Addisu Media “ፍየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ” Wed Feb, 05, 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • Addisu Media “ፍየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ” Wed Feb, 05, 2025

КОМЕНТАРІ • 100

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 4 дні тому +15

    እህታችን ዶ/ር አበባ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አቶ አዲሱ አገር እያፈረሰ ያለ ዘር አጥፊ ሰው አክብረህ “አንቱ “እያልክ ማቆለለዻዸስህ አስፈላጊ አይደለም! ጥፋቱ እኮ ይሄው ነው “መከበር በከንፈር” እንደሚባለው ይሄንን አታላይና ገዳይ እንዴት በእድሜ የበለፀጉ ወይም በተግባራቸው መከበር ያለባቸውን ሰዎች “አንቱ” ማለት ሲገባ ለምን አሣዘንከን❓ለማንኛውም ያንን ተንካሲስ ቀድማ የተረዳች አኩሪ እህታችንን ዶ/ር አበባ ፈቃደን ስላቀረብክልን ምሥጋና ይገባሃል እባክህ ደጋግመህ አቅርብልን🙏🏿📯💒

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 4 дні тому +9

    ጋሽ አዲሱ እና ዶር.አበባ ስላየኃቹህ ደስ ብሎኛል ።አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ኑሩልን በርቱ ወደ ፊት ኑ አትጥፉ❤❤❤ አንችማ ዶር. የሠውየውን በሽታ ነግረሽን ነበር ቀድመሽ እኛ እኛ ችላ ብለን ነው እንጂ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 3 дні тому +6

    አቶ አዲሱ ዛሬ ትልቅ ሰው አገኘህ ክብረት ይስጥህ ።

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 3 дні тому +6

    ዶክተር አበባ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 дні тому +6

    ጋሸ አዲሡ ❤
    ለጅማ ሰብሰባ መፍትሔ ላይ እንሰራ
    ፋኖና❤ ዲያሰፓራ❤ AAA ወዘተ እናነጋግር

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 3 дні тому

      The poll. Ethiopia Today !!! and Ethiopia Tomorrow ???

  • @tilazer6716
    @tilazer6716 4 дні тому +3

    ጋሽ አዲሱና ዶክተር አበባ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን !
    💚💛❤️ 🙏🏽👏🏼

  • @hailshwube5192
    @hailshwube5192 День тому

    ጋዞጠኛ አዲሱ አበበና ዶ/ር አበባ እጅግ ወሳኝና ጠቃሚ ውይይት ነው ያደረጋችሁት፤ ከእናንተ ውይይት ብዙ ኢትዮጵያውያን እንማርበታለንና እባካችሁ በርልን።

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 3 дні тому +2

    የሚገርም ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ውይይት ነው እናመሰግናለን ዶ/ር አበባ

  • @amsalemerra580
    @amsalemerra580 2 дні тому +2

    ማንም ድርድር አላለም ። ዉይይት ነዉ። ባዶ ብሎ መናገር በጣም ያሳፍራል። የዉጪ ሀይሎች አያስፈልግም ስትይ ሌላዉን ተይዉ አሁን በርሀብ ላይ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ማ ይድረስላቸዉ ። ለማንኛዉም እኔ እንደዚ አይነት ባዶ የሆነ ንግ ግር ማንም ሲናገር ሰምቼ አላቅም። በአሁኑ ሰአት የሚያስፈልገዉ ሳይሳዊና ፖለቲካዊ ትንታኔ ሊሰጥ የሚችል እዉቀት ያለዉ ሙሁር ሰዉ ነዉ ብዬ እገምታለሁ። ማንኛዉም ፋኖ ለኛ ንጉሶቻችን ናቸዉ ዋጋ ከፍለዉልናልና እየከፈሉም ነዉ ያሉት ። እነሱን ማሳነስ አይቻልም ። ድል ለፋኖቻችን።

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 4 дні тому +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ጋሸ አዲሱ ዶ/ር አበባ

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 7 годин тому

    Good to see you the brilliant Dr. Dr Abeba and Gash Adisu ❤

  • @alexzereaysebele3891
    @alexzereaysebele3891 4 дні тому +4

    Thanks so much gahe Addisu

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 3 дні тому +2

    Thank u. Gashe Adisu & Dr Abeba !

