Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤😍 UAE ለሁሉም እናመሰግናለን ❤
UAE ከኢትዬጵያ የምትፈልገዉ ለተለየ ጥቅም ነዋ በርህራሔ እና ብሀይማኖት ቢሆን ኖሮ ብሌሎች ሀገራት የምታደርገዉ ድርጊት እየታየ ነዋ ለምሳሌ በሱዳን የምትበዝብዘዉ ያለች ወርቅ እየታየ ነዉ ።
ሁሉም ሀገራችንን ሊውጧት አሰፍስፈዋል ግን የፈጠራት አምላኳ አሳልፎ አይሰጣትም ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች😢😢😢
Ethiopia min alatinaw mitewatew fandiya
@@rajuusalah45አየሽ ሀገርሽ ምን እንዳላት እንኩዋን አታውቂም ኢትዮጵያ አንድ ሰፈር አይደለችም ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ ናት ያልተሰራበት በጣም ቡዙ ሀብት ብዙ ፀጋ ያላት ብዙ የአለም ሀገራት የኛ በሆነች ብለው የሚመኙዋት ውብ ሀገር እንደሆነች አታውቂም አንቺ ምታውቂው የናንተን ሰፈር ፋንድያ ብቻ ነው በጣም ያሳዝናል ከእንቺ ምራባዊያን እንኩዋን ኢትዮጵያ ምን እንዳላት ጣንቅቀው ያውቃሉ አንቺ ግን ቢጠይቁሽ ፋንድያ ነው ምትይው ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ያለተማር ስለበዛበት ነው ውበትዋ የተደበቀው
አቤላ እባክህ አንዳንዴ መረጃዎችህን በቪዲዮ አስደግፈህ ብትጭንልን በደስታ እናያለን።
መረጃዉን መዘገብ በእራሱ ምን ያክል ጥንቃቄና በርካታ ዉጣ ዉረዶችን እንዳሉበት ብናዉቅ አድናቆታችንን ወደር የሌለዉ ሊሆን የሚገባ ነዉአቤላበርታእጅግበጣምደስየሚልመረጃንነዉየምታሰማንአክስቴ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነዉ ትለኝ ነበር
ሳክሳም ነዋ
ይሄ ይሄ ብሎ መጥቀስ ጥቅም የለውም ለኛ ለኢትዮጵያውያን በአሁን ሰዓት የሚሻለን አንድ መሆንና ሊውጧት ካሰፈሰፉ... መታደግ ነው ኢትዮጵያንዬ ጠላትሽን ከእግርሽ ስር ያርግልን😢ሁሌም ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤️
ኤምሬት ከኢትዮጵያ የምትፈልገው በርካሽ የሚታረስ መሬት ነው::
Thank you UAE all Ethiopian we love you
ምን አሳወቀኝ ብለህ ነው ጉድ እና ጅራት ከሆላ ነው እንደሚባለው አሁን ወዳጅ ወዳጅ አጫውቷት በሆላ ጉዷን ይዛ እንዳትመጣ እፈራለሁ አሁንስ ማን ወዳጃችን ማን ጠላታችን እንደሆነ ለመለየት ተቸግረናል ሁሉም በድንገት እስስት እየሆነ እያየን 😢 ሰላም ለእምየ ሀገሬ መተኪያ የሌላት እናት ኢትዮጲያየ አሏህ ይጠብቅሽ ጠላቶችሽ ይፈሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@اناالمسلمالحمدلله ወዳጂ ታወቃላቹ እናንተ?
በጣም ወላሂ እኔ ራሱ የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያ ኢትዪጲያ ሲሉ እሰጋለሁ ሊበሏት ያሏትን ጅግራ እንዳይሆን ፍርሃት አለኝ ብቻ አላህዬ ከጠላቶቿ ይጠብቃት 😢
@@ቀይባህር ሳይጠሩሽ አቤት አትበይ
እውነት ነው ሁሉም አለም ሀገራችን ወደዋት አደለም የቆየ ተፈጥሮ ሀብታችን ለመውሰድ ነው ሁሉም ጠላት ነው
@@ቀይባህር እንደው ሥለኢትዮጵያ ደህና ዘገባ በሚዘግቡ ሚዲያዎች ሁሉ እየዞርሽ ተሣድበሽ ትዘልቂዋለሽ ምኒቱ ቀለዋጭ ዝንብ ነሽ በአላህ እህህህህህ ጥላቻም ልክ አለው ሢጀመር ማን ሊሰማሽ ነው በማያገባሽ እየገባሽ የሸይጦን ኮሜንት እምትፅፊው እኛ ኢትዮጵያን መንግስት ጠላን ብለን በሀገራችን አንደራደርም። አለቅላቂ ላንቺ ይብላኝልሽ እንጂ
አገሬ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሽ መቀኛሽ በዙ😢
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Del de Egypt del lefano mote lebchbachaw gala
Del le egiypt
@@Mimi-qh5br weeeee😂😂 Baandaa😅
@@melsefirew3708 Baanda😅 durum la Ethiopia xaqimachu attawuqum😂
ድል ለግብፅ የምትሉ የሰው ቅሎቾ ምናችሁ ነው ግን ያመማችሁ እናንተ የአእምሮ ስንኩላን ክትባት አልፏችሁ ነው ሆ ሀገር በምን ሊቀየር ከቶ ይቻላል ምን ልብን ቢሰብር ሀገር ሀገር ነው
ሰላም ለኢትዮጵያ
💪💪💪❤❤ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤
ከሩቅ ዘመድ የቅርብ ጎረቤት ይባላል ኢትዬዽያ ደግሞ ከጎሮቤቶችዋ ተጣልታ ከሌላ ጋ አያዋጣትም ሰላም ለኢስት አፍሪቃ
