🛑ተስፋ መቁረጥ አለብን ኢትዮጵያ ከመፍረስ አትድንም - TikTok ምን ምላሽ ሰጠች - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 183

  • @KirubelEyasu-k6t
    @KirubelEyasu-k6t 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥሕ የባንዳ ባንዳ ነው 97 የተጉ ቤተሰቦች አይሰሙት ።

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele8735 4 місяці тому +11

    God bless Dr.Abiy Ahmed.

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 4 місяці тому +4

    ምርጥ ነበር ❤❤❤ኢትዮጵያ ሰላምሽን እመኛለሁ ሁሌም 😢😢😢❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 3 місяці тому +2

    ልደቱኮ አሳይለም ሚፀድቅለት እኛን በማጋደል ነው

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 4 місяці тому +18

    ኢትዮጵያ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ በእግዚአብሔር ፈቃድ ትኖራለች🙏🤞 ግን ኢትዮጵያ በትንንሽ ተከፋፍላ እንድትጠፋ የምትፈልጉ ወገኖች የኢትዮጵያን ለውጥ የማየት እድል የላችሁም በፍጹም😔‼️እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ስለዚህ የሰው ልጅ ተስፋ መቁረጥ የለበትም። የወደፊቱን ተስፋ ማድረግ ማለት የሚፈልገው ሕይወት አለው ማለት ነው እግዚአብሔር የለመንነውን እንዲኖረን ቃል ገብቷልና🤞 ኢሽ ታገኛለህ ጠይቅ ይሰጥሃል እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው ስለዚህ የሰው ልጅ ተስፋ መቁረጥ የለበትም🤞 የወደፊቱን ተስፋ ማድረግ ማለት የሚፈልገው ሕይወት አለው ማለት ነው እግዚአብሔር የለመንነውን እንዲኖረን ቃል ገብቷልና🙏 ኢሽ ታገኛለህ ጠይቅ ይሰጥሃል ይላል የእግዚአብሔር ቃል🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @NaoudTadesse
      @NaoudTadesse 4 місяці тому

      ወረኛ

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 4 місяці тому +5

    ይህ ነው እውነታው😂😂

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 4 місяці тому +9

    ክደቱ 😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 4 місяці тому +4

    ጣፋጭ ልጅ አዎ እግዜር አባታችን ነው ይጠብቀናል እሱ አያንቀላፋም እደጊልን።

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 місяці тому +5

    አናትህ ይፍረስ ኢትዮጵያ አትፈርስም ! መፍረስዋን የሚመኝና የሚያምዋርትባትአናቱ ይፍረስ ምላሱ ከትናጋው ይጣበቅ ! የአገሬ ጠላትዋ ጣ ጠሽ ይበል !!

    • @Ethiiopia123
      @Ethiiopia123 3 місяці тому

      ሀገርን የሚያፈርሰው አብይ አህመድ እንጂ ልደቱ አይደለም

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 4 місяці тому +3

    ሰላም ሰላም ብዙ ሰላም ወንድሜ እንካን ደህና መጣህ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ብቅ ስትል ደስ ይለኛል በጣም እናከብርሀለን እኖድሀለን የሁሉም አሳብ ነው ብየ አምናለሁ ይመችህ 👍

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 місяці тому +9

    በእዉነት ሐቁን መነጋገር መልካም ነዉ ❤ በመመካከርና በመዋደድ ሀገራችን በጋራ እንገነባለን ❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 4 місяці тому +8

    ሰዎች ልደቱን ሰው ብላችሁ ስሙን ትጠራላችሁ እሱ እኮ የከረፋ የወያኔ ሽንት ቤት ነዉ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 4 місяці тому +3

    Arif arif mizanawi media new❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 4 місяці тому +2

    Allah yafrisih Ethiopia will continue with peace n love ❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 4 місяці тому +2

    ዎዎ ገጣሚ ዝም አልክ👏👏👏👏

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 4 місяці тому +5

    ልደቱ በአንድ ራስ ሁለት መላስ
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 4 місяці тому +4

    ይህ ነው እውነታው😂😂 Free market 🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @Possibleyordanos
    @Possibleyordanos 4 місяці тому +2

