ሰበር: ሱማሊያ የፈራችው ሆነ | ኢትዮጵያ ቆራጥ እርምጃ ወሰደች | ኢትዮጵያ ግብጽን ተበቀለች | መሃሙድ አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ | ዩክሬን ከሰረች Aug 30

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 678

  • @samidane
    @samidane 15 днів тому +52

    ወንድሜ የGMN ETHIOPIA ሚድያ አዘጋጅ እና አቅራቢ አንተን ኢትዮጵያ ብድራትህ በምትችለው አቅም ትክፈልህ እኔ ግን የምለው ፈጣሪ ብድራትህ ይክፈልህ በጣም ነው የምወድህ በነገር ሁሉ ተባረክ!!! ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Badawcho
    @Badawcho 15 днів тому +38

    እስቲ እንዴ እኔ GMN ደስ የምል ብቻ like ዉስጥ የምዳሥት ብቻ ❤

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 15 днів тому +39

    ቆፍጠን ማለት ያስከብራል ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 15 днів тому +30

    GMN እንዲህ ነው ኢትዬጵያዊነት ክበሩልኝ

  • @SemeraGtachewu
    @SemeraGtachewu 15 днів тому +26

    ድል ለእትዮጵያንድል ለመከላከያችንን

  • @kagnewEshetu
    @kagnewEshetu 15 днів тому +63

    በቀርብ ቀን ጀግንነቷን:: ለዓለም ታሳያለች ውዲቷ ሃገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @minewjal
    @minewjal 15 днів тому +54

    የጀግና ልጅ ጀግና! ኢትዮጵያ ከፖለትካ በላይ ናት! ደግሞ ትቅደም! ሁለም ከኢትዮጵያ ሀገሬ ጋር ወደፍት!

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 15 днів тому +71

    GMN ይህን ድንቅ መልእክት ለኢትዮጵያ ጣላቶች ለእና መሰይ መኮንን አድርሱላቸዉ ❤❤❤❤❤

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 15 днів тому +4

      👈😂😂👌👌👌💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 14 днів тому

      ሀሜተኛ

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j 14 днів тому +1

      @@AmenYihonal ሀገሬ ምቀኛ አያሳጣሽ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 6 днів тому +1

      @@AmenYihonal .እሂ እሞኸ መን ትብሃል ኣታ ጋንየን ልሕኹክ ሙላቅ ኮንዶም፡ ኣታ ሓካኪ ሓጻቢ ላሓሲ ምጥሪ መአኮር፡ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ሓዱሽ ANIMAL, ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶ፡ ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠረ፡ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቀ ዝተለኸፈ ዝተበኸለ፡ ብሓይማኖታዊ ጸወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ለይቲ ቀትሪ ብኣፉ ብመአኮሩ ዝዉገር፡ ኣቡ ብኣፉ ወጊሩ ዝገደፎ ንዲኡ ዝረዉእ ፍሉል፡ሓቐኛ ሓይማኖታዊ ጥምባም ነዉራማት ሩጉማት ድኹማት ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ዓጋመ ዝብሃል ደመ ኸልቢ ፍጥረት ድያብሎስ።ምሳኹም ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ ትግራይ ጌና ዘይተወራረደ ብዙሕ ሕሳብ ኣለና።

  • @hhenokstote
    @hhenokstote 15 днів тому +18

    በጣም ደብሮኝ ነበር ያንተን ዜናስሰማ ደስአለኝ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 15 днів тому +43

    አው ኢትዮ ለጠላት አሰጥም🇪🇹💪🇪🇹❤ አራት ነጥብ ። ድል ለእምዬ። እንኳን ደህና🎉🎉🎉መጣህልን

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl 15 днів тому +75

    GMN ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ብቻ የሚመጥን ሚዲያ

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

  • @MehariyWendim
    @MehariyWendim 15 днів тому +105

    ሀገሬ መቼም ቢሆን አሸናፊ ነች።ክብር ለሚወድዋት ሁሉ።

  • @solomon806
    @solomon806 15 днів тому +75

    የኔ ውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያ እኛ ልጆችሽ እያለን ማንም አይደፍርሽም❤🎉

