Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

በነገራችን ላይ! ሜጀር ጄነራል አበበ ተ/ሃይማኖት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - ክፍል 2 | E08 - Benegerachin Lay

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2019
  • ነገራችን ላይ! ሜጀር ጄነራል አበበ ተ/ሃይማኖት ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E08 - Benegerachin Lay
    #BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

КОМЕНТАРІ • 508

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 4 роки тому +27

    ለአገር አሳቢ መስለው ሲቀርቡ ይገርማል፡፡ ለፍርድ ነበር መቅረብ የነበረባቸው፡፡

  • @michaelalgena139
    @michaelalgena139 4 роки тому +17

    ኤርትራዊ በመሆኔ በጣም የምኮራበት ነገር የወሬ ሳይሆን የተግባር ሰው መሆኔ ነው ፡ለዚህም ይህንን ታላቅ የኤርትራዊነት ክብር ያወረሰኝ የኤርትራ ሕዝብ ምስገና ይሁን "ሻዕቢያነቴ" ግን የሁል ጌዜ ኩራቴ!!!

  • @user-pc1xx1jt3v
    @user-pc1xx1jt3v 6 місяців тому +1

    Thank you Deru

  • @meharigoitom3369
    @meharigoitom3369 4 роки тому +47

    ኣታ ኣይ ትሓፍሩን ዲኩም 2ግዜ ዝተማረከ ጅግና ክትብሉ ጀበ ለዛዪ ሓሳዊ ኣምሓራ ከተሕጉስ ኢልካ ክንድዚ ደሮን ደሮን ባህልኩም እዩ ግን ድሓር ከኣ ኣስመራ ምስ ደብደብኩም ኢና ደብዲብናኩም በካዩ

  • @edumar6632
    @edumar6632 Рік тому +2

    Wow Dere you amazed me!! The questions you ask are so professional and critical. You should really give a journalism course

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya 4 роки тому +4

    General Abebe thank you for your service. You are hero and exemplary to many of us. I like your sincerity and fairness. What a GREAT man!!

  • @benseattle1767
    @benseattle1767 Рік тому

    ሜ ጀነራል አበበ በጣም ትልቅ እና አስተዋይ ሰው ኖት። መለስ በሌለበት እና እራሱን ዲፌንስ በማያደርግበት ሁኔታ መለስ ጡረታ ያስወጣኝ በዚህ ምክንያት ነው ማለት አልፈልግም ማለትዎ አስተዋይነትዎን ያሳያል።

  • @teshet4445
    @teshet4445 4 роки тому +10

    ከፍተኛ የጦር መሪ ጠላት ይመጣል ብለን አልተዘጋጀንም ብሎ ተዝናንቶ ሲመልስ ያሳፍራል ።
    በልምምድ አውሮፕላን መቀሌ ድረስ ዘልቆ የመጣን አውሮፕላን ሳያይ ፣ አስመራ ደርሶ የመጣን የወገን አውሮፕላን የመታ የጦር አዛዥ ማየትና ዛሬም ሲፀፀት ያለመስማት ያሳዝናል ።

  • @samimisghina
    @samimisghina 4 роки тому +20

    በዛብህ ጴጥሮስ በከተማ እየደበደቡ ኣዞሩት የተባለው ትክክል ኣይደለም።

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 4 роки тому +1

      እንዴ በቴሌቭዥን እኮ አይተናል።

    • @isra-tu5100
      @isra-tu5100 4 роки тому

      @@aaabbb-xx1tq
      You didn't see, because never happened.

    • @user-kk7ws6sk8l
      @user-kk7ws6sk8l 4 роки тому

      ዝም በል የከሰረ ሀማሴን

    • @samimisghina
      @samimisghina 4 роки тому

      @@aaabbb-xx1tq link ካለህ ወዲህ በል እና ልመንህ።

    • @messeretbokrozion3213
      @messeretbokrozion3213 4 роки тому

      They are just bla bla they don’t even have any clue 😂😂😂

  • @mulugetatsegai5811
    @mulugetatsegai5811 4 роки тому +15

    What about the eight Eritrean Defence force you killed before the war clashed?

  • @wedihalhale1802
    @wedihalhale1802 4 роки тому +15

    ኣተ ሌባ መቸነው የኤርትራውያን ዎጋ የምናስከፍልህ

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh 3 роки тому

      😀😀😀 እየከፈለ ነው በየዋሻው እየተሹለከለከ ቅዘኑን በሱሪው ላይ እየለቀቀ

  • @daniboy9630
    @daniboy9630 4 роки тому +17

    ትንሽ ከሻዕብያ ተማሩ አንድም ጄነራል ወይም ወወታደር ስለ ውግያው አውሩቶ አያውቅም ማውራት የ ደካሞች መሆኑን ስለሚያውቁ ቦታው ላይ ግን ወንዶች መሆናቸውን ያሳያሉ አሳይተዋልም

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 3 роки тому

      አንድ ናችሁ።

  • @lilitekeste662
    @lilitekeste662 4 роки тому +10

    ቅሌታም ያንተስ እጅ በአይስ ክሬም ነው የተጨማለቀው ቆዳ ውሸታም

  • @ggmm2340
    @ggmm2340 4 роки тому +40

    Ethiopia has its own heroes (like Bezabeh Petros) and Eritrea has its own heroes (like the air defense unit that shot down and capture Bezabeh Petros, twice!).

  • @lidyaabrahm1408
    @lidyaabrahm1408 4 роки тому +5

    ምናለ ትንሽ እንኳን ሓፍረት ቢሰማችሁ፣ በተለይ አያት የሆኑ የቀድሞ ጀነራል ተብየ ሹመት እንደ ቆርኪ የታደሉ፣ እውነት ተናግረው ንስሃ ቢገቡ አይሻልም ነበር፨ ከብዙዎቹ ለመጥቀስ ኮለኔል በዛብህ አውሮፕላኑ መተኮስ ስላልቻለ ነው ተበላሽቶ የወደቀው። ጠያቂው ደግሞ ኮለኔል በዛብህ እንደተማረከ እየደበደቡ ከተማ አዞሩት ሌላ ውሸት። ፕረሲደንት ኢሳያስ በደም የተጨማለቀ ነው ሲሉ ኣሳቸውስ ጲላጦስ ናቸው። ምን ያረጋል ከኢትዮጵያ ሕዝብ ቢሊዮኖች ዘርፈው የከበሩና ከመቶ ሺ በላይ ለሆነ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂ የሂንይ ጀነራል እንደ ንጹህ ሰው በኒድያ ሲዘላብዱ ማየት ያማል። ፕሬዜዳንት ኢሳያስ እንደ ተራ ህዝብ የሚኖሩ ታጋይ ናቸው። ምነው ኣናንት ጋዚጠኞች በበላችሁት ጉቦ ከምትተነፍሱ ኤርትራ ሄዳችሁ ፕረሲዳንቱን ብትጠይቁና እውነቱን ብትረዱ እይሻልም።

  • @negeremetsahift3465
    @negeremetsahift3465 9 місяців тому

    ዋው ምርጥ መርሐግብር ነበረ ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ።

  • @alexanderkiros8588
    @alexanderkiros8588 4 роки тому

    ደሬ አንተን የመስለ ጋዜጠኛ ለማየት ስለበቃሁ ሁሌም ደስ ይለኛል እኛም ከመሰዳደብ ወጥተን ካለፈ ታርክ ተምረን ታርክ የምናንሽዋርር ትውልድ ሳይሆን ታርክ የምንስራ ትውልድ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን ። እናመስግናለን ሜጄር ጄነራል

  • @medhaniekelati7790
    @medhaniekelati7790 4 роки тому +3

    ሁላቹው ውሼታሞች ናቹ ጋዜጠኛ በጣም ወገነኛ ነኽ መላጣ ኣሮጌ የደርግ ርፍራፌ

    • @Grass.God111
      @Grass.God111 4 роки тому

      የጣልያን ቂጥ ላሽ ባንዳ የባንዳ ዘር

  • @lilitekeste662
    @lilitekeste662 4 роки тому +14

    ፐ ነብይ ኢሳያስ ኣፎርቂ እድለኛ ጀግና ነው በዚህ ሁኔታ ትህነጎች ሲዋረዱና ሲዘቅጡ በቁማቸው ሲቃጠሉና በውሸት ሲንተባተቡ በማየቱ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢሱ ወዲ ኤረይ ኣምበሳ44

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 4 роки тому +23

    ወያኔ ደግሞ ፈሳም አይደለም እንዴ ሻቢያ አፈር ደቼ ስታስበላችሁ እኮ ነው የቀድሞ አምበሶችን ወታደሮች ድረሱልኝ ያላችሁት ሻብያ ባንቀልባ አዝላ አ/አ ያስገባቻችሁን ለመውጋት መሞከር ድፍረት አልነበረም አቶ

  • @mullera4766
    @mullera4766 4 роки тому +21

    አሁን ገና ከልቤ አለቀሱ ጀነራል አምሐን፣ጀነራል ፈንታን፣አዲስ፣አሰታውሼ። ይቻ አበበ፣የኢትዮጵያ፣አየር ሐይል፣ መሪ ፣በመሖና።2ተኛ ባደመ፣የኤርትራ ፣መሆኑን፣ በሚገባ፣ እያወቃችሁ፣ ለምን፣ የኤርትራን፣ 6 ሐላፊዎችን፣ ለስብሰባ፣ እንደመጡ፣ ተገደሉ፣ በናተ፣ትእዛዝ። ሌቦች

