የማህጸን እጢ ( Fibroids/ Myoma)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 92

  • @ፂዮንዳንኤልሣራ
    @ፂዮንዳንኤልሣራ Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እንዃዋን አደረሰክ ለቡሄ ከኔ መላው በቤተሰብህ🙏

  • @LemlemBerhe-zy6dx
    @LemlemBerhe-zy6dx 3 місяці тому

    እግዛብሔር ይባርክህ

  • @AaAa-h1y3h
    @AaAa-h1y3h 3 місяці тому

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Рік тому

    እንኳን ለፍልሰታ ፆምና ለብሄ በሰላም ከነቤተሰብክ አደረሰክ።አትጥፋብን

    • @drfsh
      @drfsh  Рік тому

      Amen Enkuan abroaderesen!

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Рік тому

    እንኳን አደረሰህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @addisalemdollwet3165
    @addisalemdollwet3165 Рік тому

    Enamsegnalen Dr. Fekade Selase 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 Рік тому +1

    Thanks

  • @almazahmed3802
    @almazahmed3802 Рік тому

    እንኳን አገኝሁህ

  • @saratekle8650
    @saratekle8650 Рік тому

    yena melkam Dr fekade nurelen

  • @Tegset12Tegset12
    @Tegset12Tegset12 7 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 Рік тому

    Thank you Dr.

  • @HawaSeid-pl5kg
    @HawaSeid-pl5kg 6 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @eden2056
    @eden2056 Рік тому

    Betam amsegnalu

  • @honeyaddisababa
    @honeyaddisababa Рік тому

    Thanks a lot god bless

  • @GelilaKiflu
    @GelilaKiflu 5 місяців тому

    Btam gobz doctor nhe

  • @WWQQAley
    @WWQQAley Рік тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር ቀጥር አሰቀምጥልኘ በፈጠረህ አምለክ የዋስታብህን የሆነመዳኒት ተዞልኘ ነው አረብአገረ ነው የለሁት እባክህን😢😢😢

  • @zomawa4653
    @zomawa4653 10 місяців тому +1

    ዶክተር ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam907 Рік тому

    Tebreakk doctor

  • @AshrekaLasmen
    @AshrekaLasmen 10 місяців тому

  • @RahmaNasir-m9p
    @RahmaNasir-m9p 3 місяці тому

    doctor beoperasen yewatal wey please melesalig

  • @TigistYemaneh
    @TigistYemaneh 7 місяців тому

    ዶክተር ተባረክ አሳረፍከኘ ከአሳብ እኔም አስወጥቻለሁ

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp 6 місяців тому

      እኔምላስወጣነበር
      ወለዲሺወይ

    • @YordanosAbrha-c3j
      @YordanosAbrha-c3j 19 днів тому

      Sekam eihit silkishin stin liteyksh ema

  • @marritohussain1441
    @marritohussain1441 Місяць тому

    Medcine

  • @RodasAsmare
    @RodasAsmare 10 місяців тому +1

    ዶክተር እኔ ያለበኝ ሲስት መውለድ እችል አለሁ

  • @MeseretBirhanu-r3n
    @MeseretBirhanu-r3n 5 місяців тому

    Selam dokter yemahetsen wuha mekuater siyizen mn maregi alebn

  • @qeranyo6741
    @qeranyo6741 Рік тому +2

    Thanks for sharing doctor myomectomy surgery በዚህ ሳምምንትውስጥ አደርጋለሁ ፈርቼ ነበር ግን ያንተን ቪድዮ ሳዳምጥ ግን ቅልልል አለኝ 😊

    • @umutowfiq7888
      @umutowfiq7888 8 місяців тому

      እረ እህት እምን ደረሽ እኔም እሱ ነው መሰል በማህፀኔ ውስጥ እባጭ አለ

  • @elizabethterefe2005
    @elizabethterefe2005 Рік тому

    ዶክተር ጥሩ ግንዛቤ ነው የፈጠርከው እናመሰግነዋለን ስልክህን ማግኘት ብችል

  • @latinasandiago2682
    @latinasandiago2682 7 місяців тому

    ❤️❤️❤️

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Рік тому

    ሰላም ዶክተር

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 Рік тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @saadaalmahri6733
    @saadaalmahri6733 8 місяців тому