    • @apicultureethiopia5276
      @apicultureethiopia5276 14 днів тому +7

      ከሀገሬ ጎን ነኝ። 61 ዓመቴ ነው፣ መዝመት ካለብኝ እዘምታለሁ።

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h 14 днів тому

      ​@@apicultureethiopia5276❤

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h 14 днів тому

      ​@@apicultureethiopia5276❤❤

    • @ኢየሱስመድሀኒቴ
      @ኢየሱስመድሀኒቴ 14 днів тому +2

      እንዘምታለን ማን ቀራል💪💪💪💪💪💪

    • @jofhkjs2177
      @jofhkjs2177 14 днів тому

      በመጀመርያ ህዝብን ቦታስጡት ህዝቡን ስችግርአ አችህ ነዉ ምትፈል ጉት ሲሸገር ዞርብላችህ አታዩትም

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 15 днів тому +31

    ጂምን የኢትዮጵያውያን የሚድያ ድሮን እናመሰግናችሁዋለን በርቱ❤❤❤😂

    • @AcbEfg
      @AcbEfg 15 днів тому +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 15 днів тому +4

      Kkkkk በጣም ከምጠብቀው ሚዲያ 1ኛ ነው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 14 днів тому +7

    ኢትዮጵያን የነካ
    የለዉም በረካ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💪💪💪💪

  • @user-ow3jh8pl3m
    @user-ow3jh8pl3m 15 днів тому +22

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪ድል ለኢትዮጵያ

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ዘ7ጨ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ዘ7ጨ 15 днів тому +147

    ቪቫ ሶማሌላንድ እንወድሻለን ግብፅና ሶማሊያ ገደል ትገባላቹ 🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 15 днів тому +7

      👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @AlemuBaynesagn
      @AlemuBaynesagn 15 днів тому +5

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

    • @LawofGod
      @LawofGod 15 днів тому +4

      ❤❤🎉🎉🎉

    • @aliazertadesse6261
      @aliazertadesse6261 15 днів тому +4

      We stand with somaliland 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SamuelAbaba
    @SamuelAbaba 15 днів тому +21

    ኢግዘአብሔር ኢትዮጽያን ይጠብቀተል በርቱ GMN በጠም ነው ምነመሰግነዉ ኢትዮጽያ ትኑር💪

  • @nazifkadir4267
    @nazifkadir4267 15 днів тому +33

    ድል ለእትዮጵያ gmn.የእትዮ አለኝታ❤

  • @efremze2690
    @efremze2690 15 днів тому +9

    GMN you are a true Ethiopian

  • @ktube8920
    @ktube8920 15 днів тому +39

    የእርስበርስ ጦርነት 1ሺ አመት ልንገዳደል እንቺላለን አገራችንን ግን አሳልፈን አንሰጥም ኢትዮጵያን ለጠላት አንሰጥም ሙተን እናቆያታለን ኢትዮጵያዊ ነኝ ከአማራ ክልል 🥰🥰

    • @TerefAbebe
      @TerefAbebe 15 днів тому +4

      በጣም ምርጥ ንግግር

    • @Yo590-z8h
      @Yo590-z8h 15 днів тому +2

      Xiru gin እርስ በርስ ተገዳድለን ብናልቅ ማነው ኢትዮጵያን የሚጠብቃት??😢😢

    • @TerefAbebe
      @TerefAbebe 15 днів тому

      @@Yo590-z8h ፈጣሪ

    • @MarothiJunior
      @MarothiJunior 15 днів тому

      ikooo😂​@@Yo590-z8h

    • @MarothiJunior
      @MarothiJunior 15 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢 ignasi erisberasi lamin😢

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 15 днів тому +10

    GMN Ethiopia❤❤❤🙏
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹💚💛❤

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 15 днів тому +21

    ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ ደግሞም የመይቀር ነው የረሷን ጊዛት ለእስራኤል የስረከበች ፋንድያ የሆነች ግብፅ ዋጋዋን ተገኛለች

  • @abdurahmanaberaabebe5578
    @abdurahmanaberaabebe5578 15 днів тому +14

    የአንበሳ ሀገር ዉሳኔ ዛሬም እንዴትናንቱ በልጆችሺ ታፍረሺ ተከብረሺ ከፍ ትያለሺ ሀገሬ
    ክብር ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት

  • @zinetzinet7014
    @zinetzinet7014 15 днів тому +15

    አተየምደርና የሰማይ አምላክ አገሬላይ እሚያሴሩትን የማያልቅ የቤስራ ስጣቸው ኢትዮጵያዬ የነኩሽ ይቃጠሉ

  • @oliyadregasa5533
    @oliyadregasa5533 15 днів тому +8

    Bravo GMN Ethiopia 🇪🇹

  • @MeirgaGudesa
    @MeirgaGudesa 15 днів тому +6

    GMN❤❤❤❤❤❤

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 15 днів тому +75

    በብሔራዊ ጥቅማችን መሽኮርመም የለም እሾህን በሾህ ። ኢትዮጽያ ወደ ፊት

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

  • @MameeTariku
    @MameeTariku 15 днів тому +7

    Ethiopia army king 🤴 💜 ❤❤❤

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 15 днів тому +11

    አላህ አገሬን ጠብቅል በክፉ ሚያያት ይክሰም አሚን ያረብ

  • @saibnsr5600
    @saibnsr5600 15 днів тому +20

    ድል ለታላቁዋ ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤

  • @FfFff-r2e
    @FfFff-r2e 15 днів тому +13

    ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @abbahiryofthebirbir759
    @abbahiryofthebirbir759 15 днів тому +11

    በርቱልን አቀራረባችሁ ሳቢና መሳጭ ነው!!

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 15 днів тому +5

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤❤❤

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 15 днів тому +7

    ድል ለውዷ ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 15 днів тому +9

    ሶማሌላንድ ተወደደም ተጠላም ሀገር መሆኗ አይቀርም ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹💖👍

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 14 днів тому

      ልክ ትግሬ በቅርብ ሀገር ኦንደምትሆነው ኦሮሞ ሦማሌ ጅጅጋ ኦጋዴን ማለት ነዋ ተወደደም ተጠላም ይህ ይሆናል

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias 15 днів тому +57

    የውስጥና የውጭ የኢ /ጵያ ጠላቶች በአምላክ ኃይል ይደመሰሳሉ!!!!!

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 14 днів тому +4

    ቆንጆ የዜና አቀራረብ ነዉ።🇪🇹❤️

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 15 днів тому +7

    GMN.ኢትዮጵያ.እናመሰግናለን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 15 днів тому +13

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelMilkias
    @SamuelMilkias 15 днів тому +18

    እንበርታ ኢትዮጵያውያን ያባቶቻችንን አደራ አንብላ ::

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 15 днів тому +7

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hasengizaw1682
    @hasengizaw1682 15 днів тому +9

    በርታ አንተ እውነተኛ ኢትዮያዊ ነህ

  • @aliazertadesse6261
    @aliazertadesse6261 15 днів тому +5

    ETHIOPIA FOREVER 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 15 днів тому +11

    ሱማሌላንድ.እናመሰግናለን.በርቱ

  • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
    @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy 15 днів тому +4

    GMN❤❤❤

  • @kediyas4605
    @kediyas4605 14 днів тому +1

    አንድነት እድገት ፍቅር እና ድል ለእናት ሃገሬ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 15 днів тому +10

    ድሉ ድሉ የእሚዬ ኢትዮጲያ 💯💯💯✅✅✅👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @girkitata1
    @girkitata1 15 днів тому +14

    በምስራቅ አፍሪካ ታላቋ ኢትዮጵያዬ ከልጆችዋ ጋር ወስኝ ድሎችን በዲፕሎማሲውም ሆነ በወታደራዊ መስክ ምርጥ ውጤትን ታስመዝግባለች

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 14 днів тому +1

    ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለጠላት እጅ አሰጥም

  • @user-vm1vd5cb6x
    @user-vm1vd5cb6x 15 днів тому +10

    Ethiopia 🇪🇹 hagaree❤❤❤❤❤

  • @seidnurye3226
    @seidnurye3226 15 днів тому +9

    Gmn የምቶዱ ❤

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 15 днів тому +8

    ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት!