  • @alexzereaysebele3891
    @alexzereaysebele3891 4 дні тому +5

    God bless Doctor Abeba fekade

  • @YenguseGebeyehu-m8y
    @YenguseGebeyehu-m8y 3 дні тому +1

    Gashe Addisu ena Dr Abeba God bless💚💚💚💚🤗❤️

  • @hailemicael4782
    @hailemicael4782 4 дні тому +1

    እናመሰግናለን አቶ አዲሱ እና ዶክተር አበባ፡፡ ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 дні тому +1

    Dr Abeba has been consistent in her statements for over two decades without any wavering, and she never faltered a single time in her interviews. Had Ethiopian politicians heeded what she has been saying for decades, the sufferings of Ethiopians would have not been prolonged for such a long time. She has been right all along. God bless her heart!

  • @senaitasfaw6595
    @senaitasfaw6595 4 дні тому +6

    አረ አማራ ነን የምትሉ ምሁራኖች የእርስ በርስ የንግግር ሴራ የመጠላለፍ ለአማራ ህዝብ አይጠቅምም ወይ ዝም በሉ ወይ ትችታቹሁ ካለው ሁኔታ ጋር ጉዳዩን ተረድታችሁ ወይ አንብቤችሁ ይሁን የምን ገረፍ ገረፍ ብሎ በድፍረት ሀሳብ መስጠት ተገቢ አይደለም

  • @BethelAmhara
    @BethelAmhara 4 дні тому +3

    መጀመሪያ ሁላችንም እድንማርበት የአፊህድን ማታገያ ካነብሽ በሃላ ለንቀቱም ይሁን ለመቃወም ቢሆን መልካም ነዉ በገረፍ ገረፍ ባልሺዉ ላይ ግን ለመናገር መሞከር ለዱርጅቴ ያለሽን ንቀትና ተቀዋሚ መሆንሽን ነዉ የተረዳሁት

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 3 дні тому +1

    Thanks for your deep educated discussion!? May God strengthen us to use the wisdom He given us 🙏 ❤There are many Amara self -centered selfish who live to win daily bread forgetting the suffering of their people, their flesh and blood brothers and sisters,families not in their sights!? Thanks Dr. Abeba and the Addis media Amen 🙏 Victory to Fano and all the citizens 🙏

  • @gelawdeosasfaw5365
    @gelawdeosasfaw5365 3 дні тому +2

    Docter god bless you 🙏

  • @engadponent1727
    @engadponent1727 День тому

    ሊቀ ጳጳስ ሉቃስ ን አዳምጡ::
    ሊቀ ጳጳስ ሉቃስ ን አዳምጡ::
    በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ለማዳን አንድ
    አብይን ወደ ሲኦል
    መላክ::ሳይዘገይ
    በጣም በቅርቡ
    አንድ ፋኖ
    ማድረግ ለማድረግ
    ይችላል::
    ሁሉም ኢትዮጵያውያን
    ድጋፍ ፋኖ ለማድረግ💪🏼💪🏼💪🏼

  • @AndyLeMan-j9c
    @AndyLeMan-j9c 4 дні тому +2

    Dr Abeba is a good educator. There is a lot of talk like that in Africa since a long time ago.
    But I think the answer is spiritual ; carry on.

    • @AndyLeMan-j9c
      @AndyLeMan-j9c 4 дні тому

      Great counsel, the way out the mess, trap, setup, box, what ever we are in, I believe is our medicine Jesus Christ. Amen!

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 4 дні тому +2

    ዶክተር ጤና ይስጥልኝ GEEZ aym...ነኝ

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 3 дні тому +1

    Dr.Abeba is very hones and knowledgable ምሁር። 6 years ago,when Abiy came to USA, she was the only ምሁር፣ knows Abiy's ሴራ at that time. She is brilliant. I also knew, his evil አጀንዳ at that time.