  • @senuyemane5224
    @senuyemane5224 4 роки тому +27

    አረ ደረጀ ምን ነካህ እስከዚህ ድረስ ወረድክ ጀነራሉ ቢዋሹ ምንም ኣይደለም ኣንተ ግን ከየት ኣመጣህው በዛብህ ጴጥሮስ እየተደበደበ በከተማው ኣዞሩት የሚባለው ታሪክ እንደዛ ኣልነበረም። የኣውረፕላኑ ስብርባሪ ይዘው የሚዞሩ ወጣቶች ነበሩ እሱ ግን በሚመለከታቸው ሰዎች ተወስዶ ነበር። የቅርብ ጊዜ ታሪክ እንድዚህ ከተዋሽ የድሮዉን እንዴት እንደሚጠመዘዝ መገመት ኣይከብድም ታሪክ እየመዘገብክ ነህ መጠንቀቁ ጥሩ ነው።

    • @lemlemkahsay8956
      @lemlemkahsay8956 4 роки тому +1

      Tegedalay abebe jigna abona

    • @user-kk7ws6sk8l
      @user-kk7ws6sk8l 4 роки тому

      ሒድ ደም መጣጭ ጭራቆች

    • @gemeleyemedia1325
      @gemeleyemedia1325 4 роки тому +1

      በዛብህ ኣስመራ ከደበደበ በህዋላ ነዉ ኣጋሜዎቹ የተነፉ። ዝም ብሎ ይዋሻል። ጋዜጠኛዉ ግን የእዉነት ኣህያ ነዉ። ኤርትራ ላይ ያለዉ ጥላቻ ጎልቶ ይታያል። ሚሌነሩ ጀነራይ ከፍሎት ሊሆን ግን ይችላል።

    • @user-kk7ws6sk8l
      @user-kk7ws6sk8l 4 роки тому

      @@gemeleyemedia1325 ለማኝ።ዝተታም።

  • @tag7152
    @tag7152 4 роки тому +4

    ጆቤ ፍትሓዊ ሚዛናዊ ለእውነትና ልህልናው ብቻ የቆመ ሰዋዊ አስተሳሰብ ባለቤት ብዝት በል። ይሄ ወዲ እምበይተይ እሚባለው ሰውየ ስም ሲጠራ ግን በጣም ተረብሻለሁ አንዲሞክራቲክና ብዙ ታጋዮችን ያበሳበሰ ያዋረደ ሰው እንደሆነ ስለማውቅ ነው በግሌ አመቺ ግዜ ባገኝ አለቀውም ።

  • @shise24434
    @shise24434 3 роки тому +1

    ክብር ይገበሀል ጀነራል።በተለይ ኢትዮጵያዊነትን የገለጹበት መንገድ ተመችቶኛል።

  • @abrhammekonnen7563
    @abrhammekonnen7563 4 роки тому +3

    ቅን እና ጨዋ ሰው ነዎት ጄኔራል እድሜ እና ጤንነት ከነመላው ቤትሰቦው ጋር እመኝልዎታለሁ

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 4 роки тому +5

    No matter what the value and beauty of TPLF will never fed up !
    So brilliant General Abebe!

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 4 роки тому +21

    ዋሽታችሁ የማታበቁ ከንቱወች! ደረጀ ተብየው ጋዜጠኛ ደግሞ ወይ በደንብ ያዝ አድርግ ወይ አትጠይቅ;። ሰው ሲዋሽ ዝም ብለህ ጸማለህ! ኤጭ!

  • @fitsummesfin3409
    @fitsummesfin3409 4 роки тому +13

    Dereje please challenge your guests when you ask questions. Don't take what ever they said fight until get the truth. Don't be sweet be professional journalist or learn from others Ethiopan. Journalist.

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 4 роки тому

      kkkkk wey jornalist zetete werenia- cherash prof

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 Рік тому +2

    I think the purpose of journalism is to make next generation of leaders learn from the mistakes of the present. I do not understand why they do not take it seriously to reflect on innocent mistakes and admit it so it can be case study in a military academy for research cases.

  • @tesfaldetgirmay3254
    @tesfaldetgirmay3254 4 роки тому +33

    ሕንፍሽፍሽ ማለት ወያነ ማለት ነው። የገረመኝ ግን የጀነራሉ ውሸት ሳይሆን የጋዜጠኛው ለውሸትና ለጉራ የሚጋብዝ መሪ ጥያቄዎቹ ነው።

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 4 роки тому +6

      tesfaldet girmay - he ain’t no journalist! He’s a propagandist.

    • @semayslomun2552
      @semayslomun2552 4 роки тому +4

      የወያኔ ጀነራሎች ውሸትማ ያው ለምደነዋል የጋዜጠኛው እንደ ሴት መሽኮርመም ነው የገረመኝ

    • @birhanuassemahign8450
      @birhanuassemahign8450 4 роки тому +1

      Gobez ika amiche gidi ika anaw.

    • @abrahamokidano1971
      @abrahamokidano1971 4 роки тому

      Tigrigna zeykil Tigraway...haha weledka gin Tesfalidet elomuka mesakin

    • @tesfaldetgirmay3254
      @tesfaldetgirmay3254 4 роки тому +1

      abrahamo kidano ብኽልቲኡ ተጋጊኻ ትግርኛ ይኽእል እየ። ትግራዋይ ግን ኣይኮንኩን። ንስኻ ግን ትግራዋይ ኢኻ፡ ሓዲሽን ተለማማዳይን ቋንቋ ትግርኛ ስለ ዝዀንካ ከኣ ከም ኩሉ ሓድሽ ተለማማዳይ ንሰብ ኣይትኽእልን እንበልካ ከተሸግር ንቡር እዩ። ኣይተሓዘካን። ብዝዀነ እቲ ቃል መሕተት ብኣምሓርኛ ኢዩ ኔሩ። እቲ ጀነራል ትግርኛ ዘይክእል ከይከውን ኢለ ኢየ።

  • @TIGTIG-z
    @TIGTIG-z 4 роки тому

    ሜጀር ጀነራል አበበ የሁለት ትውልድ ጀግናው ምን ያክል የተረጋጋ ስብዕና ነው ያልዎት በጣም በሰከነ አነጋገር ነው የሚያወሩት ያ ሁሉ ታሪክ እሳት እና ጥሩውን ጊዜ አሳልፈው አሁንም በማንበብ በመማር ላይ መሆንዎ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው አድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @lilitekeste662
    @lilitekeste662 4 роки тому +5

    ትህነጎች መቼ ነው ውሸት ሳይሆ እውነተኛ ነገር ለትውልድ የምታስተምሩት የመፈላስ ጀግኖች ሼም የለም

  • @user-yy4op1mf5x
    @user-yy4op1mf5x 4 роки тому +2

    ጋዜጠኛው ጥራዝ ነጠቅ ነገር ነው። እውነታን ሐቁን ከመፈተሽ ይልቅ የጀነራሉን ምስል የመገንባት ነገር እና እራሱ ጋዜጠኛው የሚያምንበትን የፖለቲካ ሒሳብ ከጄኔራሉ ጋር በስሌት እያወራረደ ይታያል። በተለይ የህወሓት ጄኔራሎች እና ባለስልጣናት በተደጋጋሚ በመዋሸት ይታወቃሉ ስለዚህ ደፍረው በሚፈሯቸው ሚዲያዎች ኢንተርቪው ማድረግን አይፈልጉም። ጄኔራል አበበ በኮራብሽን ሃብት ካከማቹት ጀነራል ጻድቃን እኩል ተጠያቂ መሆናቸው በሰፊው ይታመናል። ዘንድሮ ከፖለቲካ ጥገኝነት ነጻ ሆነው የሚመራመሩ ጋዜጠኞች ባለመኖራቸው እንቆቅልሾችና የሐሰት ትርግቶች በህዝቦች ዘንድ አለመተማመንን እየፈጠረ ይገኛል።

  • @gifhhygiyhhi7571
    @gifhhygiyhhi7571 4 роки тому +1

    ጀግና እንወዳሃለን

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 4 роки тому

    ደረጀ በጣም ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን የጠየቅኸው። አቀራረብህም በጣም መልካም ነው። ከዚህ በፊት የሰራሃቸው ቃለ መጠይቆች ትንሽ ቅላጼው የተጋነነ አይነት አለው። ምናልባት አንተ በጣም ትሑት ስለሆንክ ይሆናል፣ ይሁን እንጂ ትንሽ የሚጋነን ነገር ነበረው። አሁን እጅግ መልካም ነው። ረጋ ያለና በማስተዋል የተሞሉ ቦንብ ቦንብ ጥያቄዎችን ነው ያወረድክባቸው። እናንተና እኛ እያልክ ስትጠይቀው ልዩነታችንን በጣም ነው አጉልተህ ያሳየኸው። ምን ያህል ለአንድ ወገን ብቻ ይሰሩ እንደነበር ግልጽ ማሳያ ነው። ተባረክ። በሚቀጥለውም ፕሮግራሞችሕ እንደዚሁ ረጋ ብለህ በጣምም ሳታጋንን፣ በጣምም ሳትሽቆጠቆጥ ዘና ባለ አቀራረብ እንደምትመጣ እንጠብቃለን።

  • @user-xc2bt9bl4g
    @user-xc2bt9bl4g 4 роки тому +19

    የዉሽት ሃገር እናንተ መቸ ነው ህዝቡን የኡነት ታሪክ የምታዎሩት የኢትዮጵያ ሰራዊት ኣለግባብ ኣረፍርፋቹት ትንሽ ሼም ምባል ነገር የለባቹሁም ?እኛ ኤረትራውያን ውሸታቹሁ ያስቀናል እዛ ስለ ነበረን ክክክክ