እኔኮ የሚገርመኝ ዛሬም ያለምንም ህፍረት ኢኢትዮጵያን እግዝያብሄር ይጠብቃታል ማንምምንም አያመጣምስትሉ በጣምታሣፍራላቹ በዚዘመን እንደኢትዮጵያውያን ፈጣሪንያሣዘነ ህዝብምሃገርምየለም መቼገውግን ከዚትዕቢትና መመጻደቅየምንወጣው ?በእግዝያብሄርላይአምጸን የሠውልጅ የማይፈጽመውን እያረግን ፈጣሪን እያሣዘንን ፈጣሪያጠብቀናል ስንልአናፍርም ? ይልቁንስ ያልጠፋነው በቸርነቱብዛትእንጂ እንደሥራችንማ ሌላውቢቀር ሠሞኑእንኳን በህጻናትላይእየሆነያለውነገር ከበቂበላይ ማሣያነው ባይነኝ እስከመቼድረሥ እራሣችንን የተለየንጻድቅአርገን እንደምንኖርግን አልገባኝም ይይልቁንስ ወደፈጣሪእንመለሥ ምግባርእንጂ ሥምአያፀድቅም ለአመፀኞቹ ግብጻውያን መጥፋት ፈርኦንንነውያሥነሣው ወደእግዝያብሄርላለቀሱት እስራኤላውያ ሙሤንአሥነሥቶነው ያሻገራቸው ወደፈጣሪያቸው ሥለተመለሡ እንጂ እስራኤላውያንበመሆናቸውአይደለም ሥለዚ እኛም ፈጣሪ የሚታደገን ከዚቆሻሻና አሣፋሪድርጊትወተን ወደፈጣሪያችን በንስሃ ቀርበን ሰውስንሆንእንጂ በየትኛውምዘመንያልተሠሩ ሃጥያቶቾን እየፈጸምን አይደለም ወገኖቼ ይሄ የኔእምነትና አቑዋምነው ፈጣሪ ሠውእንድንሆንይርዳን
Amen astewy lebona yesten
ኢትዮጲያ ከ UAE ምን ትፈልጋለች? UAE ከኢትዮጲያ ምን ትፈልጋለች? ሁለቱም ከሴራ እና ተንኮል በፀዳ ሁኔታ በ ዊን ዊን ህግ መሰረት አብረው መስራት ይፈልጋሉ። እየሰሩም ነው። ሃያል ተብዬዋ USA በኢትዮጲያ የ100 አመት ቆይታ አንድም ፋብሪካ ገንብታ አታውቅም። UAE ብዙ ፋብራካዎች ገንብታለች UAE በኢትዮጲያ ባለፉት ጥቂት አመታት ብቻ ብዙ ፋብሪካዎችን ገንብታለች። የ UAE ጉዳይ እንደሚያሳስባችሁ የሴረኞች ሀገር ጉዳይ እንደዚ ቢያሳስባችሁ ኢትዮጲያን ዛሬ ማንም አይንቃትም ነበር
ከጥገኝነት ያውጣን 😢😢😢😢
@@ياربسعدني-ج6ض ምርጥ ኮመንት ተባረኪ
@@ياربسعدني-ج6ض አሜን
ምንም ጥገኘነት አያስብልም ይሄ ሁሉም ሀገራት በአላቸዉ ነገር ይጠቃቀማሉ ሰቶ መቀበል ነዉ
ብዙ ማጣራት አለበት ምግሥት ምክኒያቱም በጣም ከባድ ናቸው የዱባይ መሪዎች ብዙ ሀገር ውሥጥ ጣልቃ እየቡ አተራምሰዋል አፍሳዋል
ከሰድት ያውጣን ሰላም ለኢቶቢያ❤❤
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ብቻ ነች ሰላሟ ይብዛ ❤
በደንብ መመርመር አለበት በተለይ ባለፉት አመታት ብዙ ሀገራት ላይ የተለያዩ ጥፋቶችን ማድረሳቸው አይዘንጋ ሁሉንም በደንብ ማጥናት ጥሩ ነው 😏😏😏
Mind about your desert shabias County.
ትክክል
ምንም የምታውቀው ነገር የለም ። አንደ ሚያውቅ ሰው ስትዘግብ አታፍርም
መወዳጀታቸው ባልከፋ በሌላው ጎን ብዙ የኢትዮጵያን የውሀ እጥረት ላይ ናቸው ......
mind about your own desert shabia country.
Mind about your desert shabias country.
ነዳጁ፣ሲያልቅ፣እነሱም፣ስደት፣ይመጣሉ👁️
አቤሎ ሰላም ላንተ 🫡። ወደፊ የሚሆን ነገር አለ ቅርብ ጊዜ ኢትዮጵያ የወደቀ ማንሻ እንጂ የአረብ መደነሻ አትሆንም ።።
አንተና መሰሎችህ አገር በማፍረስ እስከተጠመዳችሁ ድረስ አረብ ከመደነስ አልፎ ግምባርህን ያፈርስልሀል።
Ameeen ameeen Ewnate naw egzabhre yargilin
@@NejaSaniይሄ አመለካከትህ አባትህ ያጣበቀብህ የአያትህ እሳቤ ነው. በዚህ ዘመን ሰጥቶ መቀበል ላይ ነው ኢኮኖሚም ፖለቲካም የሚሰራው. አዲስቷ ኢትዮጵያም ይህን ይህንኑ ነው እያደረገች ያለችው
@@NejaSani 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ለመሆኑ 12 ክፊል ጨርሰሀል ?? የገባሃህ አልመሰለኘም 🤬 መፅሀፉ ቅዱስ አንብ ምናልባት ትንሽ ይገባህ ይሆናል ወንድም
@@ebrahimyimer9231 አዲሱቷ ኢትዮጵያ በክርስቶስ መንግት ነዉ
ጥሩ ነው ውሃ አላት ኢትዮጵያ ወንዞቾ.ሁሉ ለሀገር ሳይሆን ለባህድ አገር ነው የሚጠቅሙት እንዲህ ከሆነ እንጠቀማለን
ብራቮ ሀረብ ኢምራት አብቹዬ ጀግናችን በርታልን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@melatcode4111 😂😂😂😂ሀገር ስለሸጠ ነው
ደነዝያገርሻነውጀግናው
አስቡት ኢትዮጵያ ሰላም ኖሯት በሀብቷ ብትጠቀም የት ልትደርስ እንደምትችል ከእነ ኢምሬት አንፃር አላህ ሰላሙን መተሳሰቡን ያምጣልን
Bravo abela 3ቱንም በ ቁምነገር ብቻ 👍