  • @dawitteklwold1354
    @dawitteklwold1354 2 дні тому

    ሕብር ሬድዮን ዝምምም ነው ለሁሉም ግዜ አለው

  • @GetachewMekonen-t6f
    @GetachewMekonen-t6f День тому

    Best media

  • @RobalFikadu
    @RobalFikadu 3 дні тому

    በርታ አዴ❤

  • @za71
    @za71 4 дні тому +1

    አቶ አዲሱ ዶ/ር አበባን ከመምህር ፋንታሁን ጋር አቅርብልን እባክህ🙏🏾

  • @seyoumtesama3922
    @seyoumtesama3922 4 дні тому +6

    እንዴት ነው ሳያነቡ ዶክተር ነን እያሉ አስተያየት የሚሰጡት ስርአት ነቀላ እያለ በግልፅ ተገልፆ ዝንብለው የሚገልፁት አረ ባክህ አቶ አዲሱ ያንብቡት ጋር እንጂ በመላምት የሚናገሩ ጋር ምን እንማራለን

    • @za71
      @za71 4 дні тому

      ስዩም የአእምሮ ዝገት ያለብህ ነህ? ወይስ ስለ ዶ/ር አበባ ነው ወይስ ስለ አጎትህ አብይ ነው የምትጠይቀው ሃሬ

    • @za71
      @za71 4 дні тому

      አቶ አዲሱ እባክህ ዶ/ር አበባን ከመምህር ፋንታሁን ከዲ.ዮሴፍ ጋር አቅርብልን

    • @seyoumtesama3922
      @seyoumtesama3922 4 дні тому

      @za71 ስድብ ተገቢ አይደለም ዶ/ር በሚገባ ሰለ አፋህድ የማታገያ ሰነድ ሳታነብ ገረፍ ገረፍ ባደረገችው ላይ በቂ መረዳት ሳይኖራት ለማስረዳትም ይሁን ለመውቀስ ሀሳብ መስጠት እንደኔ አልደግፈውም

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 3 дні тому +2

    ዶ/ር አበባ ጥሩ ፖለቲካ ትንታኔ ሰጠሽ። ግን እስክንድርን ከአብይ ጋር ምሳሌ ማድረግ ትንሽ አይከብድም?

  • @SolomonArgaw-d1x
    @SolomonArgaw-d1x 4 дні тому

    Thank you

  • @berhanutekele8539
    @berhanutekele8539 4 дні тому +3

    This call is to all Ethiopians, let us stop calling Minilik Palace unity park. Let us promise for our children we will keep the name of Menilik Palace. Let evil and little Abiy Ahmad and his Mafia take their unity park to their mothers’ back door. Everybody say Minilik Palace on your face book and twitter all medias owners remember the people to say Minilik Palace. Forget unity park just like a bad habit. Long live the name of king Menilik and his Palace.

  • @ብስሬው
    @ብስሬው 3 дні тому

    ምን ነካን ጥሩ ጥያቄ ነው
    የኢትዮጵያን እዝብ መቀስቀ ስ ነው መዲያው እጅህ ላይ ነው ።
    ሳስበው ኢትዮጵያ ውስጥ ያፈራሁትን ንብረት
    ይበሉብኛል ስለምትሉ ነው እንጂ ሁሉም ይቅርብኝ ብላችሁ ብትሄዱበት የጋላ መሀት አይዘፍንብንም ነበር ስል ጥቂት የጋላ ኢሊት ለማለት ነው ።
    ከጋሊልዮ ሰው??

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 День тому

    Berta

  • @WediBoochulo
    @WediBoochulo 21 годину тому

    Ye kisingern interview yene blo be englizegna yete nagerew le dr abeba asyiligne beshitegna endehone lela masreja new be ethio forum Chanel ale endale corjo teteqmobetal. ( ye dr abey kurejawoch bemil areest ale ) please gahe adisu ledokterua asyachew. Weym program srubet

  • @wondimukabtihyimer2878
    @wondimukabtihyimer2878 3 дні тому

    ...እባክህ በድጋሚ የውይይት ፍሰቱን አልፎ አልፎ ባለማቋረጥ... እጠይቃለሁ።

  • @mulekechinu
    @mulekechinu 2 дні тому

    ዶክተር አበባ የአማራ ብሄርተኝነትን ከተክሌ የሻው ጋር በህይዎት እንድቆይ ያደረገች አለኝታችን ናት::

    • @mulekechinu
      @mulekechinu 2 дні тому

      ጀአቶ ተክሌ የሻውጋር

  • @akliludesalegn9828
    @akliludesalegn9828 4 дні тому +4

    ድርድር እና ውይይት የማትለይ ጨለምተኛ ጎጤ ነች

  • @seyoumtesama3922
    @seyoumtesama3922 4 дні тому +2

    ድርድር ተደርጋል ብላ ነው የምታምነው አሁንም አስተያየቶን አልደግፈውም

  • @getachewgirma7262
    @getachewgirma7262 3 дні тому

    ይገርማል እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አማራ ብቻ ነው ማለት ነው? አማራ ስገዛ ትክክል ሆኖ ሌላ ስሆን ስህተት የምሆንበት አመክንዮ ምንድነው?

