በነገራችን ላይ! ሜጀር ጄነራል አበበ ተ/ሃይማኖት ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 1 | E08 - Benegerachin Lay

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • በነገራችን ላይ! ሜጀር ጄነራል አበበ ተ/ሃይማኖት ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E08 - Benegerachin Lay
    #BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

КОМЕНТАРІ • 487

  • @ayalkegetachew8780
    @ayalkegetachew8780 4 роки тому +6

    ዛሬ ግዜ ሁሉ ጋዜጠኛ ነኝ እያለ በሚዘባርቅበት ዘመን አንተን የመስለ ምርጥ ጋዜጠኛ በመኖርህ ደስታ ይስማኛል ለአንተና ለመአዛ ቅጣው ያለኝ አድናቆት በቃላት መግለጽ ይከብደኛል

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 4 роки тому +6

    This General(Ret) is an exemplary person. He really is a pro. He has the integrity, knowledge, expertise, caracter, and courage. Dereje did well in bringing him to the interview.

  • @geeplatinum
    @geeplatinum 4 роки тому +31

    Recently I start watching most of your interviews with different people. I impressed with your credibility , expertise , interpersonal skill , respectful professional manner and having confidence in yourself . You are a good journalist and a citizen’s Watchdog.

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 роки тому

      Yup HE IS A LEGEND

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому +1

      ለምን የትግራይ ዲፋክቶ አገር እንድትሆን አትደግፍም አንተ ከሃዲ፧

    • @mehritesfa3743
      @mehritesfa3743 2 роки тому

      q

  • @shise24434
    @shise24434 4 роки тому +3

    ክብር ይገባዎታል ጀነራል።

  • @andualemmengistu133
    @andualemmengistu133 4 роки тому +58

    ሞያውን ጠንቅቆ ከሚያውቁ አንጋፋ ጋዜጠኛ አንዱ ነህ ስለ ምትጠይቃቸው እንግዶች በቂ እውቀት ያለህና ለሌሎች ወጣቶች አርአያ ነህ ብዬ ነው የማስብህ በርታ አድናቂህ ነኝ ሰላምህ ይብዛ

    • @mahariayenow4138
      @mahariayenow4138 4 роки тому +2

      ጀነራሉ አንዳንድ ነገሮችን ይደብቃል ጋዜጠኛ ደረጅ he is very professional

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому +1

      ለምን የትግራይ ዲፋክቶ አገር እንድትሆን አትደግፍም አንተ ከሃዲ፧

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 4 роки тому

      Sory ,Ye metet bet achawach new

  • @peacemedia12
    @peacemedia12 4 роки тому +6

    Journalism at its best. I hope other young journalists will learn a lot from you, Dereje-the legendary journalist.

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አቶ ደረጄ ሀይሌ ምርጥ ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ፣ እድሜህን ያርዝምልን አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን በርታ።

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 4 роки тому +5

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ሆና እንድናውቅ አስተማሪ የሆነ ጋዜጠኛ በአለህ ምርጥ ስነ ምግባር የወላጆችህንና የአስተማሪዎችህን እድሜ ከእኔ ቀንሶ አላህ ለአናንተ ይስጥልኝ!!
    የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ!
    One love one people One beautiful world!

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 4 роки тому +8

    ድንቅ ቆይታ ነው በተለይ ጄኔራል ጆቤ እውነተኛ አስተዋይ ሀቀኛ ትሁት መሆናቸው አስደስቶኛል ጄኔራል ጆቤ ለሀገር ባደረጉት ማንኛውም ጠቃሚ አገልግሎት ምስጋና ይገባዋታል። ደሬ የልብ አውቃ ነህ ይሄን ጉዳይ ቢጠይቅ ብዬ ያሰብኩትን ሁሉ ጠይቀሀል በጣም አክባሪክ ነኝ በርታልን

  • @user-pc1xx1jt3v
    @user-pc1xx1jt3v 7 місяців тому

    Respect Dera
    Our mirror

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 4 роки тому +15

    ያሳፍራል እነዚህ ነበሩ ሀገር ሲመሩ ሳይሆን ሲነዱ የነበሩት... አይ ማፍያው ህወሀት ወያኔ ለማንኛውም... ነብስ ይማር

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 4 роки тому +1

      Oromo is burning you and chopping your head, wpyane will never save you again. Learn how to fight

  • @biniamhabte7720
    @biniamhabte7720 4 роки тому +2

    Anta kelbi agame nihna eritrawiyan kem tibeki gernaka ina. Neza merat weyane shaebiya fetiruwa shaebiya dima afrisuwa inte niska Gina hangolka merat hasawi metaleli agame malelitawi bidem tihitet ika anta resah komal agame wiegin Ertra AB tigrai intai kem tigebir kitrii ika inkua kulukum agame merahti bihiwet kelekum iti kebrikum raekum
    Viva shaebiya. Viva Isseiyas 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @desbeleful
      @desbeleful 4 роки тому

      Biniam Habte Singapore turned to single poor nation

  • @mikael3245
    @mikael3245 4 роки тому +15

    Dereje if you have the gut why don't you ask captain teshome tenkolu... isn't it fair....

    • @berhanehaile4149
      @berhanehaile4149 4 роки тому

      Kabezeom entay tesebe: kulom hade eyom! mezeom kem nay Mexico be mendeqe teray eu. They will eat each other very soon.

  • @yenazretulij8342
    @yenazretulij8342 4 роки тому +4

    Amazing journalist Vs Amazing Guest

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 роки тому +5

    አንበሳ ነህ ደሬ በነገራችን ላይ በጣም ወሳኝ የሆነ ጥያቄ ነበር የጠየቅክልን ሳምንትን ለመስማት ጓጉቻለሁ🇨🇬 ዘረኝነ ይዉደም።🇧🇴💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @birillemahibuba8430
    @birillemahibuba8430 4 роки тому +3

    We need more Journalists like Dere in Ethiopia. Kudos!

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 2 роки тому

    ደረጃ ኃይሌ የታሪካችን መዘከር ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ። አመሰግናለሁ !!!