Ilove you UAE yamrt hwlte agry nacy 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏Ethiopia egzbhre yatbksh 🙏🙏🙏
UAE my 🇪🇹
Odam .sir Ethiopian
ዱባይ 2ኛ ሀገሬ ማናት የሚልው ታሪክ ይናገራል የሚጠብቀው ማንበብ ነው ኮመታተሮች እንሱ እኮ ለ50 አመት እርስ በራሳችው ተጨፋጨፉ መጨረሻች ግን አማር እኛ እዚህ ያብቃን
ኣቤል ምሁራዊ ትንተናህ ስቦኝ subscriber ሆኛለሁ ::
ዱባይ ምርጥ አገር ናት 🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
@@yerusalembeirut3648 😂😂😂😂
በጣም❤❤❤❤❤
አይደል
ሙቀቱስ
ኤመራት ባባ ምሽኩር እድሜ ይስጥህ ኑርልን
They don't Want nothing from Ethiopia .the only country stand with us always when we faces problem is UAE .UAE is the money we put in our account for rainy day
ኢማራት ክፉ አይንካት ከሀገራችን መንግስት በላይ ነፃነት ሰተዉናል ለጠፋም ምህረት አዉጀዋል በጣም🙏🙏🙏🙏
@@Tube-xb6fj ምንድነው ምቀባጥሪው የምህረት አዋጅ መስጠት የተጀመረው አሁን ነው እደሱ ከሆነማ ሳወዲም ትሰጣለች እኮ የነፃነት ሀገር ምናም አንቺ ስለተመቸሽ ሌላው ደላው ማለት አደለም አሁን ስለሀገራችን ነው እያሳሰበን ያለው
እንደ ባሪያ ስለሆንሽ ነው. እንዴት እንደሚንቁሽ አታውቂም።ለመማር እና ታሪክ ለማወቅ ሞክሪ!!!!
ያለሽን የሀገር ሃብት በህጻኑ መሪያችን በኩል ትገፋለች በዚህ ደሞ እንደ አንቺ የሚጨበጭብላት ጉልበተኛውን ጉልበቱን ትገፍለች ።
የሞተ አስተሳሰብ
ምን ጉድ ነሽ ለትንሽ ጥቅም ሀገር እንዲበዘበዝ ትፈልጊያለሽ ያንቺ ነፃነት ለእትዮጵያ ምን ይጠቅማታል ጉድኮነው
አቤል ኢማራት በኤርትራ በአሰብ የለችም ኢማራት አገር አፍራሽ ናት🇪🇷🇪🇷
ለዛ ነው ወይ ጉድ
Wow Amazing and they looking Port access too we get it now
እንደ ኢማራት እምጠላው አገር የለም ግን እኮ እዚሁ ነኝ ሲኡድ ነው እምወደው
ኢትዮጵያውያን ሶማሊያ ጦርነት ላይ እንድትሆን ይፈልጋሉን አስታውሱ በ1977 ኢትዮጵያ ውስጥ ከናንተ ጋር ሰራን 🇸🇴 Hajiro vivi fano i love you fano and tplf io tigrey
የሚፈልገው ሁለተኛ ሚስቱ አይደል እንዴ ሊሾግረው አይደል የሚሄደው ቀን በቀን ያው የሳምንቱ የሚሆነው ይብዳውና ዳይፕር ሰጥቶት ይመለስ
ኢሜሬት ምትፈልገው ማፍረስ ሊቢያ ሶሪያን የመንን እንዳፈረሰች የፈረሰች ኢትዬጲያ ።👌
እኮ ኢትዬጲያን አንተ ለማፍረስ አንሰህ።
አቤላ እናመስግናለን አሁን ገባኝ
ጥቅም ሳያገኝ እጁን የሚዘረጋ የለም እንኳን ለኛ ለሰውዲም ለሱዳን ሊብያ ኢራቅ አልበጀች ቀይባህርን ለነዳጅ ማሳለፍያ ጥቅሟን ለመዘርጋት ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ብልሽት አልወድም ለውንድሙ ያልጠቀመ ለሌላ ይጠቅማል ብለህ አታስብ የተጻፈላቸውን ነው የሚተገብሩት ከኮረና ወዲህ የሚተገብሩትን ተመልከቱ መቀየር የሚፈልጉት ነገር አለ ማሶን እና ዝም ማለት ማየት ነው ሳናስበው ረቦት ሆነናል
What is her (UAE) interest in Ethiopa political or religous?? Not economically.
እነዚ መተታሞች በምን መገድ እደሚአገኞት ግልፀ ነዉ አዚማቸዉን አፈሰዉባት ይህዉ እደተበጠበጥን አለን እግዚአብሔር ለሁሉ ግዚ አለዉ
ለዚህ ሁሉ ሰላም መጥፋት ዋናዉ ተጠያቂ አብይ ነው UAE 🇦🇪 ጋር አሽቃባጭ ከመሆኑ በፊት መጭውን ግዜ በርቀት ማየት ነበረበት ግን ያልበሰለ መሪ ሆነ እና ለግዜዊ ጥቅም ኢትዮጵያን ሊሳጣን ነው
ፓ ምጡቅ የሆነ ጭንቅላት
Ante aleh inji dedab ahiya😠
@@LaqooHacker ሌላ ሀሳብ ካለህ ጥሩ ነበር ። እስኪ የዚህ ሁሉ ችግር ምንድነው ትላለህ ጠይቅ እራስክን
❤😂🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤😂ዕድሉ.ለኢ/ያ.ሀገራችን
Tiru new bicha selam lehagerachn yesew lij beselam weto yegba ❤
Love Somalia❤❤❤❤🥰🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴
😏😏😏😏😫😫😫🧐።
እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ተመልሶ እድገትሽን ያሳየኝ
Agricultural Land or agriculture products.