    • @JuliaFranz-k6t
      @JuliaFranz-k6t 3 дні тому

      Amhara is equal as all Ethiopians. Amhara is human being who loves Ethiopian integrity as the rest of Ethiopians including Oromo. In the beginning when Abiy comes in power almost all Amhara was supported him. No one said he is Oromo or he is someone from anywhere. The problem started when the administration started to bring its hurried hatred from only one group of ethnic group Amhara. Now what Amhara is in is not the question of who is right or wrong but it is survival. Amhara has no safe home now. No option but survive whatever it takes. It However for one has the right mind, it doesn’t need to be Amhara but just enough to be a human being. What is being done now will pass for generations. Nothing will remain or forgotten without justice being served. Imagine when you loose your child by your own soldiers in front of you? Your wife raped in front of you? It is unbearable but time will tell. There will be so much in stake. What we should remember to give a fair jugement and putting yourself in the victim.

  • @za71
    @za71 4 дні тому

    አቶ አዲሱ እስቲ ዶ/ር አበባን ከዲ.ዮሴፍ ጋር አቅርብልን እባክህ

  • @gelegudizaw1008
    @gelegudizaw1008 3 дні тому +2

    ወያኒ ያበቀለው አጭበርብሮ መኖር ኢትዮጵያን ከዚህ አደረሳት

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 3 дні тому

    አዲሱ ሳውቅህ እንዲህ ዓይነት ዝተት መሆንህን አላውቅም ነበር ዕድሜ ያላስከበረህ የሽማግሌ አጋዳይ ጦርነት ናፋቂ ቅሌታም አርፈህ ኩታህን አጣፍተህ ቁረብ: አትንዘባዘብ: ሙልል ባለ ፊት ሞላላ ሃሳብህን ይዘህ ጥፋ: ዘረኝነት ለአንተ ጊዜው አይደለም እኮ😂😂😂

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 3 дні тому

    ገረፍ ገረፍ አድርጌዋለሁ ብሎይህን ያህል እርቆ አስተያየት መስጠት ለምን አስፈለገ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 дні тому +1

    ዶር አበባ ፋኖን ወደ አንድነት ለማምጣት እስክንድር ደክሟል፣አንች እንደ ሳይኮሎጁስት ምን እረዳሽው?? ሚዲያው ሁሉ እንድነት ሳይመጣ ውይይት አያስፈልግም ትላላችሁ፣መቼ ነው እናንተ ለአንድነት የምትስሩት??

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 2 дні тому

    አቶ አዲሱ አማራ የማንንም የአዞ አንቢ አይፈልግም። By the do feel or share the Amhara plight!!