  • @abdumunir2616
    @abdumunir2616 Рік тому

    ብዙ የደበቀው ነገር እንዳለ ያስታውቃል አየር ሀይል የትግራይ ልጆች ብቻ ካሎኑ ተብሎ መጫወቻ አድርገውት ነበር

  • @natiwizchrist
    @natiwizchrist 6 місяців тому

    ጆቤ ❤❤ምግበይ❤❤ 10Q

  • @user-zk5ti9rz8i
    @user-zk5ti9rz8i 4 роки тому +4

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ የህዝቡን ጥያቄ ነው የምጠይቀው አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ የምርጦች ምርጥ ነህ እናመሰግናለንንን ኑርልንንን አቦ...!!!!

  • @frommykitchen3973
    @frommykitchen3973 4 роки тому +27

    ጀበል ማለት ክልስ ማለት አይደለም ተራራ ወይም. Mountain ማለት ነው

    • @allisonking785
      @allisonking785 4 роки тому

      Gebel Aydelem. Gebeli new. Gebeli degmo ke Yemen ye meTa kls malet new. Speak the truth

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому +1

      ለምን የትግራይ ዲፋክቶ አገር እንድትሆን አትደግፍም አንተ ከሃዲ፧

    • @agaazianfirst7926
      @agaazianfirst7926 4 роки тому

      ጀበሊ ነው እንጂ ጀበል ኣይደለም
      ጀበሊ ማለት የየመን ክልስ ወይ ኣረብ ክልስ ማለት ነው።

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому

      @@agaazianfirst7926 defecto state tigray coming soon

    • @zecliffleaf2257
      @zecliffleaf2257 4 роки тому

      ትክክል ነሽ እህት ጀበል ማለት ተራራ ማለት ሲሆን ጀበሊ ደግሞ የተራራ ሰው ማለት ነው

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 4 роки тому +2

    በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ,, ስራህ በማስረጃ የተደግፈ, ስለ እንግዶችህ በቂ እውቀት ያለህ... ተመልካቾችህ አጥጋቢ መልስ የምናገኝበት ፕሮግራም ነው. በጣም አመሰግንሀለው!!!

  • @user-qx3jb8jj1f
    @user-qx3jb8jj1f 4 роки тому +1

    አሪፍ ጥራቂ ነህ በሬድዮ ስሰማህ አደንቅህ ነበር። ስለ የደርግ አየር ሃይል ጉዳይ ግን አየር አብራሪዎች ሰላማዊ ህዝብ እየጨፈጨፉ እንደነበር አትዘንጋ አሁን ድረስ ጠባሳቸው ያልጠፉ መንደሮች አሉ ቤቶች ወደ ከሰልነት የተቀረሩ። የትግራይ ህዝብ በተለይ በ1972 ከደርግ ነፃ የሆኑ ወረዳዎች ለ11 አመታት ገበያ የሚገበያዩት በጭለማ ነበር ይህን እናቴ ያደገችበት ነበለት የሚባል ከተማ ምስክር ነው።

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 4 роки тому +7

    የኢትዮጵያ ወታደርን መበተናቹሁ ጥላቻ ስለነበራቹሁ ነው አዘኔታ አልነበራቹሁም የ ብዙ የውታደር ቤተሰብ ን ነው ለድህነት የዳረጋቹሁት ስለዚህ ይቅርታ መጠየቅ ነው ሚሻለው

  • @itisoroamar8277
    @itisoroamar8277 2 роки тому

    በጣም ይገርማል። ይሄን የሚያክል መኮንን ለሚጠይቀው ጥያቄ እርሱን በሚመጥን ሁኔታ መመለስ አለመቻል እጅግ እነዚህን ሰዎች እንድንቃቸው ነው ያደረገኝ። እነዚህ ሰዎች የሞራል ብቃት ቢኖራቸው ተዋህደው ከኤርትራ ጋር አገር በመሰረቱ ነበር። ኤርትራዊያን ስለተጠየፏቸው እኛ ላይ ጣላቸው።

  • @sleshifentie3937
    @sleshifentie3937 4 роки тому

    አቶ ደረጀ ጥያቄዎችህ በጣም መሰርትና እውነት ያላቸው የታላቅ ሰው ጥያቄ ነው ፣ ሰውየው ግን አሁንም ክደቱን አልተዎም ይገርማል፣ መቸውንም መታመኛ የላቸዉም። በጣም የገረመኝ በማኒፌስቶ ጽፈው ትግራይን የመገንጠል አጅንዳቸውን ድብን አድርጎ ሲክድ ነው። ሌላው የመሳሪያ መጋዘኖችን ማን እንዳቃጠለው ከሱ የበለጠ መረጃ ያለው ሰው የለም ፣ ግን ሽምጥጥ አድርጎ ካደው ፣ ባጠቃላይ መላሹ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ነው። ደሬ አንተ ግን ኑርልን !!!

    • @alkalidjemal2826
      @alkalidjemal2826 4 роки тому

      መረጃህ ታቀርባለህ እኛም እንድናውቀው:: ካልሆነ ግን ዝም ማለት ነው

  • @oromay02
    @oromay02 4 роки тому +19

    ትግራይ ሪፑብሊክ ለመመስራትነበር ዛሬ ግዜው ሲለወጥ አላማችን አልነበረም ማለት ስህተት ነው እንዲያው ይሰራነው ስህተት ነው ማለት ትልቅነት ነው:: አሁንም ቢሆንም ገንጣይና እስገናጣይ መሆኖ

    • @oromay02
      @oromay02 4 роки тому +1

      የታሪክ ምስክር ነው:: ላለው ይኢትዮጲያ ችግር ይታሪክ ተጣያቂ ኖት

    • @ethfirst8013
      @ethfirst8013 4 роки тому +5

      ምንም ቢሉ እኮ ልታምኗቸው አትችሉም ምክንያቱም በቀላሉ የማይለቅ ፅኑ የዘረኝነት ደዌ ይዟቹሃል

    • @ethfirst8013
      @ethfirst8013 4 роки тому +2

      ምንም ቢሉ እኮ ልታምኗቸው አትችሉም ምክንያቱም በቀላሉ የማይለቅ ፅኑ የዘረኝነት ደዌ ይዟቹሃል

  • @robelrobel6189
    @robelrobel6189 4 роки тому +2

    Humble General God bless you

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 4 роки тому +5

    Very honest man. Thank you for your service

  • @zemenutarekegn2613
    @zemenutarekegn2613 4 роки тому +1

    thank you dera

  • @Eritrea_Bella
    @Eritrea_Bella 3 роки тому

    Brilliant journalist. Your deep voice is so unique & remarkable.

