ሀይልዬ በወንድሙ ፕራንክ ተደረገ ከአንድ አባት አልተወለድንም 🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 482

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq Місяць тому +81

    አብረው ይስሩ ከወንድሙጋ የምትሉ በላክ አሳዩኝ❤

  • @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል

    ፕራክ መሆኑን እያወኩ የማለቅሰው ነገር ወይኔ ስሜቱ ከባድ ነው የምር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Місяць тому

      በጣም😢

    • @HananMuze
      @HananMuze Місяць тому

      የኒ ቢጢ ለካ ጋደኛ አለኛ 😢😢😢😢😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +45

    ሀይልዬ በዚህ ሰአት አትልቀቅ 12 ሰአት ልቀቅ❤❤

  • @RisteMekasha
    @RisteMekasha Місяць тому +8

    ደስ ስትሉ በጣም ታስቀናላችዉ ወንድማማቾች😊😍ሰላማችዉ ይብዛ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +17

    በፕራክ
    ማዘር ትሙት ማለት ምን ማለት ነው??😢
    እንኳን በውሸት
    ከምር እንኳን ማዘር ትሙት ብዬ አላቅም❤
    በውሸት ለምን ትምላላችሁ??😢ልቦና ይስጠን😢
    በተረፈ ውድድ❤❤❤

  • @Birhane-1219
    @Birhane-1219 Місяць тому +12

    የማን አበት ነው የማይታወቀው 🤣🤣ምስኪን ሀይልዬ 🥹🥰🥰🥰🥰

  • @Fkre-n7j
    @Fkre-n7j Місяць тому +64

    አይይይይ ትዝታ ወንድሞቼ 😂😂ተጥለሽ ነዉ ያገኘንሽ እያሉ ያስለቅሱኝ ነበር😅😅😅

    • @Aminat725
      @Aminat725 Місяць тому

      አይወላ ትዝታብቻሆነ አንች የናቴልጂበቻነሺ እያሉነበር የሚቀልዱብኚ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому

      😂😂😂😂አሳቅሸኝ

    • @mesetawetyagatilejijesusis9666
      @mesetawetyagatilejijesusis9666 Місяць тому +2

      😭😭😭እኔንም ሁሌ ያሰለቅሱኝ ነበር

    • @MeskeremBelete-b2g
      @MeskeremBelete-b2g Місяць тому +1

      እኔንም ይሉኝ ነበር በካርቶን ተጥለሽ ነው ያገኘንሽ እያሉ ያስለቅሱኝ ነበር 🤦🏽‍♀️

    • @ياسينادم-ل6ث
      @ياسينادم-ل6ث Місяць тому +1

      ዋውው ጓደኛ አገኘዉ😂😂

  • @BhelHee
    @BhelHee Місяць тому +1

    የአይልዬ ወንድም ጎበዝ እጅን ጎትተህ አምጣልን አይልይ የዋህ ነው አትጥፍ

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ Місяць тому +26

    ግን በፕራንክ አትማሉ እናቴ ትሙት እኮ ነው የልክ😢

    • @BEZAWITTUB
      @BEZAWITTUB Місяць тому

      አይገርምም 😢😢😢😢

    • @ረመቴኤሮሞ
      @ረመቴኤሮሞ Місяць тому

      😢😢😢😢😢

    • @m_u_l_a_12
      @m_u_l_a_12 Місяць тому

      አንች አለሽ አይደል ማርያምን እያልሽ የምቱይ😂

    • @እህተ
      @እህተ Місяць тому

      አወ እኔም ደነገኩ አትማሉ በስህተት ቢሆንኲ ይሻላል። ግን እያወቃችሁ።

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +1

    ወይኔ ሀይልዬ እኔን😢😢ከወድምህ ጋር ስሩ በጣም ነዉ የምታምሩት❤❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት Місяць тому +2

