"ልጄ ምግብ አይበላም። ምን ይሻለኛል?"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 75

  • @michubet
    @michubet  4 роки тому +7

    ውድ የምቹ ቤት ቤተሰቦች ቪዲዮውን ስለተመለከታችሁት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። በነገው ሁለተኛ ክፍል ዝግጅት ላይ ለጥያቄዎቻችሁ ሙሉ መልስ እሰጣችኋለሁ። ከእኔ ጋር በይበልጥ መነጋገር ለምትፈልጉ ሁሉ የምቹ ቤት ቴሌግራም ቻናልን ሰብስክራይብ በማድርግ ልታገኙኝ ትችላላችሁ።
    ከታላቅ አክብሮት ጋር ምቹ ቤትን ሼር እና ሰብስክራይብ እንድታደርጉልኝ እጠይቃለሁ።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @MenenYilak
      @MenenYilak 3 місяці тому

      Lijebetam chaweta slemiyabeza mgb aybelalignim

  • @betgashew
    @betgashew Місяць тому

    Wow እግዚአብሔር ይባርክሸ እወድሻለሁ

  • @betgashew
    @betgashew Місяць тому

    ልክ ነሽ በእንቅልፍ እጥረት ነው

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 4 роки тому +1

    wuyii supernanny the best ever ሁሉም እናት ማየት አለበት

  • @tigistmihiret2790
    @tigistmihiret2790 3 роки тому +2

    የእኔ ውድ በጣም ጥሩ ነው በርች የእኔ ልጂ ችግር ግን ይለያል 6 ዓመቱ ነው በጣም ቀጫጫ ነው እንቁላል፣ ስጋ፣ ወተት፣ ማንኛውንም የአትክልት አይነት አልወድም እያለ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ይህ ብቻ አይደለም እወደዋለው የሚለውን እንኳ ብላ ብየ ሳቀርብለት ይተናነቀዋል በጣም ተቸግሬያለው ት/ቤት ሲሄድ ሳይመገብ ነው የሚሄደው ሰውነቱም ከጊዜ ጊዜ እየቀነሰ መጣ ምን ትይኛለሽ እህቴ

    • @michubet
      @michubet  3 роки тому

      ሰላም ትእግስት ልጅሽ ስድስት አመት ስለሞላው ስለ ምግብ እና ጥቅሙ እንዲሁም ለምን ምግብ እንደማይበላ እየጠየቅሽው። ምግብ መመገብ እንዳለበት እየነገርሽ እያግባባሽ የምግብ ምርጫውን ለማስተካከል ሞክሪ

  • @Kuki92
    @Kuki92 Рік тому

    በርቺ ሮዚ

  • @sofiyamohammed7187
    @sofiyamohammed7187 2 роки тому +2

    ማሚዬ ልጄ 11 ወሯ ነው እስከ 6ወር ጡት ብቻ ነበር መጣባት ; 6 ወር ላይ ጡጦ አልምድ አለችኝ እስካሁን ጡት ነው። እና ደግሞ 6 አካባቢ ምግብ በደንብ እየለመደችልኝ ነበር በመሀል ግን ችላ አልኳት መሰለኝ በደንብ የምትበላውን ሁሉ ቀነሰችብኝ። በጣም ጨንቆኛል

    • @michubet
      @michubet  2 роки тому

      ሰላም እህቴ
      ጡጦን ስለ ማስቆም የሰራሁት ቪዲዮ አለና ተመልከችው።
      ua-cam.com/video/ESVkVcoHMi4/v-deo.html
      ግን እንዳንድ ጊዜ እንዲሁ የምግብ ፍላጎታቸው ይቀንሳል። በዚህ ጊዜ እንቺም ሳትጨነቂ ሁለት ማንኪያ ያህል እንድትጎርስ አድርጊያት። እና ቶሎ ቶሎ ደግሞ መግቢያት። አይዞሽ