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 4 роки тому +2

    እድሜ ልብ ነው ትክክል

  • @amsalebaldwin9329
    @amsalebaldwin9329 4 роки тому +2

    Jenrale Abebe ye Tigray 💪🏾💪🏾

    • @danielballe5021
      @danielballe5021 4 роки тому

      ጉልበት ካላቹ ለምን ቄሮ በዱላ ብቻ መቀሌ አስገባቹ አንተ የቀን ጅብ ቡችላ

  • @Anti-Traitor
    @Anti-Traitor 4 роки тому +5

    እኔ የሚገርመኝ የጋዜጤኛው ነው ..ራሰ መላጣ ያደረገኝ ሻዕቢያ ነው ልትልም ትችላለህ …ሁሉም ነገር በቃ ሻዕብያ ነውዝ?… ሻእቢያ በጣም ትጠላለህ ወይ ትፈራለህ …

  • @ግሩምዘላአለም
    @ግሩምዘላአለም 4 роки тому +4

    ኢትዮጵያዊ ከለር ያለው ጀነራል! ከዚህ ሰውዬ ብዙ ነገር እንጠብቃለን!!!

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 4 роки тому +5

    ቀን፡- 14/02/2012 ዓ.ም.
    አዘጋጅ፡- ዮሐንስ ተፈራ
    ከአሰላ
    በነገራችን ላይ
    ይድረስ ለአንጋፋውና ለተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ
    በነገራችን ላይ የሚለውን ፕሮግራም ከጀመርክበት ጊዜ አንስቶ ፕሮግራምህን በናፍቆትና በጉጉት ነው የምጠባበቀውና የምከታተለው፡፡ አንተን መከታተል የጀመርኩት ‹‹ጠቅላላ ዕውቀት›› በሚባለው የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ነው፡፡ የድምጽህ ውበት፣ ከጉሮሮህ የሚወጣው የድምጽህ ቶን፣ አቀራረብህ፣ ታሪክ አዋቂነትህ፣ የመረጃዎችህ አሰባሰብና ታማኝነት፣ ትህትናህና አክብሮት የሞላበት አጠያየቅህ፣ ለእንግዳህ ያለህ አክብሮትና አድናቆት ኦ..ኦ.. በጣም የምትደንቅ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ አንተ መጽሐፍ ጽፈው በእንግድነት ጋብዝሃቸው ስለ ፃፉት መጽሐፍ ልትጠይቃቸው ከፃፉት መጽሐፍ ላይ የተወሰኑ ሐሣቦችን ወስደህ እጅግ ውብ በሆነውና በሚያስገመግመው ድምጽህ ስትተርከው አቤት.. አቤት.. ሲያምር !! መጽሐፉን ግዙት ግዙት ያስብላል፡፡ የሀገራችን ጋዜጠኞች ከአንተ ገና ብዙ ሊማሩ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ለእኔ ግን ከሀገራችን ጋዜጠኞች አንተ፣ አለምነህ ዋሴና የዶቼቬለው ነጋሽ መሐመድ፣ በላይ በቀለ፣ አሸብር ጌትነት፣ ታደሰ ሚዛን ከማንም ጋር አላስተካክላቸውም፡፡
    በዚያ ላይ የምትጋብዛቸው እንግዶችህ የሀገር ባለ ውለታዎችና እጅግ የተማሩ፣ ብዙ ልምድ ያካበቱ፣ ብርቅዬ ኢትዮጵያውያንን በመሆኑ ፕሮግራምህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተመልካች እንዲኖርህ አድርጓል፡፡ እንደ አብዛኛዎቹ የቴሌቪዢን ጣቢያዎች እጅግ የሰለቹንን አርቲስቶችና ዘፋኞችን ባለ ማቅረብህ እጅግ … እጅግ ደስ ይላል !! ደሬ አሁንም አርቲስትና ዘፋኝን በእንግድነት እንዳታቀርብ ለእነርሱ ኢ.ቢ.ኤስና ኢ.ቲ.ቪ.፣ ፋና አሉላቸው፡፡
    አንተ ማቅረብ ያለብህ ሳይንቲስቶችን፣ ፓይለቶችን፣ የመጽሐፍ ደራሲዎችን፣ ታዋቂ ዶክተሮችን፣ ፕሮፌሰሮችን፣ ታዋቂ አስተማሪዎችን፣ ጄኔራሎችን፣ የቀድሞ መሪዎችን ወ.ዘ.ተ. ነው እንጂ አርቲስትና ዘፋኝ አደራህን እንዳታቀርብ፡፡ ደሬ በነገራችን ላይ ‹‹በጠቅላላ ዕውቀት›› ላይ ስትጠይቅ እስከ ዛሬ ድረስ ከአእምሮዬ ያልጠፋ ገለፃህ መካከል ጥያቄውን ጠየቅህና ስታብራራው፡- እኝህ የነፃነት ታጋይ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ የውጪ ላይብረሪ ውስጥ አንድ መጽሐፍ ገልጠው ስቅስቅ ብለው እያለቀሱ መቼ ነው እኔንም እንደኝህ ንጉስ የምታደርገኝና ሀገሬን ነፃ የማወጣው? እያሉ ሲያለቅሱ በላይብረሪው ውስጥ የነበሩ አንባቢዎች ስለ ተረበሹ ማነው የሚያለቅሰው? ብለው ዞር ብለውና ቀና ብለው በማየት ወደ እኝህ ሰው ቀረብ ብለው የማንን መጽሐፍ እያነበቡ ነው የሚያለቅሱት? ብለው ቢያዩ ‹‹መጽሐፉ የአፄ ምንሊክ›› እንደ ሆነና የምንሊክን ፎቶ እያዩ መቼ ነው እኔንስ እንደኝህ ንጉስ የምታደርገኝና ሀገሬን ኬንያን ነፃ የማወጣው እያሉ ያለቅሱ የነበሩት የአሁኑ የኬንያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ኡሁሩ ኬንያታ ወላጅ አባት የሆኑት ‹‹ጆሞ ኬንያታ›› ነበሩ አልክ፡፡
    ኦ.. ደሬ በእውነት ጎበዝ፣ ምርጥና ከአሁን አሁን ምን ሊል ነው ብዬ በጥንቃቄ ሳልሰለች የማዳምጥህ፣ ከፕሮግራምህ ብዙ ዕውቀቶችን የማገኝብህ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ በርታ !!

