#እደው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 тра 2024
  • #donkeytube #babi #seifuonebs #ashruka #dawudtube #oromia #tigray # obn # omn #akitube #akram #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #biyahmed #jeobiden #babi #nejahmedia #ethiopia #thiopianhistory #world history #miftahkey #wollotube #dawudtube #amazingfact #ritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #abrelohd #ashruka #donkeytube #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #dawudtube #fana #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደኩራዝ ቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ሀሳባችሁን ፃፉልኝ ሁሌም ቢሆን
    #ኩራዝ tube

КОМЕНТАРІ • 103

  • @eexx5392
    @eexx5392 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አምሮብሽል የተባረከ ይሁን

  • @HanaHana-kq1zn
    @HanaHana-kq1zn Місяць тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ዉዴ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤ እህታችን አምሮብሻል ለተሳዳቢ ቦታ አትሰጭ ሚዲያ የሚሰራ ሰዉ ሁሉን ችሎ ነው እህታ መልስ አትመልሽ ለታሳዳቢ በተረፍ አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx5392 Місяць тому +4

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም አትመልሽላቸው አወ እመቤቴ እኛንም ለሀገራችን ታብቃን ልደታ ለማርያም ❤❤❤❤❤

    • @AaAa-pr6ij
      @AaAa-pr6ij Місяць тому

      እደዚች ያስጠላኝ ማፊ

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Місяць тому +4

    በጣም አምሮብሻል እግዚያብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-oj2kk8sz3n
    @user-oj2kk8sz3n Місяць тому +2

    ይሰማን

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 23 дні тому +1

    😊😊😊ውድ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ😊❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Місяць тому +4

    ሀኒየ እንኳን አደረሰን አደረሰሺ ለብርሀነ ትንሳኤው እማየ❤ ብይልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልሺ የጠፋሺውም የአርምሞ ጌዜ እደያሺ ይገባኛል ክርስቲያን ከሁሉ እርቆ ሲቆይ ጡሩ ነው እናም ዳቢሎስ አፉክፍት ነው ሁሌየ ክፋት ነው ስራው እናም ልቦና ይስጣችሁ እያልሺ አስተምሪያቸው እኛ ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ነው የተማርነው አህዛብ ክፋትና ክፉ ቃል ነው የተማሩት እናም በጪራሺ ከፉቃል እዳይወጣሺ ተሰናክለው ሊያሰናክሉሺ ነው ቅዱስ ሚካኤል ይገስጸህ አንተ ዳቢሎስ በያቸው ክፉቃል ገና ስታይ ገና ብቅ ሲሉ አማትቢ ዳቢሎስ ድራሹ ይጠፋል የተባረከ የተቀደሰ መንፈስ ቅዱስ የባረከው ፊት ሳይ ዳቢሎስ ዑዑ ይላል አመለጥሺው እኮ እዴት አይናደድ በተረፈ ቅዱስ ሚካኤል የጥላቶችሺን አደበታቸውን ከፉ አይናቸውን አፋቸውን ይሰርልሺ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      እሺ እህቴ ተናግረው ያናግራሉው

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Місяць тому

      @@kuraztubewollo ትክክል ነሺ ይገባኛል ክርስትና በጣም ከባድ ናት ትግስት እንደ እዮብ ይስጠን ሰይፈ መለኮትን ፀልየሺ ወይንም ድርሳነ ቅዱስ ገብሬኤልን ፀልየሺ ነው መግባት ሊቪ ጥላቶችሺን ይሰርልሺ

    • @kedijaahmed5354
      @kedijaahmed5354 Місяць тому

      እናተ ናቹህ አህዛብ አላወቅሽውም እጂ ጉድ አብቢ እድታውቂ እሺ ዝብለሽ አትዘባርቂ

  • @user-ky3mm5yw4v
    @user-ky3mm5yw4v Місяць тому +1

    እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤አይዞሽ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁን

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Місяць тому +1

    የተባረክ ይሁንላችሁ 😍

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Місяць тому +1

    እንኳን አደረሰሸ የኔ ዉድ ❤❤❤

  • @user-no1gx6pp4k
    @user-no1gx6pp4k Місяць тому +1

    ጡናዳም የኔ ማር አምሮብሻል ቆንጆ ቶቶሎ ነይልን❤❤❤

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Місяць тому +1

    ❤❤❤😅የተባረከ ይሁን

  • @tebah1277
    @tebah1277 Місяць тому +1

    ምናለ ጊን የኛወች ባትሳደቡ ምክናቱም እስልምናን ኧሷ ሄድች መጣች አጎዳዉም እራሷንጅ ስለዚህ እባካችሁ አትሳደቡ እስልምና እስልምና እድንሳደብ አያዘንም

  • @adaneshrock2527
    @adaneshrock2527 Місяць тому +2

    3:19

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Місяць тому +1

    ሀኒዬ እንኮን አደረሰሽ ከነሞላ ቤተሠብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Місяць тому +1

    እንኳን አደረሽ ሀንንዬ❤❤❤❤❤

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Місяць тому +1

    እካን አደረሰሽ ሀንቾ ተሳዳቢን ንቀሽ ተያቸው እኔ በበኩሌ ሙስሊም ሆነሽ እከታተልሽ ነበር

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Місяць тому +10

    አይ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ እደት እዳማርሽኝ

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z Місяць тому +1

      መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ሲሆን❤❤❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 Місяць тому +1

      አሜን ፫

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አታይምደ ወይዘሮ ሀና ውበቱን ሲደፋባት ነጠላዋ ጋር😍😍😍😘😘😘

    • @user-pn7yo5bx8h
      @user-pn7yo5bx8h Місяць тому +1

      @@user-lt7en7cq4u በጣም በእውነት ክርስትና ሲጠሯት ደስስስ የምትለኝ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃት ድንግል ከነልጇ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому +1

      @@user-pn7yo5bx8h
      አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww Місяць тому +1

    የሚሰድብሽ የተናቁ ሰዎች ናቸው በተረፈ በርች

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Місяць тому +3

    ግን የሰዉ ቤት ምረብሎኛል ሀገሬ ልግባ ወይስ እስኪ የናተን መልስ እፈልጋለሁ እህቶች 😰😰😰😰😰🖤🖤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      እህቴ ስት አመት ልትኖሪ እየመረረሺ እምሰሪው ነይ

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 Місяць тому

      @@kuraztubewollo ❣️❣️ከዛለይ ልቤን ያፊነኛል መኖሪያ ቤት አለኝ አክሲወን አለኝ ትንሽም በትሆን መቀሳቀሻ ብረ አለኝ አግዛቤረ ይመስገን 🙏🙏

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому +1

      @@blenbbbb3090 እና ለምን ፈራሺ ለመምጣት እህቴ ጤናሺን ደስታሺን አስቀድሚ

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 Місяць тому

      @@kuraztubewollo መቁረጥ አልቻልኩም እግዛቤር ያዉቃን እስኪ 🙏አመሰግናለሁ እህት 🥰🥰

  • @user-mx9wl3fo3j
    @user-mx9wl3fo3j Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z Місяць тому

    ❤😅😅😅

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h Місяць тому +1

    ደምሮኝ❤❤❤❤ቀመ❤ሟነኝ

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 Місяць тому

    ወላሂበልሺበትዝጐቤሬስትዪአታፍሪምሰታሰጠሊ

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube Місяць тому

    ኦርቶደክስ ስቶኝ እደት እዳማርብሺ ❤❤❤❤

  • @user-pd8bb6pf7j
    @user-pd8bb6pf7j Місяць тому

    አችንብሎ ሙስሊምበክትጅዋጅዊ

  • @HahabBbbbz
    @HahabBbbbz Місяць тому

    ለወድ ብላ ለብር ብላ ከፈረች አኡዙቢላህ

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 Місяць тому

    ኤጭ ኩራዝ አሁንስ አበዛሽዉ አትጨማለቂ አነጋገርሽን አስተካክይ በፈጠረሽ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      እኔ ምንም አላበዛሁትም ለሚሰድቡኝ መልስ ነው የሰጠሁት ምነው እኔላይ ፈረድሺ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Місяць тому +2

    ግን የተዋህዶ ልጆች 10&15ብቻ ነን ለምን ላይክ አታረጉላትም አህዛብ ብቻ ነዉ እንደ እሚያያት _______???