    የሀልዬ ወድም ጉበዝ ለወድሙ ያለ ነገ ደስ ይል ስያጠፋ ትቆጥቶ ስመክርው ደስ ይል ሀይልዬ ትገትሃል ዛሬ

  • @zinashabera8794
    @zinashabera8794 Місяць тому +3

    Si wadachow yane shabalochi ❤❤❤❤❤❤ nurilign

  • @MERIMAlthough
    @MERIMAlthough Місяць тому +1

    ወይኔ ሀይልየ አሳቀነኝ ምርጥ ወድም ነዉ ፀጌ አወ አበረታታዉ ስሩ

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p Місяць тому +1

    አትጥፋብን የኛልዩ አተኮ ልዩ ነበርክ ከሁሉም ግን ጠፋህ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Місяць тому +6

    ውይ ዛሬ ገና ተገኘህ😂😂😂😂😂መንትያ ናችሁ ወይስ ማነው ታላቅ የእውነት ነው ያሳቀኝ

  • @Mekiya472
    @Mekiya472 Місяць тому +1

    አንደኛ ግን አስለቀሰኝ የኔ መልካም የህውነት የዋህ ነው

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Місяць тому +7

    ውይይይ ሀይልዬ ሢያሣዝን አይዞክ አዳድ ጊዜ ያጋጥማል 😂😅

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 Місяць тому +9

    ይህ ጀግና ወንድምህ❤❤❤❤❤❤❤ሀይልዬ ግን አሳዘንከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yasewchu
    @yasewchu Місяць тому +17

    😂😂😂😂😂😂😂 ተገኝተሀል ሀዬልየ ጎበዝ ወንድምየው እንደዚህ ቀስቅሰው የውነት አትጥፉ😢❤❤❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Місяць тому +13

    እግዚአብሔርን ወንድሞቼ ተጥለሽ ነው የተገኝሽ እያሉኝ ሲያስለቅሱኝ ነበር 😢😢 ሀይልያ ቻሎው ተገኝተሀል😂😂😂😂😂😂

    • @zuzuadme3491
      @zuzuadme3491 Місяць тому

      ወላሂ የኔየሉኝነበር ሳበሳጫቸው ለመምታት ስለማይችሉ አባቴ ስለሚቆጣቸው የኛልጂአይደልሽምኮ እንያሳደግንሽነው ሲሉ ኦኦኦኦኦኦብየ አለቅሳለሁ ሁሌም😂😂😂😂

  • @هديهجده
    @هديهجده Місяць тому +5

    አይ ልጂነት ወዳቀሽነው የተገኘሽው ሢሉኝ እማለቅሠው ነገር ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @haleema5475
      @haleema5475 Місяць тому

      እኔንም ይሉኝ ነበር ተውሻ ተርፍሽ ነው ያነስንሽ 😂😂😂😂

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo Місяць тому +6

    ሁሌም እስ ሳውን ያስ ላቂሳል ዛሬ ታገኝ የምትሉት 👍👍👍

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Місяць тому +18

    ሰራልህ የፕራንክ ንጉስ ነን ለምትሉ እንዲህ ልክ የሚያስገባላቹ አለ😅❤ወንድምህ ስንቴ አቃጠልከው አንተ አንድ እንዳትናገረው

  • @Redu78978
    @Redu78978 Місяць тому +10

    በስማም ስሜቱ ከባነዉ ፕራክም ቢሆን❤❤❤😢😢

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي Місяць тому +1

    ፀጊ ይህ ቢዶ አስተማሪ ነው በየቤቱ እውነተኛ ወላጃቸውን የሚደብቁ ቤተሰብ አለ ግን ቆይተው ሲሰሙ በጣም ተፅኖ ያመጣል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Aby-d8u
    @Aby-d8u Місяць тому +1

    ወይ ሀይልየ ወንድሜ እባክህ በተሎው ስሜትህን አትጉዳው ጠንቃራ ሁን እሽ አነወጀቴን በላከው

  • @Smrwiht111
    @Smrwiht111 Місяць тому +1

    አትጥፋ ሀይልየ ጀምር እንደድሮህ

  • @genetgebremesih9157
    @genetgebremesih9157 Місяць тому +1

    ዩቱፕህን ስራበት ናፍቆናል የኛ ወንድም ቀጥልበት ተንቀሳቀስ ወፍራሀል

  • @raheema2771
    @raheema2771 Місяць тому +1

    የማነው አባት የማይታወቀው አለ ሀይልየ እፍፍ አሳዘከኝ ወላሂ😢😢😢😢😢😢

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 Місяць тому +1

    መንታ ናችሁ በጣም ቆንጅዬ ወንድም አለህ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +4

    ❤❤❤ሐይልዬ ብሶት አለበት አታስለቅሱት እባካችሁ😢😢

  • @Mediyutube
    @Mediyutube Місяць тому +32

    አይ ሀይልየ ተገኝተሀል😂

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና Місяць тому +15

    ሀይልዬ ተገኝቶአል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ እስኪ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Місяць тому +3

