Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምን አይነት ድምፅ ነዉ በጣም ይመስጣል ነፍስን ያስደስታል እግዚአብሔር ይስጥልን።
Well Come Gashe Addisu. "GOD ' BE WITH u & ur Families!!
አይ መታደል አይ ድምጽእግዚአብሔር ይስጥልንመልካም በአል ለመላው አኢትዮዽየን🙏🏽💚💚😢😀💔💔💔❤️❤️❤️❤️
ጋሽ አዲሱ አንድ ትልቅ ነገር የዘነጋህው አለ እሡም መፅሐፉ የት እንደሚሸጥ ደራሲውን አልጠየከውም። ከታቻለ ደራሲውን ጠይቀህ አንባቢዎች የት መግዛት እንዳለባቸው በታሳውቀን ጥሩ ይሆናል። የሚሸጥበትን አድራሻ ከስር ብታስቀምጥልን መልካም ነው እላለሁ። በጣም አመሰግናለሁ።
እንደ እናንተ አይነት ሊቃውንትን ለቤተክርስትያናችን ያብዛልን አቶ አዲሱም ለምታደርገው ነገር ሀሉ እናመሰግናለን ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Where can we find the book 📖 to purchase?
ይች ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ግን ምን ያክል እርግማን ቢኖርባት ነው ከሌላት ነገርዋን አሙኣጣ ያስተማረቻቸው ግዘመናዊ የተማሩት እንዳለ አሜሪካ ገብተዋል ልክ እንደዚሁ ሃይማኖታዊ ምሁራኑም ሊቃውንቱም እንዲሁ ቀስ በቀስ ሁሉም የቅልለው አሜሪካ እየገቡ እንዳይሆን እፈረኣለሁ
ምን አይነት ድምፅ ነዉ በጣም ይመስጣል ነፍስን ያስደስታል እግዚአብሔር ይስጥልን።
Well Come Gashe Addisu. "GOD ' BE WITH u & ur Families!!
አይ መታደል አይ ድምጽ
እግዚአብሔር ይስጥልን
መልካም በአል ለመላው አኢትዮዽየን🙏🏽💚💚😢😀💔💔💔❤️❤️❤️❤️
ጋሽ አዲሱ አንድ ትልቅ ነገር የዘነጋህው አለ እሡም መፅሐፉ የት እንደሚሸጥ ደራሲውን አልጠየከውም። ከታቻለ ደራሲውን ጠይቀህ አንባቢዎች የት መግዛት እንዳለባቸው በታሳውቀን ጥሩ ይሆናል። የሚሸጥበትን አድራሻ ከስር ብታስቀምጥልን መልካም ነው እላለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ።