Can't tell someone you gain weight you have to know how to say it the nice way sometimes people gain weight they don't have to eat be kind and nice he still look good❤
They are just a friend they can say whatever they want to say it’s not a big deal. Don’t make it big deal. That’s honest opinion between the best friend.
ማነው እንደኔ ረዱና እዮብ አይቶ የመጣ ❤️❤️❤️
እኔ
እኔ
እኔ
እኔ
@@HamelmalTesfayeደምረኛ
ሀይልየ ትክክል ብልሀል አደነዮብ አይነት ፍቅር ይስጠን ከሁሉም ዩቶበሮች ይለያሉ ብቻ አይገልፀዉም ረዱየ የኔ ቅመም
ሀይልዬ የዘመኑ ወጣቶች አይመስልም እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ በርታ
ሀይልየ ድንግል ማርያም ህይወትህን ታብራልክ እውነት ባንተ የደረሰ በሌላሰው እንዳይደገም ትሰጋለህ በጣም ነው የገረመኝ በኔህይወት ውስጥም ስላለ ነው😢😢😢😢
መነው እዳኔ እዮብና ሩዱን ስያይ ሰይሳባር ሮጦ ያማጣ ብቻ ለይክ 😢😢😂😂🎉🎉🎉😊😊
እኔ❤❤❤
እኔ😂
😂😂😂😂😂😂😂
እን
እኔ😢
የኔ ሴታሴት እረዱዬ አምሮብሻል ዋው ቀሚሱ እማ እወድሻላሁ የእዮብ ልእልት❤❤❤❤❤❤
ረዱ ና እዮባን አይቼ ነው የመጣውት 😂❤️አራ ሀይልዬ ከዮርዲ ጋር ታረቁ 🥺❤️
እኔም
@@ሪሀናወሎየዋባቦደምረኛ
የሚገርማችሁ ነገር ሐይልዬን እያሰብኩት ነበር ዛሬ ለምን ጠፋ ብዬ
አይገርምም መጣቱ❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ❤❤
እረዱ እዮባ❤❤
ከምንም በላይ ከዬባና ከረዱጋር ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎናል ከነዚህ ጨዋ ጎበዝ ብርቱጋር የምር❤❤❤❤
ወይኔ ሀይልዬ ሰላንተ ሳስብ በጣም መታሳዝነኝ 🥺💔ግን ሁሉም ለበጎ ነው ወንድምዬ 🥰❤️😇ደሞ እኮ ስርዓትክ በጣም ሚገርመኝ 👌❤️❤️❤️
እዮባ የመርከው ምክር እጅግ በጣም ጥሩነው ሂወት ይቀጥላል አንድ ቢሄድ ሌላ ይመጣል ነቃ በል ሀይልየ እድሜ ቆሞ አይጠብቅ ፈጠን በል
ረዱዬ የኔ ንፁህ ሴት ስወድሽ እኮ❤❤ሀይልዬ ምርጥ ሰው❤
እዮባ ከወንድሞችህ ጋር አብረህ ዮርዲንና ሀይልዬን አስታርቁልን መፈታአት የማይቻለው ነገር የለም
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሀይልየ ጎበዝ በርታ ወንድማችን❤❤❤
እርዱዬ እይባ በታም ታምራላችሁ ሃይልዬ ስላየውህ በጣም ደቀ ብሎኛል በጣም ተፍተህ ነበር ።❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ውድ ሥጦታ ሀይልየ ❤ላንተም እመቤቴ የተባረከችውን የህይወት አጋር ትሥጥክ ሥወድክ ወንድሜ❤
,እረዱዮ እዮባዬ የኔ አበባዋች❤❤❤🎉🎉🎉ሀይልዬ ተናፍቀሀል አትጥፍ እደዚህ😢😢
ትክክል ነህ ሀይልዬ እዮባ ምርጥ ቤተሰብ ውስጥ የሚኖሩ ናቸው
ሀይልየ ተባረክ ❤❤❤እምትወደድ ስእልአድኖ መልክቱም ትልቅ ነገር ነው ተባረክ
ሀይልዬ በርታ የፍቅርን ጉዳት የተለያየ ያውቀዋል በርታ
ህይወት ይቀጥላል ሀይልየ ማንም የወደደው ጋር አይኖርም ያለንን እንውደድ
ሀይልዬ የእኔ እዉነተኛ አፍቃሪ ❤❤
ሀይልዬ,ከዮርዲ,ጋር,ታረቁ,ፀልይ,ፈጣሪ,ይሰማለ,የሰጠሀቸው,እመቤቴ,ታስታርቃችሁ
ሀይልየ. ምርጥ ስው❤❤❤❤❤ጠፍህ ስራህን. ስራ ወድም
ረዱ ከዱቄት የፀዳቺ ቆጅየ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤
ማይፈታ ነገር የለውም ከዮርዲ ጋር ያለውን ነገር ፍቱት ምርጥ ካፕል ናችሁ😢
@kስደተኛዋእማዬንናፋቂደምረኛ
❤❤❤❤❤❤እነረዱን አይቶ ስሮጥ ወድቄ ነበር😂😂😂😂😂
እኔም 😅
@@መታገስዋጋአለው-ወ6ደደምረኛ
እባክህ ከዮርዲ ጋር ታረቁ ችግራችሁን ፍቱት በጣም ታምሩ ነበር።
እሷን ልጅ ሥወዳት ❤በተለይ ከሀይልዬ ጋር በጣም ያምሩ ነበር😢❤
ወይኔ ናፍቅኛለች በየት ብየ ላግኛት😢
@Wudeyemaryiamleg ደምረኛ
@@SSenaytgonderwaደምረኛ
የኔ ፍቅሮቺ3ሦሥቱንም እወዳቸዉ አለሁ❤❤❤
የማያልፍ ነገር የለም እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል እራስህ አትጣል
እረ ሀይልዬ ትልቅ ሰው አስለቀስከኝ እኮ😍
እመዴ ድንግል ማረያም በያላቹበት ትጥብቅቱ
የመጀመርያ ኮማች ሀይልየ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤
ሀይልየ የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ አትገላታ ወንድሜ❤❤❤
Haliye yene wodime 💞Kifu aynka Bizu Atasib igzabiher mawutatn megibatin yixebq Xoqrahal Beminim erasihin Atasikefa ❤️
በናትክ እዬባ ሀይልዪ በጣም ነው የሚያሳዝነው ከጉኑ ሁን ጓደኛቹ ይጠንክር
የእመቤታችን ሥጦታ ተመቸኝ 🙏🙏🙏
ዋው እረዱ እንደት እንዳማረብሽ ቀሚሱ ❤
አወ ሁለየ ቀሚስ ልበሽ
@@S-Seriess245ደምረኛ
እዬብ ትክክል እውነት ይማይወዱትን ሲከተሉ የሚወዱትን ያጣሉ
ዋውውውው ስታምሩ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እረዱ ስርአትሽ በዚሁ ይቀጥል እዮባም እንደዛዉ።
ማርያም ገምቼ ነበር አወኩት❤
ሀይሉ እንደዚህ ትልቅ ሰዉ አትመስለኝም ነበር❤❤❤
ይገርምሀን ❤ ጌታ ን ጠፍ ሀይልየ እያልነ ነበር ዛሬ ጎደኞቸ ጋር ❤ የጠፍ ስው የስላም ነው❤
እኔ እራሱ
@@alamzniguse5007ደምረኛ
ሀይልየ ዮርዲኮ በጣም ቆንጅየ ልጅ ነበረች።
እመቤቴ ትስጥህ በጣም ልዩ ስጦታነው ረዱዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እመቤቴ ትጠብቃላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይልዬ እመብራሃን በትዳር ትባረክክ Waw በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ረዱዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ደና መጣክ ጠፍተክ ነበር ሀይልየ በሰላም ነዉ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💕💕💞💞💞🙏🙏
ሀይለየ ኣይዛክ❤
ውይ ደስ ስትሉ አትጥፋ ሀይልዬ
ርዱ ና እዮባን አይቼ ነው የመጣውት
ሀይልየ ግን ትልቅ ሰው ሆነ❤❤❤
ሀይልዬ አይዞህ እመብርሀን አተንም ትጠብቅህ
ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ወንድማችን በርታ
እመብርሃን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ከስጦታ በላይ ስጦታ❤❤❤❤❤❤
ሀይልየ የኔ የዋህ ህይወት ይቀጥላል አብሽር😢
ሀይሌ ስላየሁክ ደስስ ብሎኛል ምቾት ነው ለካ ያጠፋህ 🎉🎉🎉
ሀይልየ የኔጀግናበርታ
