa547 Годину тому +2

      በጣም ነውር የነውር ነው።

    • @fikirte_
      @fikirte_ 10 хвилин тому

      ለምንድነው በሷ የማታዘነው እንንንዴ እረ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ይላል ተረጋጉ

    • @fikirte_
      @fikirte_ 10 хвилин тому

      22:48

  • @ErgoyaTube
    @ErgoyaTube 4 години тому +64

    ዛሬ መሲ ተሳስተሻል ሰውየውን አሳቀቅሽው ግድ አመስግን አይባልም በወቅቱ አመስግኗል እኔ ወንድ ልጅ በደካማ ጎኑ እየገቡ ማሸማቀቅ አይመቸኝም

  • @HiwinaYetsgay
    @HiwinaYetsgay 2 години тому +34

    ማንም የተከፋ የለም ምንድን ነው ምትይው ሁሉንም አመስግኖል የወደቀ ዛፍ መጥረቢያ ይበዛበታል አሉ 😢

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 години тому +45

    በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ ወርደናል እንዴ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ምስጋንና ታይታን ፍለጋ ነው እንዴ የሚሰጠው እግዚአብሔር ይፈውሳቹ አሳቀቃቹት😢😢😢😢😢

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 4 години тому +61

    ኢትዬጵያ ህዝብ ምስጋና ይወዳል እሱ ብዙ አመስግኖል እኮ ምስጋናችሁ ስጦታችሁን አምላክ ያውቃል ሰው አታሳቁ😢

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 3 години тому +40

    ምነው ዴምሽ ፈላ ዛሬ አነጋገርሽን እይው እስኪ ይገርማል ዛሬ በጣም ተሳስተሻል መሲ ክብር የሚባል ነገር አለ

  • @MarthaZewdie
    @MarthaZewdie 3 години тому +38

    ባለጌ ነሽ እውነት። በጣም አፈርኩ ላንቺ እሱ ግን እግዚአብሔር አለልህ አይዞህ።

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 4 години тому +93

    ሰው አይጣ ዘመዶቼ
    ለምን ግን ከረዳን በኃላ ሁሌም አንመስገን እንላለን

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Годину тому

      @@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ አላልንም ለራሷ ጀብድ መስሏትጅ ድሮስ የሚዲያ ሴቶች ፌንጦ ነን ለካ ማገኝ መስሏትና በህዝብ ምሾም መስሏትነው በየጊዜው ስትገተር የነበር እሱቤትሁና

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 2 години тому +42

    ቃለመጠይቁን መጨረስ አልቻልኩም ያሳቅቃል::አንተ ጀግና አባት ነህ በርታ
    እግዚአብሄር ይርዳህ::

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 години тому +46

    መፅሀፍ ቅዱስ ከሰው ምስጋና የሚጠብቅ ሰው ከእግዚአብሔር ምስጋናን እንደማያገኝ ይናገራል ስለዚህ ለሰው መልካም ነገር አድርጋችሁ በአደባባይ ለመመስገን የምትጠብቁ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ!!!

  • @belayworku7617
    @belayworku7617 4 години тому +80

    በጣም ያሳፍራል ላንቺ ላይክ ብለሽ ይህን ጀግና አባት አታሳቂው እሱ ሁሉንም አመስገኖል አንድ ብር ቤሆን ሚልዮን የሰጠውም ሁሉም እኩል ነው ያንቼ ሜድያ ሰላልተጠራ ነው የምታሸማቂው በጣም ታሳፍሪያለሽ

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 3 години тому +1

      እንደ አንድ ጋዜጠኛ ፣የለጋሾቹን ቅሬታ ነው ያንጸባረቀቸው.....እሱም ምክኒያቱን ለመግለጽ ጥሩ አጋጣሚ ሆኖሎታል

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 3 години тому

      @@yifat-o4w ኧረ እንደ ጋዜጠኛ ወይስ????

    • @MarthaZewdie
      @MarthaZewdie 2 години тому

      @@belayworku7617 አይደለም ውሸታም ነች የሷ ሚዲያ ስላልተጠራ ነው

    • @yenulove1799
      @yenulove1799 Годину тому

      ትክክል ነች መሲ አሁን ምትንጫጩት አምስት ሳንቲም አልረዳችሁም ሌላው ግን ከራሱ ጉድለት የሱ ይበልጣል ብሎ ነው የረዱት ቢያንስ ማመስገን ትንሹ ነው።

    • @MariaMaria-ez3vo
      @MariaMaria-ez3vo 49 хвилин тому

      @@yenulove1799 እና የረዲት ሰወች ስም ዝርዝር ይዞ መዞር አለበት ?ነዉ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብን አመሰግናለሁ ከሚለዉ ዉጭ ናቸው እነሱ ነዉ ብር መርዳታቸዉን አገር ማወቅ አለበት እሷ ያለችዉ እኮ ለምን የድርጅቴን ስም አላመሰገንክም ነዉ ቻናሏ ለምን እዳልተጠራ ነዉ የጠየቀችዉ.

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 3 години тому +39

    በመሲ ምክነያት ለዚ ጀግና ድጋፍ አድርጋችሁ አሁን ምስጋና አነሰን ላላችሁ ምስጋናውን ተቀበሉ ከእግዚአብሔር ግን የምታገኙት ነገረ የለም ምክነያቱም የሰጣችሁት ለምስጋና ስለሆነ አመስግኗችኋል።መመስገን አለብን ላላችሁ ብቻ ነው።

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 4 години тому +63

    በወጣ ይተካ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቹ ግን ይሄን ጀግና አባትን አሸማቀቃ. ችሁት

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 3 години тому +3

      አብዛህኛውን ሰዎች ላደረጉት ነገር ተደጋግሞ ምስጋና ይፍልጋሉ ይሄ ሰውየ ስንቱን ስም ጠርቶ ይዘልቀዋል ይልቅ ፍጣሪ ጥሩ እርዳታችሁ አይቶ ከፍጣሪ ታገኙታለችሁ

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 Годину тому +6

    ውይ መስዬ ምነው ለእግዚአብሔር ተብሎ ነው የሚደረገው ባጠቃላይ ለረዳችሁኝ አመሰግናለሁ ብሏል።

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 години тому +84

    ዛሬ ተሳሳትሽ በቃ አመስግናል ምን ፈጠርነው የምትይው አረተይ እባክሽ እኛ አልተከፋንም ወድማችን አይዞሕ መሲ አታካብጂ እሺ

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 4 години тому +39

    በጣም የሚገርም ሰው ነው ትግስቱ አነጋገሩ ትትህናው የተማረ ይግደለኝ የሚባለው አንተን በጣም ትልቅ ቦታ እደማይህ ተስፋ አረጋለው እግዚአብሔር ይሄንን ባህሬህን አይቀርብህ እነሱን አንዴ አመስግኗል በዚህ መጠን የሚያስፈልግ አይመስለኝም ።

    • @frahiwotkassa6646
      @frahiwotkassa6646 38 хвилин тому

      @@meseretamdeno8060 አፈርልብላ የት ምግብ ቱ ብቻ ሳይሆን አስገዳው ክፉ ደግ ተናግራው አሸማቃውም ጭምር ነው

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 3 години тому +29

    ምንም አላጠፋኽም በጣም ጀግናአባት ነኽ🎉❤

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 3 години тому +33

    ይገርማል ይቱም ሃይማኖት በቀኝ ሲሰጥ ግራ አይይክ ይላል ቃሉ ራስሺ ተዋረድሺ ጀግና አባት እኮ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 години тому +39

    እግዚአብሔር ሆይ በዘመኔ ሰው እጅ አታሳየኝ አንተ እጅ ላይ ልውደቅ🙏🙏
    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @Kiyu-gc5xy
    @Kiyu-gc5xy 4 години тому +51

    ለረዱክ ሁሉ ፀልይ ከዛ ውጭ አትጨነቅ አባቴ አንተ ጀግና ነክ❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 години тому +32

    አረ ተው መሲየ ኣላመሰገንክም ኣይባልም ከእግዝአብሔር ነው ሚገኘው ምላሱ ለዚ ሚስክን ኣባት እናት ጀግና ምርጥ ለብዙ ወንድ ነኝ ባል እማይገልፃቸው ኣስተማሪ ጀግና ነው

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 3 години тому +31

    በቃ አንተ ጀግና አባት ለልጆችክ እማትሆነው የለም በርታ ይሄም ያልፋል ጐሽ ለልጆቿ ስትል ተወጋች ይባላል Be Strong 💪 Bro

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 3 години тому +17

    እንዴ ምን አይነት ነገር ነው ነኖረው ሰው የሌለው ቢሰጥ ምን ችግር አለው መስጠት መታደል ነው መባረክ ነው በዝህ ልክ ግዜ የጣለውን ነው ማሸማቀቅ 😢 የኔ አባት አንተ ጀግና ነህክ ልጆችህ የተባረኩ ልጆች ያርግልህ እግዝያብሄር ያበርታህ 🙏🙏🙏❤

  • @senaitaweke2902
    @senaitaweke2902 4 години тому +55

    በጣም ታሳፍሬያለሽ ምን ማለት ነዉ ሰውን ማሳቀቅ አንች ራሱ አሱን አቅርበሽ ባገኘሽዉ ተመልካች ብዛት ገንዘብ አግኝተሻል so በነፃ አልሰራሽም አይ ሰው አሳፋሬ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 4 години тому +4

      በጣም የኢትዩጵያ ህዝብ በስጠው ልክ ይሳደባል

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 4 години тому +6

      በጣም. ገዘብ. አግኝታበታለች

    • @tigistmekonene5826
      @tigistmekonene5826 3 години тому +3

      Be tikikil Esuam eko benesu new yemtnorew yanen mersatua yamal

    • @joybutu8702
      @joybutu8702 25 хвилин тому

      Be tikikile

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 3 години тому +31

    አስፈላጊ አልነበረም ማቅረቡ ህዝብ እንዲመሰገን አልነበረም እኛ ሰወች ከቱ ዉዳሲ ከንቱ እንወዳለን ያደሞ በረከታቸዉን ያሳጣናል እኛ በሽ ጊዜ አመስግኑን ካልን እግዛብሄርን ስንት ጊዜ እናመሰግነዉ መዉጣት መግቢችን እስትንፋሻችን በጁ ለሆነዉ። ለማንኛዉም ልቦና ይስጠን።

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 4 години тому +34

    ሲጀመር ያንቺም የሰጪዎችም ከፋን አልገባንም ራስ ወዳድ መሆንሽን አሳወቅሽ።

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 3 години тому +28

    ባሰጡ ቢቀር ይሻላል😢😢ዛሬ ገና መሲ ተሳሳትሽ የምሰሪው አንቺም ለፈጣሪ ብለሽ እንጂ ለኛ ብለሽ አይመስለንም ነበር ሰጪዎችም ለእግዚአብሔር ብለውጂ ለሰው ብለው አልነበረም የሚሰጡት አሁን ገና በጣም አስከፋሽኝ ባታሸማቅቂው😢😢😢
    መሲም ብትሆኝ ካንቺ ይሄ አይጠበቅም ላንቺ ብለው ከሆነ የሰጡት ባይሰጡ ቢቀርስ 😢😢የሚሰጡት ለነፍሳቸው ብለው ለእግዚአብሔር ብለው ነው ወይስ ላንቺ እና ለሰው ምስጋና ብለው ነው የሰጡት አጀብ ነው 😢😢😢 አንተ ጀግና አባት ነህ በጣም ምርጥ አባት ነህ አንዳንድ ሰዎች ግን ሁሉንም አታሰድቡ ሰው እዲያመሰግናችሁ ፈልጋችሁ ከሆነ አትስጡ ተውት ኤጭ

    • @MariaMaria-ez3vo
      @MariaMaria-ez3vo 47 хвилин тому +1

      @@HananHano-yb3pv እሱን ብቻ አደለም እኛም አፍረናል ተሸማቀናል. የእዉነት መጨረስ አልቻልኩም እባ ተናነቀኝ አይደረግም ትንሽ ቆይታ እኮ የተረዳህበትን ቀን አክብር ማለቷ አይቀርም ትልቅ ስተት ነዉ የሰራችዉ

  • @hananadem5921
    @hananadem5921 4 години тому +41

    ኧረ በጣም ያሳፍራል ወላሂ በጣም ያሳፍራል ብልግና ነዉ ስለረዳን ስለሰጠን በየ ሚዲያዉ ስማችን ተጠርቶ አልተመሰገንም ከፈጣሪም ከምድርም ያጣ ሆናቹ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 4 години тому +1

      በጣም አሳፋሪ ሆነናል

    • @ፍሬህይወትከወሎ
      @ፍሬህይወትከወሎ 2 години тому

      ፈጣሪ አደራውን ከሰው እጅ አይጣለኝ በሚድያ የሚረዱ ሰወች ሲጀመር ለፈጣሪ ብለው አይደለም የሚሰጡት ሰው እንድያሞግሳቸው እንድታዩ ነው የሚፈልጉት

  • @SaraSara-l7e
    @SaraSara-l7e 3 години тому +26

    ኡፍፍ ምነው አነቀህህህህ እጅግ የሚያደማ ቃል እዳው ሰውማ የሰውጅ አይመልከት ሰወችየ እድንረዳ የፈቀደ የሰማይ አባታችን በላዳ ሰጥቶ በማንቂያ ስጡያለን መመስገን ያለበት እሱነው እናደግሞ ጀግና አባትነው ክበርልን፡፡

  • @hfghf4522
    @hfghf4522 3 години тому +33

    ወይ የሰው ነገር ሁሌ አመስገኑኝ አላህዬ ሰዉ ፌት አታውጣኝ አደራ

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 3 години тому +26

    ልጆቹ ምን ያህል እንደሚሳቀቁ አስበሻል ግን አልቅሼለሁ በሰራሽው ስራ በጣም አዝኜብሻለሀ ነውር ነው ነውር እሺ

    • @MarthaZewdie
      @MarthaZewdie 3 години тому +1

      እኔም እያለቀስኩ ነው ኮሜንት አድርጌ አልጠግብ አልኩ። ውይይይ ማጣት

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 2 години тому

      @@frahiwotkassa6646 በጣም እኔ ከነገዛሬ እረሳዋለሁ እያልሁ ከውስጤአልወጣብሎ ጭራሽ አመብግንብላ ስታሸማቅቀው በማየቴ ሰውመሆኔንጠላሁ ሰውአይጣ አባት አይከፋ መሲ ይቅርታ አዙራ ካልጠየቀች መቸምሰው አልላት ለካ የሚዲያ ሰው ለፊቱጅ ሚታይ በጀርበው አውሬነው

  • @emebetyohannes5403
    @emebetyohannes5403 4 години тому +42

    ኧረ አታሳቁት ብዙ መከራ ያሳለፈ ሰው ነው፡፡የአምላክ ይበልጣል

  • @FurutunaKashay
    @FurutunaKashay 3 години тому +15

    ውይይ እኛ ሰዎች ስንባል ሰተን እዩልኝ አመስግኑኝ የምንል ፍጡሮች ምናለ ይህ ጀግና አባት አለማድነቅ ንፉግነት ነው ጀግና ነህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 години тому +53

    ለመመስገን የሚሰሩ ለጥቅማቸው. ለክብራቸዉ የሚሰሩ ሰዎች ጥቅማቸዉ አላፊ ጠፊ ነዉ

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 4 години тому +42

    በጣም ተሳሳትሽ አመስግኗል እኮ የሰው ነገር ብዬ ልለፍሽ።

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 години тому +8

    ይህ ቪዲዮ ምንም ስለማያስተምር ቶሎ መውረድ አለበት ያሳዝናል ወንድሜ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳህ !!

  • @hssana8939
    @hssana8939 4 години тому +36

    ምን ያደርጋል አደባባይ ላይ መመስገን እግዚአብሔር ይከፍል የለ ለካ ለመታየት ነዉ እምታደርጉት አደባባይ ስሜን ጥራ የቱ ሃይማኖት ነዉ ስንሰጥ ሕዝብ ይይ የሚል ያውም ወንድ ልጅን

  • @HwE-w7l
    @HwE-w7l 3 години тому +12

    እርግጠኛ ነኝ መሲ ይቅርታ ትጠይቃለች ከሰው ስህተት አይጠፍም

  • @eldanatilahun2554
    @eldanatilahun2554 51 хвилина тому +4

    ኮሜንቶችን በአብዛኛው አንብቤያለሁ መሲ ስህተት መሆኑን በርካቶች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ትክክል አይደለም ይሄን ጀግና ማሸማቀቅ ተገቢ አይደልም መቼም የሰው እጅን ማየት ፈልጎ አይደለም ከአቅም በላይ ሆኖበት እንጂ ነገ ልጆቹም እራሳቸውን ችለውለት ብዙዎችን መርዳት ይችላል።