    የኔ
    ማልቀሰ
    ምን የሚሉት ነው አሰብኩ
    እህቶቼ እኔን እህታችን አይደለሸም ብሉኝ ምን እንደሚሰማኝ 😭😭😭😭

  • @jukar-oj9pr
    @jukar-oj9pr Місяць тому +5

    ተገኝተሀል ሀይልየ መቸም የማታስበውን

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Місяць тому +5

    ተስፍሽ
    በርታ አንተም ይቱብህን ስራበት ትችላለህ ❤❤❤❤

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ Місяць тому +4

    ሀይልዬ አይዙክ ያጋጥማል ተገኝተካል ግን ስራህን በንብ ስራ በርታ

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq Місяць тому +1

    ጀግና ነው ወንድምህ ሥሪስነው ቻለው እግድህ ሀይልየ

  • @fayza703
    @fayza703 Місяць тому +16

    ቦንብ የሆነ ፐራንክ ነው ወላሂ 😂😂😂😂😂

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Місяць тому +5

    ይህ ጀግና ወንድምህ❤❤❤
    እኮ ወምዳወንድ ነው❤❤❤❤ from Saudi arebya

    • @hadiass2781
      @hadiass2781 Місяць тому

      ፍሮም ሳኡድ 😂😂😂

  • @ShHd-nj9dh
    @ShHd-nj9dh Місяць тому +3

    ተገኝተሀል ሀይልየ አትጥፋ እንወድሀለን

  • @wwka22
    @wwka22 Місяць тому +2

    ኘራንክ እንዲህ ሲያቆራጥጥ ደስ ይላል ይመቻቹ

  • @hadyatadese
    @hadyatadese Місяць тому +7

    ያመቱ ምርጥ ብራክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 Місяць тому

    Your brother is cool very calm and gentle.

  • @AsnahAsna-q9r
    @AsnahAsna-q9r Місяць тому +8

    ግንማነው፡ትልቅ፡በመቤት😢በባለፈውንግግሩ፡በጣምእሚገርም፡ነው😢ትልቁማነውግን❤

  • @ልደታ
    @ልደታ Місяць тому +6

    ታላቅ ማነው😂

  • @AAa-jr4gn
    @AAa-jr4gn Місяць тому +6

    😂😂😂😂ቆይ ማነው ተለቅ😅😅😅😅

  • @AhmadMhamd-l5e
    @AhmadMhamd-l5e Місяць тому

    ሀልዬ ግን በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ😢😢😢

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት Місяць тому +1

    ሀይልዬ ግን ከቤቴ ዉጡልኝየምትለዉነገርይደብራል ቤትያአላህነዉ

  • @nnag6005
    @nnag6005 Місяць тому

    በርቱ ወድሞቼ ሀይልዬ አይዞህ😂❤❤

  • @S-sis
    @S-sis Місяць тому +31

    ግን መንታ ናቸው ውይስ ማነው ታላቅ ማነው ታናሽ የምር ግራ ገባኝ እኮ 😂🤔

    • @Aminat725
      @Aminat725 Місяць тому +2

      ሀይልየ ታላቅ ይመሥላል ሢያዩት እንኔ ወንሞች ግራ ያጋባሉ እም 3 ነን ግንማን ታላቅ እንዴሆነ አይለዩንም ወላሂ

    • @Sameera-o8w
      @Sameera-o8w Місяць тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @Maranata-um9vo
      @Maranata-um9vo Місяць тому

      ሀዪልየ ታላቅ ነዉ

    • @hadiass2781
      @hadiass2781 Місяць тому

      መንታ ቢሆኑ ከተለያየ አባት ነው ይላልደ😂😂😂😂

  • @Aminat725
    @Aminat725 Місяць тому +1

    ወይ ወንድሞቸ ትዝታችሁ አዙሮ ሊዴፋኚ ነዉ መቸነዉ የምንገናኚዉ ያረቢ እሥከማገኛቸዉ ከክፉነገር ጠብቅልኚ ሀይልየ ቻለዉ ተገኚተሀል

  • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
    @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ Місяць тому +1

    ሚሥኪን የማንአባትነዉ የማይታወቀዉ ይለዋል ያተ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MelatAskal
    @MelatAskal Місяць тому +1

    የምር ምርጥ ፕራክ ነው ይመችክ የኔ ወ🎉ድም ❤❤❤❤❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي Місяць тому +3

    የማን አባት ነው ያልታወቀው አለ ወይኔ ሀይልየ😂😂😂😂

  • @EiveShv
    @EiveShv Місяць тому +1

    ኧረ ተው ያለበት ችግር ይበቃዋን ሌላ ችግር አጨምርበት ፅጌ😢

  • @zinashabera8794
    @zinashabera8794 Місяць тому

    Ayiliye yane wuddi fatabal egzaber malkam new ❤❤❤❤❤yane wandimi

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Місяць тому

    ላንተ ላበረታህ ነው እና ሀይልየ ጠንክርር❤

  • @MekdesMulugeta-el3uj
    @MekdesMulugeta-el3uj Місяць тому

    yena abro malkes mn yelutal anjeten belahew❤❤❤❤

  • @AtadeMoli
    @AtadeMoli Місяць тому

    ደስ. ትላላችሁ. ❤❤❤❤. ሀይልየ. ምርጥ. ወድም. አለህ. ❤❤❤

  • @NejutiNeju-vt5ow
    @NejutiNeju-vt5ow Місяць тому

    ሀይልዬ ሁሌም በጣም ነው ምታሳዝነኝ❤

  • @MemeMeme-o4t
    @MemeMeme-o4t Місяць тому

    አይዞህ አይልየ ዛሬ ተገኝተሀል ❤❤❤❤

  • @AsnahAsna-q9r
    @AsnahAsna-q9r Місяць тому +2

    ለምነው፡ዩወርድን፡እማታስታርቁት😢😢

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 Місяць тому

    ስጀምር መጣ ነው የምትመስልትእንዴት ታምኗልክ ሀልዬ ታላቅ ነው ምመስላዉ ግብ ፕራክ ምሆኑን እያውኩት እኔ አራሱ እንዴት እንዴ ጨንቀን ስሜት ከባድ ነው በ አዲስ ዓመት ከ ሀልዬ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን 👍👍👈የምትሉት

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu Місяць тому

    በጣም ነው የምታምሩት ❤ ግን ማነው ትልቅ ❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s Місяць тому

    Des Setlu Gen❤

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f Місяць тому

    የኔ ማልቀስ ማነው እንዴኔ ሆዴ ባሻ😢😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +4

    እሰይ የሄሉ እባ ነው እዳልክና ሄሉን 😂😂😂😂ስለጣላክ ብድር ነው😢😢😊😊

  • @ብርቄገብረኤል
    @ብርቄገብረኤል Місяць тому +1

    ሆድ በስነዉ ያለዉ😢ያሳቀኛ ነገር የማን አባት ነዉ ያልታወቀዉ😂❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Gin gegena nek wendemiyew ken demo kebanyakan hayelye seyaleqes Alchalkum

  • @ሚጣነኝየቲጂታናሽ
    @ሚጣነኝየቲጂታናሽ Місяць тому

    ወንድም ግን ይቅርታና በኘራንክ እናት ትሙት አትበል🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @kerya649
    @kerya649 Місяць тому

    የኔ ዉድ ሀይልዬ አይዞክ🥺🥺ከባድ ፕራክ ነዉ ግን ሀይልዬ ቪዲዮ ስትለቅ ማለት ነዉ ማታ 2 ወይም 3 አከባቢ ልቀቅ እይታ እዲኖረዉ ማለት ነዉ ♥️🥰