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 4 роки тому +2

    Pls Dereje this guy is not deserve for this interview 😡. He is trying cover up what he did?liar. He knows what he did but most of answer is ,I didn't know, I didn't know 😡👎

  • @gebrehiwottirfe7099
    @gebrehiwottirfe7099 4 роки тому +8

    አቶ ደረጀ የጾሮና ነገር ፈታ አንዲል ከፈልክ ኮ/ል አበበ ገረሱ አሁን የኦረምያ ባለስልጣን የተናገረዉን you tube ገብተህ ተረዳ ኡነት አይደበቅም

    • @dawithayle8822
      @dawithayle8822 4 роки тому

      እኔ የሚገርመኝ ስለ የጾሮና ዉግያ ሲዋሽ ጋዜጤኛው ለምን ነው ያልጠየቀው፡ ምን ያህል ታንኮች ናቸው የትቃጠሉት፡የኢትዮጽያ ሰራዉት ከፊትም ከሃላም የእሳት ራት ሆኖ ሬሳ ሳይነሳ ፈርጥጠው ሸሽተው ኣሁን መለስ ነው ተመለሱ ያለን ብለው ሲቀባጥሩ የምያምናቸው ሰዉ ያለ ይመስላቸዋል። እስቲ እዉነቱን ተናገሩ ህዝቡ ይወቀዉ።

  • @sahleshibru4759
    @sahleshibru4759 4 роки тому +2

    THANKS Major General Abebe T/Haymanot

  • @samsonwoldegaber5060
    @samsonwoldegaber5060 4 роки тому +21

    I have seen for the first time on my life the dead person(body) interviewed. Wayne game over!!!!!!!

    • @ggmm2340
      @ggmm2340 4 роки тому +3

      SAMSON WOLDEGABER - He was a green eyed monster that Eritrea has chopped off his tentacles. He has a deep rooted hate, that emanates from his inferiority complex, towards Eritrea and Eritreans.

    • @michealareaya1061
      @michealareaya1061 4 роки тому +1

      @Samson what about your dead hegdef who forced you to sink in ocean.

    • @abrahamokidano1971
      @abrahamokidano1971 4 роки тому

      Ni Isaias bela'e seb elu silezitserefo tray ember kalie gin ziwetso yeblun

    • @samsonwoldegaber5060
      @samsonwoldegaber5060 4 роки тому

      Thanks I was born and grown in Ethiopia. 1991 I was there and when our rebels got in Addis Ababa all mechanized army were hold by Eritrean rebels. I was sleeping inside Menilik palace with my heroes. But Abebe, the dead person, said they don’t help us................!!!!!!

    • @samsonwoldegaber5060
      @samsonwoldegaber5060 4 роки тому

      Even you wrote this, physically you have seen HEGDEF exists forever and ever like Sun.

  • @ABvidio1
    @ABvidio1 4 роки тому +22

    general please sale books and write and sale, don't Talk about ERITREA

  • @abelkidanebahram9726
    @abelkidanebahram9726 4 роки тому

    Agame QOMAL AGAME

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 4 роки тому +7

    ደረጀ ጥያቄህን እንደምትሸኮረመም ልጃገረድ አታሸኮርምም በቀጥታ ጠይቅ ጥሩ እንግዳ አቅርበሃል ግን ጀነራሉ ሰንት ፎቅ አላቸው?

  • @yemiserachkebede3344
    @yemiserachkebede3344 2 роки тому

    ጀግና ጋዜጠኛ ብዬሀለው:: ወሳኝ ጥያቄዎችን ትጠይቃለህ :: እድሉን ለባለቤቱ ትሰጣለህ :: ሚዛኑን ለሕዝብ ትተዋለህ :: እውነትም ከልብህ ባለሞያ ነህ :: ዛሬ ገና ጋዜጠኛ አደነቅኩ::

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 4 роки тому +2

    Gazetenawe -- Ye ERITRAWIAN (SHABIA /EPLF ) BLOM Ye pr -ESAYAS
    Haylenia TELACHA ALEBET -- YEGERMAL ??? & BOTH are the seme KEJETAMOCH

  • @kingsol8654
    @kingsol8654 4 роки тому +3

    A must watch!

  • @ibrahimafaagamet9034
    @ibrahimafaagamet9034 4 роки тому +9

    የውሸት መጽሓፍ እስከሆነ ድረስ መቃጠል ኣለበት ውሸታም ጀነራል 130000 ሰው ከፍለ በጦርነቱ ግዝየ ዝምብለ ትዋሻለ

  • @hayetghebre884
    @hayetghebre884 4 роки тому +3

    ኣንተ ወረኛ ጋዜጠኛ ተብየው የወያኔ ኣየር ሃይል ነው መጀመርያ ኣስመራ ውስጥ የደበደበው * ኤርትራ ፕሌንም የለባትም ይባል ነበር ግን ኣሳያቸው በደንብ አድርገው በዛብህ 2 ግዜ ነው የተማረከው * ሻዕብያ ራሱ ነው ትምህርት ሰጥቶ በምህረት የለቀቀው በበረሃ እያሉ ሉለተኛ ግዜ የተማረከ ኣይለቀቅም ወንድሙም ብሎታል

  • @asteabe9106
    @asteabe9106 4 роки тому +5

    THANKS GENERAL FOR YOUR SERVICE AND PARTICIPATION IN ETHIOPIAN POLITICS.

  • @wondante
    @wondante 4 роки тому +1

    Finally i gave you a big credit , what you did for our country ,,,,,, we need you guys for our new democratic Ethiopia, you guys knew our Historical enemy ende kis genzebachu !

  • @amanuda895
    @amanuda895 4 роки тому +11

    Lies are a heritage in Ethiopia, no matter who all are the same

  • @asmerashikor6640
    @asmerashikor6640 4 роки тому +6

    በዛበህ እኮ ወያኔዎች ማሀል ሀገሩን ለመሳብ ዓይደሩን ራሳቸውን ነው ያቃጠሉት
    በአለምን 2ኛ ግዜ የተማረከ ጅግና ይባላል ክክክክክክክክክ አስመራ ፅጌረዳ ይዞ ነው የመጣው አደል