    • @sofiyamohammed7187
      @sofiyamohammed7187 2 роки тому

      Eshi mami
      Amesegnalew

  • @tarika1350
    @tarika1350 4 роки тому +3

    እባክሽ የ 2አመት ልጅ አለኝ ከ ወተት እና እስትሮበሪ በቀር ምንም መብላት አይፈልግም ምግብ ሳቀርብ ገና ለቅሶ ይጀምራል አልበላም በማለት በጣም ግራ ገብቶኛል በዛላይ ሰውነቱ በጣም ከስቶብኛል

    • @michubet
      @michubet  4 роки тому

      ወተት የምግብ ፍላጎት ይዘጋል ስለዚህ የምትሰጭውን ወተት መቀነስ በተለይ በጡጦ ከሆነ ማስቆም ይኖርብሻል። ቀጥሎ እለት እለት ትንሽ ትንሽ ከሁሉም አይነት ምግብ እያቀመሽ ማለማመድ። ስትሮበሪም መግዛት አቁሚ እና በሌላ አይነት ፍራፍሬ ተኪው።

  • @serkalemkassie6455
    @serkalemkassie6455 4 роки тому +2

    ስላም ሮዚ እንዴት ነሽ የሁለት አመት ልጅ አለኝ ስድስት ወር ሲሆነው ምግብ የለመደው ጣፋጭ ነገር እየተቀላቀለ ነው። ሆሌም ምግብ ላይ ጣፉጭ ካልተቀላቀለ አይበላም እንዴት ይሻለኛልህ ምን ትመክሪያለሽ

  • @nebizi746
    @nebizi746 Рік тому

    በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 4 роки тому

    እናመሰግናለን ይህ የሁላችንም ችግር ነው እኔ የ5 እና የ2 ዓመት ከ8 ወር ልጆች አሉኝ በጣም ተቸግሬአለሁ

  • @MimiKidanu
    @MimiKidanu Рік тому +1

    አሁን የተናገርሽው ሁሉ ደርሶብያል ልጄ 1አመት ከ4 ወሩ ነዉ እና ምንም አዬነት ምግብ ከልተፈጨ አዬበላም ምን ትመክሪያለሽ እህቴ

  • @tigestbekele5107
    @tigestbekele5107 2 роки тому

    Beteme leke neshe ehete tebareke

  • @firebesu8884
    @firebesu8884 10 місяців тому +1

    ልጃ 3 አመት ከ3 ወሩ ነው የሚበላው የሚዋጥ ብቻ ነው ጥርስ አለው ግን ማላመጥ አይችልም ከማይበላው ከእንጀራ ጀምሮ ምን ላድርግ

    • @michubet
      @michubet  10 місяців тому

      እንዲያኝክ ማለማመድ እና የተፈጩ ምግቦችን ገንፎ አትስጭው። ጡጦ የሚጠባ ከሆነም አስቁሚው

  • @tigialem7645
    @tigialem7645 4 роки тому +2

    Thank you, and I can’t wait for z second video

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ

    ሮዜ በጣም ጥሩ ነው እኔ አዲስ እንግዳሽ ነኝ ሁሉንም ቪዲዮሽን እያየሁት ነው በጣም ደስ ይላል በርቺ አሁን ግን የምልሽ እኔ የወንድሞቼን ልጆች ነው የማሳድገው አንዱ የ 7 አመት ልጅ ነው ግን ምግብ አይበላም በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ግራ ነው የገባኝ ምን ላርግ እስቲ ንገሪኝ

    • @michubet
      @michubet  3 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ መድኃኒት? እስቲ መጀመሪያ መብላት ለምን እንደማይፈልግ ጠይቂው

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 роки тому +1

    መፍትሄውን ለመስማት ቸኩያለሁ የኔም ችግር ነው ልጄ አራት አመቱ ነው እና supernanny በጣም የምወደው ቻናል ነው ዪቲዩብ ላይ ነው የምከታተለም ልጆችን ስርአት ማስያዝ ብዙ ነገሩ ጠቃሚ ነው thank you

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 2 роки тому

    በስትጊዜየ አገኘሁሽ ሮዝ ሌላ ቻናል ከፍተኛ ነው እንዴ

  • @mimigebrestadik5968
    @mimigebrestadik5968 4 роки тому +5

    የኔ ልጅ እንጀራ በሽሮ ብቻ ነው የምትበላው 3 አመትዋ ነው አሁን ሌላ ምንም አትሞክርም እጅዋን ሲነካት እርስ አትወድም በጣም እያስጨነቀን ነው