የደሃ ሃሜት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል ዜናው በዝርዝር 😢😢😢😢😢
እዉነት ለምናገር ምንም ትሪክ የላችዉም ግን ነፃነት አለት ዱባይ
Konjo sera new abela
ድል ለእትዮፕያ፣እናት፣ሀገሬ
ለመሆኑ አቤል ታሪክ አተናተን ትችልበታለህ ግን የሰጡህን ታነበንባለህ UAE አሰብ የሚባል መሪትውስጥ የለችም ቀበቶውን እደልምድ እዛም እዛም የሚፈታው ጠንቅቃ ታቃለች አጊታዋለችም እኛን ከነዚህጋ አታጠጋጋን ያሉህን ከማንበብ ውጣና ቀሞያው ትልቅ ለመሆን ታላቅሰው መሆን ለሀቅ ታሪክን አስተጋባ አዋ አሰብበት።
ኢሚረቶችን ደግሞ መቼ ይሆን የሚከዳቸዉ? መክዳት ሙያዉ ስለሆነ ማለት ነዉ።
ስወዳት ዜግነትቢሰጡ ሳላገራግር❤❤❤የድሀሀገር❤❤🎉
Bravo ❤❤
በማንኛውም ሀገር የማይኖር በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ማዕድን ምን ይሆን?????
ነዳጃችንን እንዳናወጣ ለምን ብትሉ የመሬት አቀማመጡ😊😊
ኢትዮጲያ ከባሕሏና ከእምነቷ ውጪ አፈንግጣ እየወጣች ነው። የዚህ ሁሉ ተዋናይ አብዮት አሕመድ ነው😮
ኢትዬጱያ በራሰዋ መቆም መሞከር አለባት በልመና መሻገር. የለም😊
ከንግዲህ ብሀላ መሳሪያ መግዣ መሳሪያ ሚያቀብላት እንኢሜሬት ዝም ይላሉ ዘገየን እኮ ጎበዝ
How about your desert shabia country?
ኧረባክህ አቤልዬ እንድ ሀገር ውሰደኝ
C/C of of BBC Afaan Oromoo analysis presented in a written form before a day.
Uae 😘‼️i miss you
ወርቅ ዘረፋ❤❤❤❤❤
UAE wants to own every natural resource including agricultural land In Ethiopia. Abiy need a dollar for his war aginest Oromo and Amhara fano.
ወንድሜ ይለዎል ለአረቦችም ወንድም አይደለም አፈረሳቸው የሚፈልገው 2 ነገር ነው 1ኛ ስሜን ትግራይ አጥፍተህ የበላይነት ሐያልነት ማቆም ነው ምክንያቱ ያቁታል ታሪክ ስሜን 2ኛ ሐረር የኔ አገር ነው የሚል ሀሳብ አላቸው ኢትያጱያ መበታተን ነው እሺ መልካም ንበለው ግብፂ ከኛ ብትዎጋ ኢሜሬቶች ወይም መሐመድ ብን ዚያድ ከአብይ ይቆማል ብለህ ታስባለህ ህልም ነው
My🇪🇹❤❤
🎉
UAE 🇦🇪
ደም እያፈሰሱ ከመጠጣት እንደዚህ ያለ ሀሳብ ቢፈጥር የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በርስ ከመባላት ይሻል ነበር
ወልቃት ለዛ ነው ዘመናዊ ድሮን ተጠቅማ የትግራይ ህዝብ የጨፈጨችው ሁሉም የእጁ ያገኛል የጊዜ ጉዳይ ነው
wow baxame dase yelal
የተላላኪነት ሚናቹን እንድትጫወቱላት ነው የምትፈልጋቹ።
UAE is the best country which supported us while we were at the verge of collapse , don't forget!!!
when was Ethiopia on the verge of collapse ?
maybe for you
UAE 🇦🇪 drug lords paid entire opium farms in Afghanistan and Ethiopia it’s one there target for drug supply.,
😂😂😂
That is what you think. Try to think better and the truth!!!!
Invention ,expanding.....in long run......
🇦🇪❤🇪🇹❤
ማንም ባይገባ ምንእንሆናለን 😂😂😂😂
🇦🇦🇪🇦🇪+🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
Mayxyqwun atwura Baz sat abeli
Ine arabochi wode Africa 🌍 kemetuu yehone negeri ale beselami aydelemi 😢
Emretin baschekayi ke Ethiopia aswetat wellahi be sudan be soriya be libiya be Yemen yederesew bagerachinm yidersal
ምንም አዲስ ነገር አላወራህም like shere የጠረበብህ መህንህ ብቻ ነው የገባኝ ወደል ማሀይም ነገር ነህ
ይገርማአል
United Arab Emirate❌United Arab & Ethiopia ✔️😄😁
ሸቃላነዋ
👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
6:26 is when today program start
Wow❤😂