  • @amfatherofpeace5845
    @amfatherofpeace5845 4 роки тому +1

    ere dere shem new ager selam sayhon ena yalamenkibet telatih endet new ayer hail mira bileh edilun mitisetew

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 4 роки тому +1

    Betamm konjo program new . Buzuu mawek chilenal

  • @asmamawwelde1202
    @asmamawwelde1202 4 роки тому +4

    Weshetam ene eza wegeya west neberekung. Shabeya new engan yasechegeren.. enji weyane menem akem aleneberewem ene meseker neng.

  • @alazarkidanu7110
    @alazarkidanu7110 4 роки тому

    This is one of (or the only) level headed TPLF member i have come across so far. We need to relax our politicking like him. State the facts as we know it with out spiting venom

    • @benchris2994
      @benchris2994 4 роки тому

      Common bro How about Arkebe, Tsadkan, theodros,.....

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 4 роки тому +2

    Thank you for liberating Oromos from Amhara oppression. Oromia owe TPLF much more than any Oromo parties. Thank you TEGARU.

  • @enjoylife1859
    @enjoylife1859 4 роки тому +1

    respected man!

  • @mastewalbeqalu5017
    @mastewalbeqalu5017 4 роки тому +1

    ሃያ ዘጠኝ አመቴ ነዉ አለ አዎ ለእርሱ ግንቦት 1983 ዓም የተወለደበት ነዉ፣ ሌላዉ ግን ሞቶ የተቀበረበት......ይሁን ሁሉንም ለታሪክና ለፈጣሪ መተዉ ይሻላል ግን አሁንም ስህተትንና የተበላሸዉን ነገር ለመቀበልና ለማመን ከመሞከር ይልቅ ማንገራገር ይመርጣሉ፣ቢሆንም ወደፊት መተዉ ለቃለ ምልልስ መቀመጣቸዉ ያስደንቃቸዋል። ባይናገሩም እኮ፣ ጭንቅላታቸዉን መመዘን አንችልም ነበር?

  • @ursee6125
    @ursee6125 4 роки тому +1

    Hero General as well as brilliant acadamecian.

  • @yeminjarlig837
    @yeminjarlig837 4 роки тому +2

    ጀበሊ የሚለው ቃል ጀበል(ተራራ)ከሚለው ቃል ነው
    ጆበሊ(ጀበሊ) ማለት ባለ ተራራው ውይም በተራራ ላይ የሚኖር ማለት ነው፥፥

  • @wondante
    @wondante 4 роки тому +10

    betammm new yemeyasazenew , enezihe nachew hager yemerute 🤔

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 4 роки тому +1

      በጣም እንጂ ይሄ ሌባ ወሮበላ

    • @jreeygualquihajreey1821
      @jreeygualquihajreey1821 4 роки тому +3

      Ensuse temrew new yesltenute enante alachu ayedel sew bemgedel yemtamnu dengayoche

    • @TIN.2024
      @TIN.2024 4 роки тому +1

      አዎ አባቶቻቹን ሳይማሩ አሸነፉ የተማሩ ሸሹ ከዛ ቡሃላ ተማሩ አየህ ጀነራል እንሆናለን ብለው አልወጡም አሃዳውያንን ለመደምሰስ እንጂ ለናንተ ጀነራልነት ዝና ነው ለነዚህ ጀግኖች ግን ዱብ እዳ ነበር!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 4 роки тому +1

      @@TIN.2024፦ እነዚህ ሌቦች ተራ የመንደር ማፈያዎች እና ግብረ ሰዶማዊያን ነበሩ በመጨረሻ እኮ ስራቸው ሁሉ ተገለጠ የመጨረሻ አሳፍሪ ድኩማኖች ናቸው።

    • @desalegndawit9182
      @desalegndawit9182 4 роки тому

      by far better than the mencha@@mordecai4675

  • @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
    @ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 3 роки тому

    ጀነራል ተብየው በሁለቱ ተሸንፈሃል. ከ 70-80km ጾረና ዓዲ ኩላ ከ ኣስመራ. ዙርያ ጥምጥም 300-400km ኦምሓጀር ተሰነይ ሄድክ.ዛላምበሳ ጾሮና ዓዲ በግዖ.ናደው ሲሆንብሕ. ለብሮፓጋንዳ ፍጆታ ብቻ ከጦር ግንባር ሺሽት ተያያዝከው.ምላስ ብቻ. የሆኖ ሆኖ የለፈው አለፈ የኑጻሃን ደም ፈሰሰ. ሂወት ተቀጠፈ. ይብቃን ለሰላም አንዘምር.

  • @st-xr7vy
    @st-xr7vy 4 роки тому +8

    የሰረቀው በቂ ሀብት አለው

  • @divoras
    @divoras 4 роки тому +1

    ኣንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይለ እስቲ ልደቱ ኣያለው ኣቅርብልኝ!

  • @yonastsehaye2832
    @yonastsehaye2832 3 роки тому

    Wushetam

  • @negelefuri3175
    @negelefuri3175 4 роки тому +11

    ገራሚ ጋዜጠኛ ነህ ሳላደንቅህ ባልፍ ውስጤ ሰላም ያጣል

  • @akassi6174
    @akassi6174 3 роки тому

    My goodness Dereje atechkabit

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому +1

    ይህን ኢንተርቪው ሰምቶ ህወሐት /ወያኔ/ለ27 ዓመት እንዴት ሲያላግጡብን እንደ ነበረ መረዳት አያቅተንም ያደረሱትም ጥፋት ሁልቆ መሳፍርት እልነበረውም ።

  • @mohamedworake3317
    @mohamedworake3317 4 роки тому

    የኢትዮጵያ እናቶች አየር ኃይልን በፆሎት ዜሮ አድርገውት ነው ለወያኔ ያስረከቡት ግን ወያኔዎች እኛ ጀግና ሆነን ምንም አየር ሀይል ሳይኖርን አሸነፍን ነው ያሉት ወላሂ እላችኋለሁ እፊታቸው ላይ ያረፈ ዝንብ እሽ ማለት የሚችል አቅም አልነበራቸውም አላህ እግዚአብሔር ነበር በእሚያለቅሱ ኢትዮጵያን እናትና አባት ፆሎት ነው ደርግን የሚያሸንፍ ሀይል አልነበረም ሀይል የአላህ ነው ሀይል የእግዚአብሔር ነው እኛ እንዋደድና እነዚህን ወንበደዎች ፈጣሪ ብቻ ሲፋረዳቸው አላህ ያሳየን!

    • @tgodson5196
      @tgodson5196 4 роки тому

      🤣🤣🤣🤣 asakeg eko ante beg

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 4 роки тому +3

    This the real journalist guy I really admire dere

  • @amanuda895
    @amanuda895 4 роки тому +10

    ለወያነ እንኳን እጥቅ ሱሪውን ያስታጠቀው ሻብያ ነው ያለው ማን ይሆን :: ኣው ተባብረናል ግን በንዲህ ልመስለው እኛ ለ $1000000 Dollar ለሞምላት 1 Dollar ቀርተን ነበር ወያነ ሞላልን ረዳን ኣልነው : ወያነ የነበራቸው 100 Dollars ነው ነገር ግን 1000000 Dollars ለሞምላት ነው የፈለጉት እና የቀረው ሻብያ ነው ሞላላቸው እና በዚህ የድጋፍ እኩልነት ነበረው ልንል እንችላለን ኣይይይይይ እውነቱን ብትነግሩት ይሻላል:: ሻብያ በትግል የተደረገ ነገር ሁሉም ተሰንደዋል : የግለሰብ መስዋእትነት እንኳን የተሰነደነው ግዜው ጠብቆ ሁሉም እንድያውቀው ይደረጋል :: ኣሁን ያለነው ደጋግመን ታሪክ መስራት እንጂ ታሪክ መንገር ግዜ የለንም : ወያኔ የሰነዱት ታሪክ ካላቸው ግን ያሳዩን : :

    • @nesrdinabdurahman9461
      @nesrdinabdurahman9461 4 роки тому +1

      ኣረ ባክህ ምድረ ሙርከኛ ኣንቺም ኣጣጥለሽ ሙተሻል ሊላው ይቅርና መጅመርያ ወያነ የሰራው ስራ ማን ሰራውና አስቲ ኣሳይኝ መንግስት ምትዪው ሚይዘው ሚጨብጠው ኣቅቶት ነው ያለው ምንድነው ኣይዋጥ ያላሽ፡

    • @user-zn7qe6yk5o
      @user-zn7qe6yk5o 4 роки тому

      ሁለታችሁም አስገንጣይ ናቹ ዛሬ ምን ጠቀማቹ

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 3 роки тому

      ስልቻ ቀልቀሎ፣ ቀልቀሎ ስልቻ Two faces of a Coin! ወንበዴ
      Are you talking about the የአረብ ትራፊ የለቃቀማችሁትን? We all know you never been productive or innovative 🤔 when humans are shooting for the moon, y'all are running around like ቀበሮ until this day! And they wrote the so-called አንቀፅ 39 to make your fake independence 🙄 legal to the world...and pay back ውለታ👀 for sharing your Arab charities....then you snached each other over a dusty town....complete embarrassments!! Both Weyane & Sabia are backward war mongers.

    • @amanuda895
      @amanuda895 3 роки тому

      Selam ዘኢትዮጵያ delusional and you are not articulate , I’m Eritrean

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 3 роки тому

      @@amanuda895 So what? You both are the SAME....two faces of a coin! Militant & worthless creatures. You are not better than Weyane. You are the one caught up in DELUSIONAL SUPERIORITY COMPLEX by drawing imaginary borders....comprendez?! Next time I will try to get a translation that fits ወንበዴ warrior mentality😉 Adios Amigo!

  • @phun4379
    @phun4379 4 роки тому +6

    አሁን እውነት ፍለጋ ይህን ሰው ያመጣህው?
    እውነት እነሱጋ ነውር ነው::

    • @user-ov8qv3hp9d
      @user-ov8qv3hp9d 4 роки тому

      No bro, it is with you.

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 4 роки тому

      Girma Kebede ፡ እውነትማ ነውር ነው። ይህ እንደውም አንዱ የህወሓት መለዮ ነው።

    • @phun4379
      @phun4379 4 роки тому

      Tamer Tesera
      ስብሃት ነጋጋ ን ብትጠይቀው እውነቱን ምን ታመጣለህ ብሎ ይነግርሃል
      " እኔ ሚሊዮኖች አሉኝ ግን የልጆቼ ነው"
      አዲዮስ አሚጎ

    • @tamertesera8648
      @tamertesera8648 4 роки тому

      End times ፡ ሌብነቴ ኩራቴ ነዋ።

    • @phun4379
      @phun4379 4 роки тому

      Tamer Tesera
      Kkkkkk love it!

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 3 роки тому

    Were ,gura, be dero were mabed.

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 4 роки тому +1

    በነገራችን ላይ ቤተመንግስትን ተቆጣጣረ ሚለው ምስኪን የትግራይ ገበሬ በኋላ ጀ/ል የሆነው ምግበ መለስ ካባረረው በኋላ አራዳ ሆኖ ከ20 ዓመት በላይ ያለምንም ቀረጥ ና ፍተሻ የሚነግድ ኮንትሮባንድ ነጋዴ ነው

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 роки тому +1

    ስለማእረጉ ልክ ስንገባ ብርቅ ስለሆነብን እንደ ቀልድ እንደ ጉድ ተከፋፈልነው ወይም ተንበሸበሽንበት ከዛ ቦሐላ ግን በዛው የእውነት ሆኖ ቀረ አይሉም ወይም የተማርን ስላልሆንን ቢሉ ጥሩ ነበር። መቼም የኢትዬጵያን ህዝብ እንደአሻንጉሊት ተጫውታችሁበታል ሁልሽም የእጅሽን ታገኛለሽ። ያለፈው አልፉዋል ውሸት ግን ይቅር እውነት አውሩ

  • @besufekadwondimkun5921
    @besufekadwondimkun5921 2 роки тому

    አይ ደሬ i have no words!!

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому

    ደረጀ ሀይሌ ሙሉ ሙያዊ ብቃትህን ተጠቅመህ አስመስክረሀል በጣፋጭ አንደበትህ አስደምመኸናል ከፊትህ የተቀመጠው አበበ ተክለሀይማኖት የተባለው ግለሠብ ምንም ዓይነት የወታደራዊ ሣይንስ ዕውቀት የሌለው ከፍተኛ የጦር እና የሀገር ወንጀለኛ ነው ።

  • @henokab1493
    @henokab1493 4 роки тому +1

    He’s very challenging n hero man appreciate really he’s strong

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 4 роки тому +2

    ሚዛናዊው ደሬ thank u.