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 14 днів тому

      መቼ ታሪክ አለ መቼ ኦንዳሸነፈች

  • @MihretuTesfaye
    @MihretuTesfaye 15 днів тому +8

    Welcome ❤I

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 15 днів тому +6

    ኢትዮጵያ ጀግና ሀገሬ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 15 днів тому +10

    We are Ethiopians, will win

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

  • @Ikram221-ux9rs
    @Ikram221-ux9rs 14 днів тому +2

    እዚህ ቤት ያላችሁ ኮሜንታተሮች ደስ ስትሉ አንድነታችን ከፍ ይበል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 15 днів тому +17

    ድል ለእምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ❤❤🥰🥰🥰👌👌👌💪💪💪💪💪

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 14 днів тому +1

    እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @Bona-nl3de
    @Bona-nl3de 15 днів тому +15

    Ethiopia king of African ❤❤❤

  • @Anjelo236
    @Anjelo236 14 днів тому +2

    እሾህን በሾህ ይሉሃል እንዲህ ነው ይቅናሽ ሃገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @bereketyacob4083
    @bereketyacob4083 14 днів тому +2

    ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ ውርደት ለግብጽና መሠሎቹ !!

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 14 днів тому +1

    ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @B2D3
    @B2D3 15 днів тому +2

    I love you GMN!!! Victory to Ethiopia forever

  • @EyasuTemesgen-t7z
    @EyasuTemesgen-t7z 15 днів тому +9

    Ethiopia tikidami ❤❤❤❤❤

  • @HooyoMacaan-l2v
    @HooyoMacaan-l2v 15 днів тому +7

    GMN ETHIOPIA የነቢ ዱዐ ያላት ሀገሬ ጠላትሽ ዕምሽክ ኢሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @wollo8845
    @wollo8845 15 днів тому +8

    GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍

  • @chernettegenu3465
    @chernettegenu3465 15 днів тому +8

    Hello! I like your reporting specifically on Somalia; by supporting Ethiopia!!!

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 14 днів тому

    የGMN ሚዲያ ዘገባ ስሰማ ሁሌም ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዘብ እና የነፃነት ምልክት መሆኗን ደጋግሜ እንዳስታውስ እና ለወደፊቱም በሀገሬ እንድኮራ ያስገድደኛል ።

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 15 днів тому +4

    GMN ኖች ኢትዮጵያን በተመለከተ ልብ የሚያሞቅ ተስፈኝነትን የሚያለመልም ዜና እያቀረባችሁልን ስለሆነ💪

  • @girumbelay5997
    @girumbelay5997 15 днів тому +8

    ድል ለኢትዮጵያ Gmn

  • @WalloNews114
    @WalloNews114 15 днів тому +6

    Ethiopia 🇪🇹 ❤ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም ሀገሬ ከፍታሽን እንጂ ክፉሽን አልስማ❤

  • @user-vm1vd5cb6x
    @user-vm1vd5cb6x 15 днів тому +7

    Ethiopia hagare❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 15 днів тому +10

    Bravo! Country man.❤

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 15 днів тому +36

    የእውቅናው ጉዳይ እውነት ከሆነ ይበል ነው። ታሪካዊ ጠላታችን የሆነችው ግብጽ እንፋለማታለን።

    • @Egyptian-j3d
      @Egyptian-j3d 15 днів тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-sv3ev6ee3g
      @user-sv3ev6ee3g 15 днів тому

      Ethiopia will continue building huge dams on Baro River, Akobo river Abobo, Alwero,Sor, Didesa, Geba,wishwish,Tekeze Abay more than 5 dams on each this Nile tributaries , til Ethiopia satisfies her necessities on Energy, agriculture drinkingwater iven for sell to neighboring countries ( for middle east and Arabcountries. E.T.C . IT'S Ethiopias natural resources which start flowing ONLY ANA ONLY from Ethiopia.@Egyptian-j3d