  • @Horizons12345
    @Horizons12345 3 дні тому

    ጋሽ አዲስ ከፍ ያለ ምስጋና ለርሶና ለአንግዳዎ። ሁሉም ጋዜጠኞች ምናለ በርሶ የፕሮፌሽናሊዝም፣ የአስተሳሰብና የቅንነት ደረጃ በሆኑ ብዬ እመኛለሁ። አንድ ሊገባኝ ያልቻለ ነገር እነእስክንድር ውይይት እንጂ ድርድር አላካሄድንም እያሉ ደጋግመው እየተናገሩ ሳለ፣ ድርድር እየተባለ ያለማቋረጥ የሚከሰሱት ተንኮል ከሌለው በስተቀር ዓላማው ምንድነው?? በወንድማማች ፋኖ አደረጃጀቶች መካከል ሥር የሰደደና ፈፅሞ የማይታረቅ ቅራኔ ለመፍጠር ይፈለጋል ወይ? ይሄንን የገዢው ቡድን ጎራ ቢፈልገውና በርትቶ ቢሠራበት አይደንቅም። ለአማራ ጉዳይ ተቆርቋሪና እንዲያውም ታጋይ ነን የሚሉት ወገኖች ምሁርም ሆኑ የማኅበራዊ ሚዲያ መንጋ ይሄንን ሁሌ እንደማስቲካ የሚያኝከው ለትግሉ ምን ለማትረፍ አሰቦ ነው? ማንም ወገን ያልተስማማበት ጉዳይ ላይ አስተያዬቱን ተቃውሞንም ጭምር በሠለጠነ መንገድ ማቅረብ መብቱ ነው። በጨዋ ቋንቋ ይሄ ትክክል አይደለም መባባል ሲቻል ልክ እንደ 60ዎቹ ዘመን ትውልድ በሃሳብ የተለየንን ሁሉ ስም ማጠልሸትና አልፎም ስቀለው ስቀለው ማለት መረገም ነው። በዚህ ዓይነት ሌሎቹን ወንድሞቻቸውን በረባ ባልረባው ሽንጣቸውን ገትረው ሲራገሙ የሚውሉና ለትግሉ በታማኝነት የቆሙ የሚመሰላቸው ሰዎች ምሁራን የተባሉትን ጨምሮ በርካታ መሆናቸው በጣም ያሳዝናል። ከታሪካችን አለመማር ከንቱዎች ያስብለናል። ጋሽ አዲሱ የጠቀሱት ኮመንት አድራጊ እንዳለው ሁሉም ስለአማራ ችግሮች ሥሩ እስኪወጣጠር ቃል በቃል ተመሳሳይ ነገር እያወራ እርስ በርሱ ደግሞ ያለመከባበር ሲዘነጣጠል ማየት መራራ ሳቅ ያስቃል። ሁሉም ራሱን ብቸኛው እውነተኛ ታጋይ አድርጎ ራሱን ኮፍሶ በሀሳብ መጠነኛም ልዩነት ላለው ለሌላው ወንድሙ ያለው ጥላቻ ምናልባትም ለገዢዎች ካለው ጥላቻም ሊበልጥ ይችላል። ተረጋጉ ጎበዝ።

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 3 дні тому

    ሃይ ዙምባቢ ይሂድ mengisti got some spare room

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 3 дні тому +2

    Hey lady with due respect.????? Freedoms its come for free. Did see Afghanistan????? Some time asked your self. You guy's entertain negotiation .before you come to media????????? asking your self.

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 3 дні тому

    Please A to Addisu, stop saying "አንቱ" to the criminal Abiy.

  • @tesfayegultneh1685
    @tesfayegultneh1685 3 дні тому +2

    ከባለቤቱ እንደ ሰማነው "ውይይተ" ሆኖ ከዬት አምጥተህ "ድርድር" እያልክ የምታዋየው? ሁለተኛ ጊዜ እያቀርብክ ነው። እንደ ጋዜጠኛ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ደግሞ ደጋግሞ ያደረግነው ውይይት ነው እያለ በምን ምክንያት ነው ድርድር እያልክ የምታቀርበው?ከሁለተኛ ምንጭ አረጋግጠሃል ወይ? ውይይት መሆኑን የነገርናችሁን ካላመናችሁ 4 ድርጅቶች ጠይቁ ብሏል። ማጣራት አልፈለጋችሁም የፈለጋችሁትን አጀንዳ እያወጣችሁ የምትወያዩ ከሆነ ከድርጊቱ በጣም የራቀ ይሆናል ለማንም አይጠቅምም።
    ውይይት የተባለውን ወደ ድርድር ከቀየራችሁ የራሳችሁ አጀንዳ እንጂ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት አጀንዳ አይደለም!!!ድርድር የሚል ቃል አላነሳንም። ውይይት ከመቼ ወዲህ ድርድር የሆነው። አርበኛ እስክንድር ነጋ የሚመራው ሕዝባዊ ድርጅት የተመሠረተው በ 9 የፋኖ መሥራች መሪዎች 27 ቀናት ውይይት አድርገው የተመሠረተ አንድ የፋኖ ድርጅት ስለሆነ የፋኖዎች ውክልና በመሥራቾች አለው። አንድ የፋኖ ድርጅት አለ። አፈንግጠው የወጡ የፋኖ ድርጅቶች አሉ። ይሄ አንድ የፋኖ ድርጅት የለም አያሰኝ። ሕዝባዊ ድርጅቱ አብዛኛውን መሥራቾችን ይዟል።