ምን እንደምትፈልግ እማ በቅርቡ ታውቀዋለህ።እያዳሜ ቤትህ ተሽቶልሀል።ትፈናቀላለህ።
አማራ ክልልን ለልማት አዲስ ከተማ ለመመስረት
MY UAE🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪
🇦🇪🇦🇪🇦🇪❤❤
ግድቡን
DuBAI15🇦🇪🇪🇹✈️🎤☑️
Be ejie azur Ethiopia be UAE new yemtgeza yalech mech ygebachual gin
Yemtfelgew eithopea yane nafres atetrater
👉ወርቅ !የዱባይ ወርቅ ይባላል እኮ😆 ግን ዱባይ ወርቅ አይቆፍርም: አብይ አህመድ የጫነው ነው:: ወርቅ ሽጦ እሱ ዘንባባ ዛፍ ይገዛልታንታለም ሽጦ የመንገድ መብራት ያስገባል አይ አህመድ አብይ አመድ😅
ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤😍 UAE ለሁሉም እናመሰግናለን ❤
UAE ከኢትዬጵያ የምትፈልገዉ ለተለየ ጥቅም ነዋ በርህራሔ እና ብሀይማኖት ቢሆን ኖሮ ብሌሎች ሀገራት የምታደርገዉ ድርጊት እየታየ ነዋ ለምሳሌ በሱዳን የምትበዝብዘዉ ያለች ወርቅ እየታየ ነዉ ።
ሁሉም ሀገራችንን ሊውጧት አሰፍስፈዋል ግን የፈጠራት አምላኳ አሳልፎ አይሰጣትም ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች😢😢😢
Ethiopia min alatinaw mitewatew fandiya
@@rajuusalah45አየሽ ሀገርሽ ምን እንዳላት እንኩዋን አታውቂም ኢትዮጵያ አንድ ሰፈር አይደለችም ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ ናት ያልተሰራበት በጣም ቡዙ ሀብት ብዙ ፀጋ ያላት ብዙ የአለም ሀገራት የኛ በሆነች ብለው የሚመኙዋት ውብ ሀገር እንደሆነች አታውቂም አንቺ ምታውቂው የናንተን ሰፈር ፋንድያ ብቻ ነው በጣም ያሳዝናል ከእንቺ ምራባዊያን እንኩዋን ኢትዮጵያ ምን እንዳላት ጣንቅቀው ያውቃሉ አንቺ ግን ቢጠይቁሽ ፋንድያ ነው ምትይው ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ያለተማር ስለበዛበት ነው ውበትዋ የተደበቀው
አቤላ እባክህ አንዳንዴ መረጃዎችህን በቪዲዮ አስደግፈህ ብትጭንልን በደስታ እናያለን።
መረጃዉን መዘገብ በእራሱ ምን ያክል ጥንቃቄና በርካታ ዉጣ ዉረዶችን እንዳሉበት ብናዉቅ አድናቆታችንን ወደር የሌለዉ ሊሆን የሚገባ ነዉ
አቤላ
በርታ
እጅግ
በጣም
ደስ
የሚል
መረጃን
ነዉ
የምታሰማን
አክስቴ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነዉ ትለኝ ነበር
ሳክሳም ነዋ
ይሄ ይሄ ብሎ መጥቀስ ጥቅም የለውም ለኛ ለኢትዮጵያውያን በአሁን ሰዓት የሚሻለን አንድ መሆንና ሊውጧት ካሰፈሰፉ... መታደግ ነው ኢትዮጵያንዬ ጠላትሽን ከእግርሽ ስር ያርግልን😢ሁሌም ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤️
ኤምሬት ከኢትዮጵያ የምትፈልገው በርካሽ የሚታረስ መሬት ነው::
Thank you UAE all Ethiopian we love you
ምን አሳወቀኝ ብለህ ነው ጉድ እና ጅራት ከሆላ ነው እንደሚባለው አሁን ወዳጅ ወዳጅ አጫውቷት በሆላ ጉዷን ይዛ እንዳትመጣ እፈራለሁ አሁንስ ማን ወዳጃችን ማን ጠላታችን እንደሆነ ለመለየት ተቸግረናል ሁሉም በድንገት እስስት እየሆነ እያየን 😢 ሰላም ለእምየ ሀገሬ መተኪያ የሌላት እናት ኢትዮጲያየ አሏህ ይጠብቅሽ ጠላቶችሽ ይፈሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@اناالمسلمالحمدلله ወዳጂ ታወቃላቹ እናንተ?
በጣም ወላሂ እኔ ራሱ የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያ ኢትዪጲያ ሲሉ እሰጋለሁ ሊበሏት ያሏትን ጅግራ እንዳይሆን ፍርሃት አለኝ ብቻ አላህዬ ከጠላቶቿ ይጠብቃት 😢
@@ቀይባህር ሳይጠሩሽ አቤት አትበይ
እውነት ነው ሁሉም አለም ሀገራችን ወደዋት አደለም የቆየ ተፈጥሮ ሀብታችን ለመውሰድ ነው ሁሉም ጠላት ነው
@@ቀይባህር እንደው ሥለኢትዮጵያ ደህና ዘገባ በሚዘግቡ ሚዲያዎች ሁሉ እየዞርሽ ተሣድበሽ ትዘልቂዋለሽ ምኒቱ ቀለዋጭ ዝንብ ነሽ በአላህ እህህህህህ ጥላቻም ልክ አለው ሢጀመር ማን ሊሰማሽ ነው በማያገባሽ እየገባሽ የሸይጦን ኮሜንት እምትፅፊው እኛ ኢትዮጵያን መንግስት ጠላን ብለን በሀገራችን አንደራደርም። አለቅላቂ ላንቺ ይብላኝልሽ እንጂ
አገሬ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሽ መቀኛሽ በዙ😢
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Del de Egypt del lefano mote lebchbachaw gala
Del le egiypt
@@Mimi-qh5br weeeee😂😂 Baandaa😅
@@melsefirew3708 Baanda😅 durum la Ethiopia xaqimachu attawuqum😂
ድል ለግብፅ የምትሉ የሰው ቅሎቾ ምናችሁ ነው ግን ያመማችሁ እናንተ የአእምሮ ስንኩላን ክትባት አልፏችሁ ነው ሆ ሀገር በምን ሊቀየር ከቶ ይቻላል ምን ልብን ቢሰብር ሀገር ሀገር ነው
ሰላም ለኢትዮጵያ
💪💪💪❤❤ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤
ከሩቅ ዘመድ የቅርብ ጎረቤት ይባላል ኢትዬዽያ ደግሞ ከጎሮቤቶችዋ ተጣልታ ከሌላ ጋ አያዋጣትም ሰላም ለኢስት አፍሪቃ
እኔኮ የሚገርመኝ ዛሬም ያለምንም ህፍረት ኢኢትዮጵያን እግዝያብሄር ይጠብቃታል ማንምምንም አያመጣምስትሉ በጣምታሣፍራላቹ በዚዘመን እንደኢትዮጵያውያን ፈጣሪንያሣዘነ ህዝብምሃገርምየለም መቼገውግን ከዚትዕቢትና መመጻደቅየምንወጣው ?በእግዝያብሄርላይአምጸን የሠውልጅ የማይፈጽመውን እያረግን ፈጣሪን እያሣዘንን ፈጣሪያጠብቀናል ስንልአናፍርም ? ይልቁንስ ያልጠፋነው በቸርነቱብዛትእንጂ እንደሥራችንማ ሌላውቢቀር ሠሞኑእንኳን በህጻናትላይእየሆነያለውነገር ከበቂበላይ ማሣያነው ባይነኝ እስከመቼድረሥ እራሣችንን የተለየንጻድቅአርገን እንደምንኖርግን አልገባኝም ይይልቁንስ ወደፈጣሪእንመለሥ ምግባርእንጂ ሥምአያፀድቅም ለአመፀኞቹ ግብጻውያን መጥፋት ፈርኦንንነውያሥነሣው ወደእግዝያብሄርላለቀሱት እስራኤላውያ ሙሤንአሥነሥቶነው ያሻገራቸው ወደፈጣሪያቸው ሥለተመለሡ እንጂ እስራኤላውያንበመሆናቸውአይደለም ሥለዚ እኛም ፈጣሪ የሚታደገን ከዚቆሻሻና አሣፋሪድርጊትወተን ወደፈጣሪያችን በንስሃ ቀርበን ሰውስንሆንእንጂ በየትኛውምዘመንያልተሠሩ ሃጥያቶቾን እየፈጸምን አይደለም ወገኖቼ ይሄ የኔእምነትና አቑዋምነው ፈጣሪ ሠውእንድንሆንይርዳን
Amen astewy lebona yesten
ኢትዮጲያ ከ UAE ምን ትፈልጋለች? UAE ከኢትዮጲያ ምን ትፈልጋለች? ሁለቱም ከሴራ እና ተንኮል በፀዳ ሁኔታ በ ዊን ዊን ህግ መሰረት አብረው መስራት ይፈልጋሉ። እየሰሩም ነው። ሃያል ተብዬዋ USA በኢትዮጲያ የ100 አመት ቆይታ አንድም ፋብሪካ ገንብታ አታውቅም። UAE ብዙ ፋብራካዎች ገንብታለች
UAE በኢትዮጲያ ባለፉት ጥቂት አመታት ብቻ ብዙ ፋብሪካዎችን ገንብታለች። የ UAE ጉዳይ እንደሚያሳስባችሁ የሴረኞች ሀገር ጉዳይ እንደዚ ቢያሳስባችሁ ኢትዮጲያን ዛሬ ማንም አይንቃትም ነበር
ከጥገኝነት ያውጣን 😢😢😢😢
@@ياربسعدني-ج6ض ምርጥ ኮመንት ተባረኪ
@@ياربسعدني-ج6ض አሜን
ምንም ጥገኘነት አያስብልም ይሄ ሁሉም ሀገራት በአላቸዉ ነገር ይጠቃቀማሉ ሰቶ መቀበል ነዉ
ብዙ ማጣራት አለበት ምግሥት ምክኒያቱም በጣም ከባድ ናቸው የዱባይ መሪዎች ብዙ ሀገር ውሥጥ ጣልቃ እየቡ አተራምሰዋል አፍሳዋል
ከሰድት ያውጣን ሰላም ለኢቶቢያ❤❤
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ብቻ ነች ሰላሟ ይብዛ ❤
በደንብ መመርመር አለበት በተለይ ባለፉት አመታት ብዙ ሀገራት ላይ የተለያዩ ጥፋቶችን ማድረሳቸው አይዘንጋ ሁሉንም በደንብ ማጥናት ጥሩ ነው 😏😏😏
Mind about your desert shabias County.
ትክክል
ምንም የምታውቀው ነገር የለም ።
አንደ ሚያውቅ ሰው ስትዘግብ አታፍርም
መወዳጀታቸው ባልከፋ በሌላው ጎን ብዙ የኢትዮጵያን የውሀ እጥረት ላይ ናቸው ......
mind about your own desert shabia country.
Mind about your desert shabias country.
ነዳጁ፣ሲያልቅ፣እነሱም፣ስደት፣ይመጣሉ👁️
አቤሎ ሰላም ላንተ 🫡። ወደፊ የሚሆን ነገር አለ ቅርብ ጊዜ
ኢትዮጵያ የወደቀ ማንሻ እንጂ የአረብ መደነሻ አትሆንም ።።
አንተና መሰሎችህ አገር በማፍረስ እስከተጠመዳችሁ ድረስ አረብ ከመደነስ አልፎ ግምባርህን ያፈርስልሀል።
Ameeen ameeen Ewnate naw egzabhre yargilin
@@NejaSaniይሄ አመለካከትህ አባትህ ያጣበቀብህ የአያትህ እሳቤ ነው. በዚህ ዘመን ሰጥቶ መቀበል ላይ ነው ኢኮኖሚም ፖለቲካም የሚሰራው. አዲስቷ ኢትዮጵያም ይህን ይህንኑ ነው እያደረገች ያለችው
@@NejaSani 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ለመሆኑ 12 ክፊል ጨርሰሀል ??
የገባሃህ አልመሰለኘም 🤬 መፅሀፉ ቅዱስ አንብ ምናልባት ትንሽ ይገባህ ይሆናል ወንድም
@@ebrahimyimer9231 አዲሱቷ ኢትዮጵያ በክርስቶስ መንግት ነዉ
ጥሩ ነው ውሃ አላት ኢትዮጵያ ወንዞቾ.ሁሉ ለሀገር ሳይሆን ለባህድ አገር ነው የሚጠቅሙት እንዲህ ከሆነ እንጠቀማለን
ብራቮ ሀረብ ኢምራት አብቹዬ ጀግናችን በርታልን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@melatcode4111 😂😂😂😂ሀገር ስለሸጠ ነው
ደነዝ
ያገርሻነውጀግናው
አስቡት ኢትዮጵያ ሰላም ኖሯት በሀብቷ ብትጠቀም የት ልትደርስ እንደምትችል ከእነ ኢምሬት አንፃር አላህ ሰላሙን መተሳሰቡን ያምጣልን
Bravo abela 3ቱንም በ ቁምነገር ብቻ 👍
Ilove you UAE yamrt hwlte agry nacy 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏Ethiopia egzbhre yatbksh 🙏🙏🙏
UAE my 🇪🇹
Odam .sir Ethiopian
ዱባይ 2ኛ ሀገሬ ማናት የሚልው ታሪክ ይናገራል የሚጠብቀው ማንበብ ነው ኮመታተሮች እንሱ እኮ ለ50 አመት እርስ በራሳችው ተጨፋጨፉ መጨረሻች ግን አማር እኛ እዚህ ያብቃን
ኣቤል ምሁራዊ ትንተናህ ስቦኝ subscriber ሆኛለሁ ::
ዱባይ ምርጥ አገር ናት 🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
@@yerusalembeirut3648 😂😂😂😂
በጣም❤❤❤❤❤
አይደል
ሙቀቱስ
ኤመራት ባባ ምሽኩር እድሜ ይስጥህ ኑርልን
They don't Want nothing from Ethiopia .
the only country stand with us always when we faces problem is UAE .
UAE is the money we put in our account for rainy day
ኢማራት ክፉ አይንካት ከሀገራችን መንግስት በላይ ነፃነት ሰተዉናል ለጠፋም ምህረት አዉጀዋል በጣም🙏🙏🙏🙏
@@Tube-xb6fj ምንድነው ምቀባጥሪው የምህረት አዋጅ መስጠት የተጀመረው አሁን ነው እደሱ ከሆነማ ሳወዲም ትሰጣለች እኮ የነፃነት ሀገር ምናም አንቺ ስለተመቸሽ ሌላው ደላው ማለት አደለም አሁን ስለሀገራችን ነው እያሳሰበን ያለው
እንደ ባሪያ ስለሆንሽ ነው. እንዴት እንደሚንቁሽ አታውቂም።ለመማር እና ታሪክ ለማወቅ ሞክሪ!!!!
ያለሽን የሀገር ሃብት በህጻኑ መሪያችን በኩል ትገፋለች በዚህ ደሞ እንደ አንቺ የሚጨበጭብላት ጉልበተኛውን ጉልበቱን ትገፍለች ።
የሞተ አስተሳሰብ
ምን ጉድ ነሽ ለትንሽ ጥቅም ሀገር እንዲበዘበዝ ትፈልጊያለሽ ያንቺ ነፃነት ለእትዮጵያ ምን ይጠቅማታል ጉድኮነው
አቤል ኢማራት በኤርትራ በአሰብ የለችም ኢማራት አገር አፍራሽ ናት🇪🇷🇪🇷
ለዛ ነው ወይ ጉድ
Wow Amazing and they looking Port access too we get it now
እንደ ኢማራት እምጠላው አገር የለም ግን እኮ እዚሁ ነኝ ሲኡድ ነው እምወደው
ኢትዮጵያውያን ሶማሊያ ጦርነት ላይ እንድትሆን ይፈልጋሉን አስታውሱ በ1977 ኢትዮጵያ ውስጥ ከናንተ ጋር ሰራን 🇸🇴 Hajiro vivi fano i love you fano and tplf io tigrey
የሚፈልገው ሁለተኛ ሚስቱ አይደል እንዴ ሊሾግረው አይደል የሚሄደው ቀን በቀን ያው የሳምንቱ የሚሆነው ይብዳውና ዳይፕር ሰጥቶት ይመለስ
ኢሜሬት ምትፈልገው ማፍረስ ሊቢያ ሶሪያን የመንን እንዳፈረሰች የፈረሰች ኢትዬጲያ ።👌
እኮ ኢትዬጲያን አንተ ለማፍረስ አንሰህ።
አቤላ እናመስግናለን አሁን ገባኝ
ጥቅም ሳያገኝ እጁን የሚዘረጋ የለም እንኳን ለኛ ለሰውዲም ለሱዳን ሊብያ ኢራቅ አልበጀች ቀይባህርን ለነዳጅ ማሳለፍያ ጥቅሟን ለመዘርጋት ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ብልሽት አልወድም ለውንድሙ ያልጠቀመ ለሌላ ይጠቅማል ብለህ አታስብ የተጻፈላቸውን ነው የሚተገብሩት ከኮረና ወዲህ የሚተገብሩትን ተመልከቱ መቀየር የሚፈልጉት ነገር አለ ማሶን እና ዝም ማለት ማየት ነው ሳናስበው ረቦት ሆነናል
What is her (UAE) interest in Ethiopa political or religous?? Not economically.
እነዚ መተታሞች በምን መገድ እደሚአገኞት ግልፀ ነዉ አዚማቸዉን አፈሰዉባት ይህዉ እደተበጠበጥን አለን እግዚአብሔር ለሁሉ ግዚ አለዉ
ለዚህ ሁሉ ሰላም መጥፋት ዋናዉ ተጠያቂ አብይ ነው UAE 🇦🇪 ጋር አሽቃባጭ ከመሆኑ በፊት መጭውን ግዜ በርቀት ማየት ነበረበት ግን ያልበሰለ መሪ ሆነ እና ለግዜዊ ጥቅም ኢትዮጵያን ሊሳጣን ነው
ፓ ምጡቅ የሆነ ጭንቅላት
Ante aleh inji dedab ahiya😠
@@LaqooHacker
ሌላ ሀሳብ ካለህ ጥሩ ነበር ። እስኪ የዚህ ሁሉ ችግር ምንድነው ትላለህ ጠይቅ እራስክን
❤😂🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤😂ዕድሉ.ለኢ/ያ.ሀገራችን
Tiru new bicha selam lehagerachn yesew lij beselam weto yegba ❤
Love Somalia❤❤❤❤🥰🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴 🇸🇴
😏😏😏😏😫😫😫🧐።
እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ተመልሶ እድገትሽን ያሳየኝ
Agricultural Land or agriculture products.
