Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሸዋፈራው በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ በጣም አስፈላጊ ነገር እየሰራህ ነው እናመሰግናለን እባክህ ለአገር የሚጠቅም ኘሮግራም ስለሆነ እንዳይቋረጥ አደራ
አቤቱ አምላኬ እንዴት ይሆን የምትምረን እግዚ ኦ እግዚ ኦ እግዚኦ መሀረነን 🤲🤲🤲😭😭😭
ሸዋ ስራዎችህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ማያቸው በዚህ ፕሮግራም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርቱ ይህ በሃገራችን ላይ ስር እየሰደደ ያለው ነውር ነው
እግዚአብሄር ሆይ ማረን ይቅር በለን ክጥፋት እሳት ታደገን ምህረት ለምድራችን ይሁንAmen😭😭
እውነት ልብ ይሰብራል እውነት ወንድማችን እንፍጠን ትውልድን እናድን እባካቹህ አደራ አደራ አደራ እላቹሀለው እባካቹህ 😭😭😭
እዉነት ነው ላይክ…ብናዉቀዉም በጥሩ አገላለፅ ስለነገሩን እናመሰግናቸዋለን በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት ይገባል፡፡ ጠላት እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችሁ ከቧልና ተጠንቀቁ እንዳለ ወንጌሉ፤እኔ ግን እላለሁ የሚያዩትንም የይቱብ ቻናል ይጠንቀቁ … መንፈሳዊ አጫጭር ድራማዎችን እና ስብከቶችን የሚያዩበት ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ የድንግል ማሪያም ልጅ ከማናዉቀዉ ጥፋት ይሰዉረን፡፡ቅዱስ ኡራኤል በለተቀኑ ይጠብቀን፡!!!
እውነት ሸዋ ፈራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ትልቅ ስራ ነው የጀመርከው በጣም
የምግዝ ኣርቲስት ኣጠገብህ እንዲኖር ፈጣሪ እለምናለው በርታ
በጣም አናመሰግናለን ሸዋፈራው ማረን ይቅርበለን 😭😭😭🤲🤲🤲☝️☝️
ይገርማል ያሳዝናል
አቤቱይቅርበለን ምሀረን ክርስቶስ
Thank You 🙏
Fetari yebarkek . Emiyasazen zemen 😢😢😢😢😢💔💔💔💔
ትክክል ነው!!!
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ተለመነን ይቅርበለን እደዚህ አነቃቂ ና የደውል ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን አስተዋይ ይልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን
አራ ኢትዮጵያ ሰዶም እና ገሞራ ሳትሆን እንታደጋትግብረ ሰደሞአውነት እናስቁም 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆የእግዚአብሔር ግንድ ይገለጥ የየድርሻችን እንዎጣ
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ በርቱ
አምላክ ይርዳን
እረ ፈጣሪዬ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭
shwa bertalen bakh arif nger eyastelalfek nw
Bertu tebareku
thanks
I'll like to thank you to bring this idea but one thing Please don't post there pictures Please
Yes sun negeger sayhon ante yemetenagerewun mesmat yasamenenal
ዳንኤል ክብረት የፃፈው በሁለትሺ አስራምስት ሰባት አመት ሉዮነት በዚህ ሰባት አመት ውስጥ ምን ያህል ሊጨመላለቁ እንደሚችሉ ሳስበው ዘገነነኝ
Bertalen wendmachn Egzabher yerdah wetatun eyankah nw ketlubet.