Er Hayley Biyans ante teshenfena yekrta teyk yemr nafkachehunal❤ yordi❤
ሀይልየ ❤ አትጥፍፍ❤
በጣምነውምወዳቸውአይቸአየቸአልጠግባቸውም❤❤❤❤❤❤❤
ረዱና እዮባ የኔ ውዶች ❤❤🎉🎉በቀሚስ ውበቷ ጨመረ የልጅቷ 😍😍😘
ሀይልዬ በጣም ነው እምንወድህ
ሀይልዬ እንደዘመኑ ወንድ አደለም ተባርክ እረዱ እዮባ ፕስነው 👍❤️
እዬቤ ከይቅርታ ጋ እራስህ exercise ስራ wait gain አድርገሀል በ ረዱ አይን ስትታይ እስዋ ጥሩ ነው ያለችው ግን ሞራል እንድትሆንክ አብራችሁ
ጅም ግቡ just የእህትነት አስተያየት ነው አንዳንዴ በምግብ ይመስለዋል የሚወፈረው ሰው ግን አይደለም sometimes ውስጥህ ባይሳካልኝ ብለህ ታስበው የነበረው ነገር ሲሳካልህ እና ውስጥህ ደስ ሲለውም ሰውነትህ ይጨምራል
anyways, couples go to gym to exercise thank you. Just my opinion. !!!!
ረድም ወፍራለች ለእሷ እድሜ ትክክል አይደለም አብራ መስራት አለባት
ሀይልየ እንኳን ደህና መጣህ ደሞ ጠፍተሀል❤❤❤
ሀይልዬ ይመችህ እኔ እነሡን በየቀኑ ቢመጡ ደስ ይለኛል 😊❤❤
ዋዉ ምርጥ ስጦታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow ❤❤❤ Embete mariyam hulachinm tetbkn
አይ ዮርዲ የስራሽን ይስጥሽ ሀይልዬ ሲሳዝነኝ❤
የኔአባት ደናነህ ግን ሀይልዬ አይቸህ አላቅም❤❤❤❤
በጣም በፋህ ሀይል ከዬርድጋ ታረቁ
አሯ ሀይልዬግን ምነካወ ቀንስ ወደክ እኮ
እኔም ረዱና እዩብ አይች ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ጠቁረሀን በጣም ማዲያትም ይመስላን ብቻ አትናደድ 😢
ሀይልዬ,ጠፋ,በሰላም,ነው
❤❤❤ሀይልየ ጠፍተሀል እረየትነህ
ሩዱዬ የኔ ውዴ❤❤❤❤❤🎉🎉
ረዱእዮባ❤ሀይልከዮርዲጋርታረቁ😢❤
እሚስታረቃቸው ጠፍ የወረዱን በጣም እወዳታለሁ ታረቁ ሀይልየ❤❤❤
@@alamalam9788ደምረኛ
ዋውውው ሰታምራ❤❤❤❤❤❤❤
ጠፍተህ ነበር😢❤❤
እረዱ የእኔ ደርባባ❤❤❤
ደስስ የሚል ስጦታ❤❤❤❤እናቴ እመብርሐን❤❤❤
Can't tell someone you gain weight you have to know how to say it the nice way sometimes people gain weight they don't have to eat be kind and nice he still look good❤
They are just a friend they can say whatever they want to say it’s not a big deal. Don’t make it big deal. That’s honest opinion between the best friend.
አይዞህ ሀይልዬ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሂወትይቀጥላልሀይልየ❤❤ተስፋአትቁረጥ
እዩብን ሩዱን የሚወድ ላይክ🎉🎉
አይዞን ሀንልዬ የኔ አባት😢😢😢
ሀይልዬ ምርጥሰዉ❤❤❤
ሀይልየ በጣም ተበላሼ ጠቆረ 😢😢😢😢😢😢
መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች እየገባችሁ አበረታቱኝ
በርች ❤❤❤❤
@faisalfsail95ደምረኛ61
ለዚህ ቤት አድስ ነኝ እነረዱን አይቸ ነው የመጣሁት
Eyob yerasun yezo eresa yelal mkrhn alodedkultim wede metark betimetu tru nw
ቁም ነገረኛነሕ ሐይልዬ ግን እስፖርት ሥራ አጠርክ
እየቦ ትልቅ ሠው ምረጥ ምክር
ሂወትይቀጥላልሀይልዬአብሽር