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому +1

    ውሸት የህወሐት ወያኔ ዋና መለያቸው ነው የሚገርመው ለሻዕቢያም ይዋሹለታል ከአፋቸው ጨርሶ ቅንጣት ታክል ሀቅ የለችም ዛሬ ለደረስንበት ውድቀትም የታሪክ ተጠያቂ ናቸው የኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረውም ግንቦት 20/1983 ዓ/ም ነበር ።

  • @wondwossendemissie7440
    @wondwossendemissie7440 Рік тому

    አበበ ተከለሀይማኖት ኮሚክ ነዉ አበበ አደለሁም ጀነራል ነኝ አሰተካክለህ ጥራኝ ያለኝን አልረሳዉም

  • @henokmulugeta6174
    @henokmulugeta6174 Рік тому

    የሀገር መርዞች እንደው እናተን የወለደች እናት የተረገመች ነች

  • @nigusiekassayew.michael4503
    @nigusiekassayew.michael4503 4 роки тому

    የፊደል ኃውልት
    የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች።
    ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች።
    ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!!
    ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው።
    ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው።
    ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው።
    ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው።
    ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል።
    ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን?
    የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም።
    ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም።
    ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል መጽሐፉ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው።
    ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም።
    ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው።
    የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው።
    እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው።
    ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው።
    የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል።
    ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል።
    ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው።
    በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን።
    ወንድሞቼ !
    እህቶቼ !
    በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው።
    ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ።
    ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 4 роки тому +5

    ደረጄ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰውየው በወታደራዊ ሳይንስ የማያምን አሳፋሪ መልስ ነው የሰጠህ ወይ እግሬ ኢትዮጵያ በነዚህ ነው የተመራችው

    • @mesgenagayim4707
      @mesgenagayim4707 4 роки тому

      @@ayesew4534 ክብቱ እኔ ኤርትራዊ አይደለሁም ስሜን አይተህ አትቀባዥር

    • @ayesew4534
      @ayesew4534 4 роки тому

      @@mesgenagayim4707
      እስቲ ኢሳያስ ይሙት በል😁 ኣይ ወዲ ጋይም

    • @mesgenagayim4707
      @mesgenagayim4707 4 роки тому

      @@ayesew4534 ኢሳያስ አባቴ አይደለም በሱ አልምልም ይዘቅዘቅ ልልህ ግን እችላለሁ አሁንም የምነግርህ እኔ የዘመኑ ሰው አይደለሁም ኢትዮጵያን ግን ለዚህ አይነት ቀውስ ያበቁዋት ሻእቢያና ወያኔ መሆናቸውን አትዘንጋ ወይም አትዘንጊ ሴት ከሆንሽ ማለቴ ነው።

    • @ayesew4534
      @ayesew4534 4 роки тому

      @@mesgenagayim4707
      እውነት ነው

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 4 роки тому +9

    ታዲያ በፀጋ በሰላም የተቀበላችሁን ህዝብ ለምን ለመበቀል ወሰናችሁ ??

  • @trhasbelay4463
    @trhasbelay4463 4 роки тому +2

    በስማም እዳተያለ ጋዜጠኛ ያብዛልን በፍገግታ ደስ ብሏቸው ነው ሚመሉሱት

  • @wudneshasfaw7786
    @wudneshasfaw7786 4 роки тому +1

    bezan gize yeneberew serawit ena hizebe disipilin yeneberew yehager fiker yeneberew new ahun bihon gin......

  • @russomtecle6655
    @russomtecle6655 4 роки тому +1

    Ethiopians have deep rooted hatred over shaebia for all the wrong reasons. This journalist is an example.He thought shaebia was to blame for the Ethiopian military armaments depot. The General even told him, he don’t think so. Shaebia ‘s mission was to help stabilize the situation in Addis and minimize casualties in the transition, so Ethiopia have a peaceful transfer of power. Even though woyane took a different course, Shaebia sacrificed its beloved heroes.As some may think otherwise, Shaebia could have played a negative role in Ethiopia and destabilize the Horne of Africa as a whole.But from its inception EPLF’S doctrine was of statesmanship.I don’t want to miss place to those who recognized Shaebia’s contribution (positive) to Ethiopia and set the record straight and gave Shaebia its due credit and respect.The Eritrean people and Shabtai went through all hell,by successive Ethiopian administrations.

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 4 роки тому +4

    What kind of stupid question" shabia new yaqatelew" of course it was Derg's soldiers, because they did not want TPLF, to use the weapons

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 4 роки тому

      firehiwot belay haha you are funny, derge soldiers were out of those places. It was after a week woman’s and shabia control Addis. Don’t be biased rather be logical and positive.

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 4 роки тому +1

    ይህ ግለሰብ መጀመሪያ ኢሕአፓ ነበር ኢሕአፓ ደግሞ ኢትዮጵያን የሚያስቀድም ደርግን የሚዋጋ ቡድን ነበር ወያኔ በአሲንባ አገር ከሃዲ ትግራይ የሆኑ ኢሕአፓዎችን ሲመለምል ይህ አንዱ ከሃዲ ነበር በአሲንባ ለዘሩ ሲል ብዙ የኢሕአፓ ጓደኞችን ያስፈጀ ከሃዲ ነው

  • @medhanieeyob5824
    @medhanieeyob5824 2 роки тому

    Hasawi

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 4 роки тому +6

    Yes the role of the military academy is to make the military competent.Even though TPLF troop was full illiterate people it has defeated the well trained and well equipped derg power led by generals of the known military colleges.They were appreciable , passionate and disciplined instead of boasting and being rude like derg soldiers.

  • @wedimanna6724
    @wedimanna6724 4 роки тому +5

    Ato Dereje, I listened to the first segment and your probing, powerful questions intended to help the interviewee to think deeply and reply. However, the general' responses thus far were evasive as well as defensive. We heard from many ex-Air Force personnel how the TPLF run EPRDF government embarked on dismantling the much respected and capable Air Force defense system the county ever had. Hence, I found this interview uninformative and a disposition to behave in certain way. I will listen to the rest of the segments, though.

