Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እደት ደስ እዳለኝ ሁላችሁም የዘመኔ እንቁዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መተጋገዛችሁ እጅግ አስፈላጊ ነው በደንብ ተናበቡ ከሌሎች መሰሎቻችሁም ጋር ❤🙏
ወይኔ እንዴት ደስ እደምትሉ የዘመናችን የእርኩስ መንፈስ ተዋጊዎች እንዴት እደምወዳችሁ ቸሩ መድሀኒያለም በነገራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምላችሁ እንደዚህ በአንድ እጅ ሆናችሁ ከታገላችሁ እርግጠኛነኝ ሀገራችን ወጣቱን ከክፉ ነገር ትታደጉልናላችሁ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ቢታከሉበት የበለጠ ደስ ይላል
ዋ....ው ! ብርቱዎቹ ተገናኙ ። እንደ አንድ አፍ ተናጋሪ እንደ አንድ ቃል መስካሪ ሆነው ትውልድን ለማትረፍ ቆርጠው የተነሱ እነዚህን ሰዎች በአንድ ቃል አመስግኑልኝ እባካችሁ ። በርቱልን አብይን ይዞ ጉዞ ደግሞ ውጤናማነት ነው።
የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ሰው ያብዛልን ጊዜው ከፍቷል ንቁ ኢትዮጵያን ዛሬ ላይ ትልቅ መስዋትነት ከፍለው ጥዋት ማታ የሚተጉት ለኛ መዳን ነው ንቁ ንቁ ለምታደርጉልን ነገር ሁሉ እሱ ቸሩ መድሐኒአለም ይክፈላቹ በርቱ ከጎናቹ ነን
እውነት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
በትክክል እግዛብሄርይጠብቃቺሁ
በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያን 🇪🇹አድኑዋት 🙏Day 7 ጋብዙት
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ አገርንና ትዉልድን አድኑ
በርቱልን እንቁዎቻችን
ውይ የምንወዳችሁ እና የምናከብረችሁ በአንድ መደረክ ስላገኘናችሁ ደስ ሎናልትውልዱን ለማዳን የምትሰሩትሥራ እናመሰግናለን በርቱልንክብር ለአናንተ ይሁን👌👍💐
ፈጣሪ ይርዳን 😢እጃቸው እረጅም ነው ብዙ በህይወታችን ገብተዋል
ተባረኩ🥰🥰🥰😇😇😇
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው።!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ።
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ጀግኖች በርቱል!! ትግላችሁ ከሰይጣን ጋር ነውና እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። እኛም ከጎናችሁ ነን ክበሩልን🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን በዚህ መፋዘዝ ባለበት ዘመን አምላክ መምህሮችን ስላበዛልን ጎበዝ ጎበዝ ወጣቶች እየመጡነው እንደነ ኢንጅነር ሻምበል አይነት መውለድ ፈርተን ነበር መምህራኖች ከበዙልንማ እየወለድን እናንተን መተካት ነው፡፡
ወርቅአፈራው እውቀት አለ ይሄ ለማንም ግልፅ ነው ግን የመናገር ችሎታህ ላይ ብትሰራ መልካም ነው
በርቱልን
እናንተ ምርጥ ኢትዮጲያውያኖች በርቱልን ፈጣሪ ይርዳችሁ !!!
Your guys are awesome!
Abeyeya zelalem nurelnghe betam naw emwadh shewaferawenm betam
እኛም ከናንተ ጋር ነን በርቱልን።
እናንተ የተባረካችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች በርቱ ዋጋችሁ በሰማይ ነው ለትውልድ ግድ ስላላችሁ ህዝቡን የማንቃት ስራችሁ ቀላል አይደለም ውለታችሁን ሰው ቢረሳ እግዚአብሄር አይረሳም #ጌታ ከናንተ ጋር ነው
👍👍👍👍👍
I love him abeyeya
Tebarku 🙏🙏🙏
Ethiopia benant tekoralchYewlad mekan aydelchmBertulen tewldun asefsefo lewtew kal awra be Egzabher chernt benant yemankat sera tadegut.Enakebrachwalen.
I hope all politicians will be ask about this horrible stuff when they run for office.
Andenet hayel new (beretu.)