    ሞቻለሁ በሳቅ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ ግን በጣም ፈታ አልኩ ,thank you

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 4 місяці тому +3

    Iwnetegna cristian paster chere idimena tena ysitih fetari ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 4 місяці тому +12

    አይይይይ ክደቱ ልቤን ታመምኩ ብሎ ወጥቶ ጭንቅላቱን ታመመ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @NaoudTadesse
      @NaoudTadesse 4 місяці тому

      ወረኛ

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 3 місяці тому

      Gena yabedal

    • @AMHARA24
      @AMHARA24 3 місяці тому

      ልደቱን መተቸት አትችሉም ልደቱ አያሌው በሳል ፖለቲከኛ እና በትክክል የህዝቡን ስነልቦና እና ማህበራዊ ኢኮነሚያዊና ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን የተረዳ ሁነኛ ሰው ነው ሽንታም ሁሉ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 місяці тому +3

    አብቿ ጀግናዉ መሪያችን ምቀኟችህን ያጥፋልህ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 4 місяці тому +3

    In Ethiopia, we don't have rebels of political opposition, but we have groups of bandits and jungle pirates. Time to clean dirt. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 4 місяці тому +3

    የኔ ቆንጆ ልጅትቷ ስታምር ፈጣሪ ያሳድግሽ😘

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 4 місяці тому +9

    የሚጠብቀን አይተኞም አያንቀላፋም!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 4 місяці тому +2

    My best choice 🎉🎉🎉well come beselam naw yetefahew egziabher yetebkeh 😊😊😊😊😊

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 4 місяці тому +3

    ፓስተር.ቸሬ.እናመሰግናለን

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 місяці тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 4 місяці тому +1

    Good job brother🙏♥️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 3 місяці тому +2

    Kedetu, kerfatu...!

  • @HnanAlgnach
    @HnanAlgnach 4 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 місяці тому +1

    WOW EWNET NEW

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 4 місяці тому +2

    Poltica እይለክለክ ነው 😂😂😂

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 4 місяці тому +5

    አይ ልደቱ ቦቅባቃ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 місяці тому +2

    ትክክል በየገጠር ያለዉን. አስበቃሉ ያዲሳባልጂ አልበላላቸዉ ሲል እነዝህ ከሀደወች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @PooUopp
    @PooUopp 3 місяці тому +1

    🇪🇹💯💯💯💯

  • @NaniAsme
    @NaniAsme 3 місяці тому +2

    ባንዳ ምን ማለት ነው መዝገበ ቃላቱ የሚለው እንቁላል ቀቃይ ሆዳም ማለት ነው

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 4 місяці тому +1

    EGZABHIR.YMSGEN..LZAREWA.KNE..❤❤

  • @mohamadkharabseh9256
    @mohamadkharabseh9256 4 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 4 місяці тому +4

    አይ ከደቱ ልብህን ትቶ ነዉ አፍህን የምትከፊተዉ

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 3 місяці тому +1

    Bravo

  • @PooUopp
    @PooUopp 3 місяці тому +1

    🐅👍👍👍👍👍

  • @MeleseMengesha-j2k
    @MeleseMengesha-j2k 3 місяці тому +1

    እበቱን ሠው ብላችሁ😂

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 3 місяці тому +1

    ጭዌ....አ ሀቭ ኤ ድሪም....

  • @neba1034
    @neba1034 4 місяці тому +2

    wawawe

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 4 місяці тому +3

    10/08/2016 - 08/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 4 місяці тому +1

    Kfet afe

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 4 місяці тому +3

    አይ ልደቱ የሚያሳክም አጣህ? ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 4 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @akalamengeste2005
    @akalamengeste2005 4 місяці тому +1

    እንዳንተ አይነቱ ነው ሆዳም ነው አዲሳባን የሜያሰድብ የመጣብን

  • @Urgessa-k5u
    @Urgessa-k5u 3 місяці тому +1

    Mehaym bahunu gize ke lidet yembelt poletikegna be Ethiopia yelem!!!!

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 4 місяці тому +1

    Hager befez ayseram , yemesru sewoch eyashenefu new ,programehin betam neber yemewedew ahun laye betam eyewerede new.