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 4 роки тому +3

    ከእንግሊዝም ከታላቋ ብሪታንያም ከራሺያም አማካሪ አምጥተን ነበር" አለ አስቂኝ እኮ ነው

    • @ejigueguale9709
      @ejigueguale9709 4 роки тому +1

      ይኼ ሰው ጂኦግራፊ ተምሮአል? ደሬ እባክህ የቀድሞ አየር ኃይል አብራሪዎች ላይ በማንነታቸው ላይ ይፈዝጸም የነበረውን ግፍ ጠይቅልን! ለምሳሌ እንደ ተሾመ ተንኮሉ! እባክህ ይቅርታ ወይንም ትምህርት የምንማርበት ከሆነ እውነቱን ይንገሩን። እንደ እነ ሸውሽር ሶሜጋ እና ሌሎችም ድንቅ አብራሪዎች እንዴት አየር ላይ ሞቱ? እባክህ ጠይቅልን!

    • @oneil6645
      @oneil6645 4 роки тому +1

      England is one country, Great Britain comprise four different countries , England, Wales, Scotland and Northern region of Ireland! The man knows what he is talking about. you made a fool of yourself big time :)

  • @mulugetaembaye2151
    @mulugetaembaye2151 4 роки тому +1

    Dude Jebeli Means High laneder in Yemeni Arabic or the tribe from the mountain bz z way I am Eritean

  • @tsegabumengesha6741
    @tsegabumengesha6741 4 роки тому +4

    አቤ ጀግናው

  • @gmanyem1057
    @gmanyem1057 4 роки тому +1

    Leba sew ke ale yeh sew now. Yeweyane andeja sew now nebere ..

  • @divoras
    @divoras 4 роки тому +1

    ደሬ እኔ ያንተ ኣድናቒ ነኝ፣ ጀነራል ኣበበ ላይ ግን ትንሽ ኣከበድክበት፣ በዛን ጊዜን ምንም ምርጫ ኣልነበረበቻውም፣ ትንሽ ኣንተም ድሮ የያዘከው ቂም ያስወጣህበት ኣጋጣሚ መሰለ!

  • @Daniel-uc3uy
    @Daniel-uc3uy 4 роки тому

    እነት ነው

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 4 роки тому +2

    Dereje, by far this was your best interview. You asked the so called general very good and critical questions, it doesn’t matter if he answered it correctly or not. Thanks to TPLF they successfully destroyed one of the best army institutions in Africa.

    • @melmel9939
      @melmel9939 4 роки тому

      የአላማ ፅናታቸው የሚደነቅ ነው ነገር ግን ደርግን ብቻቸውን ወያኔ አላባረረውም ደርግን በመጣሉ ረገድ ዕድለኛ ነበሩ በየአቅጣጫው እርዳታ ነበራቸው በውስጥም በራሱ በደርግ ጀኔራሎች ሻጥር ነበር

    • @yonijoni4636
      @yonijoni4636 4 роки тому

      Yeah Right Could you tell a major turning point battle tplf fought with Derg. On other hand majority of the battles were taken places in Eritrea mountains not tigray . I hate to admit We Ethiopians know who was major player of the war and that was EPLF

  • @tesfugebeyehu8641
    @tesfugebeyehu8641 2 роки тому

    ይህ ሰው እድሜ ልኩን ሲዋሽ ለምን ይኖራል በእውነት ደረጄ ከእንግዶችህ ውስጥ እንደዚህ ያለ ወራዳ ውሸታም የለህም ሽምጥጥ አድርጎ ነው የሚዋሸው እውነት ነው ነፃነት ።በውሸት እየተገዛ የሚኖር ነፃ አውጪ ድንቄም

  • @tgodson5196
    @tgodson5196 4 роки тому

    Bisot yewoledew ye Woyane jegna Abebe T/Himanot

  • @biniamhabte6148
    @biniamhabte6148 4 роки тому +4

    Anta mushmush wiegin hasawi EPLF memihir weyane merahi koinu nab 4 kilo absihikum gina hizbin mengistin Ertra gernalom ni agame ilu ayfelitin. Kab hasekum gina iti haki ziwesalu iwan sile zikone bebigiziu iti document kiwesie iyu by the way weyenti kulukum bebeinu tarik tizarebu hasewtin metaleltin sile zikonkum
    Ni agame mieman kab mai birah miwsae iyu.
    VIVA shaebiya viva isseiyas
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-pu9bc8eg1w
    @user-pu9bc8eg1w 4 роки тому

    i appreciate you guys for the professional Q and Answer no conspirancy

  • @beth9473
    @beth9473 4 роки тому +1

    አቶ ደረጀ አሳዘንከኝ ብቻህን ተናግረህ ቀረህ ;እስካሁን ካቀረብካቸዉ ታሪካዊ እንግዶች መካከል የከሰርክበትና እዉነት ያልወጣበት ቃለ-መጠይቅ ይህ ነዉ፡፡ አንድ እዉነት ሳይናገር ዉይይትህ ተጠናቋል፡፡ ክፍል ሁለትም ከዚህ ይሻላል የሚል እምነት የለኝም፡፡ አትልፋ ከህዉሃት ዉስጥ እንድ ቅንጣት እዉነት/መረጃ አታገኝም፡፡

    • @co1ful
      @co1ful 4 роки тому

      You are absolutely correct. The General lied about his past that only some of us know.

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 4 роки тому +7

    ሐገራችን ያፈረሰ ከሻቢያ ጋ ወግኖ ሐገርን የቦጠቦጠ የዱርየ ስብስብ

    • @selamabraham7356
      @selamabraham7356 4 роки тому

      Berhanu seti sabeya lealamaw tetagele bealamwo geb meta yes
      Enante ersbersachu eyetebalachu
      Church eyaqatelachu sayasasebeh shabyan tekesalh
      Ye Ethiopië serat be Eriteran yeworedw gef enante atawoqutum
      Enante men ayachu , yezerachut gena tachdalacju satu dersewol
      Isis tenestwol ke wonduch kehunachi ke isis getmu
      Shabeya enante atemetuneutem

  • @truthsetsyoufree1809
    @truthsetsyoufree1809 4 роки тому +3

    I think the number one lesson the Weyane fighter teach must be how to be the best liar.
    They have no shame because it is built in their DNA.