    ❤❤😢😢😢

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 Рік тому +4

    አይ አረብ ሀገር መድሃኒት አለ ግን ዶክተር የለም በግምት እየሰጡን የባሰ በሽታ መጨመር ነው አላህ ይጠብቀን

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 8 місяців тому +1

    ጤና ይስጥልን መሀን ያደርጋል ይባላል በምን ያህል % ነው መሀን የማድረግ እድሉ ?
    2. አንዳንድ ባለሙያዎች መሀፀን ያሰፋል ይላሉ ይሄበአንተ እይታ እንዴት ትገልፀዋለህ?
    3.የመህፀን እጢ የገብረ ስጋ ግንኙነትን ያውካል ?? እባክህ ዶ/ር ቶሎ ንገረኝ አመሰግናለሁ

  • @bekeludechassa4547
    @bekeludechassa4547 3 місяці тому

    ዶክተር ሰላም እንዴት የስልክ ቁጥር አስቀምጥልን ምክንያቱም ጥያቄ አለኝ እንደው በማሪያም ከሁሉ አስቀድሜ. በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ

  • @Fatema-oo2sl
    @Fatema-oo2sl 6 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @aishaseed6827
    @aishaseed6827 3 місяці тому

    ሰላምደኮተረ

  • @zebibaadem7291
    @zebibaadem7291 11 місяців тому +1

    መፊትሄዉ ምንድን ነዉ

  • @MedaHahit
    @MedaHahit Рік тому

    Enkulal kallek bemedhanit yinoral ebakek?

  • @hayathayu5940
    @hayathayu5940 11 місяців тому

    አረብ ሀገር ከመጣሁ በኋላ በጣም አሞኝ እራሴን ስቼ ወደኩ ከዛን ሀኪም ቤት ወሰዱኝ የማሀፀን እጢ ነው አሉኝ ከዛም 6 አመት ሁኖታል ቀዶህክምና ካልሆነ ልትሞች ትችያለሽ አሉኝ ገናም አድስ ስለነበርኩ አብዛኛውን በምልክት ነበር የሚያስረዱኝ ከዛን እሽ ብየ operations ሆንኩ 3 ቦታ ነው ቀዶጥገናየተደረገልኝ ግን እቤት ከተመለስኩ በኋላ ጓደኞቼ ኩላሊትሽን ነው የወሰዱብሽ የማሀፀን ቀዶጥገና እዚህ ላይ አይደለም እያሉ ያስደነግጡኛል እኔም ይሆን እንዴ አላለሁ በምን ነው ማወቅ የምችለው😢

    • @StearGamer-q9g
      @StearGamer-q9g 10 місяців тому

      ኧር ጓደኛየ እየተሰቃየች ነው በማሀፅን እጢ ምን እንደምታደርግ አላውቅም መድኃኒት የሚሰጦት ያብስባታል ዶክተሮች ምንም የለሽ አሉት እሶ ግን እብጠት አለው ትላለች መፍትሄ ያላችሁ

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    አባክህ ዶክተር አእቲው በ ኦፕራስዎን በዎጣ በስንት ዓመቱ ዎይም ዎሩ ነው ማርገዝ ሚቻለው?

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp 6 місяців тому

      እምልደረግነበር አለብሺብለውኚ
      ጨነቀኚ

  • @AmlishaTekeste
    @AmlishaTekeste 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር ይሀ ነገር የወርኣበባ ያልጀመሩ ህፃናት ላይ ሊከሰት ይችላልንዴ?እና ካጋጠመ መፍትሄዉ ምን ይሆናል?

  • @9kMk
    @9kMk Рік тому

    😢😢

  • @RobelAlem-zu1fp
    @RobelAlem-zu1fp 11 місяців тому

    የዉሰጥ እግር ማቃጠል ከመሀፀን ችግር ነወወይ

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
    @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ 5 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ የማህፀን እጢ ቀዶ ጥገና ከተደረኩ በሃላ ቢንስ ከ5 ወር በሃላ ሺታ ያለው ፈሳሺ ይፈሰኛል ምን ይሆን ምክኒያቱ እስኪ መልስልኝ የኔ ወንድም

  • @BB-ii1go
    @BB-ii1go Рік тому

    ዶክተር እባክህ የሚቻል ከሆነ በግል ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ጊዜህን አልሻማም ለውሳኔ ስለተቸገርኩ ምክርህን ፈልጌ ነው::

  • @lidbel8825
    @lidbel8825 Рік тому

    ebakeh wenmia pls ehta beእንቅርት እየተሰቃየች ነዉ kechlk ahuran

  • @rahelamen2520
    @rahelamen2520 Рік тому

    የፀጉር መሳሳትስ ሊያስከትል ይችላል???