  • @YM19913
    @YM19913 4 роки тому

    ይህን ቃለ መጠይቅ በድጋሚ ስገመግመው ፡ በብዙ ውስጠዘ የተሞላ ሆኖ ስላገኘሁትና ኣጠቃላይ ይህ ያረጀ ያፈጀን በባህር በር ስም ኣለመረጋጋትን ሊያስነሱ የሚጥሩትን ማናቸውም ሃይሎች ኣላማቸው ተቀባይነት እንደማይኖረው ማስረገጥ ከምን ግዜውም በላይ ኣስፈላጊነቱ ስለሚታየኝ ፡ ይህን የሚድያ ቅስቀሳን/Campaign/ በንቃት መከታተልና ለሰላም ወዳዱ የሁለቱም ሃገር ህዝቦች ማሳወቅ/Awarness/መፍጠር ብሎም ፡ ለሰላማችን መጎልበት የበኩሌን ኣስተዋጽኦ ለማበርከት ትንሽ ተጨማሪ ሃሳቦችን ኣክዬ በጥልቀት ለመዳሰስ እሞክራለው ።
    እዚህ ላይ ላስረግጥ የምፈልገው ነገር ቢኖር ፡ እንደ ከዚህ በፊቱ ፡ የኔ ትኩረት ኣለመተማመንን ከሚፈጥሩ ፡ የሌላውን ኣገር ሉኣላዊነት የሚዳፈሩትንና ፡ በተለይ ከባህር በር ጉዳይ ጋ በተያያዙ በሚንሸራሸሩ ውዥንብሮች ላይ ኣተኩሬ ፡ በሃሳብ ደረጃ ከመሞገት ውጭ ፡ በግልም ሆነ ብጉሩፕ ፡ የተወሰኑን ሰዎች ብሄር ፣ ዘር ወይም ኣካባቢን ለማጥቃትም ሆነ ተራ ኣታካራ ላይ ለመጠመድ እንዳልሆነና ፡ ጽሁፎቼ ሁሌም የራሴ የግሌ ኣስተያየቶች/Personal view/ የማንጸባርቅባቸው ከመሆን ባለፈ ፡ ማንንም የወከለ እንዳልሆነ ከወዲሁ ላሳውቅ እወዳለው።
    ያው እንደሚታወቀው የዚህ ጽሁፍ መነሻ የወያኔው የኣየር ሃይል ኣዛዥ የነበረው ሜጀር ጀነራል ኣበበ ተክለሃይማኖት ፡ በሚድያ ላይ በሚከሰትበት ወቅት ፡ ከኤርትራ ጋ በተያያዙ የሚያነሳቸውን ኣወዛጋቢ ንግግሮች ላይ ኣተኩሬ ለመናገር እሞክራለው።
    እንደው ይህን ጀነራል ፡ ለቃለ መጠይቅ በተለያዩ ናፋቂያን-ደርግ የሆኑ ጋዜጠኞች የመታደኑ ሚስጥር ኣንድና ኣንድ ነው... ይህውም ጀነራሉ የኣማራውን ህልመኛ/Activists & Elites/ የልብ ትርታ ያወቀ መስሎት ፡ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ በመጽሓፉም ላይ ሆነ ፡ በቃለ መጠይቆቹ ላይ እያነሳ የባህር በር ኣቀንቃኞቹን ማነሳሳት ተያይዞታል ። የዛሬ ሶስት ወር ገደማ ተመሳሳይ የሆነ ቃለ መጠይቅ ከ LTV WORLD ጋርና ከሌሎች ሚድያዎች ማድረጉ የሚታወስ ነው...መቸም ቃለ ምልልሶቹን ለሰማ ይቺ ጨዋታውን ለምን እያደራት እንደመጣ ሰምቶ መገምገም የሚቀል ይመስለኛል።
    ባሁኑ ሰኣት እንደ ደረጀ ያሉ ምናልባትም በኤርትራ ነጻነት የማይደሰቱ ሰዎች ሚዲያው በፈጠረላቸው እድል "የጠላቴ ጠላት" ነገር ሆኖባቸው ነው እንጂ ፡ ይህን የወያኔን ባለስልጣን ወደውት ኣይመስለኝም - ነጋ ጠባ ወደ ስቱድያቸው የሚጠሩት...ብቻ ኣንድ ሰው 'አ--' ካለ "አሰብ" ማለትህ ነው ብለው ማውራት ስለሚፈልጉ ፥ እነ ኣጅሬው ደግሞ ፡ በመጸሃፎቻቸው ላይ ፡ የባህርን በር ጥያቄ እያስገቡ ማስመለስ ይችሉ ይመስል 'ኣሰብ'ኮ ለኢትዮጵያ ይገባት ነበር' ይሉዋቸዋል ። ኣሁን ፡ ይህ ኣይነቱ ጨዋታ ኣይሰራም ፡ ኣብቅቷል ። እነዚህን ሰዎች ቁማር እንዲጫወቱ ኣትፍቀዱላቸው ። የጂቡቲን ፣ የሶማሌና የሱዳንን የባህር በሮች በሃይል መውሰድ እንደማይቻለው ሁሉ ፡ የኤርትራንም ወደቦች በህግ ነው መጠቀም የምትችሉት ። ኣሁን ኤርትራ ከምን ግዜውም በላይ የጂኦ-ፖለቲካው ተጠቃሚ ናት ፡ ጦር ኣንግቦ ኣሰብን ካልያዝኩ ከሚል ሃይል ጋ ፡ እንካ-ሰላምትያም ኣያስፈልጋትም...እንዴት ሰላምዋን እንደምታስከብርም ኣይጠፋትም ። ኣለም ኣቀፍ ውሎችን ኣክብሮ ከሚሰራ ማንኛውም ኣካል'ጋ በንቃት መስራት ብቻ መሆኑን ጠላትም ወዳጅም ማወቅ ኣለበት።
    በኤርትራ ላይ የተበየኑት ህጋዊ ጦርነት ባይኖርም ፡ ይህ ሁለተኛው ገጽ ፡ ከነጻነት በኋላ የተከፈለ ዋጋ ግን እጅግ ያማል ፡ ጠባሳው እስኪሽር ግዜ ይጠይቃል። ኣሁን ማንም እየተነሳ ትግራይ-ትግርኚ ነን ፣ ኣግኣዝያን 'ገለመሌ' እሚለው ፈሊጥ ተቀባይነት የለውም።
    በዚህ ባለፉት ሃያ የጨለማ ዘመናት ፡ ኤርትራ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትና ወጥታለች ። ኣሁን ውስጧን የምትፈትሽበት ወቅት ላይ ናት ያለችው...የተጓተተ ልማትዋን ማቀላጠፍ ፣ ዜጎችዋን ሙሉ በሙሉ የሚያሳትፍ ሰፊና የመቻቻል የፖለቲካ ምህዳር /Tolerant & Reconcile Environment/ መፍጠር ፣ የተሰደዱ ዜጎችዋን ኣገራቸው ውስጥ የባለቤትነት መብት ማረጋገጥና ፡ በሃገራቸው ሰላምና ዲሞክራሲ የበኩላቸውን እንዲወጡ ምቹ ሁኔታ መፍጥር ፣ ፍትህና ማህበራዊ እኩልነትን ማስፈን...ወዘተ በመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረግና ከኣካባቢው ኣገሮች ጋር በመመከባበር የጸጋዎቻችን የጋራ ተጠቃሚዎች መሆንን ነው የምንፈልገው...ለዚህም ፡ ኣሁን ኢትዮጵያም ውስጥ የሰከነ መንግስት እንዲቆምና የሁለቱም ኣገር ግንኙነት ህጋዊና መዋቅራዊ /Institutional/ እንዲሆን ሚድያዎች ከቻላቹ ማገዝ እንጂ የእነ ጆቤን ወሬ መስማት የትም ኣያደርሳችሁም...።
    በዚህ ቃለ ምልልስ ውስጥ ፡ ከጀነራሉ ይልቅ የጠያቂ/ጋዜጠኛው/ ሁኔታ ነበር በጣም የሚገርመው...