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa Місяць тому

    ሀይልየ አትጥፋ❤❤

  • @GamilahAin-kg3uo
    @GamilahAin-kg3uo Місяць тому

    ሄሉ ወይት ነሽ እኳን ደስ አለሽ ዛሬ😂😂😂😂😂

  • @AdnaAmari
    @AdnaAmari Місяць тому +3

    አደኛ ዛሬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ 29 днів тому

    ከዉንድምህ ፍቅር ያዘኝ መሠል😢አይኔ😂😢😂

  • @hayat227
    @hayat227 Місяць тому +2

    ሀይልየ ፕራንክህናፍቆናል በቀጣይ ተበቀልልን 😂😂ደሞለምንአሰራምጠፍተሀል

  • @fahedali632
    @fahedali632 Місяць тому

    የማንአባትነው የማይታወቀውአለ ሚስኪንወየኔ ሀይልየ❤❤❤❤

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Місяць тому

    ኡዑፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ከባድ ነዉ 💔💔💘💘

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому

    Aye hayeleye yene yewa hayeleye sekefaw Alwedem

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b Місяць тому

    ሀይልዬ አንጀተን ነዉ የበላሔዉ ደግሞ አስለቀስከኝ

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h Місяць тому

    ሀይልየ ችለዉ ተገኝተሀል❤❤❤❤❤❤

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 Місяць тому

    ሀይልዩ ተገኚተሀል😂😂😂😂😂😂😂 ማሻአላህ ደስስስስስስስስስ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደግ አደረግልኝ ጸግሽ እና ለምን ትጠፋለህ ዩቱብ ላይ ተስፍሽ ጎበዝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤ ሀይልዬ ግን ለምድነው እንደድሮው እማትሰራ ትሎ ቶሎ

  • @HayatMohammed-f8p
    @HayatMohammed-f8p Місяць тому +2

    3ኛ ነኝ❤❤❤❤

  • @alhilamobile796
    @alhilamobile796 Місяць тому

    ስታምሮ ምርጥ ወንድም ውብ❤❤❤❤ ይልመድብህ

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Місяць тому

    ሃይልዬ ፕራንክ ስትደርግ የምትናደደው ነገር

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Місяць тому +3

    ሀይልዬን አግኝተኸዋል ግን በውሸት መማልህ ደስ አይልም

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Місяць тому

    ሞኝ ነህ ሐይሌ ድምጿችሁ እኮ እንኳን ይመሳሰላል እኮ ❤❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Місяць тому

    ደሞ አድ ናቹ አቤት መታደል🎉🎉 እኔና መድሞቼ አድ ነን

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx Місяць тому +1

    ፕራክ ቢሆንም ስሜቱ ከባድ ነዉ😢😢😢

  • @Ggskfhcj
    @Ggskfhcj Місяць тому +2

    ማዘር ትሙት አላለም ሂዲወደዛ

  • @SamriEth
    @SamriEth Місяць тому

    Ayzwhe hayely

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Місяць тому

    Yene wide hazoki haliye yene wide pirakino 😢😢❤❤❤

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Місяць тому

    ሁሉነገር እንዳለሁኖ ማነው ሁሌም ማጀቢያ ሙዚቃው የሚያሳዝነው

  • @TatekmatyisSalato
    @TatekmatyisSalato Місяць тому

    ፀግሽ ነብስክ አይማርም

  • @ehtimulu1438
    @ehtimulu1438 Місяць тому

    ስታምሩ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Місяць тому

    ውይ ፕራኩ ከባድ ነው እኔ ግን መልኬ አባቴንና ያባቴን እህቶች ስለምመስ አባትሽ አደለም ቢልኘ ምንም አልደነግጥ በህፀንነቴ ያባቴ ቤተሰብ አያልፉኘም ያባቴን ስም ጠርተው የሱ ልጅ ነሽ ይሉኘን ከእናቴ ቁመናንና አቆቆሞን ነው የያዝኩት አቦትግን ኮቢ ነኘ ስለዝህ እስቀባቸዋለሁ እጅ አልናደድም

  • @user-to9eb6pp3f
    @user-to9eb6pp3f Місяць тому

    ስታምሩ❤❤

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l Місяць тому

    Miskin hayliye😢😢 kebad new enem ewunetegna abaten alawuqewum kef kalku bewala new yawekut gin tiru asadagi abat alegn bihonim libe abaten yifeligewal biyans betesebochun esu endemote bawuqim feligewalew😢