  • @jeremyjeremy6936
    @jeremyjeremy6936 4 роки тому

    Vivi Dr Abiy. Mote for weyone

  • @berhanehaile4149
    @berhanehaile4149 4 роки тому +4

    Ato Dereje you are good journalist but no Eritrean expect you to be fair 100%. You must know that you have many followers from Eritrea too as you bring some crucial people in History and most of the time you are well prepared. I followed you in Radio for several years. So, as a professional journalist try to bring critical question too when issue related to Eritrea as there is no one to debate/question on our side when you do your interview (If possible). However, before you accuse of EPLF for destroying the military depot you should have asked him if there were help from EPLF up to Addis and how many and where they were positioned because he said he was the one controlling the issue in Addis at that time. Then you could have asked the question about the depot being destroyed. Second, before you accuse Eritrea of Ayder based on TPLF propaganda do you know that it was Ethiopian pilots that come to Asmara to bomb. Every one must know the truth from outside as well Ethiopia as well. There is an ESAT interview with an Ethiopian trainer in Eritrea at that time and go and check (Capitan Kinde Damte: ua-cam.com/video/c0I6HYupxNE/v-deo.html) Listen at 1:08:01 onwards. And: ua-cam.com/video/ZGvaZIP5KlI/v-deo.html. The question is why do they come to bomb first and at that time Eritrea even did not have a single fighter jet. Any way that is the common way of almost many elite TPLF.Always accusing Eritreans. However, as I wish you the best as you also bring honest people like Gera who speak only the truth and only speak what they were involved not by hear say.

    • @jreeygualquihajreey1821
      @jreeygualquihajreey1821 4 роки тому

      Tobelak ade zeyeblkum natekum gebere terfe asa

    • @BUZZZ157
      @BUZZZ157 4 роки тому +1

      jreey gual quiha jreey hasot Ameley; serki Ameley,mileman Ameley. Hager zeybelkum esekum hager kitmisretu tedleyu nesekum. Keni Amelye hasadat. Kidu killel Tigray midri anbeta.

    • @berhanehaile4149
      @berhanehaile4149 4 роки тому

      @@jreeygualquihajreey1821 Anti qumal lamenti. Mendeki Neaki tezaerbuki. Teref Hang.

    • @desbeleful
      @desbeleful 4 роки тому

      berhane haile go sell ur kidney kkk thanks to Iseyase to make you one of the largest asylum seekers producers on earth go asknur mom how it works to get bread in eritrea coupon

    • @berhanehaile4149
      @berhanehaile4149 4 роки тому

      @@desbeleful Ata wedi defacto ab youtube eta agame adekha halewa! Sereketi teref hang! Tarik hezeb teserku menent teserku: ketserku Ethiopiawi: ketsededu Eritrewai: ketmotku kelkum agame!

  • @marebirhan3794
    @marebirhan3794 4 роки тому

    I found the interviewee's answer in regards to becoming commissioned officers to be illogical, he said the sole objective of having an army is to fight , thus, as long as a person proved to be competent in a battle, he/she should earn a title of an officer. What about all these countries' armies around the world which never spent a day in a battle or a war yet have so many generals? . An officer , specially high ranking officer should exhibit the skills and mode of thinking both in peace and as well as during war . Abebe, appeared to be humble, soft and receptive, and sometimes plead ignorant, this is a new face of old and new TPLFites. Of course, still there those who bark - like G Reda. Is this the new strategy ?

  • @thebesistersever
    @thebesistersever 4 роки тому

    Serawet betnachu sentun family adeychu Egzyabhre yatfachu

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 4 роки тому +9

    እነ ጆቤ እኮ ምንም ታሪክ የላቸውም ይገርማል ትልቅ ታሪክ እንደሰሩ ኢንተርቪው ሲደረጉ ። በ 17 አመቱ ትግል ውስጥ ትልቅ ጦርነት አካሂደው አያቁም። እባካቹን ታሪክ አታዛቡ ። ሲጀመር ወያኔ ሜካናይዝድ ጦር አልነበራትም እስከ 19 85 ድረስ። ጆቤ ምን አይነት ውሸታም ነህ ግን ? እባክህን ታሪክ አታዛባ ።እውነት ሻእቢያ ባይኖር ኖሮ የሽሬን ውጊያ ታሸንፉ ነበር ? ሕውሓት በውሸት የተገነባ ቡድን። ግን ትልቅ ሰው ሆኖ መዋሸት አይከብድም ? ለማንኛውም የሕውሓት ጸሓይ ላትመለስ ጠልቃለች። He Is A Lair ጆቢ

    • @rasm8961
      @rasm8961 4 роки тому +4

      ዘወር በል ጡስጡስ

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 4 роки тому +2

      Wedi Hamasen terfe behri asia terfe Talyan

    • @ayesew4534
      @ayesew4534 4 роки тому +3

      Yonas
      ሻዕብያ ከም ድሙ ደቃ ትበልዕ ኣላ ሰብ ኣብ ፈርኖ የእቲኻ ምቅፃል ብዝፈለሕ ውዒ ማይ ከም ደርሆ እንዳጠጠቅኩም ሰብ ክገብሮ ዘይክእል ሰብ ብጠጠዉ ክመውት ጌርኩም ባድመ ምልቃቅ ማለት ፅሓይ ዓሪባ እያ ኢልኩም ኣብ ስዓታ ኣብ ጉድጓድኩም ተቀቢርኩም ሕፍረትኩም ተጎልቢብኩም ተመሊስኩም ዝተረፉ ህዝቢ ድራር ዓሳ ጌርኩም ከይኣኽለኩም ዓይንኹም ብጨው ሓፂብኩም ክትመፁ ከለኹምስ ንእሽተይ ሕልና የብልኩምን

    • @awetsultan7806
      @awetsultan7806 4 роки тому +3

      የቐይ ኮኮብ ዘመቻስ ወያኔ ባይኖር ትወጣው ነበር፡ኣንተ ምሽግ ቖፋሪ።

    • @robelrobel6189
      @robelrobel6189 4 роки тому +1

      አንተ ደደብ ሻቢያ ስለወያኔ ጀግንነት በደንብ ታውቃለህ

  • @Ibelongtojesus1961
    @Ibelongtojesus1961 Рік тому

    የማያዉቀዉን ሙያና ተቋም (የኢትዮጵያን አየር ሀይል) መርተዉ በጠራራ ፀሐይ የአይደር ትምህርት ቤትን ያለ ራዳር ቁጥጥር በሻዕቢያ ጀት ያስደበደበ ጀኔራል።

  • @amnham3376
    @amnham3376 4 роки тому +6

    ወዱ ትግራይ ጀግና

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 4 роки тому +4

    He look good for his age.