ውድ ወንድማችን ሸዋፈራው ዪሄንን ኣስደንጋጭ አና ቀፋፊ ቪደዮ ስትሰራ ያቀረብክበት የድምጽ ቅላጼ ጉዳዩ ያስጨነቀህ አና ያሳሰበህ ኣይነት ሳይሆን ማስታወቂያ የምትሰራ ነው ያስመሰለህ። ወይስ ዪሄ ጉዳይ ላንተ ኖርማል ነው? ዪሄ ጉዳይ አኮ የ ኢትዮጵያን የወደፊት አድል የሚወስን ነው። ወይስ የሶዶም አና ጎመራ ጉዳይ ተረት ይመስልሃል። ሰው ሞተ ተብሎ መርዶ ለመንገር ሲኬድ አኮ ፊትን ኣጨልሞ ነው የሚኬደው ዪሄ ግን የኣንድ ሰው ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሃገር ጉዳይ ነው። ሌላ ማድረግ የማትችለው ጉዳይ ቢኖር አንክዋን ቢያንስ በጉዳዩ በጣም ማዘንህን ባቀራረብህ ግለጸው። ህዝቅኤል 9፥4 ይነበብ። በተጨማሪ ማለት ምፈልገው ከባልደረባህ ጋር ተራ አየጠበቃቹህ ብታወሩ ደስ ይላል። አወዳቹሃለሁ።
አንተም ሽፋን ላይ ፀያፎቹን ማውጣት ጀመርክ ተሳሳትክ ብዙ ዮቲበሮች ሽፋን ላይ እያወጡ ህጻናትን ስላበላሹ አዘግተናል unsubscribed አሮገናል ከደገምከው ትወጣለህ
Yes you're right that bothers me a lot it's like advertising for them
ሸዋፈራው በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ በጣም አስፈላጊ ነገር እየሰራህ ነው እናመሰግናለን እባክህ ለአገር የሚጠቅም ኘሮግራም ስለሆነ እንዳይቋረጥ አደራ
አቤቱ አምላኬ እንዴት ይሆን የምትምረን እግዚ ኦ እግዚ ኦ እግዚኦ መሀረነን 🤲🤲🤲😭😭😭
ሸዋ ስራዎችህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ማያቸው በዚህ ፕሮግራም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርቱ ይህ በሃገራችን ላይ ስር እየሰደደ ያለው ነውር ነው
እግዚአብሄር ሆይ ማረን ይቅር በለን ክጥፋት እሳት ታደገን ምህረት ለምድራችን ይሁን
Amen😭😭
እውነት ልብ ይሰብራል እውነት ወንድማችን እንፍጠን ትውልድን እናድን እባካቹህ አደራ አደራ አደራ እላቹሀለው እባካቹህ 😭😭😭
እዉነት ነው ላይክ…ብናዉቀዉም በጥሩ አገላለፅ ስለነገሩን እናመሰግናቸዋለን በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት ይገባል፡፡ ጠላት እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችሁ ከቧልና ተጠንቀቁ እንዳለ ወንጌሉ፤እኔ ግን እላለሁ የሚያዩትንም የይቱብ ቻናል ይጠንቀቁ … መንፈሳዊ አጫጭር ድራማዎችን እና ስብከቶችን የሚያዩበት ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ የድንግል ማሪያም ልጅ ከማናዉቀዉ ጥፋት ይሰዉረን፡፡ቅዱስ ኡራኤል በለተቀኑ ይጠብቀን፡!!!
እውነት ሸዋ ፈራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ትልቅ ስራ ነው የጀመርከው በጣም
የምግዝ ኣርቲስት ኣጠገብህ እንዲኖር ፈጣሪ እለምናለው በርታ
በጣም አናመሰግናለን ሸዋፈራው
ማረን ይቅርበለን 😭😭😭🤲🤲🤲☝️☝️
ይገርማል ያሳዝናል
አቤቱይቅርበለን ምሀረን ክርስቶስ
Thank You 🙏
Fetari yebarkek . Emiyasazen zemen 😢😢😢😢😢💔💔💔💔
ትክክል ነው!!!
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ተለመነን ይቅርበለን እደዚህ አነቃቂ ና የደውል ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን አስተዋይ ይልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን
እዉነት ነው ላይክ…ብናዉቀዉም በጥሩ አገላለፅ ስለነገሩን እናመሰግናቸዋለን በዚህ ዘመን የሰይጣንን አሰራር ለምእመኑ ማንቃት ይገባል፡፡ ጠላት እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችሁ ከቧልና ተጠንቀቁ እንዳለ ወንጌሉ፤እኔ ግን እላለሁ የሚያዩትንም የይቱብ ቻናል ይጠንቀቁ … መንፈሳዊ አጫጭር ድራማዎችን እና ስብከቶችን የሚያዩበት ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ የድንግል ማሪያም ልጅ ከማናዉቀዉ ጥፋት ይሰዉረን፡፡ቅዱስ ኡራኤል በለተቀኑ ይጠብቀን፡!!!
አራ ኢትዮጵያ ሰዶም እና ገሞራ ሳትሆን እንታደጋት
ግብረ ሰደሞአውነት እናስቁም 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆የእግዚአብሔር ግንድ ይገለጥ የየድርሻችን እንዎጣ