  • @martamulat9026
    @martamulat9026 Рік тому +2

    ዶክተር አንተ ህክምና የምትሰጥበት ሆስፒታል የት ነው ?

    • @drfsh
      @drfsh  9 місяців тому +1

      ኢትዮጵያ አይደለሁም ለጊዜው

    • @Lየልጇናፋቂ
      @Lየልጇናፋቂ 6 місяців тому

      ዶክተርታየኸውመልስልኝበጣምይጠቀጥቀኛልበወራበባምግዜበጣምይጠቀጥቀኛል
      ሀኪምምሂጀችስአለአሉኝግንሰገራየምይደርቃል​@@drfsh

  • @astuyesemeneshleji
    @astuyesemeneshleji 7 місяців тому

    እኔም እሔው በጣም እያሰቃየኝ ነው ሆስፒታል ስሔድ እጢው እኮ መጠኑ ኖርማል ነው ትነሽኔ ነው ብዙ ሴቶች ላይ ይከሰታል እሔን ያህል ህመም ሊፈጥር አይችልም ብለው ማስታገሻ ወግተውኝ ዝምብሎ ፔንኪለር ኪኒን አዘው ይመልሱኛል እኔ ግን የማየውን ስቃይና መከራ ፈጣሪና ቤተሰቦቼ እኔ ነን ነምናቀው ስንፈራፈር ሜዳ አይበቃኝም በ1 ወር ውስጥ 1 ሳምንት ደና ብሆን ነው ሉሌ መታመም በጣም ተሰቃየው ልጅም ከለከለኝ እሔንን ፈጣሪ ያንሳልኝ እያልኩ ከመቀመጥ ውጪ ምን አረጋለው ዶ/ር መፍትሔ ካጡ

    • @ሙናየመራቢቴዋ
      @ሙናየመራቢቴዋ 7 місяців тому +2

      እህቴ እኔም እንዳንቺ ነበርኩ በፀበል እና በግዛዋ ቅጠል ነው የዳንኩት ግዛዋ ቅጠል ከፈለግሽ ልተባበርሽ እችላለሁ

    • @ዜድነኝየናቴቅምጥል-ጐ7ጘ
      @ዜድነኝየናቴቅምጥል-ጐ7ጘ 5 місяців тому

      ግራዋ ማለትሺ ነው😊​@@ሙናየመራቢቴዋ

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 5 місяців тому

      ​@@ሙናየመራቢቴዋእህቴ እኪ እኔን ተባበረኝ እባክሽ ቅጥል ያልሽውን ነገር

  • @AyalneshMasersha
    @AyalneshMasersha 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር አኔ የ50አመት እድሜ የሆንኩ ከማሕፀን ዉጭ ማይወማ አለብኝ የወኩት ከዛሬ 13 አመት በፊት ነዉ በእርግዝና ክትትል ጊዜ ምን ላድርግ?

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 3 місяці тому

      የ50 አመት እርጉዝ

  • @WesenZeqre
    @WesenZeqre 8 місяців тому

    ትልቅ ከሆነ ማርገዝ ይቻላል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 8 місяців тому

    ሰላም ዶ/ር
    ማህፀኑን ሙሉ በሙሉ ማስወጣት ሌላ የሚያመጣው ጉዳት አለ ? ካለ ብትገልፅልኝ
    ከወሊዲ ውጭ ማለቴ ነው

  • @meyemmerem
    @meyemmerem 8 місяців тому

    እኔ ምልህ ከወር በፊት አልተራሳውን ተደረጌ የማሀፀን እጢ እዳለብሽ ነው ሚያስታውቀው አለኝ ዶክተሩ እኔም ግዜ ስለሌለኝ ለኦብራሲወን ወደ ውጭ መጣሁ አሁን ግን ሽንት ሽንት ይለኛል መሀፀኔንም እንዴ ማቃጠል ያደርገኛል ያሳከኛልም ምን ላድርግ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ

  • @HhHh-wm3ii
    @HhHh-wm3ii Рік тому

    እኔ አባቴ እጢ አለበት ሽንት በሜሸናበት ወቅት ያቃጥለዋል እና ዶክተረ መላ በለኝ

  • @KatyAnbsaa
    @KatyAnbsaa 6 місяців тому

    Maxanii ko iratii ba'yee na dhitee jiraa Dhugaa ba'yee yadoo keessaa jiraa Dr.mal akaa ta'ee bekuu hin dandenyee me debii naf kenaa Ani biyaa keessaa jiruu arbaa jiraa

  • @genettoshema5661
    @genettoshema5661 7 місяців тому

    የትትገኛለሕየሕክምናቦታሕየትነው

  • @LemlemTeka-i8h
    @LemlemTeka-i8h Рік тому

    እባክህ የጢት እጢ

  • @meyemmerem
    @meyemmerem 8 місяців тому

    ወንድሜ ያሳክካልደ

  • @BetiJemal
    @BetiJemal Місяць тому

    አጢ ባርበኛ ምንደን ነዉ

  • @TizitaTadese-u7o
    @TizitaTadese-u7o Рік тому

    ዶክተር መዳንት ምንድነው?

  • @AshrekaLasmen
    @AshrekaLasmen 10 місяців тому +2

    እጥ።ከመሀፅን፡ግ፡ከውጠ፡መን፡ልየስከትል፡ይቺለል

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Рік тому

    የማህፀን ደም መፍሰስ ይሄው ለ 3 ወር ያክል ቆየብኝ በመጠን ትንሽ ነው ግን አይቆምም 😢😢😢😢😢😢

    • @ወሎዬዋ-ጸ5ጠ
      @ወሎዬዋ-ጸ5ጠ Рік тому

      እኔም ያዉ ነኝ 3 ወረይፈሰኛል የማፀንእጤ አለበኝ ስቃይ ነው 😢

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 Рік тому

      ከማህፀኔ ጫፍ የሆነ እባጪ አለ ግን አያመኝም ነበር 3 አመት ሁኖታል ግን አሁን ፔረድ ስሆን ስፀዳዳ በጣም ያመኛል ለአየር ማስወጣት እራሱ ያመኛል እስኪ ተባበሪኝ ሀኪቤት እድሄድ

  • @EteneshTegaye
    @EteneshTegaye 5 місяців тому

    ሥልክ ኩጥር

  • @LemlemTeka-i8h
    @LemlemTeka-i8h Рік тому

    እባክህ የጡት እጢ

  • @senazekarias8440
    @senazekarias8440 9 місяців тому

    Abdominal u/s result 2 .7cm,2.5cm normal myoma, how the surgeon

  • @gb-wy7og
    @gb-wy7og 10 місяців тому

    እጢው ከወጣ በኃላ ማርገዝ ትችላለችወይ

  • @StearGamer-q9g
    @StearGamer-q9g 10 місяців тому +1

    ኧር አርብ ሀገር ምንም መድሀኒት ብለው የሚሰጡን የብስ ህመም ነው የሚያመጣው.

  • @LovelyCheeseBoard-ec5wc
    @LovelyCheeseBoard-ec5wc 8 місяців тому

    እኔ ሁለት ጊዘ አሰራችለህ

    • @sebrina2759
      @sebrina2759 8 місяців тому

      እና ወለድሽ ካሰራሽ በኋላ

    • @umutowfiq7888
      @umutowfiq7888 8 місяців тому

      እኔ የማህፀኔ ግርግዳ ላይ የሆነ እባጭ እሱ ይሆን አሁን በቅርብ ነው ያስተዋልኩት ጨንቆኛል ደግሞ ነብሰ ጡር ነኝ ከመውለዴ በፌት መውጣት እችል ይሆን😢

    • @LovelyCheeseBoard-ec5wc
      @LovelyCheeseBoard-ec5wc 7 місяців тому

      @@umutowfiq7888 እሬ እንዴ እጢ እንደየሁንበሸ ትምረምር

    • @ዜድነኝየናቴቅምጥል-ጐ7ጘ
      @ዜድነኝየናቴቅምጥል-ጐ7ጘ 5 місяців тому

      እህት መውለድ ይቻላል ከወጣ ብሆላ

  • @HoneyCream-b2j
    @HoneyCream-b2j Рік тому

    Thanks