    • @YM19913
      @YM19913 4 роки тому

      ***ከላይ የቀጠለ***
      ክፍል 2
      ጠያቂው ካለው ውስጥ ፡ ለመጥቀስ ፡ - የግንቦት 27/1983 የበቅሎ ቤቱ ፍንዳታን በተመለከተ የሰጠው የራሱን መላ ምት ፡ ምኑን ከምኑ ጋ እንዳያያዘው ይገርማል ፡ ይባስ ብሎ የውሸት ቋት የሆነው ተጠያቂው/ጀነራል/ እንኳን ፡ እንዴት ብሎ እንደሚዋሽ ኣስጠፋበት ።
      ወንድሜ ህዝባዊ ግንባር'ኮ በዛን ሰኣት ፡ የፈለገውን ነገር ማድረግ የሚችልበት ወቅት ላይ ነበር...ይሄ ሁሉ መንጋ ወያኔ'ኮ በኣቶ ኢሳያስ ኣፈወርቂ ቀጭን ትእዛዝ ነበር የሚሄደው ። ለዚህም እማኝ እንዲሆንህ የኣሰፋ ጨቦን ስለ ሰኔ 24/1983 የሰላምና የሽግግር ጉባኤ /Conference/ ድባብ ሲያወራ ፡ የኢሳያስንና የመለስን ግንኙነት ፡ የጌታና የሎሌ ኣድርጎ በግልጽ ኣማርኛ ኣስቀምጦታል...እና ልብ ማለት ያለብን ፡ እንደኔ እንደኔ ከሆነ ፡ ኢሳያስ ይህ ኣንተ ስንቅና ትጥቅ ግቢ ውስጥ የፈነዳው መሳርያን ማውደምም ኣያስፈልገውም...
      በቀጥታ በቀጭን ትእዛዝ መለስን ጫንና ላክ ቢለው ያደርገው ነበር...።
      ኣቤት...ኣበዛሁት ኣይደል ? መላ ምት ነው ።
      ኣንተስ ፡ ወንድም ደረጄ ፡ በመላ- ምት ኣይደለ እንዴ ስታወራ የምንሰማህ ያለነው ?
      እንደው ለቀልድ ነው እንዲህ ያልኩት እንጂ ፡ ወደ ቁም ነገሩ ስንመጣ ፡ በሁለቱም በኩል ለጋራ ጥቅም ሲባል /Mitually /ኣብሮ የመስራት ስሜቱ ነበረ....በኋላ ግን እነ መለስ ሁለት እግራቸው የረገጡ ሲመስላቸውና ፡ በብሄር የተከፋፈለችን ኢትዮጵያ ንብረቷንና የማይነጥፍ የሰው ሃይሏን ተጠቅመው ኤርትራን ኣምበርክከው ፡ መቀሌ ሆነው የሚዘወሩት ኣሻንጉሊት መንግስት መስርተው የትግራይን የበላይነት ማስፈኛው ግዜ ኣሁን ነው በማለት " ሰባት ኣመት የጥጋብና ሰባት ኣመት የረሃብ ግዜ..." እንደሚባለው ፡ ግዜ ጠብቀው ለጥፋታችን ተነሱ ፥ እንጂ ፡ ደረጄ "እንዳልከው እነሱ ሊያጠቁዋቹ ስላሰቡ ነው ኣስቀድመው የመሳርያ ግምጃ ቤቶቹን ድባቅ የመቱት" የሚለው ተቀባይነት የሌለው ተራ ሃሳብ ነው ።
      ሌላው የመጀመርያውን የኣውሮፕላን ጥቃት የፈጸመው ማነው የሚለው ፡ እነሱ የነገሩህን መስማትህ ብዙም ኣያስገርምም ። እነዚህ ሰዎች የሚሰጡዋቸው መግለጫዎች ምን ያህል በውሸት ሚድያ ፍብረካ /Fake news spreading/ተክነውበት እንደነበሩ ፡ በሁለት ኣመቱ ጦርነት ወቅት የሰጡዋቸውን የተጣረሱ መግለጫዎችን ማየት ይበጃል ። ሌላው ቢቀር ፡ ባጭሩ የኣልጀርሱን የውሳኔ ውጤት ፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ስዩም መስፍን ኣማካኝነት ፡ ኣወዛጋቢ የሆነውም ሆነ ያልሆነው መሬት ለኢትዮጵያ ተወስኖላታል ፡ "ባድመ" የኢትዮጵያ ግዛት ሆናለች ብሎ ፡ መስቀል ኣደባባይ ሰዉን ግልብጥ ብሎ እንዲወጣ ያደረገበት ክስተት ምን ያህል በኢትዮጵያን ህዝብ ላይ ንቀት እንደነበረው ነው የሚያሳየው ። እንደው እውነቱ በኋላ በስኣታት ግዜ ውስጥ ግልጽ ሆኖ ሊወጣ በሚድያ ሽፋን ኣቧራ ኣስቦነነ ። የሚገርመው ነገር ፡ ለነዚህ ሰዎች በኣሁኑ ሰኣት የሚቀባጥሩበትን የሚድያ ኣውድ መስጠታቹ ነው ። እዚህ ላይ ልብ ሊባል የሚገባው ነገር ፡ ኣሁን ባለንበት ሁኔታና ስነልቦና ጦርነትንና የጦርነትን ወሬ ኣንስቶ መናገር ብዙ ስሜት የሚሰጥ ባይሆንም ፡ በዚህ በኛ ዘመን ለብልቦን ጠባሳው ገና ባልሻረልን ሰኣት ላይ ፡ ታሪክን እያዛቡ መጸሐፍ ለመቸብቸብ እየኳተኑ ያሉትን እጃቸው በንጹሃን ኤርትራውያንና ፡ ቆጥረው ባልተቀበሉት የዋሁ የኢትዮጵያ ገበሬ ልጅ ደም የተጨማለቁ የወያኔ ባለስልጣኖች ፡ እንደ ጲላጦስ ከደሙ የነጹ ሆነው ሲቀርቡ ማየት በጣም ያንገበግባል ።
      እኔን በጣም ከገረመኝ ጀነራሉ ፡ ልክ እንደ ከሃያ ኣንድ ኣመት በፊት እንደነበረው ሁኔታ ምስኪኑን ህዝብ በማገዱበት ሙድ ኣሁንም በኢትዮጵያውያን ንቃተ-ሕሊና ላይ ሲያፌዝ ይሰማል... "ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የኣይደር የኣውሮፕላን ጥቃት ሲፈጸም ፡ ከመናደዱ የተነሳ እያለቀሰ ነው ወደ ኣውሮፕላኑ የሄደው ሲል ፥ እንደው ይህ በኢትዮጵያ የኣየር ሃይል ታሪክ ጉልህ ስፍራ የነበረው ሲኒዬር ኣብራሪ ፡ እንደ ኣንድ ቦቅቧቃ ተራ ሰው ፡ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ሳይፈቀድለት ሮጦ ሄዶ ኣውሮፕላኑን ልክ እንደ ቮልስቫገን መኪናው ኣስነስቶ እንደ በረረ ኢንተርቪው ለሚያደርገው ሰውዬ/ደረጄ ሃይሌ/ ሲነግረው...እሱም ብድራማው ተመስጦ ፡ የኣብራሪ ኮሎኔሉን ገደለ-ታሪክ ያነበንብልን ጀምር... የሁለቱንም ሰዎች የተውኔት ስራን ስንመለከት ፡ እንደው እነዚህ ሰዎች ጤነኞች ናቸው'ን ያስብላል ። ደረጄ ሃይሌ ይህን ሾው ሲያዘጋጅ ካለፉት ካቀረባቸው ፕሮግራሞቹ መረዳት እንደቻልኩት ፡ ውልደት-እድገቱ ኣዲስ ኣበባ ይመስለኛል...ከዛም እድሜውን ስንገመግም ደግሞ የደርግ ስርኣትን ኣቀንቃኝ በመሆኑ ፡ በሃይለስላሴ ዘመን ቢወለድም የኢትዮጵያን ፖለቲካ ያወቀው በማርክሲስቱ ስርኣት ስለሆነ ፡ ከዛው ግዜ የማያልፍ መሆኑን ለመረዳት እንችላለን ማለት ነው ። ይህም ይሁን ደህና ፡ ብዙ ኣያጣላም ። እኛ ፡ ኤርትራ ለምን ትገነጠላለች በሚለው ትውልድ የእድሜ ዘመን ውስጥ ስላደግን ፡ ይሄን ስሜታቹህን በቀላሉ ፋቁት ኣንላችሁም ፥ ኣንድ ግን ልብ ሊባል የሚገባው ነገር ቢኖር ፡ ይህን ስሜታችሁን ለጥፋት ማነሳሻ ከተጠቀማችሁበት ፡ ኣሁንም የታሪክ ስህተት ከመድገም ኣትወጡም...ውጤቱ ደግሞ እልቂትና ውድቀት ነው ትርፉ ። ደረጄ እዚህ ላይ ኣንድ ግልጽ ላደርግልህ የምፈልገው ነገር ቢኖር ፡ ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ በደርግ ግዜ ወደ ውግያ ሜዳ ሲሄድ ፡ የተነሳበት ኣላማ ለኤርትራውያን ቀና ነው ኣይደለም የሚለውን ወደ ጎን ትተን ፥ ቢያንስ በወታደራዊ ሳይንስ ስነ ምግባር ታንጾ ለኣመነበት ኣላማ ፡ በሰሜን በኩል ያለችው ኤርትራ የምትባል ግዛት ያንተ ናት ተብሎ በተነገረው መሰረት ሲፋለም ፡ የኤርትራው ነጻ ኣውጪ ግንባር እንደ ወፍ ቀለበው... ማንም ብትሆን ጠላት ሆነህ ከመጣህ ከተቻለ መማረክ ኣሊያም መገደል ነው እጣ ፈንታህ ፡ በዚህ መቸም እንስማማለን...ይሄ ሎጂክ ነው... ።
      ***ይቀጥላል***

    • @YM19913
      @YM19913 4 роки тому

      ***ከላይ የቀጠለ***
      ክፍል 3
      ይህ ኣብራሪ ኮሎኔል በኣግባቡ የኣለም ኣቀፍ የሙርከኞች ኣያያዝ ህግ በሚፈቅደው መሰረት ፡ ተንከባክበው ይዘውት ሲያበቁ ፡ ብክብር ደግሞ ለኣለም ቀይ መስቀል ድርጅት ኣስረክበውት ነጻ ህይወቱን የመምራት እድል ያገኘን ሰው ፥ ወያኔ ይህን ኣስከፊ ጦርነት በድንበር ሰበብ ሲከፍት ፡ የኢትዮጵያ የቀድሞ ጦር ሰራዊት ኣባል ኣብዛኛው የሚበላውን ኣጥቶ በልመና ተሰማርቶ በነበረበት ሰኣት ፡ ይህ ግለሰብ ፡ 'ግለሰብ ነው የምለው እኔ' ምክንያቱም የኮሎኔልነቱን ማዕረግ በኋላ በሰራው ስህተት ኣበላሽቶታል...ኣሁን ግን ይህ ሰው የሽብር ኣስፈጻሚ ወይም መርሰነሪ /Mercenary/ ነው...ላመነበት ኣላማ ሳይሆን ለወያኔ ተገዝቶ ህሊናውን ሸጦ ፡ ድጋሚ የመያዙን ሪስክ ወደ ጎን ትቶ ነው ወደ ኣስመራ የበረረው ። ኣንድ በቅርቡ በህንድና በፓኪስታን መካከል ባለው ቁርሾ ላይ የተከሰተ ሁኔታ በኣለም መገናኛዎች ብዙሃን ሰፊ ሽፋን ያገኘ ዜና ነበር ። ይህውም እንደሚታወቀው ፡ ህንድና ፓኪስታን ነጻነታቸውን ከእንግሊዝ ካገኙ በኋላ በካሽሚር የይገባኛል ጥያቄ ዙርያ ጦር የተማዘዙባቸው ግዚያቶች ጥቂት እንዳልነበሩ ይታወቃል ። የነዚህ ሁለት ኣገሮች ጉዳይ ፡ ከኛ ከኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይ ጋ ስለሚመሳሰል ኣንዳንድ ነገር ማየት ይቻላል ። እነዚህ ጥቂት የናጠጡ ሃብታሞችና ፡ እጅግ ብዙ ድሃ ህዝብ ያለባቸው ኣገሮች ፡ በመሃከላቸው ባለው ኣለመተማመን ምክንያት ሃብቶቻቸውን ያሟጠጠ የኒውክሌር ጣቢያዎችን መስርተው ፡ ዋልሽ ሲባባሉ ይስተዋላሉ ። ወደ ዋናው ጉዳይ ስመጣ ፡ በ2019 የካቲት ወር መጨረሻ ኣካባቢ ፡ ሁለቱን ኣገሮች ያነካካ ጉዳይ ተከስቶ ነበር...ፓኪስታን በግዛቴ ላይ ገብቶ ሊያጠቃኝ መጣ ያለችውን ጄት ኣውሮፕላን መታ ጣለችና ፡ የ16 ኣመት የበረራ ልምድ ያለው የኣውሮፕላኗ ኣብራሪ ኮማንደር በፓራሹት ፓኪስታን ግዛት ወርዶ ይማረካል እና በተደረገው የዲፕሎማሲ ጥረት ፡ ውጥረቱ ረግቦ ፕረዚደንት ናውዝ ሸሪፍ የሰላም ፍላጎታችንን ማሳያ ብለው በኣጭር ግዜ ፓይለቱን ለህንድ ሊያስረክቡት ችለዋል... ከፍ ወዳለው ርእሴ ስመጣ ፡ የህንዱ ኣብራሪና ኢትዮጵያዊውን በዛብህ ጴጥሮስን ኣንድ መለኪያ ላይ ኣስቀምጨ ፡ እዚህ በተለያየ ምክንያት የማገኛቸውን ትውልደ-ፓኪስታን እንግሊዛውያንን ፡ ኣጭር መጠይቀ - ቅጽ /Informal Questionary/ ኣዘጋጅቼ እንደው ፡ ኣይበለውና ይህ ፓኪስታንን ሊያጠቃ የመጣ ፓይለት ድጋሚ ተመሳሳይ ጥቃት ሲያደርግባቹ ኣውሮፕላኑ ተመቶ መሬታቹ ላይ ቢወድቅ ምን ታደርጉት ነበር ? የሚል ጥያቄ ኣቅርቤ ፡ የሰጡኝ የኣብዛኛዎቹ መልስ በጣም ስሜታዊ ነበር ።
      ስለዚህ ምንም መልኣክ ብትሆን ተደጋጋሚ ጥቃትን ግን ማንም ሰው ኣሜን ብሎ በፍጹም ኣይቀበልም...መቸም ሃይማኖቶቻችን ሊለያይ ይችላል እንጂ ፡ ሁላችንም እምነት ኣለን ፡ ስለዚ የእግዚኣብሄርን ታላቅ ስራ ኣንክድም ። ይህ ሰው መጣ...ተመታ...ወደቀ ፡ ኣራት ነጥብ ።
      ይህ ግለሰብ/Individual/የጎጃምን ቅቤ በጀሪካን ሞልቶ በገጸበረከት ሊሰጠን ነበር እንዴ የመጣው ? ወይስ ከእንጦጦ ማርያም ጸበል ቅባ ቅዱስ ሊቀባን ነው የተላከው ? እንደው ጉዳዩን በድርብ መመዘኛ/Double Standards/ካላየነው በስተቀር ፡ ልክ እንደ ኣለም ዋንጫ የበዛብህ ጴጥሮስ እጣ ፈንታ የኤርትራ ህዝብና መንግስት ምርጫ ነው ፡ ሲፈልግ ያስረዋል ሲፈልግ ይለቀዋል ።
      ***ይቀጥላል***