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u 4 дні тому

    ጋሽ አዲሱ!
    "ስታወሪ ፣ ስናወራ "
    የሚለውን ቃል ባትጠቀም ይመረጣል።
    ' ወሬ 'ሲባል ተናጋሪውን ቁምነገረቢስ ጉዳዩንም አይረቤ አይነት አድርጎ የሚያሳይ ነው የሚሆነው።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 3 дні тому +1

    ህብር ሪዲዮ ሙልጭ ያለ ተሳዳቢ ሆኗል ከዘመድኩን በቀለ ጋር የሚወዳደር እና በተከታታይ እንግዳ ሲያደርጋት በሳቅ ሞትኩ ገብቼም አላየሁት ግን አይ ሰው ብዬ አለፍኳት። ዝም ብሎ ማየት ነው። አማራ የሚባል ህዝብ ግን ያሳዝነኛል በጣም።

  • @ብስሬው
    @ብስሬው 3 дні тому

    አሱ እሱ እሱ ችግር ነው
    ፬ኛ ክፍል እንጭጭ አንድ ሰው ነው

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 2 дні тому

    ምን አገባን¿¿¿¿

  • @teshomearigaw1317
    @teshomearigaw1317 4 дні тому

    Kirshatamoch

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 4 дні тому +1

      አሁን አንተ ሠው ነክ ? አውሬ ቆሻሻ አራጅ

  • @tadelenure9572
    @tadelenure9572 3 дні тому

    ቀጣፊ ነህ ለካ አዲሱ ትልቅ ሰው ትመስለኝ ነበር:: የት ጋ ነው ጥ/ሚ/ሩ ሰው አልሞተም ያሉት?

  • @bx5831
    @bx5831 3 дні тому

    ኢትዮዽያዊያን እያላችሁ ስታወሩ ይገርመኛል ! ! ኢትዮዽያ የምትባል አገር አሁን የታለች ? ? ? ደሞስ ይሄነን እርኩስ እርስዎ እያላችሁ ታወራላችሁ እንዴ ? ?

  • @asfawbizaniemaru433
    @asfawbizaniemaru433 2 дні тому

    አዲሱ ጥቁር አሜሪካኖች አስገድደው የደፈሩህ ይመስለኛል የሆንክ ቡሽቲ

  • @VoiceVoltaire
    @VoiceVoltaire 3 дні тому

    What are you really talking. It is none-sense. You’re trying to justify what is happening? What we need is to articulate a way to get united and fight. This is junk.

  • @BelayG-lw8tl
    @BelayG-lw8tl 3 дні тому

    እኔ ግን ሰው ሁሉ እየወረደ አስቸገረኝ። በተለይ ምዑራን ነን የምትሉ እባካችሁ ፡ ቀና ቀናውን እሰቡ ቀና ቀናውን መንገድ ተከተሉ። አሁን የአፋህድ ስራ ለማጣጣል እና በንቀት ለማየት የሄደችበት መንገድ ትክክል ነው? 1ኛ. ውይይት/ንግግር እንጅ ድርድር አልተደረገም። እየደጋገማችሁ ድርድር የሚል ቃል መጠቀም አሳፋሪ ነው። 2ኛ. ማንፌስቶውን ያወጣው አፋህድ የሚባል ድርጅት እንጅ እስክንድር አይደለም። የእስክንድር ማንፌስቶ እያላችሁ ስትገልፁ እጅግ ወርዳችኃል። 3ኛ. አንድ ድርጅት የምታገልበት ማንፌስቶ ይህ ነው። ማሻሻል የምትፈልጉ የሚሻሻልበትን መንገድ ጠቁሙን ብለዋል። ቀና የሆነ ሰው እና ምዑር የሆነ ሰው ማንፌስቶው እንድሻሻል ማድረግ ሲገባ ፤ ማጣጣል እና ማናናቅ ከእናንተ አይጠበቅም። የአማራ ምዑራን ምን ያክል እንደ ወረዳችሁ ብታውቁት!!!