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      ንገሪልኝ እስኪ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому +1

      በጣም አህዛብማ በስድብኮ አላስቀምጣት አሉ ሆሆሆ

    • @azahadan4631
      @azahadan4631 Місяць тому

      ደደብ

    • @Tigistdemeke-tr5wq
      @Tigistdemeke-tr5wq Місяць тому

      Anchi iko nesh gin sew yatalelsh benesu Ayiferedim ho

    • @Tigistdemeke-tr5wq
      @Tigistdemeke-tr5wq Місяць тому

      Enem endanchi esliminan tekebiye new Alhamdu Lelah yemiwetalet neger yelem mulu new
      Gin Anchi Altadelshim Aznalehu bettam yemir kezih yitebiken 😢😢😢😢😢

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 Місяць тому

    ነገበጤተሆኛለሺ

  • @zamzam6288
    @zamzam6288 Місяць тому

    ጨቅጫቃ ነሺ

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 Місяць тому

    ስታሳጠሊ

  • @user-lt7en7cq4u
    @user-lt7en7cq4u Місяць тому +2

    ሰይጣን ቀናተኛ ነው ለዛ ነው በሰው ላይ አድሮ እሚዘልፍሽ ስለዚህ አይተሽ እንዳላየሽ ማለፍ ነው አንች እንደሁ የክርስቶስ ሆነሻል አለቀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሀኒ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ልጂሽን አስልሜ ስትይ ነበር እንደት አደረግሻት አንች ነፍስሽን ብታድኝ ስለ ልጂሽ ትጠየቂያለሽ ስለዚህ ልታስቢበት ይገባል ❤❤❤❤

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 Місяць тому

    ወዪታባሺአዉቀሺ

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 Місяць тому

    ለዉጥሺየጥፋ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      አንድው አይበቃሺም ነበር3ጊዜ ስድብ ጉድ

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 Місяць тому

    አቺበጣምየምታስጠሊነሺ

  • @user-fx8nq8wb6o
    @user-fx8nq8wb6o Місяць тому +3

    በእስልምና ነገድሽበት እኮ ኢትዮጵያ ልትገቢ ስታስቢ. ስለምኩ አልሽ. አመት ሳይሞላሽ ገባሽ. ዬቱብሽ አደገልሽ. ከፍርኩ አልሽ ለምን ስትባይ በአንድበትሽ. ጥቅማጥቅም አልሰጣችሁኝም አለሽ
    የሆነ ሰአት ዬቱብሽን አዘግተን. ።። ወይኒ ባናስብልሽ አንቺ ሆዳም እደት ለዶራል ተብሎ ሀይማኖት ይሸጣል😊

    • @user-yi3si3vl3d
      @user-yi3si3vl3d Місяць тому

      ትክክልኢስላምዬሷመቀለጃአይዴለም
      ይችአሽቃባጭቀዳዳ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      እኔ ያላልኩትን ሁሉው ቀባጠርሺ ካልተመቸሺ ውልቅ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Місяць тому

      ምን አገባችሁ በግድ ነዉ በቃስድብ ነዉስራችሁ 😮😮😮

    • @tsihitsihi8315
      @tsihitsihi8315 Місяць тому +1

      እኔ እምለው በኔ ሳንባ ካልተነፈሽ አላችሁ የፈለገችውን መከተል መብት አላት

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      @@tsihitsihi8315 በጣም አበዙት