  • @Selam-vo3id
    @Selam-vo3id 3 години тому +13

    እንደማጣት የሚያስጠላ ነገር የለም ላደረጋችሁት ነገር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ሰውን ማስጨነቅ በጣም ያሳዝናል

  • @yenekonjo1066
    @yenekonjo1066 2 години тому +9

    አይ መሲ ካንቺ አይጠበቅም ይህን ምስኪን ሰው ምን አድርግ ትይዋለሽ ለራሱ ስንት ሃሳብ አለበት ሊረሳ ይችላል አንደው ሰው ማሸማቀቅ ስትወዱ በቃ ላደረገለት ለሰጠው አግዚአብሔር ይስጠው የዚን ያህል መናገርሽ ያሳፍራል አግዚአብሔር ግን አበሻ ላይ አይጣላችሁ አይዞህ ወንድሜ ቀን ያልፋል 🌹❤️❤

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 4 години тому +29

    አረ በአግዚኣብሄር ለራሱ ችግሩ ይበቃዋል ለመመስገን ኣይደለም አኮ የሚደረገው።

    • @TsiTsi1904
      @TsiTsi1904 3 години тому

      አውነትሽን ነው ኣዘንኩኝ😢😢😢😢

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 4 години тому +33

    ልጆች ይህንን. ለቁምነገር. ያብቃልህ. ጀግና አባትነህ

  • @tigimare2060
    @tigimare2060 3 години тому +10

    መሲ ምነው በተመልካች አታሳቢ በፍፁም ልክ አይደለሽም እና እስኪሞት ያንቺን ሚዲያ ማስተዋወቅ አለበት!

  • @TsegiDemise-o9b
    @TsegiDemise-o9b 4 години тому +39

    ወይዘሮ መሰረት ኧረ እረፊ እንደዚ አይባልም።

    • @tigistmekonene5826
      @tigistmekonene5826 3 години тому +2

      Sew siwerd endeh new engedeh balege mewreduan new yayehubet

    • @mekdeskifle9077
      @mekdeskifle9077 3 години тому +3

      ትክክል ገና ለገና በሷ ሜዴያ ተረዳና አባጒሮ አለች

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 4 години тому +30

    አረ ምነው ስም አልጠራክም እንዲ መንጨርጨር አረ ልጆቹን ያሳድግበት አታሳቁት ማጣት አይኑ ይጥፋ የኔ ወንድም አይዞክ

  • @mebratworkeneh2474
    @mebratworkeneh2474 54 хвилини тому +6

    መሲ ዛሬ በጣም ልክ አይደለሽም የተናገርሽበት ቃላትሽ ሁሉ ድፍረት የተሞላ ምነው ሰው ችግሩ ሳያንሰው ስለተረዳ ብቻ ማቃለል አይገባም

  • @lediaasfaw-kh9xe
    @lediaasfaw-kh9xe Годину тому +5

    እንደዚህ ክፉና ጨካኝ አትመስይኝም ነበር ደህና ሰው ጠፋ ማለት ነው እርግጠኛ ነኝ ማንም የረዳ ሰው ልመስገን ያላት የለም ለራስሽ ስትይ ነው።

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 години тому +13

    ለዚህ እኮ ነው ከሰው መጠየቅም ሆነ መቀበልን የማልወደው እግዚአብሔር አምላክ ከሰው እጅ አይጣላችሁ የሰው እጅ አያሳያችሁ የማንም ውለታ አይኑርባችሁ በቃ አንገትን ቀና አድርጎ ለመሄድ ራሱ ይከብዳል ።

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 4 години тому +17

    ለፈጣሪ ተብሎ የተደረገ ነገር ከፈጣሪ ደጅ ነው የምናገኘው በዚህደረጃ ስሜን በebs ካልተጠራ ተብሎ ሰውየውን ማሸማቀቅ ይህድርጊት ለይስሙላህ ነው የተደረገው አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ለፈጣሪ ሳየሆን ለእይታ ወይም ከሰው መስስጋና ፈልጎ ላደረገ ከኛ ሂሳብ የለውም የልብን መሻት ፈጣሪ ያያል እና ለማንኛውም ልቦና ይስጠን!!