  • @MSG3672
    @MSG3672 2 дні тому

    የውጭ አካላት ፋኖ ካለበት ቦታ ደርስ መጥተው ተወያያዩ ማለት እንዴት ድርድር ይባላል?
    ሰው ምን ነካው?
    ሥንት ግዜ ይነገራችሁ? ተማርን የሚሉት ነገር የሚያጣምሙት አውቀው ነው። መወያየትን ከነሱ የበለጠ የሚያውቀው የለም። ሲወያያዩ እንጂ ሲሰሩ ስለማይታዩ።
    ይህ ውይይት ምናልባት ወደ ድርድር ካመራ ያኔ የሌሎቹ የፋኖ ኃይሎች መካተት ግድ ነው። አሁን ባለበት ደረጃ ግን እንኳን አ ፋ ሕ ድ tripple A ም የአማራን ችግር ማሳወቅ ይችላል። አድርጓልም። እስክንድር ከፕሮፌሰር ጌታቸው ጋር UN GENOCIDE PREVENTION የዘር ማጥፋት መከላከያ ጽ /ቤት ድረስ ሄዶ አነጋግሮ አልነበረም እንዴ? ያኔ መች አቧራ ተነሳ?
    እባካችሁ ፡ ለሚራቡት ህጻናት አስቡ። እናንተ በስንት ቅስቀሳ የምታዋጡት ገንዘብ የአንድ ቀን ቁርስ ስለማይሸፍን አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት ስለ ረሃቡ ማወቃቸው ከነፍስ ማዳን አንጻር ይታይ። ለነፍስ ግድ ካላችሁ። የተከበሩት ምህርት፡ የሚያወሩት ስለፋኖች እውቀት ማነስ ይገርማል። እቦታው ካልው ሰው ይበልጥ አውቃለሁ ሲሉ። እኒህ እመቤት የመኪና ጎማቸው ድንገት ቢፈነዳ መሪ ለቅቀው ገደል የሚገቡ ናቸው ግን ስለጦርነት ከአርበኛ ደረጀ በላይ ይተነትናሉ።
    Discresiato !!!
    አዲሱ፡ ጅላጅሎች እየጠረህ አርበኞች አታሰድብ። ሴትዪዋ ስትዘባርቅ ደስ እንዳላለህ ታስታውቃለህ፡ ምነው እንድማስተካከል ትቅለሰለሳለህ?
    BLOCKED መደረግ ፈለግህ?

  • @TesfaTesera
    @TesfaTesera 2 дні тому

    What a bulshit title- pls try making it informative

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дні тому

    Dr Abeba, The first time Somili zone, Souther zone & others Shinning & Developing! You should learn from Dire Dawa Kentiba how to treat all Ethiopians Equally! No more one tribe & one rellgion above all Ethiopians!!!

    • @samuelbelay7251
      @samuelbelay7251 3 дні тому +2

      @@junefirst500 አማራ ሢጨፈጨፍ ዝም ያለ ቅዘናም ሁሉ
      አሁን ፋኖ ሢወቅጠው ያወራል 😭

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 3 дні тому

      Shame up on you!

    • @JuliaFranz-k6t
      @JuliaFranz-k6t 3 дні тому

      Dire Dawa is always is the same, everyone lives together in harmony. Abiy is too busy to construct Oromo empire and no time to work in DD. But expect now it is coming, they already start to say DD is Oromo. Why it is for everyone? Everyone has the right to live. Oromo = Amhara and everyone . Why one can dominate the other and kill?

  • @akliludesalegn9828
    @akliludesalegn9828 4 дні тому +1

    ተንትነሽ ሞተሻል

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 3 дні тому +1

      በዕውቀት ነዋ የምትተነትነው እንደ እናንተ መሀይም አራጅ ቀበሌ መምራት የማትችሉ ከርሣም ካድሬ መሰለችህ

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 3 дні тому

      አሳፋሪ፣ ነህ። ignorant.

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 2 дні тому

    አቶ አዲሱ አካሔድህን እይጠረጠርን ነው። Can you please slow down your steps?

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 2 дні тому

    እንባ*

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 2 дні тому

    Please stop!! If not we curse you for the last and we will go back to check your background. It seems to me you are trying to promote Eskindr's notion which is hurting the Amhara cause.

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 2 дні тому

    All what you talking is nonsense!!!!!