  • @SentayhuTemsgen
    @SentayhuTemsgen 4 місяці тому +14

    ልደቱ እኔ የማልረሣው እንድ አባት በ97 ምርጫ እንድ ልጃቸውን በማጣታቸው አባትም ወዲያው ሞቱ ። አንተግን አሁንም ታወራለህ ። እስኪ ሙትና አሣየን ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @aliyedalu6401
      @aliyedalu6401 4 місяці тому

      ይህ እውነት ነው:: ይኸው ሀቅ ሚዲያ ላይ በሰፊው ቢለቀቅ እጅግ አስተማሪ ነው፡፡

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 4 місяці тому +1

    ትገርማለህ ብርሀኑ አገለገለ ለካ:

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 3 місяці тому +1

    አንዱ አገር ለማልማት ደፋ ቀና ይላል ::
    አንድ አንድ አረሞች አገር ለማፍረስ ይሟርታሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ዝግጅቴን ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 4 місяці тому +2

    ጭንቅላትህ ይፍረስ። ኢትዮጵያ አትፈርስም!!!!/?!!

  • @neba2861
    @neba2861 4 місяці тому +1

    ወንድሜ እንኳን ደና መጣክ አሪፍ ስብስብ ነው ❤ Neba የመስከረም ልጅ ነኝ ከኔ ቪዲዮ በጣም እርቀካል ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому +1

      እመጣለሁ ንቡ ። በስራ በጣም ተወጥሪያለሁ እንደምታየው ለራሴም መስራት አቅቶኝ ነበር።

    • @neba2861
      @neba2861 4 місяці тому +1

      @@TekusNeger 👍😍😍😍

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 3 місяці тому +1

    አቤት አንጎል የሌለው ሰው መብዛቱ! ሲገለፍጥ እና ትርጉም የሌለውን የባጥ የቋቱን ሲያወራ እየዋል ማታ የምበላው የለኝም ይላል ወይም ማጅራት ይመታል።

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 4 місяці тому +1

    ሰላም ወንድማችን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 місяці тому +1

    KEDETU MENEW ATERUGAN ALE

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 4 місяці тому +1

    ስለ ገነት ያወራው ሰውዬ ምን ማለት ፈልጎ እንደሆነ አልገባኝም የገባችሁ ሰዎች እስኪ ትንሽ አስረዱኝ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      አበረታች ለሆነው አስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው።

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 місяці тому +3

    🚨 ወዳጂ ዲያስፓራው የሚኖርበትን ሀገር ህግ አክብሮ ነው የሚኖረው ሊላው የሚኖርበት ሀገር ብሂርተኛ ታጣቂወች ስለ ሊሉ ነው በሰላም የሚኖረው።
    ኢትዮጵያ ያላቾ የምመክራቾ ነጭ Police ሲያይ የሚፈራውን እናንተን ግን ለ አመፅ ለውግያ የሚቀሰቅሰውን አትስሙ 😊 እነሱን ሰምታቾ ብታደርጉ ግን እግዚአብሔርም አያድናችሆም ።
    የተሰራውን አመስግኖ ስታመሰግኖ እግዚአብሔር ያበዛዋል ።
    እዩረገማቾ በረከትን አትጠብቆ ❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому +1

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 місяці тому

      ​@@TekusNeger 😊 ይመችክ ወንድሚ ሱትድዪክ አምሮ ተመልካችህ በዝቶ በማየቲ ደስ ብሎኛል ።
      ጨዋ ስለሆንክ ነው እየገባሆ የማይክ

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 4 місяці тому +2

    አይ ልደቱ ክህደቱ አንተን የማናይበት የት እንሂድ? ልባችን ልፈነዳ ነው ብለን እንዳተው እንውጣ እንዴ?

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 місяці тому

    ልደቱ እውነቱን ነው::አዳንች የጎደለው ነግርማ አለ::ሰው በጤናው በዚ ደረጃ አይደነዝዝም::

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 4 місяці тому +1

    ልደቱ የሀገር መፍረስ የሚያሟርተው የማሲቆ ቅኝት መሰለህ እንዴ አባውዴ።

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 місяці тому +1

    ERE GEZAHEN ATATFA NURUHUN NUREW

  • @Kecheroman
    @Kecheroman 4 місяці тому +3

    ልደቱ ሟርትህ አይሰራም አዉርቶ አደር

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 3 місяці тому +1

    እና ምን ይጠበስ?

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 3 місяці тому +1

    Fethe le foto

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 місяці тому +1

    ERE MAFERYA NHE

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 4 місяці тому +1

    ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ስለምታቀርብ ከልብ አመሰግንሃለው ከልቤ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 місяці тому +1

    EBACACHU SELKDETU ENEA\N TEYKU

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe 4 місяці тому +1

    አናትህ ይፍረሥ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 4 місяці тому +1

    ልድቱ.ቅጀቱ

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 3 місяці тому +1

    Anateh yeferes agere ateferesem anete teferesalh

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 4 місяці тому +3

    ወይ የዘንድሮ ሰው...... ይህ ሁሉ ሰው ሂወቱን ሲያጣ + በእርሀብ በሥደት ሲሰቃይ ሲሞት አሁን እንዴት ይዋጥልኝ የእናንተስ ኮሜንት ?
    የተራበን ከማብላት ከተማን የማልማት ቅድሚያ ከሰጠኸው? አንተም ላይ ሲደርሥ ያኔ ይገባሃል!! "የሚያብለጨልጨው ሁሉ ወርቅ አይደለም" ቢሆንስ ???
    ግዜ ቆንጆ እድሜ ይስጠንና ሁሉንም ያሳየን ብቻ ነው የምለው ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @tafesebekele7992
    @tafesebekele7992 4 місяці тому +1

    ውይ ልደቱ መጨረሻሕ ወናፍ ሆነሕ ቀረሕ
    የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ቄራ ተገኘ የተባልከው አንተ ሳትሆን አትቀርም ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og 3 місяці тому +1

    አናት ይፍረስ ወላቃ ሙላቃ የወለቅ
    ውልቅ ጭቅላት አፈር ብላ ሀገሬ አትፈርስም
    ዶክ ተር አብይ እያለ ከናተ ጋ የፋለማል እጅ
    ኢትዮ አትፈርስም እናተ ስትጨማለቁ
    አብይ ና ኢትዮጵ ያ ወደፊት ይቀድማሉ
    ኢሻአላህ ኢሻአላህ ሊብነታችሁ ሲነቃባችሁ
    አብይ አብይ አስብላችኋል በሩን ዘጋባችሁ
    መውጫ አሳጣች ጀ ግናው አብይ😘😘😘
    😘😘😘😘😘 አብቹዬ እወድሀለሁ
    ምቀኞች ወደታች አተን ከፍ አላህ ያድርግህ

  • @akalamengeste2005
    @akalamengeste2005 4 місяці тому +1

    ምድረ ዶማ ትንሽ ከዚች ልጅ እውቀት ውሰዱ

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 4 місяці тому +1

    ይኼ ከንቱ የሚለው የወያኔን ሕልም ነበር። ይሔ ሙጀሊያም ፡ ስለኢትዮጵያ መፍረስ ሲያልም ሙጀሌው አናቱላይ ወጣ፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 4 місяці тому +1

    ህዝባችን እየተናደድኩበትም ቢሆንም እወደዋለሁ።
    ታጋሽ እና ጠንካራ ህዝብ ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @user-sagiv.m.t
      @user-sagiv.m.t 4 місяці тому

      @@TekusNeger ወንድማችን፥ ፕሮግራምህ የኢትዮጵያ መገለጫ መስታውት ነውና ቀጥልበት። በርታልን። እንወድኻለን።
      ወንድምህ ነኝ።

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 місяці тому +1

    BEWENET KEDETU LETHIOPIA HEZEB GEDAY SHEFTA NEW

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 4 місяці тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ከሃገር ወጥታችሁ ኑሮአችሁን እየኖራችሁ እንደነ ልደቱ አይነቶቹ ሃገር ውስጥ ያለውን ሰው ምንፍጠር ነው እምትሉት ከታገሉ ሃገር ገብቶ ነው Social media ላይ አይደለም::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      ትክክል!🙏👍🙏

  • @AniyoJekebo
    @AniyoJekebo 4 місяці тому +1

    አንዶው አሄ ልዳቱ የምባል ሳውዬ ስንተኛ ክፊል ተማሪ ነው እንዲህ ምፋላሳፊቢን????

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому +1

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @Munamuna-xu2fc
      @Munamuna-xu2fc 3 місяці тому

      ካንተ. የተሻለ

  • @hussenkelifa9672
    @hussenkelifa9672 4 місяці тому +1

    ልደቱዬ ስልጣን በአቁዋራጭ የለም ጀግና ፖለቲከኛ በራሱ ህዝብ መሀል ይታገላል ግን የናንቴ ይለያል ስልጣን ለልደቱ የእናቱ ጡት አያገኝውም አበቃሁ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ZinabuKebede-u2k
    @ZinabuKebede-u2k 4 місяці тому +1

    ሟርትህን አቁም!

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 4 місяці тому +2

    I don’t need to see lidtu in my life he is the killer of Addis Ababa youth he have blood in his hands

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 місяці тому +1

    WENDEMA AHUNEM KEDETU NEW BESU YALKUT HETANAT DEME YFARDEW KDETU KEDTU

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 4 місяці тому +1

    የጎርደሜ ድልድይ ተሰርታል?

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 4 місяці тому

      What is gordeme?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @yorted7529
    @yorted7529 4 місяці тому +2

    ሽንታም ታድያ ለምን አሁን ጫካ አትገባም? ቡሽቲ ቀዳዳ: እናትክን ትዘቅዘቅ:: oh my god, ጋሎች እንደዚህ ስታያቸው: ጨምረህ ጨማምረህ ትጠላቸዋለሕ::

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 місяці тому +1

    አብይ፡አፈናቅሎን፡ምንበላው፡ቤት፡አተናል፡አብይ፡ወንበዴ

  • @Amir-le8sl
    @Amir-le8sl 3 місяці тому +1

    ledetu bado afe bado chekelat nhe mehyem deneze ante hager afrash kahdi kahdi kahdi.............nhe

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 4 місяці тому +1

    Abbch Anbsaw working hard for his countries development. If you make fun of Dr Abiy's amazing jobs what else u want to see ??. Please appreciate otherwise stop criticizing. So sad 😔.

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 місяці тому +1

    አፈናቅሎናል፡አብይ፡ሌባ!!!!!!!!!!!"

  • @Az-ft9xp
    @Az-ft9xp 4 місяці тому +1

    Gizew ye satan new.

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 4 місяці тому +1

    ትንሽ ካድሬ ካድሬ ሸተትክ
    የ ሳቅ back ground በዛ

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 4 місяці тому +1

    Ante. Mhayem anten blo cristain gnet malte endzhe nwoe dnkoro

  • @mrkassaddewol
    @mrkassaddewol 3 місяці тому

    Banda hulla stop amara massacare

  • @Yotor-ut3iv
    @Yotor-ut3iv 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂ልደቱን ስትተቹ ትንሽ ሸም የለም። ሲጀመር ልደቱን ለመረዳት መሠረተ ትምህርት ያስፈልጋል። 97 ምናምን ምትሉት ደግሞ እድሚያችሁን ቢጠይቋችሁ 23 ማለታችሁ አይቀርም። እና የዛኔ በ4 ዓመትህ ምኑን አውቀህ ነህ bro. ልደቱ ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅን፣ በራሱ የሚተማመን ኢትዮጵያዊ። የፖለቲካው ነብይ። "ስንናገር ህዝቡ ምን ደስ ይለዋል ብለን ሳይሆን ምን ያስፈልገዋል ብለን ነው" ልደቱ አያሌው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  4 місяці тому

      ጊዜ ሁሉን ይገልጸዋል!

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 3 місяці тому

    እቺ ሚድያ የአብይ አሽቋላጭ ናት።ግብዝ

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 4 місяці тому +1

    አንተ አሽቃባጭ ብቻ አይደለህም ውታፍ ነቃይ ተላላኪ ትርፍራፊ ለቃሚ ቡችላ .....

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 4 місяці тому +1

    ይሄ የወንድ አልጫ ሸለፈታም ወንድ ከሆንክ ና ! ሽንታም !