    • @tt-xk1ir
      @tt-xk1ir 4 роки тому +2

      Mimi Gebrestadik yenem teyake new

    • @woinshethabte2577
      @woinshethabte2577 3 роки тому

      Ere yene 4yrs new keshiro wich bimotat aybelam misa, erat, 7day shiro new

    • @tezulove7404
      @tezulove7404 Рік тому

      እና ኢትዮጵያውያን አይደል እንዴ ልጆቻችን እኛ በልተን ያደግነውን እነሱም ይሞክሩት

  • @worknehaddis3717
    @worknehaddis3717 5 місяців тому

    ለ1አመትልጀ ምንአይነትምግብ መመግብ አለብን

  • @misikiramsal123
    @misikiramsal123 7 місяців тому

    የኔ ልጅ 1ዓመት ከ3ወር ናት ግን ጡት ነዉ አብዛኛው ጊዜ የምጥጠባው ምግብ ብዙም አይደለችም ምን ላድርግ ?

  • @AlemMoke
    @AlemMoke 9 місяців тому

    በርቺ

  • @kbkb4826
    @kbkb4826 2 роки тому

    Selam yene liji gn tibelalechi gn too atiwitim

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 4 роки тому

    THANK YOU

    • @michubet
      @michubet  4 роки тому

      My pleasures. Thanks for watching

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 4 роки тому +2

    በጣም ነው የሚአስቸግሩት በተለይ ትልቁ 5 አመቱ ቁጭ ብሎ የበላበትን ቀን አላስታውስም ጉርሻ ለመደብኝ ቲቪ ያያል ሁሉም ምግብ በልመና ነው የሚበላልኝ በጣም ተቸገርኩ መፍትሄ ሰጪኝ እስኪ ሮዚ

  • @debitamiru123
    @debitamiru123 Рік тому

    ምንም መብላት አትፈልግም በግድ ተደብድባ ነዉ የሚትበላዉ ሁሌም ጠግበለሁ ነዉ የሚትለሁ

    • @LoveLove-z9c
      @LoveLove-z9c Рік тому

      እደኔ ልጂ ግራ ገብቶኛል

  • @firomsademissie704
    @firomsademissie704 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ምቹ ቤት የኔ ልጅ ምግብ ይጎርስና በአፉ ይዞ ይተፋል ምን ላድርግ?

  • @Abebagetachew-iw5lo
    @Abebagetachew-iw5lo 8 місяців тому

    lje 2 amet ke 6 wer lihonew new gn gena sahnun siyayew new yemiyaleksew gn meblat slalebet eyalekesem bihon begd anke abelawalehu gn betam yasakikalm yasferalm andande liyaswetawm hula ychilal

  • @KisanetOkbamichael
    @KisanetOkbamichael 10 місяців тому

    Wiynie tayka alnane lijay hades new narway ka gaba gen migbe enbe yalale baka xankine kule,makire gen terase ayblme

  • @عاصمالعوض-ي6ذ
    @عاصمالعوض-ي6ذ 2 роки тому

    ere mamiye betam techegerkugne ebakeshe ye8 amet ena ye7 wer leje alugne telku beka hule debedeb ne tenshum gena mejemru new gen felagotu ayasedsetem ebakeshe men ladreg

  • @እግዛብሔርአዋቂነእ

    ኧረ እኔም በጣም ተቸግርያለው የ3 አመትና የ 1ዐመት ከ2 ወር ልጆች አሉኝ ትልቋ ምንም አይነት የምግብ ፍላጕት የላትምና በጣም ነው የምቸገረው አባትየው የኔ ችግር እንደሆነ ደጋግሞ ስለሚናገረኝ ጥሩ እናት እንዳልሆንኩነና ችግር እንዳለብኝ እየተስማኝ እራሴን እወቅሳለው ቡጣም ስቃይ ይስማኛል ብቻዬን ነው የማሳድጋቸው ውጭነው ያለውት አጠገቤ ማንም የለም በጣም ተቸግርያለው እስኪ መላ በሉኝ ጭንቀት ገደለኝ