    • @user-xf4tz1ij1j
      @user-xf4tz1ij1j 15 днів тому +3

      ​@@Egyptian-j3dእናንተ ለማኞች እድሜ ከምቀኝነት አትወጡም እከኮች መጣቹብን እንጂ አልመጣንባቹም ተባዮች

    • @Egyptian-j3d
      @Egyptian-j3d 15 днів тому

      @@user-xf4tz1ij1j እውነት ወንዶች ከሆናችሁ ወደ ሶማሌ ድንበር ብቻ ሂዱ ወይም በአንድ ኢንች ውስጥ ሂዱ

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 15 днів тому +26

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው አሁንም ጌታ ትልቅ ነው ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የሰጣሃል የግብፅ ሚጥፍቶ ደርሷል ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር አገር ናት እኔ እኔ በእግዚአብሔር አምላክ ተስፋ አልቆረጠም የኛ ጀግና ጌታ ብቻ ነው❤❤❤❤

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 15 днів тому +75

    አብይ አንበሳችን!!! 55ኛዋ አፍሪካዊት አዲሷ አገር ሶማሌ ላንድ እህት ጎረቤታችን። እርግጠኛ ነኝ ባህር ሐይላችን ቦታውን ተረክቧል። Viva Somali land!!

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 15 днів тому +5

      💯💯✅✅✅💪💪💪💪

    • @RYAN-l2i
      @RYAN-l2i 14 днів тому +2

      በቅርብ ቀንን አይቀርምም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tirsitlammatessema3519
      @tirsitlammatessema3519 14 днів тому +2

      ሴራ ሲያስፈልግ አንዳንዴ መድሃኒት ይሆናል ፍቅር ለማይገባው ጠላት መሆን እንደምትችል ማሳያትም ያስፈልጋል!!

    • @kibiroessa2215
      @kibiroessa2215 14 днів тому

      አንቹ ጨቅላው እያሉት ግብፅ አፍንጫ ስር ወታደር ሊያሰፍር መሆኑን አውቀዋል።
      ዘረኝነት እና በገዛ ሀገር ውጡልኝ የኔ መሬት ነው የሚባል ምክኒያት ባይኖር ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሚገዳደራት አይኖርም ነበር ግን ሀገር ውስጥ አንድነታችን እና ብሄራዊ ስሜታችንን የሚቆራርጥ ስራዎች ሰርተዋል።

  • @user-ht8gc4hv4p
    @user-ht8gc4hv4p 14 днів тому +2

    ጀግና ኢትዮጵያ ሁሉግዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ

  • @samuelabdissa694
    @samuelabdissa694 15 днів тому +3

    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጀግኖች ኩራቶቻችን ጀግኖች ጀግና የወለዳቹ አንበሶች ናቹ GMNክበሩልን😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @BeekiiWarraSalaaleeBeekiyyee
    @BeekiiWarraSalaaleeBeekiyyee 14 днів тому +2

    We are Ethiopia! We are black Lion!

  • @wollo8845
    @wollo8845 15 днів тому +15

    ሀገሬ ወደፊት ብቻ🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

  • @tewodrosgirma205
    @tewodrosgirma205 14 днів тому +1

    ሀሰተኛው ኢትዮጵያዊ የአማራ ጠላት

    • @aliyedalu6401
      @aliyedalu6401 14 днів тому

      Ha! ha! haa!
      A fake Ethiopian is an Amhara enemy!!!!
      Narrow-mindedness and racism lead to lose blessings, neighbors and relatives, as well as honor.
      ሰው መሆን በቂአችን ነበር፡፡ ወደ ሰውነት መመለሱ ከፈጣሪ ጋር ያሳስተርቃል፡፡ ለህልናም ሠላም ይሰጣል፡፡

  • @hussenahmed6105
    @hussenahmed6105 15 днів тому +27

    ኢትዮጵያ ሁለየም ታሸንፋለች ባአላህ ፍቃድ ❤❤❤❤❤

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 14 днів тому +1

      Insha Allah ❤❤❤❤

  • @user-qk4cz4du5x
    @user-qk4cz4du5x 15 днів тому +8

    ድል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 14 днів тому +3

    ለ ሶማሌ ላንድና ለኢትዮጵያ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 14 днів тому +1

