የልጄን ፀጉር በምን ልጠብ? ምን ልቀባ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 38

  • @yegetakids7952
    @yegetakids7952 10 місяців тому +2

    Hi dave it is good wgat u do u but can u make table age and product so we can use it accordingly.

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 Рік тому +5

    በደንብ ስለልጆች ብታቀርቡ በጣም እንከታተላለን እናመሰግናለን

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 Рік тому +8

    በብዛት በምስሉ ላይ ያሳየህው ሳሙናዎች ወይም ሻምፖ እና ኮንድሽነሮች አቅምን የሚጠይቁ ናቸው እና ሌላ እንደሀገራችን የኑሮ ሁኔታ ልንጠቀምበት የምንችለውን ብታሳየን እኔ የ3ሴት ልጆች እናት ነኝ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Рік тому +2

    ምርጥ ምክር ወንድ በርታ( እኔ ፀጉር ታዳጊ ነው ጫፍ ያደርቃል ቅባት እያገባው ምን ላድርግበት??

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 Рік тому +1

    እባክህ እቤት ውስጥ ልንጠቀም የምንችለው ትሪትመንት ለ 5 አመት እና ከዚያ በላይ ላሉ ልጆች እንዲሁም ሳሙና ለገላቸው ሻምፖ እና ፊታቸውን ወደትቤት ሲሄድ ሊቀቡት የሚችሉት ንገረን

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h Рік тому +2

    የአሰተመራችሁንን አመስግነን ግን የሚጠቀሙትን ሻንፖና ቅባቱን ብታሳየን መልካም ነበር

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 Рік тому

    Thank you so much, Yeshewaye, for presenting us this amazing point.

  • @yyll553
    @yyll553 Рік тому

    ልጄ 16 አመቷ ነው ግን ፀጉሯ ብዛት አለው ግን ቁመት የለውም ምን ላድርግ ፊቱ ላይ ቤቢ ሄር እንዲበቅል እና ቁመት እንዲጨምር ምን ላርግላት

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 Рік тому +1

    ሰላም እንዲት ናችሁ ስላገየሀችሁ ደስ ብሎኛል ልጄ ስምንት አመትዋ ነው ዙማ የሚባል ፀጉር ነው ያላት በፊት ረዥም ነበር ከተወሰነ ጊዜ በሀላ እድገቱን አቁመ ከልጅነትዋ ጀምሮ ፒንክ ነበር የምቀባት አሁን ደግሞ እስቲ ልቀይር ብዬ ካሮት ጀመርኩ የተለያየ ውህድ እጠቀምላታለሁ ቅደም እቀባታለሁ እሱ ግን አያድግም ምን እንደ ደርግ ግራ ግብር ብሉኛል ሲታጠብ ሲለሰልስ ይረዝማል በተረፈ ውሀ ሲነካው ጁሮዋ ጋር ይጠቀለላል እባክህ ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Рік тому +1

    አባክህን መልስልኝ 15መልስ ያለገኘሁት ጥያቄ ልጄ ስትወለድ በጣም የሚያምር ጥቁርና ለስላሳ ጎላ ብሎ የሚታይ ነበር በ80ቀኗ ታለጨች ከዚያም ብቅሲል ብቻ እሰከ 1አመት እድሜዋ 4ግዜ ለጨሆት ፀጉሯ በጣም በዛ እጅግጥቅጠቅ ጠንከር ያለ የማያድግ😢😢በፍፁም አያድግም ያልሞከርኩት አይነት የለም ግንምንም አያድግም🤷‍♀️

  • @alemeshewit-qj9to
    @alemeshewit-qj9to 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemeshewit-qj9to
    @alemeshewit-qj9to 11 місяців тому

    የኔ አበሳ

  • @sebli5075
    @sebli5075 Рік тому

    የሸዋ ግን አንቺ እራሱ የቪው እና የላይክ ቁጥር እንደ እኔ ማየትሽ 😂😂😂 ብቻ በጨመረ ቁጥር ስላንቺ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉

  • @hq1rx
    @hq1rx Рік тому

    ሠላም እንዴት ናችሁ ስለ ምትሰጡን ምክር ከልብ እያመሰገንኩኝ አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ ስትወለድ ሉጫና ጥቁር ግን ደሞ ስስ ነበረ እንዲበዛላት ብዬ ከ1ዓመት ልደትዋ በሁዋላ 2ላጨዋት አሁን 3 ዓመትዋ ነው ከርዳዳና አመዳም ፀጉር ሆኖ ወጣ ከዚህ በሁዋላ ወደነበረበት ፀጉር የመመለስ እድል ይኖረዋል ወይስ በዚሁ ነው የሚቀጥለው??

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Рік тому

    ዋወወወወ❤❤❤❤🎉

  • @birhanubireda8329
    @birhanubireda8329 Рік тому

    ሰላም ዶክተር የልጄ የተወለደችበት ነው አልተላጨም ነበር መጀመረያ አሪፍ ለስላሳ ቁመቱ ደና ነበር አሁን ግን ጠንካራ ሆነባ ጫፍ ጫፉ ይደርቃል ወዝ የለውም ፎሮፎርም አለባት ምን ላድርግ ??

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 Рік тому

    ቅቤም እቀባታለሁ

  • @NikoEyu
    @NikoEyu 11 місяців тому

    ልጄ 1 አመትዋ ነው ካሮት ዘይት መቀባት ትችላለች

    • @yeshewamasresha653
      @yeshewamasresha653  11 місяців тому

      ua-cam.com/video/63LPStOxr1I/v-deo.htmlsi=xeK81rRWzSfHvqOA

  • @Musezerufahel
    @Musezerufahel Рік тому

    Xiru sira naw barchilin abranish alen bizu kanchi you tube enimaralan

  • @chawitgiday7727
    @chawitgiday7727 Рік тому

    ስለሰጠህን ምክር እያመሰገኩ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ያራት አመት ልደ ሽበት በሽበት ሆነችብኝ የጀመርያ ፀጉሯን አላጨዋትም ከሻፖ ወይ ከቅባት ምን መጥፎ ነገር እደተጠቀምኩ አላቅም ወይስ በዘር ከህፃንነት ይጀምራል የጀመራት ሶስት አመት ስትቀርብ ነዉ ብቻ ሰላም ነሳኝ እናትም አይደለዉ የዉ ለሴት ልጅ ኮፊደስ ይነሳል ወጣትነቷን እዴት እደምትቀበል እያሰብኩ ሰላም አጣዉ ምትለኛለህ 😢

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

      በጣም ጭቀት አታብዥ ሽበት በእድሜ አይደለም የሆነች ልጅም በ7 አመቷ ሽበት አለባት ብለውኘ ነበረ በረተሰቦቾን የማውቃቸው እና የልጅነት ስለሆነ ምንም ሊያስጨንቅሽ አይገባም እሷንም የተፈጥሮ ፀጋ ነው የእርጅና ሽበት አይደለም ያንች የተፈጥሮ ነው በያት

    • @chawitgiday7727
      @chawitgiday7727 Рік тому +1

      ​@@እረህመት-ዘ5ተእሽ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

      @@chawitgiday7727
      ምንም አይደል አብሽሪ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Рік тому

      እህቴ ለሐኪም ብታሳያት ጥሩ ነው በሰውነትዋ ውስጥ ያነሳት ነገር ካለ ጠቃሚ ምክር ታገኝለሽ አይዞሽ ❤🙏

  • @alemeshewit-qj9to
    @alemeshewit-qj9to 11 місяців тому

    ❤❤❤