    • @YM19913
      @YM19913 4 роки тому

      ኣራተኛውና የመጨረሻው ክፍል
      መጸሃፉም'ኮ የሚለው ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጥ እንጂ ከዛ በላይ ያሰፈረው ቃል የለም... ሌላው ደረጄው እንዳልከው ፡ እንደው በዛብህ ጴጥሮስን በኣስመራ ጎዳናዎች ላይ ብግፍ ኣዞሩት ፡ ኣሰቃዩት የሚል የኤርትራን ህዝብ የሚያናንቅ ቃላት መጠቀምህ ህዝቡን ኣለዋወቅህን ነው የሚያሳየው ፡ ኣንተ በዚህ ባለህ የሚድያ ቅርበት በዚህ ኣለም ላይ በሰው ልጆች ላይ የደረሰን የግፍ ኣገዳደል ሳታይ ቀርተህ ነው ? እስኪ ወደ ኋላ መለስ ላርግህና እ.ዘ.ኣ 1981ን መፈንቅለ መንግስት ላይ የኢትዮጵያ ቱባ ቱባ ጀነራሎች ያለቁበትን ኣጋጣሚ ፡ የኣዲስ ኣበባውን ክስተት ወደ ጎን እንተወውና ፡ ኣስመራ ላይ መፈንቅለ መንግስቱ ከከሸፈ በኋላ እነ ሜጀር ጀነራል ደምሴ ቡልቴ እጣ ፈንታ ምን እንደነበረ ኣታስታውስም ማለት ነው ? ጀነራሉን'ኮ በኣስመራ ጎዳናዎች ላይ ሬሳውን በመኪና ነበር የጎተቱት...ምናልባት ይህ ኣይነቱ ክስተት ሶማሊያ ውስጥ ፋራህ ኣይዲድን ለማደን በተሰማሩት የኣሜሪካን ወታደሮች ላይ ሶማሊያኖች የኣሜሪካኖችን ሬሳ በመኪና ጎትተው ኣሰቅጥጠው እንዲወጡ ያደረጉበትን ኣጋጣሚ ትዝታው ቢደበዝዝም የምናስታው ይመስለኛል... ኣረ ምን እሩቅ ኣስኬደን ፡ ኣሁን ፡ ኣሁን በዚህች የሰው ልጆች መፈጠሪያና የሶስት ሺህ ዘመን ታሪክ ኣላት በምትባለው ኣገርህ ውስጥ ሰዎች እጃቸው ውስጥ የገቡን እንደ እነሱ በኣርኣያ-ስላሴ የተፈጠሩ ዜጎቻቸውን ፡ በገጀራ ሲገደሉ ፡ ኣዘቅዝቀው ሲሰቀሉ እያየን ኣይደል እንዴ ? እንኳንስና በዛብህ ጴጥሮስ ቦምብ ሊያርከፈክፍ የመጣን ። በጣም ከሚገርምህ ግን ፡ የኤርትራ ህዝብ ፈሪሃ-እግዝኣብሄር ያለውና በስነ ምግባር የታነጸ ስለሆነ ለዚህ ኣባባልህ ይቅርታ ብትጠይቅበት ነው የሚሻልህ ።
      ይህን ቃለ መጠይቅህና የጀነራልህን መቀላመድ በተመለከተ ብዙ ብዙ በተባለ ግን እዚህ ላይ ኣበቃለው ።
      *ይህ ጽሁፍ የተዘጋጀው በኣማርኛ ስለሆነ ፡ ክጽሁፉ መንፈስ'ጋ እንዲሄድልኝ በማሰብ ፡ በውስጡ ያለው የዘመን ኣቆጣጠር ሁሉ በኢትዮጵያ የዘመን ኣቆጣጠር መሆኑን ከወዲሁ ማሳወቅ እፈልጋለው*

  • @daniboy9630
    @daniboy9630 4 роки тому +10

    ዝም ብለህ አትዘባርቅ እውነት ያለው አሸንፈዋል ደረጀ ትንሽ አስብ የቀረች ትርፍራፊ አገኛለሁ ብለህ ከሆነ እንጁ ሃቁን ታውቀዋለህና 4 ሚልዮን ለ 100 ሚልዮን ነው የተዋጋነው ውጢቱም ታውቃለህ

  • @meharigoitom3369
    @meharigoitom3369 4 роки тому +22

    ደረጀ ኤርትራ መጺእካ ታሪክ ተመሃር እስቲል ሕማም ኣክረርቲ ኣምሓራ ኣለካሞ ኣጸቢቅካ ክትመህር

  • @FBelay
    @FBelay 4 роки тому +4

    Gen. Abebe/ Jobe is a symbol of true patriot. He fought for his people. Thank you Dereje.

    • @wondante
      @wondante 4 роки тому

      F. Belay Ethiopia needs him again , he learnt a lot ,,,,, classy mind , fair person 👍🏽

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 Рік тому

    እውነት እውነት ከኤርትራ ጋር ጦርነት አላሰብንም ያስኬዳል!? የኢዮጵያ ህዝብ!

  • @user-zn3wi4nq9o
    @user-zn3wi4nq9o 4 роки тому +6

    መቀጠል እንደማትችሉ እማ ጻድቃንና ለቅሶው ፡ የ 8ቱ ቀን ኣሰብን ለመያዝ ያደረጋችሁት ጦርነት ። ኣሰብ ላይ 8ት ቀን ባስከፊ ደረጃ በኮማንዶ ስልት 525 (ተወርዋሪ) ፡ 19 ፡ ሌሎችም ተዋህደዉ ዶግ ኣመድ ያደረጉት የሰዓረ ኣግኣዚ ጦር የተደመሰሰዉ ። ኤርትራ መሬት ዉስጥ በከበባ በጀት በሄሊኮፕተርና በከበባ ልዩ በሆነ ስልት የተደመሰሰዉ ኮር ኣደለም እምዴ ተስፋ ያስቆረጣችሁ።መቀጠልማ ያዉ ይቀጥላል ግን መጨረሻ ላይ ልክ ኣሁን እንዳሸነፍናችሁ ባሸነፍናችሁ ነበር።

  • @michaelalgena139
    @michaelalgena139 4 роки тому +4

    ጋዜጠኛው ግን ምነው እንደዚ መልከስከስ ?

  • @yonny960
    @yonny960 4 роки тому +1

    Big respect General.. 🙏 🙏 🙏!
    #Jobe you nailed and raised all your concerns perfectly. You answered the questions frankly
    .

  • @ertrametkel700
    @ertrametkel700 4 роки тому +2

    በነገራችን ላይ! ደረጀ፡ በጎተራ ኣከባቢ የነበረ የብረት ክምችት ሲቃጠል ቦሌ ኣከባቢ ነበርኩ። ወያኔና ሻእብያ እንዳይጠቀሙበት እዛ የነበሩ የደርግ ጥበቃ ናቸው የለኮሱት።

  • @oromay02
    @oromay02 4 роки тому +5

    ይህ መልእክት በቀጥታ ለአዘጋጁ ነው :: እንደኛ የጦርነቱ መንስኤ ምንድ ነውየሚለው በሁለቱ ሀሎች እኔ እበልጥ የሚል ነው :: ግን ባድመ ለምን ለኤርትራ ተስጠች? ለምን ትግራይ ተውራሪ ከሆነች ባድሜን እንድጥለቅ ተጠየቀችብ::እንዴንዴ የሚገርመኝ ክደርግ ግዜ ጅምሮ የኢትዮጵያ ወታደር ጅግና እንደሆነ ግንሀገር ጥሎ ሲፉረጥጥነው በሌላ ወገንም እንትም የፕርግራሞ እዘጋጅ ጅግና እንዳለ እታውቅም :: የኤርትራው ፕሬዝዳንት በእርግጥ አምባገነናዊ ናችው ይ መሆን ኢትዮጵያ ከሚገባው በላይ ጥቅማታል :: ጦጦርነቱ ከተገባደደበሃላ ለምን እስብ ለይ ቀጠለ :: በእርግጥም አንተ እራስህ ደምበኛ የኤርትራ ጠላት መሆንህን ያሳያህበት ነው ሌላው ጅነራሎ ደንቆሮ መሆናቸዉን ያረጋገጦበት ቃቃለመጠይቅ ነበር ይቻላል ::እለማቀፋዊ ህግ እለማወቃችን ነው እስብ ይላሉ ህግን ይንገሩን :: እዝሄ ላይ መለስያለውን ትክክለኛ አነጋገር መቁበል ትክክል ነው ::ያም እስብ ን ያለመጥቅምሙብት እለን ያለው ነው::

