Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የገጠርልጅ ስለሆኩ ይህልጅ የሚለቀውን ሁሉ ሳይ በደስታ በትዝታነው የማየው በርታ❤❤
አብሽር
የኒካሁ ከሸሪዓ ዉጭጭጭ ነዉ አሏህ ያጥፋልንንንን ይህን ነገር
ማሻአላህ ደስ ሲል ጀምየ አይዞህ በርታ
እሽ አብሽር
እረበሳቅ
ማሻ አላህ
min ayenet bahil new lemehonu sheriawn ayekawomim
ማሻአላህ ደስ ሲል ግን አጭር ነው የዛሬው አሁንም ቀጣይ እጠብቃለሁ ጀም ውዴ
መጣልሽ እህቴ
@@tube--jemalsedomatube3445 አወ መቶልኛል ወላሂ በጉጉት ነው ኮ የምጠብቅህ የምር
አሚን
ማሻአላህ🌹🥀🥀🥀🥀🥀🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኧረ ምድነዉ የማየዉ ጀም🤣ወይየገሬባሀል
ይሄውልሽ ባህላችን ይህን ይመስላል ውዴ
ምንኛ ነው እሄ ደግሞ
😍😍😍😍😍
ማሻ አላህ ግን ወድማችን ጀማል ይሄ አሁን ከሴት ወገን ነውደ ?እናም ሙሽራው ሚስቱን ሲወስድ እደት እደሆነ ቪድወ ስራልን እሽ እናመሰግናለህ
እህት አለም ለቅቄዋለሁ ሙሽሪትን በራሷ ነው የወጣችው ከሆታው መሀል ናት እስከመጨረሻው እዩት
@@tube--jemalsedomatube3445 እስኪ ከሌላ ላይ ካለ አያታለሁ ቅቤ እየተቀቡ ነው የጀመረው
ከሌላ ይኖር አይመስለኝም
👌👌😍😍💘💘👍👍
ይኸንን ሁሉ ልብስ ወድዮውነው የገዛው አተለኝም መቸም ኸረ
ከኛ አገር ያለብሳታል ግን ግማሹን እምረትበው ከራሷ ነው ባሁን ሰአት ሁሉ ነገር ሰማይ ነው እደት እየቻሉት ነው ከቶ
ወንዱ መጣያ ይጥላል ቤተሰብ እቃዋን በሙሉ ይገዛል
ኸረ ባሁኑ ሠአት ሁሉነገር በጣም ነው የተወደደው ኸረ አሁን ልብስ ማልበሻው አይደለም
ከባድ ነው
እኔማ ካዱ ልጅ ፎቃ ይዞኛል በቀን በቀን ቪዶወ ልቀቅ ጀማል ኒዶ መከራህ😁😁😁😁😁😁😁🙈🙈🙈🙈🙈
የትኛው ነው ልጁ ቆርጠሽ ላኪልኝማ ብቻውን ቀርጨ እንድለቅልሽ
😂😂😂😂😂
@@tube--jemalsedomatube3445 ሙሽሩ እስቂያልቅ ዝብለህ ልቀቀው በስበብ አያዋለሁ 😂😂😂😂😂😂ቱ
ክክክክክክ ኸረ ቀስ
አረ የሴት ሺንጣ አትፈትሹ
ለምንሻጣዋንይፈታሉ
ሀዳው ነው