    • @michubet
      @michubet  4 роки тому +1

      አይዞሽ እራስሽን አትውቀሺ። የልጆቹን አመጋገብ ማስተካከል ይቻላል። ካንቺ የሚጠበቀው ልጆችሽን ለማስተካከል ማድረግ ያለብሽን ማወቅ እና መተግበር ነው። ይህንን ደግሞ በዝርዝር የሚቀጥለው ቪዲዮ ላይ ታገኝዋለሽ። በርቺ

    • @እግዛብሔርአዋቂነእ
      @እግዛብሔርአዋቂነእ 4 роки тому

      @@michubet እሽ እጅግ በጣም አመሰግናለው

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 4 роки тому

      @@እግዛብሔርአዋቂነእ ይሄ ይንቺ ጥፋት አደለም ብዙ ልጆች አልበላም ይላሉ የተወሰነ ጉርሻ እንዲበሉ ማረግ በተረፈ ራስሽን አታጨናንቂ እኔም ልጄ ሰለሚያስቸግረኝ ነዉ ተስፋ አተቁረጪ ከቻለ ባለቤትሽም ይሞክር

    • @ddd1993d
      @ddd1993d Рік тому

      እዴት ለመዲ ልጆች ምግብ መመገብ

    • @ddd1993d
      @ddd1993d Рік тому

      ሰላም ልጄ 2 አመት ናት አትመገብም ምን ላድርግ ሹክ በይኝ

  • @MahletNolawi
    @MahletNolawi 7 місяців тому

    So solution

  • @obeyorelse8518
    @obeyorelse8518 2 роки тому

    No way,supernanny lay mn temarsh?

    • @michubet
      @michubet  2 роки тому

      There are so many lessons that I learnt from her. One of the lesson that I learnt was how parents should be consistent.

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 роки тому

    ሮዚ በጣም እናመሰግናለን ቀጣዩን ቪዲዮ እንጠብቃለን መልካም ግዜ

  • @berhanenerayo2794
    @berhanenerayo2794 4 роки тому +1

    ልጄ 10 ወሩ ነው ወተት እንቢ አለኝ ሁሉንም
    Förmlich ሞከርኩ ምን ይሻለኛል?ጡት ይጠባል

    • @shewitdesalegne2170
      @shewitdesalegne2170 4 роки тому

      ምን ላርግ የኔ ልጅ 10 ወር ሆኖታል ግን ምግብ አትመገብም

  • @KalkdanKal
    @KalkdanKal 9 місяців тому

    የእኔ ልጅ 2አመት ከ8ወር ነት እጀራ አትበላም

  • @hdhhdhchch9164
    @hdhhdhchch9164 4 роки тому

    ዉድእህቶቼ እደትናችሁልኝ ይህየኔምችግር ነዉ
    እሥኪ ዱአአድርጉልኝ ልጄ5 አመትናት ግን ምግብ
    አልበላልኝ አለይ መፍትሔ ካላችሁ ሹክ በሉኝ

    • @michubet
      @michubet  4 роки тому

      ሰላም እህቴ ብዙ ጊዜ ልጆች በዚህ እድሜያቸው ምግብ እምቢ የሚሉት በተለይ ጥፋጭ ነገሮች የሚሰጣቸው ከሆነ፣ ምን ልስራልህ ? የቱን ትወዳለህ እየተባለ ብዙ ምርጫ ሲኖረው፣ ረዥም ሰአት ቴሌቪዥን የሚያይ ከሆነ፣ ወይም ጡጦ ካልጣለ ነው።
      እንዲመገብ ለማድረግ ደግሞ የምግብ ስአትን ጠብቆ ምግብ መስጠት፣ አማራጭ አለማብዛት፣ መቀመጥን ማለማመድ፣ እንቅስቃሴ / ጨዋታ እንዲጫወት ማድረግ ይጠቅማሉ።

  • @seidhassen4422
    @seidhassen4422 3 роки тому

    Enem betam techegrealehu Videowen ahun new yayehut ene betam new yechenekegn megb aybelam leje 1 ametu new men madreg endalegn alawkm