  • @nevergiveupchange3466
    @nevergiveupchange3466 4 роки тому +8

    ኣልቅላቂ jornalist ርፍራፊ የለም ምን ለማግየት ነው

  • @danielgebremedhin8412
    @danielgebremedhin8412 4 роки тому +5

    ኣለማፈራችሁ ፡60 ሚሊዮን ኢትዮጽያውያን ከ 5 ሚሊዮን ከሚሆን ኤርትራዊያን ጋር ተዋግታችሁ ትፎክራላችሁ 6 ለ 1 ማለትኮ ነው ስሌቱ፡ እናየው ነበር 60 ለ 60 ብንሆን ኖሮ !? ሌላው 2 ግዜ የተማረከን ኣብራሪ፡ ብንለቀው እንደገና እንማርከዋለን።

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 4 роки тому

      ንግርልኝ ለነዚህ ጥንብ ኣጋሞች።

  • @ttek9180
    @ttek9180 4 роки тому

    አበበ ተኽለሃይማኖት ስለ ኢሳያስ በደም የተጨማለቀ ዲክታተር፣ ባህርያቱ ፍጹም የማይታወቅ ያልከው በጣም ትክክል ነው። ስምምነቱን በሁለቱም መሪዎች እንጂ በህዝብም የማይታወቅ ያልከውም ትክክል ነው። ስለአሰብ ጉዳይ የሰጠኸው አስተያየት ግን ግልጽም አይደለም አደገኛም ነው። ለሁለቱ ህዝቦች ኤርትራና ኢትዮጵያ ወደ ምሉ ሰላም አስተማማኝነት የሚያደላም ሁኖ አላገኘሁትም። ማንኛውም የኢትዮጵያ መንግስት ወይ መሪ ያለው ይሁን የሚመጣ ስለ ኤርትራ ህልውናና sovereignty አክብሮ ግልጽ አቋም የማይዝ ከሆነ፣ ለሁለቱም ህዝቦች ብቻ ሳይሆን ለአፍሪቃው ቀንድ በቀጣይ ወደ እጅግ አደገኛ የሆነ ሁኔታ ያመራዋል። የመከባበርና የመተሳሰብ ጎን ለጎን ሁነው ለማደግ የሚቀበል አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ ከነገሰ ግን የአፍሪቃው ቀንድ ወደ ምሉ ልማትና ብልጽግና በቀላሉ ሊሻገር የሚያስችል ሁኔታ ይፈጠራል።

  • @ertrametkel700
    @ertrametkel700 4 роки тому

    ሰላም ክቡር መጀር ጀነራል ኣበበ፡ በቲ ትህብዎ ዘለኹም ጥንቑቕ መልሲ ከይመስገንኩ ኣይሓልፍን። እንተ ዀነ ግና ምስ ዕድመኩም ዘይከይድ ሓሶት ኣትዛረቡ። ሓቂ ብኢዳ እንተ ሓዝካያ ብእግራ ትወጽእ ኢዩ። ነዚ ኣብ ስምዒት ኣትዩ ነገር ዚተዃቱኽ መራሒ መደብ እዚ ሲስዕብ ሓቂ ክህቦ። 1) እቲ ንህዝቢ ኤርትራ ከጽነት ዳግማይ ሰዓት 6 ድሕሪ ቐትሪ ዕለት 6 ሰነ 1998 ኣስመራ ኪድብድ እንከሎ ኣብ ቤት ጽሕፈተይ ነይረ። ተሃሪም ብሓደ ጅግና ሓረታይ ተማሪኹ ናብ ኣስመራ መጺኡ ተዓጁቡ ናብ ቤት ጽሕፈት ፖሊስ ኪሓልፍ እንከሎ ሓደ በቲ ተግባር ዝሓረነ ጅግና ኤርትራዊ መንእሰይ ኢዩ። ከም ኣብ ግዜ ኲናት ኣብ ኩሉ ሃገራት ዘገምጥ ዘይሓሰቦ ዕላም ሃሪሙ እቲ ሓደጋ ቤት ትምህርቲ ዓደር ዘጋጠመ። ኣስተውዕል፡ ኮሎኔል በዛብህ ኢዩ ፈለማ ኣስምራ ደብዲቡ። አረ ን ማዓስ ኢኹም ስዕረትኩም ትቕበሉ። ብሂወትና እንከሎና ዓይንና ክት ደፉና። አረ መዓስ ኢኹም ትሓፍሩ። ሕፍረት ዘይትፈልጡ እንታይ ኢዩ ጸገምኩን።

  • @eliasson3889
    @eliasson3889 4 роки тому +19

    Kkkkkkk አይ የኢትዮጵያ ጀነራል አበበ! የወገኑን የጦር ጄት የጠላት መስሎት ተኩሶ የሚጥል አየር ሃይል ይዞ ነው አሸነፍን የሚለው? ውሸት እና ወያኔ የማይነጣጠሉ መሆናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ገብቶታል አሁን ለነገሩ!

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 4 роки тому +2

      የተዋጋው ወያኔ ብቻውን ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው። ያው እንደሚታወቀው ኢትዮጵያውያን ደግሞ ሻብያን ደምስሰን አስመራ ደጃፍ ስንደርስ የአጎትሽ ልጅ መለስ መመለስ አለባቹ ባይመልሰን ያኔ ቀይ ባህር ቀብረንሽ ነበርን።

    • @eliasson3889
      @eliasson3889 4 роки тому +1

      @@aaabbb-xx1tq ሁሌ ለሽንፈታችሁ ምክንያት መስጠት የሚችላችሁ የለም! የሰፈር ድብድብ አረኸው በቃ ተመለሱ ተብለን ምናምን ትላለህ? ጀነራልህ የሚለውን እስኪ ስማው የወገን ጄት የጠላት መስሎን መተን ጣልነው እያለህ እኮ ነው። እና በነዚህ ጀነራል የተመራ ጦር ያሸንፋል ብለህ ታምናለህ?

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 4 роки тому +1

      @@eliasson3889
      ክክክክክክክ እግረኛውስ ተው እንጂ ጉጉል አድርገህ ተመልከተው። የናንተስ አየር ሃይል ምን ጀብድ ፈፀመ ክክክክክ። ለማያቃቹ ታጠኑ።

    • @lisanugebru8741
      @lisanugebru8741 4 роки тому +1

      Fesam

    • @lisanugebru8741
      @lisanugebru8741 4 роки тому

      Fesam

  • @kirostirhas
    @kirostirhas 4 роки тому +1

    ጀግኖች ሻብያን አይቀጡ ቅጣት ነው የቀጡት...thank you for your service Sir 🙏

  • @petpet2948
    @petpet2948 4 роки тому

    ጀነራል አበበ የሚናገሩትን ነገር መስማት በፊትም ደስ ይለኛል፣ አሁንም ያሉትን ሁሉ ተከታተልኩኝ፣ በጣም ደስ ይሉኛል፣ ይህችን ሀገር ለመታደግ አሁንም እንደርሶ ዓይነት ሰዎች ያስፈልጉናል

  • @abdulazizali6835
    @abdulazizali6835 4 роки тому +3

    U should have discussed more about the present challenges instead of the past & his personal life.

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 4 роки тому

      ሰውዬው አሁን እኮ ሹመት የለውም።

  • @selamnkulu5349
    @selamnkulu5349 4 роки тому +14

    Zim belu ye shinfet tarik bicha new yalachuh.

  • @emkulukumlachew8099
    @emkulukumlachew8099 4 роки тому +3

    መዥገር!! ሀሃ. መዥገር አሉ? ያልሆነ ማን ነበር?

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 4 роки тому +1

    ምንም አይነት ልውውጥ አላመጣችሁም አጠፋችኋት እንጅ አንድ ትውልድ አጠፋችሁ

  • @enattube7318
    @enattube7318 4 роки тому +1

    Dereje haile the best show keep it

  • @michealareaya1061
    @michealareaya1061 4 роки тому +1

    Thank you Dere & General for the interesting interview.

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 4 роки тому

    Hi Dereje,u did what u have to do,he has tried to admitted some wrong thinking's and actions.may be the current leaders have a chance to learn from other mistakes like a wise man.keep protect ur self and the country from tomorrow regret.Tnx Dere as usual

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 4 роки тому +7

    Mejger yiblah, resah Agame

  • @asmerashikor6640
    @asmerashikor6640 4 роки тому +11

    ዓሰብ ይገባኛል ብለህ መፅሐፍን መፃፍ ትችላለህ እግርህንና አንገትህን ግን ሻብያ ቆራርጦ ወያኔ ተጥለው ቀርትዋል ለሻብያ ለመምህርህ በትክሻው 4ኪሎን ቁልፍን ያስረከባቹ መሞከራቹ ብቻን በቂ ነው

    • @messeretbokrozion3213
      @messeretbokrozion3213 4 роки тому

      Come and you will see then 😂😂😂

    • @asmerashikor6640
      @asmerashikor6640 4 роки тому +1

      Asefa Henok መጫን ትወዳላቹ ለዛ ነው አህያ ብለን ምንጠራቹ

    • @asmerashikor6640
      @asmerashikor6640 4 роки тому

      Asefa Henok ዱቄታም አህያዎች መረብን ይልቅ ተከዘም አትሻገርም

  • @biniamgebrehiwot7198
    @biniamgebrehiwot7198 Рік тому

    Weshetam werariew shabeya adelem

  • @efremyemane205
    @efremyemane205 4 роки тому +3

    ኣበበ ወድ ሾርሙጣ ሽንባይ ዓሰብ ክትረክብ ሬሳኻ ተቖራሪጹ ኣብ ባሕሪ ክጓሓፍዩ ወድዛ ጓሓፍ

    • @user-kk7ws6sk8l
      @user-kk7ws6sk8l 4 роки тому

      ሀማሴን ቆሻሻ በጭቁኑ በአከለጉዛይ ይገለበጣል

    • @efremyemane205
      @efremyemane205 4 роки тому +1

      @@user-kk7ws6sk8l ኣንተ ውሻ ኤርትራ እንደናንተ ሃገር በኣንድ ኣከባቢ በላይነት ይምትተዳደር ይመስልሃል ሙትቻ!