    እምየ ኢትዮጵያ ሀገረ ቤተ

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz 15 днів тому +3

    Ethiopian ❤❤❤❤

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 15 днів тому +6

    ነግሪያት ነበር ኢትዮጵያን አትንኪ ከግብፅ ጋር አትሻረኪ ብያት ነበር :: ድል ለሃገሬ

  • @EdwardTsheletse
    @EdwardTsheletse 15 днів тому +5

    Selam Selam l Ethiopian Selam gmn

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 15 днів тому +6

    ኢትዮጵያ
    ኢትዮጵያ
    💪💪💪💪

  • @SanchoDani-vy7yx
    @SanchoDani-vy7yx 15 днів тому +7

    🇪🇹🇪🇹✊💪⚔️

  • @user-lv8ws7eu5t
    @user-lv8ws7eu5t 15 днів тому +7

    ሃገራችን ፈጣሪ ቃል የገባላት ሀገር ናት የእዉነት ማንም አያፈርሳትም
    ፈጣሪ ይጠብቃታል አንፍራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ከፈጣሪ በታች እኛም አለን ደማችን ይፈሳል አጥታችን ይከሰክሳል ግን ሃገራችን
    በምንም በማንም መቼም አትፈርስም ሙሴ ነኝ ከመከላከያ
    ድል ለእምዬ ለዉዷዋ ሀገረ አሁን ነዉ ዘረኝነትን መቃወም

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      ምነው ኢትዮ. ፈጣሪ ለየት አድርጎ ቃል ገባላት . ፈጣሪ ኢትዮ. ነው ወይ? ረጋ በሉ የተስፋይቱ የቃል ኪዳን ሃገር ቅድስ ሃገር የምትሉ ተረጋጉ.

  • @samuelmamo9166
    @samuelmamo9166 14 днів тому +1

    ይህ፡ነው፡እውነቱ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡፡❤❤❤

  • @habtedamise8127
    @habtedamise8127 15 днів тому +13

    GMN ሁለም የኛ ምሪጫ ❤❤
    ድል ለሀገሬ 💪💪
    ወሪዳትና ሺንፈት ለጠለት😏

    • @TaherJemal
      @TaherJemal 15 днів тому

      እውነቱን ትቶ ውሸት ማመንህ የምትገርም ነህ. አልሸባብ ማን መሰረተው? መልስ. በኣሜረካ ፍቃድ ኢትዮ አልሸባብ መሰረተችው. ከተመሰረተ በሃላ ለአልሸባብ ለመዋጋት ብሎ የኢት. ሰራዊት ገባ. ሶማልያ በሰላም እንዳትኖር የሚያደርግ የኢትዮጵያ ሴረኝነት ነው. ጅጅጋ የማን እንደሆነ ታውቃለህ ወይ እውነቱን እየደበክ ማጫፈር አይጠቅምም. በሃይል የተወሰደ ነው. ታላቂታ ኦሮምያ ህልም እየታለመልህ ነው. በደጁ ኢትዮ. እያለ በውስጡ ያው. ወደ ስልጣን የመጣበት ግዜ አስታውስ ኢትዮ. እያለ ነበር, ያው እየዋለ እያደረ እየተገለጠ ነው.

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 15 днів тому +5

    ደል ለኢትዮጵያውያን

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 15 днів тому +10

    I will defend my country & my leader at the cost of my life. I will leave my children & grandchildren with ports & an access to sea. 🌊 at the cost of my life. This is a bigger and better reason to die. Come together my fellow Ethiopias🇪🇹 👍👍👍✌️✌️✌️👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sancho959
    @sancho959 15 днів тому +4

    Keep up

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 15 днів тому +3

    ድል ለሀገሬ ዉድቀት ለዉስጥና ዉጭ ጠላቶቿና ለባንዳዎች እናመሰግናለን GMN Ethiopia 🙏🙏🙏

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 14 днів тому +2

    Go 1 milion GMN ❤❤የኢትዮጵያን በጎ ገፅታና የኢትዮጵያን አሸናፊነት ሐያልነት በፅኑ የሚመኝ ሚዲያ ነው ይሔ ነው የሐገር ተቆርቋሪ ማለት ይሔ ነው ሐገር ወዳድ ማለት

  • @ኢየሱስመድሀኒቴ
    @ኢየሱስመድሀኒቴ 14 днів тому +1

    እድሜህ ይርዘም እንወድሀለን ድምጽህ እራሱ ሲያምር❤❤❤