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጃች በዜህ ዘመን የሚስጥረኛውን አለም ከማያቀው ያልቅ እያወቀ የዘመናዊነት መገለጫ ነው እየተባለ ነው የሀገሬ ልጃች እየጠፋ ያሉት እግዚአብሔር ማስተዋያ ልብ ያስጠን እናንተን ግን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ያባረክ
በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
Fetari yerdachu
3 worekewche egezehabere yetebekachehu
ወርቅዬ አብያችን ፈጣር ይርዳቹ
እረረረ በአርሴማ በርቱልን አደራሬ
Enamsegnaln bertuln fetar yrdach
አባቶቼ ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። እኔ ይአሁላቹሁም ፕሮግራር እከታተላለሁኝ እና። ግን አዚጋ አንድ ነገር ቅር ብሎኛል። እሱ ምንድነው! ፕሮሞሽን ያረጋጽሁት ሄለን ምናምን የሚባል የሙያ ስልጠና ከ ሃሳባችሁ ጋር ይጋቻል። አይላሽ የጥፍር ዲዛይን ምናምን ለሲጣኑ ማሕበረ ሰብ እየተቃወምክ ፕሮሞሽን ማድረግ አይከብድም ወዳጆቼ።
gin shewaferawen sayewe seaka yemetal 😂
የምወዳቹ አሪፍ ጊዜ ነበረ
መፍቴሔወጌልመሰበክአለበትወጣቱመጻፍቅዱስካነበብኢየሱስያድናልወጣቱበኢየሱስማምለጥአለባቸዉ
አሁንወጣቱስራጠልነዉ
አንዴ አናንተ ግን ህዝቡን ከኢሉሚናቲ ለማዳን አየሰራችሁ ደግሞ የሙያ ማሰልጠኛ ማስታወቂያ መስራታችሁ ደግሞ አኮ ነጮች ቀስ በቀስ የኛን የባህል አመጋገብ አስጥለው የነሱን ባህል የማለማመድ ስራ ነውና ይታሰብበት
አስኪ ከራሳችሁ ጀምሩ ይችን ልቅምቃሚ አንግሊዝኛ ኣቁሙና ሙሉ አማርኛ አውሩ አናንተው ከዚሁ ጀምሩ
እደት ደስ እዳለኝ ሁላችሁም የዘመኔ እንቁዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መተጋገዛችሁ እጅግ አስፈላጊ ነው በደንብ ተናበቡ ከሌሎች መሰሎቻችሁም ጋር ❤🙏
ወይኔ እንዴት ደስ እደምትሉ የዘመናችን የእርኩስ መንፈስ ተዋጊዎች እንዴት እደምወዳችሁ ቸሩ መድሀኒያለም በነገራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምላችሁ እንደዚህ በአንድ እጅ ሆናችሁ ከታገላችሁ እርግጠኛነኝ ሀገራችን ወጣቱን ከክፉ ነገር ትታደጉልናላችሁ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ቢታከሉበት የበለጠ ደስ ይላል
ዋ....ው ! ብርቱዎቹ ተገናኙ ። እንደ አንድ አፍ ተናጋሪ እንደ አንድ ቃል መስካሪ ሆነው ትውልድን ለማትረፍ ቆርጠው የተነሱ እነዚህን ሰዎች በአንድ ቃል አመስግኑልኝ እባካችሁ ። በርቱልን አብይን ይዞ ጉዞ ደግሞ ውጤናማነት ነው።
የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ሰው ያብዛልን ጊዜው ከፍቷል ንቁ ኢትዮጵያን ዛሬ ላይ ትልቅ መስዋትነት ከፍለው ጥዋት ማታ የሚተጉት ለኛ መዳን ነው ንቁ ንቁ ለምታደርጉልን ነገር ሁሉ እሱ ቸሩ መድሐኒአለም ይክፈላቹ በርቱ ከጎናቹ ነን
እውነት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው
በትክክል እግዛብሄርይጠብቃቺሁ
በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያን 🇪🇹አድኑዋት 🙏Day 7 ጋብዙት
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ አገርንና ትዉልድን አድኑ
በርቱልን እንቁዎቻችን
ውይ የምንወዳችሁ እና የምናከብረችሁ በአንድ መደረክ ስላገኘናችሁ ደስ ሎናል
ትውልዱን ለማዳን የምትሰሩት
ሥራ እናመሰግናለን በርቱልን
ክብር ለአናንተ ይሁን👌👍💐
ፈጣሪ ይርዳን 😢እጃቸው እረጅም ነው ብዙ በህይወታችን ገብተዋል
ተባረኩ🥰🥰🥰😇😇😇
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው።!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ።
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ጀግኖች በርቱል!! ትግላችሁ ከሰይጣን ጋር ነውና እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። እኛም ከጎናችሁ ነን ክበሩልን🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን በዚህ መፋዘዝ ባለበት ዘመን አምላክ መምህሮችን ስላበዛልን ጎበዝ ጎበዝ ወጣቶች እየመጡነው እንደነ ኢንጅነር ሻምበል አይነት መውለድ ፈርተን ነበር መምህራኖች ከበዙልንማ እየወለድን እናንተን መተካት ነው፡፡
ወርቅአፈራው እውቀት አለ ይሄ ለማንም ግልፅ ነው ግን የመናገር ችሎታህ ላይ ብትሰራ መልካም ነው
በርቱልን
እናንተ ምርጥ ኢትዮጲያውያኖች በርቱልን ፈጣሪ ይርዳችሁ !!!
Your guys are awesome!
Abeyeya zelalem nurelnghe betam naw emwadh shewaferawenm betam
እኛም ከናንተ ጋር ነን በርቱልን።
እናንተ የተባረካችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች በርቱ ዋጋችሁ በሰማይ ነው ለትውልድ ግድ ስላላችሁ ህዝቡን የማንቃት ስራችሁ ቀላል አይደለም ውለታችሁን ሰው ቢረሳ እግዚአብሄር አይረሳም #ጌታ ከናንተ ጋር ነው
👍👍👍👍👍
I love him abeyeya
Tebarku 🙏🙏🙏
Ethiopia benant tekoralch
Yewlad mekan aydelchm
Bertulen tewldun asefsefo lewtew kal awra be Egzabher chernt benant yemankat sera tadegut.
Enakebrachwalen.