    • @user-kk7ws6sk8l
      @user-kk7ws6sk8l 4 роки тому

      @@efremyemane205 *ዝም በል ጥምባታም ሀማሴን። እኔ ድሮን ከፈለኩ የናትህን ፖንት ቁጥር ነግርሀለው።እንኳን የገማች የቆሸሸች የተከፋፈለች ባዶ አገር ሚስጢር ቀርቶ። መዥገር ደም መጣጭ*

    • @efremyemane205
      @efremyemane205 4 роки тому +1

      @@user-kk7ws6sk8l ጓድ ነፍስሄር የማን ኣገር ነው በብሄር ተከፋፍሎ በገጀራ እየተገዳደለ ያለ፡ የማን ኣገር ነው በሃይማኖት ተለያይቶ ይእምነት ቤቶች እየተቃጠለ የሚገኘው፡በኤርትራ እንደዚ ሰምተሃል ታውቃለህ ግማታም

    • @user-kk7ws6sk8l
      @user-kk7ws6sk8l 4 роки тому

      @@efremyemane205 የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 4 роки тому +2

    ጄኔራል አበበ በጣም ነው የማከብርህ በሳል ሰው ነህ።

  • @abhabesh
    @abhabesh 4 роки тому +15

    The book the man the reporter all off it not true game over RIP please

    • @leilee6960
      @leilee6960 4 роки тому

      ጨናዊት ማዓኮራ ረሳህ ተረፍ ኮንዶም ጓል ደርጊ ወታሐደር ። አቦአ ዘይትፈልጥ ጓልዛ ሸርሙጣ ።

  • @ABvidio1
    @ABvidio1 4 роки тому +16

    Derje, ERITREAN will fight for free and no need big weapons learn from MENGSTU

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 4 роки тому

      Thanks for your service General, and thanks for the interview!

  • @teshet4445
    @teshet4445 4 роки тому +1

    አበበ ተ/ኃይማኖት ዛሬም ከዚህ ሁሉ አመታት በኋላ ህውሃት እንደ ገዢ ፓርቲ ፣ እርሱም እንደ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣንና የጦር መሪ ስርዓት በተቀያየረ ቁጥር አገር በከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ ለዘመናት ያስተማረቻቸውን የአገር ሃብት ሙያተኞችን ከስራ ውጪ አድርጎ በአልባሌ ግጭት ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንዲደርስ ማድረግን ለማውገዝ ያለመድፈሩ ያሳዝናል ።
    ጀነራልነት በዘፈቀደ በነፃ የሚታደል ሳይሆን የራሱ መመዘኛና የሙያ ብቃት የሚጠይቅ መሆኑን አሁንም የተረዳው አይመስልም ። እንደ ኮ/ል በዛብህ አይነት የአቪዬሽን ባለሞያ ተቀምጦ አበበ አዛዥ መሆኑንና በአገር ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እንዲደርስ በማድረጉ መፀፀት አይፈልግም ።

  • @yohannesyebabe7923
    @yohannesyebabe7923 4 роки тому

    Thanks for your genuine and educated interview.

  • @mesfinwelderufael1176
    @mesfinwelderufael1176 4 роки тому

    thank you General for your rational and critical analysis

  • @betelataklti5877
    @betelataklti5877 4 роки тому

    Well organized, informed, genius, and natural veteran fighter man. Long Live!

  • @mehrteabtesfu9193
    @mehrteabtesfu9193 4 роки тому +4

    Derege you don't know about ሻዕቢያ እንተ ደደብ መላጣ ጋዜጠኛ በየነ ጱጥሮስ ቅቤ ሊቀባ ነዉ እስመራ የሄደው?

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 4 роки тому +6

    ይሄ ሰውዬ ለግብፅ ነበር የምንዘጋጀው ሲል በዛንጊዜ የግብፅ ወሬ ጨርሶ አልነበረም።ምን ማለቱ ነው??? አሁን ካለው ጋር ለማገናኘት ፈልጎ ነው???

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h 4 роки тому +1

    ጄኔራል አበበን እንደ ግለሰብ ምሁር ባከብረውም ወያኔ እንደ ድርጅት ግን አገራችንን የበተነ ድርጅት ነው። የብሄርን መብት መከበር ማንም አይቃወምም ግን ትናንሽ የብሄር መንግስታትን መሥርቶ ስትፈልግ መሄድ ትችላለህ በማለት አይደለም። ውጤቱ ታይቷል።

  • @tsgehanafisshatedla5448
    @tsgehanafisshatedla5448 4 роки тому +2

    Gegnaw Abebe edmae ystgh

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 4 роки тому +11

    ለምን ውሸት ያበዛል??? ዕድሜ አያስተምረውም እንዴ??? ስለ ሀገር መች አስባችሁ ታውቃላችሁ??? ፎቅ ከየት አምጥተው ሰሩ??? ደሞዝዎ ለህንፃ መስሪያ ይበቃል??? እየሰረቁ ስለ ሀገር መቆርቆር ይቻላል??? አረ ሼም ነው!!!!!!

    • @abadinigus7964
      @abadinigus7964 4 роки тому

      donkey ahiya dedeb

    • @dmarkos963
      @dmarkos963 4 роки тому

      @@abadinigus7964 ስድብ ነውር ነው።ጆቤ ሌባ አልነበረም ልትል ነው???አዲስ አበባ ኡራዔል ያለውን ህንፃ፣መኖሪያ ቤቱንና መቀሌ የገነባውን ቪላ ከየት አምጥቶ ሰራ??? የትህነግ ሰዎች ሌብነታቸው ሲገለፅ ያብዳሉ።ሰርቆ መተኛት የለም።ሌባ ሆኖ ስለ ሀገር ማውራት ያሳፍራል!!!!!

  • @truthsetsyoufree1809
    @truthsetsyoufree1809 4 роки тому +10

    Like President Issayas said." Let them write fiction ". Aynun be chew yatebe so called General ena be tEbit ena telacha yetemola so called Gazetegna kkkkkkkkkkk

  • @messeretbokrozion3213
    @messeretbokrozion3213 4 роки тому +15

    I never see such a big mouth liar like this man in my life uffff 😂😂😂😂

  • @abebeshiferaw2013
    @abebeshiferaw2013 4 роки тому

    Betam Gobez Gabzelegh tekekelegha tyakewochen belebe mulunet yemiteyke berta

  • @asmerashikor6640
    @asmerashikor6640 4 роки тому +4

    ጋዜጠኛው አስመራ ሄደህ እንዴት ነበር የወያነ ወረራ ብለህ አነጋግር
    ከዚህ በውሀላ ጦርነቱ ሊቀጥል አልችልም አሰብ ነው ጀ ሰዓረ በ3አቅጣጫ የሻብያን ጥቃት መቋቋም አአልቻለበትምና

  • @ephigreat4107
    @ephigreat4107 4 роки тому +3

    First of all its shame to fight 100,000000 vs 4,000000
    I am proud to be Eritrean

    • @zemichaelkidane5517
      @zemichaelkidane5517 4 роки тому

      ንናቅፋ ጠይቃ ወዲ ቆናኒት: ደርጊ ኣጥፊኡክን ነይሩስ ሸየንቲ: ኣይ ወይን እንድያ ሓመድክን ነጊፋ ሰብ ዝገበረትክን

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 4 роки тому

    ጠያቂም ተጠያቂውም ለብዙዎች ማወቅና ለመማር የሚፈልግ ትልቅ አስተምህሮና እውቀት ነውና የማሐል አገር ሾላ በድፍኑ ሰዎች ተማሩበት ! ስለ ህወሓት ተአምረኛና ህዝባዊነት ፅናትና ረቂቅነትም እወቁበት ይጠቅማችኃልና ነው ።✌️👍😁😂✍️✍️✌️✌️

  • @senaitsegay8161
    @senaitsegay8161 4 роки тому +1

    አንተ ጋዜጠኛ ስለ ተደበደበ ምን አይተህ ነው እሱ ሲያዝ እዛ ነበርኩኝ። እንድያውም የአየር ሀይል አዛዥ ተስፋጼን ሓድጉ ነው አጅቦት የሄደው ምንድነው የምትሉት በጣም ይገርማል።

  • @gulletcarreca9410
    @gulletcarreca9410 4 роки тому +1

    TPLF was founded in 1975 and Eritrean shabia was founded in 1961 and you guys have at least 5 years of experience and they have 15-year minimum experience in advance of you. And you still think that the "Red Derg terror campaign" in 1981BC Eritreans win the war because of you. At that time you've had 5-6 years of experience and you're all under full shabia regulation. so how dare you told us to believe you. your generals Tsankan and the one they confess about the war recently so don't defame them my 29 years pensioner