  • @enanu7590
    @enanu7590 4 години тому +20

    እግዝኦ የሰው ደህና የለውም በተመልካች አስመስለሽ ለምን የኔን ስም ጠርቶ አላመሰገነም ብለሽ ነው ይቅርታ እንዲጠይቅ ያስደረግሽው ይገርማል ስምሽን ባይጠራውም አጠቃላይ አመስግኗል ከዛ ሚዲያ መቅረቡ ያናደደሽ ይመስለኛል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 години тому +23

    ምስጋናን እየጠበቅን ለምን እንረዳለን ለዛውም እያንዳንዱን ስም ጠርቶ ⁉️ እረ ከባድ ነው ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ካለ በቃው:: ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ አይይ ነው እሚለው ለምን ውዳሴ ከንቱ ታደርጉታላችሁ::

  • @antenehnig2855
    @antenehnig2855 58 хвилин тому +5

    ይህንን ፕሮግራም እያዘንኩ ዲስላይክ አረኩት 😊😊😊

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 4 години тому +28

    የሰጣችሁ ከእግዚአብሔር ጠብቁ እንጂ ምድነው በየቦታው አመስግኑ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 години тому +6

    ለምስጋና ብሎ የሚሰጥ ኢትዮጲያ ዊ ያለ አይመስለኝም አንዳንዱ ስሙን እንኳ መናገር አይፈልግም

  • @BertukanAdane
    @BertukanAdane 4 години тому +20

    እንዴ ምንማለት ነው አመስግኑኘ መለት እግዚአብሔር የሚለው ቀኘህ ሲሰጥ ግራሕ አይይ ይላል እባካቹሁ ሰዎቸ እናስተውል መጀመሬያ እግዛአብሔርን እንወቅ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 години тому +14

    ለራሷ ወደ ዩቲዩብ በየቀኑ ካልመጣች ገቢዋ ስለሚሳሳ በተመልካቾቿ ስም ብትመጣም ስትንጨረጨር ያስታዉቅባታል እሱ ግን ትሁት ሰው ነዉ መሲ ተገለጥሽ

  • @Sada-qv2un
    @Sada-qv2un 2 години тому +7

    ሰላም መሲዬ በውነት ደስ አይልም የልጆች ጨዋታ ነው ሲጀመር ሰጭ ሰው እንደዚህ አይልም ሠቶ ከማሣቀቅ ቢቀርሥ እንኳን እሱ እኔ ተሣቀኩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @natytube3604
    @natytube3604 3 години тому +22

    አረ ጉድ በጣም ያሳፍራል ግድ አመስግን😢

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 3 години тому +9

    This is guy is very strong. Why everybody want to be appreciated individually? He thanks all Ethiopians and Eritreans, what else can he say? Leave him alone. He need more help.

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 4 години тому +20

    እሸማቀቅሽው ነፃነቱን ነው ያሳጣሽው በጤም እወድሽ አከብርሽ ነበር አርቴፊሻል ነሽ ለካ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 4 години тому +18

    ፈጣሪ ይርዳህ የረዳህ በስው ተመስሎ ፈጣሪ ነው ግን የኢትዩጵያ ህዝብ ደግነቱ ሳያንስው ባደረገው ልክ ይሳደባል ሁሉም ለፈጣሪ ብሎ ነው ያደረገለት ደግሞ በፕሮግራምሽ አመስግናል በደረስበት ያመስግነን ማለት ነውር ነው ነገ ልጆች ትልቅ ቦታ ቢደርሱ እኛ እረድተን ነው ይባል ይሆናል መሲም በዩቱብሽ ተጠቅመሽ ነው ለስጠው ፈጣሪ ይስጠው ይሄን ያህል ስው ማሽማቅቅ ተገቢ አይደለም

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 3 години тому +8

    መስዬ እውነት እግዛብሄር ስጭ ያርገን ግን የስጠነውን ነገር ፈጣሪ ካይ በቂ ነው ለምን አልተመስገንም ብሎ አደባባይ ማውጣት ትንሽ አይከብድም እሄ ስው መደነቅ ያለበት ነበር ከስው ፍት እግዛብሄር ይስውረን

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 4 години тому +17

    አቦ ተባረክ አትሳቀቅ እንኳን አራት ልጅ አንድ አይቻልም ማሳደግ ደሞ እፕምፕስግኑአል❤❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 4 години тому +35

    አረ መሲ አሳቀቅሽው ወይኔ ማጣት Ebs ክሩው ብዙ ነው ተደናግጦ ይሆናል

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 2 години тому +6

    ምስጋና የፈለግሽው እራስሽ ነሽ በተመልካች አታሳቢ ዛሬ ያጣ ነገ ያገኛል የሠው ፊት እሳት ነው ሰውን ማሳቀቅ ጥሩ አይደለም

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 3 години тому +7

    ቀኝ እጅ ሲሰጥ ግራ እጅ አይመልከት እየተባለ አመስግኑኝ ማለት ደስ አይልም ከሰጣችሁ ሰጣችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ሰውን አታሸማቁ

  • @TreeLife-y4v
    @TreeLife-y4v 2 години тому +8

    እሱ ምስጋና አቅርቧል። ሁሉንም ለመዘርዘር አይችልም። ውድ ወንድማችን አትጨነቅ። እያንዳንዱ ሜድያ የራሱ ህግ አለውና አክብረሃል። አንቺም ለምስጋና አይደለም መስራት ያለብሽ። ለበጎ ተግባር እንጂ። ምስጋና የጠየቁትም የአምላክን ቃል የማያውቁ ናቸው። በቀኝህ የሰጠኸውን ግራህ አይወቅ ይል የለ።

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 4 години тому +16

    መሲ ግንኮ ቀኝህ የሚሰጠውን ግራህ አይወቀው ይላል በወቅቱ ካመሰገነ በቂ ነው። እባካችሁ ከመቅዶኒያ መስራች ከክቡር ዶ/ር ቢኒያም እንማር ያን ሁሉ ስራ ሰርቶ በፍፁም ምስጋናን አይፈልግም ከንቱ ውዳሴ ነው የሚለው። ከሰጠነው በላይ የሚከፍለን እግዚያብሄር ነው። ለምንድ ነው ስጦታችንን እያስታወስን ተቀባዮችን የምናሸማቅቀው?

  • @DestaYizengaw
    @DestaYizengaw 3 години тому +10

    በሆነበት በደረሰበት መከራ ያገዛችሁ ሰዎች ብድራትን የሚከፍል እግዚያብሔር ነው ይህን አባትግን በዚህ ማሸማቅ ለታይታ ነው ያረጋችሁት እባካችሁ ይሄንሰው አታሸማቁ እንዲህ ከሆነ ባታደርጉ ጥሩ ቀኝህ የምታደርገውን ግራህ አትይ ነው ክፍያን ከእግዚያብሔር ጠብቁ በጥቅሉ ብትመሰገኑ ምን ይጎዳል ምን ይቀንሳል ማስተዋል ይስጠን

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 3 години тому +10

    የውነት.እግዚያብሔር..በሰው.እጅ.አይጣለን
    ጀግና.አባት.ነህ.❤❤ሆሆ..ተዳር.ሆነችበት.ነዘነዘቹ

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 2 години тому +3

    የሰውልጅ ስጦታን ሲሰጥ ከልቡ ከሰጠ ከሰጠው ሰው ምሰጋና መጠበቅ የለበትም ምክንያቱም ሰጪውም ነሽውም እግዚአብሔር ነው

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 3 години тому +22

    ይሄ ጥያቄ ከሰጪዎች አለመሆኑ ያስታውቃል ድፍረት እንዳይሆን ከንቱ ውዳሴ ሆነብኝ ቢሆንስ በግል አያልቅምእንዴ መሲዬ ትንሽ ------

    • @tigistmekonene5826
      @tigistmekonene5826 3 години тому +1

      Kerasua Awtetama betredaw begoresk kuter Amesegenegn letlew neber malet new betam new yastelachegn yechi balege nat tesh

    • @frahiwotkassa6646
      @frahiwotkassa6646 3 години тому +1

      ትክክል ከሰጭዎቹ አይደለም እነሱ አያደርጉትም

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 4 години тому +24

    ነውር ነው የሰራሽው ስራ አመስግኑዋልኮ እንባ እየተናነቀው አመስግኖአይደል

  • @SaraYalew
    @SaraYalew 4 години тому +11

    ለሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር አግኝቶ ከማጣት እግዚያብሄር ይጠብቀን የሰው ፊት መቆም በጣም ከባድ ነው።ግን ስንሰጥ መልሳችንን ከፈጣሪ ብንቀበል መልካም ነው እላለው እንደሃሳብ