    • @michubet
      @michubet  3 роки тому

      አይዞሽ በጊዜ ይስተካከላል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ከሶስት ቪዲዮ በላይ ስርቻለሁ። ተመልከቻቸው እና የልጅሽን አመጋገብ ለማስተካከል ተጠቀሚበት። ከተቸገርሽ ግን ፃፊልኝ

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 4 роки тому +1

    Yanewa lj betam tasechugiralchi beka ula eyemetawat weym eyeferachugn new mibelaw serebat demo tebesachalechu zim bela tenechanechslechi ena yana lj migib eyetefechu kalhon atebelam tetar neger abelam sahoresat zim belo mewatun becha new mifelgew2 11werewa new aun ena aun gin beka yhon neger serechalat asekrmecha zor sil mebelat jemiralchi gin sahoresat tetar neger sbelam.

  • @BoomBoom-rf6vc
    @BoomBoom-rf6vc 3 роки тому

    ሃራስ ናት ግን የ ቱት ወተት የላትም ምን ታድርግ።ናመሰግን ኣለን

    • @michubet
      @michubet  3 роки тому

      ቶሎ ቶሎ ካጠባች ጡቷ ወተት ማጋት ይጀምራል። በቂ ፈሳሽ፣ ምግብ እና እረፍት ካደረገች ቀስ እያለ ይስተካከላል

  • @bestall1953
    @bestall1953 3 роки тому

    እህቴ በሰላም ነው የተፋሽው

    • @michubet
      @michubet  3 роки тому

      አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። ከዚህ ቪዲዮ ኋላ ብዙ ሰርቻለሁ። እስኪ እያቸው

    • @bestall1953
      @bestall1953 3 роки тому

      @@michubet okey

  • @debitamiru123
    @debitamiru123 Рік тому

    አአ

  • @adiamandemariam9303
    @adiamandemariam9303 4 роки тому

    Betam new menamsgenew 🙏🙏 betam arfe aref temherte new metakerbew 1 teyaka alen 4 amet leje alhen atkelet ena fruits mebelat akomet maytem atfelegem men mareg aleben pls 🙏🙏erjen

  • @ayedadawet
    @ayedadawet 4 роки тому

    y3 amte lje nate leje gene kmhle yamtacewe baheri nwe alblame malte tosile amote selnbre kza gize jemero asechegrcegn

    • @michubet
      @michubet  4 роки тому

      ልጆች ህመም ከገጠማቸው በኋላ ወደ ቀደመ የአመጋገብ ሥርአታቸው ለመመለስ ጊዜ ይወስድባቸዋል። አንቺ ማድረግ ያለብሽ የምግብ ስዓቱን እየጠበቅሽ ያለመታከት የተለያዩ የምግብ አይነቶችን እንዲመገብ ማድረግ ነው።
      የምግብ ሰዓቱን መጠበቅ ዋናው ነገር ሲሆን ጣፋጭ፣ ከጡጦ እና ከጥብሳ ጥብስ ወይም ከታሸጉ ምግቦች ማራቅ ሌሎች ማድረግ የሚገቡሽ ነገሮች ናቸው።

  • @muna7848
    @muna7848 4 роки тому

    ውይ ሮዚ የህቴን ልጅ ነው ማሳድገው እና ምግብ እንቢ እያለኝ ተቸገርኩ 1 አመቱን ሊጨርስ ነው

    • @michubet
      @michubet  3 роки тому

      ይቅርታ ሙና እንዴት መልእክትሽን ሳላየው እንዳለፍኩ አላውቅም። የእህትሽ ልጅ አሁን እንዴት ነው?

  • @ahmatagan4709
    @ahmatagan4709 4 роки тому +1

    Yena lij 1 amet ke 6 weru new eskahun tetar neger aybelam terse alew magnek aychelem zem belo mewat new mefteha kalesh ebakesh negeregn beza liy beju aybelam ena kalagoresekut besteker ategebu saskemetelet yedefawal endat endemaslemedew ger gebtognal

  • @abenezermt9329
    @abenezermt9329 3 роки тому

    ድምጽሽ አይሰማም ትንሽ ብትቸምሪ?