የደሃ ሃሜት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል ዜናው በዝርዝር 😢😢😢😢😢
እዉነት ለምናገር ምንም ትሪክ የላችዉም ግን ነፃነት አለት ዱባይ
Konjo sera new abela
ድል ለእትዮፕያ፣እናት፣ሀገሬ
ለመሆኑ አቤል ታሪክ አተናተን ትችልበታለህ ግን የሰጡህን ታነበንባለህ UAE አሰብ የሚባል መሪትውስጥ የለችም ቀበቶውን እደልምድ እዛም እዛም የሚፈታው ጠንቅቃ ታቃለች አጊታዋለችም እኛን ከነዚህጋ አታጠጋጋን ያሉህን ከማንበብ ውጣና ቀሞያው ትልቅ ለመሆን ታላቅሰው መሆን ለሀቅ ታሪክን አስተጋባ አዋ አሰብበት።
ኢሚረቶችን ደግሞ መቼ ይሆን የሚከዳቸዉ? መክዳት ሙያዉ ስለሆነ ማለት ነዉ።
ስወዳት ዜግነትቢሰጡ ሳላገራግር❤❤❤የድሀሀገር❤❤🎉
Bravo ❤❤
በማንኛውም ሀገር የማይኖር በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ማዕድን ምን ይሆን?????
ነዳጃችንን እንዳናወጣ ለምን ብትሉ የመሬት አቀማመጡ😊😊
ኢትዮጲያ ከባሕሏና ከእምነቷ ውጪ አፈንግጣ እየወጣች ነው። የዚህ ሁሉ ተዋናይ አብዮት አሕመድ ነው😮
ኢትዬጱያ በራሰዋ መቆም መሞከር አለባት በልመና መሻገር. የለም
😊
ከንግዲህ ብሀላ መሳሪያ መግዣ መሳሪያ ሚያቀብላት እንኢሜሬት ዝም ይላሉ ዘገየን እኮ ጎበዝ
How about your desert shabia country?
ኧረባክህ አቤልዬ እንድ ሀገር ውሰደኝ
C/C of of BBC Afaan Oromoo analysis presented in a written form before a day.
Mind about your desert shabias country.
Uae 😘‼️i miss you
ወርቅ ዘረፋ❤❤❤❤❤
UAE wants to own every natural resource including agricultural land In Ethiopia. Abiy need a dollar for his war aginest Oromo and Amhara fano.
ወንድሜ ይለዎል ለአረቦችም ወንድም አይደለም አፈረሳቸው የሚፈልገው 2 ነገር ነው 1ኛ ስሜን ትግራይ አጥፍተህ የበላይነት ሐያልነት ማቆም ነው ምክንያቱ ያቁታል ታሪክ ስሜን 2ኛ ሐረር የኔ አገር ነው የሚል ሀሳብ አላቸው ኢትያጱያ መበታተን ነው እሺ መልካም ንበለው ግብፂ ከኛ ብትዎጋ ኢሜሬቶች ወይም መሐመድ ብን ዚያድ ከአብይ ይቆማል ብለህ ታስባለህ ህልም ነው
My🇪🇹❤❤
🎉
UAE 🇦🇪
ደም እያፈሰሱ ከመጠጣት እንደዚህ ያለ ሀሳብ ቢፈጥር የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በርስ ከመባላት ይሻል ነበር
ወልቃት ለዛ ነው ዘመናዊ ድሮን ተጠቅማ የትግራይ ህዝብ የጨፈጨችው ሁሉም የእጁ ያገኛል የጊዜ ጉዳይ ነው
wow baxame dase yelal
የተላላኪነት ሚናቹን እንድትጫወቱላት ነው የምትፈልጋቹ።
UAE is the best country which supported us while we were at the verge of collapse , don't forget!!!
when was Ethiopia on the verge of collapse ?
maybe for you
UAE 🇦🇪 drug lords paid entire opium farms in Afghanistan and Ethiopia it’s one there target for drug supply.,
😂😂😂
That is what you think. Try to think better and the truth!!!!
Invention ,expanding.....in long run......
🇦🇪❤🇪🇹❤
ማንም ባይገባ ምንእንሆናለን 😂😂😂😂
🇦🇦🇪🇦🇪+🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
Mayxyqwun atwura Baz sat abeli
Ine arabochi wode Africa 🌍 kemetuu yehone negeri ale beselami aydelemi 😢
Emretin baschekayi ke Ethiopia aswetat wellahi be sudan be soriya be libiya be Yemen yederesew bagerachinm yidersal
ምንም አዲስ ነገር አላወራህም like shere የጠረበብህ መህንህ ብቻ ነው የገባኝ ወደል ማሀይም ነገር ነህ
ይገርማአል
United Arab Emirate❌
United Arab & Ethiopia ✔️😄😁
ሸቃላነዋ
👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
6:26 is when today program start
Wow❤😂
ምን እንደምትፈልግ እማ በቅርቡ ታውቀዋለህ።እያዳሜ ቤትህ ተሽቶልሀል።ትፈናቀላለህ።
አማራ ክልልን ለልማት አዲስ ከተማ ለመመስረት
MY UAE🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪
🇦🇪🇦🇪🇦🇪❤❤
ግድቡን
DuBAI15🇦🇪🇪🇹✈️🎤☑️
Be ejie azur Ethiopia be UAE new yemtgeza yalech mech ygebachual gin
Yemtfelgew eithopea yane nafres atetrater
👉ወርቅ !የዱባይ ወርቅ ይባላል እኮ😆 ግን ዱባይ ወርቅ አይቆፍርም: አብይ አህመድ የጫነው ነው:: ወርቅ ሽጦ እሱ ዘንባባ ዛፍ ይገዛል
ታንታለም ሽጦ የመንገድ መብራት ያስገባል አይ አህመድ አብይ አመድ😅