  • @FatumaAdem-s2m
    @FatumaAdem-s2m 3 години тому +7

    ኧረ ይቅርታ መጠየቅ አይገባውም ላደረጉት ነገር አላህ ውለታቸውን ይክፈላቸው ደግሞ እገሌ እገሌ ብሎ መዘርዘር የለበትም በጥቅሉ ለችግሩ የደረሱለትን አመስግኗል በጣም ጥሩ ስራ ሰርታችኋል ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ መቼም የረዱትን ተመልካቾች ሁሉ ዘርዝሮ መጥራት አለበት ብዬ አላስብም እና በተለያዬ ሚዲያ በቀረበ ሁሉ ማመስገን መጥራት አለበት ወይ?

  • @hannazenebe1571
    @hannazenebe1571 3 години тому +10

    ይህን ቪዱዲዮ ለልጆቹ እንደሚቀመጥ ታውቂየለሽ ውይ የሰው አይን ምን አለ ብታልፋት
    ስትሰጡ የሚሰጣችሁ እግዚአብሄር እኮ ነው አስተውሉ

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 4 години тому +20

    ሁሉንም አመስግኑዋል እኮ ወይስ ሚዲያሽ ቀዝቅዞ ነው ምን ጉድ ነው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 4 години тому +4

      እውነት እኔ አሳዝኖኛል ማንም አይጣ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 години тому +9

    መሲ አንችም መልሰሽ ይቅርታ ልጠይቂ ይገባል በጣም አሸማቀቃችሁት በእውነት እኔ ቅስሜ ተሰበረ አላህየ አጥቼ ከሰው አታስከጅለኝ በማንኛው ሀይማኖት ነው ሙገሳ የሚያስፈልገው ጥሩ ሰው አይውጣብሽ የተባለች ሀገር መሲ አዘንኩብሽ እወድሽ ነበር ወላሂ

    • @AlmazeAbera
      @AlmazeAbera Годину тому

      በጣም ምን አስፈለገ ማሽማቀቅ

  • @tigistobssie4341
    @tigistobssie4341 4 години тому +23

    በተመልካች አታሳቢ እንደዛሬ ስህተት ሰርተሽ አታውቂም ታሳዝኛለሽ በስውር የሚያይ አምላክ ነው ከፋዩ ወንድሜ ምንም ስህተት አልሰራህም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር የለም

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 3 години тому +9

    ebsላይ ሙሉውን አዳምጫለሁ ምን አጥፍቶ ነው የኔአባት😢

    • @helaftwi368
      @helaftwi368 2 години тому +2

      Minim alatefam, sheger info sim terto slalamesegene new.

  • @ayudagne1009
    @ayudagne1009 4 години тому +18

    ውይ በቃ መሲዬ አታጨናንቁት ሁሌ እንዳመሰገነ ነው እኮ የየድርጅት አሰራር ስለሚለያይ ነው ተረዱት። እሱ ገና ብዙ ኃላፊነት አለበት።

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 4 години тому +16

    እግዚአብሄር ሲስጥ በሄዳሽሁበት ሁሉ አመስግኑኝ አውሩልኝ አይልም መልካም ስራ ስንሰራ ለእግዚአብሄር ማበደር ነው ዋጋው የውለታው ምላሽ ከፈጣሪ ነበር ማንም ግን የስውፊት አይ እሳት ነው

  • @abdulfetahmohammed9781
    @abdulfetahmohammed9781 4 години тому +33

    እንዴ ምን ማለት ነው በቃ ሁሉም አመሰግን አለሁ ካለ ምን ይፈልግ አለሽ ወይስ ከebs ችግር አለብሽ

  • @Kiyu-gc5xy
    @Kiyu-gc5xy 4 години тому +15

    ግድ ነው በሚድያ አይደለምዴ ቀረፃ ያረጋችሁለት ድብቅ ቢሆን ለምን ደበክ ይባላል ወቀሳ አያስፈልግም ለፈጣሪ ስትሉ ከሆነ የሰራችሁት ግን? የናተ ሙገሳን የፈለጋችሁ ይመስላል አታጨናቁት አመሰገነ አላመሰገነ ከፈጣሪ ብቻ አግኙ ደበረኝ ከምር

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 4 години тому +23

    ውይመሲምነው እኔንብቻአመስግኑአልሽ ኤጭ አይባልም