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 Місяць тому

    ነገመጨረሻሺአያመረም

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 Місяць тому

    ቆይ አች ማነሽ ከማን ትበልጫለሽ እ ምነዉ እራስሽን ቆለልሽ እኔ ምንም ተናግሬ አላዉቅም እንደዉም እከታተልሻለሁ ጥሩ ልጅ ነበርሽ አሁን ግን ከኔ በላይ ሰዉ የለም አልሽ ትንሽ ስትጠግቡ አትቻሉም

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому +1

      እኔ እደዛ አላልኩም ዝም ብለሺ አትፍረጁ እሚሰድቡኝን ስላአላየሺ ነው

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому +1

      ለሚሰድቧት ነውኮ መልስ የሰጠችው እናቱ

    • @sihamtube3115
      @sihamtube3115 Місяць тому

      @@kuraztubewollo ቢሆንም አነጋገርሽ ያቅለሸልሻል አች ከነሱ የተሻልሽ መሆን ነዉ ያለብሽ ለዛ ነዉ የተናገርኩሽ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      @@sihamtube3115 እሺ አች ካልሺኝ ግን ብትሰሚአቸው እውነት አችም ትናደጂባቸው ነበር

    • @ChristianNegn-tl5px
      @ChristianNegn-tl5px Місяць тому +1

      ​እኔ ክርስቲያን ነኝ ኩራዝ ግን ትንሺ ንግግርሺ ልክ አይደለም ሚድያ የሚሰራ ሰው ሁሉን ችሎ ነው ባላየሺ እለፊያቸው ​@@kuraztubewollo

  • @tigest3176
    @tigest3176 Місяць тому +1

    Efff enkune erguoze hono per ede seate kemijmru bifite eski michresha tebayi yilwewta enachalhui

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      ልክ ነው ስሜቱው ከባድ ነው

  • @user-pd8bb6pf7j
    @user-pd8bb6pf7j Місяць тому

    አህያ አላህ ይድፋሽ አመድብስብስ የትአባሽ እናቅሽአለን

    • @user-ej2sv3hh9u
      @user-ej2sv3hh9u Місяць тому

      አትሳደቡ ሳብስክራይቡን አሱባት እኔ አስቻለሁኝ አጭበርብራ ማንንልታታልል

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому

      ማሳት መብትሺ ነው እኔ ማንም አላጭበረበርኩም ተጭበርቢራአለሁ እሚል ካለ ይጠይቀኝ ላችም ለመሰሎችሺም አላህ ድፋልኝ ተብሎ ይለመናል ትገርማላችሁ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому +1

      አች አላህን እምትለምኝው ሰውን እድጉዳልሺ ነው እሱው እደሰው አይደለም ግን በጣም ትገርሙኛላችሁ

    • @fatumamohammed-ye1rr
      @fatumamohammed-ye1rr Місяць тому

      ባለጌ ነሽ አንሽ እራሱ ኢስላም ተሰደቡ ያላል
      ከመትሳደቢ አላህ መጨረሻሽን እንዲያስምርልሽ ዱአ አድርጊ ለእራስሽ

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c Місяць тому +2

    እምታሳዝኒ ከዉነት ወደ ዉሸት እምነት አንዲ አቅልያለዉ ሰዉይመለሳል

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Місяць тому +2

      አይመለከትሺም

    • @eexx5392
      @eexx5392 Місяць тому

      የት ነው እውነቱ መቸ እንደመጣ ብታቂ ኑሮ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Місяць тому +2

      ብርሀን ከጨለማጋ ህብረት የለዉም😂😂😂

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому +2

      ከሙሀመድ ተረት ተረት አመለጠች ካላስ😀😀😀😀
      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @user-nt4rw1hj7q
      @user-nt4rw1hj7q Місяць тому +1

      ​@@kuraztubewollo ሐንቾ አትመልሻቸዉ ስጋ ለበስ አጋንት ናቸው ምን ያድርጉ

  • @user-rf2ve3vz7l
    @